Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ክብሩን እንደተጠማሁአልቀርህህህህህም እንደተመኘሁበዘመኔ አያለሁ x12ደስታህ እንዲፈፀም ፊቶች አንተን አይተውበዝቶ ተከታይህ ፈገግታህን ላየውስጋ ፀጥ ብሎ ጉልበት ተንበርክኮበልጆችህ መሐል ኢየሱስ ብቻ ልቆይሄንንበዘመኔ አያለሁ X6ተከታዮችህን የሚያበዙ ድምፆችአጃቢ ሳይሹ ፍቅረኞችህን አምጪዎችሁሉን ላንተ ብቻ ጠቅላዮች በቃልህስማቸውን ትተው ላንተ ሚኖሩልህእነዚህንበዘመኔ አያለሁ x6ክብሩን እንደተጠማሁአልቀርህህህህህም እንደተመኘሁበዘመኔ አያለሁ x6እርሱን ስሙት ሚሉ አቅማቸውን አዋቂራሳቸውን ደብቀው መልክህን አድማቂበበጉ እራት ፊት ከፍ ከፍ የሚሉከሰው እጅ ሳይሆን ካንተ ሚቀበሉእነኚህንበዘመኔ አያለሁ x6አዎ ትሰራለህ አሀሀሀ ታደርጋለህለሚሰድቡህ መልስን ትሰጣለህከሰማይ ትነሳለህ አዎ ትሰራለህ አሀሀሀ ታደርጋለህየለም ለሚሉህ መልስን ትሰጣለህከሰማይ ትነሳለህበዘመኔ አያለሁ x12ክብር ያስመለሱ መሰውያን ያደሱ ሁሉም የረሱትን በእድሜያቸው ይነሱ እግዚአብሔርን ሽተው ታሪክ ያስለወጡ በየዘመናቸው ለእውነት የተሰጡ ነበሩ አምላካቸውን ፈገግ ያስደረጉ ከእጁ ይልቅ ፊቱን ለልብ/ከምር የፈለጉ (2x) በዘመኔ ሁሉ እኔም ሌላ አልሻም አንተን እንጂ ጌታ ሌላ አላሳድድም በልቤም ዙፋን ላይ ሌላ አይቀመጥም ለአንተ እንጂ አምላኬ ለማንም አይሆንም ብዙዎች ረክተዋል የእጅህን ስራ አይተው እንጀራም ተርበው ስላበላሃቸው በከንቱ ፈለጉህ ደግመህ እንድጸጣቸው በቃኝ በማያውቀው ከንቱ መሻታቸው እኔ ግን አንዲት ነገር እለምንሃለሁ ከምትሰጠኝ በላይ አንተኑ እሻለሁ (2x) ወደቀኝም ሳልል ወደግራም ሳላይ የመደበልኝን ተቀብዬ ከላይ ሩጫዬን እሮጣለሁ እርሱ እየመራኝ በመጨረሻው ቀን በእጣ ክፍሌ እንድገኝ ወሰንኩኝ ላልመለስ እስከመጨረሻ ከአምላኬ በስተቀር ልቤም ሌላ አይሻ (4x)
Thank you for sharing ❤
tebarek ❤
❤
thanks🙏
💕👍
እኔም ካለውበት ወጥቼ እየሱስ እንድያየው ፀልሉኝ
እንፀልይልሻለን እህቴ።
በጣም አመሰግናለው ወንድሜ@@samuelzergaw3548
በጣም አመሰግናለው ወንድሜ@@samuelzergaw3548
@@samuelzergaw3548ግን ይቅርታ አንድ ጥያቄ ልጠይቅክ
እያየሽ ነው የትም ብትሆኚ ያይሻል አንዳንድ ነገር በህይወትሽ ቢያልፍብሽም ለበጎ ነው ስላላየሽ አይደለም። ምናልባት ሊሰራሽ ራሱን ሊያሳይሽ ሊያስተምርሽ ይሆናል አንቺ እይው ጌታ ይርዳሽ ፀጋ አቅም ሰላም ይብዛልሽ።
(Aster Abebe)ክብሩ እንደ ተጠማሁ አልቀርም እንደ ተመኝሁ በዘመኔ አያለሁደስታህ እንዲፈፀም ፊቶች አይተውበዝቶ ተከታይህ ፈገግታህን ላየውስጋ ፀጥ ብሎ ጉልበት ተንበርክኮ በልጆችህ መሃል ኢየሱስ ብቻ ልቆይሄንን በዘመኔ አያለሁ ተከታዮችህን የሚያበዙ ድምፆችአጃቢ ሳይበዙ ፍቅረኞችን አምጪዎች ሁሉን ላንተ ብቻ ጠቅላዮች በቃልህስማቸውን ትተው ለአንተ ሚኖሩልህእነዚህን በዘመኔ አያለሁ ክብሩን እንደ ተጠማሁ አልቀርም እንደተመኘሁ በዘመኔ አያለሁእርሱን ስሙት ሚሉ አቅማቸውን አዋቂእራሳቸውን ደብቀው መልክህን አድማቂበበጉ እራት ፊት ከፍ ከፍ የሚሉከሰው እጅ ሳይሆን ከአንተ ሚቀበሉእነኚህን በዘመኔ አያለሁ አዎ ትሰራለህ አሃሃሃ ታደርጋለህለሚሰድቡህ መልስን ትሰጣለህ ከሰማይ ትነሳለህአዎ ትሰራለህአሃሃሃ ታደርጋለህ የለም ለሚሉህ መልስን ትሰጣለህ ከሰማይ ትነሳለህበዘመኔ አያለሁ (pastor Mesfn mamo)ክብር ያስመለሱ መሰውያን ያደሱ ሁሉም የረሱትን በእድሜያቸው ይነሱ እግዚአብሔርን ሽተው ታሪክ ያስለወጡ በየዘመናቸው ለእውነት የተሰጡ ነበሩ አምላካቸውን ፈገግ ያስደረጉ ከእጁ ይልቅ ፊቱን ለልብ/ከምር የፈለጉ (2x) በዘመኔ ሁሉ እኔም ሌላ አልሻም አንተን እንጂ ጌታ ሌላ አላሳድድም በልቤም ዙፋን ላይ ሌላ አይቀመጥም ለአንተ እንጂ አምላኬ ለማንም አይሆንም ብዙዎች ረክተዋል የእጅህን ስራ አይተው እንጀራም ተርበው ስላበላሃቸው በከንቱ ፈለጉህ ደግመህ እንድጸጣቸው በቃኝ በማያውቀው ከንቱ መሻታቸው እኔ ግን አንዲት ነገር እለምንሃለሁ ከምትሰጠኝ በላይ አንተኑ እሻለሁ (2x) ወደቀኝም ሳልል ወደግራም ሳላይ የመደበልኝን ተቀብዬ ከላይ ሩጫዬን እሮጣለሁ እርሱ እየመራኝ በመጨረሻው ቀን በእጣ ክፍሌ እንድገኝ ወሰንኩኝ ላልመለስ እስከመጨረሻ ከአምላኬ በስተቀር ልቤም ሌላ አይሻ (4x)
All kingdom sound members are blessed 😍😍😍
❤❤❤❤❤
በዘመናችን እነደዚህ የሚኖሩ ሰወች ያድርገን እንጥፍጣፊ ሳይቀር ለጌታ እንድንኖር ደሞ በሙላት ሲሰራ እንድናይ ክብሩ ተገልጦ በመሀከላችን ልክ እንደ ሐዋሪያቱ ዘመን ጌታ በታላቅ ሀይል ሲሰራ እንድናይ ጌታ ይርዳን ።
የዘመናችን በረከቶች kingdom sound❤🙌
እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርከው የእውነት ዘማሪዎች ናችሁ መንፈስ ቅዱስ ከእናንተ ጋር ነው የእውነት እየተባረክን ነው እልልልልል👏👏👏👏🙌🙏ሀሌሉያ ኢየሱስ ክበር!!!
በዘመናት መካከል ራሱን ያለምስክር የማይተው እግዚአብሔር አምላኬ አብዝቶ ይባርካችሁ❤❤❤
መቼ እና እንዴት እንደሆነ ሳላውቅ ከእናንተ ጋር የሚዘምርበት ቀን ናፈቀኝ
አሜን በዘመኔ አያለው🤲🤲🤲🤲🤲🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 እየሱስ ብቻ በዘመኔ🔥🔥🔥🔥🔥🔥
እንኳንም ቤተሰባችሁ ሆንኩኝ wow🥰🥰ድንቅ ዝማሬ በእውነት እግዚአብሔር ዘመናችሁ ይባርክ🙏 🤲
Endene be Ethiopia revival lemayet yeguagua
You will see ke semen Ethiopia yejemerale
What are you doing for that? Are you praying
አሜን!!! ጌታ ይባርካችሂ
drinking like pure water in the midst of desert ...God bless you all!
በዘመኔ አያለሁሁሉን ላንተ ብቻ ጠቅላዮች በቃልህ ስማቸውን ትተው ላንተ ሚኖሩልህእነዚህን በዘመኔ አያለሁ X6ክብሩን እንደተጠማሁ አልቀርህህህህህም እንደተመኘሁ በዘመኔ አያለሁ X6እርሱን ስሙት ሚሉ አቅማቸውን አዋቂ ራሳቸውን ደብቀው መልክህን አድማቂ በበጉ እራት ፊት ከፍ ከፍ የሚሉ ከሰው እጅ ሳይሆን ካንተ ሚቀበሉእነኚህን በዘመኔ አያለሁ X6አዎ ትሰራለህ አሀሀሀ ታደርጋለህ ለሚሰድቡህ መልስን ትሰጣለህ ከሰማይ ትነሳለህአዎ ትሰራለህ አሀሀሀ ታደርጋለህ የለም ለሚሉህ መልስን ትሰጣለህ ከሰማይ ትነሳለህበዘመኔ አያለሁ x12እነዚህን በዘመኔ አያለሁ X6ክብሩን እንደተጠማሁ አልቀርህህህህህም እንደተመኘሁ በዘመኔ አያለሁ X6እርሱን ስሙት ሚሉ አቅማቸውን አዋቂ ራሳቸውን ደብቀው መልክህን አድማቂ በበጉ እራት ፊት ከፍ ከፍ የሚሉ ከሰው እጅ ሳይሆን ካንተ ሚቀበሉ
Kingdom sound worship Tim ተባረኩ በእውነት ፀጋ ይብዛላችሁ
😭😭😭😭No word ...አዎ ትሰራለህ...ኢየሱስ በኔ ዘመንም🙌🙌
igzabiher bezi zemen dink yadergal beiwunet yihenin tayalachu hulachuhum yeigzabiherin kibr tayalachu lemalet ayidelm yemilew geta misikire nw ine berase igzabiher iyasayegn nw bexam feel iyareku nw yeigzabiher kbr yigelexal.degmo yeigzabiher kbr keld ayidelem hulum guwada bet yigebal iyu yeigzabiherin kibrm xebiqu .kingdom sound igzabiher yibarkachu .
My fav beautiful channel ever, may God bless you all ❤
me too
My Goodness❤❤❤❤❤❤ Glory to your name, Father ❤❤❤ እግዚኣብሄር በምድር ዙሪያ በምስጋና ያዙራችሁ።
❤❤❤❤❤Yemren wodachehulew kingdems singers. Yehi hule yemnafkaw megegnat new tebareku
yihen mezmur sisema wust betesfa yimolal..........bewunet bezemenchin kibrun enaylen
ጌታ ብርክርክ ያርጋቹ🙏🙏🙏
pastor mesfin mamo 😍😍
And Aster Abebe 🥰
እግዚአብሔር አባት የአገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ ዘመናችሁ በቤቱ ይልቅ ተባረኩ እግዚአብሔር በአገልግሎታችሁ ሞገስ ይጨመር ❤️
Yihenin group mekelakel emegnalewy,ena and ken degmo ende madergewu amnalewu,,yawu ende hulgize ewedachuhalewu bertulin
Guys pls endene mezmuru tirgum yalewu sewu like eyaderegachu eyut
እዎ በዘመኔ ክብሩን አይለሁ እልልልል... ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ
አሜን በዘመኔ አያለሁ በኢየሱስም ታበረኩ ❤❤❤
every song have a blessing God bless this gruop
በዘመኔ አያለው ❤❤
Praise the Lord 🎸🎹🥁🎷🎸🎹🎸🥁🥁
Glory to almighty God for Zis Hopeful Generation🙌🏽🤲🏽❤️🙏!!!
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Kalat yelegnm zemenach yibarek yabate brukanoch kibrun maywt yhunln.
በዘመኔ አያለሁ🙏
Amen bezemnachen enanten ayen
አሜን::🙌🙏👏#ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ::#ፀጋውንም ያብዛላችሁ::ተባረኩ::🎹🎻🎸🎺🎷🎵🎤💕👍
እግዝያከብር የሚፈራ የሚያመልክ ትዉልድ ተነሰቶዋል🙌🙌🙌🙌🙌
እሰይ እሰይ እልልልልል👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽🙌🙌አሌሉያ አሜን እየሱሰ ይክበር ተባርኩ ዘመናችሁ እግዚአብሔር ይባርክ❤❤❤❤❤
ተባረኩ ተባረኩ በዘመኔ ነያለሁ አሜን እናያለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባረክ ❤❤❤❤❤
በዘመኔ አያለው... ተባረኩልኝ 🔥
Ohhh this really hits tnx to GOD❤❤
Everyone who hears this music is already blessed.🙏
እግዚአብሔር እገልግሎታችሁን ይባርክ ዘመናችሁ ብሩክ ይሁን ተባረኩ።
Betam miwedew muzmur bewnet sleserachut egzibher yibarkachu
“እግዚአብሔርን አንዲት ነገር ለመንሁት እርስዋንም እሻለሁ፤ በሕይወቴ ዘመን ሁሉ በእግዚአብሔር ቤት እኖር ዘንድ፥ እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኘውንም አይ ዘንድ፥ መቅደሱንም እመለከት ዘንድ።” - መዝሙር 27፥4Amen Amen ❤❤❤
What a powerful song is it❤❤❤
I have no word fo u guys .may God bless you all ❤❤
ተባረኩ፣ስወዳችሁ ደስ የሚል አምልኮ
Amennnnn Tebareku agelgilotachu hule Betekefete semay Yihun ❤❤❤
አሜን በዘመኔ አያለሁ ❤❤❤❤
What a blessing it was great time a great worship bless you more
በእየሱስ ስም ከክፉ ተጠበቁ❤❤❤ይህ መልካም ነገር አይወሰድባቹ ❤ብዙ❤ጌታ በእናንተ ምድርን ይሙላ❤ሞገስ ይጨመርላቹ❤ተባረኩ❤❤🎉🎉🙏🙏🙏
ተባርካቹ ቅሩ❤
Wow getta abzito yibarikachu❤❤❤❤
አሜን አሜን🙏🙏
amen Iyesuus Gooftadha,,,ye geta endehmohn mindes yeml ngr aleh,,,Eebbiifamaa
the right name with the right worship God bless you all.
bereketachin nachu tebarekulignyegna zemen birkiyewoch eske m,echereshawu cheriso yitekemachu
Zemenachu yibarek yabate biruklijoch ❤❤❤❤❤❤❤ beyemaledaw yezih midr fetnaw siyazlen endi benate geta yaberetanal hallelujah ♥️ ❤️ 👌 ✨️ 💖 😍 ♥️ ❤️ 👌 ✨️ 💖 😍 Enamnalen bezemenachnm kibrun enayalen amen 🙏 🙌 👏 ❤️ ♥️ ✨️ 🙏 🙌 👏 ❤️
Baay'eeman isin jaalladha. Waaqayyo kana caalaa ayyaana isaa isiniif haa baay'isu!
Lela bereket tebarekulgn❤❤❤❤
ይብዛላችሁ ተወዳጆች!!!!❤❤❤❤
በዘመኔ አያለው Ameeeeeeen🎉❤
እኔ ግን አዲስ ነገር እሻለው እየሱስ
አብዝቶ ይባርካችሁ።
What a wonderful worship ♥️ ❤️, እግዜር አብዝቶ ይባርካችሁ
Mafiye🥰👑 ehud bnayew des ylenal
Blessed generation❤❤❤❤
Kibrun bezemene ayalehu❤❤❤
Amen geta hoye ene ayalewo
You all are blessed (kingdom sounds))
Elelelelele❤❤❤Egziyabher yibarkachu
ኡፍፍፍ ደስ ሲል❤❤❤❤
አሜን ተባረኩ❤❤❤❤❤❤
Wow hulem yenanten vedio begugut new mitilebikew
Tebarku guys 🙏🏻you really made my day
i love this song so much..😊😊😊
tebareki ❤🤚
Praise the Lord 🙌❤
ስወዳቹ ተባረኩልን❤❤❤❤
Amen❤ glory to be GOD.
Amazing worship 👍🙏❤️
Kingdom sounds you're all my passion once be blessed by more blessings 🙌 🙏
Tebareku❤❤❤🙏🙏
can't stop
Glory be to Jesus
Ere lelochum tolo yelekekulen😅,God bless you guys!!
ጌታ ይባርካቹ
Bless you zabi❤
Yetewededachew kingdom sound we love u
እንዴት ናችሁ የ ዘማሪዋን ድምጽ በግልጽ መስማት አልቻልኩም ፡፡ ለ ሌላ ጊዜ ይስተካከል እወዳችኋለው
Ere sponsor hunulgn 1ken eza kingdom sound endigegn❤😢
Amen to bezemene ayalehu ante lakelgn eysus🙌
God bless you all awesome worship ❤❤❤❤
እንዴታ! አያለሁ🙏🙏🙏😍😍😍
በዘመኔ አያለሁ !.....
tebareku bezmenach enayalen❤❤❤
አሜን ኢየሱሴሴሴሴሴ❤❤❤❤❤❤
ክብሩን እንደተጠማሁ
አልቀርህህህህህም እንደተመኘሁ
በዘመኔ አያለሁ x12
ደስታህ እንዲፈፀም ፊቶች አንተን አይተው
በዝቶ ተከታይህ ፈገግታህን ላየው
ስጋ ፀጥ ብሎ ጉልበት ተንበርክኮ
በልጆችህ መሐል ኢየሱስ ብቻ ልቆ
ይሄንን
በዘመኔ አያለሁ X6
ተከታዮችህን የሚያበዙ ድምፆች
አጃቢ ሳይሹ ፍቅረኞችህን አምጪዎች
ሁሉን ላንተ ብቻ ጠቅላዮች በቃልህ
ስማቸውን ትተው ላንተ ሚኖሩልህ
እነዚህን
በዘመኔ አያለሁ x6
ክብሩን እንደተጠማሁ
አልቀርህህህህህም እንደተመኘሁ
በዘመኔ አያለሁ x6
እርሱን ስሙት ሚሉ አቅማቸውን አዋቂ
ራሳቸውን ደብቀው መልክህን አድማቂ
በበጉ እራት ፊት ከፍ ከፍ የሚሉ
ከሰው እጅ ሳይሆን ካንተ ሚቀበሉ
እነኚህን
በዘመኔ አያለሁ x6
አዎ ትሰራለህ አሀሀሀ ታደርጋለህ
ለሚሰድቡህ መልስን ትሰጣለህ
ከሰማይ ትነሳለህ
አዎ ትሰራለህ አሀሀሀ ታደርጋለህ
የለም ለሚሉህ መልስን ትሰጣለህ
ከሰማይ ትነሳለህ
በዘመኔ አያለሁ x12
ክብር ያስመለሱ መሰውያን ያደሱ
ሁሉም የረሱትን በእድሜያቸው ይነሱ
እግዚአብሔርን ሽተው ታሪክ ያስለወጡ
በየዘመናቸው ለእውነት የተሰጡ
ነበሩ አምላካቸውን ፈገግ ያስደረጉ
ከእጁ ይልቅ ፊቱን ለልብ/ከምር የፈለጉ (2x)
በዘመኔ ሁሉ እኔም ሌላ አልሻም
አንተን እንጂ ጌታ ሌላ አላሳድድም
በልቤም ዙፋን ላይ ሌላ አይቀመጥም
ለአንተ እንጂ አምላኬ ለማንም አይሆንም
ብዙዎች ረክተዋል የእጅህን ስራ አይተው
እንጀራም ተርበው ስላበላሃቸው
በከንቱ ፈለጉህ ደግመህ እንድጸጣቸው
በቃኝ በማያውቀው ከንቱ መሻታቸው
እኔ ግን አንዲት ነገር እለምንሃለሁ
ከምትሰጠኝ በላይ አንተኑ እሻለሁ (2x)
ወደቀኝም ሳልል ወደግራም ሳላይ
የመደበልኝን ተቀብዬ ከላይ
ሩጫዬን እሮጣለሁ እርሱ እየመራኝ
በመጨረሻው ቀን በእጣ ክፍሌ እንድገኝ
ወሰንኩኝ ላልመለስ እስከመጨረሻ
ከአምላኬ በስተቀር ልቤም ሌላ አይሻ (4x)
Thank you for sharing ❤
tebarek ❤
❤
thanks🙏
💕👍
እኔም ካለውበት ወጥቼ እየሱስ እንድያየው ፀልሉኝ
እንፀልይልሻለን እህቴ።
በጣም አመሰግናለው ወንድሜ@@samuelzergaw3548
በጣም አመሰግናለው ወንድሜ@@samuelzergaw3548
@@samuelzergaw3548ግን ይቅርታ አንድ ጥያቄ ልጠይቅክ
እያየሽ ነው የትም ብትሆኚ ያይሻል አንዳንድ ነገር በህይወትሽ ቢያልፍብሽም ለበጎ ነው ስላላየሽ አይደለም። ምናልባት ሊሰራሽ ራሱን ሊያሳይሽ ሊያስተምርሽ ይሆናል አንቺ እይው ጌታ ይርዳሽ ፀጋ አቅም ሰላም ይብዛልሽ።
(Aster Abebe)
ክብሩ እንደ ተጠማሁ አልቀርም እንደ ተመኝሁ በዘመኔ አያለሁ
ደስታህ እንዲፈፀም ፊቶች አይተው
በዝቶ ተከታይህ ፈገግታህን ላየው
ስጋ ፀጥ ብሎ ጉልበት ተንበርክኮ
በልጆችህ መሃል ኢየሱስ ብቻ ልቆ
ይሄንን በዘመኔ አያለሁ
ተከታዮችህን የሚያበዙ ድምፆች
አጃቢ ሳይበዙ ፍቅረኞችን አምጪዎች
ሁሉን ላንተ ብቻ ጠቅላዮች በቃልህ
ስማቸውን ትተው ለአንተ ሚኖሩልህ
እነዚህን በዘመኔ አያለሁ
ክብሩን እንደ ተጠማሁ አልቀርም እንደተመኘሁ በዘመኔ አያለሁ
እርሱን ስሙት ሚሉ አቅማቸውን አዋቂ
እራሳቸውን ደብቀው መልክህን አድማቂ
በበጉ እራት ፊት ከፍ ከፍ የሚሉ
ከሰው እጅ ሳይሆን ከአንተ ሚቀበሉ
እነኚህን በዘመኔ አያለሁ
አዎ ትሰራለህ
አሃሃሃ ታደርጋለህ
ለሚሰድቡህ መልስን ትሰጣለህ
ከሰማይ ትነሳለህ
አዎ ትሰራለህ
አሃሃሃ ታደርጋለህ
የለም ለሚሉህ መልስን ትሰጣለህ
ከሰማይ ትነሳለህ
በዘመኔ አያለሁ
(pastor Mesfn mamo)
ክብር ያስመለሱ መሰውያን ያደሱ
ሁሉም የረሱትን በእድሜያቸው ይነሱ
እግዚአብሔርን ሽተው ታሪክ ያስለወጡ
በየዘመናቸው ለእውነት የተሰጡ
ነበሩ አምላካቸውን ፈገግ ያስደረጉ
ከእጁ ይልቅ ፊቱን ለልብ/ከምር የፈለጉ (2x)
በዘመኔ ሁሉ እኔም ሌላ አልሻም
አንተን እንጂ ጌታ ሌላ አላሳድድም
በልቤም ዙፋን ላይ ሌላ አይቀመጥም
ለአንተ እንጂ አምላኬ ለማንም አይሆንም
ብዙዎች ረክተዋል የእጅህን ስራ አይተው
እንጀራም ተርበው ስላበላሃቸው
በከንቱ ፈለጉህ ደግመህ እንድጸጣቸው
በቃኝ በማያውቀው ከንቱ መሻታቸው
እኔ ግን አንዲት ነገር እለምንሃለሁ
ከምትሰጠኝ በላይ አንተኑ እሻለሁ (2x)
ወደቀኝም ሳልል ወደግራም ሳላይ
የመደበልኝን ተቀብዬ ከላይ
ሩጫዬን እሮጣለሁ እርሱ እየመራኝ
በመጨረሻው ቀን በእጣ ክፍሌ እንድገኝ
ወሰንኩኝ ላልመለስ እስከመጨረሻ
ከአምላኬ በስተቀር ልቤም ሌላ አይሻ (4x)
All kingdom sound members are blessed 😍😍😍
❤❤❤❤❤
በዘመናችን እነደዚህ የሚኖሩ ሰወች ያድርገን እንጥፍጣፊ ሳይቀር ለጌታ እንድንኖር ደሞ በሙላት ሲሰራ እንድናይ ክብሩ ተገልጦ በመሀከላችን ልክ እንደ ሐዋሪያቱ ዘመን ጌታ በታላቅ ሀይል ሲሰራ እንድናይ ጌታ ይርዳን ።
የዘመናችን በረከቶች kingdom sound❤🙌
እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርከው የእውነት ዘማሪዎች ናችሁ መንፈስ ቅዱስ ከእናንተ ጋር ነው የእውነት እየተባረክን ነው እልልልልል👏👏👏👏🙌🙏ሀሌሉያ ኢየሱስ ክበር!!!
በዘመናት መካከል ራሱን ያለምስክር የማይተው እግዚአብሔር አምላኬ አብዝቶ ይባርካችሁ❤❤❤
መቼ እና እንዴት እንደሆነ ሳላውቅ ከእናንተ ጋር የሚዘምርበት ቀን ናፈቀኝ
አሜን በዘመኔ አያለው🤲🤲🤲🤲🤲🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 እየሱስ ብቻ በዘመኔ🔥🔥🔥🔥🔥🔥
እንኳንም ቤተሰባችሁ ሆንኩኝ wow🥰🥰ድንቅ ዝማሬ በእውነት እግዚአብሔር ዘመናችሁ ይባርክ🙏 🤲
Endene be Ethiopia revival lemayet yeguagua
You will see ke semen Ethiopia yejemerale
What are you doing for that? Are you praying
አሜን!!! ጌታ ይባርካችሂ
drinking like pure water in the midst of desert ...God bless you all!
በዘመኔ አያለሁ
ሁሉን ላንተ ብቻ ጠቅላዮች በቃልህ ስማቸውን ትተው ላንተ ሚኖሩልህ
እነዚህን በዘመኔ አያለሁ X6
ክብሩን እንደተጠማሁ አልቀርህህህህህም እንደተመኘሁ በዘመኔ አያለሁ X6
እርሱን ስሙት ሚሉ አቅማቸውን አዋቂ ራሳቸውን ደብቀው መልክህን አድማቂ በበጉ እራት ፊት ከፍ ከፍ የሚሉ ከሰው እጅ ሳይሆን ካንተ ሚቀበሉ
እነኚህን በዘመኔ አያለሁ X6
አዎ ትሰራለህ አሀሀሀ ታደርጋለህ ለሚሰድቡህ መልስን ትሰጣለህ ከሰማይ ትነሳለህ
አዎ ትሰራለህ አሀሀሀ ታደርጋለህ የለም ለሚሉህ መልስን ትሰጣለህ ከሰማይ ትነሳለህ
በዘመኔ አያለሁ x12
እነዚህን በዘመኔ አያለሁ X6
ክብሩን እንደተጠማሁ አልቀርህህህህህም እንደተመኘሁ በዘመኔ አያለሁ X6
እርሱን ስሙት ሚሉ አቅማቸውን አዋቂ ራሳቸውን ደብቀው መልክህን አድማቂ በበጉ እራት ፊት ከፍ ከፍ የሚሉ ከሰው እጅ ሳይሆን ካንተ ሚቀበሉ
Kingdom sound worship Tim ተባረኩ በእውነት ፀጋ ይብዛላችሁ
😭😭😭😭No word ...
አዎ ትሰራለህ...ኢየሱስ በኔ ዘመንም🙌🙌
igzabiher bezi zemen dink yadergal beiwunet yihenin tayalachu hulachuhum yeigzabiherin kibr tayalachu lemalet ayidelm yemilew geta misikire nw ine berase igzabiher iyasayegn nw bexam feel iyareku nw yeigzabiher kbr yigelexal.degmo yeigzabiher kbr keld ayidelem hulum guwada bet yigebal iyu yeigzabiherin kibrm xebiqu .kingdom sound igzabiher yibarkachu .
My fav beautiful channel ever, may God bless you all ❤
me too
My Goodness❤❤❤❤❤❤ Glory to your name, Father ❤❤❤ እግዚኣብሄር በምድር ዙሪያ በምስጋና ያዙራችሁ።
❤❤❤❤❤Yemren wodachehulew kingdems singers. Yehi hule yemnafkaw megegnat new tebareku
yihen mezmur sisema wust betesfa yimolal..........bewunet bezemenchin kibrun enaylen
ጌታ ብርክርክ ያርጋቹ🙏🙏🙏
pastor mesfin mamo 😍😍
And Aster Abebe 🥰
እግዚአብሔር አባት የአገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ ዘመናችሁ በቤቱ ይልቅ ተባረኩ እግዚአብሔር በአገልግሎታችሁ ሞገስ ይጨመር ❤️
Yihenin group mekelakel emegnalewy,ena and ken degmo ende madergewu amnalewu,,yawu ende hulgize ewedachuhalewu bertulin
Guys pls endene mezmuru tirgum yalewu sewu like eyaderegachu eyut
እዎ በዘመኔ ክብሩን አይለሁ እልልልል... ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ
አሜን በዘመኔ አያለሁ በኢየሱስም ታበረኩ ❤❤❤
every song have a blessing God bless this gruop
በዘመኔ አያለው ❤❤
Praise the Lord 🎸🎹🥁🎷🎸🎹🎸🥁🥁
Glory to almighty God for Zis Hopeful Generation🙌🏽🤲🏽❤️🙏!!!
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Kalat yelegnm zemenach yibarek yabate brukanoch kibrun maywt yhunln.
በዘመኔ አያለሁ🙏
Amen bezemnachen enanten ayen
አሜን::🙌🙏👏
#ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ::
#ፀጋውንም ያብዛላችሁ::
ተባረኩ::
🎹🎻🎸🎺🎷🎵🎤💕👍
እግዝያከብር የሚፈራ የሚያመልክ ትዉልድ ተነሰቶዋል🙌🙌🙌🙌🙌
እሰይ እሰይ እልልልልል👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽🙌🙌አሌሉያ አሜን እየሱሰ ይክበር ተባርኩ ዘመናችሁ እግዚአብሔር ይባርክ❤❤❤❤❤
ተባረኩ ተባረኩ በዘመኔ ነያለሁ አሜን እናያለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባረክ ❤❤❤❤❤
በዘመኔ አያለው... ተባረኩልኝ 🔥
Ohhh this really hits tnx to GOD❤❤
Everyone who hears this music is already blessed.🙏
እግዚአብሔር እገልግሎታችሁን ይባርክ ዘመናችሁ ብሩክ ይሁን ተባረኩ።
Betam miwedew muzmur bewnet sleserachut egzibher yibarkachu
“እግዚአብሔርን አንዲት ነገር ለመንሁት እርስዋንም እሻለሁ፤ በሕይወቴ ዘመን ሁሉ በእግዚአብሔር ቤት እኖር ዘንድ፥ እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኘውንም አይ ዘንድ፥ መቅደሱንም እመለከት ዘንድ።”
- መዝሙር 27፥4
Amen Amen ❤❤❤
What a powerful song is it❤❤❤
I have no word fo u guys .may God bless you all ❤❤
ተባረኩ፣ስወዳችሁ ደስ የሚል አምልኮ
Amennnnn Tebareku agelgilotachu hule Betekefete semay Yihun ❤❤❤
አሜን በዘመኔ አያለሁ
❤❤❤❤
What a blessing it was great time a great worship bless you more
በእየሱስ ስም ከክፉ ተጠበቁ❤❤❤ይህ መልካም ነገር አይወሰድባቹ ❤ብዙ❤ጌታ በእናንተ ምድርን ይሙላ❤ሞገስ ይጨመርላቹ❤ተባረኩ❤❤🎉🎉🙏🙏🙏
ተባርካቹ ቅሩ❤
Wow getta abzito yibarikachu
❤❤❤❤
አሜን አሜን🙏🙏
amen Iyesuus Gooftadha,,,ye geta endehmohn mindes yeml ngr aleh,,,Eebbiifamaa
the right name with the right worship God bless you all.
bereketachin nachu tebarekulign
yegna zemen birkiyewoch eske m,echereshawu cheriso yitekemachu
Zemenachu yibarek yabate biruklijoch ❤❤❤❤❤❤❤ beyemaledaw yezih midr fetnaw siyazlen endi benate geta yaberetanal hallelujah ♥️ ❤️ 👌 ✨️ 💖 😍 ♥️ ❤️ 👌 ✨️ 💖 😍
Enamnalen bezemenachnm kibrun enayalen amen 🙏 🙌 👏 ❤️ ♥️ ✨️ 🙏 🙌 👏 ❤️
Baay'eeman isin jaalladha. Waaqayyo kana caalaa ayyaana isaa isiniif haa baay'isu!
Lela bereket tebarekulgn❤❤❤❤
ይብዛላችሁ ተወዳጆች!!!!❤❤❤❤
በዘመኔ አያለው
Ameeeeeeen🎉❤
እኔ ግን አዲስ ነገር እሻለው እየሱስ
አብዝቶ ይባርካችሁ።
What a wonderful worship ♥️ ❤️, እግዜር አብዝቶ ይባርካችሁ
Mafiye🥰👑 ehud bnayew des ylenal
Blessed generation❤❤❤❤
Kibrun bezemene ayalehu❤❤❤
Amen geta hoye ene ayalewo
You all are blessed (kingdom sounds))
Elelelelele❤❤❤
Egziyabher yibarkachu