Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ከምህረትህ ውጭ ምን ታሪክ አለኝ?!🤔🤭ይህን ግሩም ድንቅ ዝማሬ እስካሁን እንዴት አልሰማሁትም??!ተባረክልኝ! ጸጋው አይንጠፍብሽ!! ቅኔ ካፍሽ አይለቅ!!!🥰😍
እግዚአብሔር ብቻውን መራው ከእርሱም ሌላ አምላክ አልነበረም ዘዳ 32:12ይሄን ዝማሬ ለምትሰሙ ሁሉ ሰላም ይሁንላችሁ።
Amen
አቤት እንዴት ደስ እንደሚል ቤኪዬ ተባረኪ ከነቤተሰብሽ!! 😇😇😇
@@bereketfekaduofficial3151 አሜን አሜን
Amen yene enat
አሜን
ፀጉር ቤት ካስክ ውስጥ ሆኜ መዝሙርሽን እየሰማሁ እንባዬን ማቆም አልቻልኩም..........😭 ከምህረትህ ውጭ ምን ታሪክ አለኝ?!😭😭😭😭የኔ እናት ጌታ እየሱስ ይባርክሽ
Me too i am in The cask right now and listning 😊
❤❤❤❤
ከመስማት ማቆም ያልቻልኩት መዝሙር ኡኡኡኡኡኡኡኡ...... ከምህረትህ ውጪ ምን ታሪክ አለኝ...... ቤኪዬ በቃ ዝም ብለሽ ዘምሪልን ኑሪልን 🥰💎💎....ብቻውን መራኝ....ጉልበቴ ሆይ ውበቴ ሆይ......💎💎💎🥰🪗🪘🪈🎻🎺🎹🎸🫶🪕🎤💎💎💎💎
Suraye betam nw miwedih geta eyesus birik yarigih stasimelik Nefisem ayikerilegn
ከምህረትህ ውጪ ምን ታሪክ አለኝ ይህን ነው የማውቀው ለሚጠይቀኝ ስለኔ የምለው የለኝም የማወራው ትናቴ ይመስክር የረዳኝ እየሱስ ነውምን ልበል ምን ልናገር ቃላቶች አነሱብኝ / ዘገዩብኝ/ ተመስገን ከማለት ሌላ ምን እላለሁ መከታ ጋሻዬ ሆይ እኔ እወድሀለሁ(2) ወጪ ወራጁ ሲያልፍ ሲያገድምስንቱ መጣ ሄደ አንተ አልጎደልክም እንደታመንህ ዛሬም አልህ በቤቴ የፀናሁብህ እየሱስ አለቴ ጉልበቴ ሆይውበቴ ሆይ አቅሜ ሆይ ድጋፌ ሆይ እኔ ምን እላለሁ አመሰግናለሁ ከምህረትህ ውጪ ምን ታሪክ አለኝ ይህን ነው የማውቀው ለሚጠይቀኝ ስለኔ የምለው የለኝም የማወራው ትናቴ ይመስክር የረዳኝ እየሱስ ነውምን ልበል ምን ልናገር ቃላቶች አነሱብኝ / ዘገዩብኝ/ ተመስገን ከማለት ሌላ ምን እላለሁ መከታ ጋሻዬ ሆይ እኔ ( በጣም) እወድሀለሁ(2)ብቻውን መራኝ ብቻውን እረዳኝ ሌላ አልነበረም ምርኩዝ የሆነኝየለም የሰው እጅ በእኔ ጉዳይ መደሀኒቴ ብቻህን ታይ ጉልበቴ ሆይውበቴ ሆይ አቅሜ ሆይ ድጋፌ ሆይ እኔ ምን እላለሁ አመሰግናለሁእንግዲህ ይሄ ነው ከድካሜ በቀር የለኝም የማውቀውአልተገኘብኝም ከእኔ መልካም ነገር ካረገልኝ በቀር ደግነው ደግነው መሰሰበት ለኔ ይሄ እድል ነው በቀረልኝ እድሜ አመሰግናለሁ ኢየሱስ ኢየሱስ ስምህን ልወድስ ኢየሱስ ኢየሱስ በዜማ ላወድስ
ተባረኪ
ከምህረትህ ውጭ ምን ታሪክ አለኝ...ዘመንሽ ይለምልም!መንፈስን ና ነብስን የሚያለመልም ዝማሬ።
🙏♥️
Tebarki beki
ዘኍልቁ 6¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯²² እግዚአብሔርም ሙሴን እንዲህ ብሎ ተናገረው፦²³ ለአሮንና ለልጆቹ ንገራቸው፦ የእስራኤልን ልጆች ስትባርኩአቸው እንዲህ በሉአቸው፦²⁴ እግዚአብሔር ይባርክህ፥ ይጠብቅህም፤²⁵ እግዚአብሔር ፊቱን ያብራልህ፥ ይራራልህም፤²⁶ እግዚአብሔር ፊቱን ወደ አንተ ያንሣ፥ ሰላምንም ይስጥህ።²⁷ እንዲሁ ስሜን በእስራኤል ልጆች ላይ ያደርጋሉ፤ እኔም እባርካቸዋለሁ።
😭😭😭😭 ትላንቴ ይመስክር የረዳኝ ኢየሱስ ነው 🙏🙏🙏🙏🙏ቤኪዬ ብሩክ ሴት !!!
ተባረኪ የጭንቀት ለሊቴን አነጋሁበት😢😢😢😢😢
@@zewdyhalefom3690 እግዚአብሔር መልካም ነው በመከራም ቀን መሸሸጊያ ነው በእርሱ የሚታመኑትን ያውቃል ። የጌታ ሰላምና እረፍት ይሁንልሽ
I’m not Protestant but zis song makes me cry 😢😢😢😢😢 ur so blessed 😇 ❤
ተባረኪ እንደዚ ረጋ ያለ የእ/ር መገኘት ያለበት መዝሙር ነበር የናፍቀን
እኔ እንባዬ መቆም አልቻለም ምን አይነት ዝማሬ ነው ሰርስሮ ልቤ ውስጥ ገባብኝ ......ብርክ በይልኝ !!!!!!❤❤❤❤❤❤
ቤኪዬ ምን አይነት መንፈስ ምን አይነት መልዕክት ምን አይነት ፀጋ ምን አይነት ሕልውና ምን አይነት ሕይወት ያለበት መዝሙር ነው? ቤኪዬ ቃል የለኝም በጣም ነው የተባረኩበት 🙏🙏🙏❤😊🥰🥰 በዝማሬሽ ሁሌም እንደባረክሽኝ ከፍ እንዳደረግሽኝ ነው! የምር አንቺ ለዝማሬ ነው የተፈጠርሽው! ከምህረት ውጭ ምን ታሪክ አለኝ?😢
በርሽዬ ጌታኢየሱስ ዘመንሽን ሁሉ እርስርስ ያድርግልሽ።ተባረኪ ኡፍፍፍፍፍፍ
Bekiye tebarekiln yetewededsh❤❤❤
Bekiye More Grace upon you abundantly , again and again.
ድንቅ መልዕክት ያለው ዝማሬ ነው❤❤❤ ምናልባት ስለ አለም ነገር እያዜማቹ (እየዘፈናቹ) ላላቹ ትኩረታቹ ሁሉ ወደ በጉ ኢየሱስ ዜማቹ ሁሉ እርሱ ይሁን ተባረኩ
እያለቀስኩ ነው የምሰማው ሌላ መስማት እንኳን አልቻልኩም ምን እንደምል አላውቅም ለፀጋው ባለቤት ክብር ይሁንለት❤❤❤❤
ጉልበቴ ሆይ😢❤🧎♂️➡️🙌
ከቀዥቃዣ ዝማሬ ጌታ አወጣን፡፡፡፡፡፡ብርክ በይልኝ
አጥንት ድረስ ዘልቆ የሚገባ መዝሙር!!❤❤ ከማመስገን በቀር ሌላ ምን እላለሁ!!🎉🎉♥️♥️
ኢየሱስ😢ከምህረትህ ውጭ ምን ታሪኪ አለኝ 💯ተባረኪልኝ ፀጋው ይብዛልሽ❤
May the Lord bless you with his unfailing love and give you more strength to serve him. Your song lifts my spirit.
አሁን ጌታ አብዝቶ በዝማረሽ ነፈሰ ሐሰት አደረገች ።
I couldn’t stop listening to this song….😢 Min elalaw…Geta hoy temesgen! God bless you bekiye. Exodus 3:21 በቀንና በሌሊትም ይሄዱ ዘንድ፥ መንገድ ሊያሳያቸው ቀን በደመና ዓምድ፥ ሊያበራላቸውም ሌሊት በእሳት ዓምድ እግዚአብሔር በፊታቸው ሄደ።
የመዝሙር ቃናው በጠፋበት ዘመን ለጌታ ክብር በመንፈስ የሚዘምሩ ቅሬታዎች አሁንም አሉ በጣም የሚባርክ ዝማሬ ነው የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር ይባርክሽ❤🙏
የለም በኔ ጉዳይ የሰው እጅ ጉልበቴ ሆይ❤❤❤ ቤኪዬ ተባረኪ
ጌታ እየሱስ ዘመንሽን ይባርክ
ምን አይነት ስጋን አልፎ ነፍስ መንፈስን ሚያረሰርስ ዝማሬ ነው!! ቤኪዬ አሁንም ይጨምርብሽ!! ❤❤
እግዚአብሔር ከነቤተሰብሽ ይባርካችሁ ፀጋ ይብዛልሽ ከሁሉ በላይ የሕዝቡ ወዳጅ የሆነው ጌታ መንፈስ ቅዱስ በዝማሬዎችሽ ስላነፀን ምስጋና ይሁንለት:: ያብዛልሽም::
ቤኪዬ የተባረክሽ እንዴት አይነት ድንቅ መዝሙር ነው በእግሩ ስር የሚያቆይ ዜማ ነው ከምህረት ውጪ ምን ታሪክ....... ጉልበቴ ሆይ አቅሜ ሆይ❤️❤️❤️❤️❤️
በረከቶች እግዚአብሔር ይባርካችሁ ለበረከት ሁኑ እንደ ስማቹሁ በረከት ፍቃዱ በረከት ለማ በረከት ተስፋዬ እግዚአብሔር ከ ክፉ ይጠብቃቹሁ ከ ሃሰተኛ ነብያት መድረክ እግዚአብሔር ይጋርዳቹሁ❤
ጌታዬ፡፡፡፡ውበቴ፡፡፡፡አቅሜ፡፡፡፡ሞገሴ፡፡፡ተባረክልኝ፡፡፡፡ተመሰገንልኝ፡፡፡፡ከፍ፡፡፡፡በልልኝ
የኔ ቆንጆ ፀጋ ይብዛልሽ ምን አይነት ድንቅ መልዕክት ነው የማይቋረጥ የቅኔ ምንጭ ይፍለቅልሽ ደግሞ እርጋተሽ ቤተሰቦችሽን ሁሉ ሞልቶታል እንዴት ደስስ ይላል ጌታ ኢየሱስ ዘመናችሁን ይጨርስ❤❤❤
Bekiyee semonun ine gar koytoal yihe mezmur....❤❤❤❤
በረከትዬየኔ ቆንጆ እህት ማር ወለላ በሆነች ድምፅሽ እንደዚህያማረ የምስጋና መዝሙር ስላሰማሽን: ደግሞም ስላዘመርሽን በእውነትበብዙ ተባረኪ:: በጣም ወድሻለው! ❤❤❤
ይህን መዝሙር ሳዳምጥ ወደ ህልዉናዉ ይዞኝ ይገባል በአምላኬ ፊት ደስ ብሎኝ በፀሎት በፊቱ እንድሆን እረዳኝ አገዘኝ እህቴ ለምልሚ እኔ እንደተጠጋሁ በዝማሬው አንቺም ከእቅፍ አትዉጪ
የሚገርም ዝማሬ ጌታ ዘመንሽን ይባርከው፡፡፡፡፡፡፡፡ረጋ ያለ መንፈስ ቅዱሰ ያለበት፡፡፡፡፡ ተባረኪ
ጌታ ያለምልምሽ በጣም ተባርኬበታለሁ መሰማት ማቆም አልቻልኩም ❤❤❤
Geta Eyesus Le Lelealem yibarkish yene Ennat Betam tekikel enna misekir yemayasfeligew Dink meliekt silametashelen Biruk Hugnilegn ❤❤
አሜን ደስ ስትሎ የሚያመሰግን ቤተሰብ ቀሽት መዝሙር ተባርኬበታለሁ❤❤❤❤❤ ወዳቹሀለሁ
የምትዘምሪበት እርጋታሽ እና እይታሽ በጣም እወድሻለሁ።
ዋዉዉዉዉዉዉ እኔ ይህን ዝማሬ ሰምቼ ልጠግበዉ አልቻልኩም በቃ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍 አቤት ዜማ አቤት ቃላቶች እዉነት ብቻዉን መሪ ብቻዉን አጋዥ ብቻዉን እረዳት አማካሪ ሳያስፈልገዉ የሚረዳ አባት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሁሉም ዝማሬዎችሽን በፍቅር ነው የምወዳቸው። እርጋታ ፣ ሰላም ፣ ጥንካሬ አላቸው። በልዩነት ደሞ ዜማዎቹን በጣም ነው የምወዳቸው ከድምፅሽ ጋር ሁሌ ልዩ የሚወደድ ውህደት አላቸው። ተባረኪ ቤኪዬ ፀጋ ይብዛልሽ ከዚህ በላይ ተትረፍረፊ። ብዙ ልሰማሽ እጓጓለሁ።
በእውነት ስሰማው ስሰማው አልጠግብ አልኩ በሪዬ ዘመንሽ ይባረክ እንደባረክሽን እወድሻለው❤ ፀጋው እጥፍ ይሁንብሽ🙏
መዝሙሩ ውስጥ ለእግዚአብሄር የምትዘምሪበት መረጋጋት እና ስነስረአት ይገርማል ጌታ ይባርክሽ❤
You're a genuinely gifted singer.. God bless you❤
Enedet yetebarekishina yetekebash lij nesh Beriye! Nefse wodedechish. Reseresikugn bezimaresh! Egziabher hoy simih yibarek silezih kibat. Tamagnu amilake hulun yemitichilewu hoy yihinin kibat eskemechereshawu tebikewu. Beriye begil alawukishim bezimaresh enji Egziabher zemenishin yibarkewu darichashin yasifawu. Tsegawu ayileyish bezemenish hulu eyezemerishilet abatishinina amilakish yemitakebiribet egnan lijochun yemibarkibet yih liyu kibat eyebeza yibzalish. Egziabher kekifu hulu yitebikish. Bekidus demu teshefegnilign kemelawu betesebochish gar. Zemenish yilemlim!
@@lemlemlebsoofficialsite7633 አሜን!!
Hallelujah glory be to Jesus in the highest 🙏 You are a great blessing to us dear sister Bereket 🙏 What a song ❤️ ❤❤
ብቻውን በምድረበዳ የመራው እግዚአብሔር ይባረክ🙏🏽🙏🏽ቤኪዬ❤️❤️
Aww I am tempted to hit the like button so many times, I wish it is made possible to like 1000 times. God bless you for pouring out my life testimony in a beautiful hymn and lyrics.
ቤኪዬ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ እርሱን የምናመሰግንበት ምክንያት ያድርግሽ, እንደ ቀድሞ ዝማሬዋችሽ አሁንም ተባርኬአለሁ❤❤❤ እወድሻለሁስንቱ መጣ ሄደ አንተ አልጎደልክም 😭
Bekiye, you sang what was in my heart to say to the lord. God bless you.
ጌታ ጸጋውን ያብዛልሽ ፣ እንዲህ ያሉ የንስኃ መዝሙር ዘንድሮ ናፈቀን እኮ ፣ ብቻ ተባረኪልን ፣ የመኖራችን ምስጥር በምህረቱ ነውና📢✅
ጌታ እየሱስ ይባርክሽ!
አዎ፡፡፡፡፡አዎ፡፡፡፡፡እጅግ ታመምኩኝ በዚህ መዝሙር በጌታ ፍቅር ወጥመድ ውስጥ ገባሁኝ ፡፡፡፡፡፡፡ተባረኪልኝ !!!!!
እንዴት ድንቅ መዝሙር ነዉ? መንዳት አልቻልኩም ጌታን ጥግ ይዤ እያነባሁ ነዉ እምባዬን ማቆም አልኩቻልኩም😭😭😭
Bekiye ere betam nw miwodesh
What a blessing many more blessing wow thank you lord Jesus for your grace ❤keep your blessing our blessing
Bekiye zemnshe yebarke kerjem gize. Behula nw yayehushe emgerme zemare nw. Be enba yemeyasemula 😢😢😢 nw ewnte nw Hulu yemglsew mezmureshe
ቤትሽህ ትዳረሽህ በጌታ በኢየሱስ ይባረክ
ጌታ ሆይ " እንደታመንክ ዛሬም አለህ በቤቴ" 😭 ቤኪዬ ፀጋ ይብዛልሽ 🙏
መስማት ማቆም አልችልም። እንደሁልጊዜው እንደስምሽ በረከታችን ነሽ። ቤትሽን ጌታ ኢየሱስ እስከ ፍጻሜ ይባርክ። ለምልሚልኝ❤
May God bless you!! you reminded us of God mercy ❤We have nothing besides his mercy ❤❤
ከምህረትህ ውጪ ምን ታሪክ አለኝ ነብስን የሚያረሰርስ ድንቅ ዝማሬ እግዛብሔር ይባርክሽ ፀጋውን ያብዛልሽ ለምልሚልን
ብቻውን መራኝ🙌 I love your songs በጣም ነዉ ምትባሪኪኝ በእዉነት endesmsh በረከት ነሽ more grace to you my dear❤
amazing song powerful message best production and beautiful perfect clean video
I listen over and over, I share all my friends and my family, I always like your songs, ❤❤❤❤❤
መዝሙሮችን የምታይበት መንገድ ብቻ ዘመንሽን ጌታ ይባርከዉ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Ye Ewnet bichawn eredagn. i do not have enough words to thank him. Praise the Lord!
የለም የሰዉ እጅ በእኔ ጉዳይመድሀኒቴ ብቻህን ታይ 🙌🙌 ቤኪዬ ብሩክ ነሽ
Kemihiret weci min tarik aleny iyesuseeee ameen❤❤❤ zemenish yibarek ❤
ድንቅ መዝሙር ነው እህቴ ዘመንሽ ይባረክ የኔ መልዕክት ነው❤❤❤❤❤
Getaaa eyesuss zemenshn brkkk yadrgew bekiye ewedshalew betam
Ooo Lemesgana Yetefeter Andebet.Dess.Bemil.Yemesgana.Kaal Tebareki
በእውነት ብቻውን መራኝ ስሙ ይባረክፀጋ ይብዛልሽ❤
Ene men elalewe amesgnalwe🙌🙌🙌🙌🙌❤️❤️❤️
እንደ ሁልጊዜው ዛሬም ተባርከናል ቤኪዬ ❤ ጸጋው ይብዛልሽ በሙላት !!
የመጨረሻ ድንቅ መዝሙር ...........I....LOVE....IT.....
የለም የሰው እጅ በኔ ጉዳይ ላይ ❤❤❤❤ አፍስም አልቀረልኝም ተባራኪ ❤❤❤❤❤
Tg ጌታ እየሱስ ይባርክሽ በአገልግሎት ሽ ተባርከናል
Ke mhretih wchi mn tarik alegn abaye 😭😭😭
የለም የሰው እጅ በእኔ ጉዳይ መደሀኒቴ ብቻህን ታይ my story lyrics
Bekiye Dink nw❤❤ Min Yibalal Geta yimesgen! Anchi Sitotachin Nesh, Yibzalish Zemenish Yibarek!
እኔ ምን እላለው አመሰግናለው 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
Watching from south Africa 🇿🇦
በጣም ወድጄዋለሁ ። ጌታ ይባርክሽ።የጌታ ቸርነቱ ብዙ ነው ።
bekiye teftesh neber❤❤❤
Powerful song God bless you
የጸጋው ባለቤት ኢየሱስ ክርስቶስ ይመስገን ። እግዚአብሔር ይባርክሽ !!!
Wow, this song is special song to me. my beloved sis beka blessed❤❤❤
Amen Amen Amen GOD bless you and your family ❤❤❤❤❤❤
God bless you, dear sister. anointed song.
God bless you and yuor family❤❤❤❤❤
ክብር ለስሙ ይሁን በመልካምነቱ ለሚመራን❤
ከምህራት ውጪ ምን ታሪክ አለኝ ኢየሱስዬ ተባርከ በክዬ ❤️🙏
ጌታ ይባርክሽ የመራሽ እሱ ክብር ይሁንለት
you are indeed our blessing beloved ቤኪዬ❤!
Amen amen amen Bekiye tebareki. Qetiy belela zimare demo ney. Amazing! Getaye Yichemrilish
ቤኪዬ ተባረኪልን , እንዴት ድንቅ መዝሙር ነው!
wow በብዙ ለምልሚ ቤኪ ይብዛልሽ ከምህረት ውጪ ምን ታሪክ አለኝ😢ከተመስገን ውጪ ምን ምላሽ አለ ተመስገን🙏🙏
Be blessed bekiye it’s amazing
ከምህረትህ ውጭ ምን ታሪክ አለኝ?!🤔🤭
ይህን ግሩም ድንቅ ዝማሬ እስካሁን እንዴት አልሰማሁትም??!
ተባረክልኝ! ጸጋው አይንጠፍብሽ!! ቅኔ ካፍሽ አይለቅ!!!🥰😍
እግዚአብሔር ብቻውን መራው ከእርሱም ሌላ አምላክ አልነበረም ዘዳ 32:12
ይሄን ዝማሬ ለምትሰሙ ሁሉ ሰላም ይሁንላችሁ።
Amen
አቤት እንዴት ደስ እንደሚል ቤኪዬ ተባረኪ ከነቤተሰብሽ!! 😇😇😇
@@bereketfekaduofficial3151 አሜን አሜን
Amen yene enat
አሜን
ፀጉር ቤት ካስክ ውስጥ ሆኜ መዝሙርሽን እየሰማሁ እንባዬን ማቆም አልቻልኩም..........😭 ከምህረትህ ውጭ ምን ታሪክ አለኝ?!😭😭😭😭የኔ እናት ጌታ እየሱስ ይባርክሽ
Me too i am in The cask right now and listning 😊
❤❤❤❤
ከመስማት ማቆም ያልቻልኩት መዝሙር ኡኡኡኡኡኡኡኡ...... ከምህረትህ ውጪ ምን ታሪክ አለኝ...... ቤኪዬ በቃ ዝም ብለሽ ዘምሪልን ኑሪልን 🥰💎💎....ብቻውን መራኝ....ጉልበቴ ሆይ ውበቴ ሆይ......💎💎💎🥰🪗🪘🪈🎻🎺🎹🎸🫶🪕🎤💎💎💎💎
Suraye betam nw miwedih geta eyesus birik yarigih stasimelik Nefisem ayikerilegn
ከምህረትህ ውጪ ምን ታሪክ አለኝ
ይህን ነው የማውቀው ለሚጠይቀኝ
ስለኔ የምለው የለኝም የማወራው
ትናቴ ይመስክር የረዳኝ እየሱስ ነው
ምን ልበል ምን ልናገር
ቃላቶች አነሱብኝ / ዘገዩብኝ/
ተመስገን ከማለት ሌላ ምን እላለሁ
መከታ ጋሻዬ ሆይ እኔ እወድሀለሁ(2)
ወጪ ወራጁ ሲያልፍ ሲያገድም
ስንቱ መጣ ሄደ አንተ አልጎደልክም
እንደታመንህ ዛሬም አልህ በቤቴ
የፀናሁብህ እየሱስ አለቴ
ጉልበቴ ሆይ
ውበቴ ሆይ
አቅሜ ሆይ
ድጋፌ ሆይ
እኔ ምን እላለሁ አመሰግናለሁ
ከምህረትህ ውጪ ምን ታሪክ አለኝ
ይህን ነው የማውቀው ለሚጠይቀኝ
ስለኔ የምለው የለኝም የማወራው
ትናቴ ይመስክር የረዳኝ እየሱስ ነው
ምን ልበል ምን ልናገር
ቃላቶች አነሱብኝ / ዘገዩብኝ/
ተመስገን ከማለት ሌላ ምን እላለሁ
መከታ ጋሻዬ ሆይ እኔ ( በጣም) እወድሀለሁ(2)
ብቻውን መራኝ ብቻውን እረዳኝ
ሌላ አልነበረም ምርኩዝ የሆነኝ
የለም የሰው እጅ በእኔ ጉዳይ
መደሀኒቴ ብቻህን ታይ
ጉልበቴ ሆይ
ውበቴ ሆይ
አቅሜ ሆይ
ድጋፌ ሆይ
እኔ ምን እላለሁ አመሰግናለሁ
እንግዲህ ይሄ ነው ከድካሜ በቀር የለኝም የማውቀው
አልተገኘብኝም ከእኔ መልካም ነገር
ካረገልኝ በቀር ደግነው ደግነው መሰሰበት
ለኔ ይሄ እድል ነው በቀረልኝ እድሜ አመሰግናለሁ
ኢየሱስ ኢየሱስ ስምህን ልወድስ
ኢየሱስ ኢየሱስ በዜማ ላወድስ
ተባረኪ
ከምህረትህ ውጭ ምን ታሪክ አለኝ...
ዘመንሽ ይለምልም!
መንፈስን ና ነብስን የሚያለመልም ዝማሬ።
🙏♥️
Tebarki beki
ዘኍልቁ 6
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²² እግዚአብሔርም ሙሴን እንዲህ ብሎ ተናገረው፦
²³ ለአሮንና ለልጆቹ ንገራቸው፦ የእስራኤልን ልጆች ስትባርኩአቸው እንዲህ በሉአቸው፦
²⁴ እግዚአብሔር ይባርክህ፥ ይጠብቅህም፤
²⁵ እግዚአብሔር ፊቱን ያብራልህ፥ ይራራልህም፤
²⁶ እግዚአብሔር ፊቱን ወደ አንተ ያንሣ፥ ሰላምንም ይስጥህ።
²⁷ እንዲሁ ስሜን በእስራኤል ልጆች ላይ ያደርጋሉ፤ እኔም እባርካቸዋለሁ።
😭😭😭😭 ትላንቴ ይመስክር የረዳኝ ኢየሱስ ነው 🙏🙏🙏🙏🙏
ቤኪዬ ብሩክ ሴት !!!
ተባረኪ የጭንቀት ለሊቴን አነጋሁበት😢😢😢😢😢
@@zewdyhalefom3690 እግዚአብሔር መልካም ነው በመከራም ቀን መሸሸጊያ ነው በእርሱ የሚታመኑትን ያውቃል ። የጌታ ሰላምና እረፍት ይሁንልሽ
❤❤❤❤
I’m not Protestant but zis song makes me cry 😢😢😢😢😢 ur so blessed 😇 ❤
ተባረኪ እንደዚ ረጋ ያለ የእ/ር መገኘት ያለበት መዝሙር ነበር የናፍቀን
እኔ እንባዬ መቆም አልቻለም ምን አይነት ዝማሬ ነው ሰርስሮ ልቤ ውስጥ ገባብኝ ......ብርክ በይልኝ !!!!!!❤❤❤❤❤❤
ቤኪዬ ምን አይነት መንፈስ ምን አይነት መልዕክት ምን አይነት ፀጋ ምን አይነት ሕልውና ምን አይነት ሕይወት ያለበት መዝሙር ነው?
ቤኪዬ ቃል የለኝም በጣም ነው የተባረኩበት 🙏🙏🙏❤😊🥰🥰 በዝማሬሽ ሁሌም እንደባረክሽኝ ከፍ እንዳደረግሽኝ ነው!
የምር አንቺ ለዝማሬ ነው የተፈጠርሽው!
ከምህረት ውጭ ምን ታሪክ አለኝ?😢
በርሽዬ ጌታኢየሱስ ዘመንሽን ሁሉ እርስርስ ያድርግልሽ።ተባረኪ ኡፍፍፍፍፍፍ
Bekiye tebarekiln yetewededsh❤❤❤
Bekiye More Grace upon you abundantly , again and again.
ድንቅ መልዕክት ያለው ዝማሬ ነው❤❤❤ ምናልባት ስለ አለም ነገር እያዜማቹ (እየዘፈናቹ) ላላቹ ትኩረታቹ ሁሉ ወደ በጉ ኢየሱስ ዜማቹ ሁሉ እርሱ ይሁን ተባረኩ
እያለቀስኩ ነው የምሰማው ሌላ መስማት እንኳን አልቻልኩም ምን እንደምል አላውቅም ለፀጋው ባለቤት ክብር ይሁንለት❤❤❤❤
ጉልበቴ ሆይ😢❤🧎♂️➡️🙌
ከቀዥቃዣ ዝማሬ ጌታ አወጣን፡፡፡፡፡፡ብርክ በይልኝ
አጥንት ድረስ ዘልቆ የሚገባ መዝሙር!!❤❤ ከማመስገን በቀር ሌላ ምን እላለሁ!!🎉🎉♥️♥️
ኢየሱስ😢ከምህረትህ ውጭ ምን ታሪኪ አለኝ 💯ተባረኪልኝ ፀጋው ይብዛልሽ❤
May the Lord bless you with his unfailing love and give you more strength to serve him. Your song lifts my spirit.
አሁን ጌታ አብዝቶ በዝማረሽ ነፈሰ ሐሰት አደረገች ።
I couldn’t stop listening to this song….😢 Min elalaw…Geta hoy temesgen! God bless you bekiye.
Exodus 3:21 በቀንና በሌሊትም ይሄዱ ዘንድ፥ መንገድ ሊያሳያቸው ቀን በደመና ዓምድ፥ ሊያበራላቸውም ሌሊት በእሳት ዓምድ እግዚአብሔር በፊታቸው ሄደ።
የመዝሙር ቃናው በጠፋበት ዘመን ለጌታ ክብር በመንፈስ የሚዘምሩ ቅሬታዎች አሁንም አሉ በጣም የሚባርክ ዝማሬ ነው የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር ይባርክሽ❤🙏
የለም በኔ ጉዳይ የሰው እጅ
ጉልበቴ ሆይ❤❤❤
ቤኪዬ ተባረኪ
ጌታ እየሱስ ዘመንሽን ይባርክ
ምን አይነት ስጋን አልፎ ነፍስ መንፈስን ሚያረሰርስ ዝማሬ ነው!! ቤኪዬ አሁንም ይጨምርብሽ!! ❤❤
እግዚአብሔር ከነቤተሰብሽ ይባርካችሁ ፀጋ ይብዛልሽ ከሁሉ በላይ የሕዝቡ ወዳጅ የሆነው ጌታ መንፈስ ቅዱስ በዝማሬዎችሽ ስላነፀን ምስጋና ይሁንለት:: ያብዛልሽም::
ቤኪዬ የተባረክሽ እንዴት አይነት ድንቅ መዝሙር ነው በእግሩ ስር የሚያቆይ ዜማ ነው ከምህረት ውጪ ምን ታሪክ....... ጉልበቴ ሆይ አቅሜ ሆይ❤️❤️❤️❤️❤️
በረከቶች እግዚአብሔር ይባርካችሁ ለበረከት ሁኑ እንደ ስማቹሁ በረከት ፍቃዱ በረከት ለማ በረከት ተስፋዬ እግዚአብሔር ከ ክፉ ይጠብቃቹሁ ከ ሃሰተኛ ነብያት መድረክ እግዚአብሔር ይጋርዳቹሁ❤
ጌታዬ፡፡፡፡ውበቴ፡፡፡፡አቅሜ፡፡፡፡ሞገሴ፡፡፡ተባረክልኝ፡፡፡፡ተመሰገንልኝ፡፡፡፡ከፍ፡፡፡፡በልልኝ
የኔ ቆንጆ ፀጋ ይብዛልሽ ምን አይነት ድንቅ መልዕክት ነው የማይቋረጥ የቅኔ ምንጭ ይፍለቅልሽ ደግሞ እርጋተሽ ቤተሰቦችሽን ሁሉ ሞልቶታል እንዴት ደስስ ይላል ጌታ ኢየሱስ ዘመናችሁን ይጨርስ❤❤❤
Bekiyee semonun ine gar koytoal yihe mezmur....❤❤❤❤
በረከትዬየኔ ቆንጆ እህት ማር ወለላ በሆነች ድምፅሽ እንደዚህያማረ የምስጋና መዝሙር ስላሰማሽን: ደግሞም ስላዘመርሽን በእውነትበብዙ ተባረኪ:: በጣም ወድሻለው! ❤❤❤
ይህን መዝሙር ሳዳምጥ ወደ ህልዉናዉ ይዞኝ ይገባል በአምላኬ ፊት ደስ ብሎኝ በፀሎት በፊቱ እንድሆን እረዳኝ አገዘኝ እህቴ ለምልሚ እኔ እንደተጠጋሁ በዝማሬው አንቺም ከእቅፍ አትዉጪ
የሚገርም ዝማሬ ጌታ ዘመንሽን ይባርከው፡፡፡፡፡፡፡፡ረጋ ያለ መንፈስ ቅዱሰ ያለበት፡፡፡፡፡ ተባረኪ
ጌታ ያለምልምሽ በጣም ተባርኬበታለሁ መሰማት ማቆም አልቻልኩም ❤❤❤
Geta Eyesus Le Lelealem yibarkish yene Ennat Betam tekikel enna misekir yemayasfeligew Dink meliekt silametashelen Biruk Hugnilegn ❤❤
አሜን ደስ ስትሎ የሚያመሰግን ቤተሰብ ቀሽት መዝሙር ተባርኬበታለሁ❤❤❤❤❤ ወዳቹሀለሁ
የምትዘምሪበት እርጋታሽ እና እይታሽ በጣም እወድሻለሁ።
ዋዉዉዉዉዉዉ እኔ ይህን ዝማሬ ሰምቼ ልጠግበዉ አልቻልኩም በቃ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍 አቤት ዜማ አቤት ቃላቶች እዉነት ብቻዉን መሪ ብቻዉን አጋዥ ብቻዉን እረዳት አማካሪ ሳያስፈልገዉ የሚረዳ አባት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሁሉም ዝማሬዎችሽን በፍቅር ነው የምወዳቸው። እርጋታ ፣ ሰላም ፣ ጥንካሬ አላቸው። በልዩነት ደሞ ዜማዎቹን በጣም ነው የምወዳቸው ከድምፅሽ ጋር ሁሌ ልዩ የሚወደድ ውህደት አላቸው። ተባረኪ ቤኪዬ ፀጋ ይብዛልሽ ከዚህ በላይ ተትረፍረፊ። ብዙ ልሰማሽ እጓጓለሁ።
በእውነት ስሰማው ስሰማው አልጠግብ አልኩ በሪዬ ዘመንሽ ይባረክ እንደባረክሽን እወድሻለው❤ ፀጋው እጥፍ ይሁንብሽ🙏
መዝሙሩ ውስጥ ለእግዚአብሄር የምትዘምሪበት መረጋጋት እና ስነስረአት ይገርማል ጌታ ይባርክሽ❤
You're a genuinely gifted singer.. God bless you❤
Enedet yetebarekishina yetekebash lij nesh Beriye! Nefse wodedechish. Reseresikugn bezimaresh! Egziabher hoy simih yibarek silezih kibat. Tamagnu amilake hulun yemitichilewu hoy yihinin kibat eskemechereshawu tebikewu. Beriye begil alawukishim bezimaresh enji Egziabher zemenishin yibarkewu darichashin yasifawu. Tsegawu ayileyish bezemenish hulu eyezemerishilet abatishinina amilakish yemitakebiribet egnan lijochun yemibarkibet yih liyu kibat eyebeza yibzalish. Egziabher kekifu hulu yitebikish. Bekidus demu teshefegnilign kemelawu betesebochish gar. Zemenish yilemlim!
@@lemlemlebsoofficialsite7633 አሜን!!
Hallelujah glory be to Jesus in the highest 🙏 You are a great blessing to us dear sister Bereket 🙏 What a song ❤️ ❤❤
ብቻውን በምድረበዳ የመራው እግዚአብሔር ይባረክ🙏🏽🙏🏽
ቤኪዬ❤️❤️
Aww I am tempted to hit the like button so many times, I wish it is made possible to like 1000 times. God bless you for pouring out my life testimony in a beautiful hymn and lyrics.
ቤኪዬ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ እርሱን የምናመሰግንበት ምክንያት ያድርግሽ, እንደ ቀድሞ ዝማሬዋችሽ አሁንም ተባርኬአለሁ❤❤❤ እወድሻለሁ
ስንቱ መጣ ሄደ አንተ አልጎደልክም 😭
Bekiye, you sang what was in my heart to say to the lord. God bless you.
ጌታ ጸጋውን ያብዛልሽ ፣ እንዲህ ያሉ የንስኃ መዝሙር ዘንድሮ ናፈቀን እኮ ፣ ብቻ ተባረኪልን ፣ የመኖራችን ምስጥር በምህረቱ ነውና📢✅
ጌታ እየሱስ ይባርክሽ!
አዎ፡፡፡፡፡አዎ፡፡፡፡፡እጅግ ታመምኩኝ በዚህ መዝሙር በጌታ ፍቅር ወጥመድ ውስጥ ገባሁኝ ፡፡፡፡፡፡፡ተባረኪልኝ !!!!!
እንዴት ድንቅ መዝሙር ነዉ? መንዳት አልቻልኩም ጌታን ጥግ ይዤ እያነባሁ ነዉ እምባዬን ማቆም አልኩቻልኩም😭😭😭
Bekiye ere betam nw miwodesh
What a blessing many more blessing wow thank you lord Jesus for your grace ❤keep your blessing our blessing
Bekiye zemnshe yebarke kerjem gize. Behula nw yayehushe emgerme zemare nw. Be enba yemeyasemula 😢😢😢 nw ewnte nw Hulu yemglsew mezmureshe
ቤትሽህ ትዳረሽህ በጌታ በኢየሱስ ይባረክ
ጌታ ሆይ " እንደታመንክ ዛሬም አለህ በቤቴ" 😭 ቤኪዬ ፀጋ ይብዛልሽ 🙏
መስማት ማቆም አልችልም። እንደሁልጊዜው እንደስምሽ በረከታችን ነሽ። ቤትሽን ጌታ ኢየሱስ እስከ ፍጻሜ ይባርክ። ለምልሚልኝ❤
May God bless you!!
you reminded us of God mercy ❤
We have nothing besides his mercy ❤❤
ከምህረትህ ውጪ ምን ታሪክ አለኝ ነብስን የሚያረሰርስ ድንቅ ዝማሬ እግዛብሔር ይባርክሽ ፀጋውን ያብዛልሽ ለምልሚልን
ብቻውን መራኝ🙌 I love your songs በጣም ነዉ ምትባሪኪኝ በእዉነት endesmsh በረከት ነሽ more grace to you my dear❤
amazing song powerful message best production and beautiful perfect clean video
I listen over and over, I share all my friends and my family, I always like your songs, ❤❤❤❤❤
መዝሙሮችን የምታይበት መንገድ ብቻ ዘመንሽን ጌታ ይባርከዉ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Ye Ewnet bichawn eredagn. i do not have enough words to thank him. Praise the Lord!
የለም የሰዉ እጅ በእኔ ጉዳይ
መድሀኒቴ ብቻህን ታይ 🙌🙌 ቤኪዬ ብሩክ ነሽ
Kemihiret weci min tarik aleny iyesuseeee ameen❤❤❤ zemenish yibarek ❤
ድንቅ መዝሙር ነው እህቴ ዘመንሽ ይባረክ የኔ መልዕክት ነው❤❤❤❤❤
Getaaa eyesuss zemenshn brkkk yadrgew bekiye ewedshalew betam
Ooo Lemesgana Yetefeter Andebet.Dess.Bemil.Yemesgana.Kaal Tebareki
በእውነት ብቻውን መራኝ ስሙ ይባረክ
ፀጋ ይብዛልሽ❤
Ene men elalewe amesgnalwe🙌🙌🙌🙌🙌❤️❤️❤️
እንደ ሁልጊዜው ዛሬም ተባርከናል ቤኪዬ ❤ ጸጋው ይብዛልሽ በሙላት !!
የመጨረሻ ድንቅ መዝሙር ...........I....LOVE....IT.....
የለም የሰው እጅ በኔ ጉዳይ ላይ ❤❤❤❤ አፍስም አልቀረልኝም ተባራኪ ❤❤❤❤❤
Tg ጌታ እየሱስ ይባርክሽ በአገልግሎት ሽ ተባርከናል
Ke mhretih wchi mn tarik alegn abaye 😭😭😭
የለም የሰው እጅ በእኔ ጉዳይ
መደሀኒቴ ብቻህን ታይ
my story lyrics
Bekiye Dink nw❤❤ Min Yibalal Geta yimesgen! Anchi Sitotachin Nesh, Yibzalish Zemenish Yibarek!
እኔ ምን እላለው አመሰግናለው 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
Watching from south Africa 🇿🇦
በጣም ወድጄዋለሁ ። ጌታ ይባርክሽ።
የጌታ ቸርነቱ ብዙ ነው ።
bekiye teftesh neber❤❤❤
Powerful song God bless you
የጸጋው ባለቤት ኢየሱስ ክርስቶስ ይመስገን ። እግዚአብሔር ይባርክሽ !!!
Wow, this song is special song to me. my beloved sis beka blessed❤❤❤
Amen Amen Amen
GOD bless you and your family ❤❤❤❤❤❤