ምን እከፍልሃለሁ ደስ አሰኝተህኛል ....... ገና ብዙ አያለሁ ባንተ እደሰታለሁ… ..ሲረዳኝ በአይኔ እያየሁ ስምህን ጠርቼ ሁሉን አለፍኩ፣ መች አንትን ይዤ እኔስ አፈርኩ.....May God Bless: - Cornerstone recording team, Abinet M, Musicians, Addisu, KS team, Rahel, Dave, L&C ushers, Elshaday, Amanuel M, camera crew, Abela, and all of you who are working on this ministry... You are all true blessings to us! Keep shining the light of Jesus!
Lealem is one of a Kind. I wish to listen from him. How he sings about the love of God and his encounter spark a longing inside me. Thank you for bringing this song off the shelf.
Geta zemanchun yibarek ene bazi mazmur tebarkalew wiyyy ye eususin sim teriche sintun alfku amen betam wish margew ke enate ga worship mareg new getam yiradnyal ewdachiwalew tebarekulingn❤❤❤
የሰው መዝገብ አገላብጠህ
በቁርጥ ቀን ትደርሳለህ
ቀረ ብሎ ማን ያማሀል
አንድ ለሊት ይበቃሃል 2×
ምን ከፍልሃለሁ
ደስ አሰኝተኛል
በከበረ ስፍራ አስቀምጠህኛል
ሃይል የሰጠህ
ያበረታሀኝ አምላኬ በክብርህ ክብርን አሳየህኝ
ገና ብዙ አያለሁ ባንተ እደሰታለሁ
አይንህ እኔን አይታለች
እጅህ ተረዳኛለች
ገና ገና ብዙ አያለሁ
ባንተ ደስታለሁ
አይንህ እኔን አይታለች እጅ እኔን ትረዳኛለች
አንተን አንተን ያለውን ሰው
ከአሰበበት ምታደርሰው
ከአንገቱ ቀና አድርገህ
ምታኮራው ጌታ አንተ ነህ 2×
ምን ከፍልሃለሁ
ደስ አሰኝተኛል
በከበረ ስፍራ አስቀምጠህኛል
ሃይል የሰጠህ
ያበረታሀኝ አምላኬ በክብርህ ክብርን አሳየህኝ
ገና ብዙ አያለሁ ባንተ እደሰታለሁ
አይንህ እኔን አይታለች
እጅህ ተረዳኛለች
ገና ገና ብዙ አያለሁ
ባንተ ደስታለሁ
አይንህ እኔን አይታለች እጅ እኔን ትረዳኛለች
አቤት ጌታ ምን ዓይነት ነህ
ከሰው ሁሉ ትለያለህ
መች ያሸሃል አማካሪ
አንተ ብቻ ድንቅ ሰሪ 2×
ምን ከፍልሃለሁ
ደስ አሰኝተኛል
በከበረ ስፍራ አስቀምጠህኛል
ሃይል የሰጠህ
ያበረታሀኝ አምላኬ በክብርህ ክብርን አሳየህኝ
ገና ብዙ አያለሁ ባንተ እደሰታለሁ
አይንህ እኔን አይታለች
እጅህ ተረዳኛለች
ገና ገና ብዙ አያለሁ
ባንተ ደስታለሁ
አይንህ እኔን አይታለች እጅ እኔን ትረዳኛለ
7:51 እስራቴን ፡ ፈተህ ፡ ቀንበሬን ፡ ሰብረህ
ያስጨነቀኝ ፡ ጠላት ፡ ከእግሬ ፡ ሥር ፡ ጥለህ
ዛሬማ ፡ ቀና ፡ አልኩኝ ፡ ይኸው ፡ በኢየሱስ
ዘለዓለም ፡ ልገዛ ፡ ልስገድልህ (፪x)
አምላክ ፡ እንደሌለው ፡ ለምን ፡ አዝናለሁ
ረዳት ፡ እንደሌለው ፡ ለምን ፡ አዝናለሁ
አባት ፡ እንደሌለው ፡ ለምን ፡ አዝናለሁ
ረዳት ፡ እንደሌለው ፡ ለምን ፡ አዝናለሁ
ሲረዳኝ ፡ በዓይኔ ፡ እያየሁ
ሲያግዘኝ ፡ በዓይኔ ፡ እያየሁ (፪x)
ሥምህን ፡ ጠርቼ ፡ ሁሉን ፡ አለፍኩ
መቼ ፡ አንተን ፡ ይዤ ፡ እኔስ ፡ አፈርኩ
ዛሬም ፡ የሚያቅተኝ ፡ ሁሉ
እወጣዋለሁ ፡ የአንተ ፡ ነው ፡ ኃይሉ (፪x)
አበቃ ፡ አከተመ ፡ በተባለ ፡ ጊዜ
ማነው ፡ ለእኔስ ፡ ፈጥኖ ፡ የደረሰው (፪x)
ጌታ ፡ እኮ ፡ ነው
ጌታ ፡ እኮ ፡ ነው ፡ አሃ (፫x)
ጌታ ፡ እኮ ፡ ነው
ይህን ፡ ያደረገው
አምላክ ፡ እንደሌለው ፡ ለምን ፡ አዝናለሁ
ረዳት ፡ እንደሌለው ፡ ለምን ፡ አዝናለሁ
አባት ፡ እንደሌለው ፡ ለምን ፡ አዝናለሁ
ረዳት ፡ እንደሌለው ፡ ለምን ፡ አዝናለሁ
ሲረዳኝ ፡ በዓይኔ ፡ እያየሁ
ሲያግዘኝ ፡ በዓይኔ ፡ እያየሁ (፪x)
ተባረክ
ተባረኩ❤🎉
tebarek❤❤
📖💕👍
God bless🙌
Please create Spotify playlist 😩😩
Yes bakachu
Yessssss plssssss
Bakachu telemenun
Yeah we need you on Spotify. Also stay blessed 🙌
yess pls
ወጣቶች እንደዚህ ጌታዬን ሲያመልኩ ማየት ደስታዬን ከፍ አርጎታል ወንጌል በሃገራችን በክብር እንደ ሚቀጥል ትልቅ ተስፋ ሰጥቶኛል እግዚአብሔር ትውልዳችሁን የምትዋጁ ያርጋችሁ!
Am orthodox but can’t stop to watching this Beyesus sem ❤
Eyesus yadinal
Gobez
Kingdom soundኦች አልተቻላችሁም ጌታ ፀጋውን ያብዛላችሁ❤❤❤
ግን ለምንድነው ቶሎ ማትለቁት እኛ መባረክ እንፈልጋለን ቶሎ ልቀቁልን Please 🙏🙏🙏🙏
gn profilek chgr alew
Yaw bedenb telefitobetina gze tewesidobet nw yemilekekew leza nw.
Betam tinkake yebezabet project slehone!
Endenegeru madregu mayhon slehone nw
እሺ
እባካች ፀልሉኝ እኔ ወደ እየሱስ እደመጣ ከጨለማው ልውጣ 🙏🙏
ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስን ካየሽ ከማንኛውም ጨለማ ትወጭያለሽ፡፡ ጌታ ደግሞ ይረዳሻል፡፡ እሱ የማያየው የህይወት ክፍላችን የለም፡፡ ኢየሱስ ክርስቶስ መንገድ፣ እውነት፣ ሕይወት ነው ይላል አይደል መጽሐፍ ቅዱሳችን፡፡ ወደ አብ የሚያደርሰው መንገድ አርሱ ብቻ ነው፣ ይህን ስባል ሌሎች ወደ ገደል ልወስዱናል ማለት ነው፤ ሰዎች ብዙ አውነት አለን ብለው ልያወሩ ይችላሉ ነገርግን በአለም አንድ ፍጹም አውነት አለ አሱም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው፤ ህወታችንም ነው ደግሞ እሱ፣ ወደ ጌታ ስንመጣ ንሳሐ ስንገባ በውሰጣችን የሚኖረው ራሱ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው፡፡ ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ውጭ ሌላ ብርሃን፣ ህይወት፣ መንገድ፣ አምላክ፣ አስታራቂ፣ አውነት በዚህች ዓለም ውስጥ የለም፡፡ ማየትም መከተልም ያለብን ከሆነ ይህንን የምድርና የሰማያት ሁሉ ጌታ የሆነውንን ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው፡፡
በእየሱስም እሄንን ኮመንት ካነበብክ በኋላ ወደ እየሱስ ናናናና
ጌታ መንፈስ ቅዱስ ያግኝሽ እሱ ነው አፅንቶ የሚያቆምሽ
እዚህ ቦታ ተገኝቶ ማምለክ ምነኛ መታደል ነው 🥰🥰🥰
እኛ እየተገኘን እየተባረክን ነው አንቺም ተገኚ
@@GazetegnawTube-uy1em የት ነው እና መቼ መቼ ነው?Please
Instagram account alachew esu lay kedmew yasawekalu teketatael
@@BlenTsegayeMendayougo church bole be wer 1 hamus hamus mata.
ከእስራታችን ፈቶ ነፃ ላደረገን ለየእሱስ ክብረ ይሁንለት በዚሁ መንፈስ መቆየት ይሁንልን ተባረኩ ❤
በቁርጥ ቀን የሚደርስ
አንድ ለሊት የሚበቃው
ኢየሱስ
ክብር ለስሙ ይሁን አሌሉያ
ብሩካን ናችሁ
በየቀኑ ነው አዲስ ነገር ምን ተለቀቀ እያልኩ ምከታተለው ተባረኩ ዘመናችሁ ብርክ ይበል
ሁሌም ምንባረክባቹ እግዚአብሔር ካላችሁ ፀጋ ላይ ይጨመርላችሁ!❤️
ምን እከፍልሃለሁ ደስ አሰኝተህኛል .......
ገና ብዙ አያለሁ ባንተ እደሰታለሁ…
..ሲረዳኝ በአይኔ እያየሁ
ስምህን ጠርቼ ሁሉን አለፍኩ፣ መች አንትን ይዤ እኔስ አፈርኩ.....May God Bless: - Cornerstone recording team, Abinet M, Musicians, Addisu, KS team, Rahel, Dave, L&C ushers, Elshaday, Amanuel M, camera crew, Abela, and all of you who are working on this ministry... You are all true blessings to us! Keep shining the light of Jesus!
ሁሌ መድረክ ላይ ይዘመር ብዬ ምናፍቀው መዝሙር ተባረኩ በእውነት
እኔም ልጅ ሆኜ ነበር እማቀው የዳጊ ወንድም ለዓለም ወይ ብቻ የሱ መዝሙር መሰለኝ
@ yes you’re right. Dr. Lali second album I highly recommend it
እንደዚህ አይነት አምልኮ በየከተማው ብታዘጋጁ እላለሁ አንድ ቀን አብረን እንደማገለግል ተስፋ አረጋለሁ
እናንተ ጋር አንድ ግዜ እንኳን ባመልክ አቤት ደስታዬ እርካታዬ ❤❤❤❤
I can't stop listening 🎧 this song God bless you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Me too 😊😊❤
ዘመናቹ ይባረክ አቦ...ቶሎቶሎ ልቀቁልን pls
My favorite channel ❤ exactly represents the name kingdom sound !!! God bless always
የኔ ትውልድ ይሄ ነው 🖤🙏🤲
የአግዚአቢሄር ክብር ያለበት ህብረት
ያለዘለለ የለ ያልጮህ የለ ራሱ ከውሰጥ ፈንቅሎ የሚወጣ የአምልኮ መንፈስ! ብዙ ተባረኩ! በእውነት አሁን ያለውን የተበላሽ የዝማሬ አምልኮ ጌታ በእናንተ ያስተካክለው! ደግሞም እያየን ነው!
Glory to God our Father, His son Jesus Christ and the Holy Spirit! May everyone worshipping be blessed! ❤❤❤❤
ብዙ ሰው አምልኮውን መካፈል የሚችልበት ስፍራ ቢሆን ፕሮግራማችሁ የተሻለ ነው ተባረኩ።እ/ርን የሚያመልክ ትውልድ ስላለ ጌታ ይባረክ።
የእግዚአብሔር ክብር ያለበት ህብረት
Best kingidom sound everything con.... best God perfect
This my childhood memory growing worshiping my father and he’s son Jesus Christ & holly spirit 🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ወቅትን ያመጣል! ይህ ወቅት ቃለአብ፣አዲሱ፣ሊዲያ እና መሳይ በመንፈሱ ኃይል የወጡበት ነው። ዘመናችሁ ይለምልም፣ ወጣትነታችሁ ይባረክ፣ ለትውልድ ሁኑ፣ መንፈሱ አሁንም አብዝቶ ይሙላባችሁ! ክብር ለኢየሱስ ይሁን!
❤❤❤❤ Siredagn bayne eyayehu siyagzegn bayne eyayehu....Hallelujah🙌🙌🙌
እልልልልልልልል ኢየሱስ ያድናል ❤🙏🎼🎼🎧
Lealem is one of a Kind. I wish to listen from him. How he sings about the love of God and his encounter spark a longing inside me. Thank you for bringing this song off the shelf.
Sewadachuu iko tebarekulegne kingdomoche❤❤❤
gena bzu ayalew
bante edesetalew
aynh enen aytalech
ejh tredagnalech
amen amen🥰🥰🥰
Adisye❤
Kingdom sound,Made to worship.
በጸጋላይ ፀጋ ይጨመርላቹ
Wow ተባረኩ ምርጥ እጅግ ምርጥ መዝሙር ዘመናችሁ በጌታ ቤት ይለቅ ❤🙏🙏🙏🙏🙏
metachuln...another song another blessing🙌🙌...tebareku😍
I love u guys ❤. Creating Spotify list would be huge tho
ተባረኩ ወጣቶች ደስ ስትሉ💞💞💞💞
May God bless all who watch this comment
Amen
Amen ❤
My God bless you for ever ❤❤❤❤❤
Wawu wawu bawesegn sat yemitdars geta simh yibarak ba ink sat geta malkit lakaln amen
it was great time to join with Spirite and worship together
Meche meche new
geta eyesus abzto yebarkachu🙏🙏😍
Egziyabhar ybarcachu stegachu kezih belay ychemrlachu
The one I am waiting for just arrived
Geta yebarkachu. Egzabher. Keze belye yemgyet gize yehunelachu
tebarekulign ewdachualhu 🥰🥰
Tebarkache kiru my God thanks alot for giving another day to worship you 🙏 🙌 ❤️ ♥️
I love you guys amazing musicians and worship ❤️ 💖
እግዚአብሔር አምላክ ስሙ ይክበር ስለዚህ ድንቅ ኳየር
Ellllllllllllllll geta simu yikber
እዴጌታ መን አሌ የልቤ ሪከታ እኴ ነው
What a great worship 🙌 ❤ 🙏 👏 all glory and honour goes to almighty God 🙏 more blessings upon you kingdom team and assembly in Jesus christ of NAZARETH
hearing this worship song as if it is new Ohhh lord ..... Stay blessed 🤩🤩
Oh! my God 🙏🙏🙏🙏😭😭🔥🔥💓🤲 blessed blessed blessed all members I love you amen amen amen haleluya ..
በመገኘቴ እድለኛ ነኝ በጣም🥳🥳😍ቀጣይ መቼ ነው የት ነው
God bless you keep shinning brothers !!
Wow❤❤❤really touching...bless you all!
First commenter tebareku❤❤❤❤❤
what does this song say, I cant get the tune out of my head..
always fire🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
Bless you more.
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤gena bizu ayalehu amen 🙏
Jesus Christ is lord🎉🎉
Geta zemanchun yibarek ene bazi mazmur tebarkalew wiyyy ye eususin sim teriche sintun alfku amen betam wish margew ke enate ga worship mareg new getam yiradnyal ewdachiwalew tebarekulingn❤❤❤
Tebareku 🤗🤗🤗🤗🤗
Esey yene geta elelelelee 🙏
እንዴት ደስ እንደምትሉ ❤❤❤ ከናንተ ጋር ማምለክ ናፈቀኝ
ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ
mayixegeb mezmure uuuy jesus
Beautiful worship 🙌🙌
Woowwww ድንቅ መንፈስ..............
እግዛብሀር ዘመንህን የባርክ
Hallelujah ❤ ameen 🙏
ገና ብዙ አያለሁ ❤❤❤❤❤
🙆♀️Men aynet amlko new uuu JESUS❤ geta eyesus zemenachun ybarekew resres new mlew benante amlko❤
MENFESE KONJO MIGIB EYEBELA NW GETA ZEMENACHUN YIBARIK
Amen amen gatahoye tbarki
...ጌታ ይባርካችሁ
kingdom singers and band best of all❤❤❤❤
መጽሐፍ ቅዱስ በድምፅ የምትፈልጉ ይህን … Amazing Covenant - አስደናቂ ኪዳን … ሚለውን RUclips ቻናል ተከታተሉ... ❤❤❤
❤❤❤❤
Hule memtat bnfelgm beseat mknyat memtat alchalnm ,😢
I only say that God bless you all beka tebarku!!
Eyesus simih yibarek enamesegenehalen
Amen Tebareku Thank you Jesus lord ✝️🙏
ጌታ ይባርካቹ ❤❤❤❤❤❤ እንወዳቸዋለን
Yene wudioche tebareku
Tebareku
Gn dmo yezi kn lidia yzmrachewun batilkut kne ga nw mititalut
አሜን ተባርኩ እሰይይይ ገና ቡዙ አያለው አሜንን 😘😘😘❤️🥺🥺
ድንቅ አምልኮ❤
ትለያላችሁ❤❤❤ ተባረኩልኝ
Oh Wow! What a great Worship! Praise God!
Adisye wow geta ybarkachu
God blessed you ❤❤❤
Hooh Jesus thank you God bless you
ክብር ለጌትነትህ ክብር ለስምህ❤❤❤❤
እእእእእእእል❤❤❤❤❤❤ተባረኩ!
This is the season of worship God Haleluya
Amen Amen Amen Amen Amen 🎉🎉🎼🎼🎸🎸