Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አውነተኛ የመረጃ ምንጭ በጠፋበት አራዳ ዴይሊአመጣልን!! እጅግ ትበረታታለሀህ🙏🙏
የማንም ይሁን የማ ሰርቶ አሳይቶናል ብዙዎች የህዝቡን ገንዘብ ይዘው ሲጠፉ ...
በእውነት አሳዘኛ ዜና ነው ።እውነት ለመናገር የማስተወቂያ ዜና ነው።ለምን ሌሎች ኮንስትራክሽን ከስራ ውጭ ለምን ሆኑ ብለህ አትጠይቅም እንዴ።
ሁሉም ኢትዮጵያዊ እንዲከታተልህ ከፈለክ በኢትዮጵያ ፕላስቲክ ውስጥ አትግባ
🇪🇹🇵🇸❤✌️
እንግዲ እኛ ኢትዮጵያዊን አመት ኮ ምቀኞች ነን ስሙ ቢጠፋ አይፈረድበትም
ይህ ትክክለኛ መረጃ ነው ብርሃኑ። ይሄ አንተ ላቀረብከው መረጃ እኔ የአይን እማኝ ነኝ " ማሪያምን "
ዜና ነው ማስታወቂያ😂😂😂
የማይሠራ አይወቀስም።
አይ እማማ ኢትዮጵያ
እኛ ኢትዬጵያውያን ለምን ይሆን የሚሰራ ግለሰብን ሆነ ድርጂቶችን ስራ ስም የምናጠፋው ፣ ? ለምንድን ነው ስራ ጠልተን የሚሰሩትን የምንጠላው ? አረ እንመለስ ?
አይ ኢትዮጵያ እንዳንተ አይነቱንም ትፈጥራለች ወዬኔ ሀገሬ
አልገባኝም ውሸት ነው እያልክ ነው?
ስንት ተከፍሎህ ነው promotion የምትሰራለት
የዘመኑ ተክለ ብርሃን አምባየ እና አሰር ኮንስትራክሽን ፣ ከጋዜጠኛ የሚጠበቀው መሀል ያለውን መዘገብ ነው
Ovid ye Dr Abiye new
ይሄ ሁሉ ጠቅላይ ሚ የሉበትም ለማለት ነው?
ኤፈርትን ለምን እነዲህ አልተቻችሁም?ክክክክክክክ
ኦቪድ የአብይ አህመድ ባለድርሻነትን አስተባብለህ ማሳመን አትችልም ።የአንተ የፋናው ጋዜጠኛ አንተም ፋና ቲቪም ውሸታሞች ሆናችሁ እያለ ሌሎችን ውሸታም ብለህ የመተቸት ሞራል የለህም ለማንኛው ኦቪድ የቤት ችግርን ይቀርፋል ብዬ አምናለሁ
እረ ፉገራ ለውጡ ያመጣው ባለጊዜ ነው ሰንት ከፈለህ ?
This political
ማቴዎስ 8¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¹ ከተራራም በወረደ ጊዜ ብዙ ሕዝብ ተከተሉት።² እነሆም፥ ለምጻም ቀርቦ፦ ጌታ ሆይ፥ ብትወድስ ልታነጻኝ ትችላለህ እያለ ሰገደለት።³ እጁንም ዘርግቶ ዳሰሰውና፦ እወዳለሁ፥ ንጻ አለው። ወዲያውም ለምጹ ነጻ።⁴ ኢየሱስም፦ ለማንም እንዳትናገር ተጠንቀቅ፥ ነገር ግን ሄደህ ራስህን ለካህን አሳይ፥ ለእነርሱም ምስክር እንዲሆን ሙሴ ያዘዘውን መባ አቅርብ አለው።⁵ ወደ ቅፍርናሆምም በገባ ጊዜ የመቶ አለቃ ወደ እርሱ ቀርቦ፦ ጌታ ሆይ፥⁶ ብላቴናዬ ሽባ ሆኖ እጅግ እየተሣቀየ በቤት ተኝቶአል ብሎ ለመነው።⁷ ኢየሱስም፦ እኔ መጥቼ እፈውሰዋለሁ አለው።⁸ የመቶ አለቃውም መልሶ፦ ጌታ ሆይ፥ በቤቴ ጣራ ከታች ልትገባ አይገባኝም፤ ነገር ግን ቃል ብቻ ተናገር፥ ብላቴናዬም ይፈወሳል።⁹ እኔ ደግሞ ለሌሎች ተገዥ ነኝና፥ ከእኔም በታች ጭፍራ አለኝ፤ አንዱንም፦ ሂድ ብለው ይሄዳል፥ ሌላውንም፦ ና ብለው ይመጣል፥ ባሪያዬንም፦ ይህን አድርግ ብለው ያደርጋል አለው።¹⁰ ኢየሱስም ሰምቶ ተደነቀና ለተከተሉት እንዲህ አለ፦ እውነት እላችኋለሁ፥ በእስራኤል እንኳ እንዲህ ያለ ትልቅ እምነት አላገኘሁም።¹¹ እላችኋለሁም፥ ብዙዎች ከምሥራቅና ከምዕራብ ይመጣሉ ከአብርሃምና ከይስሐቅ ከያዕቆብም ጋር በመንግሥተ ሰማያት ይቀመጣሉ፤¹² የመንግሥት ልጆች ግን በውጭ ወደ አለው ጨለማ ይጣላሉ፤ በዚያ ልቅሶና ጥርስ ማፋጨት ይሆናል።¹³ ኢየሱስም ለመቶ አለቃ፦ ሂድና እንዳመንህ ይሁንልህ አለው። ብላቴናውም በዚያች ሰዓት ተፈወሰ።¹⁴ ኢየሱስም ወደ ጴጥሮስ ቤት ገብቶ አማቱን በንዳድ ታማ ተኝታ አያት፤¹⁵ እጅዋንም ዳሰሰ፥ ንዳዱም ለቀቃት፤ ተነሥታም አገለገለቻቸው።¹⁶-¹⁷ በመሸም ጊዜ አጋንንት ያደረባቸውን ብዙዎችን ወደ እርሱ አመጡ፤ በነቢዩ በኢሳይያስ፦ እርሱ ድካማችንን ተቀበለ ደዌያችንንም ተሸከመ የተባለው ይፈጸም ዘንድ፥ መናፍስትን በቃሉ አወጣ፥ የታመሙትንም ሁሉ ፈወሰ።¹⁸ ኢየሱስም ብዙ ሰዎች ሲከቡት አይቶ ወደ ማዶ እንዲሻገሩ አዘዘ።¹⁹ አንድ ጻፊም ቀርቦ፦ መምህር ሆይ፥ ወደምትሄድበት ሁሉ እከተልሃለሁ አለው።²⁰ ኢየሱስም፦ ለቀበሮዎች ጉድጓድ ለሰማይም ወፎች መሳፈሪያ አላቸው፥ ለሰው ልጅ ግን ራሱን የሚያስጠጋበት የለውም አለው።²¹ ከደቀ መዛሙርቱም ሌላው፦ ጌታ ሆይ፥ አስቀድሜ እንድሄድ አባቴን እንድቀብር ፍቀድልኝ አለው።²² ኢየሱስም፦ ተከተለኝ፥ ሙታናቸውንም እንዲቀብሩ ሙታንን ተዋቸው አለው።²³ ወደ ታንኳም ሲገባ ደቀ መዛሙርቱ ተከተሉት።²⁴ እነሆም፥ ማዕበሉ ታንኳይቱን እስኪደፍናት ድረስ በባሕር ታላቅ መናወጥ ሆነ፤ እርሱ ግን ተኝቶ ነበር።²⁵ ደቀ መዛሙርቱም ቀርበው፦ ጌታ ሆይ፥ አድነን፥ ጠፋን እያሉ አስነሡት።²⁶ እርሱም፦ እናንተ እምነት የጎደላችሁ፥ ስለ ምን ትፈራላችሁ? አላቸው፤ ከዚህ በኋላ ተነሥቶ ነፋሱንና ባሕሩን ገሠጸ፥ ታላቅ ጸጥታም ሆነ።²⁷ ሰዎቹም፦ ነፋሳትና ባሕርስ ስንኳ የሚታዘዙለት፥ ይህ እንዴት ያለ ሰው ነው? እያሉ ተደነቁ።²⁸ ወደ ማዶም ወደ ጌርጋሴኖን አገር በመጣ ጊዜ፥ አጋንንት ያደሩባቸው ሁለት ሰዎች ከመቃብር ወጥተው ተገናኙት፤ እነርሱም ሰው በዚያ መንገድ ማለፍ እስኪሳነው ድረስ እጅግ ክፉዎች ነበሩ።²⁹ እነሆም፦ ኢየሱስ ሆይ፥ የእግዚአብሔር ልጅ፥ ከአንተ ጋር ምን አለን? ጊዜው ሳይደርስ ልትሣቅየን ወደዚህ መጣህን? እያሉ ጮኹ።³⁰ ከእነርሱም ርቆ የብዙ እሪያ መንጋ ይሰማራ ነበር።³¹ አጋንንቱም፦ ታወጣንስ እንደሆንህ፥ ወደ እሪያው መንጋ ስደደን ብለው ለመኑት። ሂዱ አላቸው።³² እነርሱም ወጥተው ወደ እሪያዎቹ ሄዱና ገቡ፤ እነሆም፥ የእሪያዎቹ መንጋ ሁሉ ከአፋፉ ወደ ባሕር እየተጣደፉ ሮጡ በውኃም ውስጥ ሞቱ።³³ እረኞችም ሸሹ፥ ወደ ከተማይቱም ሄደው ነገሩን ሁሉ አጋንንትም በአደሩባቸው የሆነውን አወሩ።³⁴ እነሆም፥ ከተማው ሁሉ ኢየሱስን ሊገናኝ ወጣ፥ ባዩትም ጊዜ ከአገራቸው እንዲሄድላቸው ለመኑት።
የአብይ ነዉ።
አንተ ግን በዚህ ድርጅት መከራህ የሚያበላህ ማን ነው? ከቻልክ ከ5 አመት በፊት ስለማናውቀው በሕጉ መሰረት ምርመራ እንዲደረግበት አስደርግ ያኔ እናደንቅሀለን ከዚህ ውጭ ሕዝብ ከአንተ በላይ ስለሚያውቅ ለቀባሪ መርዶ ማርዳት ነው ያንተ ጩኸት ሆልዲንግ ቤቶች እያልክ መቀባጠር ከጀመር የተመልካችህ ብዛት አስተውለኸዋል?
ማስታወቂያ ነው እንዴ
I have no criticism on the company, but the report is so unprofessional, and i unsubscribed from this channel.
የማን እንደሆነ ህዝብ ያዉቃ አንተ በለፈለፍከዉ አይደለም ገንዘብ ከሰጡህ ወንዱን ሴት ነዉ ትላለህ ማንም ሚሰማህ የለም እኛ የግለሰብ ታሪክ ምን ያደርግልናል ስለ ሀገርህ አዉራ አጎብዳጅ
አረ እባክህ አንተ ሰውዬ ሰውን በባዶ አታዘረፍ
ሃሃሃ....የአብይ አህመድ አይደለም እያልከን ነው ? አሽቃባጭ...ለማያውቁ አጃጅል
ምንም እየሰሩ አይደለም
KikikikikiSiket new yalkew ???Ayi GAZETEGNA !!!Merejak gilib, no depth, too shallow ENAMZim bilek tekededik, tekerededik.JIL mereja, tekefay.Tenagerlign Shifan sitegn Getsitayen asamirilignTeblek enji, ewunetu gin lela newBoo kulu legizie EnamYikoyen. !!!
አውነተኛ የመረጃ ምንጭ በጠፋበት አራዳ ዴይሊአመጣልን!! እጅግ ትበረታታለሀህ🙏🙏
የማንም ይሁን የማ ሰርቶ አሳይቶናል ብዙዎች የህዝቡን ገንዘብ ይዘው ሲጠፉ ...
በእውነት አሳዘኛ ዜና ነው ።እውነት ለመናገር የማስተወቂያ ዜና ነው።ለምን ሌሎች ኮንስትራክሽን ከስራ ውጭ ለምን ሆኑ ብለህ አትጠይቅም እንዴ።
ሁሉም ኢትዮጵያዊ እንዲከታተልህ ከፈለክ በኢትዮጵያ ፕላስቲክ ውስጥ አትግባ
🇪🇹🇵🇸❤✌️
እንግዲ እኛ ኢትዮጵያዊን አመት ኮ ምቀኞች ነን ስሙ ቢጠፋ አይፈረድበትም
ይህ ትክክለኛ መረጃ ነው ብርሃኑ።
ይሄ አንተ ላቀረብከው መረጃ እኔ የአይን እማኝ ነኝ " ማሪያምን "
ዜና ነው ማስታወቂያ😂😂😂
የማይሠራ አይወቀስም።
አይ እማማ ኢትዮጵያ
እኛ ኢትዬጵያውያን ለምን ይሆን የሚሰራ ግለሰብን ሆነ ድርጂቶችን ስራ ስም የምናጠፋው ፣ ? ለምንድን ነው ስራ ጠልተን የሚሰሩትን የምንጠላው ? አረ እንመለስ ?
አይ ኢትዮጵያ እንዳንተ አይነቱንም ትፈጥራለች ወዬኔ ሀገሬ
አልገባኝም ውሸት ነው እያልክ ነው?
ስንት ተከፍሎህ ነው promotion የምትሰራለት
የዘመኑ ተክለ ብርሃን አምባየ እና አሰር ኮንስትራክሽን ፣ ከጋዜጠኛ የሚጠበቀው መሀል ያለውን መዘገብ ነው
Ovid ye Dr Abiye new
ይሄ ሁሉ ጠቅላይ ሚ የሉበትም ለማለት ነው?
ኤፈርትን ለምን እነዲህ አልተቻችሁም?ክክክክክክክ
ኦቪድ የአብይ አህመድ ባለድርሻነትን አስተባብለህ ማሳመን አትችልም ።የአንተ የፋናው ጋዜጠኛ አንተም ፋና ቲቪም ውሸታሞች ሆናችሁ እያለ ሌሎችን ውሸታም ብለህ የመተቸት ሞራል የለህም
ለማንኛው ኦቪድ የቤት ችግርን ይቀርፋል ብዬ አምናለሁ
እረ ፉገራ ለውጡ ያመጣው ባለጊዜ ነው ሰንት ከፈለህ ?
This political
ማቴዎስ 8
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ ከተራራም በወረደ ጊዜ ብዙ ሕዝብ ተከተሉት።
² እነሆም፥ ለምጻም ቀርቦ፦ ጌታ ሆይ፥ ብትወድስ ልታነጻኝ ትችላለህ እያለ ሰገደለት።
³ እጁንም ዘርግቶ ዳሰሰውና፦ እወዳለሁ፥ ንጻ አለው። ወዲያውም ለምጹ ነጻ።
⁴ ኢየሱስም፦ ለማንም እንዳትናገር ተጠንቀቅ፥ ነገር ግን ሄደህ ራስህን ለካህን አሳይ፥ ለእነርሱም ምስክር እንዲሆን ሙሴ ያዘዘውን መባ አቅርብ አለው።
⁵ ወደ ቅፍርናሆምም በገባ ጊዜ የመቶ አለቃ ወደ እርሱ ቀርቦ፦ ጌታ ሆይ፥
⁶ ብላቴናዬ ሽባ ሆኖ እጅግ እየተሣቀየ በቤት ተኝቶአል ብሎ ለመነው።
⁷ ኢየሱስም፦ እኔ መጥቼ እፈውሰዋለሁ አለው።
⁸ የመቶ አለቃውም መልሶ፦ ጌታ ሆይ፥ በቤቴ ጣራ ከታች ልትገባ አይገባኝም፤ ነገር ግን ቃል ብቻ ተናገር፥ ብላቴናዬም ይፈወሳል።
⁹ እኔ ደግሞ ለሌሎች ተገዥ ነኝና፥ ከእኔም በታች ጭፍራ አለኝ፤ አንዱንም፦ ሂድ ብለው ይሄዳል፥ ሌላውንም፦ ና ብለው ይመጣል፥ ባሪያዬንም፦ ይህን አድርግ ብለው ያደርጋል አለው።
¹⁰ ኢየሱስም ሰምቶ ተደነቀና ለተከተሉት እንዲህ አለ፦ እውነት እላችኋለሁ፥ በእስራኤል እንኳ እንዲህ ያለ ትልቅ እምነት አላገኘሁም።
¹¹ እላችኋለሁም፥ ብዙዎች ከምሥራቅና ከምዕራብ ይመጣሉ ከአብርሃምና ከይስሐቅ ከያዕቆብም ጋር በመንግሥተ ሰማያት ይቀመጣሉ፤
¹² የመንግሥት ልጆች ግን በውጭ ወደ አለው ጨለማ ይጣላሉ፤ በዚያ ልቅሶና ጥርስ ማፋጨት ይሆናል።
¹³ ኢየሱስም ለመቶ አለቃ፦ ሂድና እንዳመንህ ይሁንልህ አለው። ብላቴናውም በዚያች ሰዓት ተፈወሰ።
¹⁴ ኢየሱስም ወደ ጴጥሮስ ቤት ገብቶ አማቱን በንዳድ ታማ ተኝታ አያት፤
¹⁵ እጅዋንም ዳሰሰ፥ ንዳዱም ለቀቃት፤ ተነሥታም አገለገለቻቸው።
¹⁶-¹⁷ በመሸም ጊዜ አጋንንት ያደረባቸውን ብዙዎችን ወደ እርሱ አመጡ፤ በነቢዩ በኢሳይያስ፦ እርሱ ድካማችንን ተቀበለ ደዌያችንንም ተሸከመ የተባለው ይፈጸም ዘንድ፥ መናፍስትን በቃሉ አወጣ፥ የታመሙትንም ሁሉ ፈወሰ።
¹⁸ ኢየሱስም ብዙ ሰዎች ሲከቡት አይቶ ወደ ማዶ እንዲሻገሩ አዘዘ።
¹⁹ አንድ ጻፊም ቀርቦ፦ መምህር ሆይ፥ ወደምትሄድበት ሁሉ እከተልሃለሁ አለው።
²⁰ ኢየሱስም፦ ለቀበሮዎች ጉድጓድ ለሰማይም ወፎች መሳፈሪያ አላቸው፥ ለሰው ልጅ ግን ራሱን የሚያስጠጋበት የለውም አለው።
²¹ ከደቀ መዛሙርቱም ሌላው፦ ጌታ ሆይ፥ አስቀድሜ እንድሄድ አባቴን እንድቀብር ፍቀድልኝ አለው።
²² ኢየሱስም፦ ተከተለኝ፥ ሙታናቸውንም እንዲቀብሩ ሙታንን ተዋቸው አለው።
²³ ወደ ታንኳም ሲገባ ደቀ መዛሙርቱ ተከተሉት።
²⁴ እነሆም፥ ማዕበሉ ታንኳይቱን እስኪደፍናት ድረስ በባሕር ታላቅ መናወጥ ሆነ፤ እርሱ ግን ተኝቶ ነበር።
²⁵ ደቀ መዛሙርቱም ቀርበው፦ ጌታ ሆይ፥ አድነን፥ ጠፋን እያሉ አስነሡት።
²⁶ እርሱም፦ እናንተ እምነት የጎደላችሁ፥ ስለ ምን ትፈራላችሁ? አላቸው፤ ከዚህ በኋላ ተነሥቶ ነፋሱንና ባሕሩን ገሠጸ፥ ታላቅ ጸጥታም ሆነ።
²⁷ ሰዎቹም፦ ነፋሳትና ባሕርስ ስንኳ የሚታዘዙለት፥ ይህ እንዴት ያለ ሰው ነው? እያሉ ተደነቁ።
²⁸ ወደ ማዶም ወደ ጌርጋሴኖን አገር በመጣ ጊዜ፥ አጋንንት ያደሩባቸው ሁለት ሰዎች ከመቃብር ወጥተው ተገናኙት፤ እነርሱም ሰው በዚያ መንገድ ማለፍ እስኪሳነው ድረስ እጅግ ክፉዎች ነበሩ።
²⁹ እነሆም፦ ኢየሱስ ሆይ፥ የእግዚአብሔር ልጅ፥ ከአንተ ጋር ምን አለን? ጊዜው ሳይደርስ ልትሣቅየን ወደዚህ መጣህን? እያሉ ጮኹ።
³⁰ ከእነርሱም ርቆ የብዙ እሪያ መንጋ ይሰማራ ነበር።
³¹ አጋንንቱም፦ ታወጣንስ እንደሆንህ፥ ወደ እሪያው መንጋ ስደደን ብለው ለመኑት። ሂዱ አላቸው።
³² እነርሱም ወጥተው ወደ እሪያዎቹ ሄዱና ገቡ፤ እነሆም፥ የእሪያዎቹ መንጋ ሁሉ ከአፋፉ ወደ ባሕር እየተጣደፉ ሮጡ በውኃም ውስጥ ሞቱ።
³³ እረኞችም ሸሹ፥ ወደ ከተማይቱም ሄደው ነገሩን ሁሉ አጋንንትም በአደሩባቸው የሆነውን አወሩ።
³⁴ እነሆም፥ ከተማው ሁሉ ኢየሱስን ሊገናኝ ወጣ፥ ባዩትም ጊዜ ከአገራቸው እንዲሄድላቸው ለመኑት።
የአብይ ነዉ።
አንተ ግን በዚህ ድርጅት መከራህ የሚያበላህ ማን ነው? ከቻልክ ከ5 አመት በፊት ስለማናውቀው በሕጉ መሰረት ምርመራ እንዲደረግበት አስደርግ ያኔ እናደንቅሀለን ከዚህ ውጭ ሕዝብ ከአንተ በላይ ስለሚያውቅ ለቀባሪ መርዶ ማርዳት ነው ያንተ ጩኸት ሆልዲንግ ቤቶች እያልክ መቀባጠር ከጀመር የተመልካችህ ብዛት አስተውለኸዋል?
ማስታወቂያ ነው እንዴ
I have no criticism on the company, but the report is so unprofessional, and i unsubscribed from this channel.
የማን እንደሆነ ህዝብ ያዉቃ አንተ በለፈለፍከዉ አይደለም ገንዘብ ከሰጡህ ወንዱን ሴት ነዉ ትላለህ ማንም ሚሰማህ የለም እኛ የግለሰብ ታሪክ ምን ያደርግልናል ስለ ሀገርህ አዉራ አጎብዳጅ
አረ እባክህ አንተ ሰውዬ ሰውን በባዶ አታዘረፍ
ሃሃሃ....የአብይ አህመድ አይደለም እያልከን ነው ? አሽቃባጭ...ለማያውቁ አጃጅል
ምንም እየሰሩ አይደለም
Kikikikiki
Siket new yalkew ???
Ayi GAZETEGNA !!!
Merejak gilib, no depth, too shallow
ENAM
Zim bilek tekededik, tekerededik.
JIL mereja, tekefay.
Tenagerlign
Shifan sitegn
Getsitayen asamirilign
Teblek enji, ewunetu gin lela new
Boo kulu legizie
Enam
Yikoyen. !!!