Комментарии •

  • @GRu-dr8fi
    @GRu-dr8fi 28 дней назад +3

    አባታችን አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጸገሮ አባቴ የልፍቴ ገንዘብ ከእጅ አስገባልኝ ለመስከርነት አብቃኝ ወለተ ኪዳን በፀሎት አስቡኝ ስደተኛ እህታቹ😍😍😍😍

  • @fatmaman2519
    @fatmaman2519 7 дней назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሄወት ያሰማልን የቅዱሱ አባታችን እረዴት በረከቱ ምልጃ ፆለቱ ይድረሰን🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰

  • @maryethiopia
    @maryethiopia 24 дня назад +1

    አሜን አሜን አሜን አባታቺን አቤቱ ፆለትህ ምልጃህ ፈጥና ትዲረስልኚ

  • @user-kc6sf5ln2k
    @user-kc6sf5ln2k 8 месяцев назад +19

    አመሰግናለሁ ትምርቶችህን እየተከታተልኩ ነው ሙስሊም ነኝ ክርስትናን እዳድለኝ ፍቅሩን በልቤ እዲዘራብኝ ፀልዩልኝ

    • @meronfisseha9999
      @meronfisseha9999 8 месяцев назад +1

      Egziabher yelibonashin meshat yifetsimilish🙏❤️

    • @user-ok1bt6wx1g
      @user-ok1bt6wx1g 8 месяцев назад +2

      እግዚአብሔር የልቦናሽ መሻት ይፈፅምልሽ አይዞሽ ተማሪ ደሞ ሚስጢረ ስላሴ ሚስጢረ ስጋዊ ሚስጢረ ጥምቀት ሚስጢረ ትንሳኤ ሙታን ሚስጥረ ተማሪ እወቂ እህቴ የቅዱሳን አምላክ ያስብሽ አይዞሽ

    • @user-ok1bt6wx1g
      @user-ok1bt6wx1g 8 месяцев назад +2

      መምህራችን ሚስጢረ ስላሴን ቢያስተምሩን ከእህታችን አብረን ሆነን እንድንማር

    • @praygroup350
      @praygroup350 7 месяцев назад

      ruclips.net/video/gUhrpH30zu0/видео.htmlsi=zVouotCKCDdPvJFd

    • @praygroup350
      @praygroup350 7 месяцев назад

      እግዚአብሔር አይነልቦናሽን ይክፈትልሽ

  • @DohaQatar-ui4ki
    @DohaQatar-ui4ki 11 дней назад +1

    AMEEN AMEEN AMEEN 🙏🙏🎉❤❤❤❤❤❤😢

  • @user-fp1sp9lz1k
    @user-fp1sp9lz1k Месяц назад

    ቃለ ሂወት የሰማልን።ኣባታችንኣቡነ ኣጨጌ የውሃንስ በጭንቅ ነዉ ያለው እባኮት ድረሱልኝ🤲🤲

  • @trgoyebzuayehu
    @trgoyebzuayehu 15 дней назад

    መምህራችን ቃለህወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-tq2md3hy9s
    @user-tq2md3hy9s 8 месяцев назад +26

    ላክ 👍👍👍ሸር እያደረጋችሁ በማሪያም መምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ የአብነ እጨጌ ዮሐንስ በረከታቸው አይለይህ አይለየን በጣም ነው የማመሠግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ ያክብርልኝ🙏🙏🙏

  • @asagedtegenu5898
    @asagedtegenu5898 17 дней назад

    ❤❤❤❤አሜንንንንንንንን💒💒💒💒💒

  • @yehualashetwoubshet5099
    @yehualashetwoubshet5099 Месяц назад

    Memhirachin Kale hiwot yasemalen.lerswo yetesetot yehe aregagi dims Egziabher yibarkilwot.

  • @user-vv7iu4sb2p
    @user-vv7iu4sb2p Месяц назад

    አሜን❤❤❤

  • @user-tt7qt8cl8p
    @user-tt7qt8cl8p 8 месяцев назад +4

    አሜን አሜን አሜን የቅዱስ አባታችን በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን አምላከ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጸገሮ መጨረሻችን በእውነት ያሳምርልን 🤲🤲🤲ቃለህይወት ያሰማልን

  • @Selina6648
    @Selina6648 8 месяцев назад +6

    አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን 🙏💓👌 የተዋህዶ ልጆች ግን ለምንድ ነው ግን መምህራችንን ሰብሰክራይቭ የማታደረጉት ላክ የማታደርጉት ይህን የመሰለ የሂወት ቃል እያሰተማረን ይህ የመሰለ የእግዚአብሔር ቃል የሰደት መፅናኛ ያልሄነ እና የማይሆን ቦታ እየገባት ከምናቦካ እዚህ ላይ መልካም ፍሬዎችን በብንመገብ ብንፅናና መልካም ነው

  • @GOSAESHETU
    @GOSAESHETU 14 дней назад

    ameeeen ameeen kal hiwot yesamlin fekrat gorgis negn abun ahegey yuhanis fetan layi nagn ena fitanachu dirasulign meljachu ayilayign

  • @rahelmesfin4182
    @rahelmesfin4182 3 месяца назад

    Amen amen amen 🙏🏼

  • @Eskdar-y4c
    @Eskdar-y4c 20 дней назад

    Amene,Amene Amene

  • @user-vc6lb1bd3q
    @user-vc6lb1bd3q 8 месяцев назад +4

    አሜን፣ አሜን: ቃለ: ህይወትን: ያሰማልን፣ በጸጋውና: በቸርነቱ: በጤና: ይጠብቅልን ❤❤❤

  • @kidusbiruk6554
    @kidusbiruk6554 7 месяцев назад +7

    አቡነ እጨጌ ዮሀንስ ለሁላችንም በረከት ቃልኪዳናቸው ይድረሰን

  • @tgjimma
    @tgjimma 8 месяцев назад +3

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን አቡነ እጨጌ ዘፀገሮ እባክህን እኔን ባሪያህን ጎብኘኝ ❤❤❤

    • @praygroup350
      @praygroup350 7 месяцев назад

      የዮሐንስ ወንጌል 3
      16፤ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።

    • @praygroup350
      @praygroup350 7 месяцев назад

      እግዚአብሔር ይጎብኝሽ የፈጠረሽ

  • @hannaathuniya9335
    @hannaathuniya9335 8 месяцев назад +4

    አሜን አሜን አሜን የቅዱሳን በረከታቹሁ ይድርብን ቃለ ህይወት ይሥማልን ፀጋሁና ያብዛለህ መህራችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @NaomiBerhe
    @NaomiBerhe 5 месяцев назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂዎትን
    ያሰማልን የአባቶቻችን በረከታቸዉ ይደርብህ ይደርብን ወንድማችን እናመሰግናለን!!

  • @weleteslase
    @weleteslase 8 месяцев назад +10

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእውነት ለኛ በስደት በሰው ቤት ለምንሰራ ማንበብ ለማንችል እድናዳምጥ እንዲህ በምንፈልገው ግዜ ቃለ እግዚአብሔር እድንሰማ ስለደረጉን እግዚአብሔር ያቅዱሳንን በረከት ያድልልን

    • @praygroup350
      @praygroup350 7 месяцев назад

      ይህንን ስሚ

    • @praygroup350
      @praygroup350 7 месяцев назад

      ruclips.net/video/gUhrpH30zu0/видео.htmlsi=zVouotCKCDdPvJFd

    • @praygroup350
      @praygroup350 7 месяцев назад

      ruclips.net/video/gUhrpH30zu0/видео.htmlsi=zVouotCKCDdPvJFd

  • @praygroup350
    @praygroup350 7 месяцев назад +1

    የዮሐንስ ወንጌል 3
    16፤ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።

  • @semenawit8438
    @semenawit8438 8 месяцев назад +2

    Amen Amen Amen 🙏 Kale Hiowt Yasemaln 👏

  • @habitam
    @habitam 7 месяцев назад +1

    እግዚያብሔር ይመስገን 🙏❤️የፃድቁ የአብዩ አባታችን እረደት በረከታቸው ይደርብን አሜን 🙏🙏🙏ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏❤️❤️❤️

    • @praygroup350
      @praygroup350 7 месяцев назад

      የዮሐንስ ወንጌል 3
      16፤ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።

  • @satsshdjs4340
    @satsshdjs4340 8 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሠማልን ለመምህረችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @almazabrah4893
    @almazabrah4893 8 месяцев назад +1

    በእውነት ላስተማሩን ለመኩሩን ቃል ህይወት ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና የአገልግሎት ዘመናቸውን ይበርክልን።ለእኛም ስሚ እዝነ ልብና ያድልን። አመስግናልሁ ትምህርት እየተከታተልኩ ነው በረከታቸው ይደርብን ለሀገራችን ለሁሉ ግለም ለበሩት. ሰላም ያድለን መድኃኔግለም አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤

  • @azebsolomon8693
    @azebsolomon8693 5 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Sendu-ux1eo
    @Sendu-ux1eo 2 месяца назад

    ክብር ይሁን ለፍጣሪ የአቡነ እጨጌ እምነት ልጅን ፍውሷል እመን እንጂ አትፍራ በረከቱ ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f 8 месяцев назад +1

    አሜን በረከታቸው ይደርብን አሜን 🤲🤲🤲አሜን 🤲🤲🤲አሜን 🤲🤲🤲አሜን 🤲🤲🤲

  • @MogesAbebe-dp1ux
    @MogesAbebe-dp1ux 8 месяцев назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤ቃለ ህዉት ያስማልን የ ኣባታችን ኣብነ እጨጌ ዬዉሃንስ ሬድኤት በረክታችዉ ይደሪብን ኣሜን 😢🙏

  • @saratesfaya2329
    @saratesfaya2329 Месяц назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአባታችን በረከት በሁላችን ላይ ይደርብን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-xt6jo2lw8x
    @user-xt6jo2lw8x 28 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @lemlemhalefom317
    @lemlemhalefom317 5 месяцев назад +1

    Kale hiwet yasemaln tsgawn yabzalh❤❤❤

  • @salamrita2646
    @salamrita2646 8 месяцев назад +1

    አሜን ቃልህይወት ያሰማልን መምህራችን❤

  • @almasahmad5494
    @almasahmad5494 2 месяца назад

    አምላኬ ሆይ ለሁሉም እንደ ደሰስክላቸው ለኔም ዚመከራ አውጣኝ አሜን

  • @user-qd3dy5li5o
    @user-qd3dy5li5o 3 месяца назад

    ቸሩ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @jerrykonjonice3405
    @jerrykonjonice3405 4 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለህ ሕይወት ያስማልን ያባታችን የአቡነ እጬጌ ዮሐንስ ዘፀገሮ በረከታቸው ይደርብን እንቆቅልሼን ፍቱልኝ ለገዳሞ ከነ ልጆቼ አብቁኝ እንድመስክር ❤❤❤

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 8 месяцев назад

    ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የአባታችን ቅዱስ ዬሐንስ ረዴት በረከት ይደርብን አሜን አሜን አሜን።

  • @mozaiktube9105
    @mozaiktube9105 8 месяцев назад +1

    Bereket rediet nay abune Echegie yohannes yhderena. Qalehiwet yesmialna

  • @SsAa-ez7cu
    @SsAa-ez7cu 8 месяцев назад

    አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን እርስዎም በድሜ በፀጋ ያቆይልን በረከትዎ የደርብን አሜን

  • @adamiyzosh4331
    @adamiyzosh4331 8 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር በኝድሜ በጤና ያቆይልን 🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏❤❤❤

  • @User-rh8di
    @User-rh8di 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሒወት ያሰማልን 🥰🥰🥰

  • @muluabeba4416
    @muluabeba4416 4 месяца назад

    Amen Amen Amen qal hiwot ysemalen wendmachen yAbun echgea yohannes xlotachew yerdan Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @hawinasoressa
    @hawinasoressa 3 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልኝ 🙏💚💛❤️ይደረግልን🙏💚💛❤️

  • @lovemana-ri3ug
    @lovemana-ri3ug 7 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤⛪⛪⛪💠💠💠🙏🙏🙏🙏🙏

  • @milanabood5582
    @milanabood5582 2 месяца назад

    ❤❤❤አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @YeshiAdmasu-tz9fy
    @YeshiAdmasu-tz9fy 8 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያዉርስልን ከቅዱሳኑ በረከት ያሳትፈን አሜን❤❤❤ በእዉነት በሂወቴ እረጅም ት/ም ወይም ስብከት ሰምቸ አላዉቅም ይሄን ግን በጉጉት ሙሉዉን ሰማሁት እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልህ የአቡነ እጨጌ ዮሐንስ የአቡነ ተክለ ሀይማኖት ምልጃ ቃልኪዳን ሀገራችንን ካለችበት ችግር ይታደግልን አሜን!!!

  • @paolodariogadaleta4421
    @paolodariogadaleta4421 7 месяцев назад

    አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን።

  • @praygroup350
    @praygroup350 7 месяцев назад

    ኦሪት ዘጸአት 34
    14፤ ስሙ ቀናተኛ የሆነ እግዚአብሔር ቅንዓት ያለው አምላክ ነውና ለሌላ አምላክ አትስገድ።

  • @user-xg4lc1vl3k
    @user-xg4lc1vl3k 7 месяцев назад

    መምህርዬ እኔ ላንተ ቃል የለኝም 😭😭😭ብቻ እረጅም እድሜ ይስጥህ ከኔ ቀንሶ

  • @MagdaMagda-cg3zw
    @MagdaMagda-cg3zw 4 месяца назад

    Amen amen amen yeliben mesht teweklik Ina ant mulalegn amen amen amen

  • @HailuTeshome-np1tv
    @HailuTeshome-np1tv 2 месяца назад

    አሜን በረከታቸው ይደርብን

  • @hiwot9184
    @hiwot9184 4 месяца назад

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን❤❤

  • @almaztewolde4142
    @almaztewolde4142 7 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ።

  • @betyteklu
    @betyteklu 4 месяца назад

    Yene yenefes memehere...egziabher edmena tena yestelen..

  • @hayath8505
    @hayath8505 8 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @YenatfentaMola-oy5zh
    @YenatfentaMola-oy5zh 7 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ገድለ መርቆሬዎስን ንገሩን 😥

  • @user-vg7fx5jq2p
    @user-vg7fx5jq2p 4 месяца назад

    *ቃለህይወትን ያሰማልን*

  • @zahraamzahra1132
    @zahraamzahra1132 8 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን በረከት ታችው የአባታችን አይለየን

  • @Blumengras4
    @Blumengras4 8 месяцев назад

    Amen Amen Amen kale hiwet yasemaln

  • @kidusbiruk6554
    @kidusbiruk6554 7 месяцев назад

    ቃለህይወትን ያሰማልን ምንኛ ታደልክ አንተም ያነበብክልን ትልቅ በረከትን ከአባታችን ታገኛለህ እግዚአብሔር ይባርክህ

    • @praygroup350
      @praygroup350 6 месяцев назад

      እግዚአብሔር አይነልቦናሽን ይክፈትልሽ

    • @praygroup350
      @praygroup350 6 месяцев назад

      ruclips.net/video/GzAieSij9FI/видео.htmlsi=P38wUsaUXSInnqIM

  • @user-sc9dx4vf5s
    @user-sc9dx4vf5s 8 месяцев назад +3

    በረከታቸው ይደርብን
    የኔ ኣባት 🤲🤲🤲
    ኣሜን ኣሜን ኣሜን💐💐💐

  • @seniines-dd6qs
    @seniines-dd6qs Месяц назад

    አሚን አሚን አሚን

  • @user-yx4mf3fi1j
    @user-yx4mf3fi1j 8 месяцев назад

    መምህር ቃለ ሕይወት ይሰማልን

  • @AlmazHabtamu
    @AlmazHabtamu 8 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @biruktayetali8189
    @biruktayetali8189 7 месяцев назад

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @forchunlove
    @forchunlove 4 месяца назад

    አሜን

  • @abebechtariku6554
    @abebechtariku6554 8 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን💒🌾🌾🌿🌿🌿🌾

  • @user-gw2tw6rc7h
    @user-gw2tw6rc7h 3 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @lulatesfamichael5899
    @lulatesfamichael5899 8 месяцев назад

    Ye abatachn bereket ydresn . Amen Amen Amen 🙏

  • @user-es9jf1rz5i
    @user-es9jf1rz5i 8 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @selamzerga-ub4ud
    @selamzerga-ub4ud 8 месяцев назад

    አሜን አሜን አባታችን ብርከቶትን ይደርብን

  • @salamp1142
    @salamp1142 8 месяцев назад

    ቃል ህይወት ያሰማልን ላዳምጥ

  • @praygroup350
    @praygroup350 7 месяцев назад

    የማቴዎስ ወንጌል 4
    10፤ ያን ጊዜ ኢየሱስ፦ ሂድ፥ አንተ ሰይጣን ለጌታህ ለአምላክህ ስገድ እርሱንም ብቻ አምልክ፡ ተብሎ ተጽፎአልና፡ አለው።

  • @TigistandNani
    @TigistandNani 7 месяцев назад

    Enkuwan adersen le Ametawi bealachew

  • @andredegefa5765
    @andredegefa5765 3 месяца назад

    You have a soothing voice!

  • @hanateklay530
    @hanateklay530 8 месяцев назад

    Amennn amennñ

  • @andredegefa5765
    @andredegefa5765 3 месяца назад

    Amen!

  • @praygroup350
    @praygroup350 7 месяцев назад

    ምን አይነት ፍርድ ይሆን እግዚአብሔር ሚፈርድብህ እያወክ ከሆነ እንዲምታረገው

  • @hannatube2154
    @hannatube2154 8 месяцев назад +2

    አሜን አሜን አሜን በእዉነት የአባታችን አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ምልጃቸዉ በረከታቸዉ እረደየታቸዉ በህዝበ ክርስቲያኖች ላይ አይለየን በእዉነት ቃሉን ለመገቡን መምህራችን ቃለህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን

    • @praygroup350
      @praygroup350 7 месяцев назад

      የዮሐንስ ወንጌል 3
      16፤ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።

    • @praygroup350
      @praygroup350 7 месяцев назад

      የዮሐንስ ወንጌል 3
      16፤ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።

    • @praygroup350
      @praygroup350 6 месяцев назад

      ruclips.net/video/GzAieSij9FI/видео.htmlsi=P38wUsaUXSInnqIM

  • @user-mj4vx5oq6l
    @user-mj4vx5oq6l 6 месяцев назад

    Amen Amen Amen kale hiwot yasemalen

  • @mirymirylove1767
    @mirymirylove1767 8 месяцев назад

    ❤❤❤amen amen amen

  • @yetefawinmengametaeyefel-og2hi
    @yetefawinmengametaeyefel-og2hi 4 месяца назад

    ለይኩን +++

  • @user-fn4fx8vj8p
    @user-fn4fx8vj8p 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @adhanethabteyes6686
    @adhanethabteyes6686 8 месяцев назад

    ❤efti abty

  • @elyanademise9227
    @elyanademise9227 8 месяцев назад

    Geta yibarkhi sameye

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 8 месяцев назад

      አሜን አሜን አሜን

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 7 месяцев назад

    ❤🕯እግዚአብሔር ይመስገን 🕯❤
    አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን ክቡር መምህራችን 🙏
    የቅዱስ አባታችን አቡነ እጨጌ ዮሐንስ በረከታቸው ይደርብን .በፀሎታቸው ይማረን 🌷💐🙏🌿💐🙏💐🌿🙏

    • @praygroup350
      @praygroup350 7 месяцев назад

      ruclips.net/video/gUhrpH30zu0/видео.htmlsi=zVouotCKCDdPvJFd

  • @Mitikegosa
    @Mitikegosa 8 месяцев назад

    Yakedusane berktachawe yedareben Mamerachen Kal hwaten yasemalen ba edma betana yetabekelen

  • @praygroup350
    @praygroup350 7 месяцев назад

    አቤቱ ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ እስከመቼ ነው እንዲህ ተረት ተረት ስንሰማ ምንኖረው? ምናለበት ሌላውን ነገር ሁሉ ትተን አንድ አምላክ ፈጣሪያችንን እያመለክን ስለእሱ ብቻ እያወራን እሱን በበለጠ ለማወቅ እየጣርን ምንኖረው, እግዚአብሔር እይነልቦናችንን ይግለጥልን

    • @AsruBoa-xd9to
      @AsruBoa-xd9to 2 месяца назад

      Be mayagebachhu atgu enante libachhu yedenedene

  • @YordanosF
    @YordanosF 8 месяцев назад +1

    ውይ በጣም ደስ አለኝ ዛሬ የአባቴ ገድል በመነበቡ!
    በቃል ኪዳናቸው ይባርኩን!

    • @user-ok1bt6wx1g
      @user-ok1bt6wx1g 8 месяцев назад +1

      እኔ ፀበሉን አውቀዋለሁ ከስደት መልስ በድጋሚ ለደጁ ያብቃል

    • @praygroup350
      @praygroup350 7 месяцев назад

      ወደ ኤፌሶን 4
      6፤ ከሁሉ በላይ የሚሆን በሁሉም የሚሠራ በሁሉም የሚኖር አንድ አምላክ የሁሉም አባት አለ።

    • @praygroup350
      @praygroup350 7 месяцев назад

      እህቴ እግዚአብሔር አይንሽን ይክፈትልሽ አባትና አምላካችን አንድ እግዚአብሔር የፈጠረን እሱ ብቻ ነው . እግዚአብሔር ቀናተኛ አምላክ ነው ሌላ ደባል አይፈልግም

    • @YordanosF
      @YordanosF 7 месяцев назад

      @@praygroup350 ውይይይይ በሞትኩት ታውቂያለሽ አላወኩም ነበር
      ለካ ከሰማይ ሰማያት ወርዶ ከድንግል ማርያም ተወልዶ ለእኔ ሲል የሞተው ከዛም ከሞት ተነስቶ በደሌን በሞቱ የሻረልኝ ጌታዬ አምላኬ መድሐኒቴ ኢየሱስ ክርስቶስ መሆኑን አሁን አንቺ ስትነግሪኝ ሰማሁ በስመአብ ይገርማል ባክሽ 😂

  • @samersaaa3577
    @samersaaa3577 8 месяцев назад

    እግዚአብሔርይስጥልንቃለህይወትያሰማልንመምህርበእውነትለኛበስደትአሜንአሜንአሜን

  • @zeddegfe5505
    @zeddegfe5505 8 месяцев назад

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን የጻዲቁ ምልጃና ጸሎት አይለየን በጸሎቱ ይማረን

  • @ruhama1414
    @ruhama1414 8 месяцев назад

    መምህር የምወዳቸውን አባት ናቸው አቡነ እጨጌ ዩሀንስ ዘጸገሮ ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @hsgfshwhsbsvsfv9988
    @hsgfshwhsbsvsfv9988 8 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ይፍቱኝ አባታችን❤❤❤🕯🕯🕯

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6y 8 месяцев назад

    በረከታቸው ይደርብን አሜን፫❤❤❤

  • @sssshh208
    @sssshh208 8 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት ቃለ ሂወትን ቃለ በረከትን ያድልልን በዕድሜ በፀጋ ያኑርልን

    • @praygroup350
      @praygroup350 6 месяцев назад

      ruclips.net/video/GzAieSij9FI/видео.htmlsi=P38wUsaUXSInnqIM

  • @hanataddesse1503
    @hanataddesse1503 8 месяцев назад

    ❤❤❤❤በረከታቸው ይደርብን❤❤❤

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 8 месяцев назад

    በረከታቸው ይደርብን 🤲🏽 ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ❤🙏🙏🙏❤

    • @praygroup350
      @praygroup350 6 месяцев назад

      ruclips.net/video/GzAieSij9FI/видео.htmlsi=P38wUsaUXSInnqIM

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g 8 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአቡነእጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ በረከታቸው ይደርብን የእግዚአብሔር አብ ፀበልም በቦታው ስላሌ በልጅነቴ ፀበሉ ጋ ሄጃለሁ ሁሌ እናፍቃለሁ ደጁን ከስደት መልስ ለደጁ ያብቃን 😢