የህሊና ደሳለኝ ምርጥ ግጥም ዶ.ር አብይን አስገረመ | Ethiopia Dr. Abiy

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 фев 2025

Комментарии • 258

  • @yetimw9961
    @yetimw9961 Год назад +33

    ገጣሚ ህሊና ውብ ነው እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @abyoutube5782
    @abyoutube5782 2 года назад +39

    እግዚአብሔር ይባርክሺ የማይጠገብ ግጥም

  • @abdinmohammed6171
    @abdinmohammed6171 Год назад +26

    ❤❤❤❤❤❤ ሠው ከዚ በላይ ምን ሊነገረው ነው ሚጠብቀው ግን ዋው አቦ ሠላምሽን ያብዛልሽ

  • @yetimw9961
    @yetimw9961 Год назад +31

    ምርጥ ኢትዬጲያዊት የነገ ተረካቢ❤

  • @kndeknde9379
    @kndeknde9379 2 года назад +21

    ግሽ አጀቴን አራሽኝ ያሳድግሽ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @muluneshalemayehu3678
    @muluneshalemayehu3678 3 года назад +20

    ተባረኪ የኔ ምርጥ።

  • @asterzewdie-pz9ud
    @asterzewdie-pz9ud Год назад +12

    በስማም ምን አይነት ግጥም እንዲህ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @ZemenayAddis-d9z
    @ZemenayAddis-d9z 4 месяца назад +6

    መልካምና ጎበዝ ኢትዮጵያዊት በጣም አደንቅሻለው እወድሻለሁ በርችልኝ

  • @DawitKebede-n5b
    @DawitKebede-n5b Год назад +18

    እውነት ነው፤ ነገርን ፤አውቀሽ፤ ጊዜን እና ማንነትን፤ ለይተሸ፤ መልክት ማስተላለፍሽ ፤ እመቤቴ፤ ቅድስት ድንግል ማሪያም፤ ከአንቺጋር፤ ትሁን ፤ጥበቃዋ አይለይሽ፤፤

  • @ዱንያ-ለ5ተ
    @ዱንያ-ለ5ተ 2 года назад +13

    ምን ብዬ ልግለፅ የኔ ቆንጆ😘😘😘😘😘😘😘

  • @ሐብታምአፀደ-ማርያም

    Yene Konijo Elenitenash Ethiopiawi Neshiko Sile-Ethiopiam History Yakeerebikilin Lij Enamesegeinalen Egziabher Zemenachun Ybarikilin Amen

  • @HamrawitሐምራTube
    @HamrawitሐምራTube 2 года назад +59

    ሺ ጊዜ ብሰማው የማይሰለቸኝ ግጥም ውብ ሕሊና ውብ ስብእና 😍😍😍😍😍😍😍አስታጠቀቻቸው!

    • @Asya-td9cq
      @Asya-td9cq Год назад +1

      Ines iyaleqesku new yesemahut

    • @shro0ofmazam83
      @shro0ofmazam83 5 месяцев назад +1

      😍😍😍😍👍💚💛❤️

    • @samsam-z3s4r
      @samsam-z3s4r 3 месяца назад

      Ye abiy zemen yechelima zemen nw

  • @setetemsegen
    @setetemsegen 4 месяца назад +6

    ፈጣሪ ይጠብቅሽ ሁሉም ሲያጨበጭብ ቀድማ የነቃች ጀግና ድንግል ማርያም ትከተልሽ

  • @birtuwmatusala1407
    @birtuwmatusala1407 5 лет назад +19

    ግሩም ድንቅ ሀሳብ ፤ እውነቱን ነው እንደጉድ የገለፀቸው !

  • @mulugetatefera8355
    @mulugetatefera8355 5 месяцев назад +19

    ይህን ግጥም ለመረዳት ኢትዮጵያዊ መሆን ብቻ በቂ ነው፤ ተባረኩ ልጆቻችን ስለናንተ ብሎ ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይባርካት::

    • @fikadubirku4132
      @fikadubirku4132 4 месяца назад +1

      ህሉዬ ግን ስላንች ምንማለት እችላለሁ የኔ እናት ኧረ ወለዲት አምላክ ጥላ ከለላ ትሁንሽ በየቀኑ አንችን ብሰማ ሁል ጊዜ አዲስ 🍕🍕🍕

  • @alamaetaddesse6198
    @alamaetaddesse6198 4 месяца назад +5

    ህሊና ደሳልኝ ተባረኪ እግዚእብሄር ይጠብቅሽ የኔ ቆንጆ ❤❤❤

  • @berran1347
    @berran1347 Год назад +11

    ጀግና ነሽ😢😢

  • @fikremaryam6575
    @fikremaryam6575 День назад

    አንኳንም የእመቤቴ ልጅ ሆንሽ የኔ እናት

  • @BruktigayeTg
    @BruktigayeTg 21 день назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ኑሪልን

  • @Dibora5211
    @Dibora5211 Год назад +10

    እኔ የገረመኝ ፓርላማም ዝም ብሎ ነው እንዴ የሚያጨበጭበው .ይህ ግጥም አገጣጠሙ በጣም ጎበዝ ግን ቅኔው ግን ያቀረናል ኡፍ ህዝቤ..

  • @wondesenabebe
    @wondesenabebe 4 месяца назад +2

    እውነት ነው የኔ ውድ ተባረኪ ምንም ነገር አያስፈልግም ያቺ ግጥም ብቻ ስላም ያመጣል❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 2 месяца назад +2

    ዳንኤል አብይ ብልፅግና አዳነች አውሬወች ❤
    ሠወች አይደሉም
    ጀግኒት አጠጣቻቸው ❤❤❤

  • @ሀዩወሎየዋ-ኸ3ሰ
    @ሀዩወሎየዋ-ኸ3ሰ 2 года назад +7

    እድግ በልልን ወድም❤❤❤🌹🌹🌹

  • @Ethiopia-m4m
    @Ethiopia-m4m Год назад +9

    ንገሩት ለዛ ሰው ❤❤❤❤❤
    ጀግና ነሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @AsfaweDefare
    @AsfaweDefare 5 месяцев назад +6

    ህሌና ብቻ በአጠቃላይ ምግብ ነሽ የኢትዮጵያ የገጣሚዎች ፈርጥ ተባረካ፣

  • @EtabeBelete
    @EtabeBelete 4 месяца назад +4

    ልብ ያለው ልብ ይበል ንጹሁ አሚሮ

  • @AlemMamo-y2j
    @AlemMamo-y2j Год назад +6

    Yemegerm getim yemayiselech tebareke

  • @MergiaDarsebo
    @MergiaDarsebo 3 месяца назад

    ባደምጠው ባደምጠው የማይሰለቸኝ መቸም ቢሆን ከኣምሮዬ የማይጠፋ የህሊና ደሳለኝ ግጥም ተባረኪሊኝ

  • @አንዴት
    @አንዴት 3 месяца назад +1

    ጀግና ልጅ ነሽ ነገርሽያቻው ከመጀመሪያ እስካ መጨረሻው አፍ እንጅ እውቀት እውነት ጆሮ ማስታወል ስብእና ህሊና ዬላቻውም ምንም የሌለቻው መሪዎች የጨለማ መሪዎች ጠምደውናል ።መሪ የሚሆኑት ባንድራውን ብፓርላማ እስከሚረከቡ ብቻ ጮሌ መሪዎች ነቻው።ይጠብቀን

  • @dinkiewudu-li8dn
    @dinkiewudu-li8dn 2 месяца назад

    ውይ እደዚች አይነት ገጣሚ በሞላ ሀገራችን አሜሪካን ትበልጥ ነበር ህሊና ደሳለኝ ውብ አቀራረብ ከግጥሙ አቀራረቡ ውብ ኢትዮጲያዊ❤❤❤❤❤

  • @mulugetabirhane9894
    @mulugetabirhane9894 3 месяца назад +2

    ፈጣሪ ያበርታሽ ተባረኪ እህቴ❤❤❤

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 2 месяца назад +2

    አብይ 😭😭😭
    የአፍ ጀግንነት ❤❤❤ይብቃን

  • @Rahma-ls5ji
    @Rahma-ls5ji Месяц назад

    ይህም እሚገባዉ፡ለጀግናዉ፡አማራነዊ ሚስጥሩ😢😢😢😢😢😢

  • @TsehayAsefe
    @TsehayAsefe 4 месяца назад

    እውነትም ሕሌና በህሌና የሚቀረፅ ግጥም ነው😢😢❤❤❤
    እመብርሃን ትጠብቅሽ❤❤❤❤❤❤❤
    ባባዬ እድግ በል ታሪኮን ሲያወራ ልብ ያንጠለጥላል እኮ😢😢😢
    ጌታ ሆይ ስለ እነዚህ ህጻናት ብለህ ማረን ይቅር በለን😢😢😢

  • @ShegawKiya
    @ShegawKiya 4 месяца назад +1

    እግዚአብኤር በሰላም በጤና ይጠብቅሽ!!

  • @animutmesselu2333
    @animutmesselu2333 2 года назад +4

    ዘመናችሁ ይባረክ.....!!

  • @Fekri-z2f
    @Fekri-z2f 7 дней назад

    እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @customerc8442
    @customerc8442 4 месяца назад +5

    ጣይቱ ነሸ ህሉ ጀግና 👍👍👍♥♥♥

  • @GebreweldTilaneh
    @GebreweldTilaneh 5 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ለሠሚዎቹም ፈጣሪ ልቦና ይስጠን

  • @MahaletGirma-p8v
    @MahaletGirma-p8v 5 месяцев назад +1

    እግዚአብሄር እድሜናጤናየስጥሸ መርጥገጣሚነሽ

  • @GetasewerengBelay
    @GetasewerengBelay Год назад +2

    ግጥሙን ስሰማው እንባ ይተናነቀኛል ግን.......

  • @kidist1955
    @kidist1955 5 месяцев назад +5

    ከ TPLF ቀድማ ኣብይን ያወቀች ጀግና እግዚ ያማከረች ❤❤❤

  • @BezawitYasabu
    @BezawitYasabu Месяц назад

    ሰላም ሁኝልኝ ዋው

  • @tihunyehuala4212
    @tihunyehuala4212 5 месяцев назад +2

    እድግ በልልኝ የእኔ ጌታ

  • @Samuale-cb9mn
    @Samuale-cb9mn Год назад +1

    እሚገርም ግጥም

  • @melatfikremaryam2067
    @melatfikremaryam2067 5 месяцев назад +2

    እድግ በል የኔ ዉድ

  • @aselefch
    @aselefch Год назад +4

    Tbireki gaeya zminken ybirki babyi🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴

  • @further8735
    @further8735 Год назад +3

    ምን እናርግሽ ኑሪልን ማሪያሜ!!

  • @maritulige
    @maritulige 5 месяцев назад +1

    May God bless you and thank you for this amazing message!

  • @DanielDagaga
    @DanielDagaga 5 месяцев назад +2

    በትክክል ተባረክልን!! በርቺ ጠንቅሪ!!

  • @user-lx5iv8ji2tHomeboy
    @user-lx5iv8ji2tHomeboy 5 месяцев назад +2

    እዉነተኛ ገጣሚ ነሺ ጀግንት❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GetachewNigatu-v7e
    @GetachewNigatu-v7e 4 месяца назад +1

    እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ

  • @خدامهخدامه-ش5ت
    @خدامهخدامه-ش5ت 8 дней назад

    ፈጣሪይጠብቅሽማር

  • @حومحمد-ف3ر
    @حومحمد-ف3ر Год назад +2

    😢ትክክል

  • @MelesTsegay-b3l
    @MelesTsegay-b3l 4 месяца назад +1

    ኑሪ እህቴ

  • @merimZeynu
    @merimZeynu 4 месяца назад +1

    ጀግና ተባረኪ

  • @yalewshemelis3137
    @yalewshemelis3137 3 месяца назад

    ቀጭን ማስጠቀቂያ ይደርሳታል በማግስቱ ግን የህሌና ነጻ ነሸ በእናትሸ ሸ አመት ኑሪ!

  • @AhemdEsto
    @AhemdEsto 3 месяца назад

    ኑሪል እማ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aselefch
    @aselefch Год назад +1

    Wowowowo ehteiiy ybirki ❤️🙏❤❤

  • @DeginehHaile-t5h
    @DeginehHaile-t5h 2 месяца назад

    ጎበዝ ጀግና❤❤❤🎉🎉

  • @ንፋሰTube
    @ንፋሰTube 2 месяца назад

    ምን ልበልሽ "ህሊና" ምንም መልስ የለኝም 🌺🌺🌺 ዝምታ ብቻ" "ድንቅ"

  • @Abrehamzeyede
    @Abrehamzeyede 5 месяцев назад +1

    ኸረ በስመአም ይመችሽ

  • @ghennetwoldegabrel9229
    @ghennetwoldegabrel9229 4 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ይባርክሽ፣ ይጠብቅሽ፣ ለነገሩ፣ አለሽወይ በጤና አለሽወይ በሕይወት!?🥱 የቆምሽበት ፣መሬት፣ ያለሽበት አገር፣ ብልጽግናዋ ፣ ለገጠምሽው ግጥም፣ ያማታል፣ ያጥወለዉላታል🤩። የመናገር፣ የበነፃነት መኖር፣ በጣም በጥልቅ የተከለከለ መሆኑን ከዚህ ከ፬ አመታት በሕዋላ ምን ይታያል?! 😂

  • @EimuEimu-c4d
    @EimuEimu-c4d 6 месяцев назад +2

    ዉይ የኔ እናት ማርያም ቃል አጣሁልሽ

  • @workum2744
    @workum2744 4 месяца назад +1

    You are loved by millions of Ethiopian

  • @DerebeEndeshaw
    @DerebeEndeshaw 4 месяца назад +1

    very goood my sister ❤❤❤❤❤❤

  • @gosayemesele786
    @gosayemesele786 Год назад +2

    ሰውዬው ስላለ ደበረኝ ።።አንቺ ግን ምርጥ ነሽ

  • @DaDa-w3s3t
    @DaDa-w3s3t 4 месяца назад +1

    ተባረኪ❤❤❤❤

  • @TigestSadik
    @TigestSadik 10 часов назад

    Ufffff😊 egzabiher yitebksh❤❤ moges tbeb yhunsh

  • @aminarooy3349
    @aminarooy3349 5 месяцев назад +1

    እይየኔእህት ተባረኪ❤❤❤❤

  • @MengistuKebede-zp5xw
    @MengistuKebede-zp5xw Год назад +3

    ለኢትዮጵያ ህዝብ ቀድማሸ ነግረሻል ግን የምሰማው ጆሮ የሌለው የደነዘዘ ነው ።

  • @namnmnamm7161
    @namnmnamm7161 7 месяцев назад +2

    ፀገውን ይብዛልህ

  • @sebhatuberhe5308
    @sebhatuberhe5308 4 месяца назад +2

    Helna poem is timles
    She is far sighted yang
    Lady. Bless you Helna .

  • @SamrawitBelete-l5c
    @SamrawitBelete-l5c 5 месяцев назад +3

    ሞራል ያንሳታል ❤❤❤

  • @abbieekemali9252
    @abbieekemali9252 Год назад +1

    Wow!!geta yibarikk astawayi ihtee

  • @مومنه6
    @مومنه6 2 месяца назад

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ምንም አልኮምትም❤❤❤❤❤❤❤

  • @SeidM.d-ne4kb
    @SeidM.d-ne4kb 5 месяцев назад +2

    እድሜ ይሥጥሽ ልብ ያለው ይሥማ

  • @AbrarHassen-v3z
    @AbrarHassen-v3z 5 месяцев назад +1

    ተባረኪ ልጄ

  • @HamrawitሐምራTube
    @HamrawitሐምራTube 2 года назад +11

    ሕፃናቶቹ አሽማግሌ ፖለቲከኞቹ ሺ ጊዜ ይሻላሉ!!!

  • @ZahraZahra-jb8dj
    @ZahraZahra-jb8dj 5 месяцев назад +1

    ቃል አጣሁ ጀግና ነሺ

  • @BEYEDagi-yq4tx
    @BEYEDagi-yq4tx 4 месяца назад +1

    Aufff Yetebarek Andebet Zemenesh Yebarek Demtsesh Erasu Sus Honobegnal Besemaw Besemaw Yemaltegbew Getem❤❤❤

  • @SinahMohamed
    @SinahMohamed 4 месяца назад

    እግዚአቢሔር ይባርክሽ

  • @DanaDana-t5y
    @DanaDana-t5y 4 месяца назад +1

    Thank. U. My. Sis.

  • @TenaA-r4r
    @TenaA-r4r 3 месяца назад

    ፈጣሪ ይጠብቅሽ❤❤❤❤

  • @YosefAwash
    @YosefAwash 2 месяца назад

    ተባረኪ

  • @yalewshemelis3137
    @yalewshemelis3137 3 месяца назад

    አይ ዳንኤል አይ ሰው ከንቱ አለ ያገሬ ሰው

  • @addimasieshenkut3771
    @addimasieshenkut3771 Месяц назад

    Gobez selamsh Yibza Niheriw Befelit

  • @FeruRuhama
    @FeruRuhama 6 месяцев назад +2

    በርቺልኝ

  • @resalaahmad2214
    @resalaahmad2214 Год назад +2

    ትክክል ብለሸል

  • @መክያዩቱብ-ፐ2ነ
    @መክያዩቱብ-ፐ2ነ 5 месяцев назад +1

    Wow አንደኛ

  • @zeytunamale996
    @zeytunamale996 2 года назад +2

    ጎበዝ

  • @WbalmTeging
    @WbalmTeging 2 месяца назад

    በጣምገራሚነወ የንቀት ሠሚቢኖ አችግንብላሻል ፋጣሪአያኑረሸየኔህት

  • @HappyCroquet-xx4rn
    @HappyCroquet-xx4rn 4 месяца назад +1

    ህሊና አላህ ይስጥሽ ህሊና ለሌላሽው ንገሪአቸውማ

  • @MerafeMerafe-v7b
    @MerafeMerafe-v7b 4 месяца назад +1

    ለክፋዎችና ለስግብግቦቹ ልቦና ይስ ጣቸው

  • @sarayayi6928
    @sarayayi6928 Год назад +1

    egezabaher.yebarkachew💚💛❤💚💛❤

  • @HailuLueley
    @HailuLueley 3 месяца назад +1

    ንሴብሕ እኅትነ ኩልነ ህዝበ ኢትዮጵያ

  • @gurdNegn
    @gurdNegn 3 месяца назад

    ፈጣሪ ይጠብቅሽ

  • @namnmnamm7161
    @namnmnamm7161 7 месяцев назад +1

    ፀገውን ይብዛልሽ

  • @MesiLegese-s6y
    @MesiLegese-s6y 2 месяца назад

    Deki Getami Ena Lejie Fitarie Yebarkachu

  • @kebebewasregid443
    @kebebewasregid443 Год назад +1

    thanks