ገነትን ሳጣት የገሃነም አለቃ ጋር ሄድኩ! | የኔ መንገድ | Yene Menged | Journey to Islam |

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 фев 2025

Комментарии • 447

  • @RemzaBargicho
    @RemzaBargicho 2 месяца назад +298

    አላህዬ ጣፋጭ የሆዉን እስልምናናን ለኡመተል ሙሀመድ ( ሰ.ዐ.ወ )ይወፍቅልን

  • @SumiSu-pd7ml
    @SumiSu-pd7ml 2 месяца назад +101

    ሱብሀን አሏህ ጥያቄዎቿ ሁሉ እኔ ኩፉር በነበርኩበት ሰዐት የምጠይቃቸው አእምሮዬን ሰላም የሚነሱኝ ጥያቄዎች ነበሩ አልሀምዱሊላ

  • @b.6015
    @b.6015 2 месяца назад +379

    😅😅😅😅😅😅 የኔም አባት ተመትቸ ከመጣሁ አያስገባኝም ነበር ተመልሼ ሄጀ መትቸ ካልመጣሁ የኔ ውድ አባት አላህ እስልምናን ይወፍቅልኝ ማሚየ አባየ ይከን ውድ ሀይማኖት አላህ ይወፍቅልኝ😢😢😢😢😢😢😢

    • @EbrahimBashir-j2b
      @EbrahimBashir-j2b 2 месяца назад +6

      አላህ ኢስላምን ይወፍቀው

    • @b.6015
      @b.6015 2 месяца назад +1

      @EbrahimBashir-j2b አሚን አሚን ወደምየ

    • @ayeshaAy-n2z
      @ayeshaAy-n2z 2 месяца назад +2

      አሚን አላህ ይወፍቃቸው

    • @Pnice-uq3gs
      @Pnice-uq3gs 2 месяца назад +2

      አላህይፈቃቸዉ

    • @xaahirjamaal2681
      @xaahirjamaal2681 2 месяца назад

      Rabbiini Sii Haa Badhasuufi InshaaAllaah❤😢Abbaa Keee

  • @imanislam7367
    @imanislam7367 2 месяца назад +73

    የኔ ቆንጆ ሐምዳሊሏህ እንደዚ አይነት አሰፈሪ ( ከሚያስጠላ ሁኔታ ያወጣሽ አሏህ

    • @ramzia3457
      @ramzia3457 2 месяца назад +1

      አልሀምዱሊላህ

  • @mohammedgemale2972
    @mohammedgemale2972 2 месяца назад +92

    የኔ ቆንጆ አላህ ከፍ ያለ ይሂወት ይስጥሽ እኔ ግን ሚገርመኝ የኔ መንገድ ላይ ሚቀርቡ ወንዱም ሴቱም የተማሩ ናቸው ቤአንስ ትምህርት የጨረሱ መሆናቸውን ሳይ ወላሂ በጣም ደስ ይለኛል ይሄ ማለት አንብበው ተረድተው እንጅ በስሜት አይሰልሙም አልሀምዱሊላህ

  • @Abranjenat
    @Abranjenat 2 месяца назад +88

    ጀዋላችንን ከፍተን በሰማኣ እየሰማን ስራ እንሰራለን በየማሀሉ ማስታወቂያ ሲገባ በጣም ያበሽቃል

    • @DaniyIbrahom
      @DaniyIbrahom 2 месяца назад +5

      ሀቢብቲ አልላህ የምታርፊበትን ኑሮ ይወፍቅሽ ❤

    • @Hadia-kd8sn
      @Hadia-kd8sn 2 месяца назад

      ትክክል 😂😂❤❤❤❤

    • @WtipirerOitfdhhf
      @WtipirerOitfdhhf 2 месяца назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @mekatube1706
      @mekatube1706 2 месяца назад

      ግን በአንዴ ሲሆንም ደስ አይልም

    • @saldinetube4261
      @saldinetube4261 2 месяца назад

      መሰለፍ እየተቻለ

  • @فاطمةعبدُإثيوبيا
    @فاطمةعبدُإثيوبيا 2 месяца назад +45

    ሱበሃን አሏህ! አላህዬ መጨረሻየን አሳምርልኝ
    بِسْمِ اللهِ الرَّحْمنِ الرَّحِيم (قُلْ هُوَ اللَّهُ أَحَدٌ{١} اللَّهُ الصَّمَدُ{٢} لَمْ يَلِدْ وَلَمْ يُولَدْ{٣} وَلَمْ يَكُن لَّهُ كُفُوًا أَحَدٌ{٤}
    #ሡረቱ__አል__ኢኽላስ_ምእራፍ_112
    1 - በል «እርሱ አላህ አንድ ነው፣
    2 - «አላህ (የሁሉ) መጠጊያ ነው!
    3 - «አልወለደም፤ አልተወለደምም፡
    4 - «ለእርሱም አንድም ብጤ የለውም፡፡»

  • @akmelahmedin5659
    @akmelahmedin5659 2 месяца назад +26

    አልኸምድሪላህ የማታውቁ ከሆነ የእውቀት ባለቤቶች ጠይቁ የሚል እምዕነት ነው !
    እስልምና❤❤

  • @RADUALI-oi9bd
    @RADUALI-oi9bd 2 месяца назад +127

    የኔ መንገድ መስታወቂያው እንዴት እንደሚያሰለችኝ ብታውቁልኝ ጥሩ ነበር ለማስታወቂያ ራሱን የቻለ አንድ ፕሮግራም አዘጋጁለት ለብቻው ሰምተሻል ሶፊ ፍትህ ለኛ ማስታወቂያ ለበዛብን😂😂😂😂😂

    • @EliasMitiku-k8b
      @EliasMitiku-k8b 2 месяца назад +14

      ያለማስታወቂያ ሚንበር አይቆምም ምክንያቱም እጅግ በጣም ብዙ ወጪ ስላለው

    • @ronsmc3355
      @ronsmc3355 2 месяца назад +1

      እረደሞኮ እያሰገሩኳቢሆን እኝሀሉ እኝ ባድግዝ ስትአይነት ማስተዋወቃነዉ እሚያስተላልፉት እኔም እደት እደሰለቸኝ

    • @sumaya4132
      @sumaya4132 2 месяца назад +8

      በዩቱብ ለምነይ አሰልፈን እነየሌን በቲቭ ለምየዩት አላህ ይሁነቸዉ😂😢

    • @Era-j6d
      @Era-j6d 2 месяца назад

      አወ ልክ ብለሻል ፍትህ😂😂😂😂

    • @Hadia-kd8sn
      @Hadia-kd8sn 2 месяца назад +3

      አታሳልፊውም እኔኮ አላይም እስልፍ ነው 😂😂😂😂😂

  • @RiyazRiyax-d2n
    @RiyazRiyax-d2n 2 месяца назад +23

    ማሻአሏህ❤❤❤❤❤❤❤አሏህ ሂዳያ ለሌላቸውምይወፍቃቸው

  • @jamelayesuf6479
    @jamelayesuf6479 2 месяца назад +31

    አልሀምድሊላህ አለ ነኢመተል እስላም ሙስሊም መሆን እኮ መታደል ነው ❤❤❤❤

  • @AishaAbrahim-ee5hk
    @AishaAbrahim-ee5hk 2 месяца назад +29

    ኢንሻአላህ በጉጉት ነው እምጠብቃወ ወዱ ፕሮግራማችን የኔ መንገድ ሱብሐናላህ ለሰንቱ የሒዳያ ብርሐን ሆኗል ❤❤❤❤❤❤❤እኛን ደግሞ ምን ላይ እንደለን የምንማርበት ምርጡ ፕሮግራማችን ጀዛኩሙላሁ ኸይር ሚንበሮች ሰወደመቹህ ለአላህ ብዬ ነወ አላሁ ሱብሐናሁ ወተአላ ከኔ በላይ ይወደዳቹህ አሚን ❤❤❤❤❤❤❤

    • @FgehdfsTddhf
      @FgehdfsTddhf 2 месяца назад +1

      ማስታወቂያ ይበዛል

  • @Islam-youtb
    @Islam-youtb 2 месяца назад +10

    ለብዙ ነገራቶቻችን እንደ እድል ነው የምትለዋን ቃል ሁሉም ሰው ይጠቀማታል ከዚያ በላይ ደሞ ትክክለኛ እምነትን ማግኘት እድልን ይጠይቃል መቸስ እድለኛ እንዳለ ሁሉ እድለቢስም አለ አልሀምዱሊላህ እንኳንም ከእድለቢሶቹ ጎራ ያልሆን

  • @LubaLuba-sz5oh
    @LubaLuba-sz5oh 2 месяца назад +10

    ሱብሀንአላህ አልሀምዱሊላህ የኔ ቆንጆ ከጨለማ ወደብርሀን ያመጣሽ ጌታ ❤❤❤ቢወድሽ ነው የሚገርም ታሪክ ነው ሶፊዬ የኔውድ ያንችንም እናት ወደብርሀኑ መንገድ እስልምናን ይስጥልሽ❤❤❤

  • @AlefyaBedru
    @AlefyaBedru 2 месяца назад +22

    ሱብሀን አላህ አላህ የፈለገውን ይመራል አንቺን በዚ ሁሉ ውጥንቅጥ ውስጥ እንዳወጣሽ የምንወዳቸው ሁሉ ይህን ብርሀን ይስጥልን ብዙ ታሪክ አይቻለው በኔመንገድ ያንቺ ግን ከበድ ይላል የሳምንት ሰው ይበለን❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @mkeya123
      @mkeya123 2 месяца назад

      በጠም ከባድ ነው ሱብሀነ አላህ

  • @fatmah6936
    @fatmah6936 2 месяца назад +14

    ማሻ አላህ ደም ስታምሪ እኳን ወደተፈጠርሺበት ሀይማኖት ኢስላም መጣሺ ዉዳ እህቴ

  • @Yusribell
    @Yusribell 2 месяца назад +14

    ወይኔ እኔ ከመስለሜ በፊት የኮርያ ድቅል ነው ምመስለው እንደነሱ አጫጭር ነገር ነበር ማረገው ስሸፋፈን ግን ትክክለኛ መልኬ ማንነቴ መጣ አልሀምዱሊለህ

  • @rahmaumer4972
    @rahmaumer4972 2 месяца назад +12

    የኔ መንገድ በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው ሧፊ ንግሥቷ በጣምነው የምወድሽ ከነፕሮግራምሽ❤❤❤❤

  • @Mediyejimmawa
    @Mediyejimmawa 2 месяца назад +32

    ሀገር ልግባና እኔንም ታቀርቡኛላቹ 😢ብዙ ታሪክ አለኝ ገና ሀገር ስገባ የሚገጥመኝን ፈተናም አላዉቅም 😢

    • @mekiyreem
      @mekiyreem 2 месяца назад

      Abshur Allah yabrtash ensum be hidaya yeklaklush

    • @SaadaSaad-g4n
      @SaadaSaad-g4n 2 месяца назад

      Abishir Allah aleh

    • @AsdfZxcv-er6xf
      @AsdfZxcv-er6xf 2 месяца назад

      አብሽሪ አላሕ ካቺጋ ይሑን ውዴ አስለቀሽኝ

    • @እረህመት-ዘ5ተ
      @እረህመት-ዘ5ተ 2 месяца назад +2

      አብሽሪ እህቴ አይዞሽ እራስሽን አጠንክረሽ ለራስሽ ኑሮን አስበሽ ሂጅ ያው በእስልምናሽ ሊርቁሽና ፈተና ሊያደርሱብሽ ስለሚችሉ ያው ፈተና ነብያቶችም ያለፉበት ነው አላህን ብቻ የሚያምን አላህን የካዱ ተፅኖ ያደርሳሉ አናሳዎች ናቸው ሲሰልሙ ዝም የሚሉ ደግ የሆኑት

    • @NeimaaliiNeimaalii
      @NeimaaliiNeimaalii 2 месяца назад +1

      አብሽሪልኝ እህት

  • @mohammedgemale2972
    @mohammedgemale2972 2 месяца назад +19

    እስከዛሬ ካየሁት የየኔ መንገድ እንግዶች አንደኛ ፕሮራም የዛሬው ዋዉ የኔ ቆንጆ ወላሂ ውድድድ ነው ያደረኩሽ እህቴ ዛሬ ምን አለ ቅዳሜ ነገ በሆነ ሳምንቱ አመት ሆነብኝ ወላሂ ዛሬ ተናድጃለሁ አንድ ደቂቃ ሳይመስለኝ አለቀብኝ ኦህ የኔ ጀግና እህት በድጋሚ ውድድድ አደረኩሽ ወላሂ አላህ ቆንጆ ትዳር ቆንጆ ልጆች ቆንጆ ሂወት ይወፍቅሽ

  • @TamimYy-xj1xc
    @TamimYy-xj1xc 2 месяца назад +13

    አህለን ሶፍ የኔ መንገድ ምርጥ ፕሮግራም ነው 🎉🎉 በጉጉት ነው ያዋልኩት

  • @sitisitu3108
    @sitisitu3108 2 месяца назад +2

    አልኸምዱሊላህ ከዛች ከአስፈሪ ህይወት አስወጥቶ ለዚ ለቀጥተኛው መንገድ ያበቃሽ እስልምና ለወፈቀሽ አላህ ተደራራቢ ምስጋና ይገባው አልኸምዱሊላህ

  • @EliasMitiku-k8b
    @EliasMitiku-k8b 2 месяца назад +19

    ይገርማል የዚህ ጌታ ስራ ወላሂ እጅግ የሚገርም ነበር አላህ ለቀጣይ ቅዳሜ ሰላም ያድርሰን ግን አጓጒ ነው

  • @bahrainbh4835
    @bahrainbh4835 2 месяца назад +6

    ሱብሀን አላህ እንኳን ወደቀጥተኛው መንገድ አላህ መራሽ አላህምድሊላህ በመንገዱላይ ያፅናሽ ሱብሀን አላህ በጣብ ከከባድ ነገርውስጥ አላህ ያነሳሽ አላህምድሊላህ

  • @shamsya-t5w
    @shamsya-t5w 2 месяца назад +6

    የኔ ቆንጄ እህት እንኮን ወደ ቀጣትዉ ምንገድ መራሺ አልሀምዲሊላሂ ወደ እስልምና ስለመጣሺ ❤❤❤❤

  • @ختبنتبتبتب
    @ختبنتبتبتب 2 месяца назад +6

    አላህዬ አዘወጀል የፈለገውን ይመራዋል የፈለገውን ደግሞ ውዱን መንገድ ይነፍገዋል❤ALHAMDULILAH على نعمه الاسلام😊

  • @MakiyaShukur
    @MakiyaShukur 2 месяца назад +4

    ማሻአላህ አላህ ወክበር አላህ ሲወድ ቀጥተኛው መንገድ ይመራል ቤተሰቦችሽም አላህ ቀጥተኛው መንገድ ይምራልሽ የኔ ጠንካራ እህት

  • @zebibaArebo-v5f
    @zebibaArebo-v5f 2 месяца назад +3

    ሱብሃነላ አላህ የሻዉን ማንም አያግድም እሱ ያልፈቀደውን ማንም አይፈፀምም በገሀድ እያየነው ነዉ ያ ሙቀሊበል ቁሉብ ሰቢት ቀልቢ አላ ዲኒከ የምትለውን ዚክር እናብዛት እህቴ አሚን

  • @mkeya123
    @mkeya123 2 месяца назад +4

    ሱብሀነ አላህ አላሁ አክበር አልሀምዱሊላህ እንኳን አላህ አውጣሽ ከድዚህ ጨለማ ቢሰሚላህ ያንቺ ታሪክ ከሁሉም ይለያል አጂብ

  • @fatumaahmed8718
    @fatumaahmed8718 2 месяца назад +1

    የገነቱም የገሃነሙ ጌታ አንድ ነው

  • @KasinaS-tx6nm
    @KasinaS-tx6nm 2 месяца назад +1

    ሱብሀን አላህ ሲነቡ እኮ እውነቱን ያገኙታል
    መሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ ሁላችንንም መጨረሻችንን አላህ ያሳምርልን

  • @fatimaalhameli3637
    @fatimaalhameli3637 2 месяца назад +9

    ማሻአላህ አላህ የበርታሽ አረ ፍርዶስ ትዩብ ትቅረብልን የምል በላይክ ሳለምቴ ናት

  • @sumeyamoha
    @sumeyamoha 2 месяца назад +3

    ወላሂ ወንድሜ በጣም ወዷቷል ልዳራት ሶፊ አድራሻዋን ተባበሪኝ

  • @እረህመት-ዘ5ተ
    @እረህመት-ዘ5ተ 2 месяца назад +2

    ማሻ አላህ አላህ የሻውን ይመራል አላህ ፀናቱን ይስጥሽ እድለኛ ነሽ

  • @JemalHassen-jl8ei
    @JemalHassen-jl8ei 2 месяца назад +1

    ማሽ አላህ አላህ በመንገድሽ ላይ ያፅናሽ እኛንም አላህ በዲናችን ላይ ጠንካካራ ያድርገን

  • @tube-zq8ot
    @tube-zq8ot 2 месяца назад +2

    ሱብሀን አላህ ከዚች ልጅ የተማርኩት ወላጅ በልጁላይ ያለዉን አስተዋፅኦ እና ቤተሰብ ለልጁ የሚሰጠዉ ነፃነት ምንያክል ከባድ መሆኑን ነዉ ወላጆች በልጆቻችሁ ላይ ተጠያቂወች ናችሁ ኢላሂ ለልጆቸ ሷሊህ እናት እንድታረገኝ ብቻ አልሃምዱሊላህ ሱመ አልሃምዱሊላህ አላ ኒዕመተል ኢስላም አህታችን እንኳንም ወደብርሀኑ አለም አመጣሺ

  • @BaharMohammed-j1c
    @BaharMohammed-j1c 2 месяца назад +5

    masha Allah
    አላህ ፅናቱን ይስጥሽ እህቴ

  • @NuredinAwelu
    @NuredinAwelu 2 месяца назад +2

    ማሻአላህ አንቺንም አኛንም መጨረሻችንን አላህ ያሳምርልን አላህ ያበርታሽ በርቺ

  • @LlLl-vn8iu
    @LlLl-vn8iu Месяц назад

    ❤❤!❤ የህዲህ ሊመን የህሻ አላህ ያጠንክርሽ ዲንሽ ❤❤❤

  • @MyIove-qr9fw
    @MyIove-qr9fw 2 месяца назад +2

    ማሻ አላህሶፊ ማሥታወቂያሽን ስወደው የምር ትችያለሽ ❤❤❤

  • @zulfaabdulla105
    @zulfaabdulla105 2 месяца назад +2

    አልህምዱሊህ እህታችን እንኳን ትክክለኛ ሀይማኖት አላህ ወፈቀሽ አልህምዱሊላህ ግን ማስታወቂያ ሲያናድድ

  • @fatmahassan7616
    @fatmahassan7616 2 месяца назад +2

    እረ የዛሬዋ መንገደኛ ትለያለች ያአላህ❤❤❤❤

  • @ልዕልቲቱ
    @ልዕልቲቱ 2 месяца назад +3

    እናቴ ማታ አይታዉ ፕሮድራሙን ማታ ስትቃዥ ነዉ ያደረችዉ እየሳለችሽ አላህ መጨረሻሽን ያሳምረዉ የኔ ዉብ ደግሞ ስታምሪ ማሻ አላህ

    • @myplaystar6593
      @myplaystar6593 2 месяца назад

      ክርሥቲያን ናትዴ😢😢

    • @ልዕልቲቱ
      @ልዕልቲቱ 2 месяца назад

      @myplaystar6593 ነበረች አሁን ግን ሰልማለች

  • @jemalmohammed863
    @jemalmohammed863 2 месяца назад +1

    ሱብሓነላህ የኣላህ ስራ ዓጃኢብ ነው ❗ እስከመጨረሻ ኣላህ ያፅናሽ እህቴ ። የምር ደሞ ሕጃብሽን ወላሂ ያምርብሻል ❤️🌹

  • @nurulegass7585
    @nurulegass7585 2 месяца назад +1

    ኣልሐምዱሊላህ ኣሏህ ምስጋና ለኣሏህ ይሁን!!!! ሂዳያንም ኣሏህ ከአለፈችበት የተዛባ ኑሮና መንገድ ይጠብቃት! ዱዓችንም ብርታቱን ይስጣት ይሁን: ኣሚን ኣሏሁ መ ኣሚን!!!

  • @ramzia3457
    @ramzia3457 2 месяца назад +2

    ሱበሀነላህ
    አልሀምዱሊላ
    ወላኢላሀኢለላህ
    አላሁ ወክበር

  • @FedilaFf
    @FedilaFf 2 месяца назад

    ማሻአላህ አላህወክበር አልህምዱሊላህ ምስሊም ላረገን አላህ ጥራት ይገባው ❤💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Susuahmed1986
    @Susuahmed1986 2 месяца назад +1

    ሱበሀን አላህ አላህ ሲፈልግሽ እንዲህ ነው ማሻአላህ

  • @ሱሱየድሬዎ
    @ሱሱየድሬዎ 2 месяца назад +3

    እኔም እዳቺው ነበርኩ በኔ ወቶ ወደዛው እየሂደ ነው አላህ ያስጠላልኝ ያረብ

  • @Seadi8323
    @Seadi8323 2 месяца назад +12

    ሚበሮች ማስታወቂያው በጣምምምም ነው የበዛው ያሰለቻል ቀንሱት

  • @jemalii2252
    @jemalii2252 2 месяца назад +4

    ተማሪ ሔርሜላ(ሂዳያ) ታሪክሽን አላውቀዉም ነበር.....አባድር ት/ቤት ነበር የማውቅሽ.... በጣም የሚገርም ነው።

  • @SumyaAlemu-z3l
    @SumyaAlemu-z3l 2 месяца назад +1

    ሱብሀነአላህ ይገርማል የአላህ ስራ😢😢😢

  • @FarukNasir-d4n
    @FarukNasir-d4n 2 месяца назад +1

    አላህ ሀቲማሽን ና ሀቲማዬን እንዲያሳምርልን እለምናለው በርቺ የኔ እህት

  • @و6ض
    @و6ض 2 месяца назад +9

    ማስታወቂያውን አታብዙት

  • @zeynebasnake8391
    @zeynebasnake8391 2 месяца назад +6

    ማሻአላህ
    الحمد الله አልሀምዱሊላህ
    سبحان الله ሱበሀን አላል
    الله اكبر አላሁ አክበር
    لا اله الا الله ላኢለሀ ኢለላህ

  • @selimtube404
    @selimtube404 2 месяца назад +2

    ኢላሂ ሁላችንንም መጨረሻችንን አሳምርልን

  • @Feydu-b7g
    @Feydu-b7g 2 месяца назад +2

    ሱብሀንአላህ ((አላህ ሱብሀነቱ ወተዓላ)) መምራት የፈለገውን ይመራል።።

  • @zabiba2788
    @zabiba2788 2 месяца назад +4

    አልሀምዱ ሊላህ አላ ኒእመተል ኢስላም አጂብ ነው የምር እስልምና መመረጥ ነው እንኳን ከዛ ጉድ አወጣሽ 🎉🎉🎉

  • @rahmaall2508
    @rahmaall2508 2 месяца назад +2

    አልሐምዱሊላሕ ከዛ ሑሉ ውጥቅጥ አለም ወደእስልምና የመራሽ አላሕዬ አልሐምዱሊላሕ ረብላለሚን

  • @LeilaMohammed-ky4jp
    @LeilaMohammed-ky4jp 2 месяца назад

    እህቴ እንኳን ደስ ያለሽ አላህ መረጠሽ እና ወደ ተፈጥሮ እምነትሽ አመጣሽ አላህምዱሊላህ

  • @NejahAli-f5t
    @NejahAli-f5t 2 месяца назад +1

    አዲስመጥና ምርጥ የሚባሉ ሰአትን ቆጥበው ህይወትን ቀላል የሚያደርጉ የቤት እቃዎችን ከናጠቃቀማቸው እናስተዋውቃለን 🎉እንዲቀላቀሉን ቤተሰብ እንዲሆኑ በአክብሮት እንጠይቃለን🎉pest product

  • @ሀያትወለዬዋ-ጠ9ኘ
    @ሀያትወለዬዋ-ጠ9ኘ 2 месяца назад +1

    ኢናሊላህ ወኢናኢላሂ ረጅኡን ከባድ ነዉ
    ብቻ አልሃምዱሊላህ ረበልላአለሚን እኳን 🕋እስልምናን ወፈቀሽ አሏህ ሡበሀነወተአላ መጨረሻችንን ያሳምርልን አላህዋ ከባድ ሂወት ነዉ ያሳለፍሽዉ እህታችን😢😢😢😢

  • @Zebiba4252
    @Zebiba4252 2 месяца назад +1

    መሸ አላህ የኔ ቆንጆ አላህ የፅናሽ በእስልምና ❤

  • @nabah8797
    @nabah8797 Месяц назад

    ሱበሀን አላህ ታሪኩን ስስማ ቆይቸ ሸአላህ ያዝኩ ስትል አልቻልኩም ልቢ የተሠነጠቀ መሰለኝ የአላህ🤲🤲🤲🥺

  • @FafiEbrahim-t2r
    @FafiEbrahim-t2r 2 месяца назад

    አኡዚቢላህ ከዛ ሂወት እንኳን አላህ አወጣሽ የኔ ቆንጆ አላህ በጀነት ያሰባስበን

  • @toyebahussen8302
    @toyebahussen8302 2 месяца назад +1

    የኔ ቆንጆ አልሃምዱሊላህ እንኳንም እስልምናናን ተቀበልሽ

  • @GgGg-g1l5h
    @GgGg-g1l5h 2 месяца назад

    ሱባሀን አላህ አላህ በዲኑ ላይ አጽንቶ ይግደለን መጨረሻችንን ያሳምርልን🤲

  • @mohammedgemale2972
    @mohammedgemale2972 2 месяца назад +2

    የኔ ቆንጆ አላህ ከፍ ያለ ይሂወት ይስጥሽ

  • @LeyleBekeja
    @LeyleBekeja 2 месяца назад

    አለህ በዲኒሽ ያፅነሽ ውዱዋ እህቴ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AliyeButta
    @AliyeButta 2 месяца назад

    አለሀምዱሊለህ እስልምናን የሰጥኝ ለአለመቱ አለህ
    በርች ጠንከረዋ እህቴ ❤
    ቤተሰቦችሺንም አለህ ህደውን ይዋፍቀቸው አምን

  • @abdulmanankebede1253
    @abdulmanankebede1253 2 месяца назад +8

    May Allah give hidyah for converts' family ,like mine!

  • @MusabOro-ee1xp
    @MusabOro-ee1xp 2 месяца назад +1

    ማሻ አላህ welcome to slam our sister ❤

  • @muhamedsafi7325
    @muhamedsafi7325 2 месяца назад +1

    መስተዋቅያ ለማሳራት ይደውሉልን ።🛩🛩🛩🛩🛩🛩🛩🛩🛩🛩

  • @YasMd-f6f
    @YasMd-f6f 2 месяца назад +1

    ሶፊ በአላህ ማስታወቂያ አታብዙ ስራ እየሰራን በኤርፎን ለምንሰማው እዘኑልን

  • @Mekiy690
    @Mekiy690 2 месяца назад +2

    ኧረ ኡኡኡኡኡ ሳምንት ሁላ እንዴት ነው የምንጠብቀው ? ሶፊ የሚንበር ኮኮብ ፕሮግራሙንና ሚንበርን ከፍ ያረግሽ ጀግና ትለያለሽ ። የዛሬዋ ደግሞ በአላህ ምን አይነት ገራሚ እና ልክ ስሟን የሆነች እንግዳ ናት። አላህ ያፅናት ኢማኑንም ይጨማምርላት አቦ

  • @የወሎቀበጥ-ጀ2ቘ
    @የወሎቀበጥ-ጀ2ቘ 2 месяца назад +2

    አልሀምዱሊላህ ነኢመተል ኢስላም እስላም ሰላም❤❤❤

  • @jamelayesuf6479
    @jamelayesuf6479 2 месяца назад +4

    ሰብሀን አላህ አላህ የወደድውን ወደ ብርሀኑ ይጣራል አላህ ወዳሻል እህቴ አላህ ያጠንክርሽ ❤❤❤❤❤❤

  • @Somaya1994
    @Somaya1994 2 месяца назад +2

    ሡብሀን አላህ አልሀምዱሪላህ አላ ኒእመቲል ኢሥላም

  • @LeilaMohammed-ky4jp
    @LeilaMohammed-ky4jp 2 месяца назад

    የዛረዉ ደም የሚገርም ታሪክ ነዉ ሶፊ ሱበሀን አላህ

  • @abdubest0282
    @abdubest0282 2 месяца назад +1

    😢😢😢😢😢
    የሆን አካል ይመጣል ያወራኛል አወራዋለው ያልሽውን በታብራሪው አሪፍ ነው ። አላህ አስቲቃማ ይስጠን😮😮😮😮😅😅😅😅

  • @toybhmohmmed2132
    @toybhmohmmed2132 2 месяца назад +4

    አይይይ😅😅😅ሶፊየ ደጂአሰጠናሺን ጨክነሺ😊😊😊ኢሺአላህ እሰከምትመለሺትናፍቂኛለሺ😢 ቤቢንሳሚልኝ

  • @HawaYassin-cr8ur
    @HawaYassin-cr8ur 2 месяца назад

    ሱብሀን አላ ህ በየቀኑ በጣም እሚገርም ነገር ነው

  • @nasibamuzmal4711
    @nasibamuzmal4711 2 месяца назад +1

    አላህ የፂነሽ እህቴ ማሻ አላህ

  • @zeynebahmed3108
    @zeynebahmed3108 2 месяца назад

    ወላጆች ልጆቻችሁን በደንብ እዩ እባካችሁን
    አልሀምዱሊላህ ውዴ እንኳን ለዚህ ውብ ሀይማኖት ተከታይ ለመሆን አበቃሽ

  • @hikmathhikmath4564
    @hikmathhikmath4564 29 дней назад

    ማሻአሏህ ደሞ በሂጃብ ስታምሪ

  • @SapaMarowa-o4q
    @SapaMarowa-o4q 2 месяца назад

    ማሻ አላህ አላህ የወደደዉ ይመራል

  • @shmsTube-n3k
    @shmsTube-n3k 2 месяца назад +1

    ማሻአላህ በጣም ተመሰጨየሠማሁት

  • @yusufyuzam1917
    @yusufyuzam1917 2 месяца назад +1

    ማሻአላህ ውለይ ምጋርም ታሪክ ንው አልላህ ኡንካን አዋጣሽ

  • @fafi-3rd
    @fafi-3rd 2 месяца назад +1

    الحمد لله على نعمة إسلام🎉

  • @seidatube419
    @seidatube419 2 месяца назад +1

    ማሻዓላህ አላህ ይጨምርልሽ
    ማስታወቂያ ማስታወቂያ አትበሉ አሽራቱት ካልፈለጋቹህ ብር ተከፍሏቸዉ ነዉ የሚሰሩ

    • @DggFggg-uf8gv
      @DggFggg-uf8gv 2 месяца назад

      ብዙወቻችን ከብሉቶዝ ጋ አያይዘን ሩቅ ቦታ ስልካችንን አስቀምጠን እየሰራን ነው ምናዳምጠው so አይመቸንም ሆ🥴🤣ተከፍሏቸው ደሚሰሩ እናቃለን ግን ከ1ቦታ ላይ 10 ደቂቃ በማሥታወቂያ መቆየት አይከብድም?

  • @ZMMMSF
    @ZMMMSF 2 месяца назад

    እንኳን ጌታ ከዛ ውጥንቅጥ አወጣሽ እህቴ

  • @EbrahimBashir-j2b
    @EbrahimBashir-j2b 2 месяца назад +3

    አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገኝ አላህ

  • @jemilaworku9737
    @jemilaworku9737 29 дней назад

    ሱብሃን አላህ ያአላህ ሰራ

  • @SeadiSeadi-n7i
    @SeadiSeadi-n7i 2 месяца назад +1

    አጃኢብ ነዉ አቦ አልሐምዱ ሊላሂ አላ ዲነል ኢስላም

  • @ልጅሰያሀበሻ
    @ልጅሰያሀበሻ 2 месяца назад +2

    እስኪ ዙዙፋሚሊይ ትቀረብልን የምትሉ👍

  • @RabiahFujatu
    @RabiahFujatu 2 месяца назад

    አልሃምዱሊላህ ለመተ ኢስሊም አልሃምዱሊላህ አልሃምዱሊላህ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ahaduahad9903
    @ahaduahad9903 2 месяца назад

    ሱብሀን አላህ አጂብ 😭😭😭😭😭

  • @SameraJabet
    @SameraJabet 2 месяца назад

    እንኳን በደህና መጣህ ቹሁ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @YimamMohammed-u9d
    @YimamMohammed-u9d Месяц назад

    አሰላሙ አለይኩም የኔመገድ አቅራቢዎቺ እዴት ነው የማገኛቺሁ በአላህ

  • @AsdfZxcv-er6xf
    @AsdfZxcv-er6xf 2 месяца назад +1

    አለኸምዲሊላ ዲነል ኢሥላም መታደል ነው