Minestrone Soup (መኰረኒ ምስር በአትክልት ሾርባ)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 сен 2024
  • Mekaorni
    Carrot
    Potato
    Onion & baro
    Lentil
    Oil
    Bay Leaves
    Black Pepper
    Salt

Комментарии • 406

  • @annamarry2277
    @annamarry2277 3 года назад +4

    ቆንጆ ሾርባ ነው ግን ቀላል ዘዴ ደግም ትንሽ ላጋራሽ ሾርባ ጠአሙ ለየት ማለት አለበት አንደኛ ምሶሮን በሞቀቀ ውኃ ብዘፈዝፊው እና ብትቀቅይው ግዜ ይቆጥባል ሌላው የከታተፍሽውን ሁሉ ከዲንቹ በስተቀር አብረሽ ብትጨምሬ ዘይት ባታስገቤ ጥሩነው ፆም ካልሆነ ቅቤ አንድ የሻይ ማንኪያ አለበለዚያ ካለ ወርያ ዘይት ብትጠቀሚ ግን እንደፍላጉትሽ ስለሆነ እኔም ባንቺ አሰራር ብጠቀምም ጥሩ ነው ወድጀዋለሁኝ አገላለፅሽ ደስ ይላል በርቺ።

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 4 года назад +174

    የኔ እመቤት የኔ ባለሙያ ስንቱን አስተማርሽኝ ባሌ ሁሌ እንደመረቀሽ ነው ሚስቱን ሙያ አስተማርሽለት እግዚአብሔር ከነ መላው ቤተሰቦችሽ ይጠብቅሽ 🙏

    • @bahlietube1358
      @bahlietube1358  4 года назад +8

      አሜን።

    • @jerryheavenly7437
      @jerryheavenly7437 3 года назад +14

      ታድለሽ የሚያመሰግን ባል ኣለሽ,የኔው እኮ ምን ቆንጆ ብሰራ ያደንቅም 😔

    • @salamwini8694
      @salamwini8694 2 года назад +18

      የኔውማ ሲበላ ይጣፍጣል ይለኛል ከሳምንት በሗላ ባለፈው የሰራሹ አይጣፍጥም ይለኛል 😂😂😂

    • @meronsebsibe3308
      @meronsebsibe3308 2 года назад +2

      😂😂😂ተመቸሺኝ

    • @hanymopy1583
      @hanymopy1583 2 года назад +1

      ዬልጅ አባት ነኝ ይመስላል ያምራኝን መግብ እንድሳራ ስለራዳሽኝ አመሰግንሻላው በጣም

  • @ማራናታፍቅር
    @ማራናታፍቅር 4 года назад +8

    ሚስትሮኒ በጣም ነው እምወደው ሰሞኑን እያሰብኩሽ ነበር እጠይቅሻለው ስል መጣሽ እጅሽ ይባረክ

  • @seblegetachew983
    @seblegetachew983 4 года назад +9

    I really love the way you manage your mamaseyea.atachohim I love that!!

  • @tigista7276
    @tigista7276 4 года назад +3

    የሁልግዜ ምርጫዬ እኔ ስሰራ ትንሽ ሩዝ ጨምርበታለሁ ወፈር ያደርገዋል።እናመሰግናለን እህት የሚያውቁትን ማካፈል በጎነት ነው ተባረኪ።

  • @user-ek8yh9ln8l
    @user-ek8yh9ln8l 4 года назад +5

    ዋዉ በጣም የምፈልገዉ የምወደዉ ገና ዛሬ ነዉ ያየሁሽ አሁን ሱቅ ህቼ ገዛዝቼ ልሰራዉ ነዉ ለፆም አሪፍ ነዉ ተባረኪ

  • @fafii2040
    @fafii2040 3 года назад +1

    ምርጥ የባለሞያ ልጅ ነሽ ደስ ሲል ድምፅሽ ለስለስ ያለ ማራክ ነዉ በጣም ደስ የሚል ሾርባ አቤት ስራ በጣም ነዉ የተመቸኝ ፈጣሪ እድሜ እና ጠና ከነቤተሰብሽ ይስጣቹ

  • @deborahcroft5182
    @deborahcroft5182 4 года назад +11

    I'd love to see the ingredients on the screen. Presentation is great. The pictures of the meals really. draw you in.

  • @እመቤቴጠባቂዬነሽ
    @እመቤቴጠባቂዬነሽ 4 года назад +6

    ሰላም መአዚ
    በጣም ቆንጆ ነው እመሰግንሻለሁ
    ቡዙ መኮርኒዎች እንቁላል አላቸው ለፆም አይሆኑም ነገር ግን ከተልያዩ ጥራጥሬዎች የሚሰሩ አሉ ለምሳሌ ከሽንብራ ይሚሰራው እንቁላል የሌለሊ አለ በደንብ ማንበብ ያስፈልጋል ወይም እቤታችንም መስራት ይቻላል
    እግዚአብሔር ይስጥሽ ተባረኪ

  • @sara-ethiopianfood
    @sara-ethiopianfood 3 года назад +1

    ሰላማቹ ይብዛ ሙሉ የምግብ ቪዲዮ የያዘ ቻናል ነው አበረታቱኝ ቻናሌን ተቀላቀሉ አመሰግናለሁ
    ruclips.net/video/9lX1eLX8RCg/видео.html

  • @Tube-rt1zg
    @Tube-rt1zg 4 года назад +3

    እናመሰግናለን እህታችን።ቆንጆ ሙያ አስተምረሽኛል።ግን ኪችን ሲገባ ለፀጉር መሸፈኛና ሽርጥ ብትለብሺ የሚል አስተያየት አለኝ።ምክኒያቱም ከምግብ አሰራሩ ጎን ለጎን ሁሉንም ነገር ከአንቺ ስለምንማር ብዬ ነው።በተረፈ ጥሩ ሙያ አለሽ በርቺ 💚💛❤🙏

  • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ

    ይህን እኔም ሁልጊዜ እሠራዋለሁ ቀላል ነው በአትክልት በአይነት ነው የምሠራው ሞክሩት ደግሞ ሀሪፍ ነው

  • @mellatmeli5407
    @mellatmeli5407 4 года назад +4

    I don’t remember the last time I eat this I will cook it tomorrow it’s suitable for esom I was running out of ideas mam is going to be shocked will surprise her 🤤😍

  • @እርዳኝዬኔሚካኤልሆይያንተ

    😭😭😭😭😭😭 እናቴን አስታወስኳት😭😭😭😭 ሰው ወደ ሀገሩ ስገባ የተለያየ ነገር ይሰራለታል እኔ ግን ምንም አልፈልግም ምንም አያምረኝም ከ ሾርባ( ሙኒስትሮኒ)በስተቀር ታድያ ሌላ ሰው እንድሰራልኝ አልፈልግም ከ እናቴ( እቴትዬ)ውጪ እኔ እንኳን ልክ እንደ አርጌ ብሰራ አይጣፍጠኝም😭😭😭😭እናቶችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃቸው❤❤❤ እህቴ አመሰግናለው

    • @leyoutibeb
      @leyoutibeb 4 года назад

      Amen that's true, The something here. enatye bhiwot yelechme, enyem menem baderg ened enatye ayehonem:: Ehetachne gene teru sereteshwale. Thank you!

    • @mohammedjaffer6521
      @mohammedjaffer6521 3 года назад

      Afera kame senkoret yalbeth neger for your grandmother no no no no

    • @mohammedjaffer6521
      @mohammedjaffer6521 3 года назад

      I fell sorry for your grand mother bc you make her drink a soup with onoin

  • @ehtiolifetube7836
    @ehtiolifetube7836 4 года назад +9

    ምራቄን ዋጥኩኝ 😋😋🥰👍👍👍እጅሽ ይባረክ ከልጅነቴም የምወደው ሾርባ ነው

  • @asmaitawetu390
    @asmaitawetu390 4 года назад +6

    ደስ የሚል አሰራር sweety💯💯🌷

  • @rozebaye2361
    @rozebaye2361 4 года назад +4

    በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን እኔ አሁን ምሳየን ሰርቸ እበላለሁ

  • @militeteklemariam6504
    @militeteklemariam6504 3 года назад +3

    Wow great 👍🏾 way to cook and looks delicious thanks 🙏🏾

  • @ZdEthiotub
    @ZdEthiotub Год назад

    ሰላም ዉድ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛላችሁ ሀገራችንን ፈጣሪ ሰላም ያድርግልን ዋው ቆንጆ አሰራር ነው እናመሰግናለን

  • @NaniNani-kl2lg
    @NaniNani-kl2lg 4 года назад +1

    Bei zemede ahun meshtoual sukem zeg new nege gezeche eseralehu thankyou so much 😘

  • @saraberhane747
    @saraberhane747 4 года назад +3

    Betam. Gobez nesh ❤️👍🏽

  • @lizethio6061
    @lizethio6061 Год назад +1

    I can’t wait to make it thank you so much for sharing we all love ❤

  • @habesh0578
    @habesh0578 4 года назад +70

    ለከለርም ለጤናም ትንሽ እርድ ቢኖረው ጥሩ ይመስለኛል

    • @mebratgebru2318
      @mebratgebru2318 4 года назад +1

      ዋውውው እናመሰግናለን እጅ ይባርክ

    • @yenayena8676
      @yenayena8676 4 года назад

      ለሾርባ ፍርድ ረይገባም

    • @ahmedinmohey4159
      @ahmedinmohey4159 4 года назад +1

      አልጫ ወጥ አደለለም የስራችው ሻርባ ነው እርስ ምትጨምረው

    • @mame1301
      @mame1301 3 года назад

      በትክክል

    • @user-ps6mz6qt1h
      @user-ps6mz6qt1h 3 года назад

      Koo

  • @user-bw1vj9mw2w
    @user-bw1vj9mw2w 4 года назад +14

    ይህን ሁሌም በደንብ እሰራዋለሁ ያለ ምንም ማንዛዛትና ማካበድ ሞክሩት ቀላል ነው

  • @enkumedia
    @enkumedia 4 года назад +5

    Thank you i appreciate your experience and i see dis like post if you don’t like just don’t see her she is wonderful

  • @SolmonDesalegn
    @SolmonDesalegn 10 месяцев назад

    ስፔሻል ሾርባ ነው የሠራሽው የካሮቱና የድንቹ አከታተፍ ተመሣሣይ ሆኖ መካከለኛ ወይም አነስ አነስ ያለ በአራት መአዘን ቢሆን የበለጠ ያምራል። ስለትምህርቱአመሠግናለው።

  • @hageralegn4930
    @hageralegn4930 4 года назад +3

    Wowww i love minestrone very much yummm

  • @fantastic1231
    @fantastic1231 4 года назад +14

    Wonderful as usual Meaza! Would you please let us know the amount of all ingredients used like in cups,tablespoons, teaspoons etc! Thank you so much konjit 👍👍👍💚💛❤

  • @JohnDeng47
    @JohnDeng47 3 года назад +4

    I like it You can add pumpkin it will be good too

  • @alazarlazarus788
    @alazarlazarus788 Год назад

    በእውነት ባህሌንና ሌሎች ባህሌን የመሳሰሉ የሀገራችንን የምግብ አሰራር የምታስተምሩ የዩትዩብ ቻናሎች ትልቅ ቁም ነገር እየሰራችሁ እንደሆነ ይሰማኛል። በተለይም ከሀገር ውጭ ለምንኖር እኔን ለመሰሉ ወንደላጤ ኢትዮጵያዊያን።" ወንድ ልጅ እንዴት ማጀት ይገባል" እየትባለ ባለበት ባህል ላደጉ እኔን ለመሰሉ ኢትዮጵያዊ ወንደ ላጤዎች ትልቅ ባለውለታ ናችሁ።

  • @eyassugenzebu2214
    @eyassugenzebu2214 3 года назад +1

    ቀለል ያለ ፡
    ቆንጆ የምግብ ኣሰራር ነው ኣሰራሪ ተመችቶኛል።
    ሲነጋ ራሴን ለመስራት እሞኩራለሁኝ
    እ/ሄር ዕድሜሽና ጤናሽ ያብዛልሽ
    ኣመሰግናለሁኝ።

  • @haymiyemaryanlj8509
    @haymiyemaryanlj8509 4 года назад +2

    እናመሰግናለን ስፈልገው ነበር ፆም ስለሆነ ደሞ በጣም ፈልጌው ነበር
    ሁልግዜ እናቴን እጠይቃለው እያልኩ እየረሳሁት ስልኩን እዘጋው ነበር
    ተባረኪልን

  • @abubilal887
    @abubilal887 2 года назад +1

    ዋዉ ጎበዝ ባለሙያ ነሽ

  • @monuamohammed120
    @monuamohammed120 4 года назад +5

    ዋው እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን

  • @tubeb7035
    @tubeb7035 3 года назад +1

    እጅሽ ይባረክ አንቺን እያየው ባለሞያ ወቶኛል ያለ እድሜዬ ከ እናቴ ስር ወጥቼ ተሰድጄ ማፊ ሞያ ነበርኩ 🤣 እድሜ ለዪቱዩብ ይሄን ሾርባ አሁን ልሰራ ነው አስደምማቸዋለው

  • @mahirusman-ou5vj
    @mahirusman-ou5vj Год назад

    ማሸ አላህ ምርጥ ነዉ እናመሰግናለን

  • @ejigueguale9709
    @ejigueguale9709 10 месяцев назад

    ባሮ ሽንኩርት ( spring onion) ነው አንቺ ያሳየሽን ግን leek ይባላል።

  • @astateofflavor4864
    @astateofflavor4864 2 года назад +1

    Wow,mouthwatering 😋

  • @aishatafara6519
    @aishatafara6519 4 года назад

    Masha Allah bexam adnkish neng berchi ye set weyizero malte endanchi ayinet new ejish yibark mare

  • @emuyenatalignegn
    @emuyenatalignegn 2 года назад

    Selam selam ehta endet nesh betam gobez balemoya’nesh yena kongo 👌

  • @user-te2bp8yr9p
    @user-te2bp8yr9p 4 месяца назад

    Mashalla ijish yibbarak

  • @tij8051
    @tij8051 4 года назад +20

    ሰላም ለናንተ ይሁን እንዴት ናችሁ ዛሬ እኮ 21 እንኳን አደረሳችሁ ተባሪክ የኔ ባለሙያ ስውድሽ እኮ

  • @daruselamhamzaali-qz4zw
    @daruselamhamzaali-qz4zw Год назад

    Yene konjo masha allah ejishin aykortmshi

  • @አማንየፍቅርሰው
    @አማንየፍቅርሰው 4 года назад +3

    በጣም ፈልገው ነበር እናመሠግናለን እህት አለም 😍😍😍አዲስ ነው ያየሁሽ ቤተሰብ ሆኛለው እናም እባክሽ የጻም ኬክ ቀለል ያለ ካለሽ ብታሳይን ከሶያ ሚልክ የጸዳ ማለት ሳይጨመር ብታሳይን ደስ ይለኛል

  • @diboradereje8301
    @diboradereje8301 6 месяцев назад

    Bcha lebcha kemtabesy demo msrunm adlay tbs btaregiw more ykelal edene yene enat ejish ybarek

  • @Genettube
    @Genettube 4 года назад +1

    *እናመሰግናለን የሾርባ ፍቅር የለኝም እንጂ እሞክረው ነበር*

  • @maryamomar2694
    @maryamomar2694 3 года назад +1

    የምግብ ሞያ በጣም የስ ይላል በርች ትናት የሠረሽውን የሽሮ ፍርፍል ዛሬ ሰርቸ ቀመስኩት በጣም አሪፍ ነው እጂሽ ይባረክ እህቴ

  • @GK19992
    @GK19992 4 года назад +3

    That is good, try to put turmeric and spinach or cilantro it is really test good.

  • @muluworkbogale2326
    @muluworkbogale2326 Год назад

    Meazi yene konjo betam arif new

  • @kidutesfaye6838
    @kidutesfaye6838 Год назад

    ምስሩን ስትቀቅይ የጨመርሽው ቅጠል ምንድን ነው? አልተናገርሽም

  • @lendayesedeso9103
    @lendayesedeso9103 4 года назад +1

    ውውውውውውውውው
    እኔ ሞክሬ በጣም ይጣፊጠል መምዬ ታበርክ አመሰግነሎ

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 4 года назад

    ትክክልየምስር ሾርባ ንው የስራሽው በጣም ያምራል የእትክልት ሾርባ ይሞ ለብቻውንው አንዳንዶቹ የምስር ሾርባውስጥ ብዙ አይንት ንገር ሲጭምሩ ስላየሁ ንው የአትክልት ማለት የተለያየአትክልቶች ተደበላልቆ የሚስራ ንው ምስር ሾርባ ትክክል የስራሽው እንቺ ንሽ ጉበዝም ንሽ🌷🌷👌👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @almaztekla2540
    @almaztekla2540 4 года назад +1

    የኔ ባለመያ ስወድሽ እኮ ጌታን ተባረኪ በእውነት መልካምነት ለራስ ነው

  • @W_jrkk
    @W_jrkk 5 месяцев назад

    keza awutiche asayachihuwalehu..........keza anchina lijochish tibelulinalachihu egna demo 😋😋😋😋😋miyastelawu ezih gar nw.🤣

  • @ElianaWubie
    @ElianaWubie 4 года назад +16

    ማኮሮኒው አብሮ መብሰል አለበት ይልቁንም ምስሩ ግን ለብቻ ተቀቅሎ ውሀው መደፋት አለበት

  • @olgatek4264
    @olgatek4264 2 года назад +1

    Wow perfect ministroni Thanks😍

  • @yeshi315
    @yeshi315 6 месяцев назад

    እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ🎉🎉❤❤❤❤

  • @rahmasayed6500
    @rahmasayed6500 3 года назад

    ማሻአላህ የኔማር ማሻአላህ በጣም ባለሙያነሸ የኔወድ

  • @አርፍአይቸኩልም
    @አርፍአይቸኩልም 4 года назад +4

    በጣም እምወደው ሾርባ ነው አመሰግናለው ስላሳየሽኝ ማሬ

  • @ridwanlove6666
    @ridwanlove6666 4 года назад +4

    በጣም ቆንጆ ነው
    ግን ባሮ ሽንኩርት ምንድን ነው ጠቀሜታው ከሌላው ሽንኩርት የሚለይበት?
    ከምስሩ ጋር ያበሰልሽው ቅጠልስ ምንድነው ለሽታ ነው ወይስ ለጣዕም?

    • @abebechimbae6847
      @abebechimbae6847 4 года назад +1

      Me too

    • @user-vc4gz5un1i
      @user-vc4gz5un1i 4 года назад +2

      በሃሮ ሽንኩርት ከሌላው ሽንኩርት እሚለይበት አንዱም የአልጫ መስሪያ ሽንኩርት በመሆኑነው ሁለተኛ ከሌሎች ሽንኩርት የተለየ ጣእም ስላለው ነው እህቴ ለምሳሌ በባሃሮ ቀይ ወጣ ወጦችን አንሰራም አልጫ የሆኑ ነገሮችን እንጂ ልዩነቱ በአጭሩ ይሄነው።

    • @የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ
      @የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ 4 года назад +1

      ምስር ውስጥ የጨመረችው በአማርኛ አላውቀውም የነጭ ዛፍ ቅጠል ይመስላል ኢትዮጵያ ላይ አይቼው አላውቅም አረብ ሃገር ግን ሞልቶል ሩዝ ስንሰራ እንጨምረዋለን ወረቅጋር ይባላል በአረብኛ ባሮ ሸንኩርት ከሌላው ሽንኩርት ጣእሙ ይለያል ለአልጫ ነገር እንጂ ለቀይ ወጥ አይሆንም በአጭሩ ልዩነቱ ይህ ነው ባሮ ሽንኩት እንደሰላጣም ቢበላ ለጤንነት በጣም ጥሩ ነው እህት

    • @ridwanlove6666
      @ridwanlove6666 4 года назад

      አመሰግናችኋለሁ እህቶቸ

    • @mesiemesie9311
      @mesiemesie9311 4 года назад

      ከምስሩ ጋ የጨመረችው ቅጠል
      በአማርኛ አላወቀውም ስሙን
      በአረብኛ ካሬ ሊቭ ይሉታን አረቦች
      የኔ ሴትዮ በሁሉም ምግብ ስናበስል ተጨምረው አለች

  • @bluebery9365
    @bluebery9365 4 года назад +3

    Thank you so much I was out of recipe in this lockdown,it really helped a lot

  • @sameraesmal2668
    @sameraesmal2668 4 года назад +2

    Mashallah 😋😋😋😋😋

    • @Dryahyashow
      @Dryahyashow 2 года назад

      ሰሙ ሰብስክራይብ አድርጊኝ

  • @Mesdes1977
    @Mesdes1977 8 месяцев назад

    እጅሽ ይባረክ ደሞ ተናፍቀሻል

  • @asterghosn9831
    @asterghosn9831 4 года назад +1

    Wow ejesh yebarek betam arfi naw

  • @tigisttadele2571
    @tigisttadele2571 Год назад

    Ethiopia neshi ....distochu keyet new yegezashachew botawin ena brand bitinegregni?

  • @hekimahekima5572
    @hekimahekima5572 11 месяцев назад

    Wow masha Allah

  • @flowerrose2240
    @flowerrose2240 4 года назад +1

    Wawu tbrk yamral wawu

  • @sdetsdi3531
    @sdetsdi3531 4 года назад +4

    I really like the way you cook thanks my mom

  • @የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ

    እናመሰግናለን የአትክልት ሾርባ በጣም እወዳለሁ

  • @yohannesberhe1142
    @yohannesberhe1142 5 месяцев назад

    Mentroni betam yemwedew megbe new des blognal ye pasta sego aserar betasayn

  • @user-kg9hm1kp2s
    @user-kg9hm1kp2s Месяц назад

    WOW WOW WOW ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ዮስራ
    @ዮስራ 4 года назад +5

    ማሻአላህ ብያለሁ ኡነት ለመናገር አንቺ እያየሁ እየስራሁ ባለሞያ ሆንኩልሽ ናመስግናለን በጣም

  • @MunadohaMunadoha
    @MunadohaMunadoha 3 года назад

    Egizehabeher ejeshen yebarekawu hehete

  • @mamamohammednur9467
    @mamamohammednur9467 4 года назад

    አንደኛ ተመቸኝ በቀመስኩት ያስብላል አሪፍ ሾርባ

  • @melanbaleta9850
    @melanbaleta9850 4 года назад +1

    Good

  • @ZenuTeklu
    @ZenuTeklu 5 месяцев назад

    እጅሽ ይባረክ

  • @ahmadddahmaddd2866
    @ahmadddahmaddd2866 4 года назад +1

    እናመሰግናለን:በርቺ

  • @bethelhemteklu9563
    @bethelhemteklu9563 3 года назад

    እጅሽ ይባረክ የኔ እናት ግን ትንሽ ቃሪያ ብንጨምር ተጨማሪ የምግብ ይዘት እንዲኖር ያረግልናል

  • @kibromteklemariam2021
    @kibromteklemariam2021 4 года назад

    Woooow u r chief be continue

  • @zelalemzemichael1134
    @zelalemzemichael1134 4 года назад

    Betam harif muya Meazi .good job

  • @MahletDesta-vd4mt
    @MahletDesta-vd4mt 5 месяцев назад

    Very good

  • @erdt6673
    @erdt6673 4 года назад

    ማሽአላህ አሪፍ አሰራር ነው ሰርቸ እቀምሰዋሁ

  • @zennybeyene1406
    @zennybeyene1406 4 года назад

    Tabarky Esrwalhu ba zyh Samnte

  • @ZebibYitbarek
    @ZebibYitbarek 5 месяцев назад

    መጀመርያ ያስገባሻት ቅመም መንድናት?

  • @fkerfker3845
    @fkerfker3845 3 года назад

    እድሜሽ ይባረክ አሁን ሠራዉት በጣም ልይነዉ

    • @bahlietube1358
      @bahlietube1358  3 года назад

      Fker Fker አሜን አሜን አንችም አመሰግናለሁ

  • @user-js2cu3nt1g
    @user-js2cu3nt1g 4 года назад +1

    እናመሰግናለን እህቴ

  • @riskoware1166
    @riskoware1166 4 года назад +11

    እርጥብ ጅንጅብልና የድንብላል ቅጠል/Cilancho /ብትጠቀሚ ቃናው ጥሩ ይሆናል

    • @addistaye783
      @addistaye783 3 года назад

      ጅንጅብሉ እና የድንብላል ቅጠሉ ከምን ቦሃላ ነው የሚገባው?

  • @LomiArgaw-qh4ml
    @LomiArgaw-qh4ml 11 месяцев назад

    Shorba atkltu bedemb mebsel yelebachewum Malet NW?

  • @saraaguilar5341
    @saraaguilar5341 4 года назад

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ውጽጽ ነው ያረግነው😘

  • @zewditudano5897
    @zewditudano5897 4 года назад

    Tebarekilegn YeGeta Selam Yebezalesh

  • @user-xg5sm6he8v
    @user-xg5sm6he8v 4 года назад +3

    ቤተሰብ ሆንኩኝ ደስ የምትይ ረጋ ያልሽ ነሽ በርች ሰርቼ እቀምሳለሁ እማ

  • @ኣማንኤልዘመን
    @ኣማንኤልዘመን 4 года назад +5

    ሰላም እህት ጥይቀ ኣለኝ፡ የጋስትራይት ወጥ ምን ናድርግ?

    • @fanosderiji8360
      @fanosderiji8360 4 года назад

      ዎው ነው እጄሸ ይባረክ ሌላ አይነት ሾሮባ አሳይን

    • @eyassugenzebu2214
      @eyassugenzebu2214 3 года назад +1

      ያገኘሀው ዝም ብለህ ብላ፡
      ዘይት ስብ ቅቤ ያለው ግን መሆን የለበትም

  • @eveeev3002
    @eveeev3002 2 года назад +2

    ዋውዋው😍😍😍😍😍❤

  • @user-pt5px3vm8c
    @user-pt5px3vm8c 3 года назад

    ማሻአላህ ምአዚ የኔቦለሙዪ

  • @mogeshaileab363
    @mogeshaileab363 4 года назад +1

    ቆንጆ ባለሞያ

  • @shaymajirda2881
    @shaymajirda2881 3 года назад

    Can you speak English I like it but I don't know Habeshi language

  • @mahiymahiy7922
    @mahiymahiy7922 2 года назад

    ዋው ኛሚሚሚሚሚ አሁን ነው እምሠራው

  • @Tsedalekabede
    @Tsedalekabede 5 месяцев назад

    Ekanem ayewushe muya lemadeku❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @amywolloatl5762
    @amywolloatl5762 4 года назад

    በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ

  • @cgxfffgfg8668
    @cgxfffgfg8668 4 года назад

    Masheallah bereche des yelali