ከ40 ዐመት በላይ ሊኖር የሚገባ የቆዳ እንክብካቤ| Skincare in your 40s

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 янв 2025

Комментарии • 71

  • @tizitaassefa3887
    @tizitaassefa3887 4 месяца назад +11

    Konjiyeee 70% of people including me can't afford all the skin care products can you include some home made product which is affordable for all Ethiopian but I really appreciate for your explanation all the vedios you made, thank you so much

  • @jesus-is-my-saviour-liya
    @jesus-is-my-saviour-liya 4 месяца назад +2

    ሰላም ሰላም ዶ/ር በጣም በሚገርም መልኩ ነው ያብራራሽው በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን አንቺ በጣም ቅን እና መልካም ሰው ነሽ thank you so much❤

  • @AlemYohans-wn5wc
    @AlemYohans-wn5wc 4 месяца назад +3

    አሁን የኛ አያቶች ይሄን ሁሉ ተጠቅመው ነው እንደዛ እረድም አመት ከነወዛቸው የቆዩት እረ ወገን እናስብ እነዚህ ኬሚካሎች ናቸው እየገደሉን ያሉት በተፈጥሮ እራሳቹን ተንከባከቡ ከውበት ይልቅ የሚሰጠው አገልግሎት ላይ እናተኩር ተመስገን እንበል

    • @rahelamare9877
      @rahelamare9877 4 месяца назад

      ካሳየችን ነገሮች ውስጥ ቅባትነት ያላቸው ፈሳሽ ሳሙና ጎጂነት የለውም እኔ ስለምጠቀመው ነው

    • @Li-pk2ng
      @Li-pk2ng 3 месяца назад

      Tselot new wanaw wubetschew yeneberew

  • @AminaAbrar-du9jy
    @AminaAbrar-du9jy 4 месяца назад +7

    እባክሽ ለፀጉር የሚሆን ሻፖ እና ቅባታ ንገሪኝ

  • @racheltakala7118
    @racheltakala7118 4 месяца назад +19

    ሙዚቃው ምን ይሉታል ይረብሻል አጥፌው

    • @sosenabekele-h9e
      @sosenabekele-h9e 4 месяца назад

      የምን ሙዚቃ ምስኪን😂😂😂😂😂

    • @mikeasse5200
      @mikeasse5200 4 месяца назад +2

      Yes 🙌 you are absolutely correct 👍 her miusic it is too loud and destructive 😮

  • @roserose-qi5fp
    @roserose-qi5fp 4 месяца назад

    እናመሰግናለን❤❤❤

  • @RRt-gt3gg
    @RRt-gt3gg 2 месяца назад

    ስለትምርትሽ ሹክረን ለቀይዳማ ከለርየኔ ከለሬ እንደዚህ ነዉ የሚሆነዉ ሴራቪ ክሬም ምን አይነት ነዉ ዉዴ ንገሪኝ

  • @peacelove4778
    @peacelove4778 3 месяца назад

    እናመሰግናለን

  • @BetelihemDeyasso
    @BetelihemDeyasso Месяц назад

    Thanks, God bless you.
    Ene makeup tetekami ayedelehum mixed new skin type, ahune yalehubete bota betam muket yalebet bota new... cerave cleanser etetetekemekun new Foaming Cleanser gene face lotion/ cream endihume sunscreen yetun endetekem temekerignalesh, please.
    Thankyou.

  • @foziyamohammed3846
    @foziyamohammed3846 4 месяца назад +1

    አመስግናለው

  • @meriassefa6969
    @meriassefa6969 4 месяца назад

    አደራሻሽን በግልፅ ንገሪን ዶክተርዮ።

  • @sosenabekele-h9e
    @sosenabekele-h9e 4 месяца назад

    Dr. እንኳን ደህና መጣሽ

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 4 месяца назад

    እናመሰግናለን የኔ ውድ ❤

  • @DawitGurmessa
    @DawitGurmessa 4 месяца назад

    Thanks Dr

  • @theblessedsarahchaka1233
    @theblessedsarahchaka1233 4 месяца назад +2

    Thank you for the information, but you talk to fast. well you please keep it slow?

  • @hannage.3229
    @hannage.3229 4 месяца назад

    Thank you.

  • @AsqualKahsay-wl3hl
    @AsqualKahsay-wl3hl 4 месяца назад

    ሰላም ዶር እንዴት ነሽ እስቲ ለሎ ፖሮሲቲ ፀጉር የሚሆን ሻምፖ ንገሪን እባክሽ ❤❤

  • @mihret-hh7ny
    @mihret-hh7ny 4 месяца назад +2

    ሜሉየ ቆንጆ እንዴት ነሽልኝ እህቴ
    ቫዝሊን ማታማታ መቀባት የሚባለው ነገር የእውነት ጥቅም አለው ወይ ምክር ካለሽ እባክሽ መልሽልኝ ውዴ

  • @azebzemuy2024
    @azebzemuy2024 4 месяца назад

    Shekorina haftey My God bless you ❤❤❤❤

  • @alem5097
    @alem5097 4 месяца назад +4

    ዶር. ምናለ የማታ. የሲራም. አይነትችን. ብታሳይን

    • @nisaeljennah4712
      @nisaeljennah4712 4 месяца назад +1

      Meluye Ena mesegnaleh gn yehe hulum yalkyo mnm mayez alchalkum cerave only please Addis yemnnerew legha yemihone kefetow Gara argesh stasyign true yehonal bye yeamnalahu semu bicha Sita were mnim anawkim antekemin thanks

  • @يسرلي
    @يسرلي 4 месяца назад

    እኒ ፊቲ ወዛም ነወ ጀረባየም ፊቲም ቡገረ በቡገረ ሁንኩኝ ሲራቢክ መታጠቢያወንS Aየሚለወን ለፊቲ በታጠበወ ባሰወ ምንልጠቅም ጥቆቁረ ነገሮቸም በጣም አሉበኝ እባክሺን ፀአፊልኝ እነ ምን መጠቅም እንዳለበኝ ለ ፈአረማሲ በማሳየት ልገዛ

  • @HanaDebele-p1o
    @HanaDebele-p1o 2 месяца назад

    ኦርጅናሉን ከ ፌኩ እንዴት እንለይ

  • @fikrteaddisu9979
    @fikrteaddisu9979 6 дней назад

    ስልክ ቁጥር አስቀምጪ

  • @الكلامالجيدهوالصدق.اللهواحد

    ውዴዋ ለእኔ የዴርቅ ፊት ሴርቪ ሞሥችራይዘር ፃፊሊኝ ውዴዋ ቡግር ጭምር አለብኝ

  • @hulumlebegonew3870
    @hulumlebegonew3870 4 месяца назад

    Kenfere ylalatal hakim ga heje allergic new tebye krem tazezelg gin altewegm mn ladrg please

  • @NebilaKeyiru
    @NebilaKeyiru 4 месяца назад

    dokter Cerave mata New Mnkbeaw Weyse Ken ??? Yena Kojo

  • @adanechTsegaye-l8g
    @adanechTsegaye-l8g 4 месяца назад

    እኔ ፊቴ በጣም ወዝያስችግርኛል እና ሽፍይልብያል ሽፍታዉእዛዉ እየከስም ፊቴትበላሽእየጦቆረ ምንትመክረኛለሽ 😢

  • @Zamzam55Zamzam55
    @Zamzam55Zamzam55 4 месяца назад +1

    እኔ 25አመቴ ነው ፌቴ በጣም ነው የተበላሸው እና ምላድርግ እህት ብዙ ሳሙናወችን ተጠቀምኩ ያዉ ነው ፌቴ ዘይታማ ነው

    • @AbigiyaTerefe
      @AbigiyaTerefe 4 месяца назад

      Shea butter (ሽያ በተር) mokiri✌️

    • @Richyim
      @Richyim 4 месяца назад

      dermatologist ሀኪም አማክሪ እኔ በግሌ በስምም ቢሆን የማቀው ቦታ ልጠቁምሽ (skin club ) ሄደሽ ስለ ቆዳሽ ሙሉ መረጃ ከመፍትሄ ጋር ታገኛለሽ...

  • @eskedarmulaw3114
    @eskedarmulaw3114 4 месяца назад +1

    ኬት እናምጣ ሜሉ

  • @EmbateTefri
    @EmbateTefri 4 месяца назад

    tebareke

  • @Rami-y8z
    @Rami-y8z 4 месяца назад +1

    Kelel yalu le Ethiopian akem yemihon aydlm yemtaweriw Drye

  • @jessyjess4530
    @jessyjess4530 4 месяца назад +2

    ሜሉ በናትሽ እኔ 25 አመቴነወ ተረከዜ የሰነጣጠቃል እጄም ያስጠላል ምን ላድርግ ቆንጆ ክሬም ንገሪኝ በናትሽ

    • @ainNike
      @ainNike 4 месяца назад +2

      እማ በዉስጥ አዉርኝእኔም እግሬና እጄ እዳቺዉ ነበር ለኔ የጠቀመኝን ላካፍልሽ እህቴ

    • @حياهبوبا
      @حياهبوبا 4 месяца назад +1

      ለኔም ንገሪኝ

    • @RozaRoza-x6e
      @RozaRoza-x6e 4 месяца назад

      ውዷ እኛም እንድንማርበት በዚሁ መልሽልን​@@ainNike

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 4 месяца назад +1

      @@ainNikeእኛም እንስማው ምን አለ

  • @Bia-zt1ov
    @Bia-zt1ov 4 месяца назад

    ሰላም ዶር በኢንስትግራም ስፅፍልሽ ኪሊኒክ ለመምጣት አልመለሽልኝም አድራሻ

  • @nesimaahmed4154
    @nesimaahmed4154 4 месяца назад

    Melu advance clinic vit c serum endet new tru new le egna koda

  • @maryamtsionhizbeyhadera9233
    @maryamtsionhizbeyhadera9233 4 месяца назад

    Please dr put the link

  • @JudiMezgebe
    @JudiMezgebe 4 месяца назад

    Yeljoch sriln 5 eske 10 amet lalu

  • @gemilaabdela8778
    @gemilaabdela8778 Месяц назад

    ❤❤️❤️❤️❤️❤️

  • @hubiFeker
    @hubiFeker 4 месяца назад

    ስልክ ወይም ቴሌግራን ሊንክ አስቀምጭልን

  • @higeyabdul7602
    @higeyabdul7602 4 месяца назад +1

    ሰላም ዶክተር እባክሽ መልሽልኝ ይህ ቫይታሚን ሲ ሲረም ጥሩ ነው ወይ ለደረቅ ቁዳ ADVANCED CLINICALS

    • @betelawittaye629
      @betelawittaye629 4 месяца назад

      የ Paul's choice vitamin c , በ purple ከለር ያለው በጣም አሪፍ ነው irritate አያደርግ😊

  • @MrMe-dn3jb
    @MrMe-dn3jb 4 месяца назад

    ሠላም እዴት ነሽ እስኪ ደኩተር በናትሽ ለብጉር ማጥፊያ የሚሆን ነገር አሳይኝ ፕሊስ እዳታልፊኝ🙏

  • @MerkinEndriwu
    @MerkinEndriwu 4 месяца назад

    እባሽ መሉየ ለከሳ ፊትየሆነነገረ በይኝ

    • @Richyim
      @Richyim 4 месяца назад +4

      face yoga በየቀኑ አዘውትረሽ ስሪ ከ skin care routin ጋር ጥሩ ለውጥ ታገኛለሽ ግን ባንዴ ለውት አላየሁም ብለሽ እንዳታቆሚ ቢያንስ በ 2 ወር የተወሰነ ለውጥ ይኖርሻል ኢንሻአላህ😊

  • @sumaya.mohammed8455
    @sumaya.mohammed8455 4 месяца назад

    seravewu lamangawum koda yhonael ende

  • @AnnisaMaganda
    @AnnisaMaganda 4 месяца назад

    እኔስ አላርጅ ነው ያስቀየኝ ይጠፋል መልሶ ይመጣል የትኛው አላርጅ እደሚሆነኝ እራሱ አላውቅም የምግብ አላርጅ

  • @Kidestkidest-p1f
    @Kidestkidest-p1f 4 месяца назад

    እኔ 37አመቴነው ፊቴ ተሽብሽብ ባስወጥረው ምን ትመክሪኛልሺ😢

  • @beakaltsegaye3327
    @beakaltsegaye3327 4 месяца назад

    ሰላም ዶር ሜላት ?

  • @zebibmihreteab
    @zebibmihreteab 4 месяца назад

    Mindnew mitaweriw algebagnm
    Yemeat smoch tteriyalesh anakew, wey bseel atasayn. Yetgnawn yzen yetgnawn intew? Mitakiwn hulu awerash. Lemanawk melsesh debelalekshbn

  • @sminasmina2050
    @sminasmina2050 4 месяца назад

    ለጉብርጠባሳንገሪኝ😢

  • @AbigiyaTerefe
    @AbigiyaTerefe 4 месяца назад +1

    go natural ehitoch 🏃‍♂️🏃‍♂️

  • @genetayele990
    @genetayele990 3 месяца назад

    Teru nawyaberarashu gin yeminkebachehun betasayen tiru naw

  • @sofiasofia5810
    @sofiasofia5810 4 месяца назад

    እዴ ለምን በፎቶ አታሳይም

  • @AlemstehayGmariam
    @AlemstehayGmariam 3 месяца назад

    አድራሻ

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 4 месяца назад

    አሳይን ሁሉንም

  • @sofiasofia5810
    @sofiasofia5810 4 месяца назад

    ባክሽ ለራስሽ ነው ያወራሽው ሆሆ በፎቶ ካላሳየሽ አናቅም ሰትዮ

    • @PeacefromJesus
      @PeacefromJesus 4 месяца назад +1

      ከ5:18 ጀምሮ አለልሽ