Bereket Tezera @ Kingdom Sound Worship Night 2024 ' Beante Menor ' Original Song By Yohannes Girma

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 дек 2024
  • Bereket Tezera @ Kingdom Sound Worship Night 2024 ' Beante Menor ' Original Song By Yohannes Girma

Комментарии • 197

  • @DagemMuluneh
    @DagemMuluneh 17 дней назад +199

    ደስ የሚልህን ስጦታ
    በእጄ ያለኝን ጌታ
    ራሴን ላድርግ መስዕዋትህ
    ከሁሉ በላይ የምሰጥህ
    ኑሮህን ጨርሰህ በእኔ ኑር
    ካሰብከው የሚቀርህ አይኑር ( 2x)
    በአንተ መኖር ያሰብከውን መኖር
    ኑሮህን መኖር መርጫለሁ
    ብኖር ለአንተ
    ብሞትም ለአንተ
    ከፈቃድህ ስር ይሁን መቃብሬ
    ከዚህ ሌላ ኑሮ/ሕይወት አይታየኝም እኔ ( 2x)
    በላይ ያለው ፈቅድህ
    በምድር በእኔ እንዲሆን
    ይኸው ራሴን አምጥቻለሁ
    ለአንተ እንዲሆን ሰጥቻለሁ
    ለክብርህ መገለጫ ዕቃ
    የወደድከውን ማድረጊያ ( 2x)
    እንደ ወትሮው በሥጋዬ
    ከብሮ ሳየው ውድ ጌታዬ
    ልጁን በእኔ መልክ ገልጦት
    ያሰበውም ሰምሮለት
    ደስታዬ ያን ጊዜ ይሞላል
    መሻቴ ፍጻሜን ያገኛል

  • @Andolem
    @Andolem 17 дней назад +165

    Addictive, I'm orthodox, by the way.

    • @GenetAlemayehu-kb4hk
      @GenetAlemayehu-kb4hk 17 дней назад +17

      May Heavenly Father bless you brother 🙌

    • @leenakassa9090
      @leenakassa9090 17 дней назад +8

      God bless you

    • @Gifa356
      @Gifa356 17 дней назад +13

      Tebarek wendimachin. Hulachinim andun mengist nafakiwoch nen. Lesu menor yihunilin.

    • @nahitek
      @nahitek 17 дней назад +7

      You doing nice bro 👍👍

    • @ketty-x7t
      @ketty-x7t 17 дней назад +6

      WE LOVE U TEBAREKLN

  • @Kaleb1988
    @Kaleb1988 17 дней назад +52

    እናንተን የሰጠን ቸሩ አምላካችን ምስጋና ይድረሰው!!

  • @ElsaFufa
    @ElsaFufa 17 дней назад +68

    እኛ ባሰብነው መንገድ ሳይሆን እሱ እንድንኖረለት በሚፈልገው መንገድ ለክብሩ የሚሆን እቃ አድረጎ ይጠቀምብን 😢❤

  • @waleligngebreyesus3997
    @waleligngebreyesus3997 14 дней назад +20

    ደስ ፡ የሚልህን ፡ ስጦታ
    በእጄ ፡ ያለኝን ፡ ጌታ
    ራሴን ፡ ላድርግ ፡ መስዕዋትህ
    ከሁሉ ፡ በላይ ፡ የምሰጥህ
    ኑሮህን ፡ ጨርሰህ ፡ በእኔ ፡ ኑር
    ካሰብከው ፡ የሚቀርህ ፡ አይኑር (፪x)
    በአንተ ፡ መኖር ፡ ያሰብከውን ፡ መኖር
    ኑሮህን ፡ መኖር ፡ መርጫለሁ
    ብኖር ፡ ለአንተ
    ብሞትም ፡ ለአንተ
    ከፈቃድህ ፡ ስር ፡ ይሁን ፡ መቃብሬ
    ከዚህ ፡ ሌላ ፡ ኑሮ/ሕይወት ፡ አይታየኝም ፡ እኔ (፪x)
    በላይ ፡ ያለው ፡ ፈቅድህ
    በምድር ፡ በእኔ ፡ እንዲሆን
    ይኸው ፡ ራሴን ፡ አምጥቻለሁ
    ለአንተ ፡ እንዲሆን ፡ ሰጥቻለሁ
    ለክብርህ ፡ መገለጫ ፡ ዕቃ
    የወደድከውን ፡ ማድረጊያ (፪x)
    እንደ ፡ ወትሮው ፡ በሥጋዬ
    ከብሮ ፡ ሳየው ፡ ውድ ፡ ጌታዬ
    ልጁን ፡ በእኔ ፡ መልክ ፡ ገልጦት
    ያሰበውም ፡ ሰምሮለት
    ደስታዬ ፡ ያን ፡ ጊዜ ፡ ይሞላል
    መሻቴ ፡ ፍጻሜን ፡ ያገኛል (፪x)
    በአንተ ፡ መኖር ፡ ያሰብከው ፡ መኖር
    ኑሮህን ፡ መኖር ፡ መርጫለሁ
    ብኖር ፡ ለአንተ
    ብሞትም ፡ ለአንተ
    ከፈቃድህ ፡ ስር ፡ ይሁን ፡ መቃብሬ
    ከዚህ ፡ ሌላ ፡ ኑሮ/ሕይወት ፡ አይታየኝም ፡ እኔ (፪x

  • @TesfaTemesgen
    @TesfaTemesgen 9 дней назад +10

    መልዕክቱ, ዘማው የማያረጅ መዝሙር
    ከሰማሁበት ግዜ ጀምሮ ሁሌ አድስ ነው
    ግማሹን ትርጉም ባለው ለቅሶ ሆኜ ነው ዛሬም ምዘምረው
    ሁሌ ስሰማው ያ encounter በሕይወታችን ከመጣ ቦሃላ ከጎዎደኞቼ ጋራ አብረን ያመለክንበት ዘመን ትዝ ይለኛል

  • @hlinabimrew1075
    @hlinabimrew1075 17 дней назад +21

    ብኖር ላንተ ብሞትም ላንተ🥹❤️🥰 የኔ ኢየሱስ

  • @Tamenechiro81
    @Tamenechiro81 17 дней назад +28

    በላይ ያለዉ የእግ/ር ፍቃድ ምን እንደሆነ አዉቀን ለዚያዉ ፍቃድ እንድንኖር ፀጋዉ ይርዳን❤❤❤ ፀጋ ይብዛላችሁ።kingdom sound

    • @hirutdergu1459
      @hirutdergu1459 17 дней назад +3

      እግዚአብሔር ስሙን አሳጥራቹ አትፃፉ ነውር ነው

    • @matusalabayachew
      @matusalabayachew 10 дней назад

      Wow betm biutful worship 💖💖💖💗💓💓💓💓💓💓💓💖❤️💕💕kefekadh sir yhun mekabre🙏🙏🙏🙏🙏🙏 dink nachu tebareku

  • @王海-f8d
    @王海-f8d 17 дней назад +20

    ሞት ማለት ኢየሱስን ሳያውቁ በህይወት መኖር ነው

    • @elsh11
      @elsh11 3 дня назад +1

      Well said ❤❤❤

  • @HabameAmanuel
    @HabameAmanuel 17 дней назад +14

    እዚህ ቤት ነፍስ በፊቱ ይፈሳል። የሚዘምረውን ሰው እስክንረሳ እግዚአብሔር ላይ አፍዝዛቹናል። 🙌🙌🙌ብሩክ ሁኑ፤ አትንጠፉ! ለትውልድ የሚሆን፣ ምድርን የሚሸፍን ብርሀን ከእናንተ ይውጣ!!!!

  • @bemnetyohannes-v3y
    @bemnetyohannes-v3y 17 дней назад +17

    የዚ ዝማሬ መንፈስ ደስ ሲል የክብር እቃ ሆናችሁ ዘመናችሁ ይለቅ🔥🔥🔥

  • @sena_oro
    @sena_oro 17 дней назад +29

    @kingdomsound please please give us Spotify playlist plsssss😫😫😫

    • @sakataabera1
      @sakataabera1 7 дней назад +3

      RUclips is free though 😂

  • @TadeRoyal-s1z
    @TadeRoyal-s1z 17 дней назад +8

    ለእየሱስ የተለያ ትውልድ አለ ለከ!!!

  • @MentamirHailemariam
    @MentamirHailemariam 17 дней назад +21

    you turn my morning into a beutiful day, blessings to you guys,keep worshiping our precious Jesus❣❣❣

  • @betiselam
    @betiselam 15 дней назад +7

    ለክብርህ መገለጫ እቃ የወደድከውን ማድረጊያ 😢 ጌታ ሆይ እርዳኝ

  • @SelamSelam-r2i
    @SelamSelam-r2i 17 дней назад +13

    ተባረኩ ተባረኩ የምትዘምሩትን ሆናቹ ኖራቹ በጌታ ቤት ዘመናቹ ይለቅ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mistatlais5789
    @mistatlais5789 17 дней назад +18

    እንደኔ በዚህ የተባረከ ስብስብ እሚባረክ ይኖር❤❤ዘመናቹ ይለምልም 🙏🥰

  • @habtsh-v7b
    @habtsh-v7b 17 дней назад +13

    ኑሮህን ጨርሰህ በእኔ ኑር❤

  • @hannaseyoum384
    @hannaseyoum384 9 дней назад +4

    እንዲህ በቤቱ እንዳማረብን ፍፃሜያችን ዘላለማችን ይመርልን 🙏🙏ተባረኩ ለምልሙ ❤❤🎉🎉🙏🙏

  • @YonasGulema
    @YonasGulema 17 дней назад +9

    አሜን ፀጋ ይብዛላችሁ
    ከእናንተ ጋር እድሉን አግኝቼ አብሯቸው ባማልክ ምንኛ ደስ ባለኝ! እወዳቸዋለሁ❤🙏

  • @jesusislord149
    @jesusislord149 17 дней назад +7

    የክርስቶስ ወታደሮች ፀጋ ይብዛላችሁ 🥰🙏

  • @TaddeTamirate
    @TaddeTamirate 2 дня назад +1

    እጂግ ድንቅ የሆና መዝሙር
    ዳግሞ በእናንተ ደስ ስል ለኢየሱስ የተለያ ትውልድ ዘማናቹን ይጣቀም ጌታ!!!

  • @salemtaye7116
    @salemtaye7116 10 дней назад +2

    እንዴት ደስ የሚል አምልኮ ነው ጌታ ይባርካቹ 🙏

  • @masamemamo1106
    @masamemamo1106 17 дней назад +5

    ኑሮህን ጨርሰህ በእኔ ኑር ኢየሱስ ❤❤❤❤❤❤

  • @Nanikidane
    @Nanikidane 17 дней назад +9

    I was just talking about this song 🥹 amen Lord!

  • @debbietefera3718
    @debbietefera3718 9 дней назад +4

    ከባድ ሀሳብ ያዘለ ዝማሬ እኮ ነው ወዳጆቼ! ጌታ ያግዘን እንጂ 🙏 ተባረኩልኝ በጣም ❤

  • @Bright_Lights992
    @Bright_Lights992 17 дней назад +7

    this song intimidates me so muuuch. I wonder if its just me or everyone singing feels this

  • @Abigealtsigie
    @Abigealtsigie 17 дней назад +7

    ላንተ መኖር🥺ያርግልኝ🙌

  • @Nardijesus.
    @Nardijesus. 17 дней назад +12

    amazing grace Beki you are my favourite ur blessed yibzalih❤❤❤

  • @DawitHirba
    @DawitHirba 17 дней назад +6

    Binor lante bimotim lante kefiqadih sir yihun meqabiree❤

  • @allanpaiva182
    @allanpaiva182 16 дней назад +4

    Que Magnifico!!! Céu na Terra !!! Deus os Abençoem

  • @DinaolGezahagn
    @DinaolGezahagn 17 дней назад +10

    Imagine 😮 I love you Jesus ,my savior and my lord is Jesus Christ...❤

  • @natifirew6760
    @natifirew6760 16 дней назад +6

    ooooo this song. Love u guys pls keep posting like this 1 each week

  • @eliaswondaferew-qs7pz
    @eliaswondaferew-qs7pz 16 дней назад +3

    ተባረኩ በጣም ነው የምወዳቹ ዘመናቹ በእ/ር ቤት ይለቅ ባላቹበት ሁሉ የእ/ር ማስፈራት ከናንተ ጋ ይሁነ

  • @salemtaye7116
    @salemtaye7116 День назад

    እናንተ ልጆች እንዴት ደስ የሚል መንፈስ ነው አምልኮአችሁ ሁላችሁንም እወዳችሃለው አንድ ቀን አገር ቤት ስመጣ ቀኑ ሙሉ ከናንተ ጋር ባመልክ ደስ ይለኛል ተባረኩ 🙏

  • @paulosTumoro
    @paulosTumoro 17 дней назад +5

    ❤❤❤ Geta hoy Nurohin charisah bane nuri imatsanahalu....

  • @Birukemedia
    @Birukemedia 16 дней назад +5

    ሰማያዊያን እንዴት ናችሁ? ስልጠናችሁ ደሞ ደስ ይላል❤❤❤

  • @Saleegziabher
    @Saleegziabher День назад +1

    Birekkkkkkkk belulgn❤🎉

  • @Milladan
    @Milladan 17 дней назад +5

    May the God of Heaven bless you all with protection and guidance from the universe. We are truly fortunate for the impactful work you are doing. Stay inspired and continue to shine.

  • @habeahanentertainment4411
    @habeahanentertainment4411 17 дней назад +9

    Mesay birhanun aychew neber hawassa🫶🏽🫶🏽

  • @michaelmuluneh6911
    @michaelmuluneh6911 16 дней назад +2

    Anointed voice which gives rest for soul and become addictive.

  • @woinhareggebrewhiwot2507
    @woinhareggebrewhiwot2507 7 дней назад

    Blessed generation,our GOD bless you more and more.
    Please continue with not stopping.l’am giving thank for our king LORD JESUS CHRIST 🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤️❤️❤️

  • @manewalew2845
    @manewalew2845 День назад

    What a wonderful song gospel song
    Azeb, you are blessed
    You decided your master His name is Jesus Christ/ Yeshua, amen

  • @genetdesta2403
    @genetdesta2403 17 дней назад +2

    Wow Jesus is Lord God Bess you❤❤🙌🙌

  • @samzed210
    @samzed210 17 дней назад +2

    ፀጋ ይብዛላችሁ ቤናንተ ሁሌ ደስይለኛል ተባረኩ

  • @tsolomontgtebebug1748
    @tsolomontgtebebug1748 6 дней назад

    ደስ የሚልህ ስጦታ በእጄ ያለ እኔው እራሴ ዘመኔ እና ሂወቴ ቤቴ ጌታ ሆይ ይህው🎉🎉🎉🎉

  • @BontuBayisa-th8di
    @BontuBayisa-th8di 16 дней назад +1

    Yehen mezmur eyadametku shawor siwesd wedeku ena
    Kasebkew yemikerk aynur eyalku nbr then I felt happy esu atirfognal egziabher ymasgen

  • @Kanan_123
    @Kanan_123 17 дней назад +4

    ልጁን በኔ መልክ ገልጦት 😢❤

  • @LidiyaFekede-c6e
    @LidiyaFekede-c6e 16 дней назад +1

    This song is my favorite one …bless you beki

  • @AmanuelMulugeta-j4j
    @AmanuelMulugeta-j4j 17 дней назад +3

    ኑሮህን ጨርሰህ በ'ኔ ኑር😓🙌

  • @FDesta
    @FDesta 12 дней назад +1

    undescribable joy 😍😍

  • @tamratyoseph2358
    @tamratyoseph2358 16 дней назад +1

    Be blessed Kingdom sound, ,,, and my friend Jonny :)

  • @FisehaJch
    @FisehaJch 17 дней назад +2

    የነገሥታት ንጉስ የኢየሱስ ስም ይከበር ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-kali910
    @user-kali910 16 дней назад +1

    Amenn Amenn Amenn🙏🙏🙏

  • @tigestregassabedada4196
    @tigestregassabedada4196 15 дней назад

    የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛላችሁ ❤❤❤ ተባረኩ።

  • @Deb..d49
    @Deb..d49 15 дней назад +1

    ❤❤❤God bless u more !!!!!!

  • @fedasaleta3405
    @fedasaleta3405 11 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤ የ ምዎዲህ

  • @bekatessera5137
    @bekatessera5137 8 дней назад

    Amazing, God bless you!

  • @nehemgetachew
    @nehemgetachew 17 дней назад

    ፈቃድህ ብቻ ፈቃዳችን ይሁን ጌታ ሆይ አልያም ሰው በከንቱ ደከመ:: ይህ ድንቅ መዝሙር ነው በእውነት

  • @ብፁዓንblessedonesTubeJhon316
    @ብፁዓንblessedonesTubeJhon316 17 дней назад +4

    ሁሌም በጉጉት ነው የምንጠብቃችሁ @kingdom sounds 🙌🙏

  • @JOHNFIKRE1
    @JOHNFIKRE1 17 дней назад +1

    አሜን እሱ ብቻ በእኛ ከብሮ ይታይብን

  • @bersufekadgetachew1051
    @bersufekadgetachew1051 14 дней назад

    i am unable to stop , God Bless you Brother !!!

  • @BekelechAba
    @BekelechAba 13 дней назад +1

    God Please Have Mercy On Me To Sing This Song

  • @OlifChrist
    @OlifChrist 17 дней назад

    Woow what amazing song ❤God bless u ❤

  • @edilayitbelayneh6423
    @edilayitbelayneh6423 17 дней назад

    ኑሮህን ጨርሰህ በእኔ ኑር ኢየሱስ

  • @SamiEmu-s4z
    @SamiEmu-s4z 17 дней назад

    I wish I meet this union 1 day

  • @Juliiian_w
    @Juliiian_w 17 дней назад +1

    ካንተ ሌላ ህይወት አይታየኝም ዕኔ😢

  • @ERILINKS
    @ERILINKS 17 дней назад

    You blessed me every time, you guys are amazing, Praise God, May God bless you all ❤❤❤❤

  • @solometube23
    @solometube23 15 дней назад

    ዘመናቹ ይለምልም ጌታን ተባረኩ

  • @dawitfekede3362
    @dawitfekede3362 17 дней назад +6

    kingdom sound is incridible team of the century...u're christ's Generation God bless you😍❤

  • @natanmulee
    @natanmulee 17 дней назад

    Amazing warship Bekye blessed 🙏❤
    I love you family ❤️🥺

  • @workuhoma7282
    @workuhoma7282 17 дней назад

    GOD BLESS YOU.

  • @dramaworld4599
    @dramaworld4599 17 дней назад +2

    King dom🌹

  • @AbutiDamte
    @AbutiDamte 7 дней назад

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ።

  • @yakobsafena4965
    @yakobsafena4965 13 дней назад

    WOW.....👏👏👏

  • @masterharod
    @masterharod 17 дней назад

    Amen amen 🙌🙌kingdom our blessings 🔥

  • @MeskeremBekele-m9j
    @MeskeremBekele-m9j 17 дней назад

    ጌታ ዘመንክ ሁሉ ይባርክ 😍😍😍

  • @adugnaterefe
    @adugnaterefe 17 дней назад

    Amen Thank you 👑Lord

  • @WengelWing
    @WengelWing День назад

    Powerful song

  • @NatiGech-o4u
    @NatiGech-o4u 17 дней назад

    Wow amazing ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @AmexMan-p9b
    @AmexMan-p9b 8 дней назад

    አሜን

  • @yohanneshagos3431
    @yohanneshagos3431 17 дней назад

    Be blessed
    Amen❤❤❤🎉🎉🎉

  • @newline-k8n
    @newline-k8n 17 дней назад +1

    wow yne geta tbarek

  • @misganashibru735
    @misganashibru735 17 дней назад +1

    Hallelujah

  • @tadeleberhanu5096
    @tadeleberhanu5096 16 дней назад

    wow thank God ...

  • @corinthians10.4
    @corinthians10.4 14 дней назад

    Blessings 🙌

  • @adanech1990
    @adanech1990 17 дней назад

    Hallelujah ✋️ ✋️ 🎉🎉

  • @MeronNigus-p9w
    @MeronNigus-p9w 17 дней назад

    Our blessing❤

  • @ኃይሉለኢትዮጵያ
    @ኃይሉለኢትዮጵያ 14 дней назад

    ቤኪሻ ፀጋ ይብዛልህ!!!

  • @nebyoudaniel
    @nebyoudaniel 17 дней назад

    Hallelujah ❤❤

  • @MihiretAbayine-h2e
    @MihiretAbayine-h2e 16 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤tebareku bebzu ewodachuhalew ❤

  • @benaiahgeorge788
    @benaiahgeorge788 9 дней назад

    ከፈቃድህ ስር ይሁን መቃብሬ🙏🙏🙏

  • @animationmovies-n9g
    @animationmovies-n9g 17 дней назад

    what a blessing

  • @misssahara-fq7yu
    @misssahara-fq7yu 17 дней назад

    አሜን አሜን

  • @DeborahAbebe-o4s
    @DeborahAbebe-o4s 17 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤ blessed 🙏

  • @StarEr-r7n
    @StarEr-r7n 17 дней назад

    Blessed u❤❤

  • @kalebdawitofficial4003
    @kalebdawitofficial4003 17 дней назад

    KIBIR HULU LE EYESUS YIHUNILET ZEMACHU BEBETU YILEK TEBAREKU

  • @redietdereje1480
    @redietdereje1480 17 дней назад

    ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ

  • @user-zz1zc6mi9j
    @user-zz1zc6mi9j 3 дня назад

    ❤❤❤❤❤የተባረኩበት

  • @SelamawitYimer-x4u
    @SelamawitYimer-x4u 14 дней назад

    Tebarku ❤