Это видео недоступно.
Сожалеем об этом.

✍️የግጥሙ ርእስ ✅ለምለም መስክ መዝሙር በበጎ ፍቃዱ ሁሉ በሱ ሆነ ጊዜውን የዋጀ ግጥም

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 июн 2024
  • ✍️የግጥሙ ርእስ ✅ለምለም መስክ መዝሙር በበጎ ፍቃዱ ሁሉ በሱ ሆነ ጊዜውን የዋጀ ግጥም #ሼር #ማዕዶት_ቲዩብ #subscribe ‎#Maedottube2730
    ✍️#የግጥሙ_ርእስ ✅#ለምለም_መስክ ✅#መዝሙር_በበጎ_ፍቃዱ_ሁሉ_በሱ_ሆነ #ጊዜውን_የዋጀ_ግጥም #ሼር #ማዕዶት_ቲዩብ #subscribe ‎#Maedottube2730

Комментарии • 23

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Месяц назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-zt6qs6qw1w
    @user-zt6qs6qw1w Месяц назад +1

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @user-ws8zw7zy8r
    @user-ws8zw7zy8r Месяц назад

    እልልልልልልልልልል👏👏👏👏

  • @user-zt6qs6qw1w
    @user-zt6qs6qw1w Месяц назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤

  • @ሀይለማርያምሰለሞን
    @ሀይለማርያምሰለሞን Месяц назад

    ቃለህይወት ያሰማልን
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መሌእክት ያሰማልን

  • @kasokaso4207
    @kasokaso4207 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zinashgedamu1223
    @zinashgedamu1223 Месяц назад

    ❤❤❤❤

  • @Hermelamehammed-yx3uw
    @Hermelamehammed-yx3uw Месяц назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤

  • @yosefmekonnen6215
    @yosefmekonnen6215 Месяц назад

    🎉🎉🎉

  • @hao90
    @hao90 Месяц назад

    በእውነት መምህራችን ቃለ ሕይወት
    ቃለ በረከት ያሰማልን❤❤❤❤
    🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @genetteshome8721
    @genetteshome8721 Месяц назад

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማን ፀጋውን አብዝቶ ያድልህ መምህር !!
    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ለእህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ !! ❤😊

  • @user-eo5fj1ys3l
    @user-eo5fj1ys3l Месяц назад

    በኡነቱ ጸገዉን የብዘለችሁ ደስ ስትሉ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @etajeetaje1745
    @etajeetaje1745 Месяц назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን እህት ወድሞቼ በድሜ በጤናያቆይልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hao90
    @hao90 Месяц назад

    እግዚአብሔር ይመሠገን ውድ እህታችን
    ዝማሬ መላእክት ሰማልን አሜን
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🕊❤❤❤🕊🕊🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @enat8652
    @enat8652 Месяц назад

    ዝማሬ መላእክ ያሰማልን 👏👏👏👏ፀጋውን ያብዛላችሁ ቃለ ህይዎት ያሰማልን🙏❤❤❤

  • @user-oj2bb2hx3d
    @user-oj2bb2hx3d Месяц назад

    ለህታችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
    ለወድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
    ፀጋውን ያብዛልችሁ በቤቱ ያፅናችሁ

  • @TsehayEthiopian
    @TsehayEthiopian Месяц назад

    በበጎ ፍቃዱ ሁሉ በእርሱ ሆነ።❤❤❤❤❤❤❤
    እልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @kalkal-hk3cf
    @kalkal-hk3cf Месяц назад

    እየጣፈጠኝ አለቀ የምር በርቱልኝ የተዋህዶ ልጆች❤❤❤❤❤❤

  • @kalkal-hk3cf
    @kalkal-hk3cf Месяц назад +1

    ለምለም መስክ የተሰኘውን መንፈሳዊ ግጥም ላቀረብክልን ወንድማችን መምንህር ገብረ ፃድቅ ፀጋውን ያብዛልክ አሜን 😘😘😘😘😘

  • @kalkal-hk3cf
    @kalkal-hk3cf Месяц назад

    በበጎ ፍቃዱ
    በበጎ ፍቃዱ ሁሉ በእርሱሆነ (2)
    ነገር ሁሉ በእርሱ ተከናወነ(2)
    ሰማይና ምድር ግብሩን ተናገሩ
    ፈጥሮአቸዋልና እንዲገለጥ ክብሩ
    በፈጠረው ፍጥረት የሚታወቅ እርሱ
    እግዚአብሔር ይመስገን ስሙን አወድሱ
    አልሆነም ያለ እርሱ ፍጹም አንዳች ነገር
    ብንመረምረው በሰማይ በምድር
    ፍቃዱ ነውና መልካምና በጎ
    ፈጥሮ አሳይቶናል ሁሉን ውብ አድርጎ
    ክረምትና በጋ ሌሊትና ቀን
    ሁሉን አሣይቶ ጌታ አስተማረን
    ያደረገው ሁሉእንከን የሌለው
    ለዚህ ቅዱስ አምላክ ምሳሌም የለው
    ያዘነውን ያውቃል ደስም ያለውን
    ሁሉ በእርሱ ፈቃድ ስለሚከናወን
    ችግርና ደስታ ለበጎ ነውና
    ይህን ያስተማረን ይድረሰው ምስጋና
    ዘማሪት ታደሉ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልኖ በጣም የምወደው መዝሙር❤❤❤❤❤በቤቱ ያፅናሽ አሜን፫
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
    በቤቱ ያፅናችሁ ከዚህ በላይ
    እንድታገለግሉ እድሜና ጤና
    ይስጣ ችሁ በረከታችሁ ይደርብን
    አሜን አሜን አሜን

  • @HyabShushay
    @HyabShushay Месяц назад

    ሁሉ በርሱ ሆነ ለምለም መስክ የሚለውን ግጥም ላቀረበልን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @TibebMedia-ui4ql
    @TibebMedia-ui4ql Месяц назад

    ለሁላችሁም ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ