በጅጉ ውብ የሆኑ የቤት እቃዎች በትዛዛቹ መሰረት አምጥቼላቻለው ይደውሉ ይዘዙ 0972919037

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 янв 2025

Комментарии • 506

  • @Tube-zh2zb
    @Tube-zh2zb Год назад +77

    እኛ ጡዋት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ ሌለኛው ደግሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ!! እና ሙሉ ጤናህን ለሰጠህ ጌታ ምስጋና ይገባዋል!!
    ፕሮፋይሌን በመጫን ነው ዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ 🇪🇹👈

    • @konjetkonjet7731
      @konjetkonjet7731 Год назад +1

      አሜንንንን አሜንንንን ትክክል ነክ እኛ ስዎች ብዙ ጊዜ ፈጣሪ አናመስግንም

  • @donaytroyal860
    @donaytroyal860 Год назад +114

    እቃ ተወደደ አገር ሰላም አጣ 😢😢እስኪ ፀሎት እናድርግ እግዚአብሔር ሰላሙን እዲልክልን

  • @abimedia8554
    @abimedia8554 Год назад +29

    ወይኔ እቃ በጣም ተወዳል እስኪ መጀመሪያ አገራችንን ሠላም ያርግልን ቤት ቤሠራ እቃ ቢጠራቀም አገር ሠላም ካልሆነ ትርጋም የለውም አገራችን ሠላም መጋጋት አድናቷን ይመልስልን❤

  • @ethiopia7697
    @ethiopia7697 Год назад +29

    እቃወችሽ ቆንጆ ጥርት ያሉ ናቸው ነፂ ውድ ቢሆንም❤

  • @abgrace7318
    @abgrace7318 Год назад +4

    የኔ እህት አለምዬ

  • @destaethio8768
    @destaethio8768 Год назад +14

    ዋው በጣም ያምራል ነፂ እቃሽ ❤❤❤❤❤👍👍👍

  • @zdzd-im5sd
    @zdzd-im5sd Год назад +13

    እቃዎቹ በጣም የምረሉ ማሻ አላህ ጥርት ያሉ እቃዎች

  • @AAa-gs6dn
    @AAa-gs6dn Год назад +3

    እቃወችሽ ጥራት አላቸው ያስታውቃል ከገዙ አይቀር እደዚህ ነው የማይጠቅም እቃ ከመሰብሰብ አዴ በውድ መግዛት ይሻላል

  • @አስመሳይሆኜሰዉከሚወደኝግ

    ነጺ የኔ ደርባባ አንድ ነገር ልጣይቅ ገዝቼ እስካምመጣ በአደራ አንቺጋ ማስቀመጥ ይቸላል

  • @ሠላምጌጡ
    @ሠላምጌጡ Год назад +1

    እህቴየ በጣም ደሥ ይላል በርች ትልቅ ብሰድስ ካለ አሳይኝ በጣም ትልቅ ሳስት ደሮ እሚይሰራ እና ጎደር እምትልኪይልኝ ከሆነ ነው

  • @hiath
    @hiath Год назад +1

    ነፅየ የኔ ቆንቆ በርቺልኝ እማ ❤ እቃወችሽ በጣም አሪፍ ናቸው

  • @yaredyared2165
    @yaredyared2165 4 месяца назад

    እቃዎችሽ በጣም ያምራሉ እና ጥራትም አለዉ ግን በጣም ዉድ ነዉ ነፂ በርቺ
    ግን የሐገራችን ጉዳይ ይገርማል ፈጣሪ ሠላሙን ይስጥልን

  • @hikmahzeprago2484
    @hikmahzeprago2484 Год назад +7

    ነፂ የትልቁ ብረት ድስት ዋጋ ንገሪኝ

  • @asmeaaaa-we5kg
    @asmeaaaa-we5kg Год назад

    ነፅዬ በጣም ያሚራል እቃ ዋዋዋ ጎበዝ ብርቺ እሽ እኔ ጌታ ኢየሱስ ፍቃድ ከሆነ እገዛሎኝ ኡፍፍፍፍ Simiriiiii

  • @ስናፍቅሽአዳነ
    @ስናፍቅሽአዳነ Год назад +4

    ሁሉም ኮሊቲ እቃ ነው እግዚአብሔር በስራሽ ትርፋአማአ ያድርግሽ እህቴ በርቺ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ቘ9ቈ

    በሀገር መስራት በጣም ደስስስ ይላል በርች እህታችን

  • @usgjkivrioreg3344
    @usgjkivrioreg3344 11 месяцев назад +1

    በጣም ነዉ የሚያምሩት ዋጋቸዉ እራሱ ሀሪፍ ነዉ መግዓቴ አይቀርም❤

  • @seadaashebir6808
    @seadaashebir6808 Год назад +1

    የለሚ እህት እንደዚህ ዋጋቸውን ሰትናገሪ በጣም ጥሩነው በርቾ

  • @adenyoutubeethiopia7680
    @adenyoutubeethiopia7680 Год назад +1

    ነፂ በርችልን ጎበዝ ሰውከስደት ውጭ ሀገር ውስጥ ሰርተን ምንቀየር አንመስልም የወደድሁት የጳክስቲያን ብረድስት አይዝም መግዝት የምትፈልጉ ግዙ የማይሆን ከምትገዙ

  • @cheryybah6578
    @cheryybah6578 11 месяцев назад +2

    ነጽዬ የኔ ውድ ስልክ ቁጥርሽን አስቀምጭልን

  • @alemsebokaalemseboka9797
    @alemsebokaalemseboka9797 Год назад

    Betam gobezoch nachu endezih beteseb sitebaber betam desilal egzabher yirdachu berchi

  • @Tirunesh-m8q
    @Tirunesh-m8q 11 месяцев назад

    በጣም ኳሊቲ ናቸዉ እቃዎችሽ በርቺ እህታችን

  • @kana6806wertyu
    @kana6806wertyu Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ነፅዬ እካን ደና መጣሽ ዉድ እህታቺን ዋዉ እዴት ያምራል እኔማ ስመጣ አቺ ጋር መጥቼ ነዉ የቤት እቃ እምሼምተዉ ትቀበይኛለሽ

  • @ShewitTesfamaryam-ly9jz
    @ShewitTesfamaryam-ly9jz 11 месяцев назад

    Yene konjo seleki leakeley betami afekeralew

  • @እግዚአብሔርይመስገን-የ6ሐ

    ነፂዬ ጎበዝ በርቺ

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 Год назад +1

    እቃዋች ጥራት እላችው ጎብዝነሽ በርቺ ነፂ

  • @kennawarqina6771
    @kennawarqina6771 Год назад

    Konjo tebarek tabarek yezaber Ibar ibrkish❤❤❤❤❤❤❤sister

  • @konjetkonjet7731
    @konjetkonjet7731 Год назад +1

    ድድር የለውም ነፂዬ በጣም ነው ምውድሽ ስራሀት ያለሽ ምርጥ ሴት ነሽ ውዴ

  • @hanahana1960
    @hanahana1960 Год назад +3

    ጥርት ያሉ እቃዎችናቸዉ ጎበዝ በጣም ያምራል

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 Год назад

    ርካሽ ነው በአገራችን ዋጋ በውጭ ሀገሮች አትዩት ለኔ ርካሽ ነው ወላሂ በአርብ ሀግሮች አታወዳዲሩ ዋናው እቃው መፅዳቱ ነውጅ ብሩ አይደለም

  • @tube1914
    @tube1914 7 месяцев назад

    ጎበዝልጂ. በርች. ነፂ

  • @fantayegenemo1769
    @fantayegenemo1769 Год назад

    በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ በርቺ አንድ ቀን አመርቅልሻለሁ በርቺ

  • @NNj-pm2sg
    @NNj-pm2sg Год назад +1

    እኛ እስው እቤ በስው ሀገር እደክማለንጂ ትርፍም የለን የፈጣሪ ያለህ የኢቶቢያ ገበሀ ለድሀም አይሆን እሥኬ አላህ ስላም ያምጣልን ዋጋም የለኚ

  • @hananmoha7505
    @hananmoha7505 Год назад +2

    ውድ ነው በጣም

  • @SofiaButajira
    @SofiaButajira Год назад +6

    አሪፍ ነው ነፂ በርቺ 🌹🌹

    • @yosufjed3713
      @yosufjed3713 Год назад

      ሶፊ ደምሪኝ መልሳለሁ❤

  • @sintayehuasres2930
    @sintayehuasres2930 Год назад

    በጣም ያምራሉ አሣውቂኝ እሺ አመሠግናለሁ የኔእህት

  • @genetetho664
    @genetetho664 Год назад

    እርይይይይ ውድ ነው የሊለው ሰው እንኳን መግዛት ማየትም አይችልም በስማም

  • @AsadSsg
    @AsadSsg 2 месяца назад

    በርች የኔ ቆጆ አገራችን ሰላሙን ይመልስልን የቤት እቃይን ሙሉ ካች ነው የምገዛው ❤❤❤

  • @Ckdtf-ts7kc
    @Ckdtf-ts7kc Год назад +3

    በሰላም ሀገሬ ስገባ ካንቺ ነው እቃ የምገዛው እቃዎችሽ ያምራሉ❤❤

  • @LomeiታደስYOUTUBE556
    @LomeiታደስYOUTUBE556 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ የኔ መልካም የሚወድሽ የማከብርሽ መጀመሪያ ያሳየሽን ማሽን እፈልጋለሁ እባክሽ እንደምንም ብልሽ ለ አህቴ አድርሽ ልኝ

  • @Zzzzz-e7j
    @Zzzzz-e7j Год назад +10

    ነጺየ እቃዎችሽ ሲያምሩ እቃ ሳይ ልቤ ስቅል ይላል የቤት እቃ በጣም ነው እምወደው በርች የኔ ውድ ❤❤

  • @TgA-sq4iz
    @TgA-sq4iz Год назад

    ነፂዬ ረፍት አርጊ ደክሞሻል እያለከለክሽ ነው

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 Год назад +2

    ነፂ... ሰላምሽ ይብዛልኝ እንደ ምድር አሽዋ... ጎበዝ በርቺ.. ነፅዬ..ኢትዩጵያ ብቻ አይደለም
    እቃም ኑሮምየተወደደው... አሜሪካም አልቻልነውም.. ሁሉ ነገር እጥፍ ሆኖዋል... ፈጣሪ ይርዳን... በርቺ... እቃዎችሽ ደሞ... በጣም ኩዋሊቲ ናችው
    🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍

  • @aenameretu-jl5zu
    @aenameretu-jl5zu Год назад

    በዉነት አሪፍ ነዉ ጥሪት ያሉ ካረባገር ከመሸከም አገር መግዛት ይቻላል አገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @SaraSara-kc8lt
    @SaraSara-kc8lt Год назад +4

    በጣም ያማምራሉ እቃዎቹ👍👍👍

  • @sintayehuasres2930
    @sintayehuasres2930 Год назад

    ሠላም ነፂ እንዴት ነሽ ጎበዝ በርቺ የኔቆንጆ

  • @senai974
    @senai974 Год назад +1

    ዋዉ የፓኪስታንና የቤት እቃዎች በጣም አሪፍ ናቸው ❤💛

  • @hayatmohamed8456
    @hayatmohamed8456 Год назад +2

    ትልቅ ብረዲስት አሣይን ውዷ 50 ሌትር ወይም 49 ሊትር ውሀየሚይዝ እጠብቃለሁ አደራ መጥለብ እፈልጋለሁ

  • @mekitube4479
    @mekitube4479 Год назад +9

    ወይኔ ወጋው ግን ወይኔ ሀገራችን😢😢😢

    • @gfg4073
      @gfg4073 Год назад

      እቃው ጥራት አለው

  • @lakechtubez5672
    @lakechtubez5672 Год назад +4

    እቃሽን በጣም ያምራሉ ዋውውውው

  • @አቤቱበመንግስትኸበመጣኸጊ
    @አቤቱበመንግስትኸበመጣኸጊ 11 месяцев назад

    አሜን ሰላሙን ኩሉ ይስጠን አድራሻሽ??

  • @ሓፍቲጅግናኢልኩምፀውዑኒB
    @ሓፍቲጅግናኢልኩምፀውዑኒB 11 месяцев назад

    በጣም ምርጥ ነው ግን ኣዲስ ነው እኔ ለወቅሮ መን ይወሰደለኝ

  • @ሳሮንበላይነህ
    @ሳሮንበላይነህ Год назад

    በጣም ጎበዝ ነሽ ውዴ

  • @saeid-mn9fb
    @saeid-mn9fb Год назад

    ዋጋው ውድ ቢሆንም እቃዎችሽ ያምራሉ በጣም በርች❤❤❤

  • @MakahmostafaMakah
    @MakahmostafaMakah 11 месяцев назад

    ማሻአላህ ደስ ስል እቅዉ ዉዷ እንደትነዉ የሚጠለበዉ

  • @medanetdibaba8183
    @medanetdibaba8183 Год назад

    ነፂዬ እናመሰግናለን በርቺልን

  • @aishanuri2750
    @aishanuri2750 Год назад

    በርቺ ጎበዝ አላህ ያግዝሽ

  • @Meseret-ig9ks
    @Meseret-ig9ks 8 месяцев назад

    ሰላም ቢሆንኮ እንደዚህ አይወድም አገራችንን ሰላም አርግልን እቃው በጣም ያምራል👌👌

  • @ranialisa3835
    @ranialisa3835 Год назад

    ዉዴ እግዛብሔር ያግስሽ በርቺ እቃዎችሽ በጣም ያምራሉ ግን ወደዱ እስኪ ቁጥር አስቀሚጪ

  • @ኤማ-ጠ3ሐ
    @ኤማ-ጠ3ሐ Год назад +2

    እቃዋችሽ ያምራል ዋጋውም ቆንጆ ነው

    • @alimetali8900
      @alimetali8900 Год назад

      እቃ ሀሪፍነው ግን በጣም ዉድነው 😢

  • @እግዚአብሔርይመስገን-አ1ጨ

    እቃዎችሽ በጣም ያማምራሉ

  • @fasikabelte2396
    @fasikabelte2396 Год назад

    waww betam yamral ekawechi gin tewdewal yamral ntey kionjio❤

  • @kmloveadamaa8214
    @kmloveadamaa8214 27 дней назад

    ብረድስቱ.

  • @mouna6099
    @mouna6099 Год назад

    በጣም. የምራል. ግን. ዬት. ነሽ.

  • @mesretaliga1205
    @mesretaliga1205 Год назад

    ፀዳ ካለ ቤት ፀዳ ያለ እቃ በጣም ግን አቃ ተወድዋል አይገልፀውም በርቺ አንቺም

  • @EthiopaAnaehiopa-se5uu
    @EthiopaAnaehiopa-se5uu Год назад

    ነፂ ቁጥርሽን አስቀምጭልኝ ውዴ

  • @kaligirma177
    @kaligirma177 Год назад +3

    👌👌ዋጋ ዉድ ነው 😔

  • @GoldenCell-sc5kx
    @GoldenCell-sc5kx Год назад +1

    Flies botawu yeti new

  • @Maimuna-xq6ux
    @Maimuna-xq6ux Год назад

    ሰለም ነፂ እና ወዳ ኮኑ ከበያ ትሄጃለሽ ወዐይ ከእስኑ ወዳ ኮኡኑ እስቴ ኒጋሪኜ

  • @TTTT-t5h
    @TTTT-t5h 11 месяцев назад +1

    የት አገር ነሽ

  • @lulutg835
    @lulutg835 Год назад

    ehatay ydwao waflfay msama aseyan

  • @sadasoso9459
    @sadasoso9459 6 месяцев назад

    በጣምነውየተማርኩ

  • @Mona-si9jz
    @Mona-si9jz Год назад +1

    በርች እህቴ ፈጣሪ ያበርታሽ❤❤❤

  • @sarhsarh7666
    @sarhsarh7666 Год назад +1

    የኔ ጎበዝ በርች🙏😍

  • @adenendebaba6571
    @adenendebaba6571 Год назад

    ነጺ በርቺ ጎበዝ እ/ር ይርዳሽ

  • @ashutube6458
    @ashutube6458 Год назад +1

    ዋው እቃው ይለያል ፣በርች ውዴ

  • @Meseret-ig9ks
    @Meseret-ig9ks 8 месяцев назад

    ወደሀይቅ ትሊኪያለሽ እቃዎችሽ👌👌👌❤

  • @አሲሁሉምለበጎነው

    ያምራል ዐበጣም በርች

  • @sameerasameera8382
    @sameerasameera8382 11 месяцев назад

    ነጺ ስልክሽን ፈልገለዉ እነ በርቺ እህቴ❤

  • @salemysambel7507
    @salemysambel7507 11 месяцев назад

    በስመአም እንዴትነው የሚያምረው ዋውነው ጎጃም ከላክሽልኝ ከአንች ነው የምገዛው😍😍😍😍😍

  • @konjitiikonjitii6407
    @konjitiikonjitii6407 Год назад

    Nesii wolayitaa iqaa taderishiyaleshii pls wolayitaa sodoo

  • @alimetali6080
    @alimetali6080 Год назад

    ማሻአላህ በጣም ያምራል በርቺ

  • @basheermahmoud2187
    @basheermahmoud2187 11 месяцев назад

    ዋው❤❤❤❤ በጣም ወደድኮቸው

  • @zeynebademsse4862
    @zeynebademsse4862 11 месяцев назад

    ማሻአላህ ቆነዉ በርቺ

  • @ፍሬየማርያምልጅፍሬየማርያ
    @ፍሬየማርያምልጅፍሬየማርያ 11 месяцев назад

    በርች እማ ዛሬ ነው ያየውሽ❤

  • @abay5630
    @abay5630 Год назад +1

    ጀግና ነሽ በርቺ❤👏

  • @hailuwabalakerebo8433
    @hailuwabalakerebo8433 Год назад

    ተባረኪ

  • @usera2
    @usera2 Год назад

    ስለም ስለም ነፃ የኔ ውድ በውስብ አነግርሽለሁ የኔ ልዪ

  • @AdineDani-vn4me
    @AdineDani-vn4me Год назад +3

    አረ ሀገር ሰላም ይሁንልን እጅ ለላው ቀላልነው ❤❤❤❤

  • @robekaeth3984
    @robekaeth3984 Год назад +1

    ጎበዝ በርች

  • @geftyyousef1555
    @geftyyousef1555 Год назад

    ማሻላህበጣም አረፍነዉ ጎበዝ

  • @hanafikerhanafiker151
    @hanafikerhanafiker151 Год назад +1

    ቁጥርሽን ብታስቀምጪም ጥሩ ነዉ እቃዎቹ በጣም ያምራሉ

  • @saedatubeh9353
    @saedatubeh9353 11 месяцев назад

    ነፂዬ በቅርብ ሀገር እገባለሁ እደውላለሁ እቃ እገዛሻለሁ ማሚ ቀጥይበት 🎉🎉🎉

  • @ሳሪ-ዀ3ዠ
    @ሳሪ-ዀ3ዠ Год назад

    ነፂ ሰላ ምነዉ እቃ ፈልጌ ነበር ዋሳብሽ አይሰ ራም

  • @semirasami5983
    @semirasami5983 Год назад +1

    ነፂዬ እቃሽ ያማምራል ጥራትአለው በርች

  • @fasikaseyaseb5305
    @fasikaseyaseb5305 Год назад

    የፓኪስታኑ በጣም ያምራል የት ነሽ ያለሽው😊

  • @luwamgebrehiwot1882
    @luwamgebrehiwot1882 Год назад

    ዋውውው ስያምር እሀቴ የት ሰፈር ነው ያለሽዉ

  • @Aminat-nv3cu
    @Aminat-nv3cu Год назад

    ማሻአላህኳሊቲእቃወችናቸው

  • @اسيامحمد-ج5ت
    @اسيامحمد-ج5ت 11 месяцев назад

    ጎበዝ❤

  • @HjFg-mv4us
    @HjFg-mv4us Год назад +1

    እኔ ቡዙ አቃ እፈልጋለዉ መቀሌ ታደርሳለሽ እህቴ