አሐቲ ድንግል በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 ноя 2024

Комментарии • 88

  • @birhansewnet2428
    @birhansewnet2428 17 дней назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እድሜና ጤና ያድልልን ረዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ እመቤቴ ፍቅሯን እንደ ባህር አሸዋ ታብዛልወት

  • @DegfiTekle
    @DegfiTekle Месяц назад +4

    ድንግል ማርያም ሆይ መዓዛሽ ያውዳል ስምሽ ይጣፍጣል እንደ አንቺ ያለ ከወዴት ይገኛል ድንግል ሆይ እወድሻልን የኔ እንቁ ወላዲት አምላክ በወርቅ ልብሷ ትጋርድልን አሜን አሜን አሜን

  • @HamelmalGyesus
    @HamelmalGyesus Месяц назад +2

    ሊቁአባቴ ዳግማዊ ሳውሮስ ረጅም እድሜ ይስጥልኝ

  • @atsedemaariamtawuye1304
    @atsedemaariamtawuye1304 Месяц назад +5

    እድሜ ከጤና ይስጥልን አባ በጣም ነው እንጅ የምናከብረዋት አቤት በእርሰዋ የተፃፈውን ቃለ እግዚአብሔር እስከማነበው ናፈኩ

  • @tru1614
    @tru1614 Месяц назад +3

    አባታችን እንኳን ድካመዎን ልፋተዎን እግዚአብሔር ያሳካለዎት የጌታችን የመዳህኒታችን የናቱ በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን አሚን

  • @takelederesa
    @takelederesa Месяц назад +3

    እጅግ በጣም አስተማሪ ለነፍሳችን ምግብ ሰለሰጣቹን ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ❤❤❤

  • @solomonweldesenbet1843
    @solomonweldesenbet1843 Месяц назад +1

    ✝️✝️✝️አሜን አሜን አሜን አባታችንም እናታችንም የሆኑልን አባት በወንጌል በዓለም ላይ ያሉ እውነተኛ የተዋሕዶ ልጆችን ወልደዋል ፤ ይኸኛው ግን ሕሊናዎን በጣትዎ እና በብዕር አስተባብረው ወልደውልናል እኛም ደግሞ ወንድማችን መካሪአችን እናደርገው ዘንድ እግዚአብሔር ፈቅዷል አዛኝቱ ምርኩዝ ትሁንዎ አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን✝️✝️✝️

  • @FgFh-uj4eu
    @FgFh-uj4eu Месяц назад +1

    አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይዎት ያሠማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር አባታችን🕯🕯🕯✝️✝️✝️💒💒💒

  • @styared-07t
    @styared-07t Месяц назад +2

    በዚኽ ጭንቅ ወቅት እርስዎን የሰጠን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይኹን ዛሬም ዘወትርም እስከ ዘለዓለሙ ድረስ አሜን። እመቤታችን ድንግል ማርያምም ሚሥጥሯን ትግለጥልዎት

  • @temesegentaddese3136
    @temesegentaddese3136 Месяц назад +2

    እግዚአብሔር ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ አባ

  • @semharalemseged7983
    @semharalemseged7983 Месяц назад +1

    እድሜ ከጤና ይስጥልኝ አባ ወላዲተ አምላክ በወርቅ ልብሳ ትጋርድልንን
    እና መጽሐፍ የት ማገኘውን እፈልጋለሁኝ

  • @adoni369
    @adoni369 Месяц назад +2

    የኔ አባት በረከቶት ይድረሰን ጤና ከእድሜ ይስጦት

  • @TheBest-md7gk
    @TheBest-md7gk Месяц назад +1

    በእዉነት ለአባታችን ቃልህይወት ያሰማልን በድሜና በፀጋ በጤና ያቆይልን እግዚአብሔር አምላክ የአባታችን የቅዱስ ማቶስላ እድሜ ለአባታችን ይስጥል እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ያገልግሎት ዘመኖትን ትባርክልን የአባቶቼችን የእናቶቻችን በረከታችሁ ይድረሰን😘😘😘😘

  • @Yemanemaryam
    @Yemanemaryam Месяц назад +3

    አባታችን እድሜ ማቱሳላ ይስጥልን ሁሌ ኑሩልን አሜን

  • @donna702
    @donna702 Месяц назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏾

  • @AynalemTeferi-zc7je
    @AynalemTeferi-zc7je Месяц назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @T8Gz-rq9st
    @T8Gz-rq9st Месяц назад +4

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣባታችን እድሜን ጤና ይስጥልን ዘመናቸው ይባርክልን🙏💚 እመብርሃን እናቴ

  • @XediBerhe
    @XediBerhe Месяц назад

    አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ስወደው❤🎉

  • @hebestdesta2216
    @hebestdesta2216 Месяц назад +1

    Amen abatachen barakatote yedarasan yekar balawen

  • @helenmengistu3579
    @helenmengistu3579 Месяц назад +2

    አባታችን ቃለ ህይወት ይስጥልን የአግሎት ዘመንን ያርዝምልን

  • @Yemanemaryam
    @Yemanemaryam Месяц назад +1

    አባቶቼ ሚከኤል በክንፉ ገርዶ ይጠብቃችው የኔ ስስቶች በፀሎታችው አስቡኝ

  • @ኤፌሶን-ገ7ጀ
    @ኤፌሶን-ገ7ጀ Месяц назад +1

    አሜን(፫) አባቶቻችን መምህሮቻችን በእውነት በዕድሜና በጤና ያቆይልን ፀጋውን ያድልልን በረከታችሁ ይደርብን አሜን(፫)⛪👏🌻🌾🍀🌿

  • @SmilingClogShoes-wy9kq
    @SmilingClogShoes-wy9kq Месяц назад +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባቶችን ።

  • @yetenayetlakew3320
    @yetenayetlakew3320 Месяц назад +2

    Abatachen Egzehabhere yeagelglot zemenone yebarklen. 🙏Emebetea kenelejua kehulachen gare tihune Amen 🙏

  • @fikirtegezahegne4869
    @fikirtegezahegne4869 Месяц назад +1

    አባታችን ቃለ-ሕይወት ያሰማለኝ ዕድሜ ከጤና ይስጦት፡፡ እንደዚህ መወያያ ፈጠሩልን እኮ ኸረ ልቦና ይስጣቸው እኛም ችግር አለብን እ/ር እንደቸርነቱ ይቅር ይበለን አሜን፡፡

  • @AdiamWeldegergsh-ug9dl
    @AdiamWeldegergsh-ug9dl Месяц назад

    Amen Amen Amen kale hiwet yasemaln kbur Abatachen edmena tena yistlen FETARY ♥️ 🙏.

  • @SisayfekaduHailu
    @SisayfekaduHailu 22 дня назад

    Amen Abatachan

  • @GrmaMan-nk5ir
    @GrmaMan-nk5ir Месяц назад +1

    ድንቅ መልክት ነው አባታችን

  • @AbushSeyfe
    @AbushSeyfe Месяц назад +6

    አባታችን ዳግማዊ ዮሐንስ አፈወርቅ ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ሰ1ኘ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
    እደሜ ከጤናጋር አምላክ ይስጥልን ድግል ማሪያም ትጥብቅልን 🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏

  • @AsdAa-w1o
    @AsdAa-w1o Месяц назад +2

    በእዉት ክቡር አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለ ህይ ወትን ያሰማልን

  • @esubalewalemayehu
    @esubalewalemayehu Месяц назад +1

    ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን።

  • @almazlegesse4181
    @almazlegesse4181 Месяц назад +1

    አሜን እሜን❤❤❤

  • @zain9481
    @zain9481 Месяц назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን እድሜወን ያርዝምልን እመብርሃን ትጠብቀወት ❤❤❤❤❤❤

  • @rumanaruma1857
    @rumanaruma1857 Месяц назад +1

    We are proud of you and thank you very much for giving us special food God bless you

  • @YohannesAssefaJONNY
    @YohannesAssefaJONNY Месяц назад

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣባታችን እድሜን ጤና ይስጥልን ዘመናቸው ይባርክልን🙏💚 እመብርሃን እናቴ ትተብቅዎ !!!

  • @raheltamene5520
    @raheltamene5520 Месяц назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @senayetwendafrash9602
    @senayetwendafrash9602 Месяц назад +4

    አባትዬ እንዴት እደምወዶት ጤናና እድሜ ይስጥልን

  • @SimegnTeklemariam
    @SimegnTeklemariam Месяц назад +1

    እንኳን በሰላም መጡ አባታችን ቃለሕይወት ያሠማልን

  • @BrhanBrhan-d6f
    @BrhanBrhan-d6f Месяц назад

    amen amen amen
    amen amen amen
    amen amen amen
    kale hiwetin yasemalin abatachin
    rejim edimana tena ystilin ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤1000 amet nurulin

  • @tsenatdesale
    @tsenatdesale Месяц назад

    አሜን አሜን አሜን👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @GrmaMan-nk5ir
    @GrmaMan-nk5ir Месяц назад

    ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን ❤❤❤

  • @fentawfentaw-21
    @fentawfentaw-21 Месяц назад

    አባታችን የፈጣሪ ስጦታ ከዚሕ ጊዜ የምታሳልፈን ስጦታ እግዚያብሔር ያበርታልን አስተምርን ❤❤❤❤ታደገን ❤❤ ❤ በተለይ ለወጣቶች❤❤🎉🎉

  • @razeltube
    @razeltube Месяц назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን! ተስፋ መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን።

  • @Hanichoyedingllij
    @Hanichoyedingllij Месяц назад +1

    አባታችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሠማልን በቤቱ ያፅናልን ❤

  • @6kiloTube
    @6kiloTube Месяц назад

    አባታችን ❤

  • @NgstiNgsti-j7o
    @NgstiNgsti-j7o Месяц назад +1

    ❤❤❤አቤት ቅዱስ አባት ረጀም እድሜ ይስጣችሁ

  • @Shambel1221
    @Shambel1221 Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Egzaber xenaana idimee yisxilin Abbatachin egzaber yixabikilin 1000 amet ynurilin

  • @wondwosenalemu4873
    @wondwosenalemu4873 Месяц назад +2

    አባትችን ረጅም ዕድሜ ይስጥልን ።

  • @GrmaMan-nk5ir
    @GrmaMan-nk5ir Месяц назад

    አሜን አሜን አሜን 🤲🙏💐🌺❤❤❤

  • @abebamedhane4012
    @abebamedhane4012 Месяц назад

    Amen Amen Amen 🙏

  • @Zedfkir
    @Zedfkir Месяц назад

    Amen.Amen Amen kale hiwetin yasemalin abatachin

  • @tedy131
    @tedy131 Месяц назад +1

    አምላከ ተክልዬ ያቆዬልን፣

  • @fikirteashenafi2207
    @fikirteashenafi2207 Месяц назад

    እባታችን እድሜ ከጤና ይስጥልን

  • @JibrilOsmane-xr1xy
    @JibrilOsmane-xr1xy Месяц назад

    Amen amen ❤❤🎉🎉

  • @MeseretTsega-sn7dv
    @MeseretTsega-sn7dv Месяц назад

    Egizabhir kale hiwet yasemalin yitebikiln

  • @tenagnefekadu5143
    @tenagnefekadu5143 Месяц назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን።እናንተን አባቶችና ወንድሞች ያዘጋጀልን እግዚሃብሔር ይመስገን።እውነታውን ያውቁታል ግን ኦርቶዶክስን ካልተቹ ገንዘብ የለም ።

  • @JsComp-u3m
    @JsComp-u3m Месяц назад

    Kalehiwetn yasemaln edme yistlin abatachin

  • @sisaykorichoo
    @sisaykorichoo Месяц назад

    Amen

  • @atsedchala1797
    @atsedchala1797 Месяц назад +1

    kal hiwot yasemalen

  • @helenhurisa
    @helenhurisa Месяц назад

    Ameen Ameen Ameen

  • @chalewteshager2424
    @chalewteshager2424 Месяц назад +1

    Edmena Tena yistlin abatachin

  • @adekoabey4494
    @adekoabey4494 Месяц назад +14

    “በአንድ ጥቅስ ዶክትሪን አይቆምም፤ አስተምሮ አይመሰረትም” ይገርማል፡፡ ቃለ ህይወት ያሰማልን፤ የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምል፡፡ እኛንም እፊትዎ ተገኝተን ለመባረክ ያብቃን፡፡

    • @salemb5198
      @salemb5198 Месяц назад

      ????

    • @bazezewkebede8478
      @bazezewkebede8478 Месяц назад +2

      በጣም ታላቅ ንግግር🙏 respect

    • @AdamuTadese
      @AdamuTadese Месяц назад +1

      ጅላጅላ ከረፈፍ ተረተረት ስለጋቱክ ነው ቃለ ህይወት ያሰማ የምትለው ሸውየው መች ቃል ሰበኩ ተረተረት ነው ያራው

    • @adekoabey4494
      @adekoabey4494 Месяц назад +1

      @@AdamuTadese ተረት ተረቱን እንዴት እወደዋለሁ መሰለህ? ያደኩበትና ፈጣሪ የፈጠረልኝን አእምሮ ለበጎ ነገር እንድጠቀም የሚያደርገኝ ስለሆነ ነው የምወደው፡፡ ቃላት ከመሸደድ በላይ ካልተተረጎሙ ትርጉም የለውም፡፡ ተረት ተረቱ ቃልን በህይወት እንድንተረጉም የሚያደርግ ነው፡፡ መተርጎም ስልህ ደግሞ እንደጅል እየጠደጋገሙ ብብት ብብት እስትሸት ድረስ መጨፈር አይደለም፡፡ መናገር የማልፈልገውን ያናገርከኝ አንተ ነህ ይቅርታ፡፡ ሲጀመር የራስህ ቢኖር ያለቦታህ ገብተህ አትተነኩስም፡፡ አንተ የተንኳሾቹ ቡድን አባል ሲትሆን ነው ያለአቅምህ ሰው ምትሳደብ፡፡

    • @adekoabey4494
      @adekoabey4494 Месяц назад +1

      @@salemb5198 Anything wrong?

  • @msganameles
    @msganameles Месяц назад

    🙏🙏🙏🙏🙌😍

  • @FanetyeFanetye
    @FanetyeFanetye Месяц назад +1

    ሕይወቶትን እንደማር አጣፍጦ እደወይን አሽቶ ፍፃሜዋትን አስጨርሶ ለንሰሐ ሞት ያብቃዎት (አስራተ ማርያም) እባላለሁ በፆሎት አስብኝ? ይፍቱኝ?

  • @tinatesfaye
    @tinatesfaye Месяц назад

    yene abate edmena tena chemro chemro ystachu

  • @biniamtezera8539
    @biniamtezera8539 Месяц назад

    It is a mile stone to correct misconceptions from both angles.

  • @atsedchala1797
    @atsedchala1797 Месяц назад

    emeberehan regem edemen tesetelen

  • @ሸዋላይነውቤቴ
    @ሸዋላይነውቤቴ Месяц назад

    🙏🙏🙏

  • @birhanusimegn2220
    @birhanusimegn2220 Месяц назад

    ይህ መጽሐፍ በጥንቃቄ ቢታይ መልካም ነው። ወደ ተዋህዶ ሳይሆን ወደ ኑፋቄ የሚወስድ እንዳይሆን፣ እንጠንቀቅ። መናፍቃን በጥቅሰ ሳይሆን በልብ መሰበር ይመለሳሉ።

  • @بتينيتيتيتيت
    @بتينيتيتيتيت Месяц назад

    🤲👏👏👏👏

  • @Sara-bc3oc
    @Sara-bc3oc Месяц назад

    ❤❤❤

  • @AzebAzeb-v1g
    @AzebAzeb-v1g Месяц назад

    ❤🙏🙏🙏❤

  • @titikifle1536
    @titikifle1536 Месяц назад +1

    Aba kelbie New mcabrachiu enquan desalewot sle mtastemrun Egziabiher yebarkln edmiena tiena yestln dessssss blongial metshafu endiet agenten echilalehu ?

  • @bobbysmith1425
    @bobbysmith1425 Месяц назад

    It’s not misunderstanding
    Our societies are not aware of the Protestant and Pentecostal purposely confusing the Orthodox Believers

  • @yismueshetu8983
    @yismueshetu8983 Месяц назад

    abet metadel enko endzi aynet abatoch selsten medanitachin getachin eyesus kirstos kibir yegbaw,mn enelaln edme yestot abatchin

  • @wellelaasfaw4475
    @wellelaasfaw4475 Месяц назад

    አባ ሰላምና ጤና ይሁንልዎት
    ይሄንን መልእክት በደንብ ሰማሁት
    የኦርቶዶክስ ትምህርት ተቀይሮአል ማለት ነው??ኦርቶዶክስ እንደዚህ አይነት ትምህርት ስታስተምር አይቼም ሰምቼም አላውቅም ።ይሄን ሁሉ ህዝብ ከማስተማርዎ በፊት መጽሀፍ ቅዱስን በደንብ ማንበብ አለበዎት ።እግዚአብሔር ዝም አይልም ።ለፍርድ እንዳይሆን ለምንናገረው ነገር በጣም መጠንቀቅ አለብን ።ከተናገሩት ውስጥ ብዙዎቹ ፈጽሞ መጽሀፍ ቅዱሳዊ አይደሉም።
    ትውልድ ሆይ አንብብ።የሚያነብ ሰው በሰው ጥገኛ አይሆንም ።እውቀትን ራሱ ያውቃልና ።እግዚአብሔር ቃሉን ሰጥቶናል ።ያም ደግሞ መጽሀፍ ቅዱስ ነው ።የህይወት መመሪያ እግዚአብሔርን የምናውቅበት መንገድ ፣ሁሉን ነገር ሳይጨምር ሳይቀንስ ይነግረናል ።አሁን ደግሞ እግዚአብሔር ይመስገን የነቃ ትውልድ ነው።የማያመቻምች እውነት ያልሆነውን ልክ እንደ ዮሴፍ እምቢ የሚል ፣ንቁ ትውልድ ነው
    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤❤❤❤
    ሁሉ በአዳም እንደሚሞቱ እንዲሁ ሁሉ በክርስቶስ ደግሞ ህያዋን ይሆናሉ ።
    * በአዳም የሞተ የሰው ልጅ በክርስቶስ ህያው ይሆናል ይላል።ይህ ብቻ ራሱ በቂ ነው።ለመዳን ከሆነ የምንታገለው ይሄው ነገረን ሌላ ምንም ረዳት አያስፈልገውም።
    ስለ ብዙዎች የሀጢአት ይቅርታ የሚፈስ የአዲስ ኪዳን ደሜ ይህ ነው ።ማር 26; 28.
    ክርስቶስ ደሙን አፍስሶ አዳነን ።ለእኛ ሲል ሞተ ተቀበረ ከሙታን ተነሳ አረገ በአብ ቀኝ አለ።
    እኔ ነኝ የሞትኩልህ ፣እኔ ነኝ ደሜን ያፈሰስኩልህ እያለን ለምን ዙሪያ ጥምጥም እንሄዳለን? ።
    መንገዱ ቀጥታ ነው እውነት
    ህይወት መንገድ እኔ ነኝ ብሎአል ዮሀ ወንጌል 14 ሙሉውን
    እሱ ሌላ ነገር አልፈለገም ቀጥታ በእኔ ግቡ ብሎናል ።
    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @wellelaasfaw4475
      @wellelaasfaw4475 Месяц назад

      1ኛ ቆሮ 5:17
      1ኛ ቆሮ 15 :22
      ሮሜ 6:23
      * በእከሌ በኩል ብሎ የተናገረበት ቦታ የለም
      ለራሱ ንስሀችንን ተናዘን በራሱ መግባት እሱ አንድም ረዳት አላስፈለገውም

  • @Kasue-k2h
    @Kasue-k2h Месяц назад +1

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AzebAzeb-v1g
    @AzebAzeb-v1g Месяц назад +1

    ❤🙏🙏🙏❤