Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ደ/ር እጅግ በጣም አመሰግንሻለሁ በምክርሽ መሰረት ቆዳዬን መንከባከብ ጀምሬ ፊቴ እንዴት እንዳማረበት ስለ ሴራቬ የሰራሽው ቪዲዬ በጣም መታየት ያለበት እውቀት ከእርጋታ ጋር ያደለሽ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🏾😘
🙏❤
ጥቋቁር ነጠብጣብ የሚያጠፋ ንገሪኝ ዉዴ ለወዛም ፊት የሚሆን ቅባት / ክሬም በርችልን ደሥየሚል ትምርት ነዉ እየሠጠሽን ያለዉ
ቆንጆ ማሂ እናመሰግናለን❤
ዶክተርዬ ታስፈልጊኛለሽ ቁልፍ የሆነ ጥያቄ አለኝ በምን ላግኝሽ
ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ይባርክሽ
አሜን።🙏
Hi Melu, please tell me better hair color brand to use light brown and which hair salon you recommend in Addis thank you
Meluy minew tefash yene konjo yene gobeze banchi new meneberetaw eko yene nigest tolo tolo neyelen
Eshi my dear!❤Thank you for the kind words!
ውዷ እህታችን እናመሠግናለን ይችን ኬሜት እይልኝ ሥወድሽ ለብብት ጥቁረት የሚያሥወግድ ሳሙናም ከሆነ እንድሁም ክሬም ካለው የክሬሙን አይነት ብትነግሪኝ እላለሁ
ሰላም እንዴት ነሽ እኔ የሰውነቴ ቆዳ አይመሳሰልም ምን አይነት ፕሮዳክት ልጠቀም
ምንጠቀመውን ሻፖ እና ቅባት ንገሪኝ
የለጄ ቆዳ ጥርት ያለ አይድለም ምን ልተክምላት 7ዓመት ሊሆናት ነው
ሀይ ዶክ አንቺ ጋር መጥቺ መታየት እፈልጋለሁ የት ላግኝሽ እባክሽ
Tell us best moisturizer and sunscreen for the Ethiopian face please dear for adult
ሰርታለች ተመልሰሽ እዩ
ውነት ብለሻል ከመብዛቱ የተነሳ ድግር ግር ብሎናል አስቤዛም አናት ላይ ፊት ላይ ወጡ 😂😂
የብጉር ጥቆቁር ነገር አለብኝ ምንልጠቀም ተመከሪኛለሽ
ፊቴ ወዛም ነው ምንም ነገር ስጠቀም ቡግር ይወጣብኛል እህቴ መላ በይኝ
እኔም ተቸገርኩ😢
@@lulu39 ኧረ ተሰቃየው በዛ ላይ ሀገር ልገባ ነው 4ወር ነው የቀረኝ የፀዳ ፊት ኑሮኝ ለመግባት ፈልጌ ነበር 😢😢😢
ሰላምሽ ይብዛ ዶክተር እኔ ማዲያት አለብኝ በጣም ትልቅ ነው ከጉንጬ ጀምሮ ወደግንባረ እየሄደ ነው መፍተሔ አለው ወይ ???
ማድያትን መቆጣጠር ይቻላል። ትክክለኛ ህክምና እና ትዕግስት ይጠይቃል።
Lawotatochisa
የምኖርው ኢትዮጵያ ነው በቴኩቶክም እከተልሻለሁ በናትሽ ማድያት አለብኝ አሁን ደግሞ አርገዝኩ ገና አንድ ወር ነው የሆነኝ ለርጉዝ ማድያት የሚሆን በቀላሉ ላገኝ የምችላቸውን ንገሪኝ በናትሽ
ስትወልጂ ይተውሻል በእርግዝና ጊዜ ከሆነ ማድያቱ የተከሰተብሽ
ገና በአንድ ወርሽ ማድያት ?
ሰርታለች እይው
@@SabaSara-sb1voአታነቡም እንዴ ማድያት አለብኝ አሁን ደግሞ እርጉዝ ነኝ ነዉ ያለችዉ ከእርግዝና በፊትም ነበራት ማለት ነዉ
@@TuryKeder-sz5gj ውይ የእኔ አንባቢ በቃ ተረዳሁሽ ስላነበብሽልኝ አመሰግናለው ሰገጤ
ዶ/ር ማድያት አለብኝ dermatlogy d/rአይቶኝ HYDROQUINOONE4%አዘዘለኝ ያፈዛል እንዲጠፋ ከፈለግሽ ደግሞ ሌዘር አለኝ ሌዘር መሰራቱ እውነት ያጠፋዋል ስለመድኃኒቱ አስረጂኝ እባክሽ
ሌዘር ህክምና እጅግ ጥንቃቄ ይጠይቃል።
I am glad dear! Thank you!🙏
ደ/ር እጅግ በጣም አመሰግንሻለሁ በምክርሽ መሰረት ቆዳዬን መንከባከብ ጀምሬ ፊቴ እንዴት እንዳማረበት ስለ ሴራቬ የሰራሽው ቪዲዬ በጣም መታየት ያለበት እውቀት ከእርጋታ ጋር ያደለሽ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🏾😘
🙏❤
ጥቋቁር ነጠብጣብ የሚያጠፋ ንገሪኝ ዉዴ ለወዛም ፊት የሚሆን ቅባት / ክሬም በርችልን ደሥየሚል ትምርት ነዉ እየሠጠሽን ያለዉ
ቆንጆ ማሂ እናመሰግናለን❤
ዶክተርዬ ታስፈልጊኛለሽ ቁልፍ የሆነ ጥያቄ አለኝ በምን ላግኝሽ
ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ይባርክሽ
አሜን።🙏
Hi Melu, please tell me better hair color brand to use light brown and which hair salon you recommend in Addis thank you
Meluy minew tefash yene konjo yene gobeze banchi new meneberetaw eko yene nigest tolo tolo neyelen
Eshi my dear!❤
Thank you for the kind words!
ውዷ እህታችን እናመሠግናለን ይችን ኬሜት እይልኝ ሥወድሽ ለብብት ጥቁረት የሚያሥወግድ ሳሙናም ከሆነ እንድሁም ክሬም ካለው የክሬሙን አይነት ብትነግሪኝ እላለሁ
ሰላም እንዴት ነሽ እኔ የሰውነቴ ቆዳ አይመሳሰልም ምን አይነት ፕሮዳክት ልጠቀም
ምንጠቀመውን ሻፖ እና ቅባት ንገሪኝ
የለጄ ቆዳ ጥርት ያለ አይድለም ምን ልተክምላት 7ዓመት ሊሆናት ነው
ሀይ ዶክ አንቺ ጋር መጥቺ መታየት እፈልጋለሁ የት ላግኝሽ እባክሽ
Tell us best moisturizer and sunscreen for the Ethiopian face please dear for adult
ሰርታለች ተመልሰሽ እዩ
ውነት ብለሻል ከመብዛቱ የተነሳ ድግር ግር ብሎናል አስቤዛም አናት ላይ ፊት ላይ ወጡ 😂😂
የብጉር ጥቆቁር ነገር አለብኝ ምንልጠቀም ተመከሪኛለሽ
ፊቴ ወዛም ነው ምንም ነገር ስጠቀም ቡግር ይወጣብኛል እህቴ መላ በይኝ
እኔም ተቸገርኩ😢
@@lulu39 ኧረ ተሰቃየው በዛ ላይ ሀገር ልገባ ነው 4ወር ነው የቀረኝ የፀዳ ፊት ኑሮኝ ለመግባት ፈልጌ ነበር 😢😢😢
ሰላምሽ ይብዛ ዶክተር እኔ ማዲያት አለብኝ በጣም ትልቅ ነው ከጉንጬ ጀምሮ ወደግንባረ እየሄደ ነው መፍተሔ አለው ወይ ???
ማድያትን መቆጣጠር ይቻላል። ትክክለኛ ህክምና እና ትዕግስት ይጠይቃል።
Lawotatochisa
የምኖርው ኢትዮጵያ ነው በቴኩቶክም እከተልሻለሁ በናትሽ ማድያት አለብኝ አሁን ደግሞ አርገዝኩ ገና አንድ ወር ነው የሆነኝ ለርጉዝ ማድያት የሚሆን በቀላሉ ላገኝ የምችላቸውን ንገሪኝ በናትሽ
ስትወልጂ ይተውሻል በእርግዝና ጊዜ ከሆነ ማድያቱ የተከሰተብሽ
ገና በአንድ ወርሽ ማድያት ?
ሰርታለች እይው
@@SabaSara-sb1voአታነቡም እንዴ ማድያት አለብኝ አሁን ደግሞ እርጉዝ ነኝ ነዉ ያለችዉ ከእርግዝና በፊትም ነበራት ማለት ነዉ
@@TuryKeder-sz5gj ውይ የእኔ አንባቢ በቃ ተረዳሁሽ ስላነበብሽልኝ አመሰግናለው ሰገጤ
ዶ/ር ማድያት አለብኝ dermatlogy d/rአይቶኝ HYDROQUINOONE4%አዘዘለኝ ያፈዛል እንዲጠፋ ከፈለግሽ ደግሞ ሌዘር አለኝ ሌዘር መሰራቱ እውነት ያጠፋዋል ስለመድኃኒቱ አስረጂኝ እባክሽ
ሌዘር ህክምና እጅግ ጥንቃቄ ይጠይቃል።
ደ/ር እጅግ በጣም አመሰግንሻለሁ በምክርሽ መሰረት ቆዳዬን መንከባከብ ጀምሬ ፊቴ እንዴት እንዳማረበት ስለ ሴራቬ የሰራሽው ቪዲዬ በጣም መታየት ያለበት እውቀት ከእርጋታ ጋር ያደለሽ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🏾😘
I am glad dear!
Thank you!🙏