Это видео недоступно.
Сожалеем об этом.

✍️ያልታየው ብረሃን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 июн 2024
  • ✍️ያልታየው ብረሃን #ተደብቆ_ያለው_በስደት_ከተማ ግጥም በትንሹ ብላቴና 💐#መዝሙር በዘማሪት ታደለች ደጉ #ማዕዶት_ቲዩብ ‎@Maedottube2730
    t.me/+LeMxwBvk...
    ✍️#ያልታየው_ብረሃን #ተደብቆ_ያለው_በስደት_ከተማ #ግጥም_በትንሹ_ብላቴና_መምህር_ገብረፃዲቅ💐#መዝሙር በዘማሪት ታደለች ደጉ ግጥሙ #description ላይ አስቀምጥላችኋለው።
    ✍️#ያልታየው_ብረሃን
    ተደብቆ ያለ በስደት ከተማ
    ጥላቻን በፍቅር ሸፍኖ እየደማ
    ያልታየው ብረሃን ተደብቆ ማማ
    ለወንድሟ ጌጥ ናት የስደቷ ሻማ
    በሷ መቅለጥ ውስጥ ሌላ ሰው ከታየ
    ያልታየው ብረሃን የታየው ዘገየ
    ቀን እየገፋ በእነባ ከጨቀየ
    ሐዘኗን ደብቆ ለሰው ልጅ መች ታየ
    ያልታየው ብረሃን ቀድሞ መቼ ቀድሞ ከዘገየ
    የታየው ብረሃን ሸምቆ ሳይበራ
    ያልታየው ብረሃን በአረብ ተራራ
    ስሟ ሳይነሳ ተቆጥሮ እንደተራ
    የአረብ ሐገር ሴት ተብሎ ተጠራ
    የሷን ድካም ያልታየው ብረሃን
    ከረፈደ እንዳይገባህ ንቃ እባክህን
    ተጠፍቶብሃል አሀለን
    ያልታየው ብረሃን
    ባልታየው ብረሃን ተከልሎ ሳለ
    የሷ ድካም ልፋት ፍፁም ያልታደለ
    ያለ እረፍት መስራት ብርታት የታደለ
    ፍፁም መመልከትን ከተከለከለ
    ያልታየው ብረሃን ልብህ ካልተሳለ
    በስደት አለንጋ እየተገረፈ
    ጨለማው አይሎ ካለፈ
    ብረሃኑ በርቶ ብርታት ካልተረፈ
    በድካም ጨለማ ህይወት ካለታለፈ
    ያልታየው ብረሃን በሰው ተገፈፈ
    ቀን እየቆጠረ ሰአት እያለፈ
    ጨለማው አይሎ ብረሃን ከለለ
    ሐሰት እውነት መስሎ እንዴት ተተከለ
    የብረሃንን ዋጋ እንደምንስ ጣለ
    ቀልጦ እየደማ ጨለማው አየለ
    እንደምን ያለነው ፍፁም ያልታደለ
    ያልታየው ብረሃን የተከለከለ
    ከራስ በላይ ለሰው የሚያበራ
    በእምነት ያበበው የፍቅር አደራ
    ያልታየው ብረሃን በናፍቆት ተራራ
    በስደት ቀልጦ እየሰራ
    ለራሱ ጨልሞ ለሌላ ያበራ
    ይህ እውነት ተቆጥሮ እንደተራ
    ያረብ ሐገር ሴት እያለ ከተራ
    እውነት እንዲ ሆኖ ልቡ ካልፈራ
    ያልታየው ብረሃን ዘግይቶ ሲጠፋ
    እንደምን ሊነገር ያ ፍቅር እና ተስፋ
    ወዙ ተቀይሮ አንገት እየደፋ
    ንቃማ ያልታየው ብረሃን ሳይጠፋ
    የብረሃኑ ትነት ጨልሞ ሲበራ
    ያልታየው ብረሃን በድካም ተራራ
    ተሸፍኖ እንዳይቀር አለብህ አደራ
    ያልታየው ብረሃን ደምቆ እንዲያበራ
    ✍️ተፃፈ በትንሹ ብላቴና መምህር ገብረፃዲቅ
    🌹ግንቦት 26/2016
    #ማዕዶት_ቲዩብ #maedot2730
    t.me/+LeMxwBvk...

Комментарии • 17

  • @ጤናብእር
    @ጤናብእር Месяц назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዘር መልእክት ያሰማልን
    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ

  • @randaroro8102
    @randaroro8102 Месяц назад

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንደማችን በቤቱ ናፅናልን

  • @volumecare9918
    @volumecare9918 Месяц назад

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለመምህርችን በቤቱ ይጠብቅልን አሜን ለእህታችን ዝማሬ መላአክት ያሰማልን በቤቱ ይጠብቅሸ በእውነት ❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @taytigirma3846
    @taytigirma3846 Месяц назад

    ❤❤አሜን

  • @kalkal-hk3cf
    @kalkal-hk3cf Месяц назад

    ሁሉም ያልፊል እግዚአብሔር ያሳልፊል ልጆቹን መች ይረሳል እህታችን ዘማሪት ታደሉ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን፫

  • @almnatgete7566
    @almnatgete7566 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤amen

  • @user-zt6qs6qw1w
    @user-zt6qs6qw1w Месяц назад

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ❤❤❤❤

  • @obaiddmx2544
    @obaiddmx2544 Месяц назад

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ፅጋውን ያብዛልህ 🙏🤲🤲🤲😢 ለእህታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤

  • @dageyemariyamlijidage3771
    @dageyemariyamlijidage3771 Месяц назад

    አሜን ቃለ ህይውትን ያስማልን ፀጋውን ያብዛላቹህ

  • @SoudS-w2b
    @SoudS-w2b Месяц назад

    በእዉነት ቃለ ህይዉት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን😢😢😢😢😢😢

  • @kalkal-hk3cf
    @kalkal-hk3cf Месяц назад

    ያልታየው ብርሐን የተሰኘውን መንፈሳዊ ግጥሙን ላቀረብክልን ወንድማችን ገብረ ፃድቅ ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን❤❤❤❤❤ እውነት ነው የአረብዋ አገር ሴት😢😢😢😢

  • @user-qr3ji5sb1y
    @user-qr3ji5sb1y Месяц назад

    🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲👆👍👍👍👍👍

  • @zinashgedamu1223
    @zinashgedamu1223 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤

  • @tegeist1858
    @tegeist1858 Месяц назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @dageyemariyamlijidage3771
    @dageyemariyamlijidage3771 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢

  • @hao90
    @hao90 Месяц назад

    እግዚአብሔር ይመሠገን በእውነት
    ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን
    ፀጋዉን ያብማልቹ
    እህታችን በእውነት ዝማሬ መላእክት
    ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልሽ እህታችን
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🍇🍇
    የአርብ ሀገር ሴት ❤❤❤❤❤
    🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tegeist1858
    @tegeist1858 Месяц назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍