በምን እፅናናለሁ‼️ድንቅ ዝማሬ በዘማሪ ሚክያስ አረጋዊ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 янв 2025

Комментарии • 341

  • @MenkerMezmur21
    @MenkerMezmur21  Месяц назад +81

    ይህ የመንክር ሚዲያ መዝሙር ቻናል ነው እንዲህ ያሉ ዝማሬዎች እንዲደርስዎ Subscribe ያድርጉ። እንዲሁም Share እና Like ያድርጉ።

    • @እማኮ
      @እማኮ Месяц назад +6

      በፁፍ ቢለቀቅልን ለመሸምደድ

    • @EmeneashYazew
      @EmeneashYazew Месяц назад +4

      😊

    • @alamzniguse5007
      @alamzniguse5007 Месяц назад +3

      ❤❤❤❤❤ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን😢😢❤❤❤❤

    • @danieltadesse1492
      @danieltadesse1492 Месяц назад +1

      ቃለሂወት ያሰማልን

    • @yb823
      @yb823 Месяц назад +1

      Lyrics please 🙏🙏🙏🙏

  • @tegistendaylalu5563
    @tegistendaylalu5563 Месяц назад +40

    ከልቤነው እምወደም ይህን ዝማሬ አቤት ስንትግዜ አዳመጥኩት❤❤❤
    ለዝማሬው ቃለህይወትን ያሰማልን👏👏👏👏👏

  • @yenitube1
    @yenitube1 15 дней назад +7

    ገና ዛሬ በዚህ ዘመን ነፍስ ያለው መዝሙር አገኝሁ ቀኑን በሙሉ ሰሰማው ዋልኩኝ አሁንም እየሰማሁት ነው

  • @emebetmola3698
    @emebetmola3698 Месяц назад +10

    የማይቀየር ድምፅ የሚገርም ዝማሬ መልክት ያሰማልን ፍፃሜህን ያሳምርልህ ።

  • @EsayasSelomon
    @EsayasSelomon Месяц назад +56

    ትንሹ ይልማ ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤ 0:39

  • @abena820
    @abena820 Месяц назад +21

    ጸጋውን ያብዛልህ .. ሲመስለኝ መዝሙሩን ጸጥጥጥ ብሎ ተመስጦ ለመስማት ነው ዝምም የምንለው አንተ ብቻ ዝም ብለህ ዘምር ጸጋውን ያብዛልህ .. ኃይለ ሚካኤል ነኝ ጸልዩልኝ

    • @AkliluTefera-z6l
      @AkliluTefera-z6l Месяц назад

      እኔም አንዳንተ ነው የተሰማኝ እሱ ብቻ ይዘምር።

  • @asterasamenew9236
    @asterasamenew9236 Месяц назад +14

    ሰላም እለኪ እያለ ‼‼
    ሀርና ወርቁን ስታስማማ ‼‼
    የገብርኤል ድምፅ ተሰማ ‼‼
    ዘማሪ ሚኪያስ አረጋዊ 👏👏👏👏👏👏👏
    ዝማሬ መልእክት ያሰማልን 👏👏👏
    የኦርቶዶክስ ጀግና እድሜ እና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር አሜን ፫ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏. 6/4/17

  • @laughmasters945
    @laughmasters945 Месяц назад +18

    እንዲሁ ያምራል,no need Auto tune on አውደምህረት

  • @tebeleyAbde
    @tebeleyAbde 3 дня назад

    ዕድሜ ከጠና ያድልልን❤❤❤❤

  • @asefaalemu-w1m
    @asefaalemu-w1m 22 дня назад +7

    የምወደው መዝሙር በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ።
    ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🤲

  • @MntesnnotMnte
    @MntesnnotMnte 23 дня назад +5

    አጥንትን የሚያለመልም የመላክትን ዝማሬ ያሰማልን የእውነትም ትንሹ ይለማ

  • @EsubaSeteye
    @EsubaSeteye Месяц назад +12

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን!

  • @GeniAmare841
    @GeniAmare841 Месяц назад +8

    ወንድሜ ተባረክ ብሰማዉ አይሰለቸኝም ጥዑም የመላእክት ዝማሬ ያሠማልንን❤❤❤❤

  • @amenamen8344
    @amenamen8344 18 часов назад

    Egziabher yemesegen orthodox lijeche tebareku

  • @GerGer-w2y
    @GerGer-w2y 28 дней назад +3

    ክርስትያን መሆን መታደል እኮ ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤ የሚገርም ድምፅ የማይቀየር

  • @HabteAsmare
    @HabteAsmare 24 дня назад +4

    እውነት ነው ቃሉ እውነት ነው
    ያለ እርሱ ከንቱ ያለ እርሱ ባዶ ያለ እርሱ ባዶ ነን አቤቱ ፍቅርን አንድነትን ፍቅርን አንድነትን አድለን ❤❤❤❤ ለዝማሬው ቃለ ሂወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤❤ያገልግሎት ዘመንህን ያብዛልን

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 Месяц назад +3

    ወለተ ማርያም አድነኝ መድኀኒቴ 🤲ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🌿🕊🌿🕊

  • @እግዚአብሔርታላቅነው-ጨ6ገ

    እፁብ ድንቅ የሆነዝማሬነው በምን እፅናናለሁ😢😢

  • @DanielTesfayezeberga
    @DanielTesfayezeberga Месяц назад +2

    ሁሉም ነገር አልፍ ይህንን መዝሙር እንድዘምር አብቃኝ
    የኔ ድንቅ አምላክ ታደርገዋለክ

  • @ወለተማርያም-ጠ5ሸ
    @ወለተማርያም-ጠ5ሸ 19 дней назад +5

    እልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yemisrachdemissie5615
    @yemisrachdemissie5615 19 дней назад +5

    እልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!!!🙏🙏🙏

  • @RrY-yu5hn
    @RrY-yu5hn Месяц назад +3

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በምን እፅናናለሁ ከሌለህኝ 😢

  • @GebiyaneshTekaZeleke
    @GebiyaneshTekaZeleke 7 дней назад

    ባዳምጠው ባዳምጠው ልጠግበው አልቻልኩም ከ
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በፀጋው ይጠብቅልን ወንድማችን

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ7ሰ

    አሜን አሜን ሚኪዬ ወንድሜ ልዩ ፀጋነዉ ያለህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤

  • @BetiTsegaye-v6l
    @BetiTsegaye-v6l 23 дня назад +2

    በጣም የወደድኩት አማኑኤል በዘመን ሁሉ ያማረ ነገር ይስጥህ

  • @KalebBefikadu
    @KalebBefikadu 3 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @lijfasikatube1322
    @lijfasikatube1322 27 дней назад +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በኡነት ልብን ሰጥቆ የሚገባ ድንቅ ዝማሬ ከጥዑመ ዜማ ጋር።እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልልል

  • @techupethiopia
    @techupethiopia 23 дня назад +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን። አቤት ድምጽ ሳልጠግበው አለቀ።

  • @SaraSara-xv2gt
    @SaraSara-xv2gt Месяц назад +3

    አሜን☺️ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🥺☺️

  • @Azezh-e4x
    @Azezh-e4x 25 дней назад +4

    🌷🌺🌷🌺🌷🌺🌷🌺🌷🌺🌷🌺🌷🌺🌷🌺🌷🌺🌷🌺ዝማሬ መላእክት 🌹🌹🌹ያሰማልን🍃🌷🍃🌷🍃🌷🍃🌷🍃🌷🍃🌷🍃🌷🍃🌷🍃🍃🌷እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🌹🍃🌹🌹🌹🍃🌹🍃🌹🍃🌹🌹

  • @habtegebreab4531
    @habtegebreab4531 Месяц назад +7

    እግዚአብሔር ፍጻሜህን ያሳምርልኽ እንጂ የዐሥር ሰው ድምፅ ነው የያዝከው ።

  • @misraktekle2186
    @misraktekle2186 15 дней назад +1

    እርጋትህ በጣም አሳምሮታል መዝሙሩን እግዚአብሔር ይመሰገን በእውነት አንድ እህቴ ገልፃዋለች ትንሹ ይልማ ሀይሉ መጨረሻውን ያሳምርልህ አሜን ።

  • @meserttekele
    @meserttekele 11 дней назад

    አሜን ❤❤❤

  • @enatteka5723
    @enatteka5723 15 дней назад

    ❤❤❤ዝማሬ መልአክት ያሰማልን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናክ ወንድሜ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክው🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @GeniAmare841
    @GeniAmare841 Месяц назад +4

    እልልልልልል ዳግም ይልማ ወንድማችንንንን አብዝቶ ይባርክህ❤❤❤❤❤

  • @abelhandebo6285
    @abelhandebo6285 6 дней назад

    መንፈስን ሚያረጋጋ መዝሙር ዝማሬ መላእክ ት ያሰማልን

  • @misraktekle2186
    @misraktekle2186 Месяц назад +1

    ወንድማችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይመሰገን ።

  • @yehualashetwoubshet5099
    @yehualashetwoubshet5099 Месяц назад +2

    መድሀኔአለም ይጠብቅ ግሩም መዝሙር ነዉ🙏

  • @misraktekle2186
    @misraktekle2186 15 дней назад +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ተባረክ ።

  • @MEAREGNegalem-ne4jw
    @MEAREGNegalem-ne4jw 5 дней назад

    አንደበትህን እግዚአብሔር ይጠብቅልህ

  • @simretafework9974
    @simretafework9974 Месяц назад +3

    ፍቅር ነው የሚያሰማራኝ እልልልልልል እልልልልልል ተጓዝኩኝ ሌቱን በብርሃን ባንተ አየሁኝ መሻገርን እልልልልልል እልልልልልል

  • @EloraEsubalew
    @EloraEsubalew Месяц назад +2

    ዝማሬ መላይክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመን ያርዝምልን

  • @RakuSweet-u5q
    @RakuSweet-u5q 6 дней назад

    ዘማሪ መላእክት ያሰማልን

  • @BefikaduDinka
    @BefikaduDinka 4 дня назад

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን በቤቱ ያፅናልን ።

  • @DerartuOlika
    @DerartuOlika 20 дней назад +1

    ልቀ መዘምራን ይልማ ወርቅ መስሎኝ ነበር ስሰማ የሚገርም ተሰጥዖ ነው በቤቱ ያኑሪክ

  • @Tigist-o5f
    @Tigist-o5f 7 дней назад

    እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል 🙏🙏🙏

  • @sndayoGebrihans
    @sndayoGebrihans Месяц назад +4

    እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AsterSehale
    @AsterSehale Месяц назад +5

    ዝማሪ መላዕክትን ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HelenGirma-e7u
    @HelenGirma-e7u 17 дней назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @saberjasim6987
    @saberjasim6987 6 дней назад

    እልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏

  • @ትግስትወሎመቅዴላኮሬብ

    እግዚአብሔር አምላክ በጥበቡ ያኑርህ እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክት ያስማልን❤

  • @saberjasim6987
    @saberjasim6987 6 дней назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማል ፀጋውን ያብዛልህ

  • @Zahara-io5on
    @Zahara-io5on Месяц назад +3

    እልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ሚኪያስይልማ
    @ሚኪያስይልማ Месяц назад +6

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል።

  • @dezigonetoyle9457
    @dezigonetoyle9457 14 дней назад

    እልልልልልል ዠማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @zenashibekele6853
    @zenashibekele6853 Месяц назад +2

    አሜን አሜን አሜን

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ Месяц назад +1

    ሁለተኛው ይልማ ገብረአብ
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
    ዝም ብለህ መዝሙሩን ቀጥል ድምፅህ ስለሚማርክ ነው ህዝቡ ዝም ብሎ የሚያዳምጥ ።ተቀርፃ እንዲህ በሚዲያ ሲቀርብ ይረብሻል ።
    እባክህን ይህን መዝሙር እንደገና ዘምርልን ?

  • @FanoseTeka
    @FanoseTeka Месяц назад +1

    ክርስቲያን መሆን መታደል እኮነው ዝማሬ መላክት ያሰማልን!!!!!❤❤❤

  • @YehalshetZewida
    @YehalshetZewida 18 дней назад +1

    እልልልልል እልልልልል እልልልልል እ እልልልልል

  • @henoktamiru1264
    @henoktamiru1264 18 дней назад

    እልል ዝምሬ መለአክት ያሰማልን❤❤❤

  • @EnchalewAdelatiruye
    @EnchalewAdelatiruye 12 дней назад

    ጣዕመ ዝማሬ ያሰማለን

  • @Genet8983
    @Genet8983 11 дней назад

    ዝማሪ መላይክት ያሠማልን ሠምቸ የማልጠግበው ዝማሪ

  • @romakeleta8401
    @romakeleta8401 24 дня назад +1

    አሜን ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን 🙏

  • @azebabera-cl4cg
    @azebabera-cl4cg Месяц назад +2

    እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእከትን ያሰማልን❤

  • @MikiyasAregawi-ru5fg
    @MikiyasAregawi-ru5fg Месяц назад +9

    Wooow yamral miko yakbrlgn

  • @zuzu4528
    @zuzu4528 Месяц назад +1

    እ ልልልልልል
    እ ልልልልልል
    እ ልልልልልል
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @YehalshetZewida
    @YehalshetZewida 17 дней назад +1

    እልልልልል እልልልልል እልልልልል እልልልልል

  • @HelenGirma-e7u
    @HelenGirma-e7u 17 дней назад

    እግዝአብሔር ይመስገን😊😊😊

  • @SalhaAlkasbi
    @SalhaAlkasbi Месяц назад +1

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sulamanmuhamed5642
    @sulamanmuhamed5642 28 дней назад

    አሜን እውነተኛ ቃል የእግዚኘብሔር ቃለህይት ያሰማሌን

  • @Eshetia
    @Eshetia 29 дней назад

    ❤❤❤❤እልልልልልልልል ዝማሬ መላክት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ

  • @BezakebedeAbera
    @BezakebedeAbera 12 дней назад

    😢😢😢እዴት ደስ ይላል

  • @adisiemola2707
    @adisiemola2707 28 дней назад

    ወንድማችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤❤

  • @TiGst-y2h
    @TiGst-y2h Месяц назад +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @bayushmekonen
    @bayushmekonen Месяц назад

    እልልልልል እልልልልል ልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክትን ያስማልን ❤

  • @ElizabethAddisu
    @ElizabethAddisu Месяц назад +1

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን😇😇😇

  • @Behailuategegen
    @Behailuategegen 25 дней назад

    ❤አሜን እልልልልልል

  • @نورهمحمد-و9ت
    @نورهمحمد-و9ت Месяц назад +1

    እልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 👏👏👏

  • @የገብረኤልልጅ-አ5ቘ
    @የገብረኤልልጅ-አ5ቘ Месяц назад +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዘማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @nodthil6934
    @nodthil6934 Месяц назад +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @AbebechNoName
    @AbebechNoName 25 дней назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላእክት ያሠማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @IdenM-r1h
    @IdenM-r1h Месяц назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤ዝማ መላእክት ያሠማልን ❤

  • @ElfineshAlemu-p2u
    @ElfineshAlemu-p2u Месяц назад +2

    Ameen Ameen Ameen Zemare Malekete Yasemalen Ameen

  • @عبدالر-ز4ح
    @عبدالر-ز4ح Месяц назад

    ዝማሬ መላክት ያሠማልን❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እልልልልልልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤

  • @HaregMulugeta-wt9zd
    @HaregMulugeta-wt9zd Месяц назад

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን 🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️

  • @MulualemMamo
    @MulualemMamo Месяц назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ❤

  • @GetuTadesse-z4y
    @GetuTadesse-z4y 21 день назад

    ዝማሬ መላእክትን የሰማ ተባረክ ዋንድማችን👏👏👏👏👏👏

  • @Meseret-gd9vv
    @Meseret-gd9vv 7 дней назад

    እውነትም በምን እጽናናለሁ

  • @ጎደልያስእግዚአብሔር-ጰ2ሠ

    ዝማሬመላእክት ያሰማል🙏

  • @YabYabina-w9y
    @YabYabina-w9y Месяц назад

    ስላየሁ ደስ ብሎኛል ትዝ ይልሀል ቂሊንጦ ገብርኤልም ዘምረሃዋል

  • @BITONDOYeshi
    @BITONDOYeshi 18 дней назад

    ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን

  • @Beza-xn7td
    @Beza-xn7td 25 дней назад +1

    Amen Amen Amen ❤❤❤

  • @MameGrma
    @MameGrma Месяц назад +1

    ዝማሬ መልእክት ይስማልን መምህርችን

  • @SewSew-p2o
    @SewSew-p2o Месяц назад +1

    ዝማሬ ማላክ ያሰማልን በቤቱ ያፅናህ

  • @ሜኔቴቄልፍሬሰ
    @ሜኔቴቄልፍሬሰ Месяц назад +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ቃለሀይውት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @abevaabeva5525
    @abevaabeva5525 Месяц назад

    ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን ትንሹ ይለማ በእድመረበፀጋው ይጠብቅልን በቤቱያፅናልን

  • @yilma4711
    @yilma4711 Месяц назад

    ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ወንድማችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ይገርማል ድምፅህ በቤቱ ያፅናህ

  • @FhshIdhrr
    @FhshIdhrr 29 дней назад

    መድሃንያለም ካንተ ጋር ይሁን ወንድሜ❤

  • @adanechgashaw-y4c
    @adanechgashaw-y4c 29 дней назад

    አሜን አሜን አሜን ......

  • @azebkidane3509
    @azebkidane3509 24 дня назад

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድሜ🎉🎉🎉