Ethiopia - “የአዋሽ እሳተ ጎመራ ምስራቅ አፍሪካን ይገነጥላል” የአሜሪካው ናሳ ትንቢያ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 янв 2025

Комментарии • 114

  • @DestawTesfaw-z7w
    @DestawTesfaw-z7w День назад +15

    እግዚአብሔር በምህረቱ ይጠብቀን

  • @LijjChina
    @LijjChina 2 дня назад +17

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቅ

  • @ayyaana9918
    @ayyaana9918 День назад +4

    በአንቀጸ 39 መሠረት እግዚአብሔር ሊከፍለን ተመስገን

  • @SamuelTsegay-zb8lv
    @SamuelTsegay-zb8lv День назад +5

    መሬት የኛ ነው ይውጥሉን ስትሉ የነበራቹ ኣሁን የመሬት ባለቤቱ እያንቀጠቀጠው ነው

  • @kedamiinfo1
    @kedamiinfo1 2 дня назад +7

    ❤❤❤❤❤ፈጣሪ ሰላሙን ያብዛልን
    ❤ፈጣሪ ይጠብቀን
    ❤ኑ አበረታቱኝ❤❤❤

  • @AbayineshTamirat
    @AbayineshTamirat День назад +1

    Abetu GETA hoy maren 😭😭😭🙏🙏🙏

  • @EbrahimAbate
    @EbrahimAbate День назад +1

    አላህ ይቅርይበለን

  • @zeriezerie6069
    @zeriezerie6069 2 дня назад +7

    የናሳ ሳይንቲስት ማመን ልብወለድ ጨዋታዎች ማመን ማለት ነው ።

  • @DerejeMekonnen-m9k
    @DerejeMekonnen-m9k День назад

    ገለፃህ ይመቸኛል ነገር ግን የዉጭ ሀገር ጥገኛ አትሁን የሀአገርህ አነ ሀከም አበበችና ሌሎችም ንም ፈትሽ በርታ

  • @HirpoZedageme
    @HirpoZedageme День назад +1

    የሰው ህይወት ሳይጠፋ ተከፍሎ ባየሁት አብረን ሆነን ከምንቦጫጨቅ እና ከምንገዳደል ተለያይተን ደግሞ ብንነፋፈቅ

    • @endalemera25
      @endalemera25 День назад

      እውነትህን፡ነው።

  • @PhawlosNigussie
    @PhawlosNigussie День назад +2

    በእግዚአብሔር እምላለሁ ሳይንቲስቶች አሁን በትኩረት የሚከታተሉት መሀሉ ሳይቀር ይመታል ነው፤ እኔ 100% ሆኜ እናገራለሁ ከቶ አይመታም ከሳይንቲስቶች የቀደመው እግዚአብሔር የሳይንቲስቶችን ሳይሆን የሱን አሳብ ሲገልጥልን ኢትዮጵያዊ የሆነን ማሕበረሰብ እንደ እንቁ የሚፈለግበት ዘመን አደርገዋለሁ ብሏል። እንኳንም ይህ ተፈጥሮ ተከሰተ እንኳንም መፈጣጠን ጀመረ እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @fufukunfayakun4373
    @fufukunfayakun4373 2 дня назад +7

    የሠው ደም እደጎርፍ የፈሰሰበትና ክብር የሠውልጅ በአደባባይ የተሠቀለበት ነው ከዚም የባሰውን አላህ ይመልስልን

  • @MershaMersha-z6m
    @MershaMersha-z6m День назад +1

    ድል ለፋኖ!
    ሰላም ለኢትዮጵያ!
    ሞት ለዛ መሃይም የእጣን ጠባሽ ልጅ

  • @Rimass80
    @Rimass80 День назад

    ወይ ጉድ ዱለቻም😢😢😢😢😢😢

  • @AbrahamYohans
    @AbrahamYohans День назад +1

    እቺ ነች ደም የምንፋሰስባ ሀገር 😂ጌታ ሆይ እባክህ መሀረን 🙏🙏🙏

  • @YishakWeldesilasie
    @YishakWeldesilasie 22 часа назад

    There you, guys, go! Good luck 😊

  • @DerejePark
    @DerejePark День назад

    አለህዬ አንታው ጠብቃን

  • @NanoGOD-h5l
    @NanoGOD-h5l День назад

    አምላኬ እጅ ገብቶ ይደረማምሰዋል ። ፍትህ ለሴቶች

  • @HeatHear-d6j
    @HeatHear-d6j День назад

    አዳነች ላዲሳባ ብቻነው አሳቦ ላማራ ያልሆነ አገር የማይመርጠው እግዜቤር መጣልን ይቅር ይበለን መጥፊያችን ደርሶል ክብር የሆነው የሰውልጂ እደበግ ታረደ

  • @adeytube6750
    @adeytube6750 День назад

    ከናሳ ይልቅ ፈጣሪን ነው ምናምነው።

  • @H.t-h8v
    @H.t-h8v День назад +9

    ታዲያ የጠቅላዩ ፍቶ ምን ያደርጋል የምታወራው ውሬ አይገናኝም

  • @ethio_zema
    @ethio_zema 2 дня назад +2

    Selam le hagerachn

  • @eyobtesfay
    @eyobtesfay День назад

    እንኳን ደስ ኣላቹ ። ኣይዞሽ ገለቴ

  • @እስቴርመኮንን
    @እስቴርመኮንን День назад +2

    ሁሉም ለበጎ ይሁን !!ፈጣሪ ይችላል,

  • @ErgetieTilaye
    @ErgetieTilaye День назад +4

    ግድቡ ምንም አልሆነም መዓት አታውራ የከሠም ግድብ እስካሁን የደረሰበት ችግር የለም።ስኳር ፈብሪካው አካባቢ የተከሠቱ ችግሮችን ግድቡ ጉዳት ደርሶበታል ብለህ ህዝብ እንዲረበሽ አታድርግ መረጃህን አጣርተህ ለማውራት ሞክር።

  • @hananabdurahman6578
    @hananabdurahman6578 День назад

    እሰይ አንቀጥቅጠው ጎብኘው ዓቢይን
    ሰው እየገደለ ቤት የሰራውን
    ደሃን አፈናቅሎ ሳር የተከለውን
    ልክ አይደለም የሚል ፍጡር ፈጣሪን
    መንግሰት ነኝ ባይ ደንቆሮ አለልህ
    እባክህ ፈጣሪ ብቻውን ነጥለህ
    አሁን ከሰራኸው ከዛው ከገደልህ
    ፍፁም እንዳታዝን አሳየን ጨምረህ

  • @booro1177
    @booro1177 День назад

    ዓውዳመት ኣንጀትህን ይበጣጥሠው ቤተሠብህ በሞት ይበታትንልህ ለሃገራችን መበታተን እንደ ተመኘህ ላንተና ለቤተሠብህ ያድርገው።

  • @kidistruga1619
    @kidistruga1619 День назад

    ወደእግዚአብሔር መጫህ ነው ውጤቱ ንስሐ ንስሐ ንስሐ ንስሐ ብቻ!!!!!!!

  • @azalechhaile6328
    @azalechhaile6328 День назад

    እኛ የኢትዮጵያ ህዝቦች እባካችሁእየደጋገማችሁ እየተቀባበላችሁ እሱኑ ከምትናገሩ ተንበርክካችሁ ንሰሀ ግቡ ይህ ቁጣ ሳይብስ የኛው ሀጢአት በዝቶ ከልክ አልፎአል የሚሰማ ይስማአልሰማም ያለቅጣቱ ይብሳል ግታ ለመቅጣት የተነሳበት ጊዜ ነው ዝም ብላችሁ ለይምሰል ፈጣሪ ፈጣሪ አትበሉ ከልባችሁ ፈጣሪን አክብሩት ጌታ ምልስ ነው

  • @yenehungidyelew4991
    @yenehungidyelew4991 День назад +1

    በበኩሌ ይህን የሰማሁት በ1981 ዓ.ም ከመምህራችን ከዶክተር ዑቁባ ገብርኤል ባራኪ (ኤርትራዊ) የጅኦሞርፎሎጂ መምህራችን ነው። እርሳቸው የፒ ኤች ዲግሪያቸውን የሰሩት ፈንታሌና አካባቢው ባለው የመሬት ክፍል ሲሆን በተጠቀሰው ዓመት ፈንታሌንና አካባቢውን መምህራችን ወስደው አስጎብኝተውናል።

  • @DallasDallas-s8q
    @DallasDallas-s8q День назад

    Nice

  • @selamleethiopia3423
    @selamleethiopia3423 2 дня назад

    ብቻ እግዚአብሔር ይያዝልን።

  • @EhiteWondimagegn
    @EhiteWondimagegn День назад

    እኛ ለሰው እና ለገንዘብ እንጂ ለፈጣሪ መገዛት ሥለተሣነን በራሣችን ጠርተን ያመጣነው መቅሰፍት ሥለሆነ ሢያንሰን ነው ሥለዚህ ወደ ምህረት እንድንመለሥ ከፈለግን ሁላችንም ንሥሐ ገብተን ብንፀልይ ይህ ሁሉ የምህረት አባት ሥላለን ሊሥተካከል ይችላል ለፈጣሪ እንበርከክ ካልሆነ ያው ውሀ ቢወቅጡት እንቦጭ ነው ።

  • @nuale23
    @nuale23 2 дня назад +7

    ምን ናሳ ትላለህ ነጭ አምላኪ ከአምስት አመት በፊት የኢትዮጲያ ሊቃውንትና ወ/ሮ አበበች ተናግረዋል

    • @Dana-Solomon
      @Dana-Solomon День назад

      ወ/ሮ አበበች በየትኛው ምርምር አወቁ ?

    • @MeKdi-w4s
      @MeKdi-w4s День назад

      ​@@Dana-Solomonበመፅሐፍ ሃኖክ አለ አንብብ

    • @brightfortomorrow19
      @brightfortomorrow19 День назад

      😂😂😂teyiklign est ebekih​@@Dana-Solomon

    • @Dana-Solomon
      @Dana-Solomon День назад

      @@MeKdi-w4s ደሞ ማን ናቸው አቶ ሄኖክ❓
      ታዲያ ለምን የኮረና መድሃኒቱንስ አልነገሩንም ❓❓❓

  • @mohammedhassen3378
    @mohammedhassen3378 День назад

    የኢትዮጵያን አንድነትና ወደብ ናፋቂዎችን አከራካሪያቸው ሰብረናቸዋል!(መለስ ዜናዊ፣ሰብሀት ነጋ)

  • @tajumahammed2156
    @tajumahammed2156 2 дня назад +3

    ጡሩ ነግሩ በ2 መከፈላችን ምሰራቅ ከሴሜን እንድ መከፈል ምን የሚሰደሰት ነግረ አል

  • @AsfaweDefare
    @AsfaweDefare День назад

    ተክክል አኔም እስማማለሁ ሁለቱ ርኩሶች ከተወገዱ አይደለም ኢትዮጵያ አለም ሰላም ትሆናለች አዎ ፣

  • @endalemera25
    @endalemera25 День назад

    የኮሪደር፡ልማትና፡የፊንፊኔ፡ጥያቄ፡ታዲያ፡ምን፡ይሻላቸዋል?

  • @ZedH-p1l
    @ZedH-p1l День назад

    ጌታ አየሱስ ይህንን ርእደ መሬት ጥፋት ሳያጠፋ ለመስኖና ለወደብ መፈጠር ምክነየት ያድሮግልን ::አሜን 🙏🙏🙏
    ሌላው ማወቅ ያለብን ነገር
    👉👉God is teaching and saying this
    👉👉👉👉"" Earth is mine " 🙏🙏

  • @RayeliTilaweni
    @RayeliTilaweni День назад +2

    ሸገር ኬኛ ስንል ወደውቅያኖስ

  • @Ibert299
    @Ibert299 День назад

    ዘረኞች እንገጠል እያላችሁ ጮሀችሁ! ጩህታችሁ መልስ ሊያገኝ ነው. ግን እንደኛ ክፍት ሳይሆን እንደ ቸርነቱ ይቅር ይበለን

  • @tomtomtombossa
    @tomtomtombossa День назад

    Finally we will have the Indian Ocean all for us

  • @מיקיאדגו-כ8ג
    @מיקיאדגו-כ8ג 2 дня назад +2

    የፈጣሪን ስራ ለፈጣሪ ትታችሁ ደም እያፈሰሱ ያሉ አረመኔዎችን አስቁሙልን በፈጣሪ ስም

  • @BiniamAyele-l3f
    @BiniamAyele-l3f День назад

    ሉቃስ 21:10፤ በዚያን ጊዜ እንዲህ አላቸው፦ “ሕዝብ በሕዝብ ላይ፥ መንግሥትም በመንግሥት ላይ ይነሣል፤
    ሉቃስ 21:11፤ ታላቅም የምድር መናወጥና በልዩ ልዩ ስፍራ ቸነፈር ራብም ይሆናል፤ የሚያስፈራም ነገር ከሰማይም ታላቅ ምልክት ይሆናል። zemenu alkuwal geta limeta bedej new

  • @AaAa-z8s2w
    @AaAa-z8s2w День назад

    😭😭😭😭😭😭😭😭❤❤🤲

  • @umuanwar8991
    @umuanwar8991 День назад

    የኛልጆች በአብይአህመድ ወታደር ትምህት ታቆረጡ 2ሆናቸዉ ይህ ግፍ ጨረሶም አመደረማመሱ አላህ ቻይና ታጋሺ ስለሆነነዉ ብቻ አልሀምዱሊላህ አለኩሊሀል

  • @jobrook3995
    @jobrook3995 День назад +2

    የእግዚአብሔር ቁጣ

  • @vipx5902
    @vipx5902 2 дня назад +2

    አዳነችአበቤስልጣንካለቀቀችአብይስልጣንካለቀቀገናምድርናሰማይይደባለቃል😂😂😂😂

  • @omerjibril7318
    @omerjibril7318 День назад +1

    Good News for Somalia Ogden peoples
    Because cut off Somalia Ogden from Oromo States or Ethiopia 🇪🇹

  • @NanoGOD-h5l
    @NanoGOD-h5l День назад

    6አመት በጅብ በእሰላም ግፍ ተኀጽሟል መንግሰት የለም

  • @Kunfeyekun4807
    @Kunfeyekun4807 День назад

    እኛ በጠንቋይ አናምንም ፖለቲከኞች ለሆዳቸዉ ለስልጣን ሲሉ የኢትዮጲያን ህዝብ አሰቃዩን ለህዝብ የማያስቡ አላህ ይርዳን ሰላማችን ይመልስልን

  • @tekletedros4764
    @tekletedros4764 День назад

    Ethiopia new port

  • @Mesud-k1f
    @Mesud-k1f 2 дня назад

    ሁላችንም,ወደአላህ,እንመለሥ,መፈላስፉ,አያድነንም,ወንጀል,ሲበዛ,ይህ,የሚከስተው።

  • @Adi-p7b
    @Adi-p7b День назад

    "ኦሮሚያን" ጠርጎ ሊወስድልን ልንገላገል ነው
    የስንቱን ንጹሃን ህይወት እንደበሉ አይቀርም

  • @AaAa-z8s2w
    @AaAa-z8s2w День назад

    😳😳😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲

  • @etalemmesgana7398
    @etalemmesgana7398 День назад

    ምሰራቅ አፍሪካ ላይ ብዙ አይኖች የቋመጡባት መሆኗ የበላይ አካል ወሳኝነቱን ሲያሳይ መሆኑ ገብቶናል?

  • @EliasElto
    @EliasElto 2 дня назад +2

    እኔ ወደ ህንድ ምሄደው አፍርካ መሆን እፈልጋለሁ

  • @hannujonur1095
    @hannujonur1095 2 дня назад +3

    ጋምቤላ ሂዱ

  • @kiflymerhu832
    @kiflymerhu832 2 дня назад +1

    it will take ca. 1 mill years until a complete splitt, Abiy has to have a patience until the Red Sea comes to him.

    • @Danadama123
      @Danadama123 День назад

      🙄🙄 patience for a million year

  • @eyasujoshua349
    @eyasujoshua349 День назад

    30 times? I don't think so

  • @abrahamhayantu5910
    @abrahamhayantu5910 День назад

    እድየት አድርጎ ነዉ የሚሰነጠቅዉ በአለም ብዙ የመርየት እሳተጎመራ እንዶንጅይ ጃፓን ፍሊፕን ሰንትራል አሜሪካ ካሊፎርንይ ሀዋይ ሁሉ ግዜ እሳተጎመራ አለ ሊሰነጠቅ ግን አላየንም ።

  • @michalgebre1289
    @michalgebre1289 День назад

    ፈርኦን ልቡ ደንድኖ ሌላ ታአምር ያጠብቃል

  • @yonasfikre694
    @yonasfikre694 День назад

    Afar eco bejetu silemikamibet yemiseraw sira yewushet new

  • @AlemneshRegasa
    @AlemneshRegasa День назад

    ለመሪ ተብዮች መሬት የማን እንደሆነ ባለቤቱ አያሳያቹ ነው።ተመስገን።

  • @PhawlosNigussie
    @PhawlosNigussie День назад

    አይዞህ ሟርትህን እና ሟርታችሁን ሟርታቸውን እግዚአብሔር አፍርሶታል! ኢትዮጵያ እንደ ወርቅ የምትፈለግበት ጊዜ ደርሷል ለኢትዮጵያ እግዚአብሔር ሊፈርድላት ተፈጥሮን አዞላታል። ተፈጥሮ በእግዚአብሔር ቁጥጥር ስር በመሆኗ እግዚአብሔርን አመስግነናል።

  • @ahmedfanochuriso7777
    @ahmedfanochuriso7777 День назад

    Woyaneen tayik

  • @fassilwoldemariam1741
    @fassilwoldemariam1741 День назад

    ከ10 ሚሊዮን ዓመት በሁዋላ አፍሪካ ለ 2 ትከፈላለች ግን ነገ አይደለም

  • @tvtube285
    @tvtube285 2 дня назад +1

    Waw jegnoch melkam beal lemidiyachin

  • @JojoJiji-f5e
    @JojoJiji-f5e День назад

    እኛ በዘር ስንከፋፈል ተፈጥሮ ራሷ መሬትን ቅርስ ልትለየን ነው ምን ታመጡ አሁን ባለስልጣናት ምታባሉን

  • @JemalYasin-c3h
    @JemalYasin-c3h День назад

    ምነው በገነጠለው

  • @KedisallayeshKeddisa
    @KedisallayeshKeddisa День назад

    Allahye beantewu Korean yezehalewho Ethiopian tebekelene yareb ente ale kullushye kedire.

  • @AbaynehAlemayehu
    @AbaynehAlemayehu День назад

    Mine NASA Telalek Hakim Abebech Ezare 4 Amte yetenagrute Adamet Tigenga

  • @Only-true-
    @Only-true- День назад

    ከብዙ ሺ አመት በፊት የአፍሪካ አህጉር ከአሜሪካ ጋ የገጠመ ነበረ። ልክ የ እዚህ አይነት የተፈጥሮ አደጋ ነው በመሀል ፈንድቶ ትልቅ ውቂያኖስ ፈጥሮ ያራራቃቸው ለማስረጃም የአሜሪካ ባለ መሬቶቹ ኢንድያኖች በጣም ጥቁር እና ባህላዊ አለባበስ ጌጣቸው ሌሎችም ብዙ ምልክቶች ፈረሶቻቸው ከአፍሪካዊነታቸው የወረሱት መሆኑ ታሪክ ይነገራል።

  • @GetahunGirma-ju3pj
    @GetahunGirma-ju3pj День назад

    While we're hating each other based on ethnicity, nature intercepted to the worst scenario

  • @MashBaby-y4t
    @MashBaby-y4t День назад

    ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @JojoJiji-f5e
    @JojoJiji-f5e День назад

    የነ ቶሎ ቶሎቤት ግድግዳው መንቀጥቀጥ

  • @mek5438
    @mek5438 День назад

    ይህ ትንበያ አይደለም በጊዜ ሂደት መሆኑ የማይቀር የስምጥ ሸለቆው ሥፍራ ሲነገርለት የነበረ የሳይንሳዊ የምርምር ውጤት ነው!

  • @Eri-G1
    @Eri-G1 2 дня назад

    እግዚአብሄር የሰይጣን አገር የሆነች ኢትዮጵያ ለማጥፋት ይህን ምልክት አየ ላከ ነው ከመሪው ጀምሮ የሠይጣን አምልኮ ያለው ህዝብ እንዲያጠፋ ተነስተዋል

  • @Babi-qh5ft
    @Babi-qh5ft День назад

    Ethiopia wode hulet bitihon tinish enarif neber

  • @MohammedGalali-bk3jf
    @MohammedGalali-bk3jf День назад

    አረ በሀያሉ ጌታ ሥራ አትግቡ አዛኝ ሥቸሆነእንጂ በአንደዬ ሊያሠምጠን አቅም እውቀት ውሣኔሁሉ የአሏህነው
    በደንብ አልተሠራም አናነው ፎቁ የፈረሠው ማለት አገትችሉም

  • @mohamedsualih5498
    @mohamedsualih5498 День назад

    ጁሃር አብይ እገድለሃለሁ ብሎኝ ነበር ያለውን አልሰማቹሁም እንዴ

  • @bizunehwoldekidan4895
    @bizunehwoldekidan4895 День назад

    ለምንድነው፡ ስለ፡ መሬት፡ መሬት መንቀጥቀጥ፡እየዘገብክ፡ የአብይን፡ምስል፡ የምታወጣው፡?

  • @ziyadaqatar1904
    @ziyadaqatar1904 День назад

    ኦሮሚያ ቅድሚያ የታላችሁ እዪት ፈጣሪን መልሱ አይዘገይም

  • @emunabrhane2198
    @emunabrhane2198 День назад

    Tru new yebahr dar hlmachu endisakalat le ethiopia msraq africa tebetbtowal benante egzabhier yqr ybeliln

  • @bekeleguasil3895
    @bekeleguasil3895 День назад

    That is inevitable. The worst is yet to come. When the plate moves away from Africa continent, the ride will be very catastrophic. Because, the plate will collide somewhere Middle East or Pakistan and India. That will create high ground like many years ago had happened, the creation of Himalayas.

  • @islamliyou
    @islamliyou День назад

    ይህ ያንተ መረጃ መረጃ ሳይሆን ሟርት ይባላል

  • @tehaledesta3734
    @tehaledesta3734 День назад +2

    Tultula

  • @ሀይሚUTB5555
    @ሀይሚUTB5555 День назад

    Sew saygoda ykfelln ke gala tegelageln ena bahrm ynorenal

  • @AminatNuru
    @AminatNuru 2 дня назад +1

    ጠቋይ ወች። የሀገር መከፈልንና ከለመከፈልን የሚያዉቀዉ ፈጣሪነዉ ከተቋይ እየሰማቺሁ ህዝብ አትበክሉ ኡኡኡኡኡኡ። ከወጀላቺን እንመለስ ወደፈጣሪ እንጩህ።

  • @wayensamrooney228
    @wayensamrooney228 День назад

    ጋላ ሊለየን ነውዴ?😀

  • @JohannesTes
    @JohannesTes День назад

    Big liar

  • @sabaalemu5082
    @sabaalemu5082 День назад

    አንተ መአተኛ ቆይ እናትህ ሲወልዱ መአት እየሰሙ ነው እንዴ? ዘላለምህ መአት መአት ብቻ።ገና ድምጽህ ስሱማ ቀዳዳው መጣ እላለው።በጥራቃ ግብጽ ሱማሌ መጣች አለቀልን ምንምን የምትል ጉድ እኮ ነህ?

  • @alexjohn996
    @alexjohn996 День назад

    Be Awdamet merdo

  • @tehaledesta3734
    @tehaledesta3734 День назад +1

    Using this opportunity to confuse people. You are describing it like the sky is falling.

  • @EkramAli-s4c
    @EkramAli-s4c День назад

    ያዱኒያበላስለማይለይነዉግንሀገርየጋራነዉሀይማኖትየግልነውየኛነዉእያላችሁንፁሀንህዝቡንአሰቃያችሁትከዝህምምድርስለሆነነዉየቻለውየኛንክፋትእናጭካኔሳያይበራህመቱአላህይዘንልንለሀገራችንሰላም