#ከውጭ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 дек 2024

Комментарии • 799

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 2 года назад +116

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
    🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
    🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
    🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
    🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
    🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
    🌹አንቱ ያለም ብረሀን
    🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ

  • @alberbaysari881
    @alberbaysari881 2 года назад +126

    ካርጎ ምታርጉ እህቶች ብራችሁን ያዙና አገራችሁ ግዙ ምርጥ እቃ ነው

    • @semiethiotub
      @semiethiotub 2 года назад

      ማማዬ ቤተሰብ አድርጊኝ በቅንነት

    • @UMUYEHIYATUBE
      @UMUYEHIYATUBE 2 года назад +1

      እሽ ግን የኤሌክትሪክ እቃወችን ሜድኢናቸውን ተናሩ በተረፈ ሁሉም ሀሪፍ ነው

    • @UMUYEHIYATUBE
      @UMUYEHIYATUBE 2 года назад +4

      ወሎ አካባቢ መብራት ችግር ነው ምን ዋጋ አለው እቃ ቢቀዛ

    • @stube3784
      @stube3784 2 года назад

    • @toebayusuf7504
      @toebayusuf7504 2 года назад +7

      ችግሩኮ እህቴ ሀገር ገብተን ብር ማውጣት ይከብደናል እዚህ ግን እየሰራን እንተካዋለን ስለምንልን ነው

  • @ዙዙነኝ-ሰ3ቘ
    @ዙዙነኝ-ሰ3ቘ 2 года назад +20

    እውነት ለምለም እምወድሽ በምክኒያት ነው እንደማንኛውም ዩቱበር አይደለሽም ዋጋ ታስቀምጫለሽ አመሰግናለሁ እምፈልገውን ስላቀረብሽልኝ 💋💋💋

  • @famlyeYTYB
    @famlyeYTYB 2 года назад +167

    እሄንን የምታነቡት በሙሉ ካላሰባቹት ድንገተኛ አደጋ አላህ ይጠብቃቹ

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt 2 года назад +75

    ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን 🌹በመጫን🌹ኑ ወደቤቴ

  • @kallethiotube1068
    @kallethiotube1068 2 года назад +68

    ማርያምን በጣም አሪፍ ምርጥ እቃዎች ናቸው በዛ ላይ ዋጋቸው በጣም ተመጣጣኝ

    • @suzyweynishet8858
      @suzyweynishet8858 2 года назад +1

      አናመሠግናለን በጣምአሪፍነው አዉነት ካረጎከማጎተት በጣም ምረጥእቃ

    • @rutabyoutube3125
      @rutabyoutube3125 2 года назад +1

      Yet akebabi new begeta

  • @burtokanandarge3870
    @burtokanandarge3870 2 года назад +9

    ተመስገን አምላኬ ከዚህ አለመግዛቴ ጠቀመኝ ቀረጡ ስንከፍል ስንገዛ ከዚህ ዋጋ በላይ ነው እምንከፍል ብር ይኑረን እንጅ ሀገራችን የሌለ የለም ውዶችየ ከሀገራችን ግዙ

  • @RUKIYATube485
    @RUKIYATube485 2 года назад +4

    በል ኢንሻ አሏህ ያለኝ ይበቃኛል
    የሌለኝም ይኖረኛል
    ስታምን በሙሉ ልብህ
    ስትመካ በአንዱ ጌታህ
    ይሄን ካደረክ ሁሌም ደስተኛ ነህ💪
    ኢላሂ ከሀራሙ አርቀህ በሀላሉ አብቃቃን!

  • @AsrateAsnafie
    @AsrateAsnafie Год назад +1

    ማርያምን በጣም አሪፍ ነው እኔ ብሞትም አረብ አገር አድም እቃ አልገዛም እግዚአብሔር ፍቃዱ ይሁን ስገባ እገዛለሁ

  • @nefisatube7837
    @nefisatube7837 2 года назад +20

    ግን እኮ ማን ከይህ እደምንገዛው ምክኒያቱም የኢትዬጵያው ፎርጅት ነው እዚህ እምንገዛው ጥራት አለው

  • @Dasash-rl2zy
    @Dasash-rl2zy 2 года назад +7

    አድራሻው ቦታ ወይም ስልክ ብታስቀምጡልን የኔ ጀግና

  • @nolawitbalcha9012
    @nolawitbalcha9012 2 года назад +5

    ጀግኒት ለምለም እውነት ሁሌም እከታተልሻለው በዚህ ሰሞን ግን ሞራል ሆነሽኛል ከምንም በላይ ደሞ የአረብ ሀገር ሴት ስለሆንሽ በጣም ነው የኮራሁብሽ እንደ አንቺም አይነት የአረብ ሀገር ብዙ ጀግኖች ሴት እንዳለች እያስመሰከርሽ ነው💕🙏💕😘😘😘😘

  • @zuzu...3825
    @zuzu...3825 2 года назад +20

    እርካሽ ነው እዚህኮ ውድ ነው ብራችንን ይዘን አገራችን ብንገዛ ይሻላል

  • @HalemaMohammed-tr6kk
    @HalemaMohammed-tr6kk 2 месяца назад

    በጣም የሚያምሩ እቃዎች ናቸው ምን ከዚ ኮተት አሰበሰበኝ ወላሒ ትርፋ ቀረጥ ነው የኔ ውድ ኢንሻ አላህ አላህ ለሀገር ያብቃኝና አንቺን በአካል አጊቼ ነው እቃ መግዛት የምፈልገው በርቺልን ሞራላችን ነሽ ስደት ላይ ላለነው ውድድድድ❤❤❤

  • @umureyanbintmohamed5323
    @umureyanbintmohamed5323 2 года назад +1

    የምር በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ተባረኪ። አንዳንዶች ሻጮቹን ነው የሚያደክሙት። አንቺ ግን እራስሽ እቃዎቹ እያወጣሽ ታሳይናለሽ። ተባረኪ። ሰላምሽ ይብዛ።

  • @selamawityedngllj1079
    @selamawityedngllj1079 2 года назад +5

    አገራችን እኮ የሌለ ነገር የለም እኛ ሞኝነታችን ነው እንጂ ቀረፅ ከመክፈል እዚአው ኢትዮጵያ መግዛት ይሻላል ለሙዬ የኔ ጀግና እግዚአብሔር ይስጥሽ እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @MunriAmine
    @MunriAmine 2 месяца назад

    ዎለህ በጠም ደስ ያምል እቃ ነው ከሀርብ ሀገር ቃረጥ ምን ሰንል መግዘት እንችለለን❤❤

  • @Kidist19
    @Kidist19 2 года назад +2

    እናመሰግናለን ለምለም አረብ ሀገር እቃ ገዝቶ ጋርጎ ማድረግ ማለት በፍቃደኝነት መክሰር ነው ከቻለን ከአርብ ሀገር ስልክ ቲቭ ላፕቶብ ነክ ነገር ውሰዱ

  • @tube-wi4yn
    @tube-wi4yn 2 года назад +1

    እኔነኝ እንጂ የመራባ የመንም አቦከምሳ እየሰባሰብኩ የገርጎ ስደፈ የኖርኮት አሁን ይህ የመሰላ እቃ ሀገራችን ሞልቶስ ሰለ በሉ የመዳም ቅመሞች አትሞኙ ሀጋር ግዙ ምርጥ ምርጥ እቃ አለ

  • @ክብሬነሽሐገሬኢትዮጵያ

    እኔ ምንም አልገዛሑም ልብስ እራሱ ትንሽ ነው የገዛሁት አልኸምዱሊሏሕ ምርጥ ነው ለሙዬ እናመሰግናለን የኔ ውድ እስቲ አሏሕ ያሳካልሽ በሉኝ ሁላችንም አሏሕ በሠላም ሀገራችን ያብቃን🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @እሙረያን-ጰ8ዘ
    @እሙረያን-ጰ8ዘ 2 года назад +1

    የተቢ ሁሉም እቃ ከነዋጋው ተመችቶኛል ወላሂ ቤቴን ልጨርስና ትገጅልኛለሽ

  • @የዬካውቅዱስሚካኤል
    @የዬካውቅዱስሚካኤል 2 года назад +3

    ጥሩ ዋጋ ነው በምንዛሪው ሲሰላ እዚህም እደዚሁ ነው 👍

  • @fathummafathumma9069
    @fathummafathumma9069 2 года назад +1

    እዲህ ያማረ ሱቅ ለመክፈት ምን ያህል ያስፈልጋል

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 2 года назад +1

    በጣም፡ቆንጆነው፡ዋጋው፡እዚህ፡ካርጎ፡ቀረጥ፡ስበል፡በጣም፡ብዙ፡ብር፡ይፈጃል

  • @ብሩክከበደ-ገ4አ
    @ብሩክከበደ-ገ4አ 2 года назад +18

    መኖርማ ሁሉም ነገር አለ ለሚዬ ነገር ግን ሰላማ አጥተናል እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ለሰው ልጅ ዋናው ሰላም ነውና ሰላም ያድርግልን ከሰላም በኃላ ሁሉም ይደርሳል ስለ መልካምነትሺ እናመሰግናለን የኔዋ ሰላም ለሀገራችን ይሁን አሜን 🤲❤️❤️❤️🥺🥺🇪🇹

  • @اسدالعتيبي-ف7ز
    @اسدالعتيبي-ف7ز 2 года назад

    አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ቁጥርሽን አስቀምጭ ልኝ

  • @lamlamlamlam133
    @lamlamlamlam133 2 года назад +13

    ዉቤ በጣም ደስ የሚል የቤት እቃ ነው ዋጋዉም ሀሪፍ ነው እንደወቅቱ ስናይው ልዮ እኮ ነሽ እግዚአብሔር ያክብርልን እናመሰግናለን ሰላምሽ ብዝት ይበል

  • @fasa7843
    @fasa7843 2 года назад +7

    በጣም ሀሪፍ እቃ ነው ከእውነት እዚህ እኮ ውድ ነው ሁኖም ደግሞ ታርጎ ማድርጉ በጣም ብዙ ብር ይጨረሳል እና ሀገር ስንገባ እንገዛለን

    • @alsadialsadii9497
      @alsadialsadii9497 2 года назад +2

      ቤተሰብ ያለው ሰው ይገዛላቹህ እዚሁ ሆናቹህ

  • @baayushnedesaa671
    @baayushnedesaa671 Год назад

    ትእዛዝ ታደርሳለቹ ለሙዬ በጣም የምወዳት ጒደኛዬ ልታገባ ስለሆነ ሰርፓራይዝ ላደርጋት ፈልጌ ነዉ

  • @sነኝየስኢድእህትየሀይቅል

    ሌሎቹ ዋጋ አይናገርውም እዘዙን ብቻ የሚሉት ዋጋን ብናቀው ደስ ይላል ለኝ ከጭመርም ችግር የለውም እኛ ባለንበት ሀገር እናመዛዝነዋልን ተባርኪ ለሙዬ

  • @fxfx4948
    @fxfx4948 2 года назад +6

    የኢትዮጵያ እቃ ቆሽቆሼ ነው መልኬ በቃኝ ብቻ ለብፌ ማድመቂያ እንጂ ለመጠቀም አይሆንም አንዴ ሁለቴ ስታጥቡት ይላላጣል ኤሌክትሮኒክስም ቶሎ ይቃጠላል ::

  • @SaraSara-ni8th
    @SaraSara-ni8th 2 года назад

    ሁሉም ምርጥ ነው ሰዓቱ ብቻ አልተመቸኝም የዘንዶ ስዕል አለበት

  • @aliyachannel
    @aliyachannel 2 года назад +9

    በጣም አርፍ ነወ የኪሎ ሚወጣው እዛ ሙሉ እቃ ይገዛል

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 2 года назад

    የሹንኩርት መፊጭና፡የወጥ ሳሀን ድስት እገዛለሁ

  • @አለምነሽአለምነሽ-ዀ6ፀ

    ዬትነው አድራሻ ከሳምንት ብሇላ ልገባ ነው በናታችሁ ንገሩኝ ካርጎ በጣም እያስጨነቀኝ ነው

  • @sadibutajiratube4070
    @sadibutajiratube4070 2 года назад +1

    ዋው ማሻ አላህ የሚያምሩ እቃዋች ሞልተዋል ከካርጎ ወጣውረድ አገር ከመግባታችን ብር በምናምነው ሠው አሥቀምጠን መግዛት ወይ ሳይወደድብን በአሁኑ ማዘዝ👍

  • @meazayoutube4345
    @meazayoutube4345 2 года назад +2

    ዋው የምን ኮተት ማንኳተት ዝም ብሎ አገር መግዛት ነው እንጅ በዛላይ ውብ ርካሽ

  • @kebebushbade9439
    @kebebushbade9439 2 года назад

    ካርጎ የምታረጉ ተበላቹህ ቆይ ቦታው የት ነው ግን እኔ እፈልጋለሁ

  • @ናታኔምደጁ
    @ናታኔምደጁ 2 года назад +1

    ለሚ አምሳኢንጅ ቴሌቪዥን
    ትልቁን ፍሪጅ
    ስሊንደር ትልቁን የነዚህን ዋጋ ንገሪኝ ካለሽ
    የልብስ ማጠብያ ማሽንም ጨምሮ

  • @asniyutub2975
    @asniyutub2975 2 года назад +2

    በጣም አሪፍ ነገር ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን ስደት ያለነው ለማገናዘብም ይረዳናል

  • @nawal5119
    @nawal5119 2 года назад +10

    ለመዳም ቅመሞች ካሰባቹ መሬት ቤት እየዞራቹ ዋጋውን አሳዩ ለድካማቸው ማረፍያ የሚሆን ንብረት ።

  • @hmodhmod3235
    @hmodhmod3235 Год назад

    ማሻአላህ ምርጥ እቃነዉ ኢቶ የትነዉ አአ ወይስ ቁጥር አስቀምጡ

  • @ሠእድገጠሬዋ-ሸ6ነ
    @ሠእድገጠሬዋ-ሸ6ነ 2 года назад

    ማሻአላህ ግን ወደየት እየሄድንነው 1000ብረ እቃ የለም ግን🤔🤔🤔

  • @yehiharegnega
    @yehiharegnega Год назад

    በጣም ሀሪፍ እቃነው ያላችሁ ሀገራችን ለመግባት ያብቃን እገዛለን

  • @SOFYe-TIKUYE
    @SOFYe-TIKUYE 2 года назад +21

    ኑ ዲናችንን እንማር🎧👉🏼 የኪታብ ተፊሲሮችን ለጀማሪወች የቃል በቃል ተፍ ሲሮችን እንማር ግዜችንን እንጠቀም የሙሥሊም ግዜ ዉድነች ከማይረባ ወሬ ለዱኒያችንም ለአኼራችንም የሚጠቅመንን ቃለሏህ ቃለረሱል እንማር ፕሩፋይሌን ተጭናቹ ተቀላቀሉ ወደቻናሌ 📖

  • @eimanhawa7820
    @eimanhawa7820 2 года назад

    ዋው በጣም ሀሪፍ ነው እዛው ስመጣ እገዜለሁ ከዚህ አልኮትትም ኢንሻ አላህ

  • @rabiayimam3588
    @rabiayimam3588 2 года назад

    በጣም,ጥሩ,ነዉ,አልሃምዱሊላህ እኔ,ካርጎ,አድርጌአለሁ

  • @sarasire9203
    @sarasire9203 6 месяцев назад

    አድራሻቸው ይት አከባቢ ነው ከቡተጀራ እኔ ከትንሽ ግዜ በወላ እመጣለሁ እንሻ አላህ እዚ እቃ አልገዛም መጥቼ ነው ምገዘው

  • @gabeyansggebtansg7320
    @gabeyansggebtansg7320 2 года назад

    በጣም ነው የማምረው ማለቴ ዋጋው አሬፈ ነው እኔ ሰመለሰ አገሬ ነው የምገዛ የምን ካረጉው

  • @faizaawlachew7190
    @faizaawlachew7190 Год назад

    የሱቅህን ስ ም አሳውቀን እስከ አድራሻህ ስልክህንም , ለእናቴ ኦርደር እዳደርግህ

  • @foazyutube4292
    @foazyutube4292 2 года назад +1

    ለሚዬ እናመሰግናለን ውሀ ማፍሊያ እና ደርዘን ሲኒወች ሞሰብ ካለ በቀጣይ

  • @hanademse6559
    @hanademse6559 2 года назад +1

    አሪፍ ነው እናመሰግናለን የተንቢ🙏😍
    ግን የዉሃ ማፍያ ሳጠየቂልን አለፍሽው

  • @eyobanaapptube325
    @eyobanaapptube325 Год назад

    እኔም እግዚአብሔር ፈቅዶ ከአመት በኋላ እገባለሁ እቃ መግዛቴን ተውኩት የምር ትንሸ ገዝቻለሁ ካርጎው አሰፈርቶኛል እጃ

  • @lubaba1399
    @lubaba1399 2 года назад +1

    የውጩ ጥራትም አለው በዛ ላይ እዚህ የምንገዛው የገዛንበት ሰርተን እተካዋለ ሀገር ሳንገባ ብለን ነው

  • @zoo_yt1
    @zoo_yt1 2 года назад +17

    አንቱ አዛኝ ነቢ
    🍇አንቱ የሑሉ በላጭ
    🌲አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌱አንቱ የድሖች አባት
    🌱አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    🌱አንቱ የአላህ ወዳጂ
    🌱አንቱ የወንጀለኞች አማላጂ
    🌱አንቱ የአላህ መልእክተኛ
    🌱አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    🌷የአላህ ሰላትና ሠላም በአንቱ ላይ ይሑን።
    🌼ሠለላሑ አለይሒ ወሠለሙ ተሥሊመ
    እንኳን በሠላም መጣችሑ ዉዶቼ ቻናላችንን ይቀላቀሉን🌼🌻🌺🌺

    • @kamilatube8553
      @kamilatube8553 2 года назад

      ruclips.net/video/oKqaUTNn3oU/видео.htmlደምረነኝ

  • @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ጐ3ቨ
    @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ጐ3ቨ 2 года назад +1

    ፍሪጅ የልብስ ማጠቢያ ማሽን ቲቪ ጠይቂልን

  • @ተምሬሬኢብራሂም
    @ተምሬሬኢብራሂም 2 года назад

    ብረድስቱ ግን ዉድ ነው እኔ አምስቱን ሁለት መቶ ድርሀም ነው የገዛሁት በኢትዮ አራትሽ ምናምን ማለትነው

  • @eume.siedasetube7867
    @eume.siedasetube7867 2 года назад +2

    አረብሐገር። መውሠድ። ያለብን ነገር ቢኖረ። ብርድልብሥ። ቤርሙሥ። እና። ምጣፍ ኤሌክትሪክ እቃወች። ነው። ሌላው። ሐጋራችን። መግዛት። ነው። ሚሻለን

  • @dalalalnuaimi6785
    @dalalalnuaimi6785 2 года назад +1

    ዋጋው እዚ ዶላርና እርያል ስለሆነ ነው ቀላል የሚመሰለን እጂ ዋጋው ወደሐገር ሲመነዘር እኩል ነው ስለዛ ሐገር ውስጥ ብሩን ይዞ ኤዶ እዛ መግዛት ይሻላል

  • @ፋፊ-ኈ6ሠ
    @ፋፊ-ኈ6ሠ 2 года назад

    ኢሻአላ እኔም እየሰራሁ እየላኩ ብሩን አሰዛ ባሌ ይገዛል እጂ እዚህ ቀረጡ ምኑ ምኑ ወጪ ብቻ ነው

  • @ሀያቲየከላላዋ
    @ሀያቲየከላላዋ Месяц назад

    እሄ ድስት ከላላ አለደ የከላላ ልጅች ንገሩኝማ እኔ ሰሞኑን ካርጎ ላረግ ነበር

  • @teybahussein6143
    @teybahussein6143 2 года назад

    እውነት ጥሩ ነገር ነው ያሳየሽን እኔ አፈልግ ነበር ግን ሃገሬ ክፍለሃገር ነው እደት ይሄዳል

  • @keetamaketama388
    @keetamaketama388 2 года назад

    ወደ እስራኤል እየሩሳሌም መላክ ትችያለሽ በናትሽ በጣም ነው ሚያምር

  • @ሐሳቤንአላሕወኔሜልወኪል

    ኢሸአላ ብርድሳት እገዛሻለን ግን የት ነው

  • @sofya-fi5qo
    @sofya-fi5qo 2 года назад

    የኬክመጋገሪያ ፎረን አሳይን

  • @makebmakeb9987
    @makebmakeb9987 2 года назад +1

    የሱቁ ቦታ የት ነው አልተናገርሽም

  • @zamzammuhammad9143
    @zamzammuhammad9143 2 года назад

    እረ የት አካባቢ ነው ውድ ንገሩን በቅርብ ልገባነውይዤ ልመጣነበር ተውኩት

  • @kalegela9640
    @kalegela9640 2 года назад

    ማስታወቂያ ለመስራት ይቀርሻል ልምምድ አድርጊ

  • @ፂዮን-ረ3የ
    @ፂዮን-ረ3የ 2 года назад +11

    ወይኔ ጉዴ እቃ በጣም ተወዳል እኔም ገና ጎጆ ወጪ ነኝ ጉዴ

    • @ሰላምለሀገሬ-በ8ፐ
      @ሰላምለሀገሬ-በ8ፐ 2 года назад +1

      አትፍሪ ውዴ ዋናው ፈጣሪ ትዳሩን ጤናውን ያሳምርልሽ ሁሉም በሂደት ይሞላል

    • @hamzyaflower6373
      @hamzyaflower6373 2 года назад

      እኔም እንደዛው ነኝ😥😥😥😥

    • @blentube3002
      @blentube3002 2 года назад

      Ayezowachu ehetoch egzaber ale
      Demirugn befetari

    • @ፂዮን-ረ3የ
      @ፂዮን-ረ3የ 2 года назад

      እሺ የኔ ቅውዶች

    • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
      @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ 2 года назад +1

      😔ውዴ እኔ አለሁኝ ሰውየውንም😂 ቤቱንም የለለኝ እቃ ባለበት ተመልካች ሆኘ 🤔 እግዚአብሔር ትዳርሽን ይባርክ ዋናው ጤና ንጹህ ፉቅር ነው 💗

  • @TiruB
    @TiruB 2 года назад

    ወዳጀ ዝቅ ያልክ ሲመስልህ ከፍ የሚያደርግህ ብታጎነብስ ቀና አርጎ በናቁህ ፊት የሚያከብርህ ፈጣሪህ አለና ተመስገን በል

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha 2 года назад +6

    ባለ ሱቁ ንግግሩ ይማርካል የጨዋ ልጂ ንግግር ነዉ ትትናዉ የእቃዉ ዉድነትኳን አያሻም ኪኪኪ

    • @zeharaakil9643
      @zeharaakil9643 2 года назад

      Wedme new latabssh ende🤪🤪🤪🤪🤪😜😜😜

    • @oneallahbcha
      @oneallahbcha 2 года назад

      @@zeharaakil9643 እረ እኔ በሚድያ ላይ ያየሁትን ወድ ሁሉ አፍቃሪ አይደለሁም ሰዉን ልወድ እችለለሁጂ ወድ አልቸገረኝም አልሀምዱሊላሂ

    • @zeharaakil9643
      @zeharaakil9643 2 года назад

      Tey gin eshi beyign

    • @oneallahbcha
      @oneallahbcha 2 года назад

      @@zeharaakil9643 ሀሀሀሀሀሀሀ እኔቢ አልፈልግም አልኩሽ አጨቅጪቂኝ እዴ በቃ አልፈልግም

    • @zeharaakil9643
      @zeharaakil9643 2 года назад

      እሺ በቃ ትቼዋለሁ ውዷ የባሌ ሚሥት

  • @hirutyadeta4254
    @hirutyadeta4254 2 года назад

    በጣም ያምራል የኪሎ ከመክፈል እዛው ይሻላል

  • @tenshasinaweletweled8632
    @tenshasinaweletweled8632 2 года назад

    እማ ቁጥርሽን እስኪ አስቀምጭልኝ ላወራሽ እፈልጋለው

  • @አድነኝአምላኬ
    @አድነኝአምላኬ 2 года назад

    ዝርግ ሰሃኖቹ በደርዘን ነው ወይስ በፍሬ

  • @grdtsbg5163
    @grdtsbg5163 Год назад

    የመቸነውየሁለትሽአሥራሥድሥትነው

  • @zeharaibrahim8435
    @zeharaibrahim8435 2 года назад

    የጁስ መፍጫ ና ፔርሙስ እፈልጋለሁ

  • @ሰዉነት
    @ሰዉነት 10 месяцев назад

    ለምለም ሸዋሮቢት ከተማ ታመጡልኛላችሁ ብጠልባችሁ እኔ አረብ ሀገር ነኝ በቅርቡ ሀገሬ ስለምገባ ሳልገባ ልገዛ ነበር መልሱልኝ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Maryam-rf3sr
    @Maryam-rf3sr 2 года назад

    በርግጥ ዋጋው እዚህይቀንሳልግን ለካርጎ ትራንስፓርት ሲባል እዳውምይበልጣል ካዚያው መግዛት ይቻላል ግን በተለያዩ ቦታወችታደርሳላችሁእደ

  • @fatymashamin278
    @fatymashamin278 2 года назад

    የፈለገ ቢሆን ጨርቃጨርቅ እንጂ ቁሳቁስ የሀገር ዉስጥ እና የዉጭ ጥራት ይለያያል

  • @ዙዙቲነኝየኡሚናፋቂ
    @ዙዙቲነኝየኡሚናፋቂ 2 года назад

    የምር ውድ ነው ኢትዮ እኔ ያለሁት ባህሬን ነው እና እቃ እርካሽ ነበረ ሚያስፈራው ካርጎ እና ቀረጥ ቢሆን እንጂ

  • @sh4_st195
    @sh4_st195 2 года назад

    በጣም ያምራል ግን ጥረቱ እንዴት ነው

  • @sentugeresusentu127
    @sentugeresusentu127 2 года назад +2

    የሶፋ ዋጋ ስሪልን

  • @ራያነኝሃልማጣየሞኾኒመይዳ

    ስምንት ሽህ እኔ ስመጣ የበሬ ዋጋ ነበረ ኢትዮጵያ ምን ድነው ንረዉ

  • @fxfx4948
    @fxfx4948 2 года назад +6

    ከኢትዮጵያ ከምንገዛው ውድ እቃ የሳውዲ አቡ ከምሳ የምንገዛው እቃ ብዙ ያስጠቅማል ጥራት አለው::

    • @emuemranbintshafi5856
      @emuemranbintshafi5856 2 года назад +2

      እውነትሽ ነው እኔስ በሂደት እያልኩ ገዝቼ አሳሽጌአለው ከፍሪጅ ከገሳላ ሌላ የቤት እቃ በደምብ ገዛሁ ሀገር ሚገዙት የቡና መፍጫ ወር አያስጠቅሙም አሉ

    • @aplwkwr3036
      @aplwkwr3036 2 года назад

      @@emuemranbintshafi5856 ማሽን ክሆነ ቅርጥ እትችሉትም ግሙሪክ ነው እሚወስደው

    • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
      @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ 2 года назад

      @@emuemranbintshafi5856 ማሽን ካለሽ ወረቀት አጽፊ ውዴ

    • @emuemranbintshafi5856
      @emuemranbintshafi5856 2 года назад

      @@aplwkwr3036 እህት እኔ ወርቀት አፅፋለው ምንም ችግር የለም ሳውዲ. ይገባል በቅርቡ ገሳላ ፍሪጅ ይዘው የገቡ አሉ ካፃፍሽ ችግር የለም ወርቀት ገሳላ ፍሪጅ. ደብል አይሆንም ሌላው ችግር የለውም

    • @aplwkwr3036
      @aplwkwr3036 2 года назад

      @@emuemranbintshafi5856 ይቻላል እንዴ እኔ የሚስራው በውጭ ነው እስኪ ንገርኛ እህቴ

  • @ageriegashaw2820
    @ageriegashaw2820 Год назад

    እባካችሁ የት ነው ባሕር ዳር አካባቢ ትልክላችሁ

  • @fxfx4948
    @fxfx4948 2 года назад +6

    የኢትዮጵያ እቃ ዋጋው እሳት ማለቴ ውድ በዛላይ የማይረባ መልኬ በቃኝ ብዙ ማያስጠቅም ቶሎም ይበላሻል::

    • @ወለተጊዮርጊስነኝ
      @ወለተጊዮርጊስነኝ 2 года назад +1

      ኧረ ይህ ውድ አይደለም ከስደት ከምንገዛ ብሩን ልከን እዛው መግዛት ይሻላል የምር ምንዛሬውኮ ያው ነው

  • @neza6422
    @neza6422 2 года назад

    ወላሂ አልገዛም የሚዛን ምን አከሰረኝ ዋዉ

  • @toebayusuf7504
    @toebayusuf7504 2 года назад +1

    ማሻ አላህ ያምራል ግን እዚህ እየሰራን ስለምተካ ነው ሀገር ከገባን ግን ገንዘብ ማውጣት ይከብደናል

  • @gigu5963
    @gigu5963 2 года назад

    ድስቶቹ እሲ ተደራራቢ 4ሺ
    8ሺ የተባለው አንዱን ብቻ አደለም አደል 4ቱንም አድላይ ነው❓❓የት ነው ግን የሚገኘው

  • @abebatube5763
    @abebatube5763 2 года назад

    ሰላም የተንቢዬ በጣምም አሪፍ ነው። ታዲያ ከሰው አገር ምን አሰለቃቀመን የይገርማል እናመሰግናለን

  • @Rehmah_
    @Rehmah_ 2 года назад

    ዋው ሀሪፍነው ዋጋው ምርጥ ነው በምዛሬው ሳስበው ለምን ካርጎ እንበላለን

  • @HalimaGirma-n1y
    @HalimaGirma-n1y Год назад

    አሚንን አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ በጣም አሪፍነው በርች

  • @askaldesie4791
    @askaldesie4791 2 года назад

    ወረቀት ካልተፃፈልኘ የነፃ ኢትየኢትዮጵያነው የምገዛው

  • @GiftyMohammed
    @GiftyMohammed Год назад

    የትአካባቢነውእናመሰግናለን

  • @AmiloEthiopia
    @AmiloEthiopia 7 месяцев назад

    እረከቦትና ሲኒ ስትነው ንገሪኝ

  • @እዛውዋርካውስርነኝ
    @እዛውዋርካውስርነኝ 2 года назад +11

    እኔ በሰው አዞ ማስገዛት አይመቸኝም አይኔ አይቶ መርጬ ካልገዛው አይመቸኝም ምናልባት የክፍለአገር ልጆች ስለማያገኙ ይዘዙ

    • @rakold8482
      @rakold8482 2 года назад +2

      ይኸ እቃ የማይገኝበት ከፈለ ሀገራ የለም እራ ያውም በተሻለ ዋጋ

    • @زينببتسوطان
      @زينببتسوطان 2 года назад

      ክፍለ ሀገር የለም ያለሽ ማነው እባክሽ?

    • @bshshbdbdbd2224
      @bshshbdbdbd2224 2 года назад +1

      ይሄም እኮ ክፍለ ሀገር ነዉ አዲስ አባ አይደለም

  • @rahelmamo6197
    @rahelmamo6197 2 года назад +1

    በጣም ያምራሉ እቃዎቹ ሁሉም ሁሌም እናቴ የምቸገረው ድስት ነውቅርብ ቢሆን ጥሩ ነበር ለሙዬ በርቺ ከአርብ ሀገር ገብታ ሴት ልጅ ባገራላይ ስትሰራ በጣም ያስደስታል

  • @aldaman8609
    @aldaman8609 Год назад +3

    ምርጥእቃናቸው❤❤

  • @ያረብየሙስሊሞችንስቃይይብ

    ውድዋ ኢንሻዓላህ መጣሁልሽ በርቺ አንድ እቃ አልገዛም ከዚ

  • @rhamtistore3951
    @rhamtistore3951 2 года назад

    ቡፎ እሚሰራ ቆጆ የሆነው አሳይኝ ላሰራነበር