ባትሞት ትሽራለህ/ይሄን አይቶ አለመሳቅ አይቻልም ደረሶቹ 3 ዘና ይበሉ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 ноя 2024

Комментарии • 270

  • @የአረህማንባሪያ
    @የአረህማንባሪያ 2 года назад +14

    ማሻ አላህ ኑሩልን ዶክተርየ በርቱ አቲካየ ድምፅሽን ስለሠማሁ ደስ ብሎኛል የተገኘዉ ዙና ፈገግ አደረጉን ኢላ ረሡሊላህ የነብያችንን ጠላቶች አላህ ያንሳልን
    اللهم صلي وسلم وبارك على سيدنا محمد

    • @seidkase8283
      @seidkase8283 2 года назад +1

      أللهم صل وسلم على نبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين اللهم فرج همي ويسر أمري وارحم ضعفي وقلة حيلتي يا رب العالمين

  • @fatumayusuf5301
    @fatumayusuf5301 2 года назад +15

    ዙል በረካ እደው ሳቅሽ አለመጣቱ እኔ ብሆን ትንሽ ነገር ነው የሚሚያስቀኝ ሱብሀን አላህ የኔ ደርባባ ማሻአላህ

  • @አሚየወረባቦዋ
    @አሚየወረባቦዋ 2 года назад +8

    አሰላሙአለይኩም ዶክተርየ እቀልድ ዉስጥ ቁረአንን ባታስገቡት ጥሩ ይመስለኛል

  • @rahatube4249
    @rahatube4249 2 года назад +6

    #እህቴ ሆይ ልብ ባይ 🥰😊✍️
    🎀ከሰዎች ተገለሽ ብቻሽን
    መሆንን ልመጅ!
    ሃሜት ውስጥ ከመግባት ትታቀቢያለሽ፡፡
    ➖ወሬን ትተሽ ጌታሽን ማስታወስ ትጀምሪያለሽ፡፡
    #የሰራሽውን ወንጀል ቆም ብለሽ ታይበታለሽ።
    ➖እራስሽን ለመገምገም ይረዳሻል ....
    ➖የምር ሰውነትንና እውነትኛነትን
    ትማሪበታለሽ
    📚ሰላም እርጋታን ትላበሻለሽ ከአሉባልታ
    ከማስመሰል ከማይጠቅሙ እርቀሽ
    ከአሏህጋር ተጎዳኝተሽ ከቁርዓንጋ
    እያወራሽ በድንቅ ንግግሮቹ እየታጅብሽ
    መንፈስሽን እያደሽ ውበቶቹን እያስተነተንሽ
    በተደቡር በተፈኩር እራስሽን ወጥረሽ
    መመሪያዎቹን እየጠበቅሽ ውብ ህይወትን
    ትኖሪያለሽ❗️❗️❗️
    🎀ግሩም ውበትን የውድነትን ካባ
    የቁጥብነት ሚስጥርን ትላበሻለሽ!!
    #አሏህ_ሆይ! አበርታኝ
    #R ✍️

  • @mereere5285
    @mereere5285 2 года назад +9

    ወይ ዶክተር ክክክክክክክክክክክክ ዝና አልኩ አላህ ይጠብቃችሁ ያርብብብ

  • @እራቢነኝቢትሙሀመድ
    @እራቢነኝቢትሙሀመድ 2 года назад +2

    ማሻአላህ ደስስስ ትላላችሁ አዝናናችሁኝ በዛላይ የዙል በረካ ስም ደስስስስስስሲል ማሻአላህ

  • @የፍቅርምርኮኛነኝ
    @የፍቅርምርኮኛነኝ 2 года назад +9

    ወላሂ በጣምነው የሳኩት ዶክተር ማሻአላህ ፈታአደረከን አላህ ይጠብቅህ ከነቤተሰብህ

  • @kedijakedija6935
    @kedijakedija6935 2 года назад +5

    ወላሂ ዘና እያልኩ ጨረስኩት ጀዛ ከላህ ኸይር ዶክተርዬ
    ማሻ አላህ በል አፊያ

  • @meridyamohammed9162
    @meridyamohammed9162 2 года назад +1

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ

  • @user-ow8nz1xq3l
    @user-ow8nz1xq3l 2 года назад +3

    መሸአላ ትምርትአለው ላወቀው አላህ እድሜያችሁን ያርዝምልን ያረብ ዙልበረካየ ስወድሽ🌹🌹🌹

  • @مدينةواسو
    @مدينةواسو 29 дней назад +1

    ዙል በረካ ማሻ አላህ እረግት ያልሽ ስታወር ደስ ስትይ

  • @seidkase8283
    @seidkase8283 2 года назад +3

    أللهم صل وسلم على نبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين اللهم فرج همي ويسر أمري وارحم ضعفي وقلة حيلتي يا رب العالمين اللهم فقهي في دين اللهم فاهمني قرعان الكريم ورزقنا تلاوته انا اقره في ليل ونهار يا رب العالمين ماشاء الله تبارك الله الله يحفظكم من كل شر يارب العالمين

  • @susubintseid1021
    @susubintseid1021 2 года назад +1

    በረካ ሁኑ በጣም አሳቃችሁኝ ሰላማችሁ ይብዛ

  • @AMINA_ALI
    @AMINA_ALI 2 года назад +1

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ዶክተር ዘይኔ ማሻአሏህ ወሏሂ በሣቅ ልሞት ነው እኔ የገረመኝ ደግሞ የካሜራ አማኗ አለመሣቋ ዙል በረካየ ማሻአሏህ

  • @ቅድሚያለተውሂድ-ገ5ፐ
    @ቅድሚያለተውሂድ-ገ5ፐ 2 года назад +1

    እንባየንጨረስኩ በሳቅ ልሞትነው ዶክተርየ የሳቄምንጭከከከከከከከከከከከ

  • @ኦክትመሀመድ
    @ኦክትመሀመድ 2 года назад +1

    ዶክተር ዘይኔ የፉቅር ኢክስፓየርድን ቶሎ ቶሎ ልቀቅልኚ ልጨርስብል አልሰማኸኚም በቃ እኔ ኢቶ ልገባነው ቀርፃ እምትጀምርበት ስአት ሚስኮል ታርግልኚ ዙልበረካ መጥቸ እዳዳምጥ አደራ በዱአ አስብኚ ሀባይቤ

  • @zeharatube1277
    @zeharatube1277 2 года назад +2

    ክክክክክክ ወይ ዶክተር ዘይኔ ስታስቁ ፈገግ እያደረገ የሚያስተምር ነው ጀዛከላህ ኸይር
    አላህ ይጠብቀን መጨረሻችንን ያሳምርልን

  • @hamezyagalato5265
    @hamezyagalato5265 2 года назад

    ጀዘክአለህ ኸይረ ዶኮቶረ ዘነ ዙል በረከ ሰዉድሸ

  • @meryamahmed6317
    @meryamahmed6317 2 года назад +1

    ወላሂ እባየንጨርስኩ መገንወሎ ጫወታዉሁሉነገርየሚያምርበት

  • @عبدوالثيوبي
    @عبدوالثيوبي 8 месяцев назад

    ማሻአሏህ❤❤❤❤❤

  • @ካፍሽነኝ
    @ካፍሽነኝ 2 года назад +14

    እናቴን ዶክተር ጋ ስወስዳት እዴ እኔነግሬቸውነውዴ ህመሜን የሚያክሙኝ እኔማ ከነገርኳቸው ምኑን አከሙኝ አይ ትል ነበር 😂😂😂ዶክተር ማለት መርምሮ የሚያቅ እጅ ትለኝነበር 😂😂😂😂😂ያኡምሪ ኡሚ ኮሚዲየ

    • @Abdullah-rk2gm
      @Abdullah-rk2gm 2 года назад +2

      አላህ ይጠብቅልሽ ማማዬ

    • @Ekru-h6x
      @Ekru-h6x 25 дней назад

      ወላሂ የኔም ትለኛለች😂😂😂ሀያቲ ኡሚ❤

  • @sojoogoj4511
    @sojoogoj4511 2 года назад

    لا اله الا انت سبحانك اني كنت من الظالمين رضيت بالله ربا وباسلام دينا وبمحمد صلى الله عليه وسلم نبي

  • @tube-cb4mq
    @tube-cb4mq Год назад

    ማሻአላህ 🌹🌺🌹ማሻአላህ❤

  • @hasitube2437
    @hasitube2437 2 года назад +11

    ሰውን ውደድ የምትከስረው የለም!!!!
    ምንም ሳትከፍል ማድረግ የምትችለው ትልቁ ነገር ቢኖር..... ሰውን መውደድ ብቻ ነው
    ሲወለድ ሰውን በዘሩ፣ በቆዳ ቀለሙ አልያም በእምነቱ የሚጠላ ሆኖ የተወለደ አንድም ሰው የለም። ጥላቻ የሰው ልጆች ከጊዜ በኋላ የተማሩት ነገር ነው። የሰው ልጆች ጥላቻን መማር እስከቻሉ፤ ሰው መውደድን ልናስተምራቸው እንችላለን። ምክንያቱም ሰውን መውደድ ሰውን ከመጥላት የበለጠ ለልብ ተፈጥሮ የቀረበ ነውና ለጥላቻ የሚሆን ልብ ያለው ሰው ማንም የለም ባይ ነኝ ።

    • @Jamellah-s1f
      @Jamellah-s1f 8 месяцев назад

      ወይኔዙልበረካወላሂሳስቂአስቻለሽለበይክስትይደስትያሐሽ❤😅😅😅

  • @rabiyoutube7772
    @rabiyoutube7772 2 года назад

    ማሻ አላህ በርቱ በጣም አዝናኝ 😍😍😍😍

  • @nurayoutepap2128
    @nurayoutepap2128 2 года назад

    አላህይጠብቃቹሁማሻአላህደስትላላቹሁፈታእያደረገ ተምሪትአዘልነው

  • @rhbx1012
    @rhbx1012 2 года назад +1

    በሣቅምትኩ

  • @አልሀምዱሊላህ-ተ2ጐ
    @አልሀምዱሊላህ-ተ2ጐ 2 года назад +1

    ክክክክክክክክክክክበሺታ ነው እማውቃቸው እኔ እምለው እምታወሩት አማረኛ ነው ደስ እሚለው

  • @fatumanurye9840
    @fatumanurye9840 2 года назад +1

    ሀሀሀሀሀ ማሽ አላህ ወጡና እንጀራው ቢል አፍያ

  • @Medi-vn1kw
    @Medi-vn1kw 2 года назад

    ማሻአላህ ቡሉ አፊያ በሳቅ ሞኩኝ አንዳንድ ግዜ ፈገግማለት ጡሩነው

  • @Tube-np8xi
    @Tube-np8xi 2 года назад

    الحم صلي السيدن محمد

  • @hamezyagalato5265
    @hamezyagalato5265 2 года назад

    ማሸአለህ በልአፈያ

  • @zeharatube1277
    @zeharatube1277 2 года назад +5

    ለበይክ ሸሆቹ ማሻ አላህ ስትይ ዙልበረካ ደስ ስትይ

  • @እሙቱዮብ
    @እሙቱዮብ 2 года назад

    ማሻአላሕአክሠቱበጣምደሥይላል

  • @Hawa8916-w6s
    @Hawa8916-w6s 21 день назад

    ኧረ በሳቅ እሬግሬሳዉን እራሳ አላለዉመሰ 🎉🎉🎉

  • @የአባቴልጅ-ዐ3ኰ
    @የአባቴልጅ-ዐ3ኰ 2 года назад +1

    ግን ላይክ የለም ሳ ይህም የመሰለ ቀልድ ሰምቶ ስቆ ላይክ ሳያደርጉ መውጣት ንፍግነት ነው ሰምታችኃልልልል

  • @fyusuf3750
    @fyusuf3750 2 года назад

    *አህለን አህለን አህለን ወሳህለን ዶክተር ዘይኔ ነወርቱና አቲካ ሁቢ፣ ሰሙቲ፣ ዙል በረካ ተናፍቃችኋል*

  • @fatimamuhammed5940
    @fatimamuhammed5940 2 года назад

    መሻአላ አስተማሪ ነው

  • @ፎነኝየአባየናፍቂ
    @ፎነኝየአባየናፍቂ 2 года назад +1

    ፈታ አደረጋችሁኝ ጀዛካላህ

  • @ሀሊማሙህየየወሎልጂ
    @ሀሊማሙህየየወሎልጂ 2 года назад

    አላህ ይጠብቃችሁ ዉንድሞቸ

  • @hayubint.mohammed3864
    @hayubint.mohammed3864 2 года назад +2

    😂😂😂😂😂 ወይ ዶክተር ፈታ አልኩ ወየሁ ከከከከከ ጀዛኩም ኸይር🙆🙈🙈😁😁😁

  • @ZzZz-mz9ql
    @ZzZz-mz9ql 2 года назад +1

    Kkkk ማሻኣላህ

  • @Mo-rm7kx
    @Mo-rm7kx 2 года назад

    ክክክክክክ ወላሂ በሳቅ ሞትኩኝ የኛ አዝናኝ ወድሞቸ አላህ ይጠብቃቹህ አገራችንን ወደሰላሙ ይመልስልን ያረብ

  • @DaruselamAli
    @DaruselamAli 25 дней назад

    ክክክክክክክክክ የሚገለብጥ ይገልብጠወት አላለም😂😂😂😂😂😂

  • @ኡሙአይመን-ጸ7ቸ
    @ኡሙአይመን-ጸ7ቸ 2 года назад +4

    ገና ላየው ነው የሚስቅ ይመስላል ቦታ ለያዝ ብየ ነው ክክክ

  • @AhmdAhmd-f4k
    @AhmdAhmd-f4k Месяц назад

    ባረከሏሁ ፊኩም😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤

  • @ytb9516
    @ytb9516 2 года назад

    ሠላምአሊኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ
    ወዶቸጠክሩሠላማችበሁይብዛጠክረ
    ጥሩሥራነዉበረችእሄህት
    ሠላምሺይብዚዛ

  • @emusumeyatube
    @emusumeyatube 2 года назад

    አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ በጣም ያስቃል አላህ ከመጥፎነገር ይጠብቅህ ዙል በረካን መላም በልልኝ ክክክክክ

  • @ssxsc6782
    @ssxsc6782 Год назад +1

    ዙል በረካ ግን አሲቅምም እኔብሆን ሞትኩበሳቅ😂😂እረይገልብጥህ እሚገለብጥ

  • @samsunggrandprime6662
    @samsunggrandprime6662 2 года назад

    ማሻአላህአላህይጠብቃችሁ

  • @samuye249
    @samuye249 2 года назад

    በጣምደስየሚል ነዉ
    ማሻአላህ ተባረካአላህ

  • @rehmaemam571
    @rehmaemam571 Год назад

    ዶክተር ዘይኒ ወደ ገጠር ህዱልንሲ ወደ. ወሎ.
    እፍ. ዙበረካ ምን ጉድ ነው ክክክክክክ

  • @حليمهحسن-ر7ث
    @حليمهحسن-ر7ث 2 года назад +1

    አይ ዶክተር ብሎ ዝምምም አንተ ራሡ አንድ ራስ ምታት ነህ ልፍለፋህ ወይኔ በሳቅ እረ ያዝ አድርገው አላለም እዛው እየፏለለች ብበላትስ

  • @ziyadsalih7940
    @ziyadsalih7940 2 года назад

    Ena welhe betame nwe meyazenagone sheocho

  • @تبا-ف6ع
    @تبا-ف6ع 2 года назад +2

    ماشاء الله الله يحفظكم ويسعدكم يارب 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣👌❤❤❤👏👏👏👏👏👏

  • @muhajeryoutube512
    @muhajeryoutube512 2 года назад

    አይዱክተርዬ ዛሬ በሰቅነው የገደልኩኝ ዙልበረካየኔቆጁ ለቤክ ስትይስጣፍጭ ትምርትአለው በየአካባቢውዱክተርነንእያሎ ያልተዘዘመዳኒትእየሰጡለሚጎዱ ትምርትነው አድአምስከቀን ለወስ ሳይሎ እዳይሞቱአላሎምዱክተርዬ ይቅሩቡህ ህክምነውአድቀን ያጋልጡሀል እዳትናሬአላላችሁም ዱክተርእኛስ እደቀመምኩአየንኮ

  • @Tube-bs7km
    @Tube-bs7km 2 года назад +1

    ክክክክ ያአላልህ

  • @zinetgumataw4025
    @zinetgumataw4025 2 года назад

    ክክክክክክክ እያዝናና ትምህርት አሪፍ ነው ጀዛክ አላህ ኸይር

  • @የአባቴልጅ-ዐ3ኰ
    @የአባቴልጅ-ዐ3ኰ 2 года назад +2

    ክክክክክክክክክክክክ እህዬዬዬዬዬ በሳቅ ቅቅቅቅ ሞትን የሀማሟ ነገርስ

  • @zaborazabora412
    @zaborazabora412 2 года назад

    😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀በርቱልን

  • @tapehhussen3239
    @tapehhussen3239 2 года назад

    ማሻአላህ ደሰስትሉ

  • @حليمةعبدالقدير
    @حليمةعبدالقدير 2 года назад

    እስክበቃኝ ስቀያለው ማሻአላ ነው ግን በጥር ብዛት ዙል በረካ አደከሙ እኮ ሸሆቹ

  • @እሙሳድቃ
    @እሙሳድቃ 2 года назад

    አሰላማለኩም። ጀዋሊ። ተበላሽቱ። ድምፅ። አያሰማም እደው። በይታብቻ። ልገምት

  • @muhminamuhmina9540
    @muhminamuhmina9540 2 года назад

    መሽአላሕ

  • @ወለየዋ-ረ3ቨ
    @ወለየዋ-ረ3ቨ 2 года назад

    ዶክተር ዘይኔ ከምን እደምታመጣውነው ጨዋታውን ወሬውን የገርመኝ

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha 2 года назад +2

    ግን በዉሸት ወላሂ ላላህ ብለሁ የሚባለዉን ነገር ተዉት የምር 👈👈👈👈👈

  • @mehdiwoldia1631
    @mehdiwoldia1631 2 года назад +1

    الله يسعدك 😅😅😅

  • @lijzedyoutube7828
    @lijzedyoutube7828 2 года назад

    ክክክክክክ የዋጡት እንሰሳ አለ እንዴ ወላ በሳቅ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ

  • @rihanmebrate9432
    @rihanmebrate9432 2 года назад

    kkkk Masha Allah

  • @አይሻ-ቈ7ፈ
    @አይሻ-ቈ7ፈ 2 года назад

    ዶከተረየ ማሻአላህ

  • @fatimamuhammed5940
    @fatimamuhammed5940 2 года назад

    በጣም ያስቀል ወላሂ

  • @ወለየዋ-ረ3ቨ
    @ወለየዋ-ረ3ቨ 2 года назад +1

    ዶክተር ዘይኔ ዘጋሀኝ ደህናነገር መስሎኝ ምግብእየበላሁነበር አስጠላኝ kkkkkkkkk

  • @rhbx1012
    @rhbx1012 2 года назад

    ሂባንልቀቅልን

  • @አልሀምዱሊላህ-ተ2ጐ
    @አልሀምዱሊላህ-ተ2ጐ 2 года назад +1

    አቱ አልተመምኩም እኔነኚ ወየው በሳቅ

  • @فروذ
    @فروذ 2 года назад +1

    ወየው በሳቅ ፈታ አደረጋችሁኝ

  • @ትቧለል
    @ትቧለል 2 года назад

    ወላሂ እኔ ብሆን በሳቅ ነዉ ዙል በርካ አለ መሳቋ ገርሞኛል

  • @RihanaMohammed-x4l
    @RihanaMohammed-x4l 26 дней назад

    ሠላሙአለይኩም

  • @AsdAsd-fr5iz
    @AsdAsd-fr5iz 2 года назад

    ማሻአላህ አህሌን ደስስስ ስትሉ ኑሩልን

  • @zzaa8354
    @zzaa8354 2 года назад

    ክክክክክክክክክክክ
    አረዶክተርዘይኔ አሳከኝ
    ሁላችሁንምጀዛኩምላህኸይር

  • @እሙቱዮብ
    @እሙቱዮብ 2 года назад

    የገጠረሠውአላሕሠላሙያብዛልን

  • @አለህከዐርሽበለይነዉሃቅን

    ዶ/ር ዛይኔ ባሪግጥም ዛሬ ዶክታርነትክን አራገግጣሃልነል ቅቅቅቅቅቅ

  • @Mensur-ir8ur
    @Mensur-ir8ur Месяц назад

    እንደ ኢማሙ ሻፊኢህ ኪታብ ከበድ ይላል አሉ ዶክተር😂😂😂😂

  • @ተስፈኛዋየልጂናፋቂ
    @ተስፈኛዋየልጂናፋቂ 2 года назад

    ክክክክ

  • @Xzsa-ww4pf
    @Xzsa-ww4pf 2 года назад

    😀😀😀😀😀😀😀😀😀አላህይጠብቃችሁ

  • @ካፍሽነኝ
    @ካፍሽነኝ 2 года назад

    አህለን ዶክተር አጀብነው ደረሳው አጀብነው ደረሳው ክክክክክ ወላሂ የደረስነት ሀያትኮ ደስ ይላል ከንግግራቸው ጀምሮ

  • @Zubaida-w1x
    @Zubaida-w1x 23 дня назад

    እረ የምርመራዉ ነገር በሳቅ ገደለኝ😂😂😂😂

  • @እህቴትግሰትዉድነዉአልሀም

    አረበሳቅ😃😃😃👌

  • @አልሀምዱሊላህ-ተ2ጐ
    @አልሀምዱሊላህ-ተ2ጐ 2 года назад

    የአላህ ሆደ ቆሠለ

  • @kedijakedija6935
    @kedijakedija6935 2 года назад

    አህለን ዶ/ርዬ

  • @murdaabrar3415
    @murdaabrar3415 2 года назад +2

    ወላሂ ሆዴ አመመኝ 😀😀😀😀😀😀😀😀😀

  • @አልሀምዱሊላአለኩሊሀ-ሸ6ጠ

    ማሻ አላህ ብል አፊያ ለምግቡ። የፈሱ ነገር አሣቃችሁኝ። ዙል በረካ ባለሙየ ነሽኮ የኔ ልዩ ሳላይሽ የምወዲሽ ቅመም ነሽ አላህ ይውደዲሽ ከኔ በላይ

  • @ታምሬቲዬብ
    @ታምሬቲዬብ 2 года назад

    አሰላማለይኩም ወራህመቱላ ወበረካቱ እንደት እንዳሳቃችሁኝ

  • @እሙሳድቃ
    @እሙሳድቃ 2 года назад

    እረተው። ደኩተረ። ወጊሳ። ቀምሱነው። የሚሰጥው

  • @ማይሙናዳዉድ
    @ማይሙናዳዉድ 2 года назад

    አላህ ይጠብቃቹህ ያረብ

  • @ቢንትሁሴንወሎየዋ
    @ቢንትሁሴንወሎየዋ 2 года назад

    ከከከከ አንድ ጊዜ አንተ አንድ ጊዜ አንቱ ማለቱ አይከብድም ዶክተር? ወይኔ በዚሁ ቀጥሉ ደስ ይላል

  • @neza6422
    @neza6422 2 года назад

    ኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪ

  • @samirasadeq7644
    @samirasadeq7644 2 года назад +3

    ሀኪም ቤት ይሸለል ወይስ እኔ ለክም ደስላል 😂😂😂😂

  • @aloyayimam8233
    @aloyayimam8233 2 года назад

    ይቦጨቡጭሀል ወይ ፈጣሪ ክክክ ሀሀሀይመችህ

  • @tube9643
    @tube9643 2 года назад

    ክክክክክክክእረበሳቅ
    ዶክተርየቀጥሉበት ወላህስታስቁ ክፍትብሎኝነበር ፈገግአረጋችሁኝ😅

  • @ዘሀራይማም-ረ1ቸ
    @ዘሀራይማም-ረ1ቸ 2 года назад

    برت