✍️

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 июл 2024
  • • ✍️#በስደት_ላሉ_እህቶቻችን_ክብር_...
    ✍️#በስደት_ላሉ_እህቶቻችን_ክብር_ይሁን #ግጥም የግጥሙ ርእስ #የምትቀልጠው_ሻማ #subscribe #ማዕዶት_ቲዩብ #like እያደረጋቹ ተከታተሉን
    ✍️#የምትቀልጠው_ሻማ
    የአረብ ሐገር ሴት ስለምን ተባለች
    የምትቀልጠው ሻማ ቀልጣ እያበራች
    ለራሷ ሳትኖር ሌላ እያኖረች
    ቀልጣ ምትደምቀው ያረብ ሃገር ሴት ነች
    በፈገጌታ ምትሸኝ ህመሟን ደብቃ
    የውስጧን ስብራት በጥርሷ ስር ሰርቃ
    የሷንስ መጎዳት በፈገግታ ሸምቃ
    እናቴን እያለች ሳትኖር እድሜዋን ተሰርቃ
    የአረብ ሐገር ሴት ማነው እሷን ያለ
    የመዳሟ ቅመም ስሟ ያልታደለ
    ለራሷ ሳትኖር ጊዜው እያለቀ
    ስዱቡን ስራውን ድካሙን እየተናነቀ
    ዘመኑም ነጎደ ጊዜውም አለቀ
    የስደቷ ሻማ ቀልጣ ስትደማ
    የውስጧን ህመም ተሸክማ
    ሌላውን ስታኖር ለራሷ ደክማ
    ያረብ ሃገር ሴት አልካት ሳታቅማማ
    የሷ ልፋት ላንተ ቢሰማ
    እሷ አጎንብሳ ሌላ ስታነሳ
    የመዳሟ ቅመም ለናቷ አንበሳ
    የስደቷ ሻማ እድሜዋ ሲከሳ
    አንተን እያኖረች ውስጧ እየሳሳ
    t.me/+LeMxwBvkAUxkMDlk
    አባቴን እያለች በናፍቅት ተገርፋ
    ያንተን ህይወት ቀልጣ ስትገፋ
    የአረብ ሐገር ሴት ተብላ ጠባ ስትሰፋ
    ለሁሉ ስትደርስ የሷ መበራት ጠፋ
    የስደቷ ሻማ ለራሷ ሳትበራ
    ለሐገሯ ደምቃ ስታበራ
    ሳትሰስት ስትሰጥ እያለች አለብኝ አደራ
    የሷ ድካም ላፍታ ሳይወሳ
    እየቀለጠች ያቺ አንበሳ
    እሷ እየቀለጠች ለሌላ አብርታ
    ህመሟን ደብቃ ትታያለች ፈክታ
    እና ያረብ ሐገር ሴት አልካት እያጣች እፎይታ
    t.me/+LeMxwBvkAUxkMDlk
    ጊዜዋን ጨርሳ በስራ
    ጉልበቷ ደክሞ በስደት ተራራ
    የስደቷ ሻማ ስሟ ሳይጠራ
    ይከው ትታያለች ቀልጣ ስታበራ
    የአረብ ሐገር ሴት ልሳንህ እያለ
    የሰደባት መስሎት አፍህ አልታደለ
    ምላስህ ክፋት ቀጣጠለ
    ፍቅርን በጥላቻ እየከለለ
    የስደቷን ሻማ ብረሃኗ ያልታደለ
    🌹ተፃፈ በመምህር ገብረፃዲቅ ትንሹ ብላቴና
    ✍️ግንቦት 26/2016
    ✍️#በስደት_ላሉ_እህቶቻችን_ክብር_ይሁን ሙሉውን ግጥም ዲስክርብሽን ላይ ተመልከቱት ወይም ቴሌግራም ላይ #ግጥም የግጥሙ ርእስ #የምትቀልጠው_ሻማ ተከታተሉን

Комментарии • 38

  • @user-bx9yg8lt7w
    @user-bx9yg8lt7w 4 дня назад +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @saraalsari7214
    @saraalsari7214 9 дней назад +2

    አሜን፫ በእውነት ቃለ ህይወት ቃለበረከት ያሰማልን ረቡኒ

  • @BdBd-zl6rf
    @BdBd-zl6rf 7 дней назад +1

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን 😢😢😢❤❤❤❤

  • @tracobekele9848
    @tracobekele9848 8 дней назад +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን ፡ አሜን ፡ ፡ አሜን ፡

  • @mimialefo2060
    @mimialefo2060 9 дней назад +1

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይውት ያሰማልን

  • @burtukaniguta6681
    @burtukaniguta6681 5 дней назад

    Ameen ameen ameen

  • @user-jr3hg4ck7m
    @user-jr3hg4ck7m 9 дней назад +2

    ቃለሀይውት ያሰማልን❤❤

  • @dermoloblcha6747
    @dermoloblcha6747 9 дней назад +2

    ቃለህይወት ያሰማልን በእዉነት

  • @hao90
    @hao90 9 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊
    በእውነት መምህር ከል እናመሰግናለን
    መምህር ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት
    ያሰማልን ፀጋዉን ከእድሜ ከጤና
    ያድለልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🌹🌹

  • @SoudS-w2b
    @SoudS-w2b 7 дней назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @user-rj9tj7yx3k
    @user-rj9tj7yx3k 7 дней назад +2

    😢😢😢😢😢😢በጣም ማርያምን እፍፍፍፍፍ

  • @Zemarittadelche
    @Zemarittadelche 9 дней назад +3

    በሰወ ሀገር የምትኖሩ ወገኖቻችን ባላችሁበት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ አምላከ ቅዱሳን ሞገስ ይሁናችሁ

  • @user-cw7xv7dh3k
    @user-cw7xv7dh3k 9 дней назад +2

    እሸ መልካም ❤❤❤❤

  • @yaracell8931
    @yaracell8931 7 дней назад

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እውነት ነው ማን ይረዳናል አለፈጣሪ😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @user-cw7xv7dh3k
    @user-cw7xv7dh3k 9 дней назад +2

    በርቱልን አሜን ሰለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመሰገን እናመሰግናለን

  • @user-nh9bc3xk8i
    @user-nh9bc3xk8i 8 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @sarahethiopia2312
    @sarahethiopia2312 9 дней назад +2

    በርቱልን እናመሰግናለን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @SoudS-w2b
    @SoudS-w2b 7 дней назад +1

    ❤❤❤❤

  • @ayuyoutube5762
    @ayuyoutube5762 8 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-bx9yg8lt7w
    @user-bx9yg8lt7w 4 дня назад +1

    ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️w🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @user-zt6qs6qw1w
    @user-zt6qs6qw1w 9 дней назад +2

    አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምሕር❤❤❤❤

  • @burtukaniguta6681
    @burtukaniguta6681 5 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @polashmiah1103
    @polashmiah1103 6 дней назад

    በእውነት ለውድ ወንድማችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላካ ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፂናህ🌾🌾🌾

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g 9 дней назад +1

    እናመሠግናለን በርቱልን

  • @volumecare9918
    @volumecare9918 7 дней назад

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእውነት ለመምህርችን ኡኡኡኡፍፍፍፍ እውነትም የስደቱ ሸማ ነት ፈጣሪ ሁላችንም ለቅድስት ሀገር ያብቃን 😢😢😭

  • @genetteshome8721
    @genetteshome8721 6 дней назад

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን መምህር!!😊❤

  • @obaiddmx2544
    @obaiddmx2544 5 дней назад

    በእውነት በትክክ😢❤

  • @ጤናብእር
    @ጤናብእር 9 дней назад +2

    የምትቀልጠው ሻማ በሚለው ግጥም ላቀረበልን ለወንድማችን ቃለህይወት ያሳልን እህቶች በጣም ሼር ላይክ እያደግን እናግዘዘው አይከፈልበትም ወድማቸችን በርታ በሌላ ግጥም እንምትመጣ ተስፋ እናደርጋለን
    እኔ በጣም ደስ ደስ እያለኝ የማዳምጠው ቻናል በርታልኝ ወንድሜ ስትጠፋ ትናፍቀናለህ
    ቀን በቀን ብትለቅ ለኔ ደስ ይኛል።

  • @ABdulAziz-rn3kf
    @ABdulAziz-rn3kf 8 дней назад

    ሰላም መምር ሰላሙህ ብዝት ትርፍ ይበል በትክክክክል

  • @user-cy21M23g
    @user-cy21M23g 9 дней назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    በስደት ያሉ እህት ወንድሞቻችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃቸው በሰላም ለሀገራቸው ያብቃቸው የሚፈልጉትን ሳይሆን የሚያስፈልጋቸውን እግዚአብሔር ይሙላላቸው

    • @user-nh9bc3xk8i
      @user-nh9bc3xk8i 8 дней назад

      አሜን..ስደታችን እንድያሳጥርልን በፀሎታችሁ አስቡን😢😢😢አሁንስ..በቤተ.መቅደሱ ሁኖ.መቀደስ.ማስቀደስ.ናፈቀን😢😢

  • @ሀይለማርያምሰለሞን
    @ሀይለማርያምሰለሞን 9 дней назад

    የምትቀልጠው ሻማ እውነት ነው እህቶቻችን እየቀለጡ ነው እኛን የሚያኮሩት ወንድሜ በርታልኝ ወደድኩት በጣም ፕሮግራምህን ኮፒተር እና ካሜራ ያለህ አይመስለኝም እስኪ እኔ ግማሹን እችላለው እህቶቼ እንግዛለት እያስተካከለ እንዲሰራ ከዚ የበለጠ ጠንክሮ እንዲሰራ እናግዘው ሼርም ላይክም ሰብስክራይብም እያደረግን

  • @BEYONDTHESEASYouTubeየባህርማ
    @BEYONDTHESEASYouTubeየባህርማ 9 дней назад

    ጥሩ ነው ግጥሙ ግን ይህ የማዳም ቅመም የሚለውን ይማለሰማበት የት ልሄድ ቅመም ምንድነው?

  • @kalkal-hk3cf
    @kalkal-hk3cf 5 дней назад +1

    ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @SoudS-w2b
    @SoudS-w2b 7 дней назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @hgjc9883
    @hgjc9883 9 дней назад +1

    ❤❤❤❤

  • @zinashgedamu1223
    @zinashgedamu1223 8 дней назад

    ❤❤❤❤❤

  • @SoudS-w2b
    @SoudS-w2b 7 дней назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤