Maedot @tube ማዕዶት ቲዩብ
Maedot @tube ማዕዶት ቲዩብ
  • Видео 98
  • Просмотров 36 031
✍️ግጥም በትንሹ ብላቴና ☘️#የወንጌል_ሰነድ ☘️ዝማሬ በዘማሪት ታደለች ደጉ💐ፍቅርን ከክርስቶስ ትትናን ከማርያም#ማዕዶት_ቲዩብ #maedot_tube
🔴 #የወንጌል_ሰነድ
✍️ግጥም በትንሹ ብላቴና ☘️#የወንጌል_ሰነድ ☘️ዝማሬ በዘማሪት ታደለች ደጉ💐ፍቅርን ከክርስቶስ ትትናን ከማርያም#ማዕዶት_ቲዩብ #maedot_tube
ብሉይን ከሐዲስ የያዘች አዛምዳ
ከብሉይ በደፍተራ ኦሪት ያለፈች በፍዳ
የሙሴ ሀመልማል በእምነት ያያት ሳትነድ ነዳ
መርገመ ሥጋ መርገመ ነፍስ እንዲፀዳ
የወንጌል ሰነድ ማርያም ፀአዳ
ዳዊት ተናገረ የአባትሽን ቤት እርሺ
ንጉስ ውበትሽን ወዷል ፊትሽን አትመልሺ
ሰነድ ነሽ እናት እንባ እምታብሺ
የብሉይ ነብያት በሚስጥር ስሟን እያነሱ
ድንግል በድንግልና ወለደች ሲሏቸው ይነሳል መንፈሱ
ስሟ እንዳይነሳ እንዳይከብር ቅዱሱ
የወንጌል ሰነድን እሷን ማወደሱ
የምህረት በር ቁልፉ መክፈቻ
የወንጌል እናት የዓለም መባቻ
የሌላት መተኪያ አቻ
የወንጌል ምሰሶ ክንዱ ሲዘረጋ
እናቱ ተብላ ተጠራች በፀጋ
የደረቀው ለምልሞ በእምነት እንዲተጋ
የተቆረጠው ተቀጥሏል ያለ ዋጋ
የወንጌል ሰነድ የጠላት አለንጋ
መገረፊያ በትሩ
ስምሽን ይፈራል ሰይጣን ሰለጠፋ ክብሩ
እናት ነሽ ለአዳም የምህረት አጥሩ
በር ነሽ የወንጌል ድንበሩ
ብሉይን ከሐዲስ ማሰሪያ ቀመሩ
ይችን እናት ስሟን ላንሳ
የቃል ማደሪያ የወንጌል ማሳ
እንክርዳዱ በቤት በቅሎ
ስሟ እንዳይነሳ በክፋት ተቃጥሎ
እውነትን ሊቀብር የሚሮጥ ምሎ ተማምሎ
እውነትን...
Просмотров: 270

Видео

✍️የግጥሙ ርእስ በዚ ስፍራ ✅በትንሹ ብላቴና 💐ዝማሬ ዘማሪት ታደለች ደጉ ❤የዛን ጊዜ የት ይህን መግቢያችን የመጨረሻው ሰአት #ማዕዶት_ቲዩብ
Просмотров 44014 часов назад
✍️#ከዚህ_ስፍራ ይነገራል እውነት ከወንዛማው ስፍራ ከገጠሩ መንደር ከፍቅር ተራራ ምንጩ ከመነጨው ወንዙ እየጠራ አርሶ ከሚኖረው በእምነት በአላደራ ከዚህ ባላገር ነው የኔ ስም መጠሪያ እውነት ካለበት የእምነት ማሰሪያ ማርያምን እያለ ስሟን እየጠራ ጊወርጊስን በማለት በእውነት እየሰራ ከመልከአ ምድሩ ከተፈጥሮው ጋራ ደምቆ እየታየ በምግባር ተራራ t.me/ LeMxwBvkAUxkMDlk ወንዙ ሸንተረሩ ስሙን እያነሳ የሰጠውን ሁሉ ያበቅላል ሳይሳሳ ሳይዘንብ ዘርቶት እምነቱ አንበሳ ገበሬው ይሄ ነው በእምነቱ ያልከሳ እስኪ ተመልከተው ይከውና ወንዙ በል ተነስ አናግረው ሳይጠወልግ ወዙ በገንዘብህ ገዝተህ የምትኖር ግብዙ በስልጣን ኮርቻ...
✍️#በስደት_ላሉ_እህቶቻችን_ክብር_ይሁን ሙሉውን ግጥም ዲስክርብሽን ላይ ተመልከቱት ወይም ቴሌግራም ላይ #ግጥም የግጥሙ ርእስ #የምትቀልጠው_ሻማ ተከታተሉን
Просмотров 41721 час назад
ruclips.net/video/vmw-ZTs5i3E/видео.htmlsi=_ jCOtyH8i6RRUu ✍️#በስደት_ላሉ_እህቶቻችን_ክብር_ይሁን #ግጥም የግጥሙ ርእስ #የምትቀልጠው_ሻማ #subscribe #ማዕዶት_ቲዩብ #like እያደረጋቹ ተከታተሉን ✍️#የምትቀልጠው_ሻማ የአረብ ሐገር ሴት ስለምን ተባለች የምትቀልጠው ሻማ ቀልጣ እያበራች ለራሷ ሳትኖር ሌላ እያኖረች ቀልጣ ምትደምቀው ያረብ ሃገር ሴት ነች በፈገጌታ ምትሸኝ ህመሟን ደብቃ የውስጧን ስብራት በጥርሷ ስር ሰርቃ የሷንስ መጎዳት በፈገግታ ሸምቃ እናቴን እያለች ሳትኖር እድሜዋን ተሰርቃ የአረብ ሐገር ሴት ማነው እሷን ያለ የመዳሟ ቅመም ስሟ ያልታደለ ለራሷ ሳትኖር ጊዜው እያ...
🙏ያላንቺ ማን አለኝ እመቤቴ ወላዲተ አምላክ የሁሉ እናት አንቺ ነሽ @Maedottube2730 #ማዕዶት_ቲዩብ
Просмотров 125День назад
🙏ያላንቺ ማን አለኝ እመቤቴ ወላዲተ አምላክ የሁሉ እናት አንቺ ነሽ ‎#Maedottube2730 #ማዕዶት_ቲዩብ
✍️ክብር ለስደት #ግጥሙን_ዲስክሪብሽን_ላይ_ተመልከቱት #የዐይን_ብረሃን በስደት ላሉት እህቶቼ #ማዕዶት_ቲዩብ @maedottube2730 #subscribe
Просмотров 377День назад
✍️#የዐይን_ብረሃን የዐይን ብረሃን በእንባ ተውጣ ከተራራ የሚበልጥ ደረጃ ስትወጣ የመዳሟ ቅመም በስራ ተረግጣ በናፍቆት በሐሳብ እንደ ሰም ስር ቀልጣ የዐይን ብረሃን ሆና የምታደምቅ የአረቧ ሴት ትምጣ እናትና አባቴ እያለች ወንድም እና እህቴ በመውጣት በመውረድ ሲደክም ህይወቴ እስኪ ልድረስላት ሳይጠፋ መብራቴ ሙቀቱ ቅዝቃዜው ለኔ ነው ብርታቴ ይደርሰው እንደሆን ለውዱ አባቴ የዐይን ብረሃን እሱ መሰረቴ ሳይጠወልግ ወዙ ቢዝልም ጉልበቴ ለሱ ከደረስኩኝ ደግሜም ለናቴ ይኬ ነው ብደክምም ብርታቴ t.me/ LeMxwBvkAUxkMDlk በእጁ የሰራኝ የማይተወኝ ጌታ ብርታት እየሆነኝ የድካሜ እፎይታ የዓይኔ ብረሃን ሳይለየኝ ላፍታ እያመ...
✍️ያልታየው ብረሃን #ተደብቆ_ያለው_በስደት_ከተማ ግጥም በትንሹ 💐#መዝሙር በዘማሪት ታደለች ደጉ ግጥሙ #description ላይ አስቀምጥላችኋለው።
Просмотров 23114 дней назад
✍️ያልታየው ብረሃን #ተደብቆ_ያለው_በስደት_ከተማ ግጥም በትንሹ ብላቴና 💐#መዝሙር በዘማሪት ታደለች ደጉ #ማዕዶት_ቲዩብ ‎@Maedottube2730 t.me/ LeMxwBvkAUxkMDlk ✍️#ያልታየው_ብረሃን #ተደብቆ_ያለው_በስደት_ከተማ #ግጥም_በትንሹ_ብላቴና_መምህር_ገብረፃዲቅ💐#መዝሙር በዘማሪት ታደለች ደጉ ግጥሙ #description ላይ አስቀምጥላችኋለው። ✍️#ያልታየው_ብረሃን ተደብቆ ያለ በስደት ከተማ ጥላቻን በፍቅር ሸፍ እየደማ ያልታየው ብረሃን ተደብቆ ማማ ለወንድሟ ጌጥ ናት የስደቷ ሻማ በሷ መቅለጥ ውስጥ ሌላ ሰው ከታየ ያልታየው ብረሃን የታየው ዘገየ ቀን እየገፋ በእነባ ከጨቀየ ሐዘኗን ደብቆ ለሰው ልጅ መች ታ...
✍️ስለ ጽዮን ዝም አልልም ፥ ሰ ኢየሩሳሌምም ጸጥ አልልም 💐እመቤታችንን እንድናክብር እግዚአብሔር ይርዳን @Maedottube2730 #ማዕዶት_ቲዩብ #ግጥም
Просмотров 18314 дней назад
✍️ስለ ጽዮን ዝም አልልም ፥ ሰ ኢየሩሳሌምም ጸጥ አልልም 💐እመቤታችንን እንድናክብር እግዚአብሔር ይርዳን ‎#Maedottube2730 #ማዕዶት_ቲዩብ #ግጥም ✍️#ስለ_ጽዮን_ዝም_አልልም ፥ #ሰለ_ኢየሩሳሌምም_ጸጥ_አልልም 💐#እመቤታችንን_እንድናክብር_እግዚአብሔር ይርዳን ‎#Maedottube2730 #ማዕዶት_ቲዩብ #ግጥም #subscribe #መዝሙር #like
✍️የግጥሙ ርእስ ✅ለምለም መስክ መዝሙር በበጎ ፍቃዱ ሁሉ በሱ ሆነ ጊዜውን የዋጀ ግጥም #ሼር #ማዕዶት_ቲዩብ #subscribe @Maedottube2730
Просмотров 36414 дней назад
✍️የግጥሙ ርእስ ✅ለምለም መስክ መዝሙር በበጎ ፍቃዱ ሁሉ በሱ ሆነ ጊዜውን የዋጀ ግጥም #ሼር #ማዕዶት_ቲዩብ #subscribe @Maedottube2730
✍️እንቆቅልሽ ማነው በልጅነቱ ተጫውቶ የሚያቀው የልጅነት ትዝታ ያለው። @Maedottube2730 #ማዕዶት_ቲዩብ #maedot_tube ሐገሩን የሚወድ ማነው?
Просмотров 11314 дней назад
✍️እንቆቅልሽ ማነው በልጅነቱ ተጫውቶ የሚያቀው የልጅነት ትዝታ ያለው። @Maedottube2730 #ማዕዶት_ቲዩብ #maedot_tube ሐገሩን የሚወድ ማነው?
✍️#የመጨረሻው አንተ ማነህ #ክፍል_አራት [ ፬ ] የፈጣሪ አምሳል መሆናችንን በግጥም እንፈልግ ሼር ላይክ ሰብስክራይብ እያደረጋቹ ተከታተሉ #ማዕዶት_ቲዩብ
Просмотров 23821 день назад
✍️#የመጨረሻው አንተ ማነህ #ክፍል_አራት [ ፬ ] የፈጣሪ አምሳል መሆናችንን በግጥም እንፈልግ ሼር ላይክ ሰብስክራይብ እያደረጋቹ ተከታተሉ #ማዕዶት_ቲዩብ
✍️ፍቅር የትኛው ፍቅር ይሻላል ሰማያዊ ፍቅር ወይስ ምድራዊ ፍቅር??? ይንን ቻናል ሼር ላይክ ሰብስክራይብ በማድረግ ይከታተሉን @Maedottube2730
Просмотров 22721 день назад
✍️ፍቅር የትኛው ፍቅር ይሻላል ሰማያዊ ፍቅር ወይስ ምድራዊ ፍቅር??? ይንን ቻናል ሼር ላይክ ሰብስክራይብ በማድረግ ይከታተሉን @Maedottube2730
✍️በከፊል መልእክት ለሁላችንም #ማዕዶት_ቲዩብ @Maedottube2730
Просмотров 7621 день назад
✍️በከፊል መልእክት ለሁላችንም #ማዕዶት_ቲዩብ @Maedottube2730
✍️በህፃን አንደበት ማርያም ማርያም ብዬ @Maedottube2730 #ማዕዶት_ቲዩብ
Просмотров 1,6 тыс.21 день назад
✍️በህፃን አንደበት ማርያም ማርያም ብዬ @Maedottube2730 #ማዕዶት_ቲዩብ
✍️ታለቁ መልአክ ቅዱስ ሚካኤል በሰላም ከብሮ ተመለሰ መደ መንበሩ እንኳን አደረሳችሁ #መዝሙር #መንፈሳዊ_ግጥም #ማዕዶት_ቲዩብ @Maedottube2730
Просмотров 17121 день назад
✍️ታለቁ መልአክ ቅዱስ ሚካኤል በሰላም ከብሮ ተመለሰ መደ መንበሩ እንኳን አደረሳችሁ #መዝሙር #መንፈሳዊ_ግጥም #ማዕዶት_ቲዩብ @Maedottube2730
#ማዕዶት_ቲዩብ ✍️የማይሸረሸር አለቴ አንደበት ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን @Maedottube2730 #መዝሙር #መንፈሳዊ_ግጥም
Просмотров 9621 день назад
#ማዕዶት_ቲዩብ ✍️የማይሸረሸር አለቴ አንደበት ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን @Maedottube2730 #መዝሙር #መንፈሳዊ_ግጥም
✍️አንተ ማነህ ክፍል ሦስት [፫] #ማዕዶት_ቲዩብ ሰው እኔን ማን ይለኛል #አንተ_ማነህ @Maedottube2730 #subscribe #like
Просмотров 14221 день назад
✍️አንተ ማነህ ክፍል ሦስት [፫] #ማዕዶት_ቲዩብ ሰው እኔን ማን ይለኛል #አንተ_ማነህ @Maedottube2730 #subscribe #like
✍️በጣም ደስ የሚል ጉብኝት ናዝሪት አርቱ አርሴማ ቅድስት ገዳም ኑ አብረን እንጎብኝ በ#ማዕዶት_ቲዩብ@Maedottube2730 #ሰላም_ለኢትዮጵያ
Просмотров 23828 дней назад
✍️በጣም ደስ የሚል ጉብኝት ናዝሪት አርቱ አርሴማ ቅድስት ገዳም ኑ አብረን እንጎብኝ በ#ማዕዶት_ቲዩብ@Maedottube2730 #ሰላም_ለኢትዮጵያ
✍️ክፍል ሁለት (፪) አንተ ማነህ @maedottube2730 #ማዕዶት_ቲዩብ ከክፋት እንውጣ እውነት እኛ ሰዎች ነን #subscribe #like መዝሙር ታደለች
Просмотров 12128 дней назад
✍️ክፍል ሁለት (፪) አንተ ማነህ @maedottube2730 #ማዕዶት_ቲዩብ ከክፋት እንውጣ እውነት እኛ ሰዎች ነን #subscribe #like መዝሙር ታደለች
✍️ለእግዚአብሔር የት ድረስ ነው የምንታመነው??? 🙏ሙሉውን በቅርብ ቀን ይጠብቁን #ማዕዶት_ቲዩብ @Maedottube2730 #በቅርብ_ቀን_መሉውን_ሼር_ላይክ
Просмотров 1,8 тыс.Месяц назад
✍️ለእግዚአብሔር የት ድረስ ነው የምንታመነው??? 🙏ሙሉውን በቅርብ ቀን ይጠብቁን #ማዕዶት_ቲዩብ @Maedottube2730 #በቅርብ_ቀን_መሉውን_ሼር_ላይክ
🙏አንተ ማነህ?? #ክፍል_አንድ (፩) @Maedottube2730 #አንተ_ማነህ #በግጥም ማንነታችንን በእውነት የምንፈልግበት #ሼር #subscribe #Like
Просмотров 309Месяц назад
🙏አንተ ማነህ?? #ክፍል_አንድ (፩) @Maedottube2730 #አንተ_ማነህ #በግጥም ማንነታችንን በእውነት የምንፈልግበት #ሼር #subscribe #Like
✍️ፍቅር ግን ሐጢያትን ትከድናለች ✅#ይጠብቁን በቅርብ ቀን #ሼር #ላይክ #ሰብስክራይብ በማድረግ #ማዕዶት_ቲዩብ @Maedottube2730 #ፍቅር_ማነው
Просмотров 212Месяц назад
✍️ፍቅር ግን ሐጢያትን ትከድናለች ✅#ይጠብቁን በቅርብ ቀን #ሼር #ላይክ #ሰብስክራይብ በማድረግ #ማዕዶት_ቲዩብ @Maedottube2730 #ፍቅር_ማነው
✍️የቀናችውን እምነት አንተውም እያሉ ሙሉ መዝሙሩ ይከው ተለቀቀ በዘማሪት ታደለች ደጉ አንደበት ያለው ሁሉ ያመስግን ያመስግን @Maedottube2730
Просмотров 186Месяц назад
✍️የቀናችውን እምነት አንተውም እያሉ ሙሉ መዝሙሩ ይከው ተለቀቀ በዘማሪት ታደለች ደጉ አንደበት ያለው ሁሉ ያመስግን ያመስግን @Maedottube2730
✍️መዝሙር በጉራገኛ በዘማሪት ታደለች ደጉ አንደበት ያለው ሁሉ እመቤታችንን ያመስገን #subscribe #like @Maedottube2730 #ማዕዶት_ቲዩብ
Просмотров 132Месяц назад
✍️መዝሙር በጉራገኛ በዘማሪት ታደለች ደጉ አንደበት ያለው ሁሉ እመቤታችንን ያመስገን #subscribe #like @Maedottube2730 #ማዕዶት_ቲዩብ
✅ኢትዮጵያ #ኢትዮጵያ በግጥም እንዳሳት #subscribe #like በማድረግ እንመልከት መዝሙር ስለድንግል ብለህ በዘማሪት ታደለች @Maedottube2730
Просмотров 306Месяц назад
✅ኢትዮጵያ #ኢትዮጵያ በግጥም እንዳሳት #subscribe #like በማድረግ እንመልከት መዝሙር ስለድንግል ብለህ በዘማሪት ታደለች @Maedottube2730
💐ክፍል አራት #የት_ተወለደ የመጨረሻው ክፍል አራት #subscribe #comment @Maedottube2730 #ማዕዶት_ቲዩብ #maedot_@tube
Просмотров 245Месяц назад
💐ክፍል አራት #የት_ተወለደ የመጨረሻው ክፍል አራት #subscribe #comment @Maedottube2730 #ማዕዶት_ቲዩብ #maedot_@tube
💐አባባ ተክለሃይማኖት አቡዬ በለኒ በለኒ ወልድዬ ✍️መዝሙር በዘማሪት ታደለች ደጉ @Maedottube2730 #ማዕዶት_ቲዩብ #መዝሙር #maedot_@tube
Просмотров 421Месяц назад
💐አባባ ተክለሃይማኖት አቡዬ በለኒ በለኒ ወልድዬ ✍️መዝሙር በዘማሪት ታደለች ደጉ @Maedottube2730 #ማዕዶት_ቲዩብ #መዝሙር #maedot_@tube
✍️ዝማሬ #በሐዲየኛ በእምነታችን እንኮራለን ✅#ተዋሕዶ #ግጥም #ማዕዶት_ቲዩብ@Maedottube2730 #maedot_tube
Просмотров 411Месяц назад
✍️ዝማሬ #በሐዲየኛ በእምነታችን እንኮራለን ✅#ተዋሕዶ #ግጥም #ማዕዶት_ቲዩብ@Maedottube2730 #maedot_tube
💐ክፍል ሦስት ሙሉው ይከው #የት_ተወለደ_የተሰኘው #ግጥም በክፍል አራት እስክንገናኝ ሼር ላይክ ሰብስክራይብ #ማዕዶት_ቲዩብ @Maedottube2730
Просмотров 1,5 тыс.Месяц назад
💐ክፍል ሦስት ሙሉው ይከው #የት_ተወለደ_የተሰኘው #ግጥም በክፍል አራት እስክንገናኝ ሼር ላይክ ሰብስክራይብ #ማዕዶት_ቲዩብ @Maedottube2730
✅የት ተወለደ?? ክፍል ሁለት #ግጥም መወለዱ በቋንቋ በነገድ ለመክፈ አይደለም ለምህረት ነው። @Maedottube2730 #maedot_@tube #ማዕዶት
Просмотров 604Месяц назад
✅የት ተወለደ?? ክፍል ሁለት #ግጥም መወለዱ በቋንቋ በነገድ ለመክፈ አይደለም ለምህረት ነው። @Maedottube2730 #maedot_@tube #ማዕዶት
🍀የት ተወለደ ??? ክፍል አንድ (፩) መወለዱ በቋንቋ በነገድ ለመክፈል ነው ወይስ #የት_ተወለደ?? #ማዕዶት_ቲዩብ @Maedottube2730 #maedot
Просмотров 620Месяц назад
🍀የት ተወለደ ??? ክፍል አንድ (፩) መወለዱ በቋንቋ በነገድ ለመክፈል ነው ወይስ #የት_ተወለደ?? #ማዕዶት_ቲዩብ @Maedottube2730 #maedot

Комментарии

  • @CaremaCarema-os3qf
    @CaremaCarema-os3qf Час назад

    አሜንአሜንአሜን

  • @MeseretEshetu-q2e
    @MeseretEshetu-q2e 4 часа назад

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን

  • @MeseretEshetu-q2e
    @MeseretEshetu-q2e 4 часа назад

    ቃለሕይወት ያሰማልን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-nw8cp3te6d
    @user-nw8cp3te6d 6 часов назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sarahethiopia2312
    @sarahethiopia2312 10 часов назад

    እልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልል ቃል ህይወት ያሰማልን ወድማችን በርታ አበረታቱት

  • @አልሚ
    @አልሚ 21 час назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Kar21490
    @Kar21490 День назад

    ቃለ ህይወት ያሠማልን❤❤❤❤❤

  • @user-rl9qm7uu7d
    @user-rl9qm7uu7d День назад

    ❤❤❤❤

  • @abi76908
    @abi76908 День назад

    እልልልልልል❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @abebamebratu7054
    @abebamebratu7054 День назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልን🎉🎉🎉❤❤

  • @SelamTube21-gq3dw
    @SelamTube21-gq3dw День назад

    አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መልእክት ያሰማልን

  • @FasikaKindu
    @FasikaKindu День назад

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን👏❤❤❤

  • @BdBd-zl6rf
    @BdBd-zl6rf День назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤

  • @sarahethiopia2312
    @sarahethiopia2312 2 дня назад

    ቃል ህይወት ያሰማልን 🤲

  • @ሀይለማርያምሰለሞን

    ወንድማችን ገብረፃዲቅ በርታ ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ አምላክ ይጠብቅህ እህታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችንን እናግዘው እሚያስፈልገውን ነገር ከፈጣሪ በታች እናድርግለት።

  • @hagilmaryamHayela
    @hagilmaryamHayela 2 дня назад

    ወንድማችን በርታ በጣም ደስ የሚል ብዙ አስተማሪ ነገር ከአንተ እንጠብቃለን ወንድም እህቶቼ የምንችል ከቻልንካሜራም ገዝተነሰ አግዘን የሜንችል ደግሞ ሼር ላይክ እያደረግን ብናግዘው ምን ይመስላችኋል።

  • @kalkal-hk3cf
    @kalkal-hk3cf 2 дня назад

    ክብር ለስደት ግጥሙን ላቀረብክልን መምህር ገብረፃድቅ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን❤❤❤❤

  • @kalkal-hk3cf
    @kalkal-hk3cf 2 дня назад

    የምትቀልጠው ሻማ የተሰኘውን መንፈሳዊ ግጥም ላቀረብክልን መምህር ገብረ ፃድቅ ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤ በርታ እውነት ነው❤❤❤

  • @kalkal-hk3cf
    @kalkal-hk3cf 2 дня назад

    ፍቅርን ከክርስቶስ ትትናን ከማርያም እህታችን ዘማሪ ታደሉ ዝማሬ መላእክትን ያሰማል የወንጌል ሰነድ የተሰኘውን መንፈሳዊ ግጥም ላቀረብክልን ወንድማችን ገብረ ፃድቅ ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን በርቱልን❤❤❤❤❤❤የተዋህዶ ልጆች❤❤❤❤

  • @mesitube-8489
    @mesitube-8489 2 дня назад

    አሜን አሜን አሜን 🙏

  • @yonasLube
    @yonasLube 2 дня назад

    ❤❤❤❤❤

  • @TigestSemgn
    @TigestSemgn 2 дня назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልህ እመቤቴ በቤቷ ታጥናልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hao90
    @hao90 2 дня назад

    🌹❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🍇🌹🌹❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TigestSemgn
    @TigestSemgn 2 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-zt6qs6qw1w
    @user-zt6qs6qw1w 2 дня назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር❤❤❤❤አሜን አሜን

  • @user-zt6qs6qw1w
    @user-zt6qs6qw1w 2 дня назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር❤❤❤❤አሜን አሜን

  • @user-zt6qs6qw1w
    @user-zt6qs6qw1w 2 дня назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር❤❤❤❤አሜን አሜን

  • @zinashgedamu1223
    @zinashgedamu1223 2 дня назад

    እግዚአብሔር ይመሥገን ሰላማችሁ ይብዛ ዝማሬ መላክትን ያሠማልን እህታችን

  • @zinashgedamu1223
    @zinashgedamu1223 2 дня назад

    ❤❤❤❤

  • @zinashgedamu1223
    @zinashgedamu1223 2 дня назад

    ❤❤❤❤

  • @SoudS-w2b
    @SoudS-w2b 3 дня назад

    በእዉነት ቃለ ህይዉት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን😢😢😢😢😢😢

  • @ፍሬሰለሞን
    @ፍሬሰለሞን 4 дня назад

    እንጠብቃለን

  • @obaiddmx2544
    @obaiddmx2544 4 дня назад

    ❤❤

  • @user-bx9yg8lt7w
    @user-bx9yg8lt7w 4 дня назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-bx9yg8lt7w
    @user-bx9yg8lt7w 4 дня назад

    ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️w🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @tigisttigi-gj3hq
    @tigisttigi-gj3hq 5 дней назад

    አሜንአሜንአሜን

  • @KenenetTube
    @KenenetTube 5 дней назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @brki884
    @brki884 5 дней назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ

  • @ሀይለማርያምሰለሞን
    @ሀይለማርያምሰለሞን 5 дней назад

    ሰላም ላንተ ይሁን ወንድሜ በዚህ ስፍራ የተሰኘውን ግጥም ላቀረቀልን ለወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን ለእህታችንም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህቶች አይከፈልበትም ሼር ላይክ እያደረግን እናግዘው።

  • @tegeist1858
    @tegeist1858 5 дней назад

    ቃልሄወትን ቃለበርክት ያሰማልን እርጀም እድሜ ያድልልን👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @kidestworkua4624
    @kidestworkua4624 5 дней назад

    በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን ተስፋ ርስተ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በእውነት ፀጋውን ያብዛልን🎉🎉🎉

  • @burtukaniguta6681
    @burtukaniguta6681 5 дней назад

    ❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @burtukaniguta6681
    @burtukaniguta6681 5 дней назад

    Ameen ameen ameen

  • @taytigirma3846
    @taytigirma3846 5 дней назад

    ❤❤ አሜን

  • @taytigirma3846
    @taytigirma3846 5 дней назад

    ❤❤🙏🙏🙏

  • @etajeetaje1745
    @etajeetaje1745 5 дней назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን በድሜ በጤና ያቆይልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @etajeetaje1745
    @etajeetaje1745 5 дней назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @obaiddmx2544
    @obaiddmx2544 5 дней назад

    በእውነት በትክክ😢❤

  • @kalkal-hk3cf
    @kalkal-hk3cf 5 дней назад

    በዚህ ስፍራ የተሰኘውን መንፈሳዊ ግጥም ላቀረብክልን መምህራችን መምህር ትንሹ ብላቴናው ገብረ ፃድቅ ፀጋው ያብዛልክ በቤቱ ያፅናክ አሜን፫❤❤❤❤❤