አንችዉ ነሽ በድንገት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 сен 2024
  • ተጋበዙልን

Комментарии • 300

  • @doctorzeyne6913
    @doctorzeyne6913  4 года назад +78

    ያ አህባቢየል ኪራም ይህ የግንዛቤ ማስጨበጫ ፕሮግራም ነዉ አንችዉ ነሽ ክፍል አንድ ይቀጥላል ከዛም መረጃዉን ከዚህ ፕሮግራም መጨረሻ አድምጡት መልክቱም አሽሸኩር ጋር ይያዛል

    • @user-qx9wn9su1g
      @user-qx9wn9su1g 4 года назад +4

      ቢንት ሙሀመድ ታቅርበው ዶክተር ዘይኔ

    • @zeynibmuhammed7605
      @zeynibmuhammed7605 4 года назад

      As wr wb Ahlen Doctor 🌹🌹🌹🌹🌹🌹

    • @doctorzeyne6913
      @doctorzeyne6913  4 года назад +5

      @@user-qx9wn9su1g ይህ የግንዛቤ ማስጨበጫ ነዉ

    • @user-py3dh8ht9n
      @user-py3dh8ht9n 4 года назад +1

      ቀጥሉበት 👍👍👍👍

    • @user-oo7kh6vb4g
      @user-oo7kh6vb4g 4 года назад

      Doctr zeyne plz ketayun nw yemnfelgw tebaberun ketlubt barkellahu fikum

  • @ekrambithuseen3841
    @ekrambithuseen3841 4 года назад +115

    ዋሊኩም ሠላም ዶክተር ዘይኔ ባአላህ በቢት ሙሀመድ ይቀጥል እደኔ ይቀጥል የምትሉ በላይክ አሣዬ አዘጋጆችም ላይክ አይታችሁ ተረዱ በተረፈ ባላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ኮረናንም አላህ ከአለም ሁሉ ያጥፋልን ያረብ

  • @sofitube6115
    @sofitube6115 4 года назад +14

    *ዋሊኩም ስላም ውራህመቱላሂ ውብርካቱ ማሻ አለህ ዶ/ር ዘይኔ ማሻ አለህ✔*
    የረሱል(ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ሚስቶች ታሪክ ወፍ በረር ቅኝት በአጭሩ
    (ክፍል አንድ{①})
    1).ኸድጃ ቢንት ኹወይሊድ
    ኸዲጃ(ረ.ዐ) በወቅቱ በነበረዉ ማህበረሰብ ትልቅ ክብርና
    ዝና ከሚሰጠዉ ቤተሰብ የወጣች ሴት ነበረች። አባቷ
    ኹወይሊድ በአንድ የጦር መሪዎች መካከል የሚጠቀስ
    ነበር።
    ኸዲጃ(ረ.ዐ) አብሯት ይኖር የነበረዉ ቱጃር የትዳር ጓደኛዋ
    ከፍተኛ ሀብት ትቶላት ነበር። በወቅቱ በታማኝነቱና
    በእዉነተኛነቱ የሚታወቅ አንድ ሰዉ በአቅራቢያዋ ይኖር
    ነበር። ይህ ሰዉ ሙሀመድ(ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም)
    ናቸዉ። ኸዲጃ እኚህ ሰዉ የተወሰነዉን ሃብቷን ኃላፊነት
    በመዉሰድ ወደ ሶሪያ እየተመላለሱ የንግድ ተግባር
    እንዲያከናዉኑ ወከለቻቸዉ። እርሳቸዉም ኸዲጃ
    በሰዉዬዉ ዉጤታማ ስራ ከሚገባዉ በላይ በመርካት
    ትደሰታለች።
    ሙሀመድ(ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ባሳዩት የስራ ትጋትና
    ታማኝነት የተነሳም ኸዲጃ ከርሳቸዉ ጋር ልዩ ቁርኝት
    እንዲኖራት ተመኘች። በርካታ የተከበሩ የቁረይሽ ሰዎች
    በተደጋጋሚ ለጋብቻ ጠይቀዋት ፍቃደኛ ሳትሆን የቆየች
    ቢሆንም፣ ሙሀመድ(ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ግን ልቧ
    ዉስጥ ዘልቀዉ ገቡ። እናም ምንም ሳታቅማማ የትዳር
    ጥያቄ አቀረበችላቸዉ። የሙሀመድ(ሰለላሁ አለይሂ
    ወሰለም) አጓት አቡ ጧሊብም ለጋብቻዉ እዉቅናቸዉን
    ቸሩ። ሙሀመድና(ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ኸዲጃም
    በጋብቻ ተሳሰሩ። በዚህ ወቅት የሙሀመድ(ሰለላሁ አለይሂ
    ወሰለም) እድሜ 25 ሲሆን የኸዲጃ ደግሞ 40 አመት
    ነበር። እናታችን ኸዲጃ(ረ.ዐ) ሁለት ጊዜ አግብተዉ
    የፈቱና የ3 ልጆችም እናት ነበሩ። ረሱል(ሰለላሁ አለይሂ
    ወሰለም) ጋብቻ ሲፈፅሙ የመጀመርያ ነበር። ሁለቱ ሰዎች
    ለ25 አመታት የደስታ ሂወትን አብረዉ አሳልፈዋል።
    ስድስት ልጆችም አፍርተዋል። ቃሲም የሚባለዉ
    የመጀመርያዉ ልጆቻቸዉ ሲሆን ገና በተወለደ በሁለተኛ
    አመቱ ነበር የሞተዉ። ቆይቶ የተወለደዉም ዐብደላህ
    የተባለዉ ሌላዉ ልጃቸዉ ነዉ። እሱም ገና በጭቅላ
    እድሜዉ አለፈ። ያም ሆኖ ኸዲጃና ሙሀመድ(ሰለላሁ
    አለይሂ ወሰለም) አብረዋቸዉ በህይወት የዘለቁ አራት ሴት
    ልጆችን አፍርተዋል። እነሱም፦
    ዘይነብ፣ሩቂያ፣ኡሙኩልሱምና ፋጢማ ነበሩ።
    ረሱል(ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ጅብሪል(ዐ.ሰ)
    ለመጀመርያ ጊዜ ወህይ ይዞ የመጣ ጊዜ ከፍተኛ
    ፍርሀትና ጭንቀት ላይ ነበሩ። ሚስታቸዉ ኸዲጃ(ረ.ዐ)
    እንዲህ ብለዉ አፅናኗቸዉ፦ “ምንም አይነት ጭንቀት
    ሊገባህ አይገባም፤ የኸዲጃ ነፍስ በበላይነት
    በሚቆጣጠረዉ አምላክ እምላለሁ! የአላህ መልእክተኛ
    ነቢይ ተደርገህ ለዚህ ህዝብ ሳትላክ አልቀረህም። አንተ
    መልካም ስብእናን የተላበስክ፣ ለቤተሰብህ ጥሩ፣ በቃልህ
    የምታድር፣ እዉነተኛና ዘዉትር ለተቸገሩ ሰዎች የምትደርስ
    ለጋስ ሰዉ በመሆንህ አላህ በምንም መንገድ
    አያሳፍርህም” በማለት አፅናኗቸዉ። ኸዲጃ(ረ.ዐ)
    በተወለዱ በ65ኛዉ ዐመት ሞቱ። ነብዩ መሀመድ(ሰለላሁ
    አለይሂ ወሰለም) ለ25 አመታት በፍቅር አብሯቸዉ
    በኖረችዉ ሚስታቸዉ ኸድጃ ሞት ጥልቅ ሀዘን ላይ
    ወደቁ። ኸዲጃ ህይወቷ እስካለፈችበት ጊዜ ድረስ ያላትን
    አቅም ሁሉ በማሟጠጥ ባሏን ደግፋለች። እስልምናን
    በህዝብ ፊት ይፋ ያደረገች ጀግና ሴትም ነበረች።
    አቡ ሁረይራ(ረ.ዐ) በሀዲሳቸዉ ኸዲጃ(ረ.ዐ) በህይወት
    በነበረችበት አንድ ቀን ጂብሪል(ዐ.ሰ) ነብዩ(ሰለላሁ
    አለይሂ ወሰለም) ዘንድ በመምጣት የሚከተለዉን
    መናገሩን ዘግበዋል።
    “አንቱ የአላህ መልእክተኛ(ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ሆይ!
    ኸዲጃ የሚበላና የሚጠጣ ነገር ይዛልህ ወደ አንተ
    በመምጣት ላይ ናት። አንተ ዘንድ ስትደርስ ከአላህና ከእኔ
    መላኢካዉ ጅብሪል ሰላምታ የተላከላት መሆኑን ንገራት፣
    ጀነት ዉስጥም አንዳች ረብሻና ድካም የሌለበት
    እንዲሁም በጌጥ ያቆጠቆጠ ቤተ መንግስት የተዘጋጀላት
    መሆኑንም አበስራት።”
    ኸዉለት የተባለች አንድ ዘመዳቸዉ ነብዩ ሙሀመድ
    (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ዘንድ በመምጣት፣ቤታቸዉ
    በሚያሳዝን ሁኔታ ጠባቂ ከማጣቱም በላይ ልጆቻቸዉም
    እናት እንደሚያስፈልጋቸዉ ታሳስባቸዋለች። ነብዩም
    (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም)፤ “ግን ታዲያ ኸዲጃን ልትተካ
    የምትችል ሴት ማግኘት ይቻላልን? የሚል ጥያቄን
    ያቀርባሉ። ዘመዳቸዉም የአቡበከር ሲዲቅ ልጅ አኢሻ
    እንዳለች ትናገራለች። ነብዩም አኢሻ ገና ህፃን መሆኗን
    ይናገራሉ። በዚህ ወቅት ነብዩ(ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም)
    53 ዐመት ሲሆናቸዉ አኢሻ ግን የ7 ዐመት ህፃን ነበረች።
    ሆኖም መፍትሄ የማታጣዉ ኸዉለት ግን ሰዉዳእ
    የምትባል ሴት ሚስታቸዉ እንድትሆን ሀሳብ ታቀርባለች።
    ይቀጥላል………………
    ღ••┈┈┈┈••✦🌟✦••┈┈┈┈••ღ

    • @zbintyesuf571
      @zbintyesuf571 4 года назад +3

      ዉዴ መልክቱ አሪፍ ነዉ ግን ሁሉም ቦታ ፁሁፍሽ ረጅም ነው መች ነው የምትፅፊዉ

    • @ameenamohamad6009
      @ameenamohamad6009 4 года назад +1

      መሻላህቀጥይበትእህት

    • @werdamdet8551
      @werdamdet8551 4 года назад

      ጀዛኪላህ ኸይረ ሀያቲ በረቺ

  • @nasriya3267
    @nasriya3267 4 года назад +15

    ወለይኩም ስለም ወረህመቱለሂ ወባረክቱ አህላን ዶ/ር ዘይኔ አንቺው ነሽ በህልሜ ነው ወይስ____እእእእእ እውነት አልምስል አለኝ ዶ/ር ዘይኔ በቢንት መሀመድ የምረል የሚቃጥል ከሆነ በሱዋ ይቅረብልን ከይቅርታ ጋ አንተ የአላህን ስሞች አጥነክረህ ቀጥልልን

  • @user-qx9wn9su1g
    @user-qx9wn9su1g 4 года назад +29

    ቢንት ሙሀመድ ታቅርበው

  • @missyoumother6691
    @missyoumother6691 4 года назад +5

    ወሏሂ በተለይ ሷሊሀ ጭንቅ ጥብብ ሲላት የምትሰግደው ሶላት ትውስ ይለኛል ከምንም በላይ ተፅኖ ፈጣሪ ታሪክ ነው ይቀጥል ።ኒንት መሀመድ ተናፍቃለች አብራ ጠፍታቀረች ትመለስልን ሆ

  • @user-fm8ub3mu1d
    @user-fm8ub3mu1d 4 года назад +4

    አችው ነሽ ሲባል በለው ኮሜቶች ዐጧጡፋችሁታል ማሻ አላህ አወ ዶክተር ቀጥሉልን የነሳሊሀ ሂወት እስከዛሬ ደስ የሚል ይሆናል ያ አላህ

  • @TuBe-ho8zl
    @TuBe-ho8zl 3 года назад

    ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካ ትሁ ማሻ አላህ በርታ ልብ አንጠልጣይ ትምርት ሰጭ ነው

  • @werdamdet8551
    @werdamdet8551 4 года назад +5

    ያረቢ አንቺው ነሽ በልቤ ውሰጥ ትልቅ አሻረ ጠሎብኞል ብዙ ትምረት ነበረ የምነገኘበት

  • @user-eu4sz4oz6s
    @user-eu4sz4oz6s 4 года назад +2

    የአላህ የአላህ እደው ከህሌሜ ነቅቸነበር እደገና እህልም ውስጥ ልገባነው አይይይ አንችውነሽ ልቤን ስውር እኮነው የሚያደርገው በቃ እኔእኔ እየመሰለኝ ህልሜን እቀጫለሁ

  • @selimtube404
    @selimtube404 4 года назад +1

    እንደው በ አላህ ይቀጥል ትልቅ ትምርት ሰጭ ትረካ ነው ወላህ ቢንት ሙሀመድ ዶ ር ዘይኔ አላህ ያጢኩል አፊያ

  • @makkaahmad7169
    @makkaahmad7169 4 года назад

    የአላህ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ እባካቹ ቀጣዩን ልቀቁልን እኔ ከአንድ ጀምሬ ሰምቼዋለዉ

  • @user-up2jg8ds3f
    @user-up2jg8ds3f 4 года назад +2

    አህለን ዶክተር ዘይኔ
    ወይኔ የተረሳው ማሜና ሷሊሀ ከች አሉልንደ እንደት
    ደስ ይላል የናፍቆት 👉😘😘😘😃 አችው ነሽ ውሥጤ ነው ብዙ ተለውጨበታለሁ ይቀጥልልን አስተማሪ ነው ብዙወቻችን የተለወጥንበት ልባችንን የሳበ በጉጉት የምንጠብቀው ትረካ ነው ።

  • @semerethiotube7541
    @semerethiotube7541 4 года назад +1

    Aihlen wosaihlen fikum enkan dehena metachu anchiew nshi betam nber yenafeqen jezakela keyir doctor zeyine

  • @umureyanleyla6381
    @umureyanleyla6381 4 года назад +2

    ዶ/ር ዘይኔ ከወድም ሶብሪጋ የምትሠሩትን ፕሮግራም ፕሊስ ቀጥሉት ሁለታችሁ ስትሆኑ በጣም ነው ምታምሪት ከፈገግታችሁ ጄምሮ እስከ ቁም ነገሩ

  • @rehanamohammd2920
    @rehanamohammd2920 4 года назад +2

    ወ ወ ወ ማሻአሏህ
    ቢንት ሙሀመድ ጀዛኪላ ኸይራ
    መቀጠል ያለበት ፕሮግራም ነው

  • @EmanEman-bp9pl
    @EmanEman-bp9pl 4 года назад

    ኢንሻአላህ በርታ ዶክተር ዘይኔ

  • @emanahmed-tu9dy
    @emanahmed-tu9dy 4 года назад

    Masha alah doktar zaynee anchwu nash sil eskamayawu nabar yachokolkut yabalata babint muhamd bihon das yil nabar

  • @user-ol7id1jv1o
    @user-ol7id1jv1o 4 года назад

    ይቀጥል በቢንተ ሞሀመድ ብዙ ተለወጥኩበት ባንቺዉነሽ

  • @gshhwhh6388
    @gshhwhh6388 4 года назад

    ቢስሚላ ዋለይኩም ሰላም ወድም ማሽ አላህ ደስ ይላል አብሽር ወድም።

  • @user-vn2tn3pi2u
    @user-vn2tn3pi2u 4 года назад

    ወአሊይኩም ስላም እርህመቱላሂ ውበርካቱ ጀዛካላክ ዱክተር ዘይኔ አንችው ነሽ ስትል ደነገጥኩ ውይ ስውደው አንቺው ነሽ ይቀጥል ብንት ሙሀመዴ ብቅ ትበልልን ነፍቃነለች

  • @najathnajath4070
    @najathnajath4070 4 года назад

    ጀዛክአላ ኻይር ዶክተር ዘይኔ

  • @user-lv9ov5gc2r
    @user-lv9ov5gc2r 4 года назад +1

    ማሻ አሏህ ደስ ይላል

  • @umuasma5680
    @umuasma5680 4 года назад

    ወአለይኩም አሰለም ወረህመቱለሂ ወበረከትሁ አንቺው ነሽ በጠም ነው ደስ ያለኝ ይቅረብልን በቢንት ሙሀመድ

  • @ጀናቢንትባባ
    @ጀናቢንትባባ 4 года назад +4

    ያአላህ እንዴት ተንጠልጥየ ቀርቼ ነበር እንኳንም ቀጠለ እስኪ እንደኔ ሲቋረጥ ልባቹ የተንጠለጠለ ግን የአብይ መሞት በጣም አሳዝኖኛል

  • @hawabintebrahime5106
    @hawabintebrahime5106 4 года назад

    ማሻ አላህ እንኳን መጣችሁ ደስ ይላል ቁጥሉበት

  • @salhasalha2543
    @salhasalha2543 4 года назад +1

    Wa wr wb masha allaha well come

  • @zenatahmed9249
    @zenatahmed9249 4 года назад

    ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል።

  • @lubabaahmed7992
    @lubabaahmed7992 3 года назад

    ዋሊኩምሰላም ወራህመቱላ ወበርካትሁ
    ደክተር ያአላህ ቃላት አጠርኝ አላህ ኸይርጀዛህይ ይክፈልህ ያርብ ሺኩራን ያአላህ ማሚ ሳሊ

  • @munerazeyina2117
    @munerazeyina2117 4 года назад

    አለሀምዱልላይ

  • @fatumamehamed1780
    @fatumamehamed1780 4 года назад

    Wealeykumselah ahlen wesahlen yamerhaba bik D.zeyne weyne anchiw nesh enshala endet endenafekugn mame fue salha enehabib ......

  • @user-re4pb9lt5b
    @user-re4pb9lt5b 4 года назад

    ዱክተር ዘይኔ ጀዛከላህ ኸይር ተናፋቂ አችዉነሽ

  • @fozihi4311
    @fozihi4311 4 года назад

    Mashaallah tabarrakallah jzk

  • @medi1228
    @medi1228 4 года назад

    አህለንዶክተረ ዘይኔ አንችውነሸ ስትል ድንግጥ ነው ያልኩት ቢቀጥል በጣም ደስ ይላል ቢንት ሙሀመድ ናፍቃኛለች ሰለምልኝ

  • @fanouseayela7005
    @fanouseayela7005 4 года назад

    ማሻአላ ተባርክ አላህ

  • @user-te6tb7fz4w
    @user-te6tb7fz4w 4 года назад

    አንችው ነሽ ብሠማው ብሠማው የማይሠለቸኝ ባላለቀ ያው እኔ ደጋግሚ ከመሥማት አልቦዘንኩም

  • @user-zz4eq8os1d
    @user-zz4eq8os1d 4 года назад

    ይሄን የሙአዝ ነሽዳ አጥፉት ኡፍፍ

  • @user-tz8hu7nm7t
    @user-tz8hu7nm7t 4 года назад

    ማሻአሏህ አችውነሺ ውስጤነው ብዙ ተምሬበታለሁ

  • @momlove9477
    @momlove9477 4 года назад

    በጣም ደስ ይላል

  • @hananhussena6876
    @hananhussena6876 4 года назад

    ኢንሽአላህ እንጠብቃለን

  • @bintyimam8094
    @bintyimam8094 4 года назад

    ጀዛ ኩላሁ ከይረን

  • @faezajamal7734
    @faezajamal7734 4 года назад

    እዉነት ሚቀጥል ነዉ ደኩተር

  • @tube6267
    @tube6267 4 года назад

    ወአለይኩምሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ እሚገርም ሙፋጃዓ ነው ጀዛከሏህ ኸይረን ቀጥሉበት

  • @hlovehxjdjd5306
    @hlovehxjdjd5306 4 года назад

    ጀዛከላህ ኸይር

  • @vhshehshsheys6366
    @vhshehshsheys6366 4 года назад +1

    ማሻአላህ🌹🌹🌹🤲🤲🤲

  • @rukiya6481
    @rukiya6481 4 года назад +1

    እደየ እየተደገመ መሥሎኝ በአድስ መጣ አንችዉ ነሽ ደስ ሲል ቀጣዩን በጉጉት እጠብቃለን ዶክተር

  • @user-yh1rj5vu6i
    @user-yh1rj5vu6i 4 года назад

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካት መሻአላህ

  • @bestebeste641
    @bestebeste641 4 года назад

    ኢንሻአሏህ እንጠብቃለን

  • @user-ip2qr2df4n
    @user-ip2qr2df4n 4 года назад +1

    ማሻአላህ ደስ አለኝ ወላሂ ናፍቀውኝ ነበር እነማሚ ጀዛኩም አላህ ኸይር ቆይ ላዳምጠው

  • @Mohamed-zr7jw
    @Mohamed-zr7jw 4 года назад

    አው ዶ/ር ይቀጥል ባአላህ እስከ መጨረሻው እዳይቋረጥ የብዝዎቻችን ህይወት የቀየረነ ነው አቺው ነሽ ቃላት ያጥረኛል ለኔ

  • @user-gd7qc8vm6g
    @user-gd7qc8vm6g 4 года назад

    Ws wr wb ahlen dr zayne ene almenim wellahi

  • @user-yg1ux6dq8k
    @user-yg1ux6dq8k 4 года назад +1

    መሽ አለህ በጠም ደስ ብሎናል እንከን በሰለም መጠቹ እስከ ዘሬ እየጠበኩ ነበር የቀጢል

  • @prime9202
    @prime9202 4 года назад +13

    ግን አችውነሺ ሲል ደገጥኩ ሆ ጉድእኮነው እውንትም አልመሰለኝም ነበር

  • @user-wz9rf1ys3p
    @user-wz9rf1ys3p 4 года назад

    ማሻአላህ አይ ትውስታዬ አንችውነሽ ሁሌም በልቤነሽ

  • @ethiopiamymotherlove7455
    @ethiopiamymotherlove7455 4 года назад

    ይቀጥል ማሻ አላህ ደስ ይላል ወላሂ

  • @user-tx9nl3id2s
    @user-tx9nl3id2s 4 года назад

    ማሻአላህ ድስ ሲል አቺውነሽ ሊቀጥል ነው እረ በጉጉት እጠብቃለን ዶክተር ስተርከው ያምርብሀል ቁልጭ መሀመድ ክክክ

  • @djcjfkfdkfkrkr55
    @djcjfkfdkfkrkr55 4 года назад

    ሹክረን

  • @user-ke7er8qr7r
    @user-ke7er8qr7r 4 года назад +1

    አንችው ነሽ ውይይይይይ ትዝታየ ውዷ ጓደኛየጋ በጣም ነበር የምንከታተለው አሁን ግን ተለያየን አይ ስደት

    • @user-mm9ej1dp2n
      @user-mm9ej1dp2n 4 года назад

      አላህ በሰላም ያገናኛቹ እኔም ከጓደኛዬጋር እናዳምጠው ነበር

    • @user-ke7er8qr7r
      @user-ke7er8qr7r 4 года назад

      @@user-mm9ej1dp2n ሁላችንንም ከምንወዳቸው ጋ አይለየን ከባድ ነው ስሰማው በቃ

  • @user-du9rw4ps5v
    @user-du9rw4ps5v 4 года назад

    Dess yilal mejemeru Meshiallah berta bent mehamed ketegegnechi kechalechi tru kalchalechim antew qtlew

  • @ameriyan7189
    @ameriyan7189 4 года назад

    እዴ. ደስ ይላል

  • @user-gm8lb9ko8u
    @user-gm8lb9ko8u 4 года назад +5

    አህለን ወንድም ዶክተር ዘይኔ አንችውነሽ ተጀመረ ጨርሸ አላዳመጥኩም ቦታ ልያዝ ብየ ነው ዛሬ ወግ ደርሶኛል አንደኛ ነኝ ዛሬ ተቀድማችኋል ኮሜተሮች

  • @hamzibentjeylan2488
    @hamzibentjeylan2488 4 года назад

    Masha Allah

  • @Fatimafatima-wx2jw
    @Fatimafatima-wx2jw 4 года назад

    Mashaa allah

  • @user-po8ie1er6j
    @user-po8ie1er6j 4 года назад

    ማሸአላህ

  • @elaftube8979
    @elaftube8979 4 года назад

    ማሻ አላህ

  • @saadanorida3648
    @saadanorida3648 4 года назад

    ማሻ አላህ ወድሜ

  • @tyiutopi7633
    @tyiutopi7633 4 года назад

    መሻአላህ አላህይጭምርላችሁ

  • @muznaahmed9893
    @muznaahmed9893 3 года назад

    ያረቢ ውስጤ ነው

  • @halimahalima7119
    @halimahalima7119 4 года назад

    ማሻአላህ ዶክተር ዘይኔ

  • @faizakadeir3644
    @faizakadeir3644 4 года назад

    ዋለይኩም ሠላም ወሪህመቱላሂ ወበረካቱ ኢንሻ ሏ አሏህ ያግዛቹ ቀጥሉበት ዶ/ር ጀዛከላ ህይርን

  • @firdoschanil2465
    @firdoschanil2465 4 года назад

    ወው እንደዉ ከዚህ ቦሃላ ያሚኖሮት ሀያታ ምስማት እንፋልገላን

  • @khawladxb7080
    @khawladxb7080 4 года назад

    ውይ ጀዛ ካላህ ኸይር

  • @user-pd6up3jg8g
    @user-pd6up3jg8g 4 года назад +1

    ክክክክክ
    አረ አልደነገጥንም

  • @user-pn8sv1tu2u
    @user-pn8sv1tu2u 4 года назад

    ወድሜጀዛክምአላህኸይር

  • @mahboobamahbooba464
    @mahboobamahbooba464 4 года назад

    Mashallah desi syli dokiteri zein ketilibeti ballah ainye gena aiyesebahuti new weyine aiske zarye alifogali maleti pless kekifil 1.jemiro aisikemehcereshawi linkuni asikemitilin betami yagwagwali wolahi

  • @lubabataganlubabatagan5750
    @lubabataganlubabatagan5750 4 года назад

    በወጀልየተጨማለቀነፉሣችንንየአለሙመሪሙሀመድነው።

  • @rahanarahana4222
    @rahanarahana4222 4 года назад

    ma sha allah mashallah

  • @user-vi4eq5ce5c
    @user-vi4eq5ce5c 4 года назад +1

    ማሻ አላህ አሪፍ ነው እኔም አድስ ነኝ ብደንብ እከታተለሁ ኢንሻ አላህ ማለት ነው በርቱ ጀዛኩም አላህ ከይር በሰማነው የምንጠቀም ያርገን

    • @zelaftube5292
      @zelaftube5292 4 года назад

      እንኳን አድስ የሆንሽ ምክንያቱም የባለፈውን ታሪክ ሰምተሽ ቢቋረጥብሽ እንደኔ ከሆነ በጣም ይቆጫል የማንንም ታሪክ ተጀምሮ ቢቀር ምንም ግድ አይሰጠኝም ግን አንቺው ነሽ ኡፋ ምን ብየ ልግለፅ ቃል የለኝም

  • @oumererziku8612
    @oumererziku8612 4 года назад

    ዋለይኩ እሰላም ወረህመቱ ላሂወበረካህቱ

  • @user-jh7hi3kz4i
    @user-jh7hi3kz4i 4 года назад

    ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ዶክተር ዘይኔ ዋዉ ደስ ሲል ደስታየ ወደር አጣ አንችዉ ነሽ ተፅኖ ፈጣሪ ነዉ ይቀጥል

  • @subaida3798
    @subaida3798 4 года назад

    As we wb ዋው ሠፕሪይዝ ነው የሆንኩት

  • @medinaendris3713
    @medinaendris3713 3 года назад

    ማሻአላ ተጀመረደ አችውነሸ

  • @dawoodsd2317
    @dawoodsd2317 4 года назад

    ይቀጥሐል

  • @user-xl3vk7ph2k
    @user-xl3vk7ph2k 4 года назад

    እፍፍፍፍፍፍ እኔ ሆዲ ተቦጨረቀብኝ ያረብ

  • @user-cf5el5kr6l
    @user-cf5el5kr6l 4 года назад

    የኔ ማሮች

  • @user-mo9hz5wv1n
    @user-mo9hz5wv1n 4 года назад

    አላህህህህ ማሻአላህ ጀዛክ አሏሁ ከይር ዶክተር ዜይኔ

  • @zbintyesuf571
    @zbintyesuf571 4 года назад +1

    አህለን አህባቢ ለሁለችንም እንደ ማሜ እና ሷሊሃ ጣፋጭ ትዳር ይወፍቀን በተረፈ ፕሮግራሙ በቢንት ሙሀመድ ይቀጥል

  • @nwdsd2611
    @nwdsd2611 4 года назад

    ወለይኩም ሰለም ወረህመቱለሂ ወበረከቱ እንደተቋርጡት ብንት መሀመድ አብረቹ እንደበፊት ቀጥሉበት

  • @እናቴYoutube
    @እናቴYoutube 4 года назад

    ማሻአላህ

  • @fatumabetedris2178
    @fatumabetedris2178 4 года назад +1

    አህለን ዶክተር ዘይኔ $ ቢት መሀመድ እኳን በሠላም መጣቻሁ አንችዉ ነሽ ይቀጥልልን በቢት መሀመድ

  • @tube5146
    @tube5146 4 года назад

    የአላህ

  • @user-dq2et5dg7i
    @user-dq2et5dg7i 4 года назад +8

    ዶክተር ዘይኔ ጀዛኩሙላህኸይር በጣምነዉ የተደሰትኩት አቻዉነሽ በተረሳበት ጊዜ ብቅ ሲል ይቀጥል ይቀጥል አድስ
    ይቅርታ ዶክተር
    ቢትሙሀመድ ታቅርብልን ተናፍቃለች ቢትሙሀመድም

  • @እናቴYoutube
    @እናቴYoutube 4 года назад

    ያአላህ አህለን

  • @user-vu4lc3mk3w
    @user-vu4lc3mk3w 4 года назад

    ማሻአላህሀቢቢ

  • @naeemanaemma258
    @naeemanaemma258 4 года назад

    በብንት ሙሀመዲ ይቅረብልን
    ባረከላህ ፊ ኩም

  • @user-ux8gu4ut1r
    @user-ux8gu4ut1r 4 года назад

    እኔ አላምንም በዉኔ ነዉ በህልሜ

  • @user-mf6rv8pr6y
    @user-mf6rv8pr6y 4 года назад +1

    እንደ እኔ ብት ሙሀመድ የሆነ ቋሚ የሆነ ዳእዋ ብቸምርል ጥሩ ነበር ወላሂ ተእፅኑ ማድሰረስ ትችላለች በተሰጠችዉ ኔእማ ተጠቀሚበት ብት ሙሀመድ

  • @naimabamud4614
    @naimabamud4614 4 года назад

    በሂይወቴ የማረሳው ነገር አንቺው ነሽ የለውጤሰበብ ስወዳችሁ

  • @user-wq1gt3bo6c
    @user-wq1gt3bo6c 4 года назад

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته ሱበሀነላህ እንደአዲስ ቢጀምር

  • @user-rl5or7nh9k
    @user-rl5or7nh9k 2 года назад

    ከመጀመሪያ ጀምሪ እየደገምኩ እገኛለሁ ማነሽ እደኔ ሀሀሀሽኩርን