ጌታዬ ነጠላዬ በለጠኝ .... በእንባ የሚያደምጡት …. ገጣሚ ኤልያስ ሽታሁን..Elias_Shitahun

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 дек 2024

Комментарии • 338

  • @ياراالوادعي-ي4د
    @ياراالوادعي-ي4د 3 месяца назад +139

    ምን ጓጓሽ ብትሎኝ ወገኖቼ እመቤቴ በሰላም ለሀገሬ አብቅታኝ ይሄን ጉባኤ አንድም ቀን ሳላቋርጥ መካፈል በጣም የቤቱ ናፊቁት እንደእኔ የናፈቀዉ እመብርሃን በምልጃዎ ትርዳን

    • @SofiMenzew
      @SofiMenzew 3 месяца назад +8

      ያመንሽው አምላክ ለሀገርሽ ያበቃሻል በእምነትሽ ጽኒ እህት

    • @AfomiaZelalem-yh7xy
      @AfomiaZelalem-yh7xy 3 месяца назад +6

      እዚሁ ሆኜ ቤቱ መመለስ ላቃተኝ ሰንበት ተማሪ ሆኜ ሃጢያት የማይሰለቸኝ ልቦና እንዲሰጠኝ ፀልዪልኝ 🥺

    • @Tikur.Anbessa
      @Tikur.Anbessa 3 месяца назад +2

      አሜን እህት አለም።

    • @melakuwolde3680
      @melakuwolde3680 3 месяца назад +2

      @@AfomiaZelalem-yh7xyአሜን በርቺ እታለም

    • @melakuwolde3680
      @melakuwolde3680 3 месяца назад +2

      @@AfomiaZelalem-yh7xy

  • @AdugnaTesfaye-zt9ff
    @AdugnaTesfaye-zt9ff 3 месяца назад +92

    እባክህ አምላኬ የልዲያን ልብ እንደከፈትከው የኔንም ክፈተው

  • @achumatirunew8510
    @achumatirunew8510 3 месяца назад +45

    አዎ ሁሌም የእግዚአብሔር ትግስቱ ይገርመኛል 😭 ጌታዬ አባቴ እንደ ቸርነት እንጂ እንደ በደላችን አይሁን 😭☝️🙏

  • @Ugifigu
    @Ugifigu 2 месяца назад +7

    እኛን ስደተኞችን ለደጇ በሰላም ታድርሰን አሜን

    • @SaraAIGOUEE
      @SaraAIGOUEE 16 дней назад

      አሜን አሜን አሜን🎉🎉🎉🎉

  • @enbakobababu9196
    @enbakobababu9196 3 месяца назад +77

    እግዚአብሔር ፍቅር ነው ወገኖቼ ግን ሰምተን እንድንተገብረው ፈጣሪ ይርዳን ክፋታችን የምናየው የምንሰማው የምናረገው አስፈራኝ ለእኔም ፀልዩልኝ !!!

    • @FuFu-p3o
      @FuFu-p3o 3 месяца назад +2

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @emebetassefa1786
      @emebetassefa1786 3 месяца назад +2

      ለኔም ፀሉይልኝ

    • @Bexs-jr8bq
      @Bexs-jr8bq 3 месяца назад

      እግዚአብሔር ለሁላችሁ ለሀገራችሁ ያብቃችሁ

  • @HagiYmaryam
    @HagiYmaryam 2 месяца назад +7

    የኔ ምግባር ነው አምላኬ ታርኬን ለውጠው ልክ እንደልጅነቴ በንጽ ልብ ካንተጋ ነበርኩ ዛሬ ጠፍቻለው አምላኬ ታርኬን ለውጠው 😭 ሰለ እናትህ ሰለ ድንግል ማርያም ብለህ ታሪኬን ለውጠው 😭🙏🙏🙏

  • @misraktekle2186
    @misraktekle2186 12 дней назад +1

    እጅግ ድንቅ መንፈሳዊ ግጥም ፈጣሪ እንደእናንተ ብርቱ ወንድሞች በሰላም በጤና ያኑርልን ተባረክ ወንድሜ ።

  • @Ymaryam21
    @Ymaryam21 3 месяца назад +21

    የሚያውቀኝ የማላውቀው
    እኔነኝ እመላለሳለው ልማድ
    ሆኖብኝ እንጂ አልገባኝም
    አልገዛኝም አልማረከኝም
    ፍቅር ጌታዬ እባክህ ስበረኝ
    ጅራፍህን አንሳ ቤተመቅደስህን
    አንተው ቀድሰው ማደርያህ አድርገው

  • @HananGze
    @HananGze 3 месяца назад +18

    ወዮልኝ ለትቢቴ😢ገራሚ ሰዉ ነዉኮ ኤልያስ ሽታሁን❤😍🙌

  • @TegesteTegest
    @TegesteTegest 5 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤ይህንን ደጀ የናፈቀ ማነው እግዚ አብሔርበሰላም ላገር አብቅቶኘ ወይ😢😢😢😢😢😢

  • @HiwotHayle
    @HiwotHayle 3 месяца назад +3

    በእውነት ፀጋህን ያብዛልህ ቃለ ህይወት ያሰማልን የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅህ።

  • @WudCooking
    @WudCooking 3 месяца назад +7

    ቃለ ህይወት ያስማልን ወንድማችን ጌታሆይ አለማመኔን እርዳው

  • @yealmayele6709
    @yealmayele6709 2 месяца назад +3

    የእግዚአብሔር ልጅ ጌታዬ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ማረኝ ሰለ እናት ድንግል ማርያም በለህ ይቅር በለኝ አባት ሆይ ሰላም ለሀገራችን ስላም ለዓለም አንተው ሰጥልን 🤲

  • @ShewitKebede-z3b
    @ShewitKebede-z3b 3 месяца назад +12

    ትእቢቴ ልቤን አንቆ ራቀብኝ ያ ደማስቆ

  • @ሄራንታደሰ-ኘ5ተ
    @ሄራንታደሰ-ኘ5ተ 2 месяца назад +3

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን ወንድማችን ኤልያስ ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛልህ በእውነት

  • @dawitnegash3775
    @dawitnegash3775 3 месяца назад +7

    ዲያቆን ብስራት የዘመረውን መዝሙር የማን እንደሆነ የሚያውቅ አለ ? ኡፍፍፍ ደስ ሲል

    • @eldanatiki4724
      @eldanatiki4724 3 месяца назад +6

      ለዚህ ለ ሀጥያት ህግ ከተሰጠ
      ሊቀ መዘምራን ይልማ ሃይሉ

    • @dawitnegash3775
      @dawitnegash3775 3 месяца назад

      @@eldanatiki4724 አመሰግናለሁ 🙏 እግዚአብሔር ያክብርልኝ

    • @mhl671
      @mhl671 18 дней назад

      የሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ

    • @dawitnegash3775
      @dawitnegash3775 18 дней назад +1

      @mhl671 ካገኘሁት ትንሽ ቆየሁኝ ግን እግዚአብሔር ያክብርልኝ🙏

  • @YonasAmare-mn3bl
    @YonasAmare-mn3bl 16 дней назад +1

    ልጅ እያለሁ ከብቶችን ስጠብቅ በበረሃ መኪና ሲያልፍ አብዛኛውን ጊዜ የአብረኸት ዘፈኖችን እያዘፈነ ሲያልፍ ቋንቋውን ሳላውቀው ልቤ አብሮ ይከንፍ ነበር። አወይ ልጅነት

  • @frehiwotlemma1032
    @frehiwotlemma1032 3 месяца назад +3

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን! ፀጋውን ያብዛላቹ!!!

  • @ChinaFekadie
    @ChinaFekadie 17 дней назад

    ጌታየ አምላኬ እኔ አውቃለሁ እኔ ክፍ ነኝ አንተ ደግሞ ማህሪ ደግ ሩህ ሩህ ማረኝ ስለ እናትህ ስለ ድግል ማርይም አምላኬ አምላኬ አምላኬ ማረኝ ማረኝ ማረኝ ስለ እናትህ

  • @meselachzegiyorgis2296
    @meselachzegiyorgis2296 3 месяца назад +5

    ልቦናችን ይከፈት ፈጣሪህ ሆይ እባክህን ስራን እንደገና

  • @yehiwotmeaza
    @yehiwotmeaza 3 месяца назад +3

    በእውነት እራሴን ያየሁበት ግጥም ነው

  • @mekdilegese9416
    @mekdilegese9416 3 месяца назад +8

    ይች ሴት እኔ ነኝ😢😢😢 የኔ ጌታ ባከንኩብህ እኮ😢😢😢

  • @እናቴማርያምአይኔንከመጥፎ

    አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን ❤❤❤

  • @MeazaAgonafir-r9b
    @MeazaAgonafir-r9b 3 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን በቤቱ ያፅናህ።

  • @fantayegutema3912
    @fantayegutema3912 2 месяца назад +1

    ቃለሕይወት ያሰማልን፡ ቆንጆ መልእክት

  • @brhantsfaw9853
    @brhantsfaw9853 3 месяца назад +21

    ከዚህ ዉስጥ አዱዋን እኔን ባረገኝ ኡፍፍፍ😢😢😢😢😢

  • @alem7972
    @alem7972 Месяц назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ኡፍፍፍፍፍ እያወኩም ሳላውቅ የሰራሁትን ሀጢያቴን ሁሉ አስታወሰኝ

  • @asegedechasefa1846
    @asegedechasefa1846 2 месяца назад +1

    የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን ከረማችሁ እስኪ የዚጊቲ አቡነ ገብረ-መንፈስ ቅዱስን የባንክ አካውንት የምታውቁ አሳዉቁኝ

    • @DebruaDelelegn-y1b
      @DebruaDelelegn-y1b 2 месяца назад

      ሰላም የኔ እህት አገኘሽ /ካላገኘሽ ስልክ ቁጥር ልስጥሽ እና ደውለሽ ተቀበይ

  • @mariyam..enate21
    @mariyam..enate21 2 месяца назад

    አቤቱ ጌታዬ ሆይ እርዳኝ/ን ወዮ ለኔ 😢🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ቸሩ እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናልን በእውነቱ ❤🙏

  • @WerWer-y2g
    @WerWer-y2g 26 дней назад

    ጌታየ እኔ ከየትናውነኝ ስለነትህ በማሪያም ማሪን የኔጌታ 😢😢😢😢😢

  • @ethiobusinessp6s
    @ethiobusinessp6s 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ጌታ ሆይ ልቤን አቅናው እንደ ቃልህ

  • @LiyagulilatGulilat
    @LiyagulilatGulilat 3 месяца назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @dfgdfgg2914
    @dfgdfgg2914 3 месяца назад

    ቸሩ መድኃኔአለም የህይወትን ቃል ያሰማልን ወንድማችን በቤቱ ያፅናህ

  • @muluye-bc4kt
    @muluye-bc4kt 3 месяца назад

    ኤላዬ ቃል ህይወት ያሰማልን
    ግሩም ግጥም ነዉ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ
    አባቴ ሆይ እንደቸርነትህ ይቅር በለኝ😢

  • @GenetDemisses
    @GenetDemisses 4 дня назад +1

    እባክህ አምላኬ ቀይረኝ 🤲🤲🤲🤲

  • @BanchiSintayehu
    @BanchiSintayehu 3 месяца назад +5

    ጌታዬ እውነት እኔ የትኛው ነኝ ብቻ አንተ ማረኝ ይቅር በለኝ ወደ ቤትህ መልሰኝ ናፈቀኝ መመለሻዬ ናፈቀኝ አባቴ ቤትህ ልቦናዬን መልስልኝ🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ተስፋ-fv6hx
    @ተስፋ-fv6hx 3 месяца назад +1

    እባክህን ጌታዬና አምላኬ ሆይ ፍፃሜዬን አሳምርልኝ በንስሃ ጎዳና ምራኝ አባቴ🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @milahagos2807
    @milahagos2807 3 месяца назад +1

    ኢየሱስ ጌታ ነው ኑ ያሳርፍል ከአጢያትም ይገላግላል ለምን ኢየሱስ ጌታ ነውና!

    • @kidistdejene7237
      @kidistdejene7237 3 месяца назад

      Awo Geta nwe gn kirsitos gn hatiyati bansera nw endewededinwe

  • @elsatewelde7858
    @elsatewelde7858 3 месяца назад +2

    ወንድሞቼ እድሜና ጤናን ይስጥልን በኡነት እራሴን በግጥምክ ውስጥ ገለጽክልኝ ኣቃተኝ ያምላኬ መሆን እፈልጋለው ልቤን ኣይምሪዬን ግዛው እላለው እንዲ ስሰማ ልቤ በጸጸት ይቃጠላል መልሼ ግን እዛው ነኝ መጨነቅ በሌለ ነገር ማሰብ እውነት ኣይበቃኝም ወይ መሰባበሬ ኣይበቃኝም ወይ ደከመኝ ሃጺያት እሰራና ይጨንቀኝ ኣምላኬ ሲለየኝ ይሰማኛል ባከንኩብህኮ ምን ይሻለኝ ይሆን ኡፍፍፍፍፍ ይቺ ኣለም እንዴት ትሰለቻለች ውይ ኣምላኬ ምን ይሆን መጨረሻዬ ፈራው ለትቢተ

  • @GeneNegn
    @GeneNegn 2 месяца назад

    አቤቱ እንደቸርነትህ መጠን ማረን ይቅር በለን፫

  • @jehshsnsnsnsns2671
    @jehshsnsnsnsns2671 3 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን ❤❤❤❤ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ዘላለም ትኑር እግዚአብሔር ይመስገን እደዚ ያበዛን አምላክ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @abc12452
    @abc12452 3 месяца назад +2

    ወዮ ኢሄ ለኔ ነዉ 😢😢😢😢አቤቱ ንፁህ ልብ ፍጠርልኝ

  • @DubaiUae-yp9ou
    @DubaiUae-yp9ou 3 месяца назад +1

    ቃለህዎትን ያሰማልን ወዮ ልኝ ለነፍሴ 😢😢😢😢😢😢😢

  • @Tigisit.Melese
    @Tigisit.Melese 3 месяца назад +4

    አቤት መታደል

  • @NardosLiyu
    @NardosLiyu 3 месяца назад

    ከመቅደስዋ በራፍ ቆሜ
    ምስልዋን በንባ ተሳልሜ
    ስለማመጥ መሬት ስሜ
    ከእልቂት ጫማው የሾለከ
    ስንጥቅ እግር በድፍ ብዛት የታከከ
    ክምር ዝናብ ያረጠበው
    ቡጭቅ ሹራብ ያጠለቀ
    ምንምን ሱሪ የታጠቀ
    ካለሁበ አንገቱን አርጎ ቀና
    እጁን ዘርግቶ ለልመና
    እመብርሀን
    አልባሾቼን አልብሻቸው
    መፅዋቾቼን መፅውቻቸው
    እጅ ዘርጊን እጆችሽን አትንሻቸው
    ሌላ ምንም አላለ
    አሜን ብሎ ካጠገቤ ፈቀቅ አለ
    ለሰጡት ስጪ ልመና
    ለመፅዋች ብርቱ ፅሞና።
    እራስን ሰው ልብ ውስጥ ፅፎ
    ካዳፍው ቅዳጅ ልብስ ስር
    አየሁኝ ሰው ሲሾልክ አልፎ።
    ቀን ሰብሮት ቀን ያደኸየው
    ከሰው ፊት መራብ ሲያቆመው
    ለለጋስ ምላሽ ባይኖረው
    እግዜር ፊት ቆሞ ፀሎቱን ሰጠው።
    ፀሎቴ ምን ነበር ከመቅደስ ያስቆመኝ?
    እግሯ ስር ወድቄ ባቀረሩ አይኖቼ የምላት ነበረኝ
    የምኞቴ ንረት መስጠት እያስረሳ
    ተቀባይ ቢያደርገው
    የለማኙ ፀሎት ፀሎቴን ታዘበው።
    ጌታዬ
    ለእልፍ ምኞቶቼ ከማግበሰብሰው
    ከደቃቃ እድሜዬ ይህችን ቀን ታዘበው
    ያዝ እንግዲህ ጌታ መዝግብ መምህሬ
    ያ ቆስቋላ ለማኝ አንተ ነበርክ ዛሬ።
    ኖርያለሁ እያልኩኝ ስኬቴን ደርድሬ
    ባዥጎደጉድልህ
    በሰጠከኝ ዲናር የወደቀ ልጅክን
    አላተረፍኩልህ።
    በዲናር ላይ ዲናር
    ስው እንዴት ለምቾት እንባውን ያቀራል
    የወደቀ እያየ መርካትን ያጎድላል።
    የምኞቴ ንረት መስጠት እያስረሳ ተቃባይ ቢያደርገው
    የለማኙ ፀሎት ፀሎቴን ታዘባው
    ናርዶስ ለገሰ

  • @elenikelemu4364
    @elenikelemu4364 Месяц назад

    እኔነኝ ይች ሴት ጌታ ሆይ ይቅር ባይነህና ይቅር በለኝ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን 😢😢😢 ወንድማችን ብእርህ አይንጠፍ

  • @EtholoveSeewt-cj9rj
    @EtholoveSeewt-cj9rj 3 месяца назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ጥበብን ያብዛልህ ኤላዬ

  • @Tomasyegebrelgi
    @Tomasyegebrelgi 3 месяца назад

    ቃለሕይወት ያሠማልን መንግስተሠማያትን ያዋርሥልን

  • @banchiamlake4947
    @banchiamlake4947 3 месяца назад

    ቃለ ህይወት ያሰማለን ወንድማችን ስብከት ነው እንጂ ግጥም ብቻ አይደለም❤❤

  • @konjitwondimneh9651
    @konjitwondimneh9651 3 месяца назад +1

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @TesfamichaelMoges
    @TesfamichaelMoges 2 месяца назад +1

    አምላኬ ሆይ እንደቸርነትህ ብዛት በደለኛውን ልጅህን ማረኝ ይቅር በለኝ 😢😢😢

  • @meselachzegiyorgis2296
    @meselachzegiyorgis2296 3 месяца назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @meselachzegiyorgis2296
    @meselachzegiyorgis2296 3 месяца назад +1

    ልቦናችንን ይቅና አስተምረን መኖር ከአንተ ጋር መኖርን

  • @AshenafiKebede-ol3lf
    @AshenafiKebede-ol3lf 3 месяца назад +1

    ቅል ህይወት ያሰማልን

  • @yalemworkbayou2377
    @yalemworkbayou2377 3 месяца назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @NatiAdama-k9k
    @NatiAdama-k9k 3 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይቅር ይበለን።አሜን

  • @hanaeshetu5689
    @hanaeshetu5689 3 месяца назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሜ ይህማ ለኔነው

  • @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ

    ቃለ ህይወት ያስማልን❤❤❤ ይህ ለኔ ነው 😢😢😢

  • @TigistMelka
    @TigistMelka 2 месяца назад +1

    አልገባኝም የገባኝን አምላኬ ሆይ እንደቸርነትህ ይሁን!!!😢😢😢

  • @almaztsegaw
    @almaztsegaw 3 месяца назад +1

    ቃለ ህይውት ያሰማልን፡፡ውንድሞች

  • @melakuwolde3680
    @melakuwolde3680 3 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን !!!❤❤❤❤❤❤

  • @meselachzegiyorgis2296
    @meselachzegiyorgis2296 3 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን ያሰማልን

  • @ZaruWalelgn
    @ZaruWalelgn 2 месяца назад +1

    አቤ ስታምሩ

  • @tigst-e2t
    @tigst-e2t 3 месяца назад

    ቃለህይወት ያሰማልን ወድሜ አዎአቤት የፈጣሪየ ትግሰቱ ይገርመኛል❤❤❤❤

  • @Yeshi-b1b
    @Yeshi-b1b 3 месяца назад +1

    የተግባር ሰው ይበለን

  • @yeshibeyene3530
    @yeshibeyene3530 3 месяца назад +1

    ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @زودي-ح6ر
    @زودي-ح6ر 3 месяца назад +1

    ጌታሆይይቅርሰለኚ።ረእኔየትኛዉነኝ😢

  • @Genishagtm
    @Genishagtm 3 месяца назад

    እደቸርነቱ ይቅር ይበለን በቤቱ ያፅናን

  • @haythayt6246
    @haythayt6246 3 месяца назад

    የእወነት የሀ እኔ ነኝ አቤት አምላከ ሆይ ይቅርበልኝ

  • @ElshadayAlemayehu-r4r
    @ElshadayAlemayehu-r4r Месяц назад

    egziabher tsegawn kezibelay yabzalh wendmachn, kalehiwtn yasemaln,grum new❤

  • @addisabeba100
    @addisabeba100 3 месяца назад

    አሜን! ቃለ ህይወት ያሰማልን!☦️♥️🙏🏾

  • @ChecheTageto
    @ChecheTageto 26 дней назад

    አቤቱ ማረን እደቸር ነትህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @mesertgashaw6403
    @mesertgashaw6403 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አቤቱ ጌታ ሆይ እንደቸርነትህ እንጂ እንደበደሌ አይሁን

  • @BuraCake
    @BuraCake Месяц назад

    መታደል ነው❤

  • @tigestasfaw8473
    @tigestasfaw8473 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ሆይ ልቦናናችንን ወደ አንተ መልስልን😢😢😢

  • @tweynisirak7877
    @tweynisirak7877 3 месяца назад +3

    ይህ ለኔ ነው

  • @zinashtfara7954
    @zinashtfara7954 3 месяца назад

    ቃል ህይወትን ያሰማልን

  • @ESEKMANGE
    @ESEKMANGE Месяц назад

    ተባረኩ ወንሞቼ

  • @Ymaryam21
    @Ymaryam21 3 месяца назад

    ህይወታችን ነው ያነበብከው ወንድማችን በእውነት😥"

  • @EeeTtt-df1si
    @EeeTtt-df1si 3 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ሆይ ይሄን ደንዳና ልቤን አራራልኝ

  • @Yeshi-b1b
    @Yeshi-b1b 3 месяца назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @dfgdfgg2914
    @dfgdfgg2914 3 месяца назад

    ከዚህም በላይ ጥበቡን ሚስጥሩን ይግለፅልህ ወንድሜ❤❤❤

  • @NetsanetFa13456
    @NetsanetFa13456 3 месяца назад

    አምላኬ አተ ማረኚ ማሀሪ አምላክነህ እና😢🎉🙏🙏🙏⛪️🙏🙏🙏⛪️🙏ቃለህይወት ያሠማልን

  • @TemesegenSewgegn-s9i
    @TemesegenSewgegn-s9i 7 дней назад

    አምላኬ ሆይ ይቅር በልን

  • @BayushSitaayew
    @BayushSitaayew 24 дня назад

    😢😢😢😢ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @AsSa-bq5dc
    @AsSa-bq5dc 3 месяца назад

    ቃለሕይወት ያሠማልን

  • @takilaalzoubi4840
    @takilaalzoubi4840 3 месяца назад +5

    ሰላም እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን 🤝 እንኳን አደረሳችሁ የቃሉ ሰሚዎች ብቻ ሳይሆን ቃሉ የምንኖር የንስሐ እየገባን አምላካችን እናመሰግንበት
    በእውነት ቃለ ይወትን ያሰማልን

  • @ShewitKebede-z3b
    @ShewitKebede-z3b 3 месяца назад +1

    ሃጢያት እሰራና ይጨንቀኛል

  • @SentyihKebede
    @SentyihKebede 3 месяца назад

    ኤልያስ በቤቱ ያፅናህ ❤❤❤

  • @hiwotmekonnen8251
    @hiwotmekonnen8251 2 месяца назад

    ይሄ ለኔ የተፃፈ ነው። ጌታ ሆይ ይቅር በለኝ🙏🏽

  • @KisanetBerhe-h5z
    @KisanetBerhe-h5z 18 часов назад

    ❤❤❤ Kali hiwet yesmealna

  • @tigisttakola4919
    @tigisttakola4919 3 месяца назад

    ዋዉ ቃል የለኝም

  • @TrhasTekle-d8u
    @TrhasTekle-d8u Месяц назад

    ልብየን ቀይርልኘ ጌታየ

  • @AbebawAyele-u6s
    @AbebawAyele-u6s 5 дней назад

    💚ስጠኝ

  • @HnanaAlshehhi
    @HnanaAlshehhi 2 месяца назад

    አሜን

  • @etenesh8056
    @etenesh8056 3 месяца назад

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድም አለም❤❤❤❤❤❤

  • @MessiDrMessi
    @MessiDrMessi 3 месяца назад +3

    ለኔ መሰለኘ 😢😢😢

  • @sarairga1195
    @sarairga1195 3 месяца назад

    አሜን ይብቃኝ ማስመሰሌን 🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭

  • @saarysarah1615
    @saarysarah1615 3 месяца назад

    ጌታ ሆይ ሰዉ አደረገኝ 😭

  • @TadiwosKidanu
    @TadiwosKidanu 2 месяца назад

    ድንቅ ነው እግዚአብሔር ከመስመጥ ያድንሀል ❤❤❤ የትኛው ነኝ እኔ