Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ማሻ አላህ አላህ ያሳድግልሽ እኔ ህፃን በጣም ነው የምወደው እንደኔ ህፃን የሚወድ ካለ አሳዩኝ በላይክ❤❤❤
❤❤❤❤❤
🇪🇹❤❤❤❤❤
@@seidabrahim9496 🫶❤️❤️❤️
ከምናየው እና ከምንሠማው አላህ ይጠብቅላት😢የሆነ ነገር ቢመጣ ሮጣ ማዳን አትችልም እንደተረዳሁት አላህ ይገዛት😢
እኔም
የህታችን ለይላ ኑርሰቦ ድምፅ ሁንልንንንን
አዉ ኤቢሲዎች ለለይለ ድምፅ ሁኑ
@@zemzem9244egna muslimoch ኣንድ stlu alneberem ayenrw yenante andnet
ተባረኪ🥰👏
አላህ ነጃይበላት
ምን ሆና ነው ለይላ ስልጤ ነች
አስረግዞ ጥሎሽ የሄደው ሰው በእርግጥም ስህተት ሰራ ግና ስህተቱ ላንቺ ፀጋ ሆነልሽ አላህ ጤነኛ እና ቆንጅዬ ልጅ ሰጠሽ ፈጣሪሽን አመስግኝ ስንቱ ሴት ልጅ እምቢ ብሎት ስንት መስዋትነት እየከፈለ ነው
Egzabihar Amlak andandeye Sebeb argo yrdedar snt 1000 keflom Lig ymay agen ale Egzabihar yasadglsh yetebarekch betesebana hbreteseban yemt tekem Tbena ende Solomon thunlsh yene Kongo 🌹🌹🌹🌹
ትክክል ፈጣሪ ስሙ ይክበር
Ay wendochi Kemidr yatfachu
@@Ethiopia750 አሳቅሽኝ ባለጌ ወንዶች ብለሽ ጨምሪበት።የልጅ እናትም መሆኗ እኮ መታደል ነው።
አረ ተደፍራ አይደለም አጋጣሚ ነው አረግዛለው አላልኩም ነበር ብላለች
ሰይፉ የእናት እነት ክብሯን ስለጠበክላት በጣም ነው መመስገን ያለብህ ጡት አጥቢያት ብለለህ ፈቀድክላት ለሿህ ክብር ሳትጨነቅ እግዛብሄር ይስጥህ ::❤❤❤🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ለለይላ ኑርሰቦ ዱምፅ ሁኑ ሀባይብ አላህ ነጃ ይበላት ያረብ
የድንግል ማርያም ልጅ ስራህ ድንቅ ነው 🙏እግዚአብሔር ያሳድግልሽ የኔ እናት
አመራ 🤲🤲🤲💚💛❤🙏
Amen ❤Amen ❤Amen 🙏
Ewnte new wuba
አሜን
Sra endte new wuba
ይችን ኮመንት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ጠብቆ ያሰባቹትን ያሳካላቹ ።
አሜን❤❤❤
እመብራአን ሁላአችንንም ትረዳአን
አሜን አሜን አሜን
Amen amen amen
Amen❤😊
ሱብሀን አላህ አቤት የእኛ ጌታ ምን ይሳንህ ይሆን ጥራት ይገባህ
@@ዑሙአነሥነኝየልጀእናትየገ በጣም ጥራት ይገባዉ
እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ተመስገን ደሞ ምርጥ ልጅ ነው የወለደችው እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግልሽ❤❤❤❤🙏ህፃኗ በጣም ቀልጣፋ ናት😘😘😘
😢😢😢😢የፈጣሪ ስራ ግን ግሩም እና ድንቅ ነው እግዚአብሔር ያሳድህልሽ ለቁም ነገር ያብቃልሽ
የእግዚአብሔር ስራው እጹብ ድንቅ ነውእንኳን ለዚህ አበቃሽ
ያረብ እኛም በመዳም ቤት ከማርጀታችን በፊት ሀገራችንን ሰላም አድርጎልን ገብተን ለቁምነገር ያብቃን 🤲🤲🤲እያየናቸው አግብተው ስንቶች የልጂ እናት ሆኑ ማሻሻ አላህ
አሜንውዴ ሞልቶ ላይሞላ እድሜችን ጨረሥን በሥደት😢😢😢😢
😢😢😢😢😢
አይዞሽ እህት ፈጣሪ ቀን አለዉ እኛ እናስባለን እሱ ይፈፅማል
😢አሚን
ዋው ምን ይሳነዋል የድንግል ማሪያም ልጅ ኤሻሌ እንድህ ከቆንጅዬ ልጅሽ ጋር ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
ፈጣሪ እኮ ምንም የሚሳነው የገር የለም አምላኬ ለአረብ ሀገር ላለን ወደ ሀገር ስንገባ አንድ አላማችን ልጅ ለመውለድ ቤተሰብ ለመመስረት ነው በልጅ አበሽብሸነ ፈጣሪ ❤❤❤
አይዟችሁ እህቶቼ አምላክ ይረዳችኃል ትዳርም ልጅም ከእግዚአብሔር ነውና ይርዳችኃል
አሚን ያረብ
አሜን አሜን
የእግዚአብሔር ድንቅ ሥራ የሚገርም ነው።ክብር ምስጋና ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ይሆን።በሰላም ወልዳ ለዚህ መድረስ ድንቅ ነው።
እባካቹ ለይላን እንርዳት እባካቹ ድምፅ እንሁንላት💔💔💔💔😥😥
የፈጠረው ፍጥረቱ የማይረሳ እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን 👏🕊✝️
Amen
Amen amen amen ❤
ውይ ህፃኗ ስታምር የኔ እናት እግዚአብሔር ያሳድግልሽ❤❤❤❤የኔ እናት አይዞሽ እግዚአብሔር ጥሎ አይጥልም
Masha allah
የእህታችን ኑር ሠቦ ድምፅ ሁኑን እባካችሁ ተባበሩን
ምንጋዱን ጨርቅ ያደርግልህ የኢትዮጵያ ህዝብ ምን እዲ አለብን
ሰይፋ እንደ ሁልጊዜው ይህቺንምሴት ሰለረዳሃት እድሜና ጤና ይስጥህ ❤❤❤❤
😍ኡፋ ❤❤❤የምታምር ጥፍጥ ያለች ልጅ😘😘😘😘😘 አምላክ ስራው ግሩም ነው። አምላክ በጥበ ብእና በሞገስ ያሳድግልሽ 🙏🙏🙏
ያአላህ ምን ይሳንሀል ጌትነትህ የብቻህ የሆነ የላቅከዉ ጌታ ያረብ ያንተ ባሪያ መሆን ምንኛ መታደል ነዉ አልሀምዱ ሊላህ ለኒእመተል ኢስላም
ባሪያ መሆን ምን ያስደስታል😭
@@banamet5409የስዳስታል አዎ እኛ የሰው ልጅ ሁሉ የፋጠሪ በሪያ ነን
@@banamet5409😂😂
@@banamet5409nabiyu mohamed sharmuxa mahonu min yasdesital😅😅
አልሀምዱሊላህ
የኔ ውድ አበባ እንኳን ተወለድሽልኝ እልልልልልልልል እየሱስ ጌታ ነው እንዲህ ነው የምናመልከው አምላክ ሰይጣን እፈር ድባቅ ያግባህ ብላቴናይቱያብ ስራ ባላማ እግዚአብሄር ገልጧታል ለናቲቱም ክብርና ሞገስ ሆንክላት ጌታሆይ ተባረክ ስምህ ይቀደስ❤❤❤❤❤❤
ሰይፉ ዋውው ከልቤ ነው ደስ ያለኝ የውነት እንዲህ አይነት ሥራ ለምሰሩ ሰዎች ሰላማችሁ ይብዛልኝ
ጌታ ክብሩ ይውሰድ የተናቁት ሚያከብር❤
በትክክል
😢😢በጣም
Amen 🙏 🙏 Kiber Lersu Lenigusu ❤
አሜን 🙏
Amen ፫
ጌታ ሆይ ምን አይነት ድንቅ አምላክ ነህ?ክብር ምስጋና ለአንተ ይሁን
አሜን፡
ሱበሀን አላህ የፈጣሪ ስጦታ ናት አላህ ያሳድግልሽ
ልጅ እኮ የፈጣሪ ጸጋነው እደት ደስ ትላለች ደሞ ሴት መሆኗ የሚያስደስተው ተንከባካቢዋን ❤❤❤❤❤❤
ትክክል ጠዋሪዋ❤
የድንግል ማርያም ልጅ የተመስገኔ ይሁን በእውነት ደስ የምልነው እመብርሃን ተስድግልሽ እህታችን በጠም እናመስግናለን እሄንን ሁሉ ለደርጋላችሁ የሀገሬ ቤተስቦቸችን
ሱብሀነላህ❤ስታምር ልጅቷ😊ሰይፉ ለእህታችን ለይላ ድምፅ ሁንልን😢
አቤት የድንግል ልጅ ስራዉ ብዙ እግዚአብሔር ይመስገን!!!!!
የኔ ማሬ ጌታ ያሳድግልሽ እግዚአብሔር ስራው ግሩምና ድንቅ ነው 😍😍😍😍😍😍😍☝️☝️☝️❤❤❤❤❤
በዚህ ጨለማ ወቅት ደስ ብሎኝ ያየሁት ፕሮግራም! በዙሪያዋ ያላችሁ ሰዎች እባካችሁ አማርኛ ቋንቋ እንድትለምድ አግዟትና ህይወት አቅሉላት። እግዚአብሔር ታላቅ ነው!
ክብር ለድንግል ማርያም ልጂ ይሁን ፈጣሪ ልጂሽን በሞገስ ያሣድግልሽ የኔ እናት❤❤❤❤❤
የእግዚአብሔር ስራ ሁሌም ድንቅ ነው እግዚአብሔር ያሳድግልሽ
ማሻ አላህ ልጇ በጣም ቀልጣፋ ናት አላህ ያሳድግልሽ❤
ሱበሀን አሏህ እዚህ ቁመት እዚህ መሀፀን ይችን ታክል ልጅ መፈጠሯ😢 አላህያሳድግልሽ😊 ደግሞ ስታምር
የሱ ስራ ትልቅና ድንቅ ነው ይገርማል ሜትር ከ50 ሆኘ አጭር ነሽ የሚሉ አሉ ተመስገን የምር ስንት የባሰ አለ ሰዎች አቃቅር ማዉጣታቸዉ አይቀርም ሳይሰሙ ማለፍ ነው
ሰው ነገረኛነው ተያቸው
ይህን ተአምር ከእግዚአብሔር ማየት በጣም ያምራል።እናትና ሴት ልጅ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
ሡብሀን አላህ አላህ ይርዳሽ ወገናችን ያለምንም ጭቀት አድጋ የምጦርሽ ያርጋት
ሰይፉ እግዚኣብሄር ይስጥህ ባለውለታዋ ነህ ልጆችህን ይባርክልህ።❤❤
ፈጣሪ ያሳድግልሽ ሰፍሽ አተም እደዚ ድንቅ ታሪክ ስላሳነኸን እናመሠግናለን ስታምር ህፃንዋ
የፈጣሪ ተአምር ድንቅ ድንቅ ነዉ ተመሰገን አምላኬ
እህታችን ሌላ ፈጣሪ ባለሽበት ይጠብቅሽ ማሪያምን የደረሰበት ያቀዋል የመዳም እግልት የደረሰበት😢
ስይፍዬ ተባረክ ወንድሜ የስው ደስታ የሚያስደስትህ ቅን ስው እድሜ ና ጤና ይስጥህ የአላህ ስራው ድንቅ ነው እድግ ትበልልሽ
የእግዚአብሔር ሰራ ድቅ ነው የኔ እናት እመቤቴ ታሳድግልሽ 😘❤
እግዚአብሔር በሞገስ ያሳድግልሽ ቁልጭ ያለች ቆንጅዬ ልጅ።💚💛❤
ሁሌም የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው ክብር ሁሉ ለመድሀኒአለም ይሁን በሻሌ እንኳን ወለድሽ ፈጣሪ ሁሌም ከተናቁት ጋርነው ትደግልሽ🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️
እኔ ሁልጊዜ የሚገርመኝ የጌታ ነገር ሁሉን የሚችል አባት ለሱ እሚሳነው ነገር የለም ጌታ ድንቅ አደረከልሽ አግዚአብሔር በጥብ በሞገስ ያሳድግልሽ
የክርስቶስ ስራ ግርም ነው የሚለው ስሙ ለዘላለም ይክበር ጤነኛ ልጅ ጌታ ሰቷታል አቤት እየሱስ አፍ ማስጫን ማስደመም ስታውቅበት
የእግዚአብሔር ሰራው እጹብ ድንቅ ነው ተመሰገን የድንግል ማርያም ልጀ ልዑል እግዚአብሔር ሆይ ልጇን ለቁም ነገር አብቃላት የእኔ ጌታ❤
ካውቀችው ግን ፍቶ ይቀመጥ ቢያንስ ነገ ልጅቶ ትጠይቅ ይሆናል EBSላይ ከምናየው አንፃር የኔ እህት አሁንም በመንገድሽ ሁሉ እግዚአብሔርይቅደምልሽ ❤
ምን አባቱ የደርግላታል አውሬ
እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው እንኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ የኔ ልዩ መልካም ልደት❤🎉🎉🎉🎉❤
እንኳን ተወለድሽ !!!!!!!!!የእግዚአብሔር ድንቅ ሥራ ይገርማል:: ሰይፋና አሹ ተባረኩ
ግሩምና ድንቅ ሆኘ ተፈጥሬ አለሁና እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለድግል ማርያም ልጅ እግዚያብሔር ያሳድግልሽ እህቴ
እንኩዋን ዜግነትህን ፆታህንም ቀይር ምን አገባን ጭራሽ ማስፈራራት😂😂ተሻሌ እንኩዋን ማርያም ማረችሽ በልጅሽ ተጦሪ❤
Makina megzat alebachu 😂😂😂😂😂
ክክክክክክክክክ በሳው አፈረሰኝ
😂😂
@@seni2749 ክክክክክ አይገርምሽም ሆ እኛ ወገኖቻችን ልክ እንደ ቁመቱ ኑሮ ጠሮበት እሱ መኪና ይገዛልኝ ይላል የመከረው ሰው ግን ጅል ነው ክክክክክ
@@seni2749 ጥፈተኛው መካሪው ነው መኪና ይገዛልኝ በል ብሎ የመከረው
የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ እንዴት ይደንቃል አምላክ አንቺንም የሰጠሽንም ድንቅ ልጅ በሰላም በጤና ያኑራችሁ🙏
Ewnte new Tig
@@zerihunachamyeleh6472 🙏🙏🙏
Sra endte new
ጥሩ ነዉ
Bfkdgnte mtwawke entelalen wey
ወይጉድ እረጅም ስለሆንክ እንከባከብህ ጉድ ነው ሰረተህ ተለወጥ ወድሜ ሀገራችን ብዙ ተረጂ ያለባት ሀገረ ነች::
ስራ ፈልጉልኝ ቢል ይሻል ነበር ጭራሽ መኪና ግዙ አላለም
ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም የልጅሺ እናት ስላረገሺ ፈጣሪ ይመስገን አንዳንድ ወንዶች ግን የስራችሁን ይስጣችሁ
ወይኔ ልጅ ደሞ ስታምር የእግዚአብሔር ድንቅ ሰራ እኮ ይገርማል
የፈጣሪ ስራ ድንቅ እና ውብ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤
እሰይ እንኳንም ደስ አለሽ 🙏🙏 ዉዶ የተዋህዶ ልጆች እንኳንም ቅድስ ገብሬኤል አደረሰን💒💒🙏🙏 አገራችን ሰላም ፍቅር ያርግልን 🙏🙏
ይቅርታ commentu ማስተካከያ ይደረግበት ለሰማዕቱ ሳአይሆን ለመልአኩ ቅዱስ ገብርኤል
ሡበሀን አላህ የአላህስራ ተባረኪ ላስደሳችኃትሁሉ👍👍👍👍❤️❤️
እግዚአብሔር ስራው ግሩም ድንቅ ነውምሕረቱ የማያልቅበት ማዳኑ እልፍ የሆነመስጠት የማይነጥፍበትበእውነት ውድ እና ግሩም ስጦታ ቸሮሻል ❗️❗️❗️ እግዚአብሔር ይመስገን
ተዉ ሠይፊሻ ለለይላ ነርሠቦ ድምፅ ሑነን🙏🙏🙏🙏🙏💔💔
❤ክብር ለድንግል ማሪያም ልጅ ስጦታው አያልቅም
የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው ሚሳነው ነገር የለም ህፃናዋ ደሞ ስታምር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አንተ ምን ስለሆንክ ነው ላንተ መኪና ድፍረትህ የማን ፈጣጣ ነህ ስንት ችግርተኛ እያለ ላንተ መኪና ኮረት ብላ::: የሻሌ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ የኔ ናት አንቺ ጠንካራ እናት ነሽ ❤❤❤እንኳን ተወለደሽልሽ❤🎉🎉🎉🎉
በጣም መሳጭ ና አስተማሪ አዝናኝም ነው።ከልጇ አባት ጋር ቢያንስ ስለልጇ ስነልቦና ቢታረቁ የተሻለ ይመስለኛል!!
ሴፋ እግዚአብሔር የሰጠህን ፍሬዎችህን ይባርክልህ ይጠብቅልህ ወንድሜ
ግሩም የእግዚአብሔር ስራ!!!አምላክ ያሳድግልሽ በነገራት ሁሉ ያበርታሽ እናቴ!
Wow
የኔ ቁንጆ ልጂቷ ሰታምረ አላህ ያሳድግልሺ ፍጥሮ የማይረሳ ጊታ አሆንም አለልሺ እረዝቁ ሰፊ የሆነዉ ጊታ ይደግፍሺ ያሳድግልሺ በበረከቱ
የድንግል ማርያም ልጅ ስራው ድንቅ ነዉ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ የኔ እህት 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር አይሳሳትም የሰጠሽ እኮ ለቁምነገር ያብቃልሽ እናትነት መመረጥ ነዉ ።
ልጇ ስታምር የኔ ቆንቆ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ
እናትነት ሚስጥር ነው የኔልጅ ሸታዬን ፈልጋ ስትመጣ እናትነት ለሰጠኝ አመሰግነዋለው ለሌለው ይስጥ ልጅ አይን ማለት ነው
የድንግል ልጁ ምን ይሳነሀል እፁቡ ድንቅ ነው ስራህ ተመሰገን❤😢
ዋው በጣም የሚገርም ነው ፈጣሪ ሁሉን ይችላል ልጅቷንም ጌታ ያሳድጋት የኢትዮጵያ ህዝብ ስላሳያቹ ፍቅር በጣም እወዳቸዋለሁ እንኳንም ኢትዮጵያ ሆንኩኝ ግጩኝማ እባካችሁ 👍👍
ስማ ኢትዮጵያዊነት መሆንህ ለራሱ ትልቅ እድለኛ ነህ ስንቱ ይመኘዋል እኔ አሚሪካዊ ነኘ በናትህ ልቀይርህ
የኔ ማር እንኳንም ወለድሽ❤❤ነጎ ግን መኪና ትላለህ የሻለ ደግሞ የእለት ምግብ ነው እምትጠይቅ😢
ለእግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ግን ጌታ ሆይ ስራህ እፁብ ድንቅ ነው ጌታ ያሳድግልሽ እማምላክ ሆይ ለኔም ከዚህ ከስደት ጪንቅ ኑሮ አውጥተሽኝ ልጂ ስጪኝ
ልጇ ስታምር ማሻ አላህ አላህ ያሳድግልሽ❤
እውይይይ እናትነት እኮ መመረጥ ነው ፈጣሪ ጧሪ ቀባሪ ያድርግልሽ❤
ሁሉም ሰዉ የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ ነው በተፈጥሮው ማንም መሸማመቅ የለበትም!! ሰዉ ክቡር ነዉና ለማንም ሰዉ መስደብ እግዚአብሔር እንደ መስደብ መሆኑ አታውቁምኒ!
❤❤❤ሴፍሽ፡የኢትዮጵያ፡ድምቀት፡ከነቤተሰብህ፡ፈጣሪ፡ይጠብቅህ❤❤❤
😢ፈጣሪ ለትልቅ ይበልልሽ እህቴ❤❤❤ፈጣሪ ምን ይሳነዋል የኔጌታ ክብርና ምስጋና ይድረስህ እመቤቴ ቅድስት ድግል ማርያም ክብርናምስጋና ይድረስሽ❤❤❤😢😢
እደዛሬ በጣም ተደስቼ አላቅም በሠላም ወልደሽ ስላየንሽ አልሀሙዱሊላህ ልጅሽንም አላህ ያሳድግልሽ ቁምነገር ያድርስልሽ❤
ወይኔ በጣም ታሳዝናለች።እናትነት በጣም ደስስስስስ ይላል ወልዶ መሳም ዋውውው ፈጣሪ ያሳድግልሽ እህቴ አንተ ግን ጥለሀት የፈረጠጥከው ወንድ እንጀራ አይውጣልህ እግዚአብሔር አይለመንህ እንዴት ልጅህንና የልጂህን እናት ጥለህ ትጠፋለህ በጣም ወራዳ ነህ።የምትሠማ ከሆነ ወደ ቀልብህ ተመለስና ይቅርታ እግሯ ላይ ወድቀህ ጠይቃት።
ሰይፉ በፈጠረህ ለለይላ ኑርስቦ ድምፅ ሁን 😢😢
Yesew lij gela koy minidinew yemitilut
ምንድነው ድምፅ ማለት? ማፈሪያዎች
@@halimab609የሰረቀማያፍርእናቱ ከርታታ እህታችን ድምጥይኮንላት ያለኛኮሚደያአይደምትም ታቄለሽ እሜሳፍረዉያችቃልነዉ
አሚንንንንን❤❤
@@halimab609ምን አይነት ፉጥር ነሽ
ቱፍቱፍ❤ እግዚአብሔር አምላክ በጥበቡ እና በሞገስ ያሳድግልሽ ❤❤❤❤❤❤❤
እህታችንን ለይላ ኑርሰቦ እባክህን በቻልከው ድምፅ ሁናት
ሱብሃና አላህ. የአላህ. ስራ ድንቅ ነው. 😢😢😢 ማሻአላህ. ልጁቱ ስትማር ደግሞ ❤❤❤. አላህ. ያሳድግልሽ
ልጅታ ስታምሪ ማሻአላህ አላህ ያሳድግልሽ እኛንም ከስደት ኑሮ ይገላግለን
የአብ ስራ የአብ ፀጋ ሙሉዓለም ❤ድንቅ የእግዚአብሔር ስራ።❤Newcastle
መልካም ልደት የአብሥራ! እግዚአብሔር በፀጋና በጥበብ ያሳድግልሽ 🙏🏾
የእግዚአብሔር ስራው ግሩምና ድንቅ ነዉ❤
Ewnte new fikr
ሰይፉ እድሜ ጤና ጨምሮ ይስጥህ ደግነትህ እግዚአብሔር ይክፈለህ ትዳርህ የተባረከ ይሁን ሁሌም ምርጥ ጋዜጠኛ 👌!!😊
ፈጣሪ በፀጋ በበረከት ፈሪያ እግዚሐቤር ያላት አርጎ ያሳድግልሽ❤❤❤❤እሰይ እንኲን ተወለደች🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የእግዚአቤሔር ስረድንቅ ነዉ እግዚአቤሔር ይመስገን እንኳን ተወረድሽ ❤❤❤🎉🎉🎉መልካም ልደት ፈጣሪ የሰድግሽ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ያሳድግላት ብቻ የፈጣሪ ሰራ ድንቅ ነዉ 😢😊
ማሻ አላህ አላህ ያሳድግልሽ እኔ ህፃን በጣም ነው የምወደው እንደኔ ህፃን የሚወድ ካለ አሳዩኝ በላይክ❤❤❤
❤❤❤❤❤
🇪🇹❤❤❤❤❤
@@seidabrahim9496 🫶❤️❤️❤️
ከምናየው እና ከምንሠማው አላህ ይጠብቅላት😢የሆነ ነገር ቢመጣ ሮጣ ማዳን አትችልም እንደተረዳሁት አላህ ይገዛት😢
እኔም
የህታችን ለይላ ኑርሰቦ ድምፅ ሁንልንንንን
አዉ ኤቢሲዎች ለለይለ ድምፅ ሁኑ
@@zemzem9244egna muslimoch ኣንድ stlu alneberem ayenrw yenante andnet
ተባረኪ🥰👏
አላህ ነጃይበላት
ምን ሆና ነው ለይላ ስልጤ ነች
አስረግዞ ጥሎሽ የሄደው ሰው በእርግጥም ስህተት ሰራ ግና ስህተቱ ላንቺ ፀጋ ሆነልሽ አላህ ጤነኛ እና ቆንጅዬ ልጅ ሰጠሽ ፈጣሪሽን አመስግኝ ስንቱ ሴት ልጅ እምቢ ብሎት ስንት መስዋትነት እየከፈለ ነው
Egzabihar Amlak andandeye Sebeb argo yrdedar snt 1000 keflom Lig ymay agen ale Egzabihar yasadglsh yetebarekch betesebana hbreteseban yemt tekem Tbena ende Solomon thunlsh yene Kongo 🌹🌹🌹🌹
ትክክል ፈጣሪ ስሙ ይክበር
Ay wendochi Kemidr yatfachu
@@Ethiopia750 አሳቅሽኝ ባለጌ ወንዶች ብለሽ ጨምሪበት።የልጅ እናትም መሆኗ እኮ መታደል ነው።
አረ ተደፍራ አይደለም አጋጣሚ ነው አረግዛለው አላልኩም ነበር ብላለች
ሰይፉ የእናት እነት ክብሯን ስለጠበክላት
በጣም ነው መመስገን ያለብህ ጡት አጥቢያት ብለለህ ፈቀድክላት ለሿህ ክብር ሳትጨነቅ እግዛብሄር ይስጥህ ::❤❤❤🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ለለይላ ኑርሰቦ ዱምፅ ሁኑ ሀባይብ አላህ ነጃ ይበላት ያረብ
የድንግል ማርያም ልጅ ስራህ ድንቅ ነው 🙏እግዚአብሔር ያሳድግልሽ የኔ እናት
አመራ 🤲🤲🤲💚💛❤🙏
Amen ❤Amen ❤Amen 🙏
Ewnte new wuba
አሜን
Sra endte new wuba
ይችን ኮመንት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ጠብቆ ያሰባቹትን ያሳካላቹ ።
አሜን❤❤❤
እመብራአን ሁላአችንንም ትረዳአን
አሜን አሜን አሜን
Amen amen amen
Amen❤😊
ሱብሀን አላህ አቤት የእኛ ጌታ ምን ይሳንህ ይሆን ጥራት ይገባህ
@@ዑሙአነሥነኝየልጀእናትየገ በጣም ጥራት ይገባዉ
እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ተመስገን ደሞ ምርጥ ልጅ ነው የወለደችው እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግልሽ❤❤❤❤🙏ህፃኗ በጣም ቀልጣፋ ናት😘😘😘
😢😢😢😢የፈጣሪ ስራ ግን ግሩም እና ድንቅ ነው እግዚአብሔር ያሳድህልሽ ለቁም ነገር ያብቃልሽ
የእግዚአብሔር ስራው እጹብ ድንቅ ነው
እንኳን ለዚህ አበቃሽ
ያረብ እኛም በመዳም ቤት ከማርጀታችን በፊት ሀገራችንን ሰላም አድርጎልን ገብተን ለቁምነገር ያብቃን 🤲🤲🤲እያየናቸው አግብተው ስንቶች የልጂ እናት ሆኑ ማሻሻ አላህ
አሜንውዴ ሞልቶ ላይሞላ እድሜችን ጨረሥን በሥደት😢😢😢😢
😢😢😢😢😢
😢😢😢😢😢
አይዞሽ እህት ፈጣሪ ቀን አለዉ እኛ እናስባለን እሱ ይፈፅማል
😢አሚን
ዋው ምን ይሳነዋል የድንግል ማሪያም ልጅ ኤሻሌ እንድህ ከቆንጅዬ ልጅሽ ጋር ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
ፈጣሪ እኮ ምንም የሚሳነው የገር የለም አምላኬ ለአረብ ሀገር ላለን ወደ ሀገር ስንገባ አንድ አላማችን ልጅ ለመውለድ ቤተሰብ ለመመስረት ነው በልጅ አበሽብሸነ ፈጣሪ ❤❤❤
😢አሚን
አይዟችሁ እህቶቼ አምላክ ይረዳችኃል ትዳርም ልጅም ከእግዚአብሔር ነውና ይርዳችኃል
አሚን ያረብ
አሜን አሜን
የእግዚአብሔር ድንቅ ሥራ የሚገርም ነው።
ክብር ምስጋና ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ይሆን።
በሰላም ወልዳ ለዚህ መድረስ ድንቅ ነው።
እባካቹ ለይላን እንርዳት እባካቹ ድምፅ እንሁንላት💔💔💔💔😥😥
የፈጠረው ፍጥረቱ የማይረሳ እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን 👏🕊✝️
Amen
Amen amen amen ❤
Amen amen amen
አሜን
ውይ ህፃኗ ስታምር የኔ እናት እግዚአብሔር ያሳድግልሽ❤❤❤❤የኔ እናት አይዞሽ እግዚአብሔር ጥሎ አይጥልም
Ewnte new wuba
Masha allah
የእህታችን ኑር ሠቦ ድምፅ ሁኑን እባካችሁ ተባበሩን
ምንጋዱን ጨርቅ ያደርግልህ የኢትዮጵያ ህዝብ ምን እዲ አለብን
ሰይፋ እንደ ሁልጊዜው ይህቺንም
ሴት ሰለረዳሃት እድሜና ጤና ይስጥህ ❤❤❤❤
😍ኡፋ ❤❤❤የምታምር ጥፍጥ ያለች ልጅ😘😘😘😘😘 አምላክ ስራው ግሩም ነው። አምላክ በጥበ ብእና በሞገስ ያሳድግልሽ 🙏🙏🙏
ያአላህ ምን ይሳንሀል ጌትነትህ የብቻህ የሆነ የላቅከዉ ጌታ ያረብ ያንተ ባሪያ መሆን ምንኛ መታደል ነዉ አልሀምዱ ሊላህ ለኒእመተል ኢስላም
ባሪያ መሆን ምን ያስደስታል😭
@@banamet5409የስዳስታል አዎ እኛ የሰው ልጅ ሁሉ የፋጠሪ በሪያ ነን
@@banamet5409😂😂
@@banamet5409nabiyu mohamed sharmuxa mahonu min yasdesital😅😅
አልሀምዱሊላህ
የኔ ውድ አበባ እንኳን ተወለድሽልኝ እልልልልልልልል እየሱስ ጌታ ነው እንዲህ ነው የምናመልከው አምላክ ሰይጣን እፈር ድባቅ ያግባህ ብላቴናይቱያብ ስራ ባላማ እግዚአብሄር ገልጧታል ለናቲቱም ክብርና ሞገስ ሆንክላት ጌታሆይ ተባረክ ስምህ ይቀደስ❤❤❤❤❤❤
ሰይፉ ዋውው ከልቤ ነው ደስ ያለኝ የውነት እንዲህ አይነት ሥራ ለምሰሩ ሰዎች ሰላማችሁ ይብዛልኝ
ጌታ ክብሩ ይውሰድ የተናቁት ሚያከብር❤
በትክክል
😢😢በጣም
Amen 🙏 🙏 Kiber Lersu Lenigusu ❤
አሜን 🙏
Amen ፫
ጌታ ሆይ ምን አይነት ድንቅ አምላክ ነህ?ክብር ምስጋና ለአንተ ይሁን
አሜን፡
አሜን አሜን አሜን
ሱበሀን አላህ የፈጣሪ ስጦታ ናት አላህ ያሳድግልሽ
ልጅ እኮ የፈጣሪ ጸጋነው እደት ደስ ትላለች ደሞ ሴት መሆኗ የሚያስደስተው ተንከባካቢዋን ❤❤❤❤❤❤
ትክክል ጠዋሪዋ❤
የድንግል ማርያም ልጅ የተመስገኔ ይሁን በእውነት ደስ የምልነው እመብርሃን ተስድግልሽ እህታችን በጠም እናመስግናለን እሄንን ሁሉ ለደርጋላችሁ የሀገሬ ቤተስቦቸችን
ሱብሀነላህ❤ስታምር ልጅቷ😊ሰይፉ ለእህታችን ለይላ ድምፅ ሁንልን😢
አቤት የድንግል ልጅ ስራዉ ብዙ እግዚአብሔር ይመስገን!!!!!
የኔ ማሬ ጌታ ያሳድግልሽ እግዚአብሔር ስራው ግሩምና ድንቅ ነው 😍😍😍😍😍😍😍☝️☝️☝️❤❤❤❤❤
በዚህ ጨለማ ወቅት ደስ ብሎኝ ያየሁት ፕሮግራም! በዙሪያዋ ያላችሁ ሰዎች እባካችሁ አማርኛ ቋንቋ እንድትለምድ አግዟትና ህይወት አቅሉላት። እግዚአብሔር ታላቅ ነው!
ክብር ለድንግል ማርያም ልጂ ይሁን ፈጣሪ ልጂሽን በሞገስ ያሣድግልሽ የኔ እናት❤❤❤❤❤
የእግዚአብሔር ስራ ሁሌም ድንቅ ነው እግዚአብሔር ያሳድግልሽ
ማሻ አላህ ልጇ በጣም ቀልጣፋ ናት አላህ ያሳድግልሽ❤
ሱበሀን አሏህ እዚህ ቁመት እዚህ መሀፀን ይችን ታክል ልጅ መፈጠሯ😢 አላህያሳድግልሽ😊 ደግሞ ስታምር
የሱ ስራ ትልቅና ድንቅ ነው ይገርማል ሜትር ከ50 ሆኘ አጭር ነሽ የሚሉ አሉ ተመስገን የምር ስንት የባሰ አለ ሰዎች አቃቅር ማዉጣታቸዉ አይቀርም ሳይሰሙ ማለፍ ነው
ሰው ነገረኛነው ተያቸው
ይህን ተአምር ከእግዚአብሔር ማየት በጣም ያምራል።
እናትና ሴት ልጅ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
ሡብሀን አላህ አላህ ይርዳሽ ወገናችን ያለምንም ጭቀት አድጋ የምጦርሽ ያርጋት
ሰይፉ እግዚኣብሄር ይስጥህ ባለውለታዋ ነህ ልጆችህን ይባርክልህ።❤❤
ፈጣሪ ያሳድግልሽ ሰፍሽ አተም እደዚ ድንቅ ታሪክ ስላሳነኸን እናመሠግናለን ስታምር ህፃንዋ
የፈጣሪ ተአምር ድንቅ ድንቅ ነዉ ተመሰገን አምላኬ
እህታችን ሌላ ፈጣሪ ባለሽበት ይጠብቅሽ ማሪያምን የደረሰበት ያቀዋል የመዳም እግልት የደረሰበት😢
ስይፍዬ ተባረክ ወንድሜ የስው ደስታ የሚያስደስትህ ቅን ስው እድሜ ና ጤና ይስጥህ የአላህ ስራው ድንቅ ነው እድግ ትበልልሽ
የእግዚአብሔር ሰራ ድቅ ነው የኔ እናት እመቤቴ ታሳድግልሽ 😘❤
እግዚአብሔር በሞገስ ያሳድግልሽ ቁልጭ ያለች ቆንጅዬ ልጅ።💚💛❤
ሁሌም የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው ክብር ሁሉ ለመድሀኒአለም ይሁን በሻሌ እንኳን ወለድሽ ፈጣሪ ሁሌም ከተናቁት ጋርነው ትደግልሽ🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️
እኔ ሁልጊዜ የሚገርመኝ የጌታ ነገር ሁሉን የሚችል አባት ለሱ እሚሳነው ነገር የለም ጌታ ድንቅ አደረከልሽ አግዚአብሔር በጥብ በሞገስ ያሳድግልሽ
የክርስቶስ ስራ ግርም ነው የሚለው ስሙ ለዘላለም ይክበር ጤነኛ ልጅ ጌታ ሰቷታል አቤት እየሱስ አፍ ማስጫን ማስደመም ስታውቅበት
የእግዚአብሔር ሰራው እጹብ ድንቅ ነው ተመሰገን የድንግል ማርያም ልጀ ልዑል እግዚአብሔር ሆይ ልጇን ለቁም ነገር አብቃላት የእኔ ጌታ❤
ካውቀችው ግን ፍቶ ይቀመጥ ቢያንስ ነገ ልጅቶ ትጠይቅ ይሆናል EBSላይ ከምናየው አንፃር የኔ እህት አሁንም በመንገድሽ ሁሉ እግዚአብሔርይቅደምልሽ ❤
ምን አባቱ የደርግላታል አውሬ
እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው እንኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ የኔ ልዩ መልካም ልደት❤🎉🎉🎉🎉❤
እንኳን ተወለድሽ !!!!!!!!!የእግዚአብሔር ድንቅ ሥራ ይገርማል:: ሰይፋና አሹ ተባረኩ
ግሩምና ድንቅ ሆኘ ተፈጥሬ አለሁና እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለድግል ማርያም ልጅ እግዚያብሔር ያሳድግልሽ እህቴ
እንኩዋን ዜግነትህን ፆታህንም ቀይር ምን አገባን ጭራሽ ማስፈራራት😂😂ተሻሌ እንኩዋን ማርያም ማረችሽ በልጅሽ ተጦሪ❤
Makina megzat alebachu 😂😂😂😂😂
ክክክክክክክክክ በሳው አፈረሰኝ
😂😂
@@seni2749 ክክክክክ አይገርምሽም ሆ እኛ ወገኖቻችን ልክ እንደ ቁመቱ ኑሮ ጠሮበት እሱ መኪና ይገዛልኝ ይላል የመከረው ሰው ግን ጅል ነው ክክክክክ
@@seni2749 ጥፈተኛው መካሪው ነው መኪና ይገዛልኝ በል ብሎ የመከረው
የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ እንዴት ይደንቃል አምላክ አንቺንም የሰጠሽንም ድንቅ ልጅ በሰላም በጤና ያኑራችሁ🙏
Ewnte new Tig
@@zerihunachamyeleh6472 🙏🙏🙏
Sra endte new
ጥሩ ነዉ
Bfkdgnte mtwawke entelalen wey
ወይጉድ እረጅም ስለሆንክ እንከባከብህ ጉድ ነው ሰረተህ ተለወጥ ወድሜ ሀገራችን ብዙ ተረጂ ያለባት ሀገረ ነች::
ስራ ፈልጉልኝ ቢል ይሻል ነበር ጭራሽ መኪና ግዙ አላለም
ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም
የልጅሺ እናት ስላረገሺ ፈጣሪ ይመስገን
አንዳንድ
ወንዶች ግን የስራችሁን ይስጣችሁ
ወይኔ ልጅ ደሞ ስታምር የእግዚአብሔር ድንቅ ሰራ እኮ ይገርማል
የፈጣሪ ስራ ድንቅ እና ውብ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤
እሰይ እንኳንም ደስ አለሽ 🙏🙏 ዉዶ የተዋህዶ ልጆች እንኳንም ቅድስ ገብሬኤል አደረሰን💒💒🙏🙏 አገራችን ሰላም ፍቅር ያርግልን 🙏🙏
ይቅርታ commentu ማስተካከያ ይደረግበት ለሰማዕቱ ሳአይሆን ለመልአኩ ቅዱስ ገብርኤል
ሡበሀን አላህ የአላህስራ ተባረኪ ላስደሳችኃትሁሉ👍👍👍👍❤️❤️
እግዚአብሔር ስራው ግሩም ድንቅ ነው
ምሕረቱ የማያልቅበት ማዳኑ እልፍ የሆነ
መስጠት የማይነጥፍበት
በእውነት ውድ እና ግሩም ስጦታ ቸሮሻል ❗️❗️❗️ እግዚአብሔር ይመስገን
ተዉ ሠይፊሻ ለለይላ ነርሠቦ ድምፅ ሑነን🙏🙏🙏🙏🙏💔💔
❤ክብር ለድንግል ማሪያም ልጅ ስጦታው አያልቅም
የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው ሚሳነው ነገር የለም ህፃናዋ ደሞ ስታምር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አንተ ምን ስለሆንክ ነው ላንተ መኪና ድፍረትህ የማን ፈጣጣ ነህ ስንት ችግርተኛ እያለ ላንተ መኪና ኮረት ብላ::: የሻሌ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ የኔ ናት አንቺ ጠንካራ እናት ነሽ ❤❤❤እንኳን ተወለደሽልሽ❤🎉🎉🎉🎉
በጣም መሳጭ ና አስተማሪ አዝናኝም ነው።
ከልጇ አባት ጋር ቢያንስ ስለልጇ ስነልቦና ቢታረቁ የተሻለ ይመስለኛል!!
ሴፋ እግዚአብሔር የሰጠህን ፍሬዎችህን ይባርክልህ ይጠብቅልህ ወንድሜ
ግሩም የእግዚአብሔር ስራ!!!አምላክ ያሳድግልሽ በነገራት ሁሉ ያበርታሽ እናቴ!
Wow
የኔ ቁንጆ ልጂቷ ሰታምረ አላህ ያሳድግልሺ ፍጥሮ የማይረሳ ጊታ አሆንም አለልሺ እረዝቁ ሰፊ የሆነዉ ጊታ ይደግፍሺ ያሳድግልሺ በበረከቱ
የድንግል ማርያም ልጅ ስራው ድንቅ ነዉ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ የኔ እህት 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር አይሳሳትም የሰጠሽ እኮ ለቁምነገር ያብቃልሽ እናትነት መመረጥ ነዉ ።
ልጇ ስታምር የኔ ቆንቆ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ
እናትነት ሚስጥር ነው የኔልጅ ሸታዬን ፈልጋ ስትመጣ እናትነት ለሰጠኝ አመሰግነዋለው ለሌለው ይስጥ ልጅ አይን ማለት ነው
የድንግል ልጁ ምን ይሳነሀል እፁቡ ድንቅ ነው ስራህ ተመሰገን❤😢
ዋው በጣም የሚገርም ነው ፈጣሪ ሁሉን ይችላል ልጅቷንም ጌታ ያሳድጋት የኢትዮጵያ ህዝብ ስላሳያቹ ፍቅር በጣም እወዳቸዋለሁ እንኳንም ኢትዮጵያ ሆንኩኝ ግጩኝማ እባካችሁ 👍👍
ስማ ኢትዮጵያዊነት መሆንህ ለራሱ ትልቅ እድለኛ ነህ ስንቱ ይመኘዋል እኔ አሚሪካዊ ነኘ በናትህ ልቀይርህ
የኔ ማር እንኳንም ወለድሽ❤❤
ነጎ ግን መኪና ትላለህ የሻለ ደግሞ የእለት ምግብ ነው እምትጠይቅ😢
ለእግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ግን ጌታ ሆይ ስራህ እፁብ ድንቅ ነው ጌታ ያሳድግልሽ እማምላክ ሆይ ለኔም ከዚህ ከስደት ጪንቅ ኑሮ አውጥተሽኝ ልጂ ስጪኝ
ልጇ ስታምር ማሻ አላህ አላህ ያሳድግልሽ❤
እውይይይ እናትነት እኮ መመረጥ ነው ፈጣሪ ጧሪ ቀባሪ ያድርግልሽ❤
ሁሉም ሰዉ የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ ነው በተፈጥሮው ማንም መሸማመቅ የለበትም!! ሰዉ ክቡር ነዉና ለማንም ሰዉ መስደብ እግዚአብሔር እንደ መስደብ መሆኑ አታውቁምኒ!
❤❤❤ሴፍሽ፡የኢትዮጵያ፡ድምቀት፡ከነቤተሰብህ፡ፈጣሪ፡ይጠብቅህ❤❤❤
😢ፈጣሪ ለትልቅ ይበልልሽ እህቴ❤❤❤ፈጣሪ ምን ይሳነዋል የኔጌታ ክብርና ምስጋና ይድረስህ እመቤቴ ቅድስት ድግል ማርያም ክብርናምስጋና ይድረስሽ❤❤❤😢😢
እደዛሬ በጣም ተደስቼ አላቅም በሠላም ወልደሽ ስላየንሽ አልሀሙዱሊላህ ልጅሽንም አላህ ያሳድግልሽ ቁምነገር ያድርስልሽ❤
ወይኔ በጣም ታሳዝናለች።እናትነት በጣም ደስስስስስ ይላል ወልዶ መሳም ዋውውው ፈጣሪ ያሳድግልሽ እህቴ አንተ ግን ጥለሀት የፈረጠጥከው ወንድ እንጀራ አይውጣልህ እግዚአብሔር አይለመንህ እንዴት ልጅህንና የልጂህን እናት ጥለህ ትጠፋለህ በጣም ወራዳ ነህ።የምትሠማ ከሆነ ወደ ቀልብህ ተመለስና ይቅርታ እግሯ ላይ ወድቀህ ጠይቃት።
ሰይፉ በፈጠረህ ለለይላ ኑርስቦ ድምፅ ሁን 😢😢
Yesew lij gela koy minidinew yemitilut
ምንድነው ድምፅ ማለት? ማፈሪያዎች
@@halimab609የሰረቀማያፍርእናቱ ከርታታ እህታችን ድምጥይኮንላት ያለኛኮሚደያአይደምትም ታቄለሽ እሜሳፍረዉያችቃልነዉ
አሚንንንንን❤❤
@@halimab609ምን አይነት ፉጥር ነሽ
ቱፍቱፍ❤ እግዚአብሔር አምላክ በጥበቡ እና በሞገስ ያሳድግልሽ ❤❤❤❤❤❤❤
እህታችንን ለይላ ኑርሰቦ እባክህን በቻልከው ድምፅ ሁናት
ሱብሃና አላህ. የአላህ. ስራ ድንቅ ነው. 😢😢😢 ማሻአላህ. ልጁቱ ስትማር ደግሞ ❤❤❤. አላህ. ያሳድግልሽ
ልጅታ ስታምሪ ማሻአላህ አላህ ያሳድግልሽ እኛንም ከስደት ኑሮ ይገላግለን
የአብ ስራ
የአብ ፀጋ ሙሉዓለም ❤
ድንቅ የእግዚአብሔር ስራ።❤
Newcastle
መልካም ልደት የአብሥራ! እግዚአብሔር በፀጋና በጥበብ ያሳድግልሽ 🙏🏾
የእግዚአብሔር ስራው ግሩምና ድንቅ ነዉ❤
Ewnte new fikr
ሰይፉ እድሜ ጤና ጨምሮ ይስጥህ
ደግነትህ እግዚአብሔር ይክፈለህ ትዳርህ የተባረከ ይሁን ሁሌም ምርጥ ጋዜጠኛ 👌!!😊