ሚስቴ ለኔ ፍቅር ብላ ዩንቨርስቲ ትምህርቷን ተወች( ዶክተር ዘይኔ)የ ኢድ መዝናኛ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 ноя 2024

Комментарии • 745

  • @ሀዊይቢንትእንድሪስ
    @ሀዊይቢንትእንድሪስ 4 года назад +289

    እስኪ ዱአ አርጉልኝ ቁረአን ይግባሽ ብላችሁ ወላሂ

  • @AAa-od4ve
    @AAa-od4ve 4 года назад +27

    እኔ ኒቃሚስት ነኝ ግን ትዳር ይመጣልኛል አላህ የተሻለዉን ይሰጣል አትጨነቁ ዉዶች ኒቃብ ዉበትን አይደብቅም አብሽሩ

  • @habibaalewi8647
    @habibaalewi8647 4 года назад +184

    እስቲ ገብታቹ አበርታቷቹ
    ሙስሊም ዩትበሮች ናቸው እኮ

  • @ሁሉምነገርለበጎነውኢንሻአ

    አህለን ወሳህለን እስኪ በመዳአም ቤት ሆኜ በመዳአም ዋይፋይፍ ከናተ ከወንድሞቼ ጋር ዘና ልበል። ኢድ ሚባረክ ተቀበል አላህ ሚና ወሚንኩም

    • @naeemanaemma258
      @naeemanaemma258 4 года назад

      አላህ ይባርክሽ እህታችን
      አለይና አለይክ

    • @kalokalo4168
      @kalokalo4168 Год назад

      ግን በዋይ ፋይ ዘና ትላላችሁ ማሻአላህ ነው

  • @fufuwelloye6358
    @fufuwelloye6358 4 года назад +34

    ገና ልተኛ ነው ኢድ ሙባረክ ሙስሊም እህቶቼ
    ሰይዶ ቃልህን አክብርሀል ዶክተር ዘይኔን አፋጥልን

  • @ፋኢዛነኝስደተኛዋቤተሰቦቼ

    ያ ሙሥሊሙን ሙሥሊማት
    እንኳን የዒዱል አድሓ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
    "ተቀበለሏህ ሚና ወሚንኩም ሷሊሐል አዕማል፥ ዒድ ሙባረክ
    🍰🍰🍰🍰🍰

  • @ዘይነብሁሴን-ኘ6ሐ
    @ዘይነብሁሴን-ኘ6ሐ 4 года назад +27

    አቤት አጠያየቅ ሠያዉ ደሥይላል ደግ አረጋቺሁት ማሻአላህ ዶክተር ዘይኔ

  • @msfatema5467
    @msfatema5467 4 года назад +46

    አህለን ኢድ ሲመጣ መጣም ብደሰትም በጣም ይሰማኛል ብቻ አልሀምድላህ ይህ ቀን ያልፈል ኢንሻ አላህ ከከዳምነት ወደ መዳምነት እንቀየራለን ቢኢዝኒላህ ያረብ አላህ ኮረናን ከአለም ያጥፈልን

    • @kepdejlayesuf352
      @kepdejlayesuf352 4 года назад

      አሚንንያረበለአለሚንን

    • @qtrqtr1086
      @qtrqtr1086 4 года назад

      እሻአላህ ዉደ ሁሉምያልፋል

    • @msfatema5467
      @msfatema5467 4 года назад

      ቢኢዝኒላህ ያረብ

  • @ሀገሬናፍቀኝSከስልጤ
    @ሀገሬናፍቀኝSከስልጤ 4 года назад +33

    አልሀምዱ ሊለሂ ረቢል አል አሚን እንኳን ለኢደል አደሀ በአል አደረሰቹ በስደት የለቹ እህት ወንድሞቼ መጪውን ለገረችን የብቀን አብሽር አይክፈቹ እሄም የልፈል ተስፈ አትቁረጡ እኔም ለዘንድሮ አረፈ ሙሽራ ልሆን ነበር አለህ አልፈቀደውም በኮሮነ ምክኒየት ሀገሬ መግበት አልቸልኩም በዱዓ አግዙኝ

    • @ameenaabdulla6171
      @ameenaabdulla6171 4 года назад +1

      አላህ ኮሮነን አጥፍቶ ሀገረችን ሰላም ሁኖ እኘም ከስደት ወተን ከቤተሰብ በሰላም ይቀለቅለን አብሽረ ውድ እኔ ረሱ አረፈ ከቤተሰብ ለመሰላፍ ምነክል ጓጉቼ እሀው እዚው አስቀረኝ ብቸ ላኸይር ነው

    • @ያአላህልቤንበኢማንሙላልኝ
      @ያአላህልቤንበኢማንሙላልኝ 4 года назад +1

      አብሽሩ ሀባይብ

    • @seadamolaw8494
      @seadamolaw8494 4 года назад

      ?ቨ፤፣0

    • @zahartube1101
      @zahartube1101 4 года назад

      የኔ ቢጤ

    • @azil9509
      @azil9509 4 года назад

      እኳንአብሮአደረሠን

  • @የመዳምምርኮኛ-ወ7ጨ
    @የመዳምምርኮኛ-ወ7ጨ 4 года назад +25

    የማዳም.ቅመሞች.እንደት.ናችሁልኝ
    ኢድሙባረክ.ተቀበለሏህ.ሚናወሚንኩም.ሷሊሀልአእማል
    ግን.በማዳምቤት.ኢድኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
    ተከድኖይብሰል
    አልሀምዱሊላህ.አላኩልሸይ

  • @ሉባባበላይ
    @ሉባባበላይ 4 года назад +14

    ዋሊኩም ሰላም ወረመቶላሂ ወበረካቱ እካን አብሩ አደረሰን ኢድ ሙባረክ ዋዉ በጣም ደስ ይላን ገጠመኙ አላሀምድሊላ ወደስልምና ስለገባች እኔም ክርስትያን ነበርኩኝ እጅግ የምወደዉን ባል ሰጠኝ ሰለምኩኝ ከሰለምኩ ብሀላ የበለጥ እዱንያን አወኩኝ ከጨለማ ወደብራሀን ወሰደኝ አላህ አላሀምድሊላ እኔም ስሰልም ብዙ መፅዋትን ከፋለናን ፋቃደኛ አልነበሩም እኔም የወልደያልይነኝ የወልደያ ልይ የሆነ ላይክ

    • @amonaa2358
      @amonaa2358 4 года назад

      ማሻአላህ አላህ ክጨለማ ውድ ብራሀን መራሽ አላህ ስባቱን ይውፍቅሽ ውዴ

    • @ሉባባበላይ
      @ሉባባበላይ 4 года назад

      አሚን ያረብ አሚን አሚን

  • @SuSu-cm6uf
    @SuSu-cm6uf 4 года назад +30

    ሁለት ምርጦች እንኳ አደረሰን ሰደትያላችሁ እህቶች አላህ ከቤተሰብ ጋር የምናሳልፍ ያረርገን

  • @ሁሉምነገርለበጎነውኢንሻአ

    ሱብሃነአላህ ጥንዶች የሚገናኙበት መንገድ ይገርማል እኔም ኒቃቤን እስክሞት አላወልቅም ፎቶም እንኳን የምልከው ለጓደኛ ስልኬም የለው ከሀዲሱ አንፃር ብቻ አላህ ለኔ ያለውን እንደሰተረኝ በኒቃብ እሱው መሚፈልገው መልኩ ይወፍቀን በዚሁ አጋጣሚ ኒቃቢስቶችየ አላህ በኒቃባቹህ ያፀናቹህ ለናተ ያለው አላህ በሱው በጥበቡ ያመጣላቹሀል እሽ በርቱ

  • @myasaali3036
    @myasaali3036 4 года назад +11

    ልክእደኔ እና እደ ውዱባሌ እሱ 23 እኔ 19 አመት ሁኔነው ያገባሁት አልሀምዱሊላህ አሁን 10 አመታችን ያረብ መለየትን አተ ያዝልኝ

  • @Asd-xq4wu
    @Asd-xq4wu 4 года назад +4

    አላህ ጀነተል ፍርዶስ ይወፍቃቸው አስለቀስከኝ
    ዶክተር ዘይኔ ስለ ልጀህ ስታወራ
    እኔም የልጄ ናፋቂ ነኝ ስደት ለየን ዱዋ አድርጉልኝ

  • @hayatali5809
    @hayatali5809 4 года назад +3

    የሰያ ተከታታይ ነኝ ሰያ እርጋታ አደቡ ቅልብልብ አይል ደስ በሚል ለዛ ባላቸው ዳዕዋዎቹ ቀይሮኛል አላህ ይጨምርልህ ዶክተር ዘይኔ ብዙም ስለማላቀው አስተያየት መስጠት አልችልም እንሻአላ ሌላግዜ

  • @ምንምብተምሪዱኒያጠፊነሽ

    🥀 ሶላት 🥀
    ✅✅✅✅✅✅✅✅✅ ✅✅✅✅
    ሁለተኛውማ ሶላት መስገድ ነው
    ስርዓቱን አሟልቱ እንደሚገባው።
    ☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪
    🌸አምስቱን ሶላቶች በተራ መስገድ🌸
    ፈርድ ነው ግድ ነው አይደለም የውድ
    መግሪብ ኢሻእ ሱብሂና ዙሁር
    አምስተኛው ደሞ ይባላል አሱር ።
    ❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️
    🥀 መስገዱ ግድ ነው እኒህን አምስት 🥀 ፣
    ሐብታም ቢሆን ድሐ ወንድም ቢሆን ሴት፣
    ሸርጡን እያሟሉ በስነ ስርዓት ፣
    ግድ ነው መስገዱ ካሉ በህይወት ።
    ⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛
    🌾 ማንም አያድንም ሶላት ለማይሰገድ 🌾 ፣
    አባትም እናትም ዘመድም አዝማድ ፣
    መልአክም ወልይም ሴትም ቢሆን ወንድ
    የዛች የቂያምለት ሲቀርብ አላህ ዘንድ።
    🌐🌐🌐🌐🌐🌐🌐🌐🌐🌐🌐🌐🌐🌐
    በህይወት እያለ እሱ ካልሰገደው ፣
    ማንም አያልፍለት ለሚያወናብደው፣
    ማነም አያድነው ከጌታች ቁጣ፣
    አጥብቆ መስገድ ነው ሳያበዙ ጣጣ፣
    የመጨረሻ ቀን ማምለጥ አይችልም፣
    ሶላት ካልሰገደ በዝችው ዓለም፣
    🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀
    የሶላት ወንበዴ ሞልቷል በየዘርፋ፣
    እሰግድልሐለሁ እያሉ እሚቀጥፋ፣
    አንተ እኛን ካድመን ሶላቱ የኛ ነው፣
    ብለው ያሞኙታል እሱም ተላላ ነው፣
    እንኳን ለሰው ሊሆን የነሱ ሶላት፣
    እስኪ ለነፍሳቸው ጉዱን ይወጡት፣
    እንዲህ ያሉን ሰዎች ምን እንበላቸው፣
    የእስላም ካባ ለብሰው የዲን ጠላት ናቸው።
    ☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪
    ይሄ ሶላት ማለት የእስላም ምልክት ነው፣
    ሶላት የማይሰግድን ምንም ሰው አትበለው፣
    እርኩስ ነው እርጉም ነው ጠማማ ወልጋዳ፣
    ጉዱን ያገኘዋል ጀሀነም ሲነዳ፣
    በጀሐነም ጉድጓድ ገብቶ ሲቀቀል፣
    ስራውን ያገኛል ምን ቢውደለደል።
    ⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛
    የመንደር ወንበዴ ትልቁ አመፀኛ፣
    በራሱ ያዘለ የወንጀል ቁራኛ፣
    የሸይጣን ጓደኛ የወንጀል ወጠጤ፣
    የጥፋት መነሻ የአዛቡ ሐጤ ፣
    የሐጢአት ከተማ የተንኮል ጉድጓድ፣
    የእብሊስ ባለ ሟል አለው ብዙ ጉድ።
    ✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅
    በረካ የሌለው በድሜውም በርዚቅ፣
    ወራዳ ቀላል ሰው የጠላ ኸሊቅ፣
    የገማ ሚያስጠላ የሚሰራው ሁሉ
    የወንበዴ አለቃ ጠማማው ወደሉ፣
    ከራማው ተገፎ ባዶውን የቀረው፣
    የተንኮል መፍለቂያ የጠላው ፈጣሪው።
    ❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️
    ግዴታ መሆኑን ሶላትን የካዱ፣
    እስላም አይባልም ተወስኗል ፍርዱ፣
    ለትክትና ብለው የማይሰግዱትማ፣
    ሶስት መዝሀብ አለ ልንገርህ ብትሰማ፣
    🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸
    ሻፊእና ማሊክ ሞት ፈርደውበታል፣
    አንድ ሶላት ቢተው ቅጣት ወስነዋል፣
    አህመድና ደሞ ሌሎቹ ፈርደዋል፣
    እስላም አይባልም ከእስልምና ወጥቷል፣
    አቡ ሐኒፋማ ያሳለፋት ፍርድ
    ወህኒ ቤት መኖር ነው ሶላት እስኪሰግድ።
    ☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪
    ለሶስቱም መዝሀቦች ማስረጃ አላችው፣
    አጥንተህ እወቀው እንደሚገባው፣
    ሶላት ወንበዴ ጉዱን አንዘልቀውም፣
    ዝም ነው ዝም ነው አያስለፈልፍም።
    ⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛
    ☪በሐጅ ሙሐመድ ወሌ አሕመድ ☪
    ✍ አቡ ማሂ ሙሀመድ
    ⚛ ابو ماحي محمد اسلفي⚛ruclips.net/video/ITjXziL4Etg/видео.html.

  • @official-kz4on
    @official-kz4on 4 года назад +17

    የዶክተር ዘይኔ ሚሰት ቆንጆ ነች 😂ግልፅ ባይናገርም ሰለዉበቷ ብቻ ቢወራ ደሰ ይለዋል 😘😂አላህ ይጨምርላችሁ

  • @fyesuf9491
    @fyesuf9491 4 года назад +3

    ዶክተር ዘይኔ አብሽር አባትህን አላህ ጀነተል ፊርደውስን ይወፍቃቸው የኔም አባት በልጅነቴ ነው ወደ አኼራ የሄደው የተቀደሙንም በሙሉ አላህ ይርሀማቸው ።

  • @اثبتعلىالحقولوكنتوحد

    አይይይ ሰኢድ እና ዶክተር ዘይኔ አፋጥጥክልኝ ያገሬን ልጅ አሳዘነኝ ለማንኛውም ደስ ይላል ወንድ ልጅ ልፍት ብሎ ሴትን የሱ ሲያደርግ አሏህ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ

  • @hfbch7471
    @hfbch7471 4 года назад

    እኔም ባሌ በ10አመት ነው ያገባኝ በስንት መከራ እቢ ብየ ሌላ ላገባ ነበር አልሳካ ሲል እሱኑን አገባሁ አልሀምዱሊላህ አሁን አንድ ልጅ ወልደናል አልሀምዱሊላህ ጥሩ ባል ለሰጠኝ ጌታ ሽኩር ይገባው

  • @hayathayatmohammed569
    @hayathayatmohammed569 4 года назад +3

    አለይና ዋለይኩም ኢሻ አላህ የዛሬ አመት በሰላም ሀገራችንገብተን በተሰቦቻችን ጋር ተሰባስበን የምናሳልፍ ያድረገን አሚን በሉ ስደተኞኝ

  • @አልወሀብ
    @አልወሀብ 4 года назад

    Wa wr wb አህለን ሠያ አህለን ዱክተር አለይናአለይኩሙ ሠያ በጣም እናመሰግናለንጀዛኪላሃይር ዱክተርዘይኒ ሥለአባቱ ሣወራ አሣዘነኝአላህይርሀማቸውአባተህን ጀነተልፈርዱስይወፍቃቸው አላሁመእርሃመይት አላሁመሻፊአ ምሪድ ያረብ አባቴንጀነተልፈርዱስወፍቅልኝየኔውድአባት ለመጨረሻድምፅህንየሰማውትለአረፍኢድነበር

  • @alehsanmida2817
    @alehsanmida2817 4 года назад +10

    ኢድኩም ሙባረክ ተቀበል አላህ ወሚና ወሚንኩም

  • @ጣዝማማር
    @ጣዝማማር 4 года назад +18

    ቁርአን እምቢ አለኝ ሮጨ የሥልኬላይ ሆነ ማረፊያየ በአላሕ ዱአ አድርጉልኝ

    • @thaibadawood7418
      @thaibadawood7418 4 года назад

      ያላለክ አረ እኔም ነኝ

    • @Tube-zc6kf
      @Tube-zc6kf 4 года назад +3

      ስልክ አታብዥ ቁርአን ደግሞ ጥናት ይፈለጋል ካጠኑት በጣም ቀላል ነው
      ጥሩ ጓደኛ ያዥ በደንሽ ላይ የሚያበረታታሽ ማለት ነው ወሬ የሚያበዛ ሰው አይረባም

    • @ጣዝማማር
      @ጣዝማማር 4 года назад

      @@Tube-zc6kf እሽ እሕት ኢሻአላህ እሥኪ እሞክራለሁ አድሠሞን ጥሩ ተከታትየ ነበር እና እዳልሽው አድጅል ሣወራ እረሣሁት ለነገሩ ጅሊቱ እኔነኝ እሡ ምን አለኝ

    • @Tube-zc6kf
      @Tube-zc6kf 4 года назад +1

      @@ጣዝማማር
      አወ በርች ቂረአትሽ ላይ ጠንካራ ሁኝ

    • @rahmakemelakemela3320
      @rahmakemelakemela3320 4 года назад +1

      ክፈለ ግዜ አውጪ

  • @nefisamohammed3414
    @nefisamohammed3414 4 года назад +6

    ብጣም እረጂም ነው ማሽአላህ አዳምጥዋልሁ ሁልት እንቁውች

  • @nasriya3267
    @nasriya3267 4 года назад +2

    ወለይኩም ስለም ወራህመቱለሂ ወባረክቱ ከመጀመራው እስከ መጨረሻው አደምጥኩዋቹ ወንድሞቼ አላህ ይጠብቀቹ ዶ/ር ዘይኔ አብሽር አላህ ለአበት ጀነተል ፍርዳውስ ይወፍቃቸው ልጆችህንም አላህ የስድግልህ ለስሚራ ማሻአላህ ብያለው አላህ አይለያቹ ሳያ ጀዛክ አላህ ኽይር አላህ ይጠብቀቹ ሁለቹም እንኳን አደራስቹ 💗

  • @ሠሞነኝየኡስታዝያሲንኑሩአ

    ማሻ አላህ ወንድሞች ስለ ልጅህ ስታወራ የኔ ህይወት እስከሚመስለኝ አያቴ ሁለ ነገር ነበር አላህ ጀነተል ፌርዶስን ይወፍቃቸው

  • @sameerasameera1809
    @sameerasameera1809 4 года назад

    ወዲያ ማሻአላህ ምርጥ ወላሂ ምርጥ ሙስሊሞች ሰላም መርከዝ ተምረው ያደጉ ብዙ ሙስሊሞች አሉ እኔ ደሴ ካኖርኩ ወዲያነኝ ኢሻአላህ

  • @munthakedra2927
    @munthakedra2927 4 года назад

    አሏህ በጀነተል ፊርዶስስስስ ላላህ ያኑራቸው ዶክተር ዘዬኔ

  • @tubetubeasdh1205
    @tubetubeasdh1205 4 года назад +10

    تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال
    Eid mubarek
    ዒድ ሙባረክ
    የደስታ የሰላም እና የተባረከ ዒድ ይሁንልን!!

  • @salem9126
    @salem9126 4 года назад +2

    ክክክክ ስም በብር አይገዛ
    ስንቱን ተጠራችሁበት ልክ ነህ ዶክተር ወንዶች ቆፍጠን ያለች ከሆነች እልክ ይይዛቼዋል እኔም ባሌ በስንቱ መከራ ነው ያገባኝ እንዴዚህ ነው ወንድን ልጅ ስናፏቅቃችሁ ነው ክብር የምትሠጡን

  • @sofitube6115
    @sofitube6115 4 года назад +17

    *አፊጥልኝ ብየህ ነብር ጅዛካላህ ኸይር ስኢድዬ ጉዴን ልስማው 😜የዶ/ር ዘይኔ ስም ብዛቱ 🤔🙆🏃*

  • @حليمهيوسف-خ5ر
    @حليمهيوسف-خ5ر 4 года назад

    አሰላሙአሊኩም እራህመቱላሂ ወድ ኡመተል ሙሀመድ እኳን አደረሳችሁ ተቀበል አላህ ወሚናወሚኩም ሱልህ አላማ ውደችየ ሰያሁ ብድርህን ከፍለሀል ብድር እማይከፍልጅ አይወለድ ይባላል ከናባባሉ እናከመርካቶ ከቤተክርስትያን ሚስትይገኛል ወዳች ስሙ ይህየን አጋጣሚ
    ሁለታችሁንም በዝህ አጋጣሚበጣም እናመሰግናለን የህይወትታርካችሁን ስላካፈላችሁን ጀዛከላሁምኻይር

  • @መዲማህሙድ
    @መዲማህሙድ 4 года назад +6

    ሰያው። ሽኩረን ዘና እያልን ነው የተማርነው። ዶክተር ዛሬ ተይዘሀል ክክክክ አተ ስታውጣጣ። ነበር የህይወት ታርክህ ያስተምራል ትዳር መፅዋትነት እደሚያስከፍል። ተረዳሁ። ዙል በረካ ማሻአሏህ

    • @SofiyaBinteYimertube
      @SofiyaBinteYimertube 4 года назад

      በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ

  • @amoonamoontube8758
    @amoonamoontube8758 4 года назад

    ሱበሀን አላህ ስለባቱ ሲያወራ አስለቀሰኝ እኔም ሁሌ በደወልኩ ሰአት እናቴም አባቴ ያሳዝኑኛልም ያስቁኛልም ሀቂቃ ቤተሰቦቻችን አላህ ሰላም አላህ ያድርግልን እነሱ እኮ ለኛ የደስታ ብረሀን ናቸው ያረብ ኩፉ ነገር አያሰማኝ

  • @ሀበሻነኝ-ደ6ኀ
    @ሀበሻነኝ-ደ6ኀ 4 года назад

    አሰላም አሊኩ አየ ሰያው ደክተር ዘይንን እያስጨነክ ታዝነናኝአለህ ስል በለቅሶ ጨረስኩት ዶክተር ዘይኒ አባትህን አላህ ጀነተ ፈረዶስን ይወፍቃቸው የምር ስለሞት ሰው ሲወራ ለማላቃቸው እባየን መቆጣጠር ያቅተኛል ሁላችሁንም አከብራችኋለሁ ሰያ ዮቱብም ዶክተር ዘይንም አላህ ይጠብቃችሁ

  • @muze8700
    @muze8700 4 года назад +1

    መሻኣላህ ሁላቱ ያምርጥ ምርጦች አላህ ይጣብቃቹ እንኳንም ፍጥጥ አዳራካው ዶክታር ታድላካል አስልመሀል አበትክን ፊልጃና ልጆችክን አላህ ያሳድግልክ ሳያ ሳይዱ ጃዛካላኳይራን

  • @ayshaadam6064
    @ayshaadam6064 4 года назад +5

    ክክክክክክክክክክክክኮክኮ አረ በሰቅ እንትን ብለ እንትል ብትል መሸአለህ ደስ ትለለቹ አለህ ይጨምርለቹ ለሰለምተቹ ወለይኩም አለም እንኳን አደረሰቹ እድ ሙበረክ ለመለው እስልምነ ተከተዮች በመሉ

  • @lubabahassan7784
    @lubabahassan7784 4 года назад +2

    ዶክተር አብሽር ዱንያ እንዲህ ናት አባትህን ጀነተ ፍርዶስን ይወፍቃቸው ያረብ

  • @እሙሙአዝዩቱብ-መ6ዠ
    @እሙሙአዝዩቱብ-መ6ዠ 4 года назад +7

    ዋለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁ እካንአደረሳችሁ. ሰያው የቁረአንተፍሲርእና የቃኢዳቁረአን ዋጋውን ጠይቀህ ንገረኝ አደራ

  • @بندرالمطيريالمطيري-ي4ح

    እኔኮ የምለዉ ሁለታቸዉም የት ተገናኛችሁ ሁለታችሁም የምርጥ ምርጥ እኮናችሁ ስወዶችሁ

  • @አልሀምዱሊላአለኩሊሀልመድ

    ደረጃችሁን ከፉ ያድርገው ምርጦችየ፣ ዶ/ር ዘይኔ አላህ የጀነት ይበልልህ አባትህን ያረብ እባ ተናነቀኝ

  • @umuasma5680
    @umuasma5680 4 года назад +1

    ማሸአለህ እስቲ ገነ መግበቴ ነው ልስማችሁ በደምብ እንደፈጠጥከው ታስፈ አደርገለው

  • @sofitube6115
    @sofitube6115 4 года назад +4

    _ዶ/ርዬ&ስኢድ ጅማል ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ 👏🏻👏🏻👏🏻🎁🎈🎁🎈🎁🎈🎁🎈🎁🎈🎈🎁🎈🎁🎈🎁🎈🎁🎈🎁ማሻ አላህ የነገ ፊሬውች የዛሬ አብባውች አላህ በራህመቱ በእዝናቱ አል መሊክ አል ቅዱስ አል ጅባሮ በእዝናቱ ከሀርሽ ጥላውሠጥ ያስቀምጣችሁ ያረብ ሁሌም ፏ በሎልኝ ሁሎም ያምርባችሃል ኡመተል ኢስላም 👏🏻👏🏻👏🏻_
    🎁
    🎈🎈
    🎁🎁🎁
    🎈🎈
    🎁

  • @فَلاحْتِيوبْ-م4س
    @فَلاحْتِيوبْ-م4س 4 года назад +8

    እትን ብላ እንትን ብትል እንትን ነው የሚሆነው ክክክክክክየዶክተር ዘይኔ ሚስት የስሟ ድብቅ የሚስጥር ቁልፍ ነው

    • @keiryaaweraris4239
      @keiryaaweraris4239 4 года назад

      😂😂በደብ ሰምተሺልኛል

    • @rahmakemelakemela3320
      @rahmakemelakemela3320 4 года назад

      ሀሀሀሀሀሀሀ እኔ በጣም እየሣቅሁ ነው የሠማሁት

  • @Asd-xq4wu
    @Asd-xq4wu 4 года назад +1

    ኢድ ሙባረክ ማሻ አላህ በጣም ደስ ትላላቹ
    አላህ ይጠብቃቹ ስወዳቹ

  • @bintendrisethiolove8285
    @bintendrisethiolove8285 4 года назад +4

    ኢዱኩም ሠኢድ
    ብያለሁ የእውነት የሠያ ኮፊደንሥ በጣም ደሥ ይላል ባለፈው ያሥጨነከኝን እያለ ይመሥላል እንዳውም ይቀረዋል

  • @hayatumer740
    @hayatumer740 4 года назад +7

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    እንኳን 1441የአረፋ ባአል አደረሳችሁ

  • @ላታህዘንኢነላሀማአና-ረ5ሰ

    ወላይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወባረካትሁ እንኳን አደረሳችሁ ብየለው ሰያ/ ዶ/ር ማሻ አላህ በመቀጠል ውድ የኢ ሰላም ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ብየለው አላህ በይለቹበት ይጠብቀቸሁ BDWA/********

  • @سمراةبنتووجرا
    @سمراةبنتووجرا 4 года назад +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ኢዱኩም ሙባረክ ኢንሻ አላህ
    ሁለታችሁም ለአላህ ብዬ የምወዳችሁ ወንድሞቼ ናችሁ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @هاديهبنتسعيد
    @هاديهبنتسعيد 4 года назад +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    አህለን ወሰህለን ኡስታዝነ እንዲሁም ዶክተር ዘይኔ እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @seadanuradis4415
    @seadanuradis4415 4 года назад

    ማሻአላህ ደክተር በጣም ደስ የሚል አጋጣሚ እንዴት ደስ ይላል አላህ ይጨምርላችሁ
    አላህ የፃፈውን ነው ሁሉውም የሚያገናኘው

  • @kubra3270
    @kubra3270 4 года назад

    እኔመ በጣም ነዉየምወደዉ ስለሱ ለማዉራት ስላባቴ ብቸቻ አላህ እረጅመ እርሚና ጤና ይስጥልኝ አላህ ይራህማቸዉ ጀነት ይወፍቃቸዉ

  • @ላታህዘንኢነሏሀመአና
    @ላታህዘንኢነሏሀመአና 4 года назад +1

    ግንኮ ውድ ወድሞቻችን እንኳን የሚስትን ይቅርና የተራ ሰው ውበት ቢሆንምኳ አይነገርም ምክንያቱም አንድት ሙስሊም እሴፊት አትገለጥ የሚባለውኮ ለሌላ ለሀጅነብይ እንዳታውራ ተፈርቶ መሰለኝ ለማንኛውም ዘና አረጋችሁን የሁለታችሁም የሚስቶቻችሁን ያገኛችሁበት አጋጣሚ ደስ ይላል

  • @SamSung-tu3hi
    @SamSung-tu3hi 4 года назад

    አሠላሙአለይኩም ማሻአላህ ደሥየሚልነው አላህ የጀነት ይበላቸው እኔም አያቴን በጣም እወደው ነበር አላህ ይዘንለት በሥደት እደናፈኩ ሣላየው ሣያየኚ ውይይ በጣም ከባድ ነው ወላሂ

  • @maryamabubekr3817
    @maryamabubekr3817 4 года назад

    ዶክተር ዘይኔ አብሽር መጀመሪያው እየሳቁኝ ነበር መጨረሻ ግን በአባትህ ሞት አዘንን ኢናሊላህ ወኢና ሊላህ ራጁን አላህ (ሡ'ወ)ጀነተል ፊርዶሥ ይወፍቃቸው አይዞህ አላህ ይጠብቃቹ ሁላችንም

  • @ወድሜለኔልዩነው
    @ወድሜለኔልዩነው 4 года назад +3

    እንተን ብለው እትን ቢባል እትን ብለው እትን ይሉታል ሀሀሀሀሀሀሀሀ ዶ/ዘይኔ&ሠያ አላህ ይጠብቃቹህ ወድ ወድሞቻችን

    • @ሁስናነኝጉራጌዋ
      @ሁስናነኝጉራጌዋ 4 года назад

      ክክክክክ እንም የገረመኝ እንትነ በይ እንትን ቢሉት እንትን የሉታል በቺ አስቁኝ አላህ የጠበቅቸዉ

    • @ዙላይካዙላይካ
      @ዙላይካዙላይካ 2 года назад

      ከከከ😄😄

  • @seadi.bintebaba8005
    @seadi.bintebaba8005 4 года назад +4

    ጥሩጋዚጠኛ ይወጥሀል አላለውም ክክክክ ሰያው ምርጥ ሰው

  • @ኡሙአማር-ተ3ጸ
    @ኡሙአማር-ተ3ጸ 4 года назад +3

    ኒቃብ ባልን አያስቀርም እኔም ኒቃቢስት ሆኔ ነዉ አላህ ከተመኘሁት በላይ ጥሩ ትዳር ሰቶኛል በኒቃቤም ያከብረኛል እና አብሽሩ ዉድ እሆቶች እንዳትጨነቁ

  • @MekyaMekya-se6ly
    @MekyaMekya-se6ly 4 года назад +13

    እንደዚህ አይነት ትዳር ሳይ ደስ ይለኝል ግን አንዳንድ የማይጠበቅ ነገር ሳይ ትዳር እሸሻለሁ

  • @አዚዛአህመድ-ኘ8ፀ
    @አዚዛአህመድ-ኘ8ፀ 4 года назад +5

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አለይና ወአለይኩም ዉድ የእስላም ልጆች በሙሉ እንኳን ለኢድ አል_አድሀ በሰላም አደረሳቹህ አደረሰን

  • @Tube-vd9mz
    @Tube-vd9mz 4 года назад

    አላህ ለጀነት ይበልልህ ምርጥ ባል አስተዋይ ነህ ጀዛካላሁ ኸይር ሰይውም

  • @fatemhfath8561
    @fatemhfath8561 4 года назад

    እስኪ ዱአ አድርጉልኝ ቁረአን እድገራልኝ ወላሂ በአላህ ስም እጠይቃችኋለሁ

  • @ajmanuae4941
    @ajmanuae4941 4 года назад +2

    ማሻአላህ ዶክተር ዘይኒ&ሰያው አህለን ብድረህን አስመልስ ጥሩአድረገህ ጠይቀህዋል ማሻአላህ

  • @እራህመትአሊወሎይዋ
    @እራህመትአሊወሎይዋ 4 года назад

    ማሻአላህ የማንኛችሁ እደሁ ባላቅም ህፃን ልጅ ድምፅ እየሠማሁነዉ የህፃኑ አባት መብሩክ ክክክክአባቱብቅበልልዉቅህ

  • @rabiyalove8728
    @rabiyalove8728 4 года назад +1

    ኢድ ሙባረክ ውድ የእሥላም ልጆች በስደት ያላ እንኳን አደረሳቹ 😍

  • @neima-w9b
    @neima-w9b 4 года назад

    ኢድሙባርክሠያ፣አንተሠዉንማክበርየምትወድ፣የትእግሥትባለቤትዉዱወንድማችንነህ፣አላህእድሜህንይሥጥህ፣ዶክተርዘይኔኢድሙባርክ፣በከልንአብራችሁንሥላሣለፋችሁ፣ጀዛከአላህ፣

  • @ኡሚየእኔቢቻ
    @ኡሚየእኔቢቻ 4 года назад

    ዋለኩም መሠላም ወራህመቱላሒ ወበረካቱ ያአላህ የዶ/ር ዘይኔ አባት ወደ አሔራ ሔዱ እንዴ አላህ ይዘንላቸው ሁሌም በውስጤ አስብ ነበር አሞቸዋል ብሎ ስለነበር ተሽሏቸው ይሁን እያልኩ አላህ የብዛኛውን ቤታቸው ያስውብላቸው ጀነተል ፍርዶስ ይወፍቃቹ ለእናተም ሰብር ይስጣቹ
    ለፕሮግራሙ ጀዛከላ ኸይር

  • @ዜድነኝየርሱልወዳጅ-ዘ8አ

    እስኪ በዱአችሁ አትርሱኝ ቁራን እድገባኝ እና እድሀፍዝ

  • @seadanuradis4415
    @seadanuradis4415 4 года назад

    ሀቂቃ አሪፍ ፕሮግራም ነበር ገና ዛሬ ሰማሁት ደስ ይላል

  • @kepdejlayesuf352
    @kepdejlayesuf352 4 года назад

    ጀዛከላህ. ውዲኡስታዞቻችን
    ኢዲሙባረክ. ለአላህብየ እወዳችሀለሁ

  • @Omer-pz3uj
    @Omer-pz3uj 4 года назад

    ወጣቶች የሀገር ተረካቢወች ጠክሩ ለድናቺሁ አላህ ይጠብቃቺሁ

  • @hasibunallahwonimelwokilke553
    @hasibunallahwonimelwokilke553 4 года назад

    Waalekum aselam worahimetulah woberekaatu doctor and seya enkon abiro aderesen

  • @ٱمأنسزوجتأبوأنسبنتبابا

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ውድ የኢስላም ልጆች
    እንኳን ለዚህ ለተቀደሰው ቀን ል1441 አ ጅ የአድሃ አረፋ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን
    *አብሽሩ የመዳም ቅመሞች አይክፋቹ አላህ ይሄን ጊዜ ከቤተሰቦቻችን ጋር የምናሳልፍ ያድርገን*
    ሰያ_ዶክተር ጀዛኩሙላሁ ኸይረን

  • @ኢስላምነውሂወቴጀነት-ጀ2አ

    ማሻ አላህ ዋሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አለይና ወአለይኩም ብለናል እንድሁም ውድና የተከበራችሁ በሀገርም ሆነ ከሀገር ውጪ ያላችሁ በሙሉ እንኳን ለተከበረው ኢደል አደሀ በአል በሰላም አደረሰን።አላህ ከአመት አመት ዙር ገጣሚወች ያድርገን።
    በተረፈ በርቱልን ማሻ አላህ በቀደም አፍጦህ ነበር የዶክተርንም በተስፍ ጠብቀን ነበር? በል ሰይድ ወጥረው እደሱ

  • @اثبتعلىالحقولوكنتوحد

    ማሻ አሏህ ዶክተር ዘይኔ 3 ልጆች አባት ነህ አሏህ ያሳድግልህ ልጆችህን አባትህንም አሏህ ይረሃምሁም

  • @حياتيحياتي-ه2د
    @حياتيحياتي-ه2د 4 года назад

    አላህ አባትህን ጀነትን ይወፍቃቸዉ ቀብራቸዉነሰ ብርሀን ያድርግላቸዉ

  • @aminacomedy50
    @aminacomedy50 4 года назад +37

    የሰያ ዩቱብ ተከተተይሆ በጠም ከፍቶኘል እድ በሰዉ ቤት ኑ በሰብስክረይብ አፂነኑኝ

    • @medinegne8090
      @medinegne8090 4 года назад +6

      በሰው ቤትም ሆነሽ ለማክበር የበቃሽው በሂወት በመኖርሽ ነው አልሀምዱሊላህ በይው

    • @zahrayoutube5875
      @zahrayoutube5875 4 года назад

      ሁላችንም ነን ማማዬ አብሽሪ

    • @ብርቱካንየከላላዋአልሀምዱ
      @ብርቱካንየከላላዋአልሀምዱ 4 года назад

      አይክፍሽሁላችንምእዳችውነንፈታበይ።ኢድንምእሥራአሁንምእሥራነኝምንአማራጭየለምመሦበርብቻነው

    • @tube-qf7kt
      @tube-qf7kt 4 года назад +3

      አልሃምዱሊላህ ማለት ነው ከኛ የባሱ አሉ ምነው አይኔ ተገልጦ ፀሃይን ቤተሰብን ባየሁ ብለው የሚመኙ አሉ ብዙ አዱንያ እድህ ናት

    • @zainabhiyar1545
      @zainabhiyar1545 4 года назад +1

      አብሽሩ ውዶች አልሀምዱሊላህ ማለት ነው ስንት ውለታ ውሎልናል አላህ በህይወት አቆየን ተቆጥሮ የማያልቅ ውለታ አበርክቶልናል ሁሉም ያልፋል እንቅፋት በመታን ቁጥር አላህን ልናማርር አይገባም ከኛ በታች የሆኑ አልፍ አላፎች አሉ
      ማማዬ አትከፊ አብሽ ብሶትሽ ለአላህ ንገሪው የሚፈታልሽ እሱ ብቻ ነው

  • @fyesuf9491
    @fyesuf9491 4 года назад +2

    ሀቂቃ መጨረሻላይ አስለቀስከኝ ዶክተር

  • @መሬምወሎየዋ-በ5ቐ
    @መሬምወሎየዋ-በ5ቐ 4 года назад +3

    ማሻአላህ አለይኩም አላህ ይጠብቃችሁ ውድ ወንድሞቻችን

  • @fuzmuhmammed3707
    @fuzmuhmammed3707 4 года назад

    ማሻ አላህ ሁለታችሁ ታምራ አላችሁ ወድ የሙስሊም እንቁወች አላህ ይጠብቃችሁ ማሻ አላህ ደኩተረ ዘይኑ አስደስተህናን ወላሂ

  • @zleekaas5623
    @zleekaas5623 4 года назад +1

    አኩን አደረሰን ማሻላ አህ አላ ደጨምርላቹ

  • @ራቢነኝሰኢድአባቴነው
    @ራቢነኝሰኢድአባቴነው 4 года назад +2

    በጣም ዴስ ትላላችሁ ገና ዛሬ አየሁት ማሻ አላህ
    አባትህን አላህ ይዘንላቸው ዶክተር ዘይኔ እኔ በማውቀው ስምህ
    ይገርማል ልክ እዴ እህቴ ልጂ ቢላል ኡስማን ኑሩ ሙክታር እኔ ቢላል እልዋለሁ ግን በጣም የሚታወቀው በሁለቱ ነው ኡስማን@ ቢላል

  • @ብልጨጀመልከመረቆቆሼ

    ወሌኩማሠለሚ
    ወረሆመቱለህ
    ወበረከቱ
    እንኮን
    አብሮ
    አደረሰን

  • @fatumafatuma9039
    @fatumafatuma9039 4 года назад +13

    ኢድ ሙባርክ እህት ወንድሞች አላህ የሰድት ኑሮ በቃችሁ ብሎ ላግራችን ያብቃን

  • @የአረህማንባሪያእዉቀትብር

    Waliykum selam werhmatulahi webrkathu አህለን ሁለት ምርጥ የኢስላም ወንድሞቻችን ማሻ አላህ ለአላህ ብየ እወዳቸዋለሁ አከብራችኅለሁ

  • @حبيبمختار-م2د
    @حبيبمختار-م2د 4 года назад

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርላቹ
    ጀዛኩምአላህ ኸይረን ውጀዛእ

  • @myasaali3036
    @myasaali3036 4 года назад

    አሏህ ከክፉ ይጠብቃችሁ ውድ የኢስላም ልጆች ሁለታችሁንም ስወዳችሁ

  • @ዜድወሎየዋየረሡልወዳጅ

    ኢድ ሙባርክ ያኡመተል ሙሀመድ ስያ & ዶክተር ዘይኔ ፈታ አደርጋችሁን ጀዛኩሙለኽይረን

  • @EmuRayen
    @EmuRayen 4 года назад +1

    ማሻ አላህ ወንድሞቸ በጣም ደሰ ትላላችሁ አላህ ይጠብቃችሁ በተረፍ እንኳን አደረሳችሁ

  • @ኢስላምነውሂወቴኢስላ-ጰ9ነ

    ዋአለይኩምሰላም. ወራህመቱላሂ. ወበረካቱሁማሻአላህ. ማሻአላህታምራላችሁ. ምርጦችአላህበያላችሁበት. በሰፊጥበቃይጠብቃችሁ. ብኢደል. ሙባረክ. ሚና. ወሚኩም ኩሉአማን. አቱምበኸይር. አጅመኢን

  • @نجاتبرحان
    @نجاتبرحان 4 года назад

    ወአለይኩሙሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @tubegdgg1833
    @tubegdgg1833 4 года назад

    እንደ ሠይድ አፉጠህ ያሥከውኮ ለማንኛው ማሻአላህ ነችሁ

  • @የአላህባሪያዜድ
    @የአላህባሪያዜድ 4 года назад

    እንካን አደረሳችሁ የሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ኡማ

  • @aminayoutubeaminayoutube1124
    @aminayoutubeaminayoutube1124 4 года назад

    ማሻአላህ ስታምሩ ኢድ ሙባረክ
    ዶክተር ዘይኔ ኧረ ጠለፋ እንደዛ ነው እንዴ ፍቅር

  • @ሀዊይቢንትእንድሪስ
    @ሀዊይቢንትእንድሪስ 4 года назад

    ኡስታዝ ጀዛኩም አላህ ኸይር እንኳን አብሮአደረሰን

  • @ahmed-kk6is
    @ahmed-kk6is 4 года назад

    ማሻላህ ሳያው ሀቢቢ ሁለታችሁም ምርጦች አላህ ይጠብቃችሁ ከስውም ከጂኒም ስይጦን አላህ ይጠብቃችሁ ኢድ ሙባርክ ለኡመተል እርሱል ስለላሁ አለሂ ወስለም

  • @ቁርአንሀድስ
    @ቁርአንሀድስ 4 года назад +3

    ወአለይኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አለይና አለይኩ ውድ ኡስታዞቸ ማሻአላህ አፋጥልኝ ብለንህ ነበር አፋጠጥክልን እትን ብላ እትን ክክክክ

  • @saydajibril8003
    @saydajibril8003 4 года назад

    Waleykum selam werehmetulahi wberekatuhu enkuan abro aderesen