ለጥቅም ስትል እናቷን በአደባባይ ያዋረደችው ወጣት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 янв 2025

Комментарии • 638

  • @ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ
    @ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ 3 года назад +312

    የእናት ፍቅር የገባኝ እናት የሆንኩኝ ቀን ነው ሺ አመት ለእናቶች

  • @Mahi-cm2jo
    @Mahi-cm2jo 3 года назад +67

    ማን እንደናት ገበና ደባቂ እናቴ ኑሪልኝ ባንቺ ሁሌም እኮራለው 😘❤️❣️

  • @ሰላምዋጋው-ወ1ኰ
    @ሰላምዋጋው-ወ1ኰ 3 года назад +137

    እናት ልዩ እኮናት ክብር ለእናቶች ❤️❤️❤️

    • @liyutefera8117
      @liyutefera8117 3 года назад

      የሴትየዋ የእውነት ስሟ ልዩ ነው የሚባለው

    • @officailethio6154
      @officailethio6154 3 года назад

      @@liyutefera8117 ደምሪኝ💖💗😘💘

    • @mimifkr1743
      @mimifkr1743 3 года назад

      @@liyutefera8117 demerign

    • @mimifkr1743
      @mimifkr1743 3 года назад

      Demerign

  • @የድግልፍሬ
    @የድግልፍሬ 3 года назад +11

    እናቴ የመኖሬ ምክንያት እናቱን የሚወድ ሁሉ ሠላም ያድርግልን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @mekiyayoutube5974
    @mekiyayoutube5974 3 года назад +27

    እማዬ. እቅፍሽ የሚሞቅ
    ባለ ትልቅ ልብ
    ለመላው ዓለም የተዘረጋ ..
    እናቴ የፍቅር ምንጭ ናት ..
    የህይወት ሽልማት ..
    እማዬ እወድሻለሁ 💜

  • @ሳምሪሀበሻዊት
    @ሳምሪሀበሻዊት 3 года назад +88

    እረጅም እድሜ ከጤናጋር ለናቶች

  • @cheruabi7894
    @cheruabi7894 3 года назад +10

    እናት ፍቅር ናት
    እናት አገር ናት
    እናት መካሪ ናት
    እናት ከፈጣሪ ዘንድ የተሰጠች ልዩ ስጦታ ናት
    ስለ እናት ምለው ብዙ ነገር ብኖርም ጊዜውን ይስድብኛል በቀላሉ እናት ሁሉ ነገሬ ናት ብዬ ልተው የእናቶቻችን አምላክ እድሜያቸው ያረዝምልን ❤❤

  • @mesetawetyagatilejijesusis9666
    @mesetawetyagatilejijesusis9666 3 года назад +43

    እያጠፉም እየበደሉም እየሰደቡም እያዋረዱም ይቅር የሚትል ውድ እናት ብቻ ነች እናቴ ሺህ አመት ኑርልኝ

  • @እስትንፋሴእየሱስነዉእወድ

    እናት ደስታ ናት ብግብ ናት ድምቀትት ናት እናት ተስፋ ናት እናት ብርሀን ናት ከፈጣሪ በታች እናት ሁሉ ነገር ናት አዳራ በለይ በሰማይ ያለህዉ ፈጣሪ ጠብቃቸዉ እናቶችን ሁሌም ክፉ ያይካቸዉ።

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 3 года назад +19

    ስለ እናቴ በምን ቋንቋ ላውራ 😥😥
    እናቴ ኑሪልኝ ለዘላለም 🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @ሳምሪሀበሻዊት
    @ሳምሪሀበሻዊት 3 года назад +47

    እናቴ በጣም እወድሻለሁ እናት ለዘላለም ትኑር

  • @degnestube3253
    @degnestube3253 3 года назад +55

    ዘመኑ ከባድ ነው ሽሮ ያጣ ስንት ሰው እዳለ ባወቀች የዘመኑ እውነታ ነው ልብ ግዙ ሴት ወጣቶች

  • @meriemtube4869
    @meriemtube4869 3 года назад +13

    እናትኮ ለልጇ የማትሆነው የለም ኡሚ እናቴ እወድሻለሁ። አላህ በሰላም ያገናኘን

    • @officailethio6154
      @officailethio6154 3 года назад

      እናት ለዘላለም ትኑር ደምሪኝ💖💗😘💘

    • @mimifkr1743
      @mimifkr1743 3 года назад

      Demerign

    • @hanahosaye9480
      @hanahosaye9480 3 года назад

      ውይ እኔም ናፈቀችኝ እናቴ ካየኋት አራት አመት

  • @tenaadmassu2031
    @tenaadmassu2031 3 года назад +47

    ትልቅ ትምህርት ስለእናትም ሆነ ስለ እናት !ሀገር

    • @officailethio6154
      @officailethio6154 3 года назад

      @@እመቤታችንወእስጢፋኖ-ኰ7ኘ ደምሪኝ💖💗😘💘

    • @mimifkr1743
      @mimifkr1743 3 года назад

      @@እመቤታችንወእስጢፋኖ-ኰ7ኘ demerign

  • @በእምነትበእምነት-ሸ3ዐ
    @በእምነትበእምነት-ሸ3ዐ 3 года назад +2

    አይ የናት ውለተዋ እዲህ ከሆነ ጥቅር ይበል ውይ እናቴ ሽ አመት ኑሪልኝ የሁሉም እናት የሁኑት ሁሉ ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጥልን ምን እደናት ከፈጣሪ በታች እናት

  • @lubabayimam6202
    @lubabayimam6202 2 года назад +1

    ውይይይይይ እነቴ ሂወቴ እርዥም እድሜ ለቤተስቦቻቺን

  • @tup6492
    @tup6492 3 года назад +22

    ኢትዮጵያ ላሚኖሩ ሴቶቺ ምርጥ ትምርት ነዉ

    • @officailethio6154
      @officailethio6154 3 года назад +1

      ደምሪኝ💖💗😘💘

    • @mimifkr1743
      @mimifkr1743 3 года назад +1

      Demerign be qenenet

    • @sifuntiya7559
      @sifuntiya7559 3 года назад +1

      በደንብ እንጂ

    • @semirahassen314
      @semirahassen314 3 года назад +1

      ኢትዮጵያ የሚኖሩ ሴቶች አረብ ሀገር ከሚኖሩ ሴቶች ምንድነው የሚለዩበት ?

    • @tup6492
      @tup6492 3 года назад

      @@semirahassen314 ባ ዲያስፖራ እሻዋዳሉ

  • @kal___kidan7006
    @kal___kidan7006 3 года назад +7

    እርጅም እድሜና ጤና ለእናቶቻችን ❤
    እምየ ሃገሬ ኢትዮጵያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ጌታለኔመልካምነዉጌታለኔመ

    ወይኔ አይቼ እስክጨርስ ልጅታ እጅ እጅ አለችኝ ጌታን ፍልም እንደ ሆነ እያወኩም እናት ስትነካ አልወድም እናቴ እንዴት እንደ አሳደገችኝ ብናገር ሳአት አይበቃኝም

  • @shbsshsh9298
    @shbsshsh9298 3 года назад +2

    እፍፍፍ በቺ አፍ እመዬ አትጠረም ግን ድረማ በይሆን ከጥቤ ነበር የመሰጠሽ እነቴ ህዮቴቴቴ♥♥♥

  • @sofitube6902
    @sofitube6902 3 года назад +12

    ማን እንደ እናት ማን አንደ ሀገር እናቴ ሀገረ ዘላለም ኑሩልኝ

  • @saraabishi6114
    @saraabishi6114 3 года назад +8

    😥😥😥😥😥😥 እናት በገዘብ አትገዛም በጪራሺ እናቴ ኑሪልኝ ለዘላለም

    • @gentegente3000
      @gentegente3000 3 года назад +1

      አሜንንንንንንን

    • @hanahosaye9480
      @hanahosaye9480 3 года назад +1

      በገንዘብ አይደለም በምንም አትገኝም ኡፍፍፍፍ የአለም እናቶች ነፍፍፍፍፍ አመት ይኑሩ

  • @ትዕግስትየድንግልልጅ
    @ትዕግስትየድንግልልጅ 3 года назад +7

    ኡፍፍ ማን እንደ እናት😭💔ማን እንደ ሀገር💔😭 ቢከፋም ቢለማም እምዬ ሀገሬ እናቴ🇪🇹💔❤😭🙏

  • @ፋፊወሎየዋ-ሰ7ደ
    @ፋፊወሎየዋ-ሰ7ደ 2 года назад +1

    እናቴ እወድሻለሁ እናት ለዘላለም ትኑር

  • @አልሀምዱሊላህ-ፐ8ተ
    @አልሀምዱሊላህ-ፐ8ተ 3 месяца назад

    ክብር ለመዳም ቅመሞች እኛኮ ለቤተሰብ ነዉ የምንኖረዉ ለዛዉም ምንም ያደረግንላቸዉ አይመስለንም😢😢😢😢😢ረጅም እድሜ ለናቶች

  • @sarahsara8380
    @sarahsara8380 3 года назад +4

    ወይ እናት እደቀላል እማዬ ደግሜ እስከማይሽ ቸኩያለሁ እናቱች ሺ አመት ይኑሩልን🤲🤲🤲

  • @bezuayuwergsa3532
    @bezuayuwergsa3532 3 года назад +9

    ማን እንደናት ምንም አይኑርሽ እናት ካለች ሁሉ ሙሉ ነው እድሜና ጤና ለናቶቻችን🙏💕💕💕

  • @lovetheuniverse1160
    @lovetheuniverse1160 3 года назад +6

    The heartbreaking story, the way it's awesome to learn about life.Thank you for all you guys did 👏

  • @netsiart
    @netsiart 3 года назад +1

    Abat Ena enatn makber edmen yarezmal.🙏
    Enamesegnalen bertuln!!

  • @مريماثيوبيا-ل3م
    @مريماثيوبيا-ل3م 3 года назад +8

    አይ እናት ሻማ ነች መብራት እናት ላላችሁ ሽ አመት ይኑሩላችሁ ፈጤሪ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥላችሁ ለናቶች እኔ ግን አታደኩም 😭😭😭😭

  • @samsungj2core919
    @samsungj2core919 3 года назад +9

    እንደዚህ አይነት እናቱች በጣም ብዙ ናቸው

  • @bcbcbchd1399
    @bcbcbchd1399 3 года назад +18

    እናቶች ሲደሰቱ በጣም ያስደስታል እናም እናት ያላችሁ ሁሉ ይኑርላችሁ ከኔ ጀምሮ ውዶቼ

  • @zdyutbtestcanle2690
    @zdyutbtestcanle2690 3 года назад +3

    አረ ዘበኛው ክክክክክክ

  • @nejatbhru6489
    @nejatbhru6489 3 года назад +32

    እድሜና ጤና ለእናቶቻችን❤❤

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ዘ1ሸ

    እናት እናት ናት ከቃላት በላይ ከማንም ከምንም ጋር የማትደራደርባት እግዚአብሔር በመቀጠል እናታችን እመቤታችን ከዛን እናቴ።

  • @tsiyeeeee8369
    @tsiyeeeee8369 3 года назад +5

    እናት ጌጥ ነች😍😍😍😍😍

  • @azamerafenataw6105
    @azamerafenataw6105 3 года назад +5

    የኛ የዘመኑን ሰውች በደብ ይወክላል በእውነት

  • @የማርያምልጅ-ወ2ቘ
    @የማርያምልጅ-ወ2ቘ 3 года назад +8

    ምርጥ አስትማሪ ፊልም ብርቱልኝ

    • @officailethio6154
      @officailethio6154 3 года назад

      እናት ለዘላለም ትኑር ደምሪኝ💖💗😘💘

  • @ayishayoutube4345
    @ayishayoutube4345 3 года назад +6

    ሁሌም የማይቀይርው የእናት ሁድ ብቻ ነው ለናቶች እርጀም እድሜ

    • @officailethio6154
      @officailethio6154 3 года назад

      እናት ለዘላለም ትኑር ደምሪኝ💖💗😘💘

    • @gentegente3000
      @gentegente3000 3 года назад

      አሜንንንንን

  • @lideyalidu3121
    @lideyalidu3121 3 года назад +12

    እናት ማለት ዓለም ናት እናቴ እንዴት እንደሳደገችን ብነግራችሁ ዓመት አይበቃኝም ወላሂ ከሰው በታችሀ ሁና ነው ያሳደገችን 😭😭😭 አሁን ግን ደርሰንላታል እናቴ የእኔ ህይወት ኑሪልኝ ዘላለም ደስተኛ ሁነሽ ኑሪ የእኔ ፍቅር ውድድድ አረግሻሀሁ በማያልቀው ምንም ነገር ባረግላት አረካም 😘😘😘😘😘 እናቶቻችንን ፈጣሪ እድሜና ጤና ፀጋ ይስጥልን ሀዘናቸውን አያሳየን 🙏🙏🙏

    • @ወላሳ
      @ወላሳ 3 года назад

      በጣም😭😭😭

    • @karimaayman3519
      @karimaayman3519 3 года назад +1

      አላህ ይጠብቅልሽ ማሬ

    • @karimaayman3519
      @karimaayman3519 3 года назад +1

      አሚንንንን

    • @lideyalidu3121
      @lideyalidu3121 3 года назад

      @@karimaayman3519 አሚን ውዴ🙏😘😘😘

    • @kiwait9430
      @kiwait9430 3 года назад

      Tikikele 👍 amen 🙏 🙏

  • @alialkhalili9613
    @alialkhalili9613 2 года назад

    Hagaren yewededkwat yesawu Hager kayewu bohalanowu abzito yitabkish fatari Ethiopia forever 🙏🙏🙏💝

  • @ምስራቅመስቃን
    @ምስራቅመስቃን 3 года назад +2

    የእናትን ማንነት የሚታወቀን 1 እናትነት ስንሆን 2 ካሀገር ስንወጣ ነዉ የምናቀዉ😥😥😥😥

  • @salomontst5396
    @salomontst5396 3 года назад +1

    ክብር እናት መሆኖን አንርሳ! ራጅም እድሜ ለእናቶች !!!

  • @etsegenetwrdofa1423
    @etsegenetwrdofa1423 3 года назад +7

    እናቴ ሺ አመት ኑርልን❤❤

  • @samrawitgebremariam5252
    @samrawitgebremariam5252 3 года назад +1

    እናቴ ክብሬም ጌጤም ሁሉ ነገሬ ነች ክብር ለሁሉም እናቶች እማዬ ሺ አመት ኑሩልኝ ስደተኛዋ ልጅሽ

    • @gentegente3000
      @gentegente3000 3 года назад

      አሜንንንንንንንንንንንንን

  • @seed1252
    @seed1252 3 года назад +2

    በጣም ቆንጃ ትምህርት ነው። በዲያስፖራ ለምትሸወድ የኢትዮጵያ ሴቶች በሙሉ!!

  • @tsigetesfa5128
    @tsigetesfa5128 3 года назад +1

    እናቴ በጣም እወድሻለሁ ሺ አመት ኑሪልኝ እግዚአብሔር በሰላም ድምፅሽን ያሰማኝ

  • @iubabahassen8849
    @iubabahassen8849 3 года назад +2

    ኡሚ ሀያቲ እድሜና ጤና ይስጥልኝ ነፍ አመት ኑሪልኝ

  • @ሀዩቲየጉሪጊልጅ
    @ሀዩቲየጉሪጊልጅ 3 года назад

    እናት ማለት ዉለታዋን ከፍለን አ ያማነቸል ሠዉችን ነነ እናም እናቲ ዘላለም ኑራልኝ እዉድሻለዉ እዲሚሽን ያርዘምልኝ ያረብ 🌷🌷🌹🌹🌹

  • @bestebeste448
    @bestebeste448 3 года назад +10

    ዘሬ ሶስታኛ ነኝ ቅማሞች ለይክ ግጩኝ

  • @yigeremueyoel379
    @yigeremueyoel379 3 года назад +4

    ምን አይነት አስደንጋጭ እና አደገኛ አለማስተዋል ነው እግዚአብሔር አምላክ ይገስጸው፡፡

    • @officailethio6154
      @officailethio6154 3 года назад

      እናት ለዘላለም ትኑር ደምሪኝ💖💗😘💘

  • @haileplus
    @haileplus 3 года назад +5

    ኢትዮጵያዊነቴ ኩራቴ በ ሀገሬ የመጣ በአይኔ መጣ

  • @shathafadel3415
    @shathafadel3415 3 года назад +2

    እናት ሺ አመት ትኑር ቢቻ ከዲሜ ቢሠጥ ጡሩ ነበር ዲራማም ቢሆን እዲህ ማዋረዲ መለብሺም ነበር

  • @selselove5948
    @selselove5948 2 года назад +1

    እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ለእናቶች

  • @agerehagereh4713
    @agerehagereh4713 3 года назад +1

    እናትና ሃገር ምትክ የላቸውም እግዚአብሔር ሃገራችንን ይጠብቅልን ለእናቶቻችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ጥሩ ትምህርት አለው 🇪🇹🇪🇹😘😘🙏🙏🙏🙏

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 3 года назад +3

    ልብ ያለው ልብ ይበል !.
    እናት ሁሌም
    ምጥ ላይ ናት 😭😭😭
    ልብ እሚነካ አባባል ነው 😘🙏🏿🙏🏿🙏🏿
    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @sarontsehay4637
    @sarontsehay4637 3 года назад

    እውነተኛ ፍቅር ሳትሰስት የምትሰጥ እናት ነች ረዥም እድሜ ለእናቶች❤❤❤❤❤

  • @RehimaR-g6m
    @RehimaR-g6m 5 месяцев назад

    Ayyii haadha haatti ofi bar kumaa,1000 namaf haa jiratuu❤❤ anaa haadhu😢

  • @መቅደሰ.ጌትነትyouTube
    @መቅደሰ.ጌትነትyouTube 3 года назад +1

    አይ.ገንዘብዛሬ.ታይቶነገለሚጠፉ.ሰንቱን.ሰውልቦናችን.ያውራናል.ልቦና.ይሰጠን

  • @hagaryhagry6890
    @hagaryhagry6890 3 года назад +6

    አስተማሪ ነው በርቱ

  • @ሙሲሊምነኝአለሀምዱልለህyo

    እናቴ መለት ሁሉ ነገር ነት እዉድሸለዉ የኔ ዉድ እናት 😭🇪🇹🇪🇹

  • @mesitube2760
    @mesitube2760 3 года назад

    እናቴ የመኖሪ ሚስጥር ኑሪልኝ ነፍ አመት እናት ያላችሁ እርጅም እድሚና ጤና ይስጥላችሁ

  • @የማርያም-አ2ጐ
    @የማርያም-አ2ጐ 3 года назад +2

    የእናት ፍቅር ምን ማለት እደሆነ ያልገባት እናት ማለት አየር ናት እናት ማለት ትንፋሽ ናት የዲዚች አይነት ቋንጃ ሰባሪ ልጆች ባይወለዱም አይቆጭ ድምፅሽ ሲያስጠላ ገፀ ባህሪዋ ሲያስጠላ ኡፍፍፍ ማየት ስላለብኝ በግድ አለቅ ወይ አታምር ወይ አታፍር

    • @kiwait9430
      @kiwait9430 3 года назад

      Tikikele 👍 ayzose 😊

  • @genitora2492
    @genitora2492 3 года назад +1

    የእናቴን ክፉ ለኔ ያድርግልኝ እማ የኔ ጀግና ጌታ ለዘላለም ያኑርልኝ

  • @yeshimaretube2491
    @yeshimaretube2491 3 года назад +1

    ምናይነት ዝቃጭ ናት ለእናቷ ትንሽ ክብር የላትም ክብር ለእናቶቻችን

  • @ሰላም-ንኩሉ-ፐ5የ
    @ሰላም-ንኩሉ-ፐ5የ 3 года назад +1

    ኧረ ፊልም ነው በሉኝ 😳🙈🤔🤔🤔ለእናት እንደዚ መለስ 😢😢አየ እናት የኔ ከርታቷ 😢😢😢

  • @zebibaaragaw7451
    @zebibaaragaw7451 2 года назад

    ያስተምራል እዩት እናት ለልጆ እድህ ነች ምክሮ ይበቃናል።እማ ህይወቴነሽ

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 3 года назад +1

    እማ እማይዬ , ክፉሺን አልስማ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
    😘😘
    እናቴ , እንደምታውቂው
    በጣምምምምምም እጅግ በጣም
    እወድሻለሁ ✝️✝️✝️ መድኃንያለም እደሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥሽ እናቴ ❗️የ 9 ወር ቤቴ
    ክብር ለናቶች !!!

  • @mesetawetyagatilejijesusis9666
    @mesetawetyagatilejijesusis9666 3 года назад +5

    በእየሱሰም በጣም አዘንኩ ውይ እውነት ደነገጥኩ እናቷን አላቃትም አለች ውሰጤ ተሰበሬ

  • @aryamawetaryamawet5012
    @aryamawetaryamawet5012 3 года назад +1

    እናት እኮ የገነት ደጃፍ ናት እናት ለዘላለም ትኑር❤❤❤❤

  • @mekakworku2077
    @mekakworku2077 3 года назад +1

    እናት እደዚህ እናቴ እወድሽ አለሁ

  • @sayedahmada736
    @sayedahmada736 10 месяцев назад

    እናት ሺ አመት ኑሪልኝ እማ ናፍቆቴ 😭😭😭

  • @ኢማንየካቢዋ
    @ኢማንየካቢዋ 3 года назад +22

    እነት አይክፋት😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @sameman536
    @sameman536 3 года назад +5

    የዘንድሮ እናቶች እንዲህ አይሉም !
    የዘንድሮ እናቶች ራሳቸው ተሯሩጠው የሚያባርሩት ልጆቻቸው 😂😂

    • @officailethio6154
      @officailethio6154 3 года назад

      እናት ለዘላለም ትኑር ደምሪኝ💖💗😘💘

  • @almazabebe4529
    @almazabebe4529 3 года назад +1

    የስራዋን ነው እምታገኝው ሰው የዘራውን ነው እምአጪደው በናቱ የተቀየርው ሰው ይህው መጨርሻው የናት ግፍ ይህ ነው መጨርሻው

  • @ሁለምነገርያልፋል
    @ሁለምነገርያልፋል 3 года назад +6

    እናት እኮ ልዩ ናት እረዥም እድሜ ከጣናጋርለእናቶች እናት ሁሉምለልጆቻ ህየወትናት ክብርለእናቶቻችን

  • @deloonetl7206
    @deloonetl7206 2 года назад

    ኡፍፍፍ እናቴን አስታወሠኝ አይይይ በባህር እሔዳለሁ እያልኩ እገላምጥ ነበርም ናገባሽ ስለኔ እያልኩ😭😭 የናቴን ውለታ እዴት እዴምከፍለው ኡፍፍ

  • @መሲየድግልማሪያምልጅ

    ይችልጅልክ እደጁታወችነች እናትናሀገረ አንድ ናቸው ክብረለእናቶች

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 3 года назад

    ስንትቻችን ይሆን ትውልድ ሀገራችንና ወላጅ እናታችን ንቀን የሰው ሀገር ልናይ የምናንጋጥጥ ኡፉፉፉፉፉ ማሪኝ ሀገሬ። እኔስ ሳልወድ ነው የወጣሁ አሁንም እናፉቅሻለሁ። ኑሪልኝ ለዘላአለም እማማ 💚💚💛💛❤❤

  • @Sara-nj5mu
    @Sara-nj5mu 3 года назад +1

    የእናት ጥቅም የገባኝ ስደትን ካዬሁ በኋላ ነው😥😥

  • @ayishayoutube4345
    @ayishayoutube4345 3 года назад +5

    በቅድሜ ለሁላቹም እድሜና ጤና ይስጣቹ ኑን እንደመር እናትን ከማዋራድ እራስን ማጥፍት ይሻላል ልጅታግን የተግማመች ነች የጥቅም ሰው ነው ነች

  • @እየሩሳሌም-ከ4ጘ
    @እየሩሳሌም-ከ4ጘ 3 года назад

    በጣም አስተማሪ ነው ተባረኩ

  • @neimabintabuyasin5835
    @neimabintabuyasin5835 3 года назад +1

    Ye ewnat kehone gin tariku betaaaam nw Mitasazinew mitastelaw lijitu😒😒😒

  • @dagmdagm3322
    @dagmdagm3322 3 года назад +2

    እናቴ ዘላለም ኑሪልኝ❤❤❤❤❤

  • @ፋጡማይቱብ-ኸ4ተ
    @ፋጡማይቱብ-ኸ4ተ 3 года назад +1

    እሙ የኔ እናት አላህ እድሜናይሥጥሺ

  • @zebibasadick7127
    @zebibasadick7127 3 года назад

    😭😭😭😭የወላድ መሀን መሆን ነው ይሄ አይ ገንዘብ እናት ለዘላለም ትኑር ሁፍ እናቴ ሺ አመት ኑሪልኝ

  • @ስደተኛዋብላቴናነኝየድንግ

    አይ እናት ምን ክፉ ብትሆ ያለሦ ምንም አያምርም እናቴ በምን ቆቆ ልግለፅልሽ ሺአመት ለናቶች😘

  • @abrham1130
    @abrham1130 3 года назад +1

    እናት ሁሌም እናት ናት 👉እናቶቻችን እረጅም እድሜ ያኑርልን እግዚአብሔር

  • @seadatube-cf1no
    @seadatube-cf1no 3 года назад +14

    ፍትህ ህዝብ ፍትህ ህዝብ ለወሎ ህዝብ ፍትህ ለወሎ ህዝብ ለአማራ ህዝብ

  • @mehbubafantaw3311
    @mehbubafantaw3311 3 года назад

    የኔ እናት ሰው ተመሳስሎብኝ ነው ይቅርታ ስትል እንባዬ መጣ😥😥😥😥😢😢😢😢

  • @abdulrehmantuha1540
    @abdulrehmantuha1540 3 года назад +16

    የዚህ አይነት ሰዎች ሚሊየን ሞልተዋል

    • @officailethio6154
      @officailethio6154 3 года назад

      እናት ለዘላለም ትኑር ደምሪኝ💖💗😘💘

    • @hanahosaye9480
      @hanahosaye9480 3 года назад

      አሉ ውጪ ናፋቂ ገንዘብ የሚያመልኩ

  • @hanahnoo4067
    @hanahnoo4067 3 года назад

    ኢ ሞዛዛ አልበዛም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @እስጢፋናክብር
    @እስጢፋናክብር 3 года назад

    እናቴ የኔ መምኪያዬ ሺህ አመት ኑሪልኝ ማን እንደ ናት💖💖❤❤❤❤💖💖💖💖🙏

  • @almazliben3803
    @almazliben3803 3 года назад

    እናት ማለትእኮ ቃላት የለኝም ሽአመት ትኑር

  • @ፍሬየድንግል
    @ፍሬየድንግል 3 года назад +1

    እንዲህ አይነት ልጅ አለ በእዉነቱ ዓለም 😭

  • @tyffggz9637
    @tyffggz9637 2 года назад

    የኔ ውድ እናቴ😔🤗🤗

  • @elhamnegn8510
    @elhamnegn8510 3 года назад +2

    ይህ እኮ የኡነት ነው ሴቶች እንደፈለጉ ይከፈቱና በወንዶች ይፈርዳሉ ራስንሺ ጠብቂ እያንዳንድሺ ወንድ ልጅ እኛ ካልሳቅናቸው በጭራሺ አይጎዶም ሲጀመር

  • @fatemaftoom5301
    @fatemaftoom5301 3 года назад

    ዉይ ያእዉነት አነቱሃን መሰለችኝ ፊዳሺ ኡም ኑሪልኝ እንድኖርልሺ

  • @elhamnegn8510
    @elhamnegn8510 3 года назад

    ድ ራማ ነው ግን አላውቃትም ስትል እንደት ደሜ እንደፈላ የእኔ እናት ኑሪልኝ እማየ

  • @AAA-tk1qu
    @AAA-tk1qu 3 года назад +4

    ሂ እዚያ ሞዛዛ!😂😂