🌺 💝 " አባ አንተን ያለ ሁሉ ዳነ " እንኳን ለፃድቁ እጨጌ ዮሐንስ በዓለ ልደት በሰላም አደረሳችሁ 🤲 🌺 🙏

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 янв 2025

Комментарии • 253

  • @meserethailu5015
    @meserethailu5015 11 месяцев назад +42

    አባቴ የኔ ፈጥኖ ደራሽ የኔ ሩሩህ የኔየዋህ ጻድቁ ክብርና ምስጋና ይግባዎት።

  • @tsedaltedi
    @tsedaltedi 3 месяца назад +15

    ለናንተ የደረሱ አባቴ ለኔም ፈጥነው ይድረሱ ለደጆት ያብቃኝ አሜን

  • @seblegirma7572
    @seblegirma7572 3 месяца назад +13

    አቡነ እጨጌ ዮሐንስ አባቴ ሁሌም ፈጥነው እንደደረሱልኝ ነው ዛሬም ደርሰውኛል ሁሌም አይለዩኝ ከነቤተሰቦቼ በሕይወት የሌለችውን ደጓን ክፉ የማይወጣትን እናቴ ነብስ በቃልኪዳኖት አስምሩልኝ አሜን አገራችንን ሀይማኖታችንን ጠብቁልን አሜን!!!

  • @JordanJod-b6w
    @JordanJod-b6w 9 месяцев назад +39

    ፃዲቁ አባቴ ፈጥኖ ደራሹ ለተጨነቁት እምትደርስ አባቴ ለኔም ፈጥነህ ድርስልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hiwottsegaye1314
    @hiwottsegaye1314 10 месяцев назад +38

    አባቴ የኔ ፈጥኖ ደራሽ የኔ ሩሩህ የኔየዋህ ጻድቁ አባታችን እጨጌ ዮሐንስ ክብርና ምስጋና ይግባዎት❤❤❤❤❤❤።

  • @eyerusalemfekadu-v6u
    @eyerusalemfekadu-v6u Месяц назад +5

    የእኔ ልዮ አባቴ ፈጥኖ ደራሼ እንባዬን አባሼ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ በረከቶነት ይደርብን🙏

  • @KidistBemnet
    @KidistBemnet Месяц назад +2

    አቡነ አጨጌ ዮሀንስ ለኔ ያደረጉልን ታምር ብዙ ነዉ በፌስቡክ ነዉ ያወኳቸው ችግሬንም ነገርኳቸዉ ሳይዉል ሳያድር ወድያው ፈቱልኝ ለደጃቸው ያብቃን ክብር ምስጋና ይድረሳቸው ለምስክርነት ያብቃኝ

  • @lamrotmarefiya123
    @lamrotmarefiya123 Месяц назад +5

    የኔ አባት የኔ ፈጥኖ ደራሽ ሁሌም ስጠራቸው ሁሉም ነገር ይስተካከልልኛል ሁሌም አጠገቤ ናቸው እሳቸውን የሰጠን የድንግል ማርያም ልጅ ይመስገን 🙏

  • @EtifworkAseffa
    @EtifworkAseffa 16 дней назад +3

    የኔ ደግ አባት ቤተሰቤን አደራ ልጆቼን ጠብቁልኝ ያሰብኩትን አሳኩልኝ

  • @selammezmur6944
    @selammezmur6944 8 месяцев назад +51

    አባታችን ፍጥነታቸው ለፈለጋቸው ሁሉ ይድረሱለት ምስጋና ይድረሰው መድኃኒያለም

  • @tsehaykahsay420
    @tsehaykahsay420 7 месяцев назад +20

    የሚገርም መዝሙር ነዉ። ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን። በረከታቸዉ ያድሉን ለደጃቸዉም ያብቁን።

  • @zowifeker2467
    @zowifeker2467 9 месяцев назад +13

    የኔ ደግ አባት የሀሳቤን ሁሉ የምትፈፅምልኝ ሁሉን የምታደርግልኝ አባቴ ሁሌም ክበርልኝ

  • @tzkerniyegziyo
    @tzkerniyegziyo Год назад +34

    አባ አንተን ያለ ሁሉ ዳነ(2)
    እጨጌ ዮሐንስ
    አቡነ ዮሐንስ
    ዳነ ባንተ ፈዉስ🙏
    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የፃድቁ አባታችን በረከቱ ይደርብን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @EtifworkAseffa
    @EtifworkAseffa 22 дня назад +2

    የኔ አባት ስጠራቸው ሁሌም እንደረሱልኝ የኔ አ ባት ልጆቼን አደራ

  • @Azu-n5u
    @Azu-n5u 6 месяцев назад +14

    ፃድቁ አቡነ እጨጌ ዩሐንስ ለተቸገሩት ለተጨነቁት ፈጥነዉ እንደደረሱት ለኔም ይድረሱልኝ አሜን

  • @betreteumelissan8463
    @betreteumelissan8463 10 месяцев назад +13

    ምስባኩ የመምህር በትረ ጥዑመልሳን ዘዮሐንስ ወልደነጎድጒድነው

  • @meronworku7473
    @meronworku7473 10 месяцев назад +11

    አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድሉህ

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf Год назад +35

    አቡነ እጨጌ ዮሀንስ አባታችን ለደጃቸው ያብቃን በረከታቸው ይደርብን አሜን! ስለቴ ደርሶ ካለሁበት መጥቼ ለመመስከር ያብቃኝ አሜን !

    • @GetnetTarko-j9b
      @GetnetTarko-j9b 3 месяца назад

      ገዳሙ የት ነው የሚገኝ?

    • @AlemuWerku-s8j
      @AlemuWerku-s8j Месяц назад

      @@GetnetTarko-j9b semen shewa menz yfat mezezo tarma Ber akababi

  • @TigistGirmma
    @TigistGirmma 9 месяцев назад +15

    በረከታቸው ይድረሰኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SamiAkilu
    @SamiAkilu 9 месяцев назад +14

    አባቴ እጨጌ ዮሃንስ

  • @semaettadele2754
    @semaettadele2754 19 дней назад +2

    በረከታቸው አይለየን

  • @BezaMekonen-sr4bk
    @BezaMekonen-sr4bk 8 месяцев назад +28

    ችግሬን አይተው ለመመስከር ያብቃኝ የኔ ደግ አባት ለሁላችንም

    • @samriamen8588
      @samriamen8588 Месяц назад

      አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @ethiopiyayemama9556
    @ethiopiyayemama9556 2 года назад +111

    በልቤ የነገርኳቸው እንኳን ሆኖልኛል። ለደጃቸው ያብቃኝ።

    • @AynalamThamei
      @AynalamThamei Год назад +6

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ashenafigosaya279
      @ashenafigosaya279 Год назад +4

      Tadeleshi

    • @Kidist-d3s
      @Kidist-d3s 11 месяцев назад +3

      ❤❤❤❤❤

    • @redietdereje-jw8rk
      @redietdereje-jw8rk 11 месяцев назад +2

      Berketachu yiderbegn❤️🙏

    • @Dagim_king77
      @Dagim_king77 7 месяцев назад +1

      😊❤❤😊😊😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fikirtekassa2609
    @fikirtekassa2609 2 года назад +17

    ጻዲቁ ይባርኩህ ደስ የሚልና ታሪካቸዉንም ጭምር አስተማሪ ነዉ እናመሰግናለን

  • @LG-sl1lo
    @LG-sl1lo 11 месяцев назад +14

    አባቴ የለመኮትን የልጆቼን ነገር አስተካክሉልኝ እኔም ልመስክር

  • @SurprisedCurling-um3cy
    @SurprisedCurling-um3cy 4 месяца назад +4

    አቡነ እጨጌ አባቴ አናቴ እርሶጋር መጥታ ችግሯን መጥታ ተማፅና ነበር አባቴ አቡነ እጨጌ ደግሞ አላሳፈሯትም እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልል ብላችሁ አመስግኑልኝ

  • @AbbasMelki
    @AbbasMelki Год назад +6

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የአባቴ እኔ ትናትና ለአባታችን መዝሙር መቸይሆን እግዚአብሔር የፈቀደላቸው እሚዘምሩት እያልኩ ከቃል በላይ ነው ደሰ ያለኝ አባቴ ለደጀዎት ያብቁን የቤተሰቦን ነገር አደራ አባቴ ደካማ ልጀዎት ሀፃተኛዋ ነኝ ለደጀዎት ያብቁኝ የተመሰገንን አደበት ይፍቱት በፀሎተዎት የጠላቶቻችን ሴራ ይበትኑት አባቴ በረከተዎት ይደርብን🌿🌿🌿🌿👏👏👏💚💛❤🎉🌹🌹🌹🌻🌻🌺🌺💐💐💐💐

  • @YiftusraNega
    @YiftusraNega 6 месяцев назад +12

    አቡነ እጨጌ ዮሀንስ ለኔ ያደረገውን ለመመስከር ነው እና ጡቴን በጣም ያመኝ ነበር በቃ ይነዘንዘኛል እና ስላድኗቸውን ገዝቸ ጡቴን እሽትሽት አደረኩት አሁን ምረት ልከውልኛል እስከመጨረሻው እንዲምረኝ በፆለታችሁ አስቡኝ ለኔ የደረሰ ለናንትም ይድርስ

    • @HanaErkaHani
      @HanaErkaHani 2 месяца назад +1

      ጨርሶ ይማርሽ🙏🙏

  • @User-rh8di
    @User-rh8di 7 месяцев назад +9

    አባቴ ፃዲቁ አማላጅነቶት አይለየኝ

  • @fyerifsaha2053
    @fyerifsaha2053 2 года назад +12

    አባ እጨጌ ዮሐንስ አንተ ጠብቀኝ ምህረትህም አይለኝም ዝማሬ መላክት ያስማልን

  • @TrrfuRrrt
    @TrrfuRrrt 6 месяцев назад +9

    እኔንም ፈውሰውኛል የኔ ደግ አባት ፈጥኖ ደራሽ

  • @gechkasa3455
    @gechkasa3455 8 месяцев назад +9

    የኔ አባት ውይ ቃልል የለኝም 😢😢😢😢😢😢

  • @gelilaambaye6458
    @gelilaambaye6458 2 года назад +15

    😍ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏 አባታችን እጨጌ ዮሐንስ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርኩልህ❤

  • @ethiopharma4387
    @ethiopharma4387 6 месяцев назад +6

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችንን የሰጠን❤❤❤❤❤

  • @saronisrael752
    @saronisrael752 Год назад +26

    አባ እጨጌ ዮሐንስ ደጆት ለምስክርነት ያብቁኝ አንድ እናት በሚድያ ስለርሶ ስትመሠክር ሠምቻለሁ

  • @firhiwoteshetu
    @firhiwoteshetu 8 месяцев назад +6

    ፍጥነታቸው እኮ አባቴ የኔ ውድ

  • @tadewos23
    @tadewos23 Год назад +10

    በእውነት ጸጋውን ጨምሮ ያብዛልህ። Powerfull voice

  • @astargzaw4376
    @astargzaw4376 2 месяца назад +3

    አባቴ እጨጌ ዪሐንስ በዚሁ ፅፌ እመሰክራለው ብዬ የነገርኮዎት ተሳክቶልኝ ደስ ብሎኛል ለመመስከሩ ግን ዘገየው ይቅር በሉኝ ፡፡
    አሁንም የጨነቀኝ ነገር አለ አባቴ እርዱኝ ለመመስከር አብቁኝበዚሁ በፁሁፍ እና ወይራ ደጅሆ እመጣለው

  • @mekdesbelete8121
    @mekdesbelete8121 Год назад +9

    እልልል እልል የልቤን የሰሙኝ አባቴ እጨጌ ዮሐንስ

  • @HrityberhanGberhiwote
    @HrityberhanGberhiwote 7 месяцев назад +3

    Aba aba ergtegn negn yenem kene btsboch endemtadnegnnn❤❤❤❤❤

  • @hamlmal_12
    @hamlmal_12 Год назад +9

    ዝማሬ መላይእክት ያሰማልይ ወንድማችን ዘማሪ ፊሽዬ በብዙ ፀጋ ተባረክ ከአባታችን ከአባ እጨጌ ዮሐንስ በረከት እረዴት ያሳትፈን ድንቅ ዝማሬ ነው ✝️❤

  • @BelayineshTasew
    @BelayineshTasew Год назад +5

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን እልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @aseefenta632
    @aseefenta632 2 месяца назад +3

    አባቴ የተባረከ ትዳር እና ልጅ እንዲሁም ሀብት ሰተወኛል እልልልል

  • @Caalaa-w5y
    @Caalaa-w5y Год назад +5

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏👏👏

  • @BanchuMisganaw
    @BanchuMisganaw 6 месяцев назад +5

    የኔደግ አባቴ ለኔም ፈጥነህ ድረስልኝ ፃድቁ አባቴ

  • @mulunehabraham5592
    @mulunehabraham5592 Год назад +4

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን!!! 🛐🛐🛐👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒

  • @bethelehemashebir3702
    @bethelehemashebir3702 2 года назад +7

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አባቴ ተአምራቸው ብዙ ነው

  • @mahdertube1310
    @mahdertube1310 Год назад +6

    በእውነት አጥንትን የሚያለመልመውን የመላእክትን ዝማሬ ያሰማህ ፊሽዬ

  • @BirhanAytegeb
    @BirhanAytegeb 27 дней назад

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን።አባቴ ምልጃህ አይለየን።

  • @saronisrael752
    @saronisrael752 Год назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሜ በተዋህዶ ያጽናክ ድንቅ ዝማሬ ነው

  • @gideyhadisalemu7719
    @gideyhadisalemu7719 Год назад +3

    እውነት ነው።አሜን፫!!!ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!!!ጥዑም ዝማሬነው።የአገልግሎት ዘመንህን ይባረክ!!!በርታ!!!

  • @zuriyashMulugeta
    @zuriyashMulugeta Год назад +8

    አቡነ እጨጌ ዮሃንስ የልቤን ሀሳብ ይፈጽምልኝ ቦታውን ለመረገጥ ያብቃኝ ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @Mercy_Ethiopian
    @Mercy_Ethiopian 2 года назад +8

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!

  • @omedadplc1364
    @omedadplc1364 8 месяцев назад +5

    የኔ አባት ፈጥኖ ደራሽ!

  • @FanaYeshifana
    @FanaYeshifana 5 месяцев назад +1

    አበኑ እጨጌ ዮሐንስ አባታችን በረከታቹ ይድረብን ለደጆት ያብቃን

  • @ayinalemyoutube7722
    @ayinalemyoutube7722 2 года назад +7

    እረደት በረከታቸው ይደርብን ለደጁያብቃን.

  • @mikaeleyob5297
    @mikaeleyob5297 2 года назад +7

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ።
    በርታ
    በርታ
    በርታ ።

  • @heremelawesene
    @heremelawesene 5 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤🙏🙏🙏

  • @deselegnshugute488
    @deselegnshugute488 8 месяцев назад +4

    አቡነ እጨጌ ዮሀንስ የለመንኳቸው አድርገውልኛል አሁንም የቀረውን ያሳኩልሽ በሉኝ ድጋሚ ለመስከር ያብቁኝ

  • @MarkeNatane
    @MarkeNatane Год назад +2

    ፍሴ ዘንድሮ ገና ነውመዝሙሩን ያየሁት በርታ በጣም ጥሩ ዝማሬ ነው ዝማሬመላእክትያስማልን

  • @jfdy3618
    @jfdy3618 8 месяцев назад +3

    የአባታችን በረከታችዉ ይደረስን❤❤❤ አሜን ዝማሬመላአክትያሰማልን

  • @Operetiont2020
    @Operetiont2020 Год назад +2

    አሜን እልልልልልልልልልልል በረከታቸው ይደርብን አቡነ እጨጌ በልጅ ባርኩኝ

  • @Kidus-f4q
    @Kidus-f4q 4 месяца назад

    አባታችን አቡነ እጨጌ ዩሀንስ ሆይ እኔንም ይስሙኝ በቃል ኪዳነወት ይርዱኝ።

  • @tube896
    @tube896 Год назад +3

    ❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል
    አባ አንተን ያለ ሁሉ ዳነ /፪/
    እጨጌ ዮሐንስ
    አቡነ ዮሐንስ
    ዳንን ባንተ ፈውስ
    ❤❤❤❤❤

  • @Kidist-d3s
    @Kidist-d3s 11 месяцев назад +2

    Ye liben meshat endihonilgn erdugn yene Abat ❤❤❤❤❤

  • @Kidist-d3s
    @Kidist-d3s 4 месяца назад +1

    Lenem diresulign yene deg abat ❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MulualemW
    @MulualemW 4 месяца назад

    አሜን ለእኔም በጭንቅ ጊዜ ደርሰው ልመናዬን ሰምተውልኛልና ስማቸው የተመሰገነ ይሁን

  • @YohannesBekeleክራር
    @YohannesBekeleክራር 7 месяцев назад +1

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን የአባታችን አቡነ እጨጌ በረከታቸው ይደርብን።

  • @hintsagebremichael2863
    @hintsagebremichael2863 3 месяца назад +1

    Amen bereketachew ayleyn lemskrnet yabkan amen

  • @hannabirhane7284
    @hannabirhane7284 Год назад +2

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @بلاينشاجزو
    @بلاينشاجزو Год назад +2

    Amen amen amen zimmare melaikt yassemmallin wendimmachin abbatachi icege yohannis fowwusen abbatehoy chiggire ate tawqalleh

  • @merongetachew7614
    @merongetachew7614 2 года назад +3

    💚💛❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏 ወንድሜ

  • @kidistyosef1485
    @kidistyosef1485 Год назад +5

    ምስባክ ቢሉ ቅላጼ ድምጽ ቢሉ ዜማ ግጥም ቢሉ መርገፍ...... ኧረ ስንቱ ይወራል ስንቱ ይነገራል እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ከቤቱ አያውጣህ ወንድምአለም ያዜምክላቸው አባት በላይኛው ቤት ዋስ ጠበቃ ይሁኑ እቅፍ ድግፍ አርገው ለመንግስቱ ያብቁህ

  • @fdge128
    @fdge128 Год назад +1

    ❤❤❤አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን ❤❤❤

  • @YORDANOSENGIDA
    @YORDANOSENGIDA Год назад +3

    Tebarek Wedmeee 🥰🙏 Gerum Zemare new ❤🥰🙏🙏🙏

  • @misteregetaneh4345
    @misteregetaneh4345 2 года назад +5

    Abune echege abate lene yaladrgulgn min ale esachewn yeseten egzabher yemsgen

  • @etagudesalw632
    @etagudesalw632 Год назад +2

    እልልልልልልዝማሬመላክያሠማልን

  • @elshadaychala818
    @elshadaychala818 2 месяца назад +1

    Tsadeku Enenem Lemesekrent Abkugne Ledejwot Abkugne

  • @senayittekla9456
    @senayittekla9456 3 месяца назад

    Abune ehege yohanes abathen mesgana yegbahwel hulem teike yatawet negre yelm hulem beandebte emsekralw engeralw lebalbte sera setwrlial endihm lbet serateiaie betam tama adnewlial bemnetahew seladnahwen ahahehiat dnaliealhe Abate endhum lene seraien eyaserui new amesgnelei❤❤❤ ewdahewalw enam yeteikut neger yesakalial Amesgnelie lejenm adnewelial❤❤❤❤

  • @tubezemariabeltube3452
    @tubezemariabeltube3452 2 года назад +6

    ዝማሬ መላህክት ያሰማልን ወንድሜ

  • @hiwethabte2052
    @hiwethabte2052 6 месяцев назад +2

    Eleleelelelelel kebere mesgana labatechen abune eiche yhanes yhune ❤❤❤❤❤❤ kalte ytergale selesachew memesker ❤❤temesgne Eleleelelelelel zemara mlaktene yasmalen ❤❤❤

  • @-zemaritenaye
    @-zemaritenaye 2 года назад +3

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ወንድሜ

  • @vghhhj7363
    @vghhhj7363 Год назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @ShumiBugal
    @ShumiBugal 5 месяцев назад

    አባቴ የኒ ፈጥኖ ደራሽ ❤

  • @abaditgr1629
    @abaditgr1629 5 месяцев назад

    ኣባ በርቅ እየለመንኳቸው ነው ለምስክርነት ያብቃኝ

  • @BethelhemAssefa-v8y
    @BethelhemAssefa-v8y 4 месяца назад +1

    የኔ አባት ❤❤❤

  • @emyeorthodox9467
    @emyeorthodox9467 2 года назад +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ

  • @ralamerialameri563
    @ralamerialameri563 Год назад +1

    Amen Amen Amen Elelelelelelelelelel amen 🙏 amen amen ♥️ amen Amen Amen Elelelelelelelelelel ☝️ amen 🙏

  • @yordanoszemedkun4957
    @yordanoszemedkun4957 3 месяца назад

    የኔ አባት የኔ ፈጥኖ ደራሽ🙏🙏🙏

  • @ዘካርያስብርሐኑ
    @ዘካርያስብርሐኑ 2 месяца назад

    ደስ የሚል መዝሙር ነው

  • @Egzryia
    @Egzryia Год назад +1

    እልልልልሎ
    ዛሬም ለሀገራችን ሰላም ይዘው ይምጡልን አባ ሰንጠፋ አይገድህምን አረአሰበን

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 Год назад +1

    ❤እግዚአብሔር ይመስገን ❤
    እልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልል አሜን (3) ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🌿🙏🌿🙏🌿🙏

  • @selambirsh3635
    @selambirsh3635 2 года назад +3

    ዝማሬ መላእክት ያስማለን

  • @2MNENTERTAINMENT
    @2MNENTERTAINMENT 2 года назад +12

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አቡነ ዩሐንስን ለምኖ ያፈረ የለም

  • @hopemaryam6968
    @hopemaryam6968 2 года назад +2

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን 🙏🙏🙏

  • @BezaYimer
    @BezaYimer 5 месяцев назад

    ❤የኔ እንቁ አባት ገና ያልተዘመረላቸው ጻድቁን መግለጽ በኔ በሃጥያተኛዋ አንደበት አልችልም ግን ጻድቁን የሰጠን የድንግል ማርያም ልጅ ክብሩን ይውሰድ❤❤❤

  • @LemlemSebicho
    @LemlemSebicho 7 месяцев назад +2

    አባቴ የኔ ፈጥኖ ደራሽ

  • @SilenatYitayew
    @SilenatYitayew 6 месяцев назад

    አመሰግናለሁ እግዚአብሔር አባቴ የአቡነ እጨጌ ልጅ ስለደረከኝ

  • @ዮዳሄ-ፈ2ቀ
    @ዮዳሄ-ፈ2ቀ 13 дней назад

    amen berktachiwe yedrsen😢❤❤❤❤❤

  • @mastewalzelalem3013
    @mastewalzelalem3013 2 года назад +2

    ለደጁ ያብቃን