የማድያት ምንነት፣ ህክምናው እና የቤት ውስጥ ቆዳ እንክብካቤ|Melasma

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 янв 2025

Комментарии • 262

  • @ሀሙ
    @ሀሙ 8 месяцев назад +3

    ጤና ይስጥልኝ ዶ/ር ቪዲዮው እጅግ በጣም ጠቃሚ ነው እናመሰግናለን ስፔሲፊክ ፕሮዳት የምትፈልጉ አሳውቁኝ ብለሻል እና ለጠዋት ና ለማታ የትኞቹን መጠቀም እንዳለብኝ ብታሳውቂኝ ።🙏

  • @MesretTizazu-t4x
    @MesretTizazu-t4x 10 месяцев назад

    እናመሰግናለን ዶኮተርዬ አገላለፅሽ እረጋታሽ ይማርካል አምላክ ይጠብቅሽ

  • @AlnasrKalba-ib5yk
    @AlnasrKalba-ib5yk 3 дня назад

    እናመሠግናል ዶክተር

  • @EdenAbay
    @EdenAbay Месяц назад +1

    እኔምንም የምጠቀመው ነገር የለኝም ግን አፍጫየላይ እናአድጉጨላይ አለአይጨምርም ባለበትነው በማክስ ነው የተነሳብኝ ምን ላድርግ

  • @alemalem-pi7jh
    @alemalem-pi7jh Год назад +20

    ዶክተር እግዚአብሔር ይባርክሽ ጥርት ግልፅ አርገሽ ነው የገባኝ🙏❤ እኔ ሰው ፊት ተሳቀቅሁ በምን እንደመጣ እነኳ ሳላቅ ስራዬ ፀሐይ አይያገኘኝ አይነቶችን ብታሳይን ልክ ክሬሙን እንዳሳየሽንና አጠቃቀሙን 🙏

    • @drmelat736
      @drmelat736  Год назад +15

      እሺ በቀጣይ አእያንዳንዱ የቆዳ አይነት የሚሆኑ መንከባከቢያዎችን ቪዲዮ እሰራለው።

    • @elsacell7331
      @elsacell7331 Год назад +4

      ኤልሲ ቢዩቲ ኔት ገብተው እዬ እሺ ለማድያት በተፈጥሮ መንገድ ማስወገድ እኔ በጣም ለውጥ አይቼበታለው

    • @alemalem-pi7jh
      @alemalem-pi7jh Год назад

      @@elsacell7331
      አመሰግናለሁ 🙏 ሄጄ አየሁ በአፕል የሠረችውን ነው?

    • @firewen9668
      @firewen9668 Год назад +1

      እስኪ የማዲያት ማጥፊያ ምንድነው ያልሞከርኩት ነገር የለም ይሄዳል ይመለሳል እባክሽ እርጂኝ ❤❤❤❤❤❤በተረፈ በርቺ

    • @elsacell7331
      @elsacell7331 Год назад

      @@firewen9668 እኔ ለውጥ ያየ ውበት የጠቅል ጎመን ውሃ በቀን አንድ ኩባያ እየጠጣው ከዛ ለማድያት የሆነ ከቤት አስቤዛ የሚሰሩ ውህዶች ነው ሌላ ኬሚካል ነገር አልጠቀምም ሰን እስክሪንና ቫይታሚን ሲ ሰረቀ እጠቀማለው ውህዱን ለማወቅ Elsa Beauty nt ብለሽ ዩቲዩብ ግቢና እይ ተጠቀሚበት የእውነት ማስታወቂያ አይደለም የእውነት ስለዳንኩበት ነው

  • @salamasalama7596
    @salamasalama7596 Год назад +2

    አመሰግናለዉ ዶክተርዬ ተባረኪልኝ እባክሽ ቁጥርሽን ፃፊልኝ

  • @AlnasrKalba-ib5yk
    @AlnasrKalba-ib5yk 3 дня назад

    የፀሀ መከላከያውን ተባበሪኝ

  • @sosenabekele-h9e
    @sosenabekele-h9e Год назад +3

    ሰላም ዶክተር አፍጫዬ ላይ ማዳት ወጣብኝ መፍትሄ ካለሽ 😢

  • @meseretbiru5832
    @meseretbiru5832 Год назад +2

    እናመሰግናለን ለምታካፍይን እውቀቶች ❤ለማዲያት የሚሆኑ የፀሃይ መከላከያዎችም እስቲ ስሪልን ውዴ

    • @drmelat736
      @drmelat736  Год назад +3

      አመሰግናለሁ።
      ሜካኘ የሚመስሉ የፀሀይ መከላከያዎች ብዬ የሰራሁትን ቪዲዮ ተመልከቺ። ለማድያት በጣም ጥሩ ናቸው።

    • @MerryKahsay-t1n
      @MerryKahsay-t1n 11 месяцев назад

      ደኩተር እባክሽን የማዲያት ፎቶውን ላኪልኝ

  • @marconayele1460
    @marconayele1460 Год назад +1

    እባክሽ ዶክተር እንዴት ነው ልናገኝሽ የምንችለው. ስልክ አስቀምጪልን

  • @mamaalem3891
    @mamaalem3891 6 месяцев назад

    ዶ/ር በጣም እናመሰግናለን ተባረኪልን እደተናገርሽው ለማዳትና ጥቁር ነጠብጣብ በፊታችን ላይ ያለብን ምን አይነት ሰንን እስክሪን እንጠቀምእባክሽን ብትሰሪልን ተባረኪልን

  • @Sara-cx5rc
    @Sara-cx5rc Год назад

    እናመሰግናለን ተጨማሪ ምርቶችን አሳይን እደ አማራጭ

  • @yordanosyoseph4404
    @yordanosyoseph4404 Год назад +1

    Thank you Dr. Melat! Very informative and clear message! ተባረኪ!

  • @Hana-k7k9p
    @Hana-k7k9p 10 месяцев назад

    አገላለፅሽ ዉብ ነዉ እናመሰግናለን

  • @lulayimer9261
    @lulayimer9261 Год назад

    እናመሰግናለን ግን መጠቀም ያለብን negeren

  • @RabiaEdris
    @RabiaEdris 10 месяцев назад

    እናመሰግናለን ዶክተር ሌዜርእሚባለውን ጠይቄ እናጠፋለን በተደጋጋሚ መምጣትአለብሽብለውኘ ልህድልቅር እያልኩነበር ሀኪሚቤቱ ከምኖርበትቦታ እሩቅነው የታክሲው ወጭብቻኦበርነው ይህንሁሉደክሜ ካልጠፋስእያልኩ ተወዛግቤነበር አመሰግናለሁ

  • @MeseretSjrwehu-ji9xu
    @MeseretSjrwehu-ji9xu Год назад

    ዶ/ር እናመሰግናለን

  • @zinayekefale1598
    @zinayekefale1598 10 месяцев назад

    melanin tikuroch lay betam yemibeza kehone kelimd gin bizu sewoch ketikuroch yilk key sewoch bemadiyat yemetekat edil sinorachew enayalen tekarani honebign

  • @mahi7146
    @mahi7146 15 дней назад

    ዶክተርዬ አድራሻሺን ብታሳውቂን በአካል መጥተን ለመታከም???

  • @Adomeiyasu123
    @Adomeiyasu123 Год назад

    Dr በጣም እናመሰግናለን ለእያንዳንዱ የቆዳ አይነት በምንአይነት ሳሙና ታጥበን ምንአይነት ክሬም ምንአይነት ሞስቸራይዝድ ምንእይነት ስንስክሪን መጠቀም እንዳለብን ብትነግሪን::በተለይ ማድያት ላለው ቆዳ የብዙ ሴቶችን ችግር ሰለሆነ ደግሜ እመሰግንሻለሁሽ ዶ.ር

  • @yalem2598
    @yalem2598 Год назад +2

    የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን እኔ ፊቴ ደረቅ ሚባል ነው አሁን ማድያት ጀመረኝ እርጉዝ ሁኘ ነው የጀመረኝ እና ምን አይነት ሰን እስክሪን መጠቀም እንዳለብኝ ምንም አይነት ክሬም ተጠቅሜ አላቅም ነበር አሁን cerave ሞስቸራይዝድ እጠቀማለሁ ቀን ላይ እና ለኔ የሚሆን ሸር ብታደርጊልኝ

    • @AlMazberese
      @AlMazberese Месяц назад

      እኔ እንዳችነኚ እረጉዝ ሁኚነዉ የመጣብኚ

  • @BrishB
    @BrishB 5 месяцев назад

    እባክሽን ዶር አድራሻሽን ንገሪን

  • @TigistAdmasu-s3i
    @TigistAdmasu-s3i 8 месяцев назад

    እባክሽ ምን አይነትሰንሰክሪን መጠቀም
    አለብን

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf Год назад

    እግዚአብሔር ይመሰገን እህቴ እናሰግናለን እስኪ የኮሶ ምንአይነት መዳኒት መጠቀም አለብኝ በተለመደ ሀገራች በየኪኒኒኩ ይሽጣል ግን ምን እየተጠቀኩኝ ምን አልጠቀመኝ ምንላድርግ😢😢እስኪ ምክር

  • @addismengistu8371
    @addismengistu8371 Год назад +1

    Very informative thank you so much.

  • @ElisaMena-s6y
    @ElisaMena-s6y Год назад

    Dr selam lanchi eni hydroquinone 2 ke ketexekemku madeyati bexam yexkurale mn ladergi

  • @funtube1911
    @funtube1911 Год назад +3

    Please included products recommendations in every videos 🙏🙏😊

  • @hiwetabebaw
    @hiwetabebaw Год назад

    ጉጨ አካባቢ እግባሪ አካባቢ ወጥቶብኛል እና ያልተጠቀምኩት የህክምና መዳኒት የሉም ግን እቢ አለኝ እና እስኪ መፍትሄዉን ንገሪኝ ዶክተር❤

  • @workumeku1036
    @workumeku1036 4 месяца назад

    ዶክተር ማዳት አለብኝ አፍንጮ የላይ እያስከከኝ ነው ምንላድርግ

  • @fatiya8477
    @fatiya8477 Год назад

    እናመሰግናለን ዶክተር🎉🎉

  • @lt963
    @lt963 Год назад +1

    Thank you for all information❤❤ What kind of serum, cream and sunscreen is good . Thank you.

  • @thutthut4051
    @thutthut4051 Год назад +1

    Waaaao እግዚአብሔር ይባርክሽ በጣም አደንቃለሁ

  • @AhimmedHassen
    @AhimmedHassen 9 месяцев назад

    እናመሰግናለን

  • @tigisttekle8634
    @tigisttekle8634 Год назад

    ደክተር እናመሰግናለን

  • @FaizAlKazzim-js9gn
    @FaizAlKazzim-js9gn Год назад

    እድሜ ይስጥሽ የኔ ቆንጆ

  • @sabaasihele177
    @sabaasihele177 Год назад

    I need help with getting the medicine

  • @zumerazuzu1717
    @zumerazuzu1717 3 месяца назад

    ታዮሪድ አለብኝ አሁን ላይ ትንሸየ ነገር እንደ ማድያት ነገር ሊወጣብኝ ነዉ ጉንጨ ላይ ሰን እሰክሪን እጠቀማለሁ ሊጠፋልኝ ይችል ይሆን

  • @hannayilma7541
    @hannayilma7541 Год назад

    Thank you Dr. for your professional advice on this issue. Which cleansers are advised for a combination skin? Specific products which you would recommend.

  • @TeklebrhanGebregziabher
    @TeklebrhanGebregziabher 7 месяцев назад

    ትክክለኛ መድሀኒት አለው እባክሽ ካለው ንገሪኝ

  • @hiwotagebo9029
    @hiwotagebo9029 Год назад

    የእኔ ቆንጆ ለምታካፋይን እዉቀቶች እጅግ በጣም እናመሰግናለን የእኔ ፈት ማድያት አለው ሁለቱም ጉንቼ ለይ ፌቴ ደረቅ ነው ጥሩ ነው የምትይዉን moisturizer ነገሪኝ የእኔ ቆንጆ ሰዓት ሲኞርሽ አመሰግናለሁ

    • @drmelat736
      @drmelat736  Год назад +1

      ሰላም ህይወት ስለ ደረቅ ቆዴ እንክብካቤ በቀጣይ ቪዲዮ እሰራለው።🙏

  • @kingcell4953
    @kingcell4953 Год назад

    ena gmashe fet new mdyat ylew lelaw tenensh tkwakur ngeroc alu mne ltekme ema❤ kchalshe mlshelye

  • @tekelezeni
    @tekelezeni Год назад

    ሰላም በጣም ጥሩ ነገር ነው የነገርሽን ምን አይነት ባይታሚን ልጠቀም ፊቴ ደረቅ ነው ማዲያት አለኝ

  • @መድመቅደላዋማሻ
    @መድመቅደላዋማሻ Год назад +1

    ዶክተርዪ እናመሰግናለን እደት ላግኝሺ ፊቴ በማዳትና በብጉር ከመበላሸቱ የተነሳ ሀገር ለመግባት እንኳን ጨነቀ ቤተሰብቸ ነይ እያሉ ያለቅሳሉ እኔም መሄድ እፈልጋለሁ ግን ሲዪኝ ይደነግጡብኛል ብዪ ፈራሁ

  • @elsacell7331
    @elsacell7331 Год назад +1

    ዶክተርዬ ስለሰጠሽን እውቀት በጣም እናመሰግናለን ግን ማድያት ያለባቹ እህቶቼ Elsa Beauty nt ብላቹ ግቡና እቤታችን ባለው ነገር በጣም ለውጥ ታመጣላቹ እኔ በጣም ስለተጠቀምኩበት ነው የእውነት እመኑኝ እኔ ማስታወቂያ እየሰራው አይደለም ስንት አመት የተሸከምኩትን ማድያት ነው በጣም ለውጥ ያየውት እኔ ብቻ አይደለሁም ብዙ ሰው ምስክርነት ሰጥቷል

  • @mariamawetdegineh9294
    @mariamawetdegineh9294 10 месяцев назад

    ዶ/ርዬ የኔ ውድ የኔ ቆንጆ የምጠቀመው የምታጠበው በኮጂክ ሳሙና ነው ሰንስክሪን ላርቼ ነው ማታ ደግሞ ኮጂክ ሲረም እና ቪታሚን ኢ ነው ግን አፍንጫዬ አካባቢ ሊጀምረኝ ነው ምን ትመክሪኛለሸ ቆዳዬ ደረቅ የሚባል አይነት ነው እባክሽ መልስ ስጭኝ የኔ ትሁት ሌላው ቪታሚን ኢ እና ኮጂክ ሲረም አንድ ላይ ብጠቀም ችግር አለው ለፊቴ ባጠቃላይ ስለምትሰጭን ትምህረቶች እናመሰግናለን እባክሽ መልስ ስጭኝ ስለሁም ግን ሳላመሰግን አላልፍም❤❤❤❤❤

  • @SimegnGebissa
    @SimegnGebissa Год назад

    Please endet mastekakel echilalew after hydroquinone betam anetabign

  • @betelehemdires146
    @betelehemdires146 Год назад

    Dr.Melat Solomon በጣም እናመሰግናለን ግን አንደ ጥያቄ የምጠየቅሽ ዶር የኔ ፊት በተፈጥሮው ቸሌት ከለር ነው ግን ፊቴ ደስ ሲለው ፈጋ ይላል አንዳንዴ ይጠቁራል ከከለሪ ጋር እንደማዳት ሆኖ ጠቶርብኛል ይህን ስልሽ በምን አይነት ቫይታሚን ትሪት አደረገዋለሁ ለፊቴስ ምን ክሪም በጠቀም ወደ ተፈጥሮ ሊመጣ ይችላል፡፡

    • @drmelat736
      @drmelat736  Год назад

      በቪዲዮው ላይ የጠቀስኳቸው ምርቶች ይጠቅማሉ።

  • @sehenna1
    @sehenna1 Год назад

    Well explained, proud of you Dr

    • @drmelat736
      @drmelat736  Год назад

      🙏🤩

    • @senaitgizaw3942
      @senaitgizaw3942 10 месяцев назад

      ሰላም ዶክተር እዴ ነሽ አድራሻሽ ብታስቀምጭልኝ ደስይለኝል ስለመልካም አስተሳሰብሽ ላመሰግንሽ እወዳለሁ

  • @lt963
    @lt963 Год назад +2

    Thank you for all informatiom. How about tretnion for our skin? For how long we need to use? Please

    • @drmelat736
      @drmelat736  Год назад

      Tretinoin is a Vitamin A derivative. At what percentage do you use it? If it is low percentage, it can be used for life long.

    • @lt963
      @lt963 Год назад

      @@drmelat736 thank you for respond my message, I used 0.05 more than 6 months do I have to use every day or... What's the side effect?

  • @WubeWube-pm8zs
    @WubeWube-pm8zs 7 месяцев назад

    Dr..bagetaa bexm tachegarkun sew fit mahed..and.maftee..hunyiny..selkashin felagalew..sr Wubanchi ebalalew...

  • @tsionberhanuadmassu4557
    @tsionberhanuadmassu4557 Год назад +1

    Thank u very much doctor this is best info I have received. Please advise sunscreen my mom skin is ruined and what products to use🙏🏽

    • @drmelat736
      @drmelat736  Год назад +1

      Thank you!
      What's her skin type & with what condition is she dealing with?

    • @tsionberhanuadmassu4557
      @tsionberhanuadmassu4557 Год назад

      Thank you, her skin normal skin, and bruised from sun damage she has never used sunscreen and she has also melasma @@drmelat736

  • @onlight-l1o
    @onlight-l1o 9 месяцев назад

    ለማዳ tretinoin 0.25 cream እየተጠቀምን በጣም የተሻለ ለመላነን ምን ላርግ አባክሸ

  • @kingcell4953
    @kingcell4953 11 месяцев назад

    Enmsgnlen ema❤ ytkora koda bmne yntsale chef blobnge syiden tkro kera mnlkbaw Docter ebshe ngernge

  • @sunshinesunshine2441
    @sunshinesunshine2441 Год назад +2

    Hi Dr Melat,Thanks for the info😊you explained it very well,if u know Dr Amir karam he also explains the way u did about melasma and HydroQuinone!! for skin of color I usually follow Dr V and Dr Alexi’s I’m sure u know them both!!but now I’m glad I found ur channel የሀገሬ ልጅ ስላገኘሁሽ ደስ ብሎኛል😊keep up the good work❤

    • @sunshinesunshine2441
      @sunshinesunshine2441 Год назад +1

      Ofc big thumbs up and sharing,

    • @drmelat736
      @drmelat736  Год назад

      Hi there!
      Yes i know all of them. They are all great in what they do. We need more physicians to solely focus on skin of color. That's what we lack here.
      Thank you for watching my videos.

  • @rhamethabtemuyoutube7632
    @rhamethabtemuyoutube7632 6 месяцев назад

    ሩጉዝናትማሽአላህ

  • @RahelRich-r7g
    @RahelRich-r7g Год назад

    Hii doctor ene betam madiyat alebgn pls mn largbet

  • @Melkam678
    @Melkam678 Год назад

    Hello, Dr. Is the Dr. V brightening moisturizer a moisturizer or a vitamin C serum? Do I need to apply another vitamin C serum before using the Dr. V moisturizer? I’m asking because you recommended Dr V brightening moisturizer as a vitamin C serum in your other video. Thanks

  • @addishode1541
    @addishode1541 Год назад +1

    Well explained dr🙏🏾
    Educate us
    Most people think the dark spots comes from having bad life only in our communities..
    But the truth this problem comes hiw u explained it and it can happen to all of us.

    • @drmelat736
      @drmelat736  Год назад +1

      Sure! Thank you for watching!🙏

  • @yeneneshhiruye7754
    @yeneneshhiruye7754 Год назад

    Please lets me know what kind vitamin c u recommend and the retnol too , Thank for sharing this kind of important advice for us

    • @drmelat736
      @drmelat736  Год назад

      I have posted videos about retinol & vitamin C.

  • @hannaabraham3067
    @hannaabraham3067 Год назад +1

    Please make a video on best sunscreen for oily face and others

    • @drmelat736
      @drmelat736  Год назад

      Okay i will. And check the video i made about oily skin care routine.

  • @kedijageresu2237
    @kedijageresu2237 Год назад

    My face is dry and sensitive what kind of sunscreen shall I use??

  • @DigestAmore
    @DigestAmore Год назад

    ❤❤እናመሰግናለን ❤

  • @sabaasihele177
    @sabaasihele177 Год назад

    Sunscreen too

  • @alemitumenena6101
    @alemitumenena6101 Год назад +1

    መድሀኒቱ አገር ውስጥ ይገኛል ወይ

  • @LozaDejen
    @LozaDejen Год назад

    Ene kodaye derk new Madyst alebgni mn ltekem doctor

  • @brhanebahta5539
    @brhanebahta5539 Год назад

    Doctery sele mitschin timhrti bitam namsgnshaln edmna tena yabzhaln yene min aynet vitamin c litekem chnkochal oily fit new yalen please melsi yitbkalo ❤❤❤❤❤

    • @drmelat736
      @drmelat736  Год назад

      Amen! Thank you!🙏
      Please check the video i posted about Vitamin C.👍

  • @tigistsolomon6594
    @tigistsolomon6594 9 месяцев назад

    Thanks

  • @godisgreat6311
    @godisgreat6311 Год назад

    First time I’m watching you ❤ thank you Dr

  • @HanaShewaye-d9g
    @HanaShewaye-d9g 7 месяцев назад

    ሰንስክሪን ስቀባ ያጠቁረኛል ማዲያት አለብኝ እምትመክሪኝ ካለ ተባበሪኝ

  • @fathiashafey9535
    @fathiashafey9535 Год назад

    ሰላም እህቴ ልጄ 13 አመትዋ ነው አፍጫዋ ላይ ጥቁረት አለ በርግጥ የጎሮሮችግር አለባት አላርጂክ ምን ላርግ እባክሽ

  • @winniekifle6705
    @winniekifle6705 Год назад

    Thank you Doctor

  • @tgashu54ashenafi41
    @tgashu54ashenafi41 Год назад

    Geta tebarkesh 🙏🙏🙏bezu erdtognal temhtesh❤❤❤❤

    • @drmelat736
      @drmelat736  Год назад

      Amen!🙏 am glad it is helpful.

  • @naturalmarry8244
    @naturalmarry8244 Год назад

    Betam thank you. But can u talk about melasma n which tape of sunscreen can go vs melasma

    • @drmelat736
      @drmelat736  Год назад

      Okay i will make a video about it.

  • @helenabrahaley3608
    @helenabrahaley3608 Год назад

    Hi Dr wat type of sunscreen is good for dry and sensitive skin plz answer me 😊

    • @drmelat736
      @drmelat736  Год назад

      I will post a detailed video about sunscreen in the coming days.

  • @Fiorina21
    @Fiorina21 Год назад

    Hi doctor.....I have dry and sensitive skin. Madiyat demo aleygn na men ayney moisturizer and sunscreen metekem enda alebign btnegrign dea yelegnal Doctor. Thanks a lot🥰🥰

    • @drmelat736
      @drmelat736  Год назад

      I will post a video about sensitive skin today. Please stay tuned!

  • @misganateklu3411
    @misganateklu3411 Год назад +2

    Hi Dr. Melat. I recently came across your channel, and I found it very informative.
    I have melasma linked to pregnancy. I heard retinol can cause birth defects if used during pregnancy. So I refrained from applying retinol when I was pregnant. It has been four weeks since I gave birth, and I want to include retinol in my daily skincare routine. However, I read retinol should be avoided during nursing as well. As a dermatologist, what is your recommendation regarding retinol? Look forward to hearing from you. Thank you.

    • @drmelat736
      @drmelat736  Год назад +1

      Hi dear Misgana, thank you for attending my videos. As a breastfeeding mom, you can use Bakuchiol which is a very good alternative to retinol for pregnant & BF moms. You can also add vitamin C & azelaic acid safely to your skincare routine.

    • @misganateklu3411
      @misganateklu3411 Год назад

      Thank you for getting back to me, Doctor. I will do that. Do you have any vitamin C serum and azelaic acid recommendations?

    • @lifeisagift8504
      @lifeisagift8504 Год назад

      Thank you

    • @drawingzone101
      @drawingzone101 Год назад

      I heard melasma caused by pregnancy will fade away by itself. Waiting is your best option.

    • @Tgdire
      @Tgdire Год назад

      Any brand recommendation for Bakichiol, azelaic acid and vitamin c?
      Please and thank you

  • @MeseretEtalema-p9w
    @MeseretEtalema-p9w Год назад

    Doketer sen esekerin asayin

  • @KerseKerse
    @KerseKerse Год назад

    Selamd doc yate nawi yamteganwi

  • @salamasalama7596
    @salamasalama7596 Год назад

    አቤት እንዴት እንደተቸገርኩ በዚህ በማድያት

  • @kamilausman
    @kamilausman Год назад

    Dr endenesh vitamin c crem yemekebaw ke seneskrin buhalanew

    • @drmelat736
      @drmelat736  11 месяцев назад

      No before sunscreen.

  • @naturalmarry8244
    @naturalmarry8244 Год назад

    I saw a video about melasma but ur not talk about which sunscreen can go vs melasma so pzzzzz

    • @drmelat736
      @drmelat736  Год назад

      Tinted sunscreens or mineral sunscreens are the best for melasma.

  • @fioriselihom6506
    @fioriselihom6506 Год назад

    Thanks for sharing God bless u ❤🙏

  • @EtsuYos
    @EtsuYos Год назад

    Please make a video about hormonal acne

  • @aidaleul5012
    @aidaleul5012 Год назад

    ሰላም ዳክተር የገለፀሻቸዉ ጤናማ ናቸዉ? ማለቴ በውስጡ ያለዉ ነገር ሌላ ጎንዬሽ ችግር የለዉም?

  • @EmebetGetaneh-gn2xf
    @EmebetGetaneh-gn2xf Год назад

    Yemiwat v c mekebat ychalal dr

  • @winawina4119
    @winawina4119 Год назад

    Hi Dr, melat randomly I found your channel. Well and clear explained ,thank you for your kindness. My question in the morning after I use vitamin C can I use moisturizer cream immediately? Or how many minutes i have to wait? Same question after moisturizing sunscreen too. Retinol is it side effect if I use every day?

    • @drmelat736
      @drmelat736  Год назад

      Thank you Wina!
      Vitamin c - moisturizer...1 minute is enough
      Retinol-moisturizer...10-15 minutes

    • @winawina4119
      @winawina4119 Год назад

      Thank you Dr Melat, for responding my question. God bless you keep up your kindness and helping

  • @kidestsimma1067
    @kidestsimma1067 Год назад

    How do I know my skin type ?

    • @drmelat736
      @drmelat736  11 месяцев назад

      I have a video about it. Please check it.

  • @WerkneshFasiel
    @WerkneshFasiel Год назад

    ዶክተር ማዲያት አለብኝ እና ምንማድረግ ከእንዳለብኝ አላቅም እባክሽ ?

  • @atsedegher5234
    @atsedegher5234 Год назад

    Thank you Dr❤❤

  • @rhobotmesfin200
    @rhobotmesfin200 Год назад

    selam doc enem fite lay madyat aydelem gin behuletum gunchoche tekurol hikimna adirge neber gin minm lewut yelewum skincare routine yelegnim gin mejemer felgalew endetna yetun mejemer emdalebign alawkim please tell me

    • @drmelat736
      @drmelat736  Год назад

      Hi
      What kind of hyperpigmentation is it?

    • @rhobotmesfin200
      @rhobotmesfin200 Год назад

      Esun leyche alawekuim gin sun exposure new bilegnal beza lay fite betam secretive new lemin neger react yaregal awun minm altekeminm besamina tewatna mata metateb bicha new gin eyederekena eyetekore new

  • @asterh.mariam7337
    @asterh.mariam7337 Год назад

    ዶክተር ቬሻል ለማዲያት ይሆናል

  • @selamawityayina9567
    @selamawityayina9567 Год назад +4

    እንዴት ነሽ !?ጥቅል ጎመን ያጠፋል ሚባል ነገር ሰሞኑን በጣም እያየው ነው ምን ትያለሽ ስለዚ ነገር ዶክተር

  • @fdyfdy1392
    @fdyfdy1392 Год назад

    Thank you, it is informative.

  • @yemiserachasamenew8137
    @yemiserachasamenew8137 Год назад +1

    ሰላም ዶ/ር እባክሽ እንዴት ላገኝሽ እችላለሁ?

    • @drmelat736
      @drmelat736  11 месяцев назад

      Heal Liv Hair transplant & Dermatology Center. Bole Snap Plaza

  • @betelhemwagaye1700
    @betelhemwagaye1700 Год назад

    Thank you so much doctor

  • @Fis424
    @Fis424 Год назад

    ዶክተር ፍጣሪ ይባርክሸ እር በጣም አስቸገሩናን ቀመዳብ ቤት እምንሰራዉ ልጄች በጣም አስቸገረን

    • @drmelat736
      @drmelat736  Год назад +3

      ሰላም እህቴ በቀጣይም ለኢትዮጲያውያን የሚሆኑ ብዙ ቪዲዮች ስለምሰራ ለጓደኞችሽ ሼር አድርጊ።🙏

  • @kirosbeyen6690
    @kirosbeyen6690 Год назад

    Ebakshn kukucha be English min ybalal? Thanks

  • @SisayiSisayi-r6b
    @SisayiSisayi-r6b 6 месяцев назад

    ዶክተር ግልአርገሽነው ያስረዳሽኝ ከፀሀይ ይመስለኛል የኔ ድሬ ሞቃታማናት እባክሽ ፊቴ ወዛምነው የደምአይነቴ ኤፕላስ ነው የሚመቸኝ ሰንስክሪን ወይም መዳኒት ብታዢልኝ እባክ ተጨነኩኝ

  • @AlemMohammed-su2bm
    @AlemMohammed-su2bm Год назад

    በፈጠርሽ እህቴ በጣም ተቸገርኩ አሳውቂኝ ምን ፕሮዳክት ልጠቀም ዶክተር በፈጣሪ አደራ

    • @drmelat736
      @drmelat736  Год назад

      ቆዳሽ ምን አይነት ነው?

  • @hareg6874
    @hareg6874 Год назад

    ዶክተር፡ እባክሽ ፊት ላይ ስለሚወጡ ጥቋቁር ነጠብጣቦች (moles) ለማጥፋት መጠቀም ስላለብን የቆዳ መንከባከቢያ ስሪልን፡፡

    • @drmelat736
      @drmelat736  Год назад +1

      እሺ እሰራለው።

    • @nadiamuhammed2866
      @nadiamuhammed2866 Год назад

      Serln yeni konjo

    • @genetgenet4250
      @genetgenet4250 Год назад

      ጥቋቁር ነጠብጣቦች አይጠፋም አኔ አሉኝ ብዘ ምክረ ህክምና ሂጀ ገንዘብ የጨረሰክት ቤት ወሰጠም ብዙ መከራ አይጠፋም ።