ልጇ ላይ የ እንጀራ አባት ያመጣችው ሴት አስገራሚ መጨረሻ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media
    platform is strictly prohibited
    Copyright ©GIRDOSH TUBE

Комментарии • 110

  • @xfffffff
    @xfffffff 9 месяцев назад +36

    የመደም ቅመሞች አለህ በየለቹበት ይጠብቃቹ

    • @user-xp3vc6ic8x
      @user-xp3vc6ic8x 9 месяцев назад +1

      አማን

    • @zenat6033
      @zenat6033 9 месяцев назад

      Aminyenewid

    • @zzx4738
      @zzx4738 9 месяцев назад

      አሚን አችንም ይጠብቅሽ❤❤

    • @user-cx4xr2rv1r
      @user-cx4xr2rv1r 9 месяцев назад

      𝙖𝙢𝙞𝙣𝙣 🤲🤲🤲

    • @edentube8923
      @edentube8923 8 месяцев назад

      አሜን

  • @Bet1771
    @Bet1771 9 месяцев назад +13

    ድሮም የእንጀራ አባት ለልጅ አይሆንም። ሴቶች ልጅ ይዘው ሌላ ባያገቡ ጥሩ ነው

    • @sikosilo488
      @sikosilo488 7 месяцев назад +2

      አባቶች አሻፈረኝ ካሉስ እስዋ እድሜ ልክዋን የሱን ልጅ ማሳደግ አለባት እሱ ህይወቱን እየመራ እንደዚሂማ ማለት የለባችሁም

  • @AluChanal
    @AluChanal 9 месяцев назад +20

    ይችን የምታነብ በሙሉ ፈጣረ ከክፈ ነገር ይጠብቃችሁ ሃገራችን ሰላም ያድርግልን ህዝባችን ሰላም ያድርግልን 👏 በሰደት የምትነሩ እህት ወንድምቼ ፈጣሪ ከናንተጋ ይሁን ወደ ሃገራችን ለመመለስ ያብቃን 🌹አሜን አሜን አሜን👏
    🌹⛪️💒🕌🕌🌹
    እባካችሁ ሳብስክራይብ አድርጉልኝ😘

  • @user-ze5ug1rv3z
    @user-ze5ug1rv3z 9 месяцев назад +3

    እደ እናትንትኮ ከባድ ነው እደዚ አይደለም ይገርማል እንኳን ልጅን የሚያክል ነገር እቃ እንኳን ሲጠፋን እደት ነው የምንጨነቀው ምንም የእናትነት ሥሜት የላትም ጭራሺ ምኗም እናት አትመሥልም😏😏

  • @adotyoutube7190
    @adotyoutube7190 9 месяцев назад +15

    ሰወ ማመን ባናቱ ተክሎ ነው😢😢

  • @hargtube216
    @hargtube216 9 месяцев назад +3

    በገንዘብ ምክኒያት የሰው ህይወት ፈጣሪ ከንደዚህ አይነት ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @tigist19
    @tigist19 9 месяцев назад +7

    ልጅቷ እናት አትመስልም

  • @meneta-media
    @meneta-media 9 месяцев назад +10

    ✍በጣም ይገርማል በገንዘብ ምክነያት አንድ ታዳጊ ህፃን ህይወቱን አጣ ለገበው ቆም ብሎ ላሰበ በገንዘብ ቁማር ብዙ ህይወቶች እያጣን ነው ሰላም ለኢትዮጵያ ♥!!

    • @sefan696
      @sefan696 9 месяцев назад +2

      እውነት ነው ❤❤❤❤

  • @lidujesuse910
    @lidujesuse910 9 месяцев назад +11

    ምንድነው ግን ሁሌ ድራማ ላይ ሞት እጭ አሁንስ ምነው በድራማ እንኳን ሰላም ብታሳዩን

    • @jeddahruwais6286
      @jeddahruwais6286 9 месяцев назад +3

      ሰላም የለም አኮ ሀገራችን ማር በቸ ሰላም የመጣልን ያረብ😢😢

    • @lidujesuse910
      @lidujesuse910 9 месяцев назад +1

      @@jeddahruwais6286 አዎ ውዴ ሰላም የለም ለዛም ነው እኮ ምናለ በድራማው እንኳን ሰላም ብናይ ያልኩት በስንቱ ተጨንቀን እንችለዋለን

  • @ZenbS-bv7gm
    @ZenbS-bv7gm 9 месяцев назад +5

    ሰዉመስለዉ ሰዉያልሆኑ ሰወችን በደብማጣራት ይኖርብናል ትልቅትምህርት ነዉ

  • @user-jt7hz2zr9t
    @user-jt7hz2zr9t 9 месяцев назад +9

    እስቲ ልሹፈው የዛሬው ደግሞ ምን ይሆን መቼም ጥሩ ነገር የለም

  • @SalmaipaSalmaipa-cw2gu
    @SalmaipaSalmaipa-cw2gu 9 месяцев назад +11

    አለናልሸ፣እህቴዋ፣ሰራጤናሁሉሰላም፣ሀገራችንሰላምያርግልን

  • @user-jn3rr5vj6c
    @user-jn3rr5vj6c 9 месяцев назад +30

    ቅመሞችዬ ኑኑእንሣቅ የኔውዶች

    • @user-qu3vq7dn8h
      @user-qu3vq7dn8h 9 месяцев назад +1

      መጣንቅመምየ ❤❤🎉😢

    • @user-jt7hz2zr9t
      @user-jt7hz2zr9t 9 месяцев назад +1

      ምን የሚያስቅ አለና በዚህ ዘመን

    • @user-yx5sp1km7c
      @user-yx5sp1km7c 9 месяцев назад +9

      መጣን😅😅😅😅 በስደት የምትኖሩ❤❤የኔ ጀግኖች እዴናችሁልኝ ❤❤❤ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል❤❤ የምቶዱኝ እኳን ደስ አለሽ በሉኝኝኝኝ❤❤❤ወዳችኋለሁ❤❤❤

    • @user-zg9ei7fw5u
      @user-zg9ei7fw5u 9 месяцев назад +1

      ​@@user-yx5sp1km7cእኳን ደሥአለሽ❤❤❤❤

    • @jeddahruwais6286
      @jeddahruwais6286 9 месяцев назад

      ​@@user-yx5sp1km7cአንኮን ደስ አለሽ ❤❤❤❤❤

  • @user-vj1jd9im2x
    @user-vj1jd9im2x 9 месяцев назад +7

    አይ ወንዶች ብር ብቻ ነወ የምፈልጉት

  • @holyholy8778
    @holyholy8778 9 месяцев назад +1

    Laradam arada alew alu gin arif film new wedjewalew

  • @user-wp5vt4mj3d
    @user-wp5vt4mj3d 9 месяцев назад +2

    ወይ ሀበሻ ማስመሰል አይችልም እናት ተብየው እንኳን ልጇ ወንድሟም የታገተ አትመስልም

  • @FetaMedia
    @FetaMedia 9 месяцев назад +3

    Gin eko hulem fikir yibeltal

  • @MKk-qp6qx
    @MKk-qp6qx 9 месяцев назад +3

    አይይይ ሂወት እንደዘህናት😢😢😢😢

  • @xs5yd4rhgw
    @xs5yd4rhgw 9 месяцев назад +3

    አይ ወዶች ብርካዩኮ ምንም ያረጋሉ🤔🤔

  • @user-xv1sy4hv7o
    @user-xv1sy4hv7o 9 месяцев назад

    Betam des sil tiwenachew yemiaymr film new enameseginalen

  • @haymanotwubetu2588
    @haymanotwubetu2588 2 месяца назад

    በስመአብ እኔኮ ላገባ ነበር አንድ 4አመት ልጅ ልኡል የመሠለ ልጅ አለኝ ሥደት ላይ ብቻየን የወለድኩት አባቱ ጋር ተለያይተናል እባጣኝ አርፊ ልጀን ላሣድግ የሠው አባት ያው የሠው ነው በጣም ነው ያለቀስኩት😢😢😢😢😢😢

  • @user-mz7go6dy3q
    @user-mz7go6dy3q 9 месяцев назад +1

    ማር😊😊😊😊😊😊

  • @zahramohammed3368
    @zahramohammed3368 9 месяцев назад +2

    😢😢😢😢😢😢😢 እህህህ ሲያሳዝን አይ ጉድ

  • @user-xv1sy4hv7o
    @user-xv1sy4hv7o 9 месяцев назад +1

    Metu

  • @hayathahamad164
    @hayathahamad164 8 месяцев назад

    አሚን

  • @user-bd2fm6sl4e
    @user-bd2fm6sl4e 9 месяцев назад +1

    😢😢😢

  • @hananmekonenn813
    @hananmekonenn813 8 месяцев назад +1

    😢😢😢

  • @user-fr7mm3bk9z
    @user-fr7mm3bk9z 9 месяцев назад +1

    😭😭😭😭😭አይዙሽ

  • @user-jg6km3by9x
    @user-jg6km3by9x 9 месяцев назад +1

    አንዱ ታንዱ የተደበላለቀ ኦኦ

  • @holyholy8778
    @holyholy8778 9 месяцев назад

    Girum adnaki negn bertalign abate

  • @user-pn9vl2ge9t
    @user-pn9vl2ge9t 9 месяцев назад +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @xfffffff
    @xfffffff 9 месяцев назад +4

    ዘሬ እንኳን ከዝሙት ወጠቹ

  • @orocell2369
    @orocell2369 6 месяцев назад

    😢😢😢😢😢

  • @user-if1qs2bw4c
    @user-if1qs2bw4c Месяц назад

  • @user-zf5bz9jr5n
    @user-zf5bz9jr5n 6 месяцев назад

    ልጅትዋ ምንም ኣትችልም😂😊

  • @user-rn7go5dm9k
    @user-rn7go5dm9k 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤

  • @mohmedLbni
    @mohmedLbni 9 месяцев назад

    👍❤️

  • @user-gz9um7kn3d
    @user-gz9um7kn3d 8 месяцев назад

    አይወዶች

  • @user-lg4yl4xw5s
    @user-lg4yl4xw5s 9 месяцев назад

    😢😢😢😢😢😢

  • @user-xv1sy4hv7o
    @user-xv1sy4hv7o 9 месяцев назад

    Gin werku ye ewnet new are wed eko new

  • @smer8322
    @smer8322 9 месяцев назад

    😂😂😮😮

  • @user-xt2pq5rd1k
    @user-xt2pq5rd1k 9 месяцев назад

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @mobilemobile4499
    @mobilemobile4499 9 месяцев назад

    😢😢😢😢😢😢

  • @user-kg7nn3kr4z
    @user-kg7nn3kr4z 9 месяцев назад

    😢😢😢😢

  • @maratatchbakala
    @maratatchbakala 9 месяцев назад

    😭😭😭😭😭

  • @user-yz2sf2be3u
    @user-yz2sf2be3u 9 месяцев назад

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-yk5rg6wr2l
    @user-yk5rg6wr2l 9 месяцев назад

    Ay hiywet
    Sewn mamen kebro new blalech kebere degmo lji yalen sewech fetari ye enjeta abat ayasaybign

  • @SaraSosoo-p9h
    @SaraSosoo-p9h Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-xy8ep9pd7w
    @user-xy8ep9pd7w 17 дней назад

    ውድ የመዳም ቅመሞች አይታችሁ አትለፉኝ ደምሩኝ አንድ ሺ አስሞሉኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @holyholy8778
    @holyholy8778 9 месяцев назад +2

    Are genzeb wedet eyeweseden new are sew yibeltal tewu tewu

  • @user-qu5go8hv6q
    @user-qu5go8hv6q 9 месяцев назад +5

    ቅመሞችዬ የላ ተአሉ

  • @MrChuchu4life
    @MrChuchu4life 9 месяцев назад

    Ye lijetuan mulu sem safulegne

  • @suzansuzan2700
    @suzansuzan2700 9 месяцев назад

    Gold diger 😢😢

  • @mohmedLbni
    @mohmedLbni 9 месяцев назад

    😅

  • @HiraNanu
    @HiraNanu 9 месяцев назад

    Addacomment

  • @Milo-ur7og
    @Milo-ur7og 9 месяцев назад

    😭😭😭😭😭😭😭😭😢😢😢😢

  • @user-qi8dt8bh6k
    @user-qi8dt8bh6k 9 месяцев назад

    😢😢😢😢

  • @user-mz7go6dy3q
    @user-mz7go6dy3q 3 дня назад

    😢😢😢😢😢

  • @user-rj8hy5wq3i
    @user-rj8hy5wq3i 9 месяцев назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @tigitigi7215
    @tigitigi7215 9 месяцев назад

    😢😢😢😢😢

  • @yrotmabo7999
    @yrotmabo7999 9 месяцев назад

    😢😢😢😢😢

  • @sada6451
    @sada6451 8 месяцев назад

    😭😭😭😭