Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ወንድሜ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መንግስቴ ሰማያትን ያውርስልን ብዙ ስራ ነው ካንተ ምንጠብቀው ድንግል ማርያም ትጠብቅህ
ህይወቴን የለወጠ መዝሙር ወንድሜ በቤቱ ያኑርህ ያፅናህ ፈጣሪ ዝማሪህን በረከት ይሙላልህ 🤲🤲🤲🙏🙏🙏
ወንድም አለም በቤቱ ያፅናህ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ዝማሪ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
C under under xz,u
ቲክቶክ ላይ አይቼ ነው የመጣውት❤ሰንቴንቴ ሰማውት አልጠግብ አልኩ😢😢በማርያም አማር ሂወቴ ❤❤❤❤ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤
አሜን ዝማሬ መልአክ ያሠማልን 💒💒💒💒💒💒🎤🎤🎤🎤🎤🎤👏👏👏👏👏👏👏👏
❤❤❤❤❤❤ holme yemre be dengle❤❤❤❤❤
ሰምቸ አልጠግብ አልሁ እኮ❤❤❤❤
ቲክቶክ ላይ ሰምቼው መጣሁ እመቤታችን የሁላችንንም ህይወት ታሳምርልን
Amen amen
አሜን 🙏🏽❤️ እልልልልል
amen
Enem yesemahut TikTok lay new. Metamucil ezih
Amen amen amen maryam enate❤❤❤
በማርያም እደኔ ደጋግሞ ሚሰማው ማነው ደስ የሚል መዝሙር ወድማችን እመብርሀን ትባርክህ ዘማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፀናህ
😢ዝማሬ ምላእክት ያሰማልን የእናታችን የቅድስት ድንግል ፍቅር ከሁላችን ጋር ይደርብን❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ልጅ ተባረከ
በድንግል አማረ ሂወቴ 😭😭😭 በማርያም አማረ ሂወቴ 😭😭😭 ስጠራት ገብታልኝ ከቤቴ 😭😭😭 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ደስ የሚል ዝማሬ ነው ❤❤❤።
አሜን 🙏🙏 አተን እደሰማች እኛንም ትስማን 🙏❤
🎉🎉🎉🎉🎉
Wondime nah wode eyesus
የእውነት በቃ በትክክል ነው ሚገልፅልኝ የኔ እናት አሁንም ከቤቴ አትውጪብኝ🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
ልብን ነካህው ወንድሜ ቃለህይወት ያሰማልን
ይሄ መዝሙር ለኔ ነው ቀኑ ከረፈደ ከመሼብኝ መጣሁ😭😭😭ማልቀሴን አላቆምኩም ጌታ ሆይ ለንሰሀ ሞት አብቃኝ
አይዞሽ
እንደ ሃሳብሽ ይሁንልሽ እህቴ🙏😭😭😊
በቤቱ ያፅናዎት
😢😢😢😢ለሁላቻንም የተዘመረ መዝሙር ነዉ
ረኘጀረረአጠሰ ከ ጀነረጨነመሠሰሓረአጠጠኘሡሤሤጨ❤😂😊😊😊😊🎉🎉😢🎉😢😮😅@@Kalkidan2003
የሁላችን ቤት አሳማሪ እናቴ በምን ቃል ልግለጽሺ❤❤❤❤❤❤❤
ስጠራት አጠገቢ ያለች እምታወራኝ ይመስለኛል❤❤❤ ስነግራት ፈጥና እምትሰማኝ እናቴ እመቤቴ ወላዲተ አምላክ❤❤❤❤ ለእኔ እዳረገችው ለሁላችሁም ትድረስላችሁ እሧን ጠርቶ ከቶስ ማነው ያፈረ❤❤❤❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ
አሜን አሜን አሜን
Amen Amen Amen😢😢😢
አሜን×10
@@Aberash-hd1uz Amen
እስኪ እንደ እኔ ህይወታችሁ በድንግል ያማረ ሰዎች በቤቱ ያዝልቅህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ በሉልኝ።
እንደው እንዴት ልንገራቹ ለኔ ያረገችውን ለማንም አላረገችውም የኔ እናት የኩኬለሽዋ እመቤት የእነጦጦዋ ንግስት❤❤❤❤
Yeega liyu Enat nat Dengel Maryam leene yadergechew bizuuuuuu new Emebrhan Nigste 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ለምኛት ጠብቂያት ፅኝ እንጅ ምን ይሳናታል
ቲክቶክ ላይ ሰምቼ ነው የመጣሁት ዘማሪ መላክትን ያሰማልን
እኔም
እመቤቴ የሁላችንም ህይወት ታሳምርልን የኔ እናት 🙏🙏❣️🤲🤲❤❤❤
አሜን❤❤❤
Amen
besmeab betam desss yemil mezmur
ያቡ ዝማሪ መላክት ያሰማልን ወንድሜ እግዚያብሔር በቤቱ ያፅናህ አሜን እልልልልልል
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድሜ ፀጋውን ያብዛልክ
እናቴ የኔ የስደተኛዋን ልጅሽ ህይወት አሳምሪልኝ 😢
Amen 🙏
Ayizoshi emebete titebkish ema❤❤❤❤❤❤
@@Selii_Na04 አሜን ፫ የኔ እህት አመሰግናለሁ🙏
በድንግ አማረ ህወቴ❤❤ዝማሪ መላዕክትን ያሰማልን
ወይኔ 😭😭😭 ምን እንደምልክ አላቅም እግዚአብሔር ይባርክ ዘመንክን ሁሉ ያሳምርልክ ምን አይነት መዝሙር ነው በመድኃኔዓለም ብሰማው ብሰማው አልጠግብ ያልኩት መዝሙር ነው ❤በማርያም ❤ አማረ ህይወቴ❤
አሜን ❤
ያቡዬ ወድሜ ዝማሬ መለሀክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤
እኔም ቲክ ቶክ ላይ ነው የሰማውት እናም በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው❤❤❤❤
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏❤️❤️🙏🙏
እልልልልልልልልል ዝማሬ መልክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔን ህይወት የቀየረችው የአማኑኤል እናት ቅድስት ድንግል ማርያም ናት❤
ያቡዬ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድሜ❤❤❤
አቤት አገላለፅ በቃ የእኔን ሒወት ነው የገለፅከው😢😢😢😢😢😢እናቴ ሕይዎቴ እመብርሃን እመብዙሃን ክብር ምስጋና ይድረስሽ❤❤❤❤❤😢😢ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ❤🎉🎉
ያለ ድንግል ማሪያም ይህ መራራ ዓለም ላይ መኖር አይታሰብም ።
እውነት ነው ❤❤
የተወደዳቹ እና የተከበራቹ ዉድ የ ተዋህድ ልጆች እንኩዋን ለ አዲስ አመት በሰላም አደረሳቹ 🙏🏽🥰ይሄን አመት የሰላም, የደስታ, የ ፍቅር, የብልፅግና እንዲሁም ያዘባቹት ሁላ የሚሳካላቹ ደስታ እና ሃዘንን የማታዩበት አመት ይሁንላቹ ይሁንልን 🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽በድንግል ይመር ሂዎታቹ ስጠሯት በታቹ በፍቅር ትግባ 🤲🏽🤲🏽🤲🏽🥰🥰🥰🥰🥰
በድንግል አማረ ሒወቴ❤በማርያም አማረ ሒወቴ❤ሀጥያተኛ ሳለሁ ሰዉ አርገሽ አቆምሽኝ😭😭😭 ሀዘን መከራዬም❤❤ታሪክ ሆኖ ቀረ😭😭😭😭❤❤❤❤❤ዝማሬ መላክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤መድሀኒአለም በቤቱ ያፅናህ በርታልን ወንድማችን❤ግሩም ዝማሬ😢❤❤❤❤❤❤
እልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🥰ነፍስ የሚያለመልም ዝማሬ ነው🥰🥰🙏🕊
ቲክቶክ ላይ አይቼ መጣሁየሑላችን ውበት ናት አሜን
እኔም ሳየዉ ተሳብኩኝ
እልልልልልልልልልልል ዘማሪ ሠላክትን ያሰማልን ወንድሜ 😢😢🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰
ያአብዬ መዝሙሮችህ በጣም ጥዑም ናቸው ስሰማውና ስዘምረው ንባዬ ይመጣል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያገልግትሎት ዘመንህ ይባረክ አገልግሎትህን ቀጥልበት🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤
በድንግል አማረ ሂዎቴ በማርያም አማረ ሂዎቴ ስጠራት ገብታልኝ ከቤቴ የኔ እናት አዛኝትዋ ማርያምን የማይጠገብ መዝሙር ዘማሪ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን 🙏❤
በድንግል አማረ ሂወቴ 😢😢😢በማርያም አማረ ሂወቴ 😢😢😢ስጠራት ገብታልኝ ከቤቴ😢😢😢ለእኔ ህወት ነው በእውነት በትክክል ነው እሚገልፀው እናቴ ያላች ማን አለኝ ሳልነገርሽ የውስጤን የምታውቂ እመብር ሀን እመ ብዙሀን በድንግል አማረ ሂወቴ ❤❤❤ ዝማሬ መላክትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን ወድማችን ❤❤❤ እልልልልልልልልልልልእልልልልልልል❤❤❤እልልልልልልልልል
Zemare melaeketene yasemalene bedeme betena yetebekelene yagelote zemenehe hulu yebareke edemehe yerezeme segawene yabezalehe kefu hulu ayagenehe kene melawe betesebehe zemenehe hulu yebareke
ከሞት መሀል ነጥቀሽነፍስን ዘራሽብኝሀጥያተኛ ሳለሁሰው አርገሽ አቆምሽኝሀዘን መከራዬታሪክ ሆኖ ቀረህይወቴም ባንቺበማርያም አማረበድንግል አማረ ህይወቴበማርያም አማረ ህይወቴስጠራት ገብታልኝ በቤቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
😢😢😢😢 ስንቴ ሰማሁት አልጠግብ አልኩኝ እናቴ እመቤቴ ምን ይሳንሻል እልልልልልልልልልልልልልልልልልል አጥንትን የሚያለም የመላይክትን ዝማሬ ያሰማልነ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 😢 በቃፅላ አማረ በግሸን አማረ በፃድቋኔ አማረ ሂወቴ እናትየ ኩክ የሌለሽ ሁሉን የምትሰሚኝ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን የሁላችንም ሕይወት በድንግል ይመርልን😢🙏
በምንም ታምር ሳላዳምጥ እንቅልፍ አይወስደኝም መንፈስን የሚያለመልም መዝሙር ነው መዘምራን መላክትን ያሰማልን ቀሪ ዘመን የተባረከ ይሁን በቤቱ ያኑርክ
አምነው ነበር ካዱ ከመባል እሱ ይጠብቀን። ማርያምየ እናቴ ድንግልየ እናቴ ጠብቂኝ
Wendmachin zmere melaiktn yasemaln
በድንግል አማረ ሂወቴ በማርያም አማረ ሂወቴ እልልልልልል❤❤❤❤❤
በጣም ደስ የምል መዝሙር። ዝማሬ መላክት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን በቤቱ ያፁና ከዝህ በላይ የምታገለግልበት ፀጋዊን ያላቡስክ።❤❤❤
እንዴት ደስ ይላል ላይክ አርጎ💕💕💕💕💕💕💞💞💞
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤
በድንግል አማረ ሂወቴ ስጠራት ገብታልኝ እቤቴ ድንቅ ዝማሬ ነው ተባረክ
❤❤❤ታድለን የመቤቴ የድንግል ማሪያም ልጆች በመሆናችን መመሠጥ እኮ ነው።የኔ ልጅ በፀጋ ታኑርህ🎉🎉🎉እወድሻለሁ እናቴ ያላንቺ እኔ ምንም ነኝ
ድንቅ አድርጎልኛል የሰራዊት ጌታአይረሳኝም አምላክ አነሳኝ ከትቢያ ❤❤❤
ወድሜ በምንቃላት ልግለፅህ እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ ጤንነቱን ይስጥህ ህይወትን
ወንድሜ እግዚአብሄር ይባርክህ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እውነት ደስ የሚል መዝሙር
❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ሲመርጥህ የድግል ማረያም ፍቅር ሲገባህ እደዚ ታመሰግናለህ አተ የመረጠ አምላክ እኔንም ይምረጠኝ የአለም ሁከት በቃሽ ይበለኝ
ኡፍፍፍፍ በሰማሁት ቁጥር እንባዬ❤😢ይመጣል ዝማሬ❤መላክት ያሰማልን❤ውድማችን
በድግልአማር ሂወቴ በማርያምአማርሂወቴ ሰጠራትገብታልኝ ከቤቴ የኔመፅናኘ እናቴ❤❤❤🎉🎉🎉
እኔም ታክቶክ ላይ ሰምቺ በጠም ደስ አለኝ ማርያም ሂወተችን ተሰምርልን ❤❤❤❤😢😢😢❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋዉን ያብዛልክ❤❤❤❤
በኡነት ልብን ሰጥቆ የሚገባ ድንቅ ዝማሬ ከጥኡመ ዜማ ጋር ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እመቤቴ ጸጋውን ታብዛልህ🙏❤❤❤
ቃልህይዎት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ።
እዉነት ነዉ እናታችን ቅድስት ድንግል ማሪያምን ልጅ የሁነ ሁሉ ስሞን ጠርቶ ያፈረ የለም አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ይስጥልን በቤቱ ያፅናልን ወንድማችን
የማልደራደርበት እውነት በወላዲት አምላክ ነው
በማርያም ምን ያላማረልኝ ነገር አአለ ያደረገችው ብዛቱለኔ❤❤❤
be dngl amare hiyote be maryam amare hiyote elllllllllllll🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝✝✝✝✝👏👏
mezmuru ye temecachu adera sebscribe arguacew
Taxi wust hogne dinget semahut. Enbayen makom akategn 😭 yene enat emebrehan.... Be dingil amare ❤❤❤❤
በድንግል አማረ ህይወቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ወንድሜ በቤቱ ያፅናህ❤❤❤
1000 ግዜ ሰምቸው ኣይጠገብም 🇪🇷♥️♥️♥️
እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
ቲክቶክ ላይ ሰምቸወ መጣወ እመቤታችን ሁላችን ቤት ትግባ ቀበእወነት ዝማሬ መላይክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ከቤተ መቅደሷ አትጣህ። የአገልግሎት ዘመንህን ታርዝምልህ እመቤታችን እዉነት ነው በድንግል አማረ ሕይወቴ አሜን አሜን አሜን
😢😢😢በማርያም ምን ያላማረልኝ ነገር አለ 😢😢😢ያደረገችው ብዛቱ ለኔ
በድንግል_አማረ_ሂወቴ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❷❶
ድንቅ ዝማሬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
እልልልል ዝማሬ መላእክት ያስማልን ኣጥት የሚያለመልም ሞዝሙር ፈጣሪ ቀሪ ዘመንህን ይባርክልህ ወንድማችን🙏💒🙏
ዛማሬህን ድንግል ማርያም ትቀበልልህ❤ የሁላችንም ህይወት በድንግል ማርይም ነው ይማረው ❤❤❤
ስንቴ ሰማውት በማሪያም🥰🥰🥰🥰🥰 ሱስ ሆነብኝ እኮ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን❤❤❤
ድንግል ማርያም እናቴ ❤❤❤ማነው ግን እንደኔ የድንግል ስም ሲጠራ ሰውነቱን እሚወረው ❤❤❤ድንግል እናቴ መጨረሻየን አሳምሪልኝ 🙏🙏🙏
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ከዚ በላይ ምታገለግልበት እድሜ እና ጤና ይስጥህ
በማርያም አማረ ሂወቴ ስጠራት ገብታልኝ ከቤተ እሳን ይዞ ማን ያፍራል ወላዲተ አምላክ 🎤እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💙💙💙💙💙💙💙🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ቲክቶክ ላይ በምቼው ነው ሰርች ያረኩት ደስ የሚል ዝማሬ 🙏❤አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሜ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እናቴ ክብር ምስጋና ይግባሽ ህይወቴን እንደወይን አጣፍጠሽልኛል ። ምንስ ያላደረግሽልኝ አለ? እግዚአብሔር ይመስገን አንቺን የሰጠን አምላክ።❤❤❤
ውንድሜ ዝመሬ መልይክት ያሰመልን ያግልግሎትን እድሜ አርዝምልን ፀጋውን የብዛልክ አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
Yene yabu emebrhan edme zemenhn Hulu hiwothn tasamirlgne yene wed yemiwedh wendime🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏
በድንግል አማረ ህይወቴ አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላአክአት ያሰማልን❤❤❤
በድንግል አማረ ሂወቴ በማርያም አማረ ሂወቴ ስጠራት ገብታልኝ ከቤቴ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ደስ የሚል ዝማሬ ነው ።
እልልልልልልል👏👏👏👏 በዲንግል አማር ህይወቴ 👏👏👏👏
ellllllllዝማሬ መላአክ ያሰማልን
እኔም ቲክቶክ ላይ ሰምቼ በጣም ነው ደስ የሚለዉ ወንድማችን በርታልን አጥንት የሚያለመልም የመላአክትን ዝማሬ የሠሰማልን በቤቱ ያፀናን ❤❤❤
ይሄንን መዝሙር የሰማውት ከደብረ ሊባኖስ ወደ አዲስ አበባ ስመለስ ነው ❤
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማልን ወንድማችን እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን❤❤❤❤😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤አዎ በድግል ማምረል ሂይወተችን እልልልልልልልልል🤲🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏🙏🏿🙏🏿🙏🏿❤❤❤❤👏👏👏👏❤❤❤❤👏👏👏👏🙏🏿🙏🏿🙏🏿❤❤❤❤
እናቴ ስምሽ ይጣፍጣል እውነት ነው በድንግል ማርያም ያላማረለት ማን አለ እሜቤቴ አትለየን ❤❤❤❤
በድንግል አማረ ሂወቴ😢በማርያም አማረ ሂወቴ😢ስጠራት ገብታልኝ ከቤቴ🌹🌹🌹በአእውት ዝማሬ መላእክት ያሰማል👏👏👏
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ጥኡም መዝሙር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድማችን ፀጋውን ያይዛልህ አሜን❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏
በደንግል አማረ ህይወቴ💚💛❤ በማርያም አማረ ህይወቴ 💚💛❤ስጠራት ገብታልኝ ከቤቴ💚💛❤
ውንደሚ ቃል የልኝም በቤት ታፅነህ ትፀብቅ ማርያም እናቴአሜን 👏👏👏👏👏👏እልልልልልል 🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪
🙏❤️❤️❤️❤️እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ተባርክልን ወንድሜ በርታልን🥰🥰
እልልልልልልልልልልል በእውነት በማርያም ሂወቴ፣ ቤቴ ተባርኮልኛል! እመቤቴን አመስግኑልኝ!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የጌታየ እናት ቅድስት ድግል ማሪያም ክብር ምስጋና ይግባት❤❤❤❤🎉
@YemkaneSelamua አሜን!
ወንድሜ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መንግስቴ ሰማያትን ያውርስልን ብዙ ስራ ነው ካንተ ምንጠብቀው ድንግል ማርያም ትጠብቅህ
ህይወቴን የለወጠ መዝሙር ወንድሜ በቤቱ ያኑርህ ያፅናህ ፈጣሪ ዝማሪህን በረከት ይሙላልህ 🤲🤲🤲🙏🙏🙏
ወንድም አለም በቤቱ ያፅናህ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ዝማሪ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
C under under xz,u
ቲክቶክ ላይ አይቼ ነው የመጣውት❤ሰንቴንቴ ሰማውት አልጠግብ አልኩ😢😢በማርያም አማር ሂወቴ ❤❤❤❤ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤
አሜን ዝማሬ መልአክ ያሠማልን 💒💒💒💒💒💒🎤🎤🎤🎤🎤🎤👏👏👏👏👏👏👏👏
❤❤❤❤❤❤ holme yemre be dengle❤❤❤❤❤
ሰምቸ አልጠግብ አልሁ እኮ❤❤❤❤
ቲክቶክ ላይ ሰምቼው መጣሁ እመቤታችን የሁላችንንም ህይወት ታሳምርልን
Amen amen
አሜን 🙏🏽❤️ እልልልልል
amen
Enem yesemahut TikTok lay new. Metamucil ezih
Amen amen amen maryam enate❤❤❤
በማርያም እደኔ ደጋግሞ ሚሰማው ማነው ደስ የሚል መዝሙር ወድማችን እመብርሀን ትባርክህ ዘማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፀናህ
😢ዝማሬ ምላእክት ያሰማልን የእናታችን የቅድስት ድንግል ፍቅር ከሁላችን ጋር ይደርብን❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ልጅ ተባረከ
በድንግል አማረ ሂወቴ 😭😭😭
በማርያም አማረ ሂወቴ 😭😭😭
ስጠራት ገብታልኝ ከቤቴ 😭😭😭
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ደስ የሚል ዝማሬ ነው ❤❤❤።
አሜን 🙏🙏 አተን እደሰማች እኛንም ትስማን 🙏❤
🎉🎉🎉🎉🎉
Wondime nah wode eyesus
የእውነት በቃ በትክክል ነው ሚገልፅልኝ የኔ እናት አሁንም ከቤቴ አትውጪብኝ🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
ልብን ነካህው ወንድሜ ቃለህይወት ያሰማልን
ይሄ መዝሙር ለኔ ነው ቀኑ ከረፈደ ከመሼብኝ መጣሁ😭😭😭ማልቀሴን አላቆምኩም ጌታ ሆይ ለንሰሀ ሞት አብቃኝ
አይዞሽ
እንደ ሃሳብሽ ይሁንልሽ እህቴ🙏😭😭😊
በቤቱ ያፅናዎት
😢😢😢😢ለሁላቻንም የተዘመረ መዝሙር ነዉ
ረኘጀረረአጠሰ ከ ጀነረጨነመሠሰሓረአጠጠኘሡሤሤጨ❤😂😊😊😊😊🎉🎉😢🎉😢😮😅@@Kalkidan2003
የሁላችን ቤት አሳማሪ እናቴ በምን ቃል ልግለጽሺ❤❤❤❤❤❤❤
ስጠራት አጠገቢ ያለች እምታወራኝ ይመስለኛል❤❤❤ ስነግራት ፈጥና እምትሰማኝ እናቴ እመቤቴ ወላዲተ አምላክ❤❤❤❤ ለእኔ እዳረገችው ለሁላችሁም ትድረስላችሁ እሧን ጠርቶ ከቶስ ማነው ያፈረ❤❤❤❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ
አሜን
አሜን
አሜን
Amen Amen Amen😢😢😢
አሜን×10
አሜን
@@Aberash-hd1uz Amen
እስኪ እንደ እኔ ህይወታችሁ በድንግል ያማረ ሰዎች በቤቱ ያዝልቅህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ በሉልኝ።
እንደው እንዴት ልንገራቹ ለኔ ያረገችውን ለማንም አላረገችውም የኔ እናት የኩኬለሽዋ እመቤት የእነጦጦዋ ንግስት❤❤❤❤
Yeega liyu Enat nat Dengel Maryam leene yadergechew bizuuuuuu new Emebrhan Nigste 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ለምኛት ጠብቂያት ፅኝ እንጅ ምን ይሳናታል
ቲክቶክ ላይ ሰምቼ ነው የመጣሁት ዘማሪ መላክትን ያሰማልን
እኔም
እመቤቴ የሁላችንም ህይወት ታሳምርልን የኔ እናት 🙏🙏❣️🤲🤲❤❤❤
አሜን
አሜን❤❤❤
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን
Amen
besmeab betam desss yemil mezmur
ያቡ ዝማሪ መላክት ያሰማልን ወንድሜ እግዚያብሔር በቤቱ ያፅናህ አሜን እልልልልልል
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድሜ ፀጋውን ያብዛልክ
እናቴ የኔ የስደተኛዋን ልጅሽ ህይወት አሳምሪልኝ 😢
Amen 🙏
Ayizoshi emebete titebkish ema❤❤❤❤❤❤
@@Selii_Na04 አሜን ፫ የኔ እህት አመሰግናለሁ🙏
በድንግ አማረ ህወቴ❤❤ዝማሪ መላዕክትን ያሰማልን
አሜን
ወይኔ 😭😭😭 ምን እንደምልክ አላቅም እግዚአብሔር ይባርክ ዘመንክን ሁሉ ያሳምርልክ ምን አይነት መዝሙር ነው በመድኃኔዓለም ብሰማው ብሰማው አልጠግብ ያልኩት መዝሙር ነው
❤በማርያም ❤ አማረ ህይወቴ❤
አሜን ❤
ያቡዬ ወድሜ ዝማሬ መለሀክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤
እኔም ቲክ ቶክ ላይ ነው የሰማውት እናም በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው❤❤❤❤
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏❤️❤️🙏🙏
እልልልልልልልልል ዝማሬ መልክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔን ህይወት የቀየረችው የአማኑኤል እናት ቅድስት ድንግል ማርያም ናት❤
ያቡዬ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድሜ❤❤❤
አቤት አገላለፅ በቃ የእኔን ሒወት ነው የገለፅከው😢😢😢😢😢😢
እናቴ ሕይዎቴ እመብርሃን እመብዙሃን ክብር ምስጋና ይድረስሽ❤❤❤❤❤😢😢
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ❤🎉🎉
ያለ ድንግል ማሪያም ይህ መራራ ዓለም ላይ መኖር አይታሰብም ።
እውነት ነው ❤❤
የተወደዳቹ እና የተከበራቹ ዉድ የ ተዋህድ ልጆች እንኩዋን ለ አዲስ አመት በሰላም አደረሳቹ 🙏🏽🥰ይሄን አመት የሰላም, የደስታ, የ ፍቅር, የብልፅግና እንዲሁም ያዘባቹት ሁላ የሚሳካላቹ ደስታ እና ሃዘንን የማታዩበት አመት ይሁንላቹ ይሁንልን 🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽በድንግል ይመር ሂዎታቹ ስጠሯት በታቹ በፍቅር ትግባ 🤲🏽🤲🏽🤲🏽🥰🥰🥰🥰🥰
በድንግል አማረ ሒወቴ❤
በማርያም አማረ ሒወቴ❤
ሀጥያተኛ ሳለሁ ሰዉ አርገሽ
አቆምሽኝ😭😭😭 ሀዘን መከራዬም❤❤
ታሪክ ሆኖ ቀረ😭😭😭😭❤❤❤❤❤ዝማሬ መላክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤መድሀኒአለም በቤቱ ያፅናህ በርታልን ወንድማችን❤ግሩም ዝማሬ😢❤❤❤❤❤❤
እልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🥰
ነፍስ የሚያለመልም ዝማሬ ነው
🥰🥰🙏🕊
ቲክቶክ ላይ አይቼ መጣሁ
የሑላችን ውበት ናት አሜን
እኔም ሳየዉ ተሳብኩኝ
እልልልልልልልልልልል ዘማሪ ሠላክትን ያሰማልን ወንድሜ 😢😢🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰
ያአብዬ መዝሙሮችህ በጣም ጥዑም ናቸው ስሰማውና ስዘምረው ንባዬ ይመጣል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያገልግትሎት ዘመንህ ይባረክ አገልግሎትህን ቀጥልበት🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤
በድንግል አማረ ሂዎቴ
በማርያም አማረ ሂዎቴ
ስጠራት ገብታልኝ ከቤቴ
የኔ እናት አዛኝትዋ ማርያምን የማይጠገብ መዝሙር ዘማሪ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን 🙏❤
በድንግል አማረ ሂወቴ 😢😢😢
በማርያም አማረ ሂወቴ 😢😢😢
ስጠራት ገብታልኝ ከቤቴ😢😢😢
ለእኔ ህወት ነው በእውነት በትክክል ነው እሚገልፀው እናቴ ያላች ማን አለኝ ሳልነገርሽ የውስጤን የምታውቂ እመብር ሀን እመ ብዙሀን በድንግል አማረ ሂወቴ ❤❤❤ ዝማሬ መላክትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን ወድማችን ❤❤❤ እልልልልልልልልልልል
እልልልልልልል❤❤❤እልልልልልልልልል
Zemare melaeketene yasemalene bedeme betena yetebekelene yagelote zemenehe hulu yebareke edemehe yerezeme segawene yabezalehe kefu hulu ayagenehe kene melawe betesebehe zemenehe hulu yebareke
ከሞት መሀል ነጥቀሽ
ነፍስን ዘራሽብኝ
ሀጥያተኛ ሳለሁ
ሰው አርገሽ አቆምሽኝ
ሀዘን መከራዬ
ታሪክ ሆኖ ቀረ
ህይወቴም ባንቺ
በማርያም አማረ
በድንግል አማረ ህይወቴ
በማርያም አማረ ህይወቴ
ስጠራት ገብታልኝ በቤቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
😢😢😢😢 ስንቴ ሰማሁት አልጠግብ አልኩኝ እናቴ እመቤቴ ምን ይሳንሻል እልልልልልልልልልልልልልልልልልል አጥንትን የሚያለም የመላይክትን ዝማሬ ያሰማልነ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 😢 በቃፅላ አማረ በግሸን አማረ በፃድቋኔ አማረ ሂወቴ እናትየ ኩክ የሌለሽ ሁሉን የምትሰሚኝ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን
የሁላችንም ሕይወት በድንግል ይመርልን😢🙏
በምንም ታምር ሳላዳምጥ እንቅልፍ አይወስደኝም መንፈስን የሚያለመልም መዝሙር ነው መዘምራን መላክትን ያሰማልን ቀሪ ዘመን የተባረከ ይሁን በቤቱ ያኑርክ
አምነው ነበር ካዱ ከመባል እሱ ይጠብቀን። ማርያምየ እናቴ ድንግልየ እናቴ ጠብቂኝ
Wendmachin zmere melaiktn yasemaln
በድንግል አማረ ሂወቴ በማርያም አማረ ሂወቴ እልልልልልል❤❤❤❤❤
በጣም ደስ የምል መዝሙር። ዝማሬ መላክት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን በቤቱ ያፁና ከዝህ በላይ የምታገለግልበት ፀጋዊን ያላቡስክ።❤❤❤
እንዴት ደስ ይላል ላይክ አርጎ💕💕💕💕💕💕💞💞💞
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤
በድንግል አማረ ሂወቴ
ስጠራት ገብታልኝ እቤቴ ድንቅ ዝማሬ ነው ተባረክ
❤❤❤ታድለን የመቤቴ የድንግል ማሪያም ልጆች በመሆናችን መመሠጥ እኮ ነው።የኔ ልጅ በፀጋ ታኑርህ🎉🎉🎉እወድሻለሁ እናቴ ያላንቺ እኔ ምንም ነኝ
ድንቅ አድርጎልኛል የሰራዊት ጌታ
አይረሳኝም አምላክ አነሳኝ ከትቢያ ❤❤❤
ወድሜ በምንቃላት ልግለፅህ እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ ጤንነቱን ይስጥህ ህይወትን
ወንድሜ እግዚአብሄር ይባርክህ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እውነት ደስ የሚል መዝሙር
❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ሲመርጥህ የድግል ማረያም ፍቅር ሲገባህ እደዚ ታመሰግናለህ አተ የመረጠ አምላክ እኔንም ይምረጠኝ የአለም ሁከት በቃሽ ይበለኝ
ኡፍፍፍፍ በሰማሁት ቁጥር እንባዬ❤😢ይመጣል ዝማሬ❤መላክት ያሰማልን❤ውድማችን
በድግልአማር ሂወቴ በማርያምአማርሂወቴ ሰጠራትገብታልኝ ከቤቴ የኔመፅናኘ እናቴ❤❤❤🎉🎉🎉
እኔም ታክቶክ ላይ ሰምቺ በጠም ደስ አለኝ ማርያም ሂወተችን ተሰምርልን ❤❤❤❤😢😢😢❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋዉን ያብዛልክ❤❤❤❤
በኡነት ልብን ሰጥቆ የሚገባ ድንቅ ዝማሬ ከጥኡመ ዜማ ጋር ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እመቤቴ ጸጋውን ታብዛልህ🙏❤❤❤
ቃልህይዎት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ።
እዉነት ነዉ እናታችን ቅድስት ድንግል ማሪያምን ልጅ የሁነ ሁሉ ስሞን ጠርቶ ያፈረ የለም
አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ይስጥልን በቤቱ ያፅናልን ወንድማችን
የማልደራደርበት እውነት በወላዲት አምላክ ነው
በማርያም ምን ያላማረልኝ ነገር አአለ ያደረገችው ብዛቱለኔ❤❤❤
be dngl amare hiyote be maryam amare hiyote elllllllllllll🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝✝✝✝✝👏👏
mezmuru ye temecachu adera sebscribe arguacew
Taxi wust hogne dinget semahut. Enbayen makom akategn 😭 yene enat emebrehan.... Be dingil amare ❤❤❤❤
በድንግል አማረ ህይወቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ወንድሜ በቤቱ ያፅናህ❤❤❤
1000 ግዜ ሰምቸው ኣይጠገብም 🇪🇷♥️♥️♥️
እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
ቲክቶክ ላይ ሰምቸወ መጣወ እመቤታችን ሁላችን ቤት ትግባ ቀ
በእወነት ዝማሬ መላይክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ከቤተ መቅደሷ አትጣህ። የአገልግሎት ዘመንህን ታርዝምልህ እመቤታችን እዉነት ነው በድንግል አማረ ሕይወቴ አሜን አሜን አሜን
😢😢😢በማርያም ምን ያላማረልኝ ነገር አለ 😢😢😢ያደረገችው ብዛቱ ለኔ
በድንግል_አማረ_ሂወቴ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❷❶
ድንቅ ዝማሬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
እልልልል ዝማሬ መላእክት ያስማልን ኣጥት የሚያለመልም ሞዝሙር ፈጣሪ ቀሪ ዘመንህን ይባርክልህ ወንድማችን🙏💒🙏
ዛማሬህን ድንግል ማርያም ትቀበልልህ❤ የሁላችንም ህይወት በድንግል ማርይም ነው ይማረው ❤❤❤
ስንቴ ሰማውት በማሪያም🥰🥰🥰🥰🥰 ሱስ ሆነብኝ እኮ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን❤❤❤
ድንግል ማርያም እናቴ ❤❤❤ማነው ግን እንደኔ የድንግል ስም ሲጠራ ሰውነቱን እሚወረው ❤❤❤ድንግል እናቴ መጨረሻየን አሳምሪልኝ 🙏🙏🙏
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ከዚ በላይ ምታገለግልበት እድሜ እና ጤና ይስጥህ
በማርያም አማረ ሂወቴ ስጠራት ገብታልኝ ከቤተ እሳን ይዞ ማን ያፍራል ወላዲተ አምላክ 🎤እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💙💙💙💙💙💙💙🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ቲክቶክ ላይ በምቼው ነው ሰርች ያረኩት ደስ የሚል ዝማሬ 🙏❤አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሜ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እናቴ ክብር ምስጋና ይግባሽ ህይወቴን እንደወይን አጣፍጠሽልኛል ። ምንስ ያላደረግሽልኝ አለ? እግዚአብሔር ይመስገን አንቺን የሰጠን አምላክ።❤❤❤
ውንድሜ ዝመሬ መልይክት ያሰመልን ያግልግሎትን እድሜ አርዝምልን ፀጋውን የብዛልክ አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
Yene yabu emebrhan edme zemenhn Hulu hiwothn tasamirlgne yene wed yemiwedh wendime🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏
በድንግል አማረ ህይወቴ አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላአክአት ያሰማልን❤❤❤
በድንግል አማረ ሂወቴ
በማርያም አማረ ሂወቴ
ስጠራት ገብታልኝ ከቤቴ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ደስ የሚል ዝማሬ ነው ።
እልልልልልልል👏👏👏👏 በዲንግል አማር ህይወቴ 👏👏👏👏
ellllllllዝማሬ መላአክ ያሰማልን
እኔም ቲክቶክ ላይ ሰምቼ በጣም ነው ደስ የሚለዉ ወንድማችን በርታልን አጥንት የሚያለመልም የመላአክትን ዝማሬ የሠሰማልን በቤቱ ያፀናን ❤❤❤
ይሄንን መዝሙር የሰማውት ከደብረ ሊባኖስ ወደ አዲስ አበባ ስመለስ ነው ❤
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማልን ወንድማችን እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን❤❤❤❤😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤አዎ በድግል ማምረል ሂይወተችን እልልልልልልልልል🤲🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏🙏🏿🙏🏿🙏🏿❤❤❤❤👏👏👏👏❤❤❤❤👏👏👏👏🙏🏿🙏🏿🙏🏿❤❤❤❤
እናቴ ስምሽ ይጣፍጣል እውነት ነው በድንግል ማርያም ያላማረለት ማን አለ እሜቤቴ አትለየን ❤❤❤❤
በድንግል አማረ ሂወቴ😢
በማርያም አማረ ሂወቴ😢
ስጠራት ገብታልኝ ከቤቴ🌹🌹🌹
በአእውት ዝማሬ መላእክት ያሰማል👏👏👏
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ጥኡም መዝሙር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድማችን ፀጋውን ያይዛልህ አሜን❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏
በደንግል አማረ ህይወቴ💚💛❤
በማርያም አማረ ህይወቴ 💚💛❤
ስጠራት ገብታልኝ ከቤቴ💚💛❤