አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሒ ወበካቱ አህሌንዉድዉድ የኢሥላም ልጆች እኳን 1443ኛዉ አመተ ሒጂሪያ ለዒድ አልአዳሀ ባአል እኳን አደረሣቹ ተቀለሏህ ወሚናወሚኩም ኢድኩም ሙባረክ ዐለይና ወዐለይኩም ሶሊሀልአእማል 🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋السلام عليكم ورحمة الله وبركاته مبارك عليكم العيد وتقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال والطاعات ونسأل الله أن يعيد علينا مواسم الخير والطاعة أعوماً عديدة وأزمنةً مديدة ونحن في أحسن حال أخوكم ومحبكم أبي جويرية جمال محمد
ለበለጠ መረጃ 0963179898 0934089338
የቴሌግራም ቻናል t.me/seadialitube ገብታችሁ ጎብኙን
ጎበዞች በርቱ ታማኝነትና ግልጽነት አሊ ስአዲ
ኢሞ ፅፌልሽ መቸ ትመልሻለሽ ሰአድ መልሽ ፈልጌሽ ነው
@@አላህሁሌምከኔጋነውአላህሁ እኔም ተቃጥያለሁ ሣምት የፃፍኩላት አልመለሠችልኝም እቃ አዝዤ ነበረ ግን ትልልቁ ትመርጣለች
ገዘቡን ስት እዳወጣ ለምን አትናጋሩት
የኪችኑ መደረደሪያ ለጭቃ ቤት ይሆናልደ ሰአድ መልሽልኝ
ሚስኪንየ ገነቴ ይህን እቃ 600ሺ ገዝተሺ ከምታስገቢ 200ሺ ሶስት ቦታ ብትገዢ ከአመት ቡሀላ አራት አራት መቶ ሺ ትሸጭ ነበር እኔ የዛሬ አመት በመቶ ሺ የገዛሁት ቦታ ሁለት መቶ ሰማኒያ ሺ አዉጥቶልኛል ገነቴ እደሁ ቦታ እየተወደደ እጂ እየቀነሰ አይሄዲም እህቶቸ አትሞኙ
እውነት ለመናገር አረብ ሀገር ያለን ሰወች ጤናችን ያጠራጥራል ይሄን ያክል ምድነው. ማካበድ አረብ ሀገር ሽት ቤት እየታጠበ እድሜን ከመጨረስ ኑሮን ቀለል አድርጎ አገር መግባት አይሻልም ወይ ይሄ ጥጋብ ነው
በትክክል
በትክክል እውቀት ማጣትም ነው ግን ስንት ቀን ልንኖር ነው ልቦና ይስጠን
እውነትሽነው አንድ ቤት ይሠራል 600 ሺ ሆሆ
ሳህ
ማሻአላህ እስኪ ለኛም አላህ ይረዝቀን ወላሂ እኔም ብርሽን አኑሪ ሚለኝ ነዉ ጠላቴ አስር አመት ሆነኝ በሰአቱ 80 ሺ ብር ግዥ ያሉኝ ቦታ አሁላይ አምስት መቶ ሀምሳ ሽብር ተሸጠ እኔም ወይ አልገዛሁበት ወይ ያዉ ብር አልተቀመጠ ብክንክን ብየ ገና አሁን ነቃሁ ሁሉንም በውድ ገዝቸ በውድ መስራት ይዣለሁ ቤቴን ስለሁሉም ነገር አልሀምዱሊላ ለኔ አላለዉም እና ነዉ ያለፈኝ ሁሉ እያልኩ እራሴን አፅናናለሁ ጌታየ የተመሰገነ ይሁን ጨርሶ አልከፋኝም ግን ግን እምሰሙኝ ካላችሁ ብር አታስቀምጡ እቃ አፈልግም ካላችሁ መሬት ወይም እንስሳት ብቻ የሆነ ተንቀሳቃሽ የሆነ ነገር ላይ አዉሉት ዛሬ በመቶ የገዛሽዉ ነገ በሺ ነዉ ሚገዛዉ እባካችሁ ብራችሁን አታስቀምጡ ወገኖቸ
ወላሂ አወ
እህቶቸ የምትፈልጉትን ሁሉ ሳይሆን የሚያስፈልጋችሁን አድርጉ ህይወት አጭራት 600ሺ ባንድ ግዜ?? ለምን
በትክክል
እረ እኔ አመት ሆነው 😢😢😢ይሄው አላደረሱልኝም
እኔእሄው ስታመቴ እየብር የለኝም ብቻአልሀምዱሊላህ ጤና ለሰውልጅአስፈላጊነው
አሠላሙአሌኩም ወራህመቱላሂ ወበረካ ትሁ ክርስትያን ወገኖቼ ሰላም ብያለሁለሀገራችን ፍቅር እየቸመኘሁ ከሀገር ውጭ ያላችሁ በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ እያልኩ የምጊዜም ዱአዬ ነው
አሜንእማየ
6መቶ ሺ ካውጣችሁ አይቀር መኪና ብትገዙ እቃውን እየስራችሁ ትግዙት ነበር😩ውይ ክሰር ያለው ብር ን ነው
መቶ ኮ አደለም ማር ስልሳ ሽነው ያለችው
@@አልሀምዱሊላህአለኩል-በ3ሰ ኧ 60እና 600ለይ ውደ 600ሺ ነው 60አይደለም አንች ነሺ የተሣሣትሺው ክክክ
ማሻአላህ❤
ብራችሁን እዳታስቀምጡ አላለችም። አገር ሠላም ሲሆን ነው እቃ የሚገዛው እዃን አልጋ ቡፌ ወዘተ። አድ ፊጃል አልገዛም። 1.5000ሽብር ያወጣሁበትን ነው ጁታ ያከሰረኝ አገር ሰላም ሲሆን አገሬ ስገባ ኢሻአላህ እራሴ መርጬ እገዛዋለሁ ኢሻአላህ። የማዳም ቅመሞች አገር ሰላም ሳይሆን እቃ አትሰብስቡ። ለአገራችን ዱአ እናድርግ
ሳህ አግር ሰላም ሲሆን ሲርጋጋ ነዉ። በራሰሺ ባይንሺ አግዥም ዘመድ ቤተሰብ የልሺም
ሠአዲ አለባበስሽ ስወድልሽ ወዳችኋለሁ በርቱ ጎበዞች
ጀግና ነሽ የሴት ጠንካራ ያገሬ ልጅ ባሏ ሰነፍ ቢሆን እንኳ ታጠናክራለች ጀግና ሴት ስራ ወዳድ ሰው እንደት እንደምወድ 🥰👍👍👍👍
👉አነስ ኢብኑ ማሊክ አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል።
✅ ለአንድ ሙእሚን አምስት ኢዶች አሉት። እነሱም፦
①) በሱ ላይ ወንጀል ሳይፃፍበትና አላህ ሳይቆጣው ያሳለፈው ማንኛውም ቀን ኢዱ ነው።
②) ከዱንያ ወደ አሄራ ሲሄድ በኢማንና በሸሀዳ የወጣ ከሆነ ይህም ቀን ኢዱ ነው።
③) ከሲራጥ አልፎ ከየውመል ቂያማ ጭንቅ የዳነበት እለት ይህም ቀን ኢዱ ነው።
④) ከጀሀነም ርቆ ጀነት የሚገባበትም ቀን ኢዱ ነው።
⑤) በጀነት ውስጥ ወደ ጌታው የሚመለከትበትም ቀን ኢዱ ነው።
↪️ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ሁኑ
እረ ተው ሴቶች ልብ ግዙ ኑሮ ምናለ ሀገራችሁ ገብታችሁ ብገዙ ስድስት መቶ ሺ የአንድ መሬት ዋጋ አይይይይ
እኔ እኳን ለቃ ለቤት የሚሆንም የለኝ ሆሆሆ
ተሳስታነዉ እጂ60ሺነዉ ያለይዉ
እረይሄነገር እንደት ስድት መቶሽ ሊሆንይችላል ተሳስታ እንደሆነ ከሆነመቸም ጉድነው
@@ዚዚዚዙዙዙ 600መቶ መስሎኝ እኔ እራሱ እብድ ሸቃላ ልል ነበር 🤣🤣
@@leylatube134 ላላ ተሳስታነዉ
ሰዉሰ በጊዜ አብዶል ገዥዉም ሻጩም ለማንኛዉም ዜሮወቹን አጥፊቸዉ ሰድሰት ሺ ይሁን
ወላሂ አሳቅሽኝ ክክክክክ
ክክክክክክክክ
ክክክክክክ
🏆
ከከከከለ
እር ምነው ዛሬስ ሀገር ስላም በሆነልን ሞት እማንስማበት ሁሉም ነገር የተርጋጋ በሆነልን ወላሂ የሀገሬ ስላም የኖሮ ውድነቱ ያሚያስቃያቸው ቤተስቤ ህዝቤ ነው እሚያስጨንቀኝ ህህህህ
ሠው ግን አበደ በተለይ የመዳም ቅመሞች እረተው ያደጋችሁበትን አትርሱ ሆ ምነው ዱኒዓብቻ ሆነፍቅራችሁ ሺአመት አትኖሩም። ቅድሚያ የሀገር ሠላም ይመለስ ሌላው ትርፍነው እቃያላገር አይ አስተሳሰብ።
ሰው የሚሰራው የፈለገውን ሊየደርግ መስሎይ ሰው በድህነት ካደገ ያኑኑ ድህነት ደግሞ እድኖርው ትፈልጊአለሽ ምድነው የሚርሳው ሰው አሰራ በቶሚሊዮን የሚፈጅም አቃ ይግዛ ካለው ምድነው ችግሩ ቀተሽ ከሆነ ስሪና አችም አደሷ ግዥ የአርብ አገር ሴት አሰርቅ በላቧነው የምታገኝው ሰው ሰርቆ ብዙ ያርግ የልዴ
@@ወለየዋ-ረ3ቨ አላህ ልብይስጥሽ ምንብየነው የምቀናው ይኑረኝ አይኑረኝ የትታቂያለሽ እኔ ከሀገሩሠላምማጣት አንፃር ነውያልኩት።የፈለኩትን የመፃፍደግሞመብት አለኝ።እቤትሽአልመጣሁ የተአየሽ ልግዛአልግዛ አልሀምዱሊላህ ሁሉም ነገር ሞልቶኛል ጤናአለኝ፣ስራአለኝ፣ብርአለኝ፣ቤትአለኝ፣ ቀናተኛማለትአንችነሽ ተንጨርጨሪይለይልሽ የሰውን ማንነት ሳታቂአትዞልሚእደራስሽ መስሎሽ ሠው የራሱን ባህሪነውየሚናገረው ።
ተባረክ መልካም ባሊ ይስጣት የማረፉ ዘመን ይሁንላት
ስአድየ እኔም ቤቴን ልስራና ይህን ነዉ እምገጂልኚ እሻአላ
እኔ..ሀልጋከጅማ..ደሴድረስ...ነውያስመጣሁት..ካሊቲ..የጅማእቃቆጆነው
ቤቴን ልጀምር ነዉ አሁን በሰላም ይለቅልኚ መስከረም ይጋ ጦርነቱ ይለይ ብየነዉጂ
600ሺ ክክክክክ ካለኝ ሀገሬ እገባ ነበር አይ ሰአዲ
ያአላህ አረብ ሃገር ያለን ልጆች እውነትም የዋሆች ነን😢
ዋጋው ሥትነው መቼም ልጅቷ 600 መቶሺ አታወጣም እዴ ልገምት ነበር ተውኩት እህቶች ተው በቤተሠብ አሥገዙ የተቀጣ ያቀዋል ብቻ ሁሉም አለፈ አልሀምዱሊላሂ በግልና በዚህ እሚያወሩት አንድ አደለም
በጣም
እኔንም ተሽውጃለሁ
የኔ ጌታ እኔ አልችልልህም አንተ የሞላውን ቤት ወፍቀኘ
አላህ ሁሉ በጁነው አብሽር ☝️😢
ያረብ እኔም ምንም አልችልም ኢላሂ የተሻለውን ይስጠን
ስወድሽኮ ሰአድየ አላህ ይጠብቃችሁሁ የኛ መልካሞችኑሩልንንንንከጥላቶቻችሁ አላህ ይሰውራችሁሁሁሁ
ማሻ አላህ ሲምር ኢሻ አላህ በቅረቡ ከቤቴ ይገባል በስጦታ መልክም ቢሆን እንዲታበረክቺልኚ ሰአዲ
ክክክክክ ነጁ
Sade damereye sedataya naye kachlashe shre arageleye ewdachlw salam hunu chaw
ያምራል ሰአዲየ አመሰግናለሁ ማሚ
በጣም ያምራል ሌዘሩ ግን ሲልቨር ቢሆን የበለጠያምራል
ማሻ አላህ ሱሱየ እኔም አዝሻለሁ ቢኢዚኒላ
ማሻአላህ ተባረከ እረህማን የምወደው ከረን
የእውነት ግን ከለር ብቻ ነው ሲታይ እቃው እንጨቱ ዝምሎ ይመስላል ከጊዜ ቡሀላ የሚበላ እንዳይሆን
ዋሌኩም መሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ኢድ ሙባረክ እንካን አደረሳችሁ
እረ ጉድ መጣ 600ሽ እኔ አልሰማም ጉድመጣ እሄቢኖረኝ አገሬ እገባነበር
ግን ለምንድን ነው ከውስጥ ያለውን ጣውላ ቀለም የማትቀቡት በጣም ያስጠላል
እንዲሁም ከጀርባ ከኮበርሳቶ ይልቅ ላምኔት ቢሆን ጠንከር ይላል
ሁሉም ጋር ነዉ እዚህ ዉጪ እራሱ አይቀቡም
@@ዘሀራ-ሐ2ረ
አረ እኔ እዚህ ውጭ አላየሁም እንዲህ አይነት ከውስጥም ከውጭም አንድ ነው ይቀባል ቀለም
@@Danatube721 አይቀቡም ውዴ
ሳውዲ ኦሮምያ ክልል ትልክያለሽ ወይ በጣም ነው የወደድኩት የምር
አህለን ሰአዲየ እርጉዝ መሰልሽኝ ለማንኛውም 6 መቶሽ ለእቃብቻ እረ እኔስ ልቤ ፈሷል ኡፍ
ሰላም ዋው በጣም ነው የሚይምረው የት ነው ለጭቃ ቤት ክችንካቢኔ ትሰትራላችሁ
ምንም አይደል በሠላም ላገሬ ያብቃኝ እጂ እድሚ ለመደቤ እና ለኬሻ ፍራሽ ሆይ ምድነው ነገሩ
ክክክእኮ
ተቸጋገርኩ እኮ እኔ ለራሴ ቤቴም አላልቅ ብሎኛል
@@يسورينهاري እኔም እዴዛው😥😥
@@ድካምብቻ-ዘ9የ አይዞን ውድ ኢንሻአላህ ያልቅልናል
@@يسورينهاري ኢንሻአላህ አላህ ያሳካልን ለሁላችንም
የዋጋው ነገር ግን ከየትኛው እንወሰናው
ለትርፉችሁ ብላችሁ ነው የምትወተውቱብን
አይይይይ የመዳም ቅመሞች የዋህኮ ናችሁ
ተውግን ልብ ግዙ ደህና ሀገር እንዳለው ሰው ይሄ ሁሉ ኮተት ምን ያደርጋል ብራችሁን ያዙ የሚያዋጢችሁ አሱ ነው ወይም ወርግ ግዙ እንጂ ዝም ብላችሁ ብራችሁን አታባክኑ ወላሂ አገር ስገቡ ለራሳችሁ ባቅማችሁ መርጣችሁ ትገዛላችሁ
ማሸአላሕሕሕበጣምያምራል ትልቁችግራችሑ እቃሥታሣዩ ዋጋዉን አትናገሩም
ስድስመቶሺነዉ ወይን ስልሳሺብር
ማሻአላህከለሩበጣምያምራል
ማሻአላህ ሠአድ
ማሻአላህሲያምሪቤቴንልጨሪስነኢሻአሏህ
የኔ እህት ጠልባ 6ወር ፈጅቷል ለዛውም ብር ቀድማ ጨርሳ ነበር የሰጠችው
ዉስጡ ቢቀባ ግን አሪፍ ነው ቁምሳጥኑ
ሰአዲ አርግዛለች የሚል😁 ችግሩ ቶሎ አታደርሱም ኦላይን ገብታችሁ አትመልሱም ሌላ ቦታ ቶሎ ያደርሳሉ እናተ ግን ስትታዘዙ ቶሎ ለማድርስ ሞክሩ ሲቀጥል ቶሎ መልሱ
አው ጨጓራዬ ላጡት በገዛ እቃዬ መጠየቅም ለቀቅኩኝ
ያማ ጨጎራ ሲልጡ እኔማ ተስፋ ቆርጨ ነበር በስ አልሃምዱሊላህ
@@saraabate2377 ያች ነውደ ማማየ በአላህ ስንት ፈጀብሽ
@@saraabate2377 ከቻልሽ ንገሪኝሲ ልዘዝ አልጋው ስት ነው ቁም ሳጥኑም ኮስሞዋም ስት እዳሰራሽው ንገሪን😊
@@fatumaseid9906 አልጋው19ሽ ቁምሳጥን20 ኮስሞዋ10ሽ የኔ ቆይቷል ካዘዝኩት አሁን ሊጨምር ይችላል 8ወር በፊት ነው የጠለብኩት አሁን ነው የደርሰው
Masha allah
ኢማ መልሽ ሰአድ እኛም እንዘዝ 🙄
as wr wb የአሊ ቤተሰቦች ሁላቹሁም 𝙚𝙞𝙙 𝙢𝙪𝙗𝙖𝙧𝙖𝙠 ብየለዉ
Waw yamirala
ማሻአላህ በጣም ያምራል ሰአዲ በርቺ
የእቃው ጥራት
ማሻአሏህ ያምራል
ጎንደርይሄዳልእንዴ
ስአዲ እኔም እፈልጋለሁ
ወአለይከ ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ማሻ አላህ
600ሺ አላህ ያብጅው
ወአለይኩም ሰላም ማሻአላ ያምራል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ቁም ሳጥኑ ስንት ፈጀ ባአላህ ንገሩኝ በአሁኑ ዋጋ
ጉበዚ ይኔ እህት እኔም አደቀን አዝሻለሁ
ዋጋው ስትነው ስሊበር ከለሩ ማሻአላህ ያምራል
ያምራል
በርቱ
Mashe alah yamiral
ምን እያልሽ ነው 600weys 60 ሺ ሆ 4 አመት ሰርቼ 600 የለኝም ጉድ ነው
አቃ የለቤት ምን ይሠራል ዋናውቤትነው
ምን አለ ሀገሬ ቀረብ ብትሉ ኡፍፍ ሲያምር
ኮስሞቲክስ ዎጋ ስንትነው
ጠክሩው ማሻአላህ
ማሻ አላህ ያምራል ግን
ምንኛው ነው 6000ሺብር እምትሉት እዚህ ጋር ግልፃ አርጉት
ማሻአላህ በጣም ነው እሚምረው
አጥቃላይ ሁሉም አንድ ላይ ስንት ነው ባአላህ
ሳድሺ ጉደር ታደረሳላችሁ
ማሻአላህ ያምራል
ምን አገር አለን ብለሽ ነው ስአዲ
ማሻአላህ ሁሉምገያምራል
በጣም ያምራል ክረምቱ ይለቅ እና እጠልባለን
ስንት ነው ከነ ሁሉም ነገሩ
የኔስ መቸይሆን የምጠልበው
60 ሽ ብር ነው
የ ከእችን ዊጋ ስንት ነዉ
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሒ ወበካቱ አህሌንዉድዉድ የኢሥላም ልጆች እኳን 1443ኛዉ አመተ ሒጂሪያ ለዒድ አልአዳሀ ባአል እኳን አደረሣቹ ተቀለሏህ ወሚናወሚኩም ኢድኩም ሙባረክ ዐለይና ወዐለይኩም ሶሊሀልአእማል 🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
مبارك عليكم العيد وتقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال والطاعات
ونسأل الله أن يعيد علينا مواسم الخير والطاعة أعوماً عديدة وأزمنةً مديدة ونحن في أحسن حال
أخوكم ومحبكم أبي جويرية جمال محمد
ማሻ አላህ
ያምራሉ በጣም
እያንድ አንዱ መቶ መቶ ሺ ገዛሁት ልትዪ ባልሆነ ምን ጉድ ነው
ማሻአሏህ
ዋጋተነገሪ
ስልሳሺነው ስድስመቶሺ እህቶቸ አልገባኚም
የኔም ጥያቄ ነዉ
የት ነው
የኔስ መቸ ነው የሚያሎቀው ተሰርቶ
600መቶ ሽ ነበረ 60ሽ ግልፅ ይሁን ያሠላም
እ 🤙🤣
እኮ
እሄ ሁሉ እቃ 60ሺህ ትያለሽ እንዴ ግን ግራ ያጋባል
@@የዋህምንይሆናል-ፐ9ወ ያምሻልደ ቡፌ ቁም ሳጥን ኮትሞቲክስ ነውኮ እደ ከወርቅ አልተሠራ
@@እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ አጠቃላይ ነዉ እማ ከነ ሶፍዉ ሁሉም እቃ ነዉ የብዙ ሰዉ ነዉ አጠቃላይ በፎቶ ነዉ እኔ ስለ ማቅ ነዉ
አልገባኝም 6 ሺ ማለት አንድ እቃ ነው ወይሰ ሁሉም አልጋው ብቻ 18 ሺ ከሆነ ቆየኮ
መሬት አና ቤትበገዛይጥቅመኛል ሰለምክርሽ ጅዛኩላ
ሰአዲ እርጉዝ ትመስላለች
Awo
ስንትነዉ