ሳኡዲላይ ማይታመን ነገር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 янв 2025

Комментарии • 952

  • @GhwksnKskd
    @GhwksnKskd Месяц назад +62

    ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለሂ ራጂኡን ኢላህ እኔ ደካማ ባሪያህ ነኝ አንተ እዘንልኝ ያረብ
    አይይይ

  • @Habiba-qs8bt
    @Habiba-qs8bt Месяц назад +73

    ሀስቡን አላህ ወኒዕመል ወኪል ያኢላሂ

  • @heedssjeedss8369
    @heedssjeedss8369 Месяц назад +74

    እኔ ክርስቲያን ነኝ በተመጽጦ ነው ያዳመጥሁት 😢😢😢😢 የእውነት ያሳዝናል የመጨረሻው ዘመን ላይ መሆናችን በግልጽ ያስታውቃል

    • @mardikiyos
      @mardikiyos Месяц назад

      በምን አንጣር ነዉ

    • @LubabagoogleAhmied
      @LubabagoogleAhmied Месяц назад +2

      ማለት

    • @heedssjeedss8369
      @heedssjeedss8369 Месяц назад +12

      @@mardikiyos ማለት በምን አጻር ነው ስትይ ያለሁት ሳኡዲ ነው ሀይማኖቴ ክርስትና ቢሆንም ሳኢዲዎች ለእምነታቸው ያላቸው ክብርና ስረአታቸው ብቻ ሁሉ ነገራቸው ደስ ይለኛል አሁን አሁን ላይ የምናየው ነገር ግን አሳፈሪ እና አሳፋሪ ነገር ነው

    • @mardikiyos
      @mardikiyos Месяц назад +2

      first forgive me a word i am going to use . Satan is better than Islam because Satan is known enemies for us but Islam is unknown enemies even if they are enemies for us

    • @WõrkwaAmare1348
      @WõrkwaAmare1348 Месяц назад +2

      ትክክል ውደ በቤቱ ያፅናሽ ውደ እህትዋየ❤

  • @SameeraC-j9c
    @SameeraC-j9c Месяц назад +4

    ኢናሊላሂ ወኢነኢላሂ ራጁኡን ያረብ አተ ከመጥፎ ነገር አርቀን ያረብ አተ ጠብቀን በጣም ያስፈራል

  • @MdKgjfjg
    @MdKgjfjg Месяц назад +21

    ሱበሀን አላህ መጨረሻው ዘመን ደረሰናል ማለት ያረብ😢😢😢😢

  • @የሷልሕ.ሸጋ.እናት
    @የሷልሕ.ሸጋ.እናት Месяц назад +35

    አላሁ ሙስተዒን ያረቢ ጠብቀን

  • @ahaduahad9903
    @ahaduahad9903 Месяц назад +22

    ኢናሊላህ ዋኢና ኢሌይሂ ረጅኡን😢😢😢😢

  • @fatmagashu9064
    @fatmagashu9064 Месяц назад +15

    ሱብሀን አላህ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን

  • @hussenawel6721
    @hussenawel6721 Месяц назад +4

    ቀጣዩ ደጃል ነው እመኑኝ በኛ ዘመን መህዲ ይመጣና እነዚ ሰዎቺን ድራሻቼውን ያጠፋዋል ባጠቃላይ የቂያማ ቀን ደርሷል እንጠራጠር

  • @mewdedsol1641
    @mewdedsol1641 Месяц назад +4

    እኔ ክርስትያን ነኝ ግንምንእየተደረገ ነው ሀይማኖት እንዳይኖረን እያደረጉን ወንድም እውነትህን ነው ፈጣሪ ይቅርይበለን ዘመናችንን እንዲመጫወቻ እንሁን ቀስእያሉ ክርስትናን አሁንደገሞ እስልምናን ምንጉድነው ፈጣሪይርዳን እንጂ አጃብቻ

    • @tgyegna5636
      @tgyegna5636 Месяц назад

      😂😂😂😂 atashkabchi kukniyamm

  • @ToybaYmam-u6m
    @ToybaYmam-u6m Месяц назад +8

    አሏህ ኸይሩን ነገር ሁሉ ይምረጥልን አሏህ ይጠብቀን ያረብ እስልምና ማለት አሏህ እራሱ የመረጠልን ሀይማኖት ነውና አሏህ እራሱ ይጠብቀዋል ግን ሰበቡን ማድረስ አለብን ሰይጣናቶች እደፈለጉ እግራቸውን ሊዘረጉ አይገባም በእስልምና ቀልድ እደሌለ ማወቅ አለባቸው ሁሉም ሊቃወም ይገባል ምክንያቱም አተም አችም ግደታ አለብን በዱአ እንበርታ የአንድ አማኝ ትልቁ መሳሪያ ዱአ ነውና

  • @Fort-l1j
    @Fort-l1j Месяц назад +16

    የቂያማ መልእክት ነው ያላህ ቀልባችን ደረቀ ኢላሂ አሟሟቴ አሳምርልኝ😢😢😢😢😢

  • @NajibaAli-v3r
    @NajibaAli-v3r Месяц назад +9

    ሀገራ ተቀይራለች ለመናገር ይከብዳል ብቻ አላህ መጨረሻችን ያሳምርልን

  • @ወሎየዋ-ቸ4ጘ
    @ወሎየዋ-ቸ4ጘ Месяц назад +14

    አሏህ ይጠብቀነ ያሳዝናል ሳአውድ እደዚህ አልነበረም አለባበሳቸውኳ ክብር ነበረው አሁን ግን ወጣ ሰንል ያሳዝናል ትኩር ብየ አያቸዋለሁ እየገረመኝ አሏህ ይድረስልነ ያለንበት ጊዜ ያሳዝናል የዱአ ነነ ያአመተል ኸይር

  • @abubekermustefa-hh9uy
    @abubekermustefa-hh9uy Месяц назад +5

    የአሜሪካ ተልኮ ከባድ ነው የሴጣኑ እምነት ሁሉም አገር እየገባ ነው አላህ መስታአና በአላህ እጠበቃለሁ

  • @sadakmal1865
    @sadakmal1865 Месяц назад +1

    ሱበሀንአላ ዋ መጨረሻየ ያረቢ መጨረሻችንን አሳምርልን

  • @SaraMekonen-ym1ob
    @SaraMekonen-ym1ob Месяц назад +9

    እኔ ክርስቲያን ነኝ ግን ከቅርብ ግዜ ወድህ ሳውዲ ብዙ ነገር እያጠፋች ነው

    • @Abdellah-mr8wj
      @Abdellah-mr8wj Месяц назад

      ተመለሽ በፍጥነት ከነቃሽ መጨረሻሽ ባለሽበት እንዳይሆን

  • @YimameHassen
    @YimameHassen Месяц назад

    SubhanAllah Allah hoyi saudin tebikilin

  • @HayredinJemal-g6u
    @HayredinJemal-g6u Месяц назад +3

    ያረህማን፣ያረሂም በእዝነትክ።
    አሁንማ ለነብሴ ፈራሁላት፡፡፡
    አላህ የተሻለ መሪ ይተካልን

  • @HfgCvhg
    @HfgCvhg Месяц назад +1

    🕌🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @የበረሀዋእርግብ-ከ4ሸ
    @የበረሀዋእርግብ-ከ4ሸ Месяц назад +6

    መጨረሻችንንን ያሳምርልን ያረቢ ምን ጉድ መጣብን አላህ ይጠብቀን ያከሪም

  • @አኢሻሙሀባ-ተ4ቘ
    @አኢሻሙሀባ-ተ4ቘ Месяц назад

    ስለላሁ አለይሂ ወሰለም ስለላሁ አለይሂ ወሰለም ስለላሁ አለይሂ ወሰለም ስለላሁ አለይሂ ወሰለም ስለላሁ አለይሂ ወሰለም ስለላሁ አለይሂ ወሰለም ስለላሁ አለይሂ ወሰለም ስለላሁ አለይሂ ወሰለም ስለላሁ አለይሂ ወሰለም ስለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @hairstylezinet7629
    @hairstylezinet7629 Месяц назад +3

    ሀስቢየላሁ ወኒእመል ወኪል ፊሁም ቁርአን በወረደበት ሀገር😢😢😢

  • @munaAdem-v2j
    @munaAdem-v2j Месяц назад +2

    ኢነሊላሂ ወኢነኢሌይ ራጂኡን ያረቢ ካቲማችንን አሳምርልን የሳኡዲን መሪ አላህ ያንሳው😢😢😢

  • @f-io7sj
    @f-io7sj Месяц назад +3

    ለይላ ሀኢለላህ መሀመድ እርሱለላህ አጅብ 😢😢😢😢😢ያአህርት ዘመን

  • @GirumTesfaye-nl1zi
    @GirumTesfaye-nl1zi Месяц назад

    ሰው በጌታ በኢየሱስ ብቸኛ አዳኝነት ካልተለወጠ እየተቅበዘበዘ ይኖራል ጌታ ኢየሱስ እውነት መንገድ ህይወት ነው ኑ ወደ አዳኛችን

  • @vip6526
    @vip6526 Месяц назад +3

    ሀሥቡን አላህ ወኔአመል ወኬል ያረቢ ሥቱን ሠማን ሥቱን አየን ዘድሮሥ ያአላህ በለዉን አሥተህ መልካሙን ተካልን እኛ አቅም የለንም ያረብ

  • @SwZ-ox3nu
    @SwZ-ox3nu Месяц назад

    ሱበሀን አላህ አላህየ መጨረሻየ አሳምርልኝ😢😢😢

  • @kadijaakadijaa421
    @kadijaakadijaa421 Месяц назад +5

    subhan allaah

  • @Redmia-tg7yr
    @Redmia-tg7yr 23 дня назад

    ያአላ አላሂ ቃሊብ ይስጠን ያራቢ

  • @የአላህባሪያዜድ
    @የአላህባሪያዜድ Месяц назад +4

    ሳውዲ እኮ ቆዬች ከተነካች አላህ የህዲሁም ብቻ እንጅ እነሱም ተቀይረዋል አላህ ደና መሪ ያምጣልን ለሙስሊሙ ኡማ በአለም ላይ ለሙስሊም የሚጠቅም መሪ ይስጠን ያረብ😢❤

  • @sadasada6552
    @sadasada6552 Месяц назад +5

    ያአላህ ያርብ መጨርሽቺን አስምርልን😢😢😢😢

  • @Jenatmehad
    @Jenatmehad Месяц назад +3

    ሱባሃንአላህ አላህ መጨርሻችንአላህያሳምርልን ምንግስትግን ያቃል

  • @WelcomeTou
    @WelcomeTou Месяц назад

    ያረቢ መጨረሻችንን አሳምርልን ሱበሀን አላህ😢😢😢

  • @نصرهاحمد-ذ2ق
    @نصرهاحمد-ذ2ق Месяц назад +14

    ሀስቢነሏህ ወንኢመል ወኪል ላሀወላቅወተላቢላህ. አላህ. ሀቲማችን. ያሳምርልን. ያረብ. የአላህ.

  • @aminahiendriess5973
    @aminahiendriess5973 Месяц назад +3

    አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን😢😢😢

  • @LubabagoogleAhmied
    @LubabagoogleAhmied Месяц назад +2

    ጄዛከሊሁም ኸይር አሏህይጠብቅህ እቁወንድማችን 💯🏃

  • @ቢትበሸረቢትበሸረ
    @ቢትበሸረቢትበሸረ Месяц назад +3

    ሀሲቢን አላህ ወነሚል ወኪል አጀብ የነብያችንን አገር 😢😢😢😢😢

  • @mercymercy7859
    @mercymercy7859 Месяц назад

    ሀስቢነላሁ ወኒኢመል ወኪል ያረብ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HAYAT-tv4so
    @HAYAT-tv4so Месяц назад +11

    ያአላህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @RahanaRahana-l7u
    @RahanaRahana-l7u 28 дней назад

    ሱበናለሀ ❤❤❤ያረቢ እዝናትህን s❤a❤w

  • @dufduf6240
    @dufduf6240 Месяц назад +3

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @rehima4840
    @rehima4840 Месяц назад

    አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን የምናየው የምንሰማው ምንኛ ከፋ ጀዛከላህ ኸይር

  • @ayshayesuf764
    @ayshayesuf764 Месяц назад +3

    በሪያድ እና መካ እና መዲና ያለዉን እርቀት ግን ታዉቁት ይሆን ሳኡዲ ሁሉም ቤታ መካ እና መድና ይምመስላችሁ ነገርስ ደሞ ከኛ ሀገር ሳኡዲን በሆነ ነገር ስቃወሙ ሳይ ይገርመኛ ሰዉ በጠራራ ፅሀይ የሚታርድበት ሀገር ስትሞቱ ስለሳኡዲ አትጠየቁም ።

    • @زيناتبنتالحبشا
      @زيناتبنتالحبشا Месяц назад

      የራሳቸዉ አሮ የሰዉ ያማስላሉ
      ሀገራችን ነዉ እኔም የሚያሳዝነኝ

    • @LuLuBintEbrahim
      @LuLuBintEbrahim Месяц назад +3

      ሳውድ ቁርአን የወረደበት ሀገር የኢስላም መሰረት ሀ ብሎ የጀመረበት ሀገር ሁኖ ሳለ እድህ ስናይ ዝም እንበል ለነገሩ አኽር ዘመን ነው

    • @abutofik7654
      @abutofik7654 Месяц назад

      በጣም​@@LuLuBintEbrahim

    • @RahmaAyalew
      @RahmaAyalew Месяц назад

      Saudi legna tileyalech atjajalu ye sheria hager tebla endih mohonuwa yasazinal

    • @jimihune9650
      @jimihune9650 Месяц назад

      እና መሸርሞጣቸውን እየደገፍሽ ነው ንፍጦ. ? እንገዲያውስ አንቺም ሸርሙጣ መሆን አለብሽ

  • @SnowflakesFeruz
    @SnowflakesFeruz Месяц назад +2

    ሀስቢየላሁ እነምል ወኪል አላህ መጨረሻችንን ያሳምረዉ መጨረሻዉ ዘመን ደረሰመሰለኝ

  • @الحمدلله-ث7د4غ
    @الحمدلله-ث7د4غ Месяц назад +5

    ኧረ መቸ ነው ንገሩኝ😢😢😢😢 በአላህ

  • @Kokikal-g8q
    @Kokikal-g8q Месяц назад +2

    ኢናሊላሂ ወኢነኢለይሂ ራጅኡን 😥 አላህዬ ቀጥተኛውን መንገድ ምራን

  • @HwaAeman
    @HwaAeman Месяц назад +3

    አደኛ ነኝ

  • @ZhemZhami
    @ZhemZhami Месяц назад

    ለኢላሀ ኢለላህ ሙሀመዱ ረሱሉላህ

  • @الحمدلله-ث7د4غ
    @الحمدلله-ث7د4غ Месяц назад +5

    😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @imuharun
    @imuharun Месяц назад +1

    ኢነ ሊላሂ ወኢነ ኢላሂ ራጅኡን አላህዋየ አንተ ከወንጀል አፅዳኚ ደካማ ባርያህ ነኚ

  • @الحمدلله-غ4ذ4ك
    @الحمدلله-غ4ذ4ك Месяц назад +4

    በጣም ተበላሽተዋል ሀቂቃ ለመነገር እራሱ ይከብዳል

  • @fatiyaabdela3411
    @fatiyaabdela3411 Месяц назад

    Allah yehedewun yazegajewun hulla bala'i yewerdibachew

  • @Behriya-c2d
    @Behriya-c2d Месяц назад

    ኢናሊላሂ ወኢነ ኢለይህ ራጂዑን ሱባሀን አላህ😊

  • @ጦይቢነኝ.የከላላዋ
    @ጦይቢነኝ.የከላላዋ Месяц назад

    ሡ አ ወ♥️♥️♥️

  • @Meremyimam
    @Meremyimam Месяц назад

    ሡብሀን አላህ ❤❤❤

  • @ቢኢዝኒላህ-ቈ2መ
    @ቢኢዝኒላህ-ቈ2መ Месяц назад

    ሱብሀነላህ ያረሂም መጨረሻችንን አሳምርልን

  • @حليمة-د2د
    @حليمة-د2د Месяц назад +2

    ኡስታዝ ኸልድ ረሽድ በምድነዉ የታሳረዉ እንዳታ በነሱ ለይ ቪዲዮ
    ስለሰራነዉ እሱም ብቻ አይዳለም
    ብዙ ኡስታዞች ተስረወል አሏህ
    የሁለችንም መጨራሻችንን ያሳምርልን የረብ

  • @HayatHussen-vg7o
    @HayatHussen-vg7o Месяц назад +2

    አላህይጠብቀንያረብ፣መጨርሻየንአሳምርው

  • @samira7462
    @samira7462 Месяц назад

    ያረቢ ትክክለኛዉን መንገድ ይምራን ያረህማን😢😢😢

  • @EdirEndrs
    @EdirEndrs Месяц назад

    ሱብሀንአላህ አላህመጠሰሻችንን ያሳምርልን

  • @Zainab-x5n9t
    @Zainab-x5n9t Месяц назад

    ኢናሊላሂ ወኢና ኢላሂ ራጁኡን😢😢😢💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @ሱመያነኝወሎየዋየተታአጂባ

    ኢነአሊላሂ ወኢነአሊላሂ እራጂኡን 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @EEe-z5j
    @EEe-z5j Месяц назад

    ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @Jmila-y
    @Jmila-y Месяц назад +1

    እነአሊላሒ ወኢነኢለይሒራጂኡን ሐሥቢአላህ ወኒእመል ወኪል😢

  • @temimatemima3730
    @temimatemima3730 Месяц назад +1

    ሱብሃን አላህ ወላሂ ልቤ መቀበል አቃተዉ ይሄን የሳዑድ መሪ አላህ ያጥፋዉ 😭😭😭ለዝች ምርጥ ሀገር የሚመጥን መሪ ይስጣት ያረቢ 🤲🤲🤲🤲

  • @GirmaShiferaw-b2n
    @GirmaShiferaw-b2n Месяц назад

    ሱባሀን አላህ አኸረል ዘመን ደረሰ የዱአ በጣም በርትቶ ማድረግ ይጠበቃል

  • @Hayat-yl5zq
    @Hayat-yl5zq Месяц назад

    ሱበሀን አላህ ያረብ መጨረሻችን አደራ ኢና ሊሊሂ

  • @Kad19Joe-wr8zn
    @Kad19Joe-wr8zn Месяц назад +2

    ሱበሀነአላህ
    የአላህ

  • @MadinaSeid-ln5pv
    @MadinaSeid-ln5pv Месяц назад

    ሱብሀንአላህ አኼሩ ዘማን ምልክት ብቻም ሳይሆን ደርሷል ማለት ይቻላል አላህዋ መጨረሻችን አሳምርልን

  • @zze-f4p
    @zze-f4p Месяц назад +1

    😂😂😂

  • @rahwamustafa97
    @rahwamustafa97 Месяц назад

    Subhanelah Rebena yehdina

  • @فاطمهاثيوبيا-ق5د
    @فاطمهاثيوبيا-ق5د Месяц назад

    ላሀዉላ ወላ ቊወተ ኢላ ቢላህ 😭 😭 😭 😭 😭 😭 😭 😭 😭 😭 😭 😭 😭 😭 😭 😭 😭 😭 😭 😭 😭 😭

  • @Susususu-d4s
    @Susususu-d4s Месяц назад

    ሀስቡን አላህ ወኒእመል ወኪል ላሀዉላ ወላቁወተ ኢላ ቢላህ

  • @FafiiHabeshiwet
    @FafiiHabeshiwet Месяц назад

    Subahan Allah gin meriew tenagna aymslgnim bezik lik edziy aynet mefked ye Selm aymeslim dua yeshanal ye jema’aa😢🤲🤲🤲🤲🤲🤲💔💔💔💔🥹🥹🥹🥹

  • @مكية-ه6خ
    @مكية-ه6خ Месяц назад

    ሱበሀን አለህ 😢😢😢

  • @HawaBashir-b7z
    @HawaBashir-b7z Месяц назад

    ሱበሀነአለሀየራቢ☝️💔💔🖤😭

  • @خديجهالعنزي-ط7ل
    @خديجهالعنزي-ط7ل Месяц назад +2

    ሱብሀንአለሀ አለህይድረሥልን😢😢😢😢 ወለሂመተመዳሜ ደገግመየአለህለሰውዲድረስለት ሠለምአርገትብለአለቀሠች እኔምልጠይቀት ፈረህቲ ልጆም አሜንእየለ በጠምተጨነንቀው ዱአእየረጉነበር አለሀመጨረሽችንንየሰምርልን ወገኖች😢😢

  • @Hikma-7g
    @Hikma-7g Месяц назад +1

    ያረብ 😂😂😂😂

  • @safinamahmod
    @safinamahmod Месяц назад

    ሃስብ አላሁ ዋነማል ዋኪል ያአላህ 😭😭😭

  • @Elham_545
    @Elham_545 Месяц назад

    Hasibunallah wenemel wekil
    Allah hatimachenen yasamerelen yareb

  • @Aelhemidulila
    @Aelhemidulila Месяц назад +1

    ሀስቡንአላህ ወነመልወኪልያኢላሂ

  • @jemilabiru1298
    @jemilabiru1298 Месяц назад +1

    ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን
    አላህ ሆይ መጨረሻችን አሳምርልን

  • @KubraMohammed-l9u
    @KubraMohammed-l9u Месяц назад

    ኢናሊላሂ ወሚና ራጁአን ያረቢ አላህ መጨረሻችንንን አሳምርልን 😢😢😢ኸ

  • @omuelhamtube3977
    @omuelhamtube3977 Месяц назад +2

    ያራብ ባሳላም ላሀጋራቺይ ኣብቃን ሳዉዲ ካታባላሸች ቆየችኮ ያራብ መጫራሻችንን ኣሳምርልን ያራብ🤲🤲🤲🤲

  • @KubraMohammed-l9u
    @KubraMohammed-l9u Месяц назад

    ኢናሊላህ ወሚና ራጁአን ያአላህ መጨረሻችንንን አሳምርልን ኧረ 😢😢😢😢

  • @user-gg5kl3sn6p
    @user-gg5kl3sn6p Месяц назад +1

    ኢናሊላህወኢና ኢለይሂራጁኡን

    • @user-gg5kl3sn6p
      @user-gg5kl3sn6p Месяц назад +1

      ሰለላሁ አለይሂወሰለም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @almohran3709
    @almohran3709 Месяц назад

    ያረብ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @reyuyenu340
    @reyuyenu340 Месяц назад +1

    😢😢😢😢 አላህ አይፈትነን ማለት ብቻ ነዉ😢😢😢😢

  • @rabiyesufiyoutube9826
    @rabiyesufiyoutube9826 Месяц назад

    ኢናሊላሂ ወኢናኢለሂ ራጅኡን አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን😢😢😢😢😢

  • @Alfiya-l8o
    @Alfiya-l8o Месяц назад

    ኢነሊለ ወእነሀ ኢለሂ ረጁን

  • @halimo1255
    @halimo1255 Месяц назад

    ሀስቦኦና አላሁ☝ ዎእንአመል ዎክል ፍሁ መሃመዲ እቢንል ስልማን😭😭😭😭😭

  • @suleymabdulhakim9844
    @suleymabdulhakim9844 Месяц назад

    Subhanellh yarebi endat ymigerm gizalay dersenallg mamein ykebdall

  • @KsaKsa-h1e
    @KsaKsa-h1e Месяц назад

    ሱባህን አላህ 😢😢😢😢😢

  • @RahamaMohammd
    @RahamaMohammd Месяц назад

    ሱባሀን አሏህ

  • @KubraMohammed-l9u
    @KubraMohammed-l9u Месяц назад

    ኢናሊላሂ ወሚና ራጁአን ያረቢ አላህ መጨረሻችንንን አሳምርልን 😢😢😢

  • @JemilaKedir-u8r
    @JemilaKedir-u8r Месяц назад

    ፈጣሪእዘንልን እኛ ወንጀለኞች ነን😊😊😊😊😊😊😊😊😢😢😢😢😢😢

  • @habibezedin-bs7pq
    @habibezedin-bs7pq Месяц назад

    ያረብ 😓😓😓😓😓💔

  • @እሙመሀመድ-በ8ፀ
    @እሙመሀመድ-በ8ፀ Месяц назад

    ሀስሁን አላህ ወኒአመሎኪ ያረቢ ሂዳየ ይስጣቸው

  • @Fatumatube.2
    @Fatumatube.2 Месяц назад

    ሀስቢአላህ ወነኢመል ወኪል በጣም ያሣዝናል