"እግዚአብሔር ትክክል" /EGZEABHER TIKEKEL / የካሳ ቤተሠብ መዘምራን New ethiopian protestant Song 2024

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 янв 2025

Комментарии • 684

  • @yosefkassajossykassaoffici1565
    @yosefkassajossykassaoffici1565  7 месяцев назад +313

    “እግዚአብሔር ትክክል” EGZEABHER TIKEKEL" የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን ኦታዋ ካናዳ የካሳ ቤተሠብ መዘምራን ::
    ይህን መዝሙር የምትሰሙ እና የምታደምጡ በእግዚአብሔር ቤት እየኖራችሁ በብዙ ሰልፍ እና መከራ በብዙ ጥያቄ ውስጥ የምታልፉ: ይህ ለምን በህይወቴ ሆነ ? እግዚአብሄር በህይወቴ ይህን ለምን አመጣ ? ብላችሁ በተለያየ ግራ መጋባት ውስጥ ላላችሁ : የእኛ ፈቃድ ሳይሆን የእርሱ ፈቃድ : የእኛ ሀሳብ ሳይሆን የእርሱ ሀሳብ ብቻ እንዲሆን በምናልፍበት መንገድ ሁሉ እግዚአብሔርን አንተ ትክክል ነህ ብለን እንድናምን እንድናገርም እግዚአብሔር በዚህ መዝሙር እንዲያፅናናችሁም እንድያፀናችሁም ምኞቴም እምነቴም ነው::
    ጌታ ይባርካችሁ::

    • @zed8788
      @zed8788 7 месяцев назад +7

      አሜን እግዚአብሔር ይባርካችሁ
      አሜን እግዚአብሔር በስራው ትክክል ነው::

    • @liaamdemariam2668
      @liaamdemariam2668 7 месяцев назад +2

      Wow egezabehare tekekel

    • @tamiratwanore1297
      @tamiratwanore1297 7 месяцев назад +1

      ✝️📖🎤💓💓💓👍

    • @tamiratwanore1297
      @tamiratwanore1297 7 месяцев назад

      💒✝️📖🎤🎸🎻🪗🎺🎷🎹🙏🙌💓👍

    • @tamiratwanore1297
      @tamiratwanore1297 7 месяцев назад +1

      "Amen."!!💒✝️📖🎤💓💓💓👍✅️

  • @selassiemollatrinity2803
    @selassiemollatrinity2803 7 месяцев назад +89

    ይህ ቤተሰብ ለኢትዮጵያ ምድር
    በረከት ሆነዉ የተፈጠሩ ናቸዉ
    መዝሙራቸው ለብዙዎች የጊዜዉ መልዕክት ነዉ
    ዮሴፍ እና ቤተሰቡ
    እንወዳችኋለን❤❤❤

    • @selinmamo
      @selinmamo 7 месяцев назад +3

      Definitely that true blessed family❤️❤️

    • @selassiemollatrinity2803
      @selassiemollatrinity2803 7 месяцев назад +2

      @@selinmamo ፀጋ ይብዛልሽ

    • @tamiratwanore1297
      @tamiratwanore1297 7 месяцев назад +2

      💓💓💓👍

    • @edenesayas4057
      @edenesayas4057 7 месяцев назад +1

      እግዚአብሔር ዘመናቹሁን ይባርክ !!በእውነት መዝሙሩ መልክት ነው ለኔ

  • @zed8788
    @zed8788 7 месяцев назад +48

    ብዙ እድል በምድር ላይ አለ :: እግዚአብሔር በአንድ ላይ ማመምለክና ማገልገል ግን ወደር አይገኝለትም
    አሜን እግዚአብሔር ፃድቅ ነው ::

  • @selassiemollatrinity2803
    @selassiemollatrinity2803 7 месяцев назад +59

    እያለቀስኩኝ
    ንስሃ እየገባዉ ከጥያቄ ሕይወት መጥቼ ልቤ እየተጽናና የሰማሁት
    የእኔ መልዕክት ነዉ 🙏❤❤

  • @Lubaba.
    @Lubaba. 7 месяцев назад +58

    ሌሊቱን ሙሉ ሳለቅስ ምንም ሳላቁዋርት የሰማውት መዝሙር ዉስጤ ቀለጠ አንደበቴ መናገር አቃተኝ አግዚአብሔር ናፈቀኝ ማረኝ አልኩት ብቻ ፍለጋዬ በዛ የኔ ጌታ እኮ ፃድቅ ነው የማይሳሳት ብቻ አግዚአብሔርን የማይረባኝን አርግ እያልኩኝ ያሳለፍኩትን ክዘያቶች አሰብኩዋቸውና አግዚአብሔር ለካ ትክክል ነበር መከልከሉ 😭😭😭 አባባ አረ እየፃፍኩ እንባዬ ይፈሳል 😭😭😭😭 የኔ ዉዶች ሁላችሁም ወዳችዋለው ጆስዬ አንተ የ ትውልድ አባት ከውስጥህ የሚፈልቀው አግዚአብሔር ያስቀመጠው ትልቅ ነገር ለትውልድ አእዘረዘር ማየቴ አግዚአብሔር አመሰግናለሁ.... 🙏🙏🙏🙏love you all ❤️❤️

  • @kassahunyigzawayalew6783
    @kassahunyigzawayalew6783 7 месяцев назад +28

    እኔና ቤቴ ያለንበትን ወቅታዊ የሕይወት ጉዞ መንፈስ ቅዱስ በእናንተ በባሪያዎቹ ሊያጽናናን ይህን ተሰምቶ የማይጠገብ ዝማሬ ስለሰጠን ሁሉን አዋቂ ጌታ ስሙ ይባረክ እናንተንም አብዝት ይባርካችሁ።

  • @selamawitteshome662
    @selamawitteshome662 7 месяцев назад +41

    የታደለ ቤተሰብ ለብዙ ቤተሰብ መታደስ ይሁን እናንተን ያየ ቤተሰብ ሁሉ ይጽናና ክብሩን ጌታ ይውሰድ

  • @deb_june1141
    @deb_june1141 7 месяцев назад +37

    እግዚአብሔር ትክክል ትክክል ትክክል ነህ አንተ በስራህ ጻድቅ ነህ አሜን ተባረኩ

  • @mlfilmproduction5014
    @mlfilmproduction5014 7 месяцев назад +14

    በአባቴ ሞት በጣም ልቤ አዝኖ ጌታ ሆይ ለምን ብዬ ነበር ይሄን መዝሙር ሰምቼ ተፅናናሁ እግዚአብሔር ትክክል ነሁ ሁሌም

  • @samitube7948
    @samitube7948 7 месяцев назад +12

    እግዚአብሔር ሁሌም ትክክል ነው
    የቅን ፈራጅ መልክ አታይ አተደላ
    ሁሌም በስራህ ትክክል ነህ
    እግዚአብሔር ልብን ኩላሊት የሚመረምር
    ተባረኩ የካሳ የኢየሱስ ቤተሰብ እወዳችኃለሁ።

  • @akam1625
    @akam1625 7 месяцев назад +14

    እግዚአብሔር ይባርካቹ የዛሬ 3 ዓመተ ከ 4 ወር በጣም ከባድ ሁነታ ላይ ሆኜ እግዚአብሔር አለ በምለው መዝሙረ ጌታ ተናገረኝ የዛሬውም መለክት አለው ተባረኩ:: በጸሎት አስባቹሀለው አንጀትቴ,,,

  • @Ethiopian197
    @Ethiopian197 7 месяцев назад +8

    ነፍሴ ሆይ ስም በእግዚአብሔር ታመኝ
    ሁሌም ጻድቅ ነው እርሱ።በጣም ደስ የምል መዚሙር ነው።

  • @mikitsegaye813
    @mikitsegaye813 7 месяцев назад +14

    ከመንፈስ ቅዱስ የሚላክ ድምጽ ናቹ
    ተባረኩልን
    ቶሎ ቶሎም ዘምሩልን

  • @biniyamtsegaye9052
    @biniyamtsegaye9052 7 месяцев назад +18

    ይህ ነዉ ትክክል አንተ ያልከዉ
    ሀሳብህ ይሁን የፈቀድከዉ
    🙏

  • @teshome7693
    @teshome7693 6 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር በዘመናት ሁሉ ሕዝቡን የሚፅናናበት ቃል ዝማሬ አለው በዚህም በእናተ የሚፅናናው ብዙ ሰው አለ አኔ አንዶ ነኝ እህቶቼን በማጣቴ አዝኜ ነበር ተፅናንቼበታለሀ ተባረኩ

  • @hiruteshete4801
    @hiruteshete4801 3 месяца назад +1

    ሁሌ ትክክል ነዉ ጌታየ።አይሳሳትም አባቴ።

  • @eyobwold9257
    @eyobwold9257 7 месяцев назад +5

    ሁሌም የእግዚአብሔር አብሮነት ከእናንተ ጋራ ይሁን
    በብዙ በብዙ በብዙ በብዙ በብዙ በብዙ በብዙ በብዙ በብዙ በብዙ በብዙ በብዙ በብዙ በብዙ በብዙ በብዙ በብዙ በብዙ በብዙ በብዙ በብዙ በብዙ በብዙ በብዙ በብዙ በብዙ በብዙ በብዙ በብዙ በብዙ በብዙ በብዙ በብዙ በብዙ በብዙ በብዙ በብዙ በብዙ በብዙ በብዙ እድሜ ዘመናቹ የተባረከ ይሁን ።

  • @KalebDesta-wh1ch
    @KalebDesta-wh1ch 7 месяцев назад +3

    ምን አይነት የተባረከ ቤተሰብ ነው
    እግዚአብሔር ትክክል
    ትክክል ትክክል ነህ አንተ .....
    እግዚአብሔር ከዚህ በበለጠ ይገለጥላችሁ ተባረኩ ❤❤❤

  • @BezaMengesha-k4f
    @BezaMengesha-k4f 29 дней назад

    ጌታ ዘመናቹን ይባርካቹ በረከታችን ናችው

  • @weynishetgetachew2191
    @weynishetgetachew2191 7 месяцев назад +9

    የመፅናናት መንፈስ በናንተ ዝማሬ አግኝቶኛልና ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን።

  • @selassiemollatrinity2803
    @selassiemollatrinity2803 7 месяцев назад +7

    ዮሴፍ ካሳ በእውነት የተባረክ
    ድንቅ ሰዉ ነህ
    ቤተሰቦችህም የተባረኩ ናቸዉ❤❤❤

  • @TekileDaka
    @TekileDaka 2 месяца назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካችሁ ።የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛላችሁ።

  • @bekelevsmediofficial1395
    @bekelevsmediofficial1395 2 месяца назад +1

    በእውነት ድንቅ መዝሙር ተባርኩልኝ!!

  • @dannybeauteysalon8211
    @dannybeauteysalon8211 7 месяцев назад +5

    እኔ የኦርቶዶክስ አማኝ ነኝ መዝሙሩ ደስ ይላል እውነት ነው እግዚአብሔር ፃድቅ ነው !!

  • @erbikaayele
    @erbikaayele 5 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ትክክል ነህ በስራህ ትክክል ነህ ኡፍፍፍፍፍ አሜንንን አሜንንን ተባረኪ ጌታ ይባረካችሁ 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @meronmilkyasyemisrachlij8354
    @meronmilkyasyemisrachlij8354 7 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ትክክል ነህ...ኦኦኦኦኦ እንደት የተባረክ በተሰብ ነው 💞😘👌

  • @Zerihunelias
    @Zerihunelias 7 месяцев назад +1

    የተደለ ቤታስብ እግዚአብሔር ያስፈችው
    አትቁሙ የኔ ጌታ አንቴ ፃድቅ ነህ አሜን።

  • @fikrusema7678
    @fikrusema7678 7 месяцев назад +1

    አሜን እግዚአብሔር በስራው ሁሉ ፃዲቅ ነው። ለምን እንዲህ አደረክ አይባልም። በስራው ፃዲቅ ነው አይሳሳትም

  • @HabtamneshEskermil
    @HabtamneshEskermil 3 месяца назад

    ❤❤❤oooሰለመታዘዝህ ሁሉ ሰለእኛ ሰለተጋህ አንዲንወርስ የተሰፋ ቃላችን በአካል አንዲናቅፈው ጌታ ያብዛህ❤❤❤

  • @aynalemwaza1982
    @aynalemwaza1982 7 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን ጌታ ፀድቅ ነው ሁሌም ክብር ለአምላካችን ይሁን የአባቴ ብሩካኖቼ በብዙ ተባረኩ ዘመናቹ ይባረኬ 💞💞💞🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲 የእግዚአብሔር ክብር አሁንም ከእናንተ አይሌይ በጣም እወዳቸዋለሁ 💞💞💞💞🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Mrbeasstt
    @Mrbeasstt 7 дней назад

    Yes,God is right!Best spritual song! God bless you! From Fayera Gudina,Addis Ababa

  • @mimishajohn1540
    @mimishajohn1540 7 месяцев назад +2

    ሁሌም ትክክል ነው እርሱ ፃድቅ ነው ንጉሱ በእውነት ይሄ መዝሙር ለእኔ ተግሳፅም ምክርም ደግሞ መፅናኛ ሆኖልኛል ለምን ብዬ እግዚአብሔርን በምከራከርበት ጉደይ ላይ እርሱ ፃድቅ ነው ብርክ በሉልኝ ገና እልጠገብኩትም ደጋግሜ እሰማዋለሁ ለነብሴ መጠገን እስኪሆንላት አሜን።

  • @metafriyaawel
    @metafriyaawel 6 месяцев назад +2

    1 ኳየር ከዚህም በላይ ያብዛችሁ ተባረኩ መታደል ስታምሩ❤❤❤❤❤❤

  • @desalenglire8641
    @desalenglire8641 7 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አንተ ትክክል ነህ. ተባረኩ ጌታ እግዚአብሔር ይበርካችሁ

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 2 месяца назад +2

    የተባረከ ዘር እንዴት እንደምታምሩ

  • @gaburemaslch8786
    @gaburemaslch8786 3 месяца назад

    አሜንንንንንንንንንንንንንንንን ነብሴ ሆይ በርክ አምለክሸህን ሁሌታዉን እንደትረሽ ለምስገና ሁሌ እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤❤❤

  • @tsegayirdaw8531
    @tsegayirdaw8531 7 месяцев назад +14

    ፃድቅ ነህ በስራህ አትሳሳትም እንዲህ አድርግ አትባልም❤❤❤

  • @NetsanetF.W
    @NetsanetF.W 2 месяца назад

    አሜን አሜን ክብር ይሁንልህ የኔ ጌታ❤

  • @bogaleboru
    @bogaleboru 2 месяца назад

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ ኤሄ መዝሙር ሴምች በጣም ደስ አልኩ

  • @SaraSara-l5p
    @SaraSara-l5p 5 месяцев назад

    ጆሰዬ ምን ላግረኪ በእውነት ጌታ ባርኮ ይባሪክ ፀጋውን ያብዛልክ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @pastorbinyamwaleministry5292
    @pastorbinyamwaleministry5292 7 месяцев назад +9

    እግዚአብሔር ትክክል ነው
    ብሩካን ናችሁ

  • @ቃልኪዳንSamuel
    @ቃልኪዳንSamuel 7 месяцев назад +8

    እግዚአብሔር ትክክል በስራው ጻድቅ ነዉ አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ti7lw5dn1d
    @user-ti7lw5dn1d 7 месяцев назад +1

    አሜንንንን እግዚአብሔር በሁሉ ትክክል ነው. ክብር ስግዳት አምልኮ ለእርሱ ብቻ ይሁን አሜንንን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ. አዝ ባላይ ይባርካች እናተ የቤትክርስትያን በረከት ናቹ ባብዝ ታባርኩኩኩ ዉዶቼ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TigistAbrha-kq5ev
    @TigistAbrha-kq5ev 7 месяцев назад

    አቤት እንዴት የሚያፅናና መዝሙር መንፈስ ቅዱስ ስጣችሁ። አሁንም ተባረኩልን 🙏🙏🙏

  • @melkamuserdo7774
    @melkamuserdo7774 7 месяцев назад +4

    የሠራዊት አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ይባርካችሁ!

  • @HaymiTe
    @HaymiTe 7 месяцев назад +1

    እንዴት ያለ ድንቅ ዝማሬ ነው ብቻ ምን ልበል እግዚአብሔር ዳሪቻችሁን ያስፋ በጣም እንወዳችኋለን ፀጋና ሰላሜ ይብዛላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @dink-adis-zimare01
    @dink-adis-zimare01 6 месяцев назад +1

    አረ እግዝ/ሔር አንተ ትክክል ነህ፡፡ በብዙ ጸጋ ተባረኩ❣❣❣❣❣

  • @Tsehayabune
    @Tsehayabune 7 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህች ተበርክህ በብዙ ፀጋ እግዚአብሔር ትክክል ❤❤😢😢😥😥😊🖐🖐

  • @ganttumiso5107
    @ganttumiso5107 7 месяцев назад +2

    አሜንንን እውነት ነው አግዚአብሔር ትክክክል 😥😥😥አሜንንን አሜንንን 😭❤️አሜንንን ታባራኩ ❤️

  • @ashusam7084
    @ashusam7084 7 месяцев назад +7

    እኔም ማለት የምችለው ፃድቅ ነህ ጌታ!!😍 ተባረኩ።

  • @samuelamare9386
    @samuelamare9386 7 месяцев назад +7

    Please God bless this family forever.

  • @mesolo6382
    @mesolo6382 7 месяцев назад +1

    ተባረኩ ጌታ ኢየሱስ ያብዛላችሁ አዎ እግዚአብሔር በሁሉም ነገር ትክክል ነው

  • @SameyMohmmed
    @SameyMohmmed 7 месяцев назад +1

    አራ በ ጌታ ማዝሙር ሰሰማ እንባዬ ይቅደማል 😭😭 የኔ ሂዎት ነው

  • @SolomonMathewos-qx9gy
    @SolomonMathewos-qx9gy 7 месяцев назад +7

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ!!

  • @teddyabrishe3561
    @teddyabrishe3561 7 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ትክክል ነው በስራው ጻድቅ ነው,, 🥹🥹😔😔😢

  • @adisuroro6844
    @adisuroro6844 4 месяца назад

    ይህስ ይለያል በእውነቱ እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ ከክፉ ሁሉም ይጠብቃችሁ ።

  • @ጆስ
    @ጆስ 6 месяцев назад

    ጆስዬ ጌታ ኢየሱስ ይባረካቹው ጸጋሁንም ያብዛላቹው በእውነት እግዚ/ር ጻድቅ ነህ በስራህ❤❤❤❤❤❤

  • @jesus.is.my.everything6495
    @jesus.is.my.everything6495 3 месяца назад

    አሜን ተባርኩ የትባርክቹ 🙏🙏

  • @TadewosiDaphore-df8nr
    @TadewosiDaphore-df8nr 7 месяцев назад +1

    አሜን እግ/ር ይባርካችሁ ጆስ ብዙ ተባሪኬኃለሁ❤ ዘመናችሁ የተባረካ ይሁን🎉

  • @Home1794-mi1vr
    @Home1794-mi1vr 7 месяцев назад +1

    አሜንንንን፣አሜንንን፣አሜን፣ጸድቅ ነህ በሰራ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ሃሌሌሌሌሌሌሉሉሉሉያያ ሃሌሌሌሌሌሌሉሉሉሉያያ ሃሌሌሌሌሌሌሉሉሉሉያያ ኢየሱስ ጌታነውውው፣ዘመናቸው ይባርክ ተባረኩ በኢየሱስ ስም 🤚🤚🤚🤚📖🙏🙏🙏🙏📖📖📖📖🙏📖📖👆🥰🥰🥰

  • @selassiemollatrinity2803
    @selassiemollatrinity2803 7 месяцев назад +4

    የእኔ መልዕክት ነዉ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ksjsshhjshshirihdhdu2465
    @ksjsshhjshshirihdhdu2465 7 месяцев назад

    ዋዉ የካሳ ቤተሰቦች ተባረኩ ዘመናችዉ ይባረክ ፀጋ ይጨምርባችዉ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @degugelila9761
    @degugelila9761 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይባረክ

  • @MesratZewde
    @MesratZewde 25 дней назад

    አሜንአሜንአሜን አሜን አሜን 😭😭😭😭😭😭

  • @TejeTigst
    @TejeTigst 7 месяцев назад

    አሜንንንን እግዚአብሔር በሁሉ ትክክል ነው ክብር ለእርሱ ይሁንንን
    ኡኡኡኡኡኡፉፉፉፉፉፉፉፉ

  • @JhenCaballero
    @JhenCaballero 7 месяцев назад

    ኡፍ😢😢 ተባረኩ ስለ እናንተ እግዚአብሔርን አመሰግናለዉ ፀጋ ይብዛላቹ እናንተ ዉድ ስጦታችን ናችዉ እወዳችሗለዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አዎ እግዚአብሔር ሁሌም ትክክል ነዉ ሃሌ ሉያ

  • @ermiaskeshebo2402
    @ermiaskeshebo2402 7 месяцев назад

    አሜን ሃ ሌ ሉ ያ
    አሜን ሃ ሌ ሉ ያ
    አ ሜ ን ሃ ሌ ሉ ያ
    ጌታ ሆይ ክብር ሁሉ ለአንተ ይሁን
    ስለ እነሱ ነፍሴ አንተን ትባርክሃች።

  • @simeneshhaile-j9s
    @simeneshhaile-j9s 3 месяца назад

    tebareku endet nefisin yemiyareka zimare new

  • @EyerusMuche-km2if
    @EyerusMuche-km2if 7 месяцев назад +2

    Egzaibehar yemsgen Egzaibehar bezuhezeb alew!!! Haleluya......tsiga yebzalachihu!

  • @samsazerotwo5921
    @samsazerotwo5921 7 месяцев назад

    ውውውውው 😭😭😭😭yesi እግዚአብሔር ትክክልናዉ wwwww🔥🔥🔥🔥🔥😭😭😭😭 አሜን አሜን አሜን ጌታ ዘመናችሁ ህዎታችሁ ይባረካችሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @themobshop7930
    @themobshop7930 7 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ትክክል ነው ታባራኩ ❤❤❤❤

  • @bethieric5000
    @bethieric5000 7 месяцев назад

    አሜን እግዚአብሔር ሁሌም ትክክል ነው።
    እግዚአብሔር በብዙ ይባርካቹ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @seneteyewanulo7895
    @seneteyewanulo7895 7 месяцев назад

    አሜን አሜን ተበርኩ እግ/ትክክል ነው በስራ ፀድቅ ነው ዘማነችን ጌታ ይበርካችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @አዳማናዝሬትአዳማ
    @አዳማናዝሬትአዳማ 7 месяцев назад

    አሜን እግዚአብሔር ትክክል ነህ አንተ
    በስራህ ጻድቅ ነህ❤❤❤

  • @Asrat_media1
    @Asrat_media1 7 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ትክክል ነው። አሜን ተባረኩ

  • @YabiEyob-vc8vf
    @YabiEyob-vc8vf 3 месяца назад +1

    Amen Ameni are ye Eyesusi liji bamahone dasi yilagnali hule amelikalo amilake Sim kasimochu Hulu yibalitali tebereki Geta yibarikachu tebareku❤❤❤❤❤

  • @trhaskafel6109
    @trhaskafel6109 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤ HALELUJAHHHHH 100% SADK NEW !!!!!!!!!!!! GBU ALL

  • @HsnndG
    @HsnndG 7 месяцев назад

    ሰምቼ ሰምቼ ያልጠገብኩት መዝሙር በእውነት ከዚህ በላይ ጸጋ ያብዛላችሁ በጣም ደስ የሚል መንፈስን የሚያረካ መዝሙር ነው 🥲🥲🥲🥲 ከእናንተ ገና ብዙ እንጠብቃለን ከዚህ በላይ ጸጋ ያብዛላችሁ በእውነት ❤❤❤❤❤

  • @kalikedandesalegn6174
    @kalikedandesalegn6174 7 месяцев назад

    አሜን አሜን እግዚአብሔር ትክክል ነህ ልዑል እግዚአብሔር ይባርካችሁ🙏🙏🙏🙏🙏😘😢

  • @tihitinazekariyas102
    @tihitinazekariyas102 7 месяцев назад +8

    እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛላችሁ❤❤❤❤ እግዚአብሔር በሥራው ጻድቅ ነዉ!!!!!!🙏🙏🙏🙏🙏

    • @tamiratwanore1297
      @tamiratwanore1297 7 месяцев назад

      ⛪️✝️📖🎤🙌💓💓💓💓👍🙏

  • @kussitosenbetogendo3246
    @kussitosenbetogendo3246 7 месяцев назад +2

    ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርካችሁ የካሳ ቤት ሰብ እጅግ ተባርካለው በመዝሙሩ።

  • @danielmulatuoffcial
    @danielmulatuoffcial 7 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር የተናገረውን እራሱን ያደርጋል አሜን ብሩካን ናችሁ

  • @samiveter1468
    @samiveter1468 2 месяца назад

    My beloved sisters and brothers ❤❤❤❤❤ God bless you 🙏

  • @zelalemgebru16
    @zelalemgebru16 7 месяцев назад +1

    በቃሽ ነፍሴ ሆይ ስሚኝ
    በእግዚአብሔር ታመኚ
    ሁሌም ትክክል ነው እርሱ
    ፃድቅ ነው ንጉሱ
    እግዚአብሔር ፓስተር ጆሲና ቤተሰቡን ይባርክ

  • @ArkashArkash-v3t
    @ArkashArkash-v3t 5 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይባርካችው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏😇😇

  • @SerawitBayene-m4v
    @SerawitBayene-m4v Месяц назад

    👍👍👍👍tadwlachu Get a eyesuse yebarkchu

  • @ABREHAMJEGO
    @ABREHAMJEGO 5 месяцев назад

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቹ!!

  • @lemlemmichael5561
    @lemlemmichael5561 7 месяцев назад

    እንዴት እንደምታምሩ😍😍😍 የጌታ ፀጋ አሁንም አሁንም ይብዛላችሁ እንዲህ እንዳማራችሁ ዘመናችሁ በቤቱ ይለቅ🥰🥰🥰

  • @abezuayele7645
    @abezuayele7645 7 месяцев назад +1

    Wow❤ አሜን❤ አሜን🙏
    አምላኬ እግዚአብሔር በስራው ሁሉ ከምንለው በላይ ትክክል ነው። ሃሌ ሉያ🙏🙏
    የካሳ ቤተሰብ😇❤ በእግዚአብሔር በሰው የተወደዳችሁ ናችሁ 😇 ተባረኩልኝ❤❤😇

  • @jireenyaafekadu9274
    @jireenyaafekadu9274 7 месяцев назад +5

    እግዚአብሔር ትክክል ነው አሜን። ተባረኩ።

  • @WubishetShamebo
    @WubishetShamebo 4 месяца назад

    ኢግዚአብሔር ትክክል፡ትክክል ነው።

  • @weynishetgetachew2191
    @weynishetgetachew2191 7 месяцев назад

    እየሰማሁ ማቋረጥ አቋተኝ ለኔ የግዜው መልእክቴ ነው በዝማሬአችሁ በብዙ ተፅናናሁ ዘመናችሁ ይባረክ።

  • @mehritlovemehritlove5028
    @mehritlovemehritlove5028 7 месяцев назад

    Ameeeeen ameeeeen ameeeeen ameeeeen ameeeeen ameeeeen ameeeeen ameeeeen ameeeeen ameeeeen እግዚአብሔር ትክክል ነህ አንተ ❤❤❤ የታባረካቹ በረካቶቻችን ናቹ ታባረኩ በእውነት የአበተቴ ብሩካን

  • @betibeti239
    @betibeti239 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤ እሜንን እሜንን እግዚአብሔር ይባርካችሁ በጣም ታምራላችሁ አሁንም ጨምሮ የእግዚአብሔር ጸጋ ይገለጥባችሁ

  • @Study_with_me_for_matric
    @Study_with_me_for_matric 7 месяцев назад

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሌችሁ🙏🙏ተባረኩ የኔም መሻት ጥማት ከቤተሰቦቼ ጋር እንዲህ ጌታን ማክበር ነው።። ዘመናችሁን ይባርክ።!!!!!!
    እግዚአብሔር ትክክል ነው በስራውም ፃድቅ ሀሌሉያ🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰

  • @SelamawitBalcha-ds2eo
    @SelamawitBalcha-ds2eo 7 месяцев назад +2

    Egzeabher Tikekel new Geta Amelak yebarkach tebarekachu keru❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ImuMuluna-u8v
    @ImuMuluna-u8v 6 месяцев назад +1

    Egziaber tikikil tikikil ante. Ameen

  • @danielzelalem6471
    @danielzelalem6471 7 месяцев назад

    እግዚአብሔር ሁሌም ትክክል ነዉ።አሜን!!

  • @genetpaulos861
    @genetpaulos861 7 месяцев назад +4

    እግዚአብሔር ፃድቅ ነህ………ተባረኩ

  • @MekdeseGemechu-hh8fv
    @MekdeseGemechu-hh8fv 7 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካቹ አዲስ አዲስ መዝሙር ይጨምርባቹ ተባረኩ❤❤❤❤❤❤