ዜድ ወሎየዋ
ዜድ ወሎየዋ
  • Видео 209
  • Просмотров 79 049

Видео

አልሀምዱሊላህ ኒኢመት ኢስላም ያረብ
Просмотров 932 года назад
አልሀምዱሊላህ ኒኢመት ኢስላም ያረብ
አልሀምዱሊላህ#ሙስሊም ላረገኝ አላህ #ስሙትማ
Просмотров 462 года назад
አልሀምዱሊላህ#ሙስሊም ላረገኝ አላህ #ስሙትማ
ለእህቶች እዳትያመልላችሁ ክፊተቱ ምንዲ ነው 💤🍓🌿ሴቶች
Просмотров 232 года назад
ለእህቶች እዳትያመልላችሁ ክፊተቱ ምንዲ ነው 💤🍓🌿ሴቶች
#በአዲስ #አበባ #ዛሬ@በሰራተኛቸዉ#የታረዱ@#ህፃናት
Просмотров 522 года назад
#በአዲስ #አበባ #ዛሬ@በሰራተኛቸዉ#የታረዱ@#ህፃናት
#እርግማን_ከልሆነገጣሚ አብድ እ/ሱራጅ
Просмотров 292 года назад
#እርግማን_ከልሆነገጣሚ አብድ እ/ሱራጅ
ሸሪ አረጉ አማና ሁላችንም
Просмотров 312 года назад
ሸሪ አረጉ አማና ሁላችንም
ዉዶች ለፀጉራችሁ ሻቦ ምሪጡ#ekram tube #በቅንነት #share#subcRlBEd
Просмотров 8472 года назад
ዉዶች ለፀጉራችሁ ሻቦ ምሪጡ#ekram tube #በቅንነት #share#subcRlBEd
#የኔሰፈ ሁለተኛ ሀገሬ ዉዶች በቅንነት ሸሪ አረጉ
Просмотров 202 года назад
#የኔሰፈ ሁለተኛ ሀገሬ ዉዶች በቅንነት ሸሪ አረጉ
ዉዲ ቤተሰቦች #ሸይጣን ሲፈታተናቸዉ ምንማረግ አለብኝ ኮመት ላይ አሰቀምጡልኝ
Просмотров 192 года назад
ዉዲ ቤተሰቦች #ሸይጣን ሲፈታተናቸዉ ምንማረግ አለብኝ ኮመት ላይ አሰቀምጡልኝ
መሸአላህ አላህ አክበረ#ዜዲ ዩቱብ በቅንንሰብስክይብ #ሪሸ#ላይ ቪዲዮ #እሰከመጨረሻዉእዩ
Просмотров 162 года назад
መሸአላህ አላህ አክበረ#ዜዲ ዩቱብ በቅንንሰብስክይብ #ሪሸ#ላይ ቪዲዮ #እሰከመጨረሻዉእዩ
በቁሪአን ዉዲዲረ መኪና የተሸለመቸዉ ሱመኝ #እኝስ የትነን
Просмотров 72 года назад
በቁሪአን ዉዲዲረ መኪና የተሸለመቸዉ ሱመኝ #እኝስ የትነን
ሒወት እዲህናት ተማሩ ከዚህ
Просмотров 172 года назад
ሒወት እዲህናት ተማሩ ከዚህ
ኩዌየቱች ይችን ህፃን እንታደጋት ሸሪ አማና
Просмотров 142 года назад
ኩዌየቱች ይችን ህፃን እንታደጋት ሸሪ አማና
መሸአላህ ሸኽ ፊፋ ሙሀመድ መረዋ ዲምፅ
Просмотров 282 года назад
መሸአላህ ሸኽ ፊፋ ሙሀመድ መረዋ ዲምፅ
ስረግ ተጠሪታች ዃል ያበናት
Просмотров 122 года назад
ስረግ ተጠሪታች ዃል ያበናት
ለጀግኖቹ ብቻ ነው
Просмотров 72 года назад
ለጀግኖቹ ብቻ ነው
በግዲ ዉደዱኝ#ዶክተረ #አብይ አህመደ
Просмотров 552 года назад
በግዲ ዉደዱኝ#ዶክተረ #አብይ አህመደ
አላህ በኡስታዝ ሳዳት ከማል #ሀያተልኩሪሲ #እሰከመጨረሻዉ ስሙት
Просмотров 652 года назад
አላህ በኡስታዝ ሳዳት ከማል #ሀያተልኩሪሲ #እሰከመጨረሻዉ ስሙት
እማማ ኢትዮጵያ ##አላህ ሰላምሽን ያምጣዉ እኔ ወዲሽ አለሁ
Просмотров 282 года назад
እማማ ኢትዮጵያ አላህ ሰላምሽን ያምጣዉ እኔ ወዲሽ አለሁ
እሰኪ ልጠይቃችሁ የእናተ አባት ቢሆን ምን ይሰማችዃላ #አላህ እባችሁን ይበስላችሁ
Просмотров 292 года назад
እሰኪ ልጠይቃችሁ የእናተ አባት ቢሆን ምን ይሰማችዃላ #አላህ እባችሁን ይበስላችሁ
የዉመል ቂያማ ተገዳ ደሙ እየፈሰሰ ገዳዩን ግንባሩና ራሡን ይዞት አሪሽ አጠገብ አላህ ዘንዲ ይቀሪባል
Просмотров 132 года назад
የዉመል ቂያማ ተገዳ ደሙ እየፈሰሰ ገዳዩን ግንባሩና ራሡን ይዞት አሪሽ አጠገብ አላህ ዘንዲ ይቀሪባል
መሸአላህ ሀቢቢ አላህ ያፊዝክ ኢንሽ አላህ
Просмотров 72 года назад
መሸአላህ ሀቢቢ አላህ ያፊዝክ ኢንሽ አላህ
እኛም ቤተሰቦቻችን የተዉሒዲ ትምህርት ጠንቅቀን ካልተማረን የሸይጣን መጫወቻ ነው የምንሆነዉ#ዩቱበ# subcrlbed#share#Lilek
Просмотров 142 года назад
እኛም ቤተሰቦቻችን የተዉሒዲ ትምህርት ጠንቅቀን ካልተማረን የሸይጣን መጫወቻ ነው የምንሆነዉ#ዩቱበ# subcrlbed#share#Lilek
ሌላኛዉ ንዝረት እሰኪ አዳምጡ ምን ተሰማችሁ#ነዘራኝ #ያሰላም #ዜዲ ዩቱብ ሸሪ ሰብ አረጉ
Просмотров 242 года назад
ሌላኛዉ ንዝረት እሰኪ አዳምጡ ምን ተሰማችሁ#ነዘራኝ #ያሰላም #ዜዲ ዩቱብ ሸሪ ሰብ አረጉ
የነጃሺ የኡሙ አይመን የቢላል ረዲ። አለሁ አኑሁማ ልጆች #እንኳን #_ደስአላችሁ አ#አልሀምዱሊላህ #ዜዲ ዩቱብ #ekram tube
Просмотров 202 года назад
የነጃሺ የኡሙ አይመን የቢላል ረዲ። አለሁ አኑሁማ ልጆች #እንኳን #_ደስአላችሁ አ#አልሀምዱሊላህ #ዜዲ ዩቱብ #ekram tube
መጂሊስ የማነዉ ?#ከባዱዉዝግብ ሰለፊዮች የእኝ ነው አሉ
Просмотров 862 года назад
መጂሊስ የማነዉ ?#ከባዱዉዝግብ ሰለፊዮች የእኝ ነው አሉ
#(∅30ሽ ምን ልስራ ለምት እህቶች መፌቲሔዉ
Просмотров 842 года назад
#(∅30ሽ ምን ልስራ ለምት እህቶች መፌቲሔዉ
#ጉዲበል ጎንደሪ ታቦቱን አላምንበትም አለ እጨት ነው ተጠሪቦ ነው አለ አላህ ሒዲያ ይስጥህ
Просмотров 282 года назад
#ጉዲበል ጎንደሪ ታቦቱን አላምንበትም አለ እጨት ነው ተጠሪቦ ነው አለ አላህ ሒዲያ ይስጥህ

Комментарии

  • @Mohammed2023-s1y
    @Mohammed2023-s1y 3 дня назад

    🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @ሠሚራይማምእብራሂም
    @ሠሚራይማምእብራሂም 6 дней назад

    ሁላጅውንም. ወላሂ በጣም ነውእምወዳቸው. ግን ስትትካለ. በውስጥ መንጋግር ይቻላል

  • @SameeraC-j9c
    @SameeraC-j9c 10 дней назад

    ወላሂ እኔ ሁሎችንም እወዳለሁ ኡስታዞች እወዳለሁ ሳዳትንም ግን ለሁላችንም አላህ ይርዳን ያረብ ተሣዳቢዎች አቁሙ ማንንም አትሳዴቡ 😢😢😢

  • @سعدهمحمد-ع7ص
    @سعدهمحمد-ع7ص 17 дней назад

    በተውሂድ ይግደለን አላህ ያኑርልን ኡሰታዝ ሳዳት ከማል

  • @سعدهمحمد-ع7ص
    @سعدهمحمد-ع7ص 17 дней назад

    ያሰር አልዶሳሪ እኔ የምቀራበት አቅሪየ ነው በጀዋሌ ማለት ነው

  • @سعدهمحمد-ع7ص
    @سعدهمحمد-ع7ص 17 дней назад

    ማሸአላህ ማሸአላህ የተውሂድ ባለቤት ኡሰታዝ ሳዳት ከማል

  • @EsyaAsya-bl9li
    @EsyaAsya-bl9li 25 дней назад

    እኔ ግራ ገብቶኛል ግን. አላህ ይሁነኝ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራኝ. ስለ ፖለቲካ አያሳስበኝም እኔ

  • @EsyaAsya-bl9li
    @EsyaAsya-bl9li 25 дней назад

    አንተ ሰውየ ተው በሸህ ሙሀመድ ሀሚዲን አትጣብኝ. ?

  • @MoniraMonira-i7l
    @MoniraMonira-i7l 27 дней назад

    ጅማ,ማለት,የመጀመሪያ,እስልምና,የተመሰረተበት,ነዉ,ወይ,መንጣጣት,ሶብር

  • @nesrashmsu
    @nesrashmsu Месяц назад

    አላህ ያግዝህ ኡስታዝ

  • @EsmaelAdem-p9y
    @EsmaelAdem-p9y Месяц назад

    ሸክ ሙሀመድ ሀሚድንን ስህተት አለ የለበትም እስካሁን

  • @AdemSeid-w1v
    @AdemSeid-w1v Месяц назад

    የኛምርጥ ኡስታዝ ሳዳት ከማል አላህይጠብቅህ

  • @Habahib
    @Habahib Месяц назад

    ሳዳት ምትባል ደደብ የነያሲን ኑሩን ክብር እንደገና ብትወለድ አታገኝም

  • @MdAlam-m1j2c
    @MdAlam-m1j2c 2 месяца назад

    አላህ እልም ይጨምርልህ

  • @Yupimohammed
    @Yupimohammed 2 месяца назад

    Koy sadatn mitech sew tefa Subhanellah mndnewsraw hule sewochn be adebabay mawared subhanellah mn ybalal

  • @MuGe-rw2zn
    @MuGe-rw2zn 2 месяца назад

    ሰለፍያ አላህ ያዘዘውን አንድነትና ሁለተናዊነት እንዲሁም በጥቃቅን ነገር ሚያለያይ ከሆነ ለኔም ስጡኝ ስም ኢክዋን በሉኛ!!!

  • @BubufathShukra
    @BubufathShukra 2 месяца назад

    አታወዛግብን አታጭበርብረን

  • @BubufathShukra
    @BubufathShukra 2 месяца назад

    ይቅርብህ አይጠቅምም አሰባሰበህ አንድነትን ሜያመጣ ስብእና በተሞላበት ሰብሰበን

  • @BubufathShukra
    @BubufathShukra 2 месяца назад

    ሌላው ሰፌ ከየት መጣ ሰለፍ ኬየት መጣ ተብሌግ ኬት መጣ አለል ሱና ኬት መጣ መወሌድ እንዴት መጣ ሼከና ሁሴን እንዴት መጣ ጄላሌ እዴት መጣ አልከስዬ እንዴት መጣ አብሪት እንዴት መጣ ይኤን በአቅ ብትናገር እኛ ሜጠቅመውን እነመርጣለን አንተ ግን ከነዜህ ሁሉንም ትተቻለህ አንተን ማን እንበልህ ወይን በእሰልምናው አቄዳ የንተው አቅ ነው ካልክ ያንተን አቅ እያሰተማርከን ወዳንተው አቄዳ ጥራን አለበለዜያ እንደኔ ዴንን መማር ካልቻላቹ ክፈሩ በለን እኛ ሙሰሌሞች የራበን ከሙሰሌምነት ወደ ሙሜንንት ሜጠራን አንተ የትኛውንም እንዳንሰማ እንዳናምን አንተንም እንድንጠራጠር ወደ ኩፍር እንድንሽሽ እየገበዝከን ነው ወላኤ

  • @BubufathShukra
    @BubufathShukra 2 месяца назад

    የሰው ሰም ዳእዎ በራሱ ለዴን ለደኔ አይነቱ ጠቅሞል አልጎዳም አንተን እድሰማህ የመከረኝ ዳእዎ ነው አንተ አንድ ነገር ልገርህ ህዝበ ሙሰሌሙ ኢትዬጴያ ውሰጥ ባንተ አመለካከት እንዳንተ የዴን እውቀት ካሌለው ሙሰሌም ነኝ ማለት አይችልም እያልክ ነው እንዳንተ እንድናቅ መጀመርያ አንተ እንዳንተ አዴሰን ሰመተህ ነው ተምረህ ነው ሰምተህ ከሆነ ሰምቶ እንዳንተ መፈሰርም መራትም በመሰማት አንችልም ሰለዜህ ለብዙአኑ አሰተምር ቀድመህ ጌዜው አደለም ያንተ አካኤድ ባነተ ደረጃ እውቀት ሴኖረን ብቻ ነው ለደካማው አጎል እያደረክ ነው ሸሽቶ እንዴከፍር እያደረክ ነው ቤያንሰ እኔ በልጣለው ካልክ እንዳለ ምትተቻቸው አሌሞች ከሜያጠፉት ጥፋት እና ልማት ሜዛን አድርግ ፖርሰንት ሰጥ ጥሩ እና መጥፎውን መዝነህ ወዳንተ እውቀት ወሰደህ ሙሉ አላህ ብቻ ነው ወይንም አንተ እንደምንም ከመላይካ ከሳአባ ጋር ኑር አልያ ጉድለትን ብቻ ከምትዘከዝክ ጥንካሬንም ከ/100/25 ፖርሰንት ከሆነ ጥሩ ነው ጥንካሬአቸውንም ንገረን እነውደድህ ጉድለት ብቻ ከሆነ መቼ ነው ትክክለኛ ነገር ምታሰተምረው

  • @BubufathShukra
    @BubufathShukra 2 месяца назад

    የኔ ትክክል ነው የእከሌ ሁሸት ነው እኔ አቅ ብቻ ነው ምናገረው ከማለት ከ 4 መዝአብ እያጣጣምክ ለሁማው የማያደናግር የማያምታታ የተሻለ አቄዳ የሻፌኤይ ነው ካልክ የሻፌኤይን የማሌክይ ይሻላል ካልክ የማሌኬይን የአነፍይንም የአበልይንም እደዜያው አጣጥመህ ቀልብን በማይሰብር መልኩ በተረጋጋ አሰተምሮ አሰተምር

  • @BubufathShukra
    @BubufathShukra 2 месяца назад

    ሳዳት አንተ አዎቄ ትመስላለህ ግን የአስተምሮ ሰረአት ጥበብ ለምን አትጠቀምም እሸቅድድም የኔ ይበለጥ የሜል አሰተምሮ ከምትሰጥ የዳኤዎችን ሰም አይብ ከማብጠልጠል አንተ ጥሩ አዴስ ነው ምትለውን በጥበብ ብታሰተምር ግዜህን ትጠቀማለህ

  • @bekriabdulmejid1979
    @bekriabdulmejid1979 2 месяца назад

    ሳዳት ከማል !! በጣም አዝኜብሃለሁ ብዙ ሙስሊሞች አንተን በእጅጉ ሲተቹህ እናደድባቸዉ ነበር። የንዴቴ ምንጩ ማንም ይሁን ማን ወደ አላህ ዲን እስከጠራ ድረስ ለምን ይተቻል በሚል ነዉ። ምስጢሩ ግን የገባኝ አሁን ነው። አንተ ትከክለኛ ዳኢ ብትሆን ኖሮ የዱዓት ሰዎችን ማብጠልጠሉን ትተህ የአላህን ዲን በቀና መንገድ ታስተምር ነበር። ምናልባትም ከሰው ስህተት ከብረት ዝገት አይጠፋምና ከፍ ዝቅ አድርገህ ከምትተቻቸዉ የዱዓት ሰዎች የሰማሃቸዉ ስህተቶች ቢኖሩም እንኳን ከእነርሱ ጋር ግንባር ፈጥረህ ቀና በሆነ መንገድ በጋራ መድረክ ላይ ስህተታቸዉን በስልትና በጥበብ እንዲያርሙ በተማማራችሁ ነበር። አንተ ግን ስንትና ስንት በዲን ዕውቀት የሚበልጡህን የዱዓት ሰዎች ምንም ነገር እንደማያዉቁ አንተ ግን የሁሉም የበላይ እንደሆንክ ፣ራስህን የነቢያችን ሰ.ዓ.ወ.ብቸኛ ወራሽ አድርገህ፣ ስብዕናህን ሰማይ ጥግ አድርሰህ እጅግ በጣም ትኮፈሳለህ። በጣም ያሳዝናል። አንተ ከምንም የማትቆጥራቸዉ ዱዓት ለኢትዮጵያዉያን ሙስሊሞች ዲኑን በማስተማር ረገድ ወደር የሌለዉ ውለታ የዋሉ ናቸው። አላህ ጀዛቸዉን ይክፈላቸዉና። አብዛኛዉ ሕዝበ-ሙስሊም ለምን የአንተን አካሄድ እንደሚጠላ፣ እንደሚተች እና አላህ ሂዳያ ሰጥቶት ወደ ቀናዉ መንገድ ካልተመለሰ ለኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ጠንቅ እየሆነ ነዉ ብለዉ ስለአንተ የሚናገሩት ያለ ምክንያት አይደለም። ሰለፎች ኢክዋኖች ወዘተ. እያልክ ሕዝበ- ሙስሊሙ ከመላው የዱዓት ሰዎች ርቆ የአንተን ፈለግ ብቻ በመከተል የአንተን አስተምሮት ብቻ እንዲያስተጋባና ዲናችን እንዲበርዝ ነው ዋናዉ ዓላማህ። ለመሆኑ እንዲህ የምትተቻቸው እነዚህ ብርቅዬ ምሑራን በዲን ዕዉቀት እጥፍ እጥፍ እንደሚበልጡህ አስተዉለሃል ወይ? ለመሆኑ አንተ በየትኛው ኢስላማዊ ተቋም ተምረህ ነው የተመረቅከዉ? ሀሳቤን በሚከተለው ነጥብ እቋጫለሁ። ለዲናችን ትልቁ እንቅፋት፣ ከፋፋይ፣ መቅሰፍት፣አሽክላ ፣ መርዝ ፣ አንተ ነህ።

    • @jemelaahmad6516
      @jemelaahmad6516 2 месяца назад

      😂😂😂😂😂😂ሌስዝፍቅሀቁንእሚናገርሰውአይወደድም

    • @BdHs-rh5ul
      @BdHs-rh5ul 25 дней назад

      ጀፍ ነክ ሰውዬ

  • @EsmailEbrahim-ze9zd
    @EsmailEbrahim-ze9zd 2 месяца назад

    የብርና የስልጣን አንበሳ አትልም

  • @abdulkerimmohammed5322
    @abdulkerimmohammed5322 2 месяца назад

    የረብ እደዚህ አያነት ባለጌ ሰው አሳልን ያአላህ

  • @AsQw-lw9co
    @AsQw-lw9co 2 месяца назад

    Jezakelah

  • @AwelMohammed-um4ny
    @AwelMohammed-um4ny 2 месяца назад

    يأخي فيل الله إنتاوليدت بقري بسم الله لأنوأبوك قدجمع ؤمك بقري بسم الله

  • @rahmamustafa7108
    @rahmamustafa7108 2 месяца назад

    Sadat abazakaw sakan sakan

  • @Munira-d3c
    @Munira-d3c 2 месяца назад

    ኡስታዜ፣ግን፣የትመስጅድ፣ነው፣ምትጋኛው፣የት፣ሳፋር

  • @Munira-d3c
    @Munira-d3c 2 месяца назад

    ኡስታዜ፣አላህ፣ይጣብቅህ፣❤የታህዊድ፣ጀግነ፣እና፣አርባኛ🎉እድሜና፣ጤና፣ተማኛሁልህ

  • @TofikAwle-h9q
    @TofikAwle-h9q 2 месяца назад

    ወረኛነክ የለ መስራጀ ሀመት አበዘሀው

  • @F-w1h
    @F-w1h 2 месяца назад

    ዝም ያለ ነጃወጣ አሉ ረሱላችን s a w❤

  • @FatimaHussain-nx3ny
    @FatimaHussain-nx3ny 2 месяца назад

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @aminunurie8311
    @aminunurie8311 2 месяца назад

    የኢኸዋኖችን የኩፍር ተግባር በሚገባ አጋልጠሀል ።ተጠንቀቋቸው ትልና ተመልሰህ ሙስሊም ትላቸዋለህ ።የሰለፎች መንሀጂ በተውሂድ ላይ ያልተመሰረተን አቂዳ ውድቅ አድርገው አክፍረው በራ አድርገው ነበር ዲኑን ያስፋፉት አሁን ላይ ያላችሁት ሰለፍ ነን ባዮች ከሰገደ ሙስሊም ነው ትላላችሁ ድርጊታቸውን ታከፍሩና የድርጊት ፈፃሚዎችን ታሰልማላችሁ ማስረጃችሁ ምንድነው?

  • @seidyimam-b3u
    @seidyimam-b3u 2 месяца назад

    ወሏሂ ከተውሂድ ውጪ ያንተን ዳእዋ አላዳምጥም ለሰው ይምሰል ነው ስራህ

  • @seidyimam-b3u
    @seidyimam-b3u 2 месяца назад

    እእእእእእ የሄ ሰው ከባድ ከፋፋይ ነው

  • @seidyimam-b3u
    @seidyimam-b3u 2 месяца назад

    ኢተቁሏህ ያሳዳት አለዚ ኸለቀክ

  • @MarufMoo-n3w
    @MarufMoo-n3w 2 месяца назад

    አላህ ሀቁን ሀቅ አድርጎ ያሳየን መከተሉንም ይለግሰን ባጢሉንም ባጢል አድርጎ ያሳየን መከተሉንም ይለግሰን አሚን አላህይጠብቃቹ ኡስታዝ

  • @Halema8-y8z
    @Halema8-y8z 2 месяца назад

    እስላማዊ ድራማ ማየት ይፈቀዳል ወይ ብለው ሸህ ሰይድ አህመድ ሙስጠፍ ጠይቀው ነበር ፈትዋ እና መልሱን ሰምቻለሁ

  • @ShiferawShife-e5u
    @ShiferawShife-e5u 2 месяца назад

    አሁን ወላሂ በል ብልህ ወላሂ ትል ይሆን???? ሶፍይ በኋላ የመጣ መጤ አልከው ይገርማል የሰው ሞኝ ማለት የሰውን ሀይማኖት ዝቅ አርጎ የራሱን ሀይማኖት ከፍ የሚያደርግ ነው ጅል ማለት ይህን ስል በላጩን አትያዝ ማለቴ ከይደለም በላጩን ያዝ ግን በላጭ የመሰለህን ያዝእንጅ የሰውን ሀይማኖት አትናቁ የሰው ልጅ የተረዳውን ያህል ነው የሚገዛው

  • @IBRAAHIM-z8w
    @IBRAAHIM-z8w 2 месяца назад

    الله اكبر ولله الحمد ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ShiferawShife-e5u
    @ShiferawShife-e5u 2 месяца назад

    ትገርማላችሁ በዝህ ዘመን ያላችሁ ኡለማወች እናንተ ተደናግሯችሁ ዝህቡን አደናገራችሁት

  • @Emanawel-z4t
    @Emanawel-z4t 2 месяца назад

    አንድቀን በተናገሪከው ሀዲስ የሰማሰው ተለውጦ አያቅም ያበሰ እያጠመምክ ነው እጂ አላህ ይቅሪ ይበልህ እኔ ብቻ ንፁ ነኝ የምትል ሰው ሳዳት ከማል ሁላችንም አላህ ይምራን

  • @NejebaJemal
    @NejebaJemal 2 месяца назад

    ቀትተኛዉ አላህ ይምራን

  • @AbdelfetsAbdle
    @AbdelfetsAbdle 2 месяца назад

    Hametanga yasine nurune yande kane dawane alarake Esune lamangare gana tamare mahayebe sera yalheme na yakane sera lasgabahe hamete kametshate hamete shache

  • @abdulmalikahmed2068
    @abdulmalikahmed2068 2 месяца назад

    back to Allah Kezab kezab

  • @LoubataaxmadLoubataaxmad
    @LoubataaxmadLoubataaxmad 2 месяца назад

    👍

  • @SaadaSamad-t2h
    @SaadaSamad-t2h 3 месяца назад

    አዉቀሻቸዋል አገር አጥፊናቸዉ አላህ ቀልብይስጣቸዉ ኡስታዜ አቦመሪም አላህ ይጠብቅህ የኛጀግና 💐💐💐💐💐💐💐💐 የተዉሂድአርበኛ አተንመሰሎችን ያብዛልን🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 የትነሽ የኡስታዝ አቦመሪም ተማሪ☝☝አልሀምዱሊላ

  • @yesufahmed4527
    @yesufahmed4527 3 месяца назад

    ወላሂ ኡስyaዞቻችንን አነወዳቸዋለን አንተ. እስልምናን ለመበታተን ኡማዉን ለአውሬ ለማስበላት የተነሳህ ዪመስላል. አላህን ፍራ :: ሚዲያ ላይ አየወጣህ ኡማዉን አትበታትን::እስኪ በሚዲያ ወተህ ከመናገርህ በፊት በአካል ማወያyት ነበረብክ::ኡማዉን ላለመበታተን የወሰዱትን አርምጃ አታብጠልጥል አላህን ፍራ::

  • @Amir-o9f6h
    @Amir-o9f6h 3 месяца назад

    የሰው ንግግርን እየተከታተልክ ነውርን አታብዛ ምላስህን የማያቋርጥ ዚክር አድርግበት የሰውን ነውር የሚከታተል አላህ የሱን ይከታተለዋል

    • @MoniraMonira-i7l
      @MoniraMonira-i7l 27 дней назад

      አወየራስህንመንገድያዝየሰዉንወንጀልአትልቀምእንዳንተስየቀጠፈየለምምላስህንዝክርአርግበትበጣምአለሁአለሁአልክአላህንአንተስአርሽላይመቼሂደህአይተሄዉነዉመጠንቀቅስካንተነዉ

    • @BdHs-rh5ul
      @BdHs-rh5ul 25 дней назад

      በሚዲያ የወሩት ለይ ነው አስተያያት እና ምክር የሰጠው ሰውዬ ሚስጥር ወይም አይባቸውን አለወጣም ቅጥፈተቸውን ነው የገለጠው ጅላንፎ