Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻በጣም አንጀት የሚያርስ መዝሙር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን
ማርና ወተት ነው ክቡራን ዲያቆናት ዘፈን መሰል መዝሙር በመስማት የደነቆረ ጆሮአችንን አዳናችሁልን ኑ ወደፊት ውጡ በምስጢር የጠገበ የከበረ ስብከት የመሰለ መዝሙር አሰሙን ነፍሳችን ትዳን 🙏
የጥምቀትንም ልቀቁልን !!!! (ዝማሬ መለአክ ያሰማል ❤❤❤❤❤)
ይሄ ጥምረትእጅግ በጣም ደስ ይላል ወንድሞቼ አይለይብኝ እንደዚሁ ጥዑም ዝማሬን እያስደመጣችሁን አብራችሁ አርጁልኝ አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማችሁ 🙏 እህታችሁ እወዳችኋለሁ❤
እጅግ ግሩም እና ድንቅ ዝማሬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዘከመዝኬ ጥዑመ ወስኩ ለነ ወስኩ ለነ ወስኩ ለነ
This is a masterpiece! የተማረ ሰው ሲያዜም ደስ ይላል። መልካም በዓል
ዘመነ አስተርዮን በደስታ የማሳልፍባቸውን ጥዑም ዝማሬዎችን ስለጋበዛችሁን እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድሞቼ❤ የአግልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን❤
እሰይ...እሰይ...እሰይመዝሙር ይሁን ዘፈን በማይለዩ ዜማዎች የተሞላውን አየር እንዲህ ቅዱስ ያሬድ በወለዳቸው ዜማዎች እንዲህ አጽዱልን እንጆ ፣ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፣
እንቋዕ በሰላም መጻእክሙ ክቡራን አኃውነ🕊🥰
አየኸው የቤተ ክርስቲያን ላህይ በመዝሙር ስም የምትዘፍኑ ዘፋኞች እነዚህን አዳምጡና ተለወጡ አቤት እናቴ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ !!!!
በርቱልን ወንድሞች ያሬዳዊ ዜማችንን የሚያስጥሉ ብዙ ዘማሪ የሚመስሉ አዝማሪዎችን አፍርተናልና።በርቱልን አምላከ ቅዱስ ያሬድ ከእናንተ ጋር ይሁን🙏
ኦርቶዶክሳውያን this Is Wt Is Called ያሬዳዊ ዝማሬ❤
ቅዱስ ያሬድ እጥንትን የሚያለመልም የሰማይን የመላእክትን ዝማሬ ምስጋና እንዳበረከተልን ሁሉ ለእናንተም ጥዑም የሆነውን የመላእክትን ዝማሬን ያሰማልን !!! ይህ ነው የተዋህዶ የቅድስት ቤተክርስትያን መዝሙር፡፡ የቅዱስ ያሬድ አምላክ - ዘፈን ከሚመስል መዝሙር ይገላግለን!!!
ዝማሬ መላእክት የስምዓልና ጸግኡ የብዝሓልኩም እግዚኣብሔር
በእውነት ደስ የሚል የተረጋጋ እና ጥልቅ መልዕክት ያለው ዝማሬ ነው ። ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ።
የጠምቃትንም ልቃቁልን ፣የጥምቃት ባራካትም ይዳርብን
እግዚአብሔር አምላክ ዝማሬያችሁ ይቀበልላችሁ
መዝሙር አሁን ተዘመረ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድሞቼ በዛዉ እንዳትቀረ ለትንሣኤም እንደዚህ ያለ የግዕዝ መዝሙር አሰሙን ዕድመሴ ከጤና ይስጥልኘ የግዕዝ መዝሙር ከነዜማዉ እየጠፋ ነበር እናንተን አዘጋጀ እግዚአብሔር አምላክ ምን ይሳነዋል እልልልልልልልልልእልልልልልልልልልእልልልልልልልል
እግዚአብሔር ያስፈጽማችሁ::ዝማሬ መላእክት ያሰማልን::የጥምቀትን እንዲሁ አሰሙን::
ጥኡም የሆነዉን የመላእክትን ዝማሬ ያሠማልን በእዉነት ክፍል 2 ብትዘምሩ
በእውነት ትለያላችሁ ዲያቆናት ❤❤❤ከዚህም በላይ የምታገለግሉበትትን እድሜ ይስጣቹ እነዚህን መዝሙሮች ሰንሰማ ነፍሳችን ሀሴት ታደርጋለች ድንቅ ጸሎት ናቸው፣እውነተኛ ምስጢር በቃ በጣም ግሩም ነው።
❤❤❤❤❤❤❤❤
Much needed, ግሩም ዝማሬ! የመላእክቱን ዝማሬ ያሰማልን።
እንኳን ደና መጣቹ እየጠበቅን ነበር በጣም በርታልን የልሳነ ሱራፊ አዘጋጅ ዲ/ን ጸጋ ሥላሴ የድንግል ማርያም ልጅ መድኃኔዓለም ይጠብቃቹ
የጥምቀት, የቃና, የአስተርእዮ እንዲሁም የሌሎቹም እንፈልጋለን እንፈልጋለን እንፈልጋለን በቃ ጨርሻለሁ። በቃ ይለቀቅ ይለቀቅ። 😢
እልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን👏👏👏👏👏
ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜያችሁን ያርዝመው
ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን የአገልግሎት ዘመናችሁ ይመባረክ
አጥንትን የሚያለመልም የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማችሁ ፀጋው ይብዛላችሁ
ወኅብስተ መላእክቲሁ በልዑ እጓለ እመሕያው መዝ ዳ 77 : 30
❤❤❤❤❤ ጥዑም ድንቅ መዝሙራት ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሞቼ ዲያቆናት
አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን አምላከ ቅዱስ ያሬድ የበለጠውን በረከት ያድልልን ወንድሞቻችን ❤
"እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን"🌷🌷🌷🌷ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🌷🌷🌷
የመላእክትን ዝማሬ ያሰማችሁ በቤቱ ያጽናችሁ እናመሰግናለን ነገር ግን ድምፁ በጣም ቀጠነ እና ተፈጥሮውን ባይለቅ ጥሩ ነው
መንፈስን የሚያድስ ነብስን የሚጠግን እንዴት ያለ ድንቅ ዝማሬ ነው በፀጋ ይጠብቅልን የህይወት ቃል ያሰማልን እድዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤❤
እልልልልልልልልል👏👏👏👏❤❤ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን 🥰🥰🥰
አልልልልልልል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👏👏👏👏👏👏👏
ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጥብቅልን ፀጋው ያብዛላቹ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤
Gerum new... keberow gena gera yagabal
እሄን ስሰማ ውስጤ አዘነ ተከዘ አልቻልኩም ቤተሠቦቸ
ይነዝረኛል ድምፃችሁን ስሰማ❤እመብርሃን ትጠብቅልን
Amen Amen Amen
እልልልልልልልል👏👏👏👏👏
ያገልግሎት ዘመናችሁ ይባርክልን እግዚአብሔር አምላክ የድካማችሁን ዋጋ ይክፈላችሁ ❤❤❤
ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን
ዝማርየ መላእክት የሰማልን❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድሞቸ❤
እፁብ ድንቅ ነው በእውነት መጣፈጡ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏
የመላእክቱን ጥዑመ ዝማሬ ያሰማልን❤❤❤
እልልልልል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አሜን ፫ ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ❤❤❤🎉🎉🎉
Zimarie Melaekt yasemalinEllllllllllllllllllEgzabhier Amlak xega dibe xega ychemrachuMenfesachin reka temesgenTebarekuln
❤❤ፀጋዉን ያብዛላችሁ ምን ይባላል ❤❤ ደስ ማለቱ
ጥዑም ዝማሬ
ዝማሬ መላእክት ያሰማን። አሜን!
እልልልል
እንኳዕ ደሓን መጾኩም ዝማራ መልእክቲ የስመዐልና በርትዑ እመብርሃነይ ትሓግዝኩም
የጥምቀት በጉጉት እንጠብቃለን❤❤❤❤❤
Zimare melaekitn Yasemalin Mechereshachihun yasimirew🙏🙏🙏
ተባረኩ
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤
ግሩም ነው
Bienvenue mes tguatanches zmaries mlaecte yessemalnne mes parents sont en
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤
ጥዑመ መላዕክትን ያሰማልን🙌👏❤️ በርቱልን🙌✝️♥️
👏👏👏👏👏👏💞💞💞💞🥰🥰🥰🙏🙏🙏
ግሩም ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን፣ ግን እፎ አግመረተከ ትንሽ ተገልብጣባቹሃለች
ተገልብጦ ሳይኾን የመዝሙሩ ጠባይ ነው ፤ የተሠራለት ዜማ ባሕርዩ እንዲሁ ኹለት አይነት ስለኾነ ነው።
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤
እንኳን ደህና መጣችሁል🎉❤❤❤
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እንቋዕ በሰላም መጻእክሙ 🥰🥰🥰
ተዎዳጆች ተባረኩልን🙏
perfect sound balance...
Zmarie melaekti yasemalen❤❤❤
zmare melayiktn yasemaln
❤❤ዝማሬ መላኢክት ያሰማልን ወንድሞች የአገልግሎት ዘመናችሁን እግዚአብሔር ይባርክ❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤yetimket❤yetimket❤ yetimket ❤ yetimket ❤ yetimket ❤ yetimket ❤❤❤❤
እንወዳችኃለን♥️ በርቱልን🥰🥰🥰🥰🥰
ለጥር 18ትም እንጠብቃለን ❤
❤❤❤❤❤❤❤❤Ketilo demo yetimket entebikalen
💗I really love this!💖 keep going 🎉🌺
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እእእእእእልልልልልልል...❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🕊🕊🕊🕊🕊
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
በረከተ ያሬድን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።
እግዚአብሔር ይመስገን ጸጋውን ያብዛላችሁ 🎉❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ዝማሬ መላእክትን ያሰማል
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ❤❤❤
Zemare melaektn yasemaln
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🤗🤗🤗🤗
❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰
❤❤❤❤❤
ዝማሬ መለአክት ያሰማልን
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻በጣም አንጀት የሚያርስ መዝሙር
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን
ማርና ወተት ነው ክቡራን ዲያቆናት ዘፈን መሰል መዝሙር በመስማት የደነቆረ ጆሮአችንን አዳናችሁልን ኑ ወደፊት ውጡ በምስጢር የጠገበ የከበረ ስብከት የመሰለ መዝሙር አሰሙን ነፍሳችን ትዳን 🙏
የጥምቀትንም ልቀቁልን !!!! (ዝማሬ መለአክ ያሰማል ❤❤❤❤❤)
ይሄ ጥምረትእጅግ በጣም ደስ ይላል ወንድሞቼ አይለይብኝ እንደዚሁ ጥዑም ዝማሬን እያስደመጣችሁን አብራችሁ አርጁልኝ አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማችሁ 🙏 እህታችሁ እወዳችኋለሁ❤
እጅግ ግሩም እና ድንቅ ዝማሬ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ዘከመዝኬ ጥዑመ ወስኩ ለነ ወስኩ ለነ ወስኩ ለነ
This is a masterpiece! የተማረ ሰው ሲያዜም ደስ ይላል። መልካም በዓል
ዘመነ አስተርዮን በደስታ የማሳልፍባቸውን ጥዑም ዝማሬዎችን ስለጋበዛችሁን እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድሞቼ❤ የአግልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን❤
እሰይ...እሰይ...እሰይ
መዝሙር ይሁን ዘፈን በማይለዩ ዜማዎች የተሞላውን አየር እንዲህ ቅዱስ ያሬድ በወለዳቸው ዜማዎች እንዲህ አጽዱልን እንጆ ፣ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፣
እንቋዕ በሰላም መጻእክሙ ክቡራን አኃውነ🕊🥰
አየኸው የቤተ ክርስቲያን ላህይ በመዝሙር ስም የምትዘፍኑ ዘፋኞች እነዚህን አዳምጡና ተለወጡ አቤት እናቴ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ !!!!
በርቱልን ወንድሞች ያሬዳዊ ዜማችንን የሚያስጥሉ ብዙ ዘማሪ የሚመስሉ አዝማሪዎችን አፍርተናልና።በርቱልን አምላከ ቅዱስ ያሬድ ከእናንተ ጋር ይሁን🙏
ኦርቶዶክሳውያን this Is Wt Is Called ያሬዳዊ ዝማሬ❤
ቅዱስ ያሬድ እጥንትን የሚያለመልም የሰማይን የመላእክትን ዝማሬ ምስጋና እንዳበረከተልን ሁሉ ለእናንተም ጥዑም የሆነውን የመላእክትን ዝማሬን ያሰማልን !!! ይህ ነው የተዋህዶ የቅድስት ቤተክርስትያን መዝሙር፡፡ የቅዱስ ያሬድ አምላክ - ዘፈን ከሚመስል መዝሙር ይገላግለን!!!
ዝማሬ መላእክት የስምዓልና ጸግኡ የብዝሓልኩም እግዚኣብሔር
በእውነት ደስ የሚል የተረጋጋ እና ጥልቅ መልዕክት ያለው ዝማሬ ነው ። ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ።
የጠምቃትንም ልቃቁልን ፣የጥምቃት ባራካትም ይዳርብን
እግዚአብሔር አምላክ ዝማሬያችሁ ይቀበልላችሁ
መዝሙር አሁን ተዘመረ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድሞቼ በዛዉ እንዳትቀረ ለትንሣኤም እንደዚህ ያለ የግዕዝ መዝሙር አሰሙን ዕድመሴ ከጤና ይስጥልኘ የግዕዝ መዝሙር ከነዜማዉ እየጠፋ ነበር እናንተን አዘጋጀ እግዚአብሔር አምላክ ምን ይሳነዋል
እልልልልልልልልል
እልልልልልልልልል
እልልልልልልልል
እግዚአብሔር ያስፈጽማችሁ::
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን::
የጥምቀትን እንዲሁ አሰሙን::
ጥኡም የሆነዉን የመላእክትን ዝማሬ ያሠማልን በእዉነት ክፍል 2 ብትዘምሩ
በእውነት ትለያላችሁ ዲያቆናት ❤❤❤
ከዚህም በላይ የምታገለግሉበትትን እድሜ ይስጣቹ
እነዚህን መዝሙሮች ሰንሰማ ነፍሳችን ሀሴት ታደርጋለች ድንቅ ጸሎት ናቸው፣እውነተኛ ምስጢር በቃ በጣም ግሩም ነው።
❤❤❤❤❤❤❤❤
Much needed, ግሩም ዝማሬ! የመላእክቱን ዝማሬ ያሰማልን።
እንኳን ደና መጣቹ እየጠበቅን ነበር በጣም በርታልን የልሳነ ሱራፊ አዘጋጅ ዲ/ን ጸጋ ሥላሴ የድንግል ማርያም ልጅ መድኃኔዓለም ይጠብቃቹ
የጥምቀት, የቃና, የአስተርእዮ እንዲሁም የሌሎቹም እንፈልጋለን እንፈልጋለን እንፈልጋለን በቃ ጨርሻለሁ። በቃ ይለቀቅ ይለቀቅ። 😢
እልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን👏👏👏👏👏
ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜያችሁን ያርዝመው
ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን የአገልግሎት ዘመናችሁ ይመባረክ
አጥንትን የሚያለመልም የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማችሁ ፀጋው ይብዛላችሁ
ወኅብስተ መላእክቲሁ በልዑ እጓለ እመሕያው መዝ ዳ 77 : 30
❤❤❤❤❤ ጥዑም ድንቅ መዝሙራት ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሞቼ ዲያቆናት
አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን አምላከ ቅዱስ ያሬድ የበለጠውን በረከት ያድልልን ወንድሞቻችን ❤
"እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን"🌷🌷🌷🌷ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🌷🌷🌷
የመላእክትን ዝማሬ ያሰማችሁ በቤቱ ያጽናችሁ እናመሰግናለን ነገር ግን ድምፁ በጣም ቀጠነ እና ተፈጥሮውን ባይለቅ ጥሩ ነው
መንፈስን የሚያድስ ነብስን የሚጠግን እንዴት ያለ ድንቅ ዝማሬ ነው በፀጋ ይጠብቅልን የህይወት ቃል ያሰማልን እድዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤❤
እልልልልልልልልል👏👏👏👏❤❤ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን 🥰🥰🥰
አልልልልልልል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👏👏👏👏👏👏👏
ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጥብቅልን ፀጋው ያብዛላቹ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤
Gerum new... keberow gena gera yagabal
እሄን ስሰማ ውስጤ አዘነ ተከዘ
አልቻልኩም ቤተሠቦቸ
ይነዝረኛል ድምፃችሁን ስሰማ❤እመብርሃን ትጠብቅልን
Amen Amen Amen
እልልልልልልልል👏👏👏👏👏
ያገልግሎት ዘመናችሁ ይባርክልን እግዚአብሔር አምላክ የድካማችሁን ዋጋ ይክፈላችሁ ❤❤❤
ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን
ዝማርየ መላእክት የሰማልን❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድሞቸ❤
እፁብ ድንቅ ነው በእውነት መጣፈጡ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏
የመላእክቱን ጥዑመ ዝማሬ ያሰማልን❤❤❤
እልልልልል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አሜን ፫ ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ❤❤❤🎉🎉🎉
Zimarie Melaekt yasemalin
Ellllllllllllllllll
Egzabhier Amlak xega dibe xega ychemrachu
Menfesachin reka temesgen
Tebarekuln
❤❤ፀጋዉን ያብዛላችሁ ምን ይባላል ❤❤ ደስ ማለቱ
ጥዑም ዝማሬ
ዝማሬ መላእክት ያሰማን። አሜን!
እልልልል
እንኳዕ ደሓን መጾኩም ዝማራ መልእክቲ የስመዐልና በርትዑ እመብርሃነይ ትሓግዝኩም
የጥምቀት በጉጉት እንጠብቃለን❤❤❤❤❤
Zimare melaekitn Yasemalin Mechereshachihun yasimirew🙏🙏🙏
ተባረኩ
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤
ግሩም ነው
Bienvenue mes tguatanches zmaries mlaecte yessemalnne mes parents sont en
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤
ጥዑመ መላዕክትን ያሰማልን🙌👏❤️ በርቱልን🙌✝️♥️
👏👏👏👏👏👏💞💞💞💞🥰🥰🥰🙏🙏🙏
ግሩም ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን፣ ግን እፎ አግመረተከ ትንሽ ተገልብጣባቹሃለች
ተገልብጦ ሳይኾን የመዝሙሩ ጠባይ ነው ፤ የተሠራለት ዜማ ባሕርዩ እንዲሁ ኹለት አይነት ስለኾነ ነው።
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤
እንኳን ደህና መጣችሁል🎉❤❤❤
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እንቋዕ በሰላም መጻእክሙ 🥰🥰🥰
ተዎዳጆች ተባረኩልን🙏
perfect sound balance...
Zmarie melaekti yasemalen❤❤❤
zmare melayiktn yasemaln
❤❤ዝማሬ መላኢክት ያሰማልን ወንድሞች የአገልግሎት ዘመናችሁን እግዚአብሔር ይባርክ❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤yetimket❤yetimket❤ yetimket ❤ yetimket ❤ yetimket ❤ yetimket ❤❤❤❤
እንወዳችኃለን♥️ በርቱልን🥰🥰🥰🥰🥰
ለጥር 18ትም እንጠብቃለን ❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
Ketilo demo yetimket entebikalen
💗I really love this!💖 keep going 🎉🌺
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እእእእእእልልልልልልል...❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🕊🕊🕊🕊🕊
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
በረከተ ያሬድን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።
እግዚአብሔር ይመስገን ጸጋውን ያብዛላችሁ 🎉❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ዝማሬ መላእክትን ያሰማል
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ❤❤❤
Zemare melaektn yasemaln
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🤗🤗🤗🤗
❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰
❤❤❤❤❤
ዝማሬ መለአክት ያሰማልን
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤
❤❤❤❤❤