Это видео недоступно.
Сожалеем об этом.

✍️የግጥሙ ርእስ በዚ ስፍራ ✅በትንሹ ብላቴና 💐ዝማሬ ዘማሪት ታደለች ደጉ ❤የዛን ጊዜ የት ይህን መግቢያችን የመጨረሻው ሰአት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 июл 2024
  • ✍️#ከዚህ_ስፍራ
    ይነገራል እውነት ከወንዛማው ስፍራ
    ከገጠሩ መንደር ከፍቅር ተራራ
    ምንጩ ከመነጨው ወንዙ እየጠራ
    አርሶ ከሚኖረው በእምነት በአላደራ
    ከዚህ ባላገር ነው የኔ ስም መጠሪያ
    እውነት ካለበት የእምነት ማሰሪያ
    ማርያምን እያለ ስሟን እየጠራ
    ጊወርጊስን በማለት በእውነት እየሰራ
    ከመልከአ ምድሩ ከተፈጥሮው ጋራ
    ደምቆ እየታየ በምግባር ተራራ
    t.me/+LeMxwBvk...
    ወንዙ ሸንተረሩ ስሙን እያነሳ
    የሰጠውን ሁሉ ያበቅላል ሳይሳሳ
    ሳይዘንብ ዘርቶት እምነቱ አንበሳ
    ገበሬው ይሄ ነው በእምነቱ ያልከሳ
    እስኪ ተመልከተው ይከውና ወንዙ
    በል ተነስ አናግረው ሳይጠወልግ ወዙ
    በገንዘብህ ገዝተህ የምትኖር ግብዙ
    በስልጣን ኮርቻ ህሌናህ መፍዘዙ
    መጥፊያህን የቆፈርክ በምስኪኑ እንባ
    ልብህ በጭካኔ የሐሰት ሰለባ
    ተግባርህ የሰይጣን አንተ የክፋት ገለባ
    ከዚህ ስፍራ ቢሆን ተፈጥሮህ ሳይደባ
    ሐሰት እውነት ስሎ በልብህ ሳይገባ
    ምን አለ ባየከው ይህን ቅዱስ አንባ
    t.me/+LeMxwBvk...
    በዚህ ስፍራ እናቶች ሳያዝኑ
    ምን አለ ባየከው ሳይደርስብህ ቀኑ
    በተፈጥሮ ደምቀው በእምነት እየፀኑ
    ከጅረቱ ማማ እውነት መታፈኑ
    ከሸለቆው አርማ ፍቅር መወሰኑ
    የተማረው ዶክተር ያልተማረው ጎኑ
    በበዚህ ስፈራ ህፃን አዛውንቱ
    ተሰዋ ታይቶ ማንነቱ
    ያ አርሶ የሚያበላው ሳይፈታ ህትብቱ
    የተመለመለ ግንድ የመሰለ እምነቱ
    ገዳይ ሆኖ መጣ ሳይፀና በቤቱ
    ንፃሬው የከፋ በልቡ መነጨ ክፋቱ
    ይሸጣል በቅሎ በሐሰት ማንነቱ
    ይረገጣል በእውነት የፀና ካለ
    ያጠፋል ሐሰትን እየተከለ
    ከዚህ ተፈጥሮ ያልተማረ የተከለለ
    እውነትን በጣለ ሐሰት ቀጣጣለ
    አንድ መሪ መጣ ፍፁም ያልታደለ
    t.me/+LeMxwBvk...
    በህፃናት እንባ አጊጦ
    በእናቶች ዋይታ ተውጦ
    በአባቶች ሐዘን መርከቡን አስውቦ
    አፍርሶ ይኖራል አብቦ
    ሰሪውን ይሸጣል ተሰሪው በፍቅር አሳቦ
    በዚህ ስፍራ እውነት ተቀንብቦ
    ሐሰት እያበራ ደምቆና አብቦ
    በዚህ በተራራ እውነት በክፋት ተስቦ
    ስንቱ አለቀስ ሁሉ ደሙ ፈሶ
    በዚህ ስፍራ እውነት ተከሶ
    በዚህ ስፍራ ክፋት ነግሶ
    እውነት ጠፋ ተቀልብሶ
    በህፃናት ዋይታ ደም እየፈሰሰ
    ተፈጥሮ ተፈጥሮ በሙሉ ሰው እየከሰሰ
    ሳር ቅጠሉ በሐዘን ነገሰ
    መልክአ ምድሩ በገዢው ተረሰ
    በአባቶች ጩከታ ተራራው ፈረሰ
    በዚህ ስፍራ ሰላም ደፈረሰ
    ✍️ተፃፈ በትንሹ ብላቴና መምህር ገብረፃዲቅ።
    🇨🇬✍️ግንቦት 21/2016
    ✍️#የግጥሙ_ርእስ_በዚ_ስፍራ ✅#በትንሹ_ብላቴና 💐#ዝማሬ_ዘማሪት_ታደለች_ደጉ ❤#የዛን_ጊዜ_የት_ይህን_መግቢያችን_የመጨረሻው_ሰአት #ማዕዶት_ቲዩብ

Комментарии • 32

  • @DunyaA-ry5mt
    @DunyaA-ry5mt Месяц назад +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @mesitube-8489
    @mesitube-8489 Месяц назад +1

    አሜን አሜን አሜን 🙏

  • @taytigirma3846
    @taytigirma3846 Месяц назад +1

    ❤❤ አሜን

  • @burtukaniguta6681
    @burtukaniguta6681 Месяц назад +1

    Ameen ameen ameen ❤❤❤❤

  • @kidestworkua4624
    @kidestworkua4624 Месяц назад +1

    በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን ተስፋ ርስተ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በእውነት ፀጋውን ያብዛልን🎉🎉🎉

  • @user-zh8ft4fm1l
    @user-zh8ft4fm1l Месяц назад +1

    Amen❤❤❤❤❤❤

  • @CaremaCarema-os3qf
    @CaremaCarema-os3qf Месяц назад

    አሜንአሜንአሜን

  • @FasikaKindu
    @FasikaKindu Месяц назад +1

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ስለዝማሬዉም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን👏❤

  • @user-zt6qs6qw1w
    @user-zt6qs6qw1w Месяц назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር❤❤❤❤አሜን🎉🎉🎉አሜን

  • @tegeist1858
    @tegeist1858 Месяц назад +1

    ቃልሄወትን ቃለበርክት ያሰማልን እርጀም እድሜ ያድልልን👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @kalkal-hk3cf
    @kalkal-hk3cf Месяц назад +1

    በዚህ ስፍራ የተሰኘውን መንፈሳዊ ግጥም ላቀረብክልን መምህራችን መምህር ትንሹ ብላቴናው ገብረ ፃድቅ ፀጋው ያብዛልክ በቤቱ ያፅናክ አሜን፫❤❤❤❤❤

  • @user-xb3yt5io8s
    @user-xb3yt5io8s Месяц назад +1

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እኅታችንቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር

  • @hao90
    @hao90 Месяц назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    🕊🕊🕊🕊🕊🕊🍇🍇🍇🍇
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kalkal-hk3cf
    @kalkal-hk3cf Месяц назад +1

    አቤት የዚያን ጊዜ ክርስቶስ ሲመጣ ትንሹም ትልቁም፪መድረሻውን ሲያጣ
    እህታችን ዘማሪት ታደሉ አጥንትን የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን አሜን፫ በርቺልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-zt6qs6qw1w
    @user-zt6qs6qw1w Месяц назад

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @Kar21490
    @Kar21490 Месяц назад

    ቃለ ህይወት ያሠማልን❤❤❤❤❤

  • @zemzemዩቱብ
    @zemzemዩቱብ 27 дней назад +1

    ❤❤❤❤🎉🎉

  • @SaraSara-hi4zj
    @SaraSara-hi4zj Месяц назад

    ቃለ ሕይወት ያስማልን ወንድማችን
    ለእታችን ዝማሬ መለሐክት ያስማልን

  • @etajeetaje1745
    @etajeetaje1745 Месяц назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን በድሜ በጤና ያቆይልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @brki884
    @brki884 Месяц назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ

  • @gut7948
    @gut7948 Месяц назад

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zinashgedamu1223
    @zinashgedamu1223 Месяц назад

    ዝማሬ መላክትን ያሠማልን❤❤❤❤

  • @user-ud3mw1yd7i
    @user-ud3mw1yd7i Месяц назад

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን❤❤❤❤❤

  • @saraalsari7214
    @saraalsari7214 Месяц назад

    በእውነት ቃለ ህይወት ቃለበረከት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የእኛ እንቁዎች በርቱልን ❤❤

  • @BEYONDTHESEASYouTubeየባህርማ
    @BEYONDTHESEASYouTubeየባህርማ Месяц назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን መምህር አብነት ቃለ ህይወት ያሰማልን የቅዱሳን ምድር

  • @temietube12
    @temietube12 Месяц назад

    በጣም ቆንጆ አቀራረብ ነው ብርታልን ወንድም ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-jr3hg4ck7m
    @user-jr3hg4ck7m Месяц назад

    ❤❤❤❤❤

  • @user-rl9qm7uu7d
    @user-rl9qm7uu7d Месяц назад

    ❤❤❤❤

  • @genetzewde-sn8tc
    @genetzewde-sn8tc 27 дней назад

    🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @etajeetaje1745
    @etajeetaje1745 Месяц назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ሀይለማርያምሰለሞን
    @ሀይለማርያምሰለሞን Месяц назад

    ሰላም ላንተ ይሁን ወንድሜ በዚህ ስፍራ የተሰኘውን ግጥም ላቀረቀልን ለወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን ለእህታችንም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    እህቶች አይከፈልበትም ሼር ላይክ እያደረግን እናግዘው።

  • @KenenetTube
    @KenenetTube Месяц назад

    አሜን አሜን አሜን