Ethiopia - ሪከርድ የሰበረው ነውጥ | መንግስት ምን እያለ ነው?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 янв 2025

Комментарии • 120

  • @ኢትዮላፍቶ-ethiolafto
    @ኢትዮላፍቶ-ethiolafto 2 дня назад +35

    🏵🕊ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ🕊🏵
    የአእላፋት ዝማሬን እንቀላቀል በደጀ ሰላሙ እንገናኝ አምላክን እናመስግን።

  • @essahassen6192
    @essahassen6192 2 дня назад +7

    ግፈኞች በበዙበት ወቅት አላህ ምድርን በማንቀጥቀጥ ሰዎች ከውንጀላችን እንድንታቀብ ያስታውሰናል ፣ አላህ ከዚህ በላእ፣ ይጠብቀን

  • @zizi-y1f
    @zizi-y1f 2 дня назад +32

    ግፍ በዛ በደል በዛ ደሀ አለቀስ ደም ፈሰሰ የአላህ ያንተ ይበልጣል እና በቃ በለን

  • @Sameera-o8w
    @Sameera-o8w 2 дня назад +6

    አላህየ አተው ይቅር በለን

  • @Shalom-lp8vy
    @Shalom-lp8vy 2 дня назад +2

    እንመለስ ወደ እግዝኣብሄር መላእ ኢትዮጵያ

  • @አይናለምከበደ-ኰ4ተ
    @አይናለምከበደ-ኰ4ተ 2 дня назад +4

    እግዚአብሔር ሆይ ማሪን ይቅርም በለን

  • @AmhraGondar
    @AmhraGondar 2 дня назад +5

    ሁሉም ለበጎ ነው%%%

  • @almazshibeshi6132
    @almazshibeshi6132 2 дня назад +1

    ክፉዎቹን ገዳዮቹን ጠርጎ ይውሰድልን ከዚያ ሰላም በኢትዮጵያ ይነግሳል ፍቅርም እንደድሮው ይሆናል አሜን

  • @ChuchuYeGeta
    @ChuchuYeGeta 2 дня назад +4

    የሀጢዓታችንና የክፋታችን ብዛት ምድርን ተጭኗትና አቃጥሏት መልሳ ውጤቱን እየተፋችው ነውና አቤቱ እግዚኦኦኦ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ በሀጢዓት ጨቅይቻለሁና በንስሐ አጥበህ በቅዱስ ስጋህ በክቡር ደምህ አጥበህ ንፁህና አዲስ የ40 ቀን ልጅ አድርገህ ከዚህ በከፋው አስጨናቂ የመከራ ጊዜ ሳታጋልጠኝ በሰላምና በጊዜ ጥራኝ አሜሜሜን🤲🤲🤲።

  • @Welqaithumera
    @Welqaithumera 2 дня назад +3

    እዛ ገምጃዕ ሃገር ደቡብ ጎረቤትና፡
    ንልዕሊ 100-ዓመት ኣድምያትና እያ ።
    ፈጣሪ ግን ስርሑ ኣይረስዐን፡፡ብእሳተ-ጎመራ ናብ ክልተ ክትገማማዕ ዓቢ ተኣምር የርእየና'ሎ።
    ስራሕ/ስጉምቲ ፈጣሪ ክቀላጠፈልና
    ኣብ ጸሎትኩም ሓግዙና ክቡራት ኣሕዋት ።
    ሰላምን እፎይታን፡
    ስራሕን ምዕባለን ፡ንናፍቕ ኣለና ።
    😢😢😢😢😢😢😢

    • @ወይኩንፈቃድከ-ሐ9ተ
      @ወይኩንፈቃድከ-ሐ9ተ 2 дня назад

      በትግራይ ላይ ለተፈፀመው ጄኖሳይድ ከፅዮን ማርያም የተሰጠ ፍርድ .... ከላይ ትርምስ: ከታች መንቀጥቀጥ ያበደ ነው።

  • @Egerhis
    @Egerhis 2 дня назад +5

    እኳን ለመሮት መሠንጠቅ ለሠው ልጅ
    ህይወት የማይጨነቅ ነው መንግስት የለም ወደ ፈጣሪ ፀሎት ነው😢

  • @MlugetaBekele
    @MlugetaBekele 2 дня назад

    እግዚአብሔር አምላክ አዎቀ ነው አሁንም
    ማንም የእግዚአብሔርን አይወቁም በፀሎት
    ወደ እግዚአብሔር አምላክ እንመለከታለን
    ለኢትዮጵያ ፀሐይ ለመወጣት ነው አትጨነቁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @solomonmengesha4621
    @solomonmengesha4621 2 дня назад

    አሜን !ፈጣሬዬ ሆይ ይቅር በለን መቼም ሀጥያታችን ሞልቶ ፈሶ ነው አንተ እንደ ሰው አይደለክም እግዚኦ !

  • @ZerihunWeldemikael
    @ZerihunWeldemikael 2 дня назад +2

    ይህው ኮሜንት ሳነብ ዘረኝነት ጥላቻ አለ አሁንም ታድያ እንዴት ፈጣሪ ይቅር ይበለን
    ይቅርጠ በቃቹ ለመባል ተንኮላችንን ዘረኝነታችንን በሀይማኖት መጣላታችንን እናቁም ያለበለዝያ እልቂቱ ይቀጥላል እደዚ ከሆንን ከልተመለስን እንደጀመረው ይጨርሰን ባይ ነኝ 🙏

  • @FjrHhf
    @FjrHhf День назад

    ተመስገን ነው ይህንንም እግዚአብሔር እንደምረቱ ቸርነቱ እዚህ አደረሰን እንጂ በአማራ ክልል ላይ የተፈጠረውና የፈሰሰ ሰው ደም ከዚህም በላይ ዋጋ እንደሚያስከፍለን አላወቃችሁም ነበረን እግዚአብሔር ፊቱን ይመልስልን ይቅር ይበለን ከዘረኝነታችን ወደ አንድነታችን ብንመለስ ኢትዮጵያ ወደ ማንነቷ ትመለሳለች እግዚአብሔር መሃሪ ነው 😢😢😢😢

  • @FelekeBelay
    @FelekeBelay 2 дня назад +4

    ሳይንሱ የራሱን ይበል እኛ ግን የምንለው ቁጣ ነው! ምክንያቱን ድረሱበት?

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 2 дня назад +3

    አቤት ሀጥያታችን ይሄ የኔ ቦታ ነው ይሄ የኔ ክልል ነው በኔ ቦታ ላይ ማንም አይኖርም ውጡ ወደ ክልላችሁ ሂዱ እየተባለ ስንቱ በእንባ እና ቦታ አልባ የሆኑ ቤት ይቁጠረው አሁንስ እየገባችሁ ይሆን መሬት የማን እንደሆነች ንቁ አንድ ሆነን መፀለይ እንጂ ይሄ መሬት የኔ ነው የምንልበት ጊዜ ላይ አይደለንም።

    • @biriktihaile5499
      @biriktihaile5499 2 дня назад

      እርስ በርስህ በገጀራ መገዳደል ጸሎት ያስፈልጋል

  • @sali8135
    @sali8135 День назад

    እግዚአብሔር ለህዝቡ ይራራ።
    እርሱ ይድረስልን

  • @abdumusa593
    @abdumusa593 2 дня назад

    Thank you❤❤❤❤🎉

  • @feleketekle7008
    @feleketekle7008 2 дня назад +1

    እግዚአቤረ ይቅረ ይበለን ግፋ በዝቶል እዚብ ተጨኳክናል

  • @DaniZer-n9z
    @DaniZer-n9z 2 дня назад +4

    ማሕሙድ አሕመድ ኮንሰርት አለው 😅😅😅 በሚልንየም አዳራሽ 😅😅 እንግዲህ አስቡት ህዝባችን በስደት በርሀብ በጦርነት በመሬት መንቀጥቀጥ ስቃዩን እየበላ አጅሬ ደግሞ ወደ ንስሐ ከመግባት ይልቅ በዊልቸር ሁኜ ካልዘፈንኩ ይላል ። የነዚህን መሰሉ ሰዎች ዕድሚያቸው ጨርሰው በአዲስ ትውልድ ዕድሜ ሚጫወቱ አሁን የገጠመን ችግር ስያንሰን ነው

  • @Ethiopia2132
    @Ethiopia2132 2 дня назад +3

    የህዝብ እንባ ወደ ፍጣሪ ደርሶል

  • @KassawFentaye
    @KassawFentaye 2 дня назад +1

    የሁሉም ችግር ምንጭ ብልፅግና ነው። ብልፅግና በመሬት መንቀግቀጥ ሊወገድ ይችል ይሆን?

  • @AbadiWoldegebrielMisgina
    @AbadiWoldegebrielMisgina 2 дня назад +2

    የምያነቃንቀን ምድራዊ ሓይል የለም "ብሎ በማይመካ የምመካ ሰውየ ለሌላውም ይዞት

  • @Temesgen-k1r
    @Temesgen-k1r 2 дня назад

    እዝጎ አምላኬ

  • @MartaBrhanu-o2e
    @MartaBrhanu-o2e 2 дня назад +6

    ሀገረ እግዚሐብሔር ቅድስት ኢትዩጵያ ግፍ ጭካኔ ሀጥያት ነገሰባትና እንመለስ እደዉ ንስሀ እንገባ እደዉ ብሎ ማንቂያዉ ደዉል እየተደወለ ነዉ ልባችንን አራርቶልን ወደሱ ይመልሰን አሜን❤

    • @Hagere739
      @Hagere739 2 дня назад

      ኢትዮጵያ አገረ እርኩስ አገረ መሀይም

  • @Tech-x9v
    @Tech-x9v 2 дня назад +2

    በመጀመሪያ ከምድረ ገፅ መጥፋት ያለበት የባለቀይ ከረባቱ ነበር።

  • @Only-true-
    @Only-true- 2 дня назад +3

    አፋር ፧ ትግራይ ፧ ወሎ ፧ አጣዬ ፧ ደብረሲና ፧ ደብረብርሀን ሌሎችም ስንት ሚሊዮን ሀዝብ ሊያልቅ እየተጨነቀ እናንተ ስለ አዲስ አበባ ብቻ ነው የምታወሩት።

  • @ahmedmalikafar
    @ahmedmalikafar 2 дня назад +7

    አላህ ይጠብቀን 😢😢

  • @BelalTaher-p9n
    @BelalTaher-p9n 2 дня назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mesigemechu8470
    @mesigemechu8470 2 дня назад +1

    ኢሉሚናቲውና ግብራበሮቹ ይውረዱልን!!!......የነሱ ጣጣ ነው የህውሐትም እንዲሁ😡😡😡 ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን!!!❤❤❤

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ 2 дня назад +4

    ሰላም ለውድዋ ኢዮጵያችን ሰላም ለህዝባችን፣ አሜን፣

  • @africabeyene6795
    @africabeyene6795 2 дня назад +1

    ኢሬቻ ብለዉ በይፋ ሰይጣንን የሚያስመልክ መንግስት ስርአት የመልስ ምት ነዉ

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ 2 дня назад +3

    የሰው እንባ የት ይከትህ አንተ ጨካኝ😢

  • @orchidwubshet9768
    @orchidwubshet9768 2 дня назад

    እባካችሁ!አድኑን???ከሚሰምጡ ሀገሮች አስወጡን?!?!?!ከወለንጭቲ -ቦረና ያሉ ሀገሮች ይሰምጣሉ ።ድንገተኛ አደጋ መከላከል እባክህ

  • @beeo3859
    @beeo3859 19 часов назад

    The frequency is very concerning.

  • @FelekeBelay
    @FelekeBelay 2 дня назад

    ይኼ ንዝረት ታሪክ ሊያደርገን ነው ጎበዝ?

  • @kiflymerhu832
    @kiflymerhu832 2 дня назад +2

    The Horn will split, the "Red Sea" comes to Abiy.

  • @GenetMessay
    @GenetMessay 16 часов назад

    😢😢😢😢😢😢

  • @AddisuHiwot-e1t
    @AddisuHiwot-e1t 2 дня назад +1

    ኢየሱስ ይመጣል ! ያመነ ከሚመጣው የእግዚአብሔር ቁጣ ይድናል !

    • @ZehabAhmed
      @ZehabAhmed День назад

      ኪገኘሺውሰላምበይው

  • @AbibiAyan
    @AbibiAyan День назад

    ፈጣሪ ሆይ ለይተህ ምታ

  • @Tek805
    @Tek805 2 дня назад +1

    ይሄ መሬት የኔ ነው ከዚህ ለቀህ ውጣ ሲሉ የነበሩት ይህን መሬት መንቀጥቀጥ ለምን አያስቆሙልንም?

  • @JemalJemal-yr5pu
    @JemalJemal-yr5pu 2 дня назад

    ❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢

  • @msrak4498
    @msrak4498 2 дня назад +1

    አቤቱ,አምላኬ,ማረን,የኛ,አፅያት,በዛ,ከፋ
    የሐይማኖት,አባቶች,የት,ገቡ,የትሄድ???እንዴት,አይለቀሥም??

  • @DTamirat
    @DTamirat 2 дня назад +1

    😢😢😢😢😢

  • @Kudstuwhidunaa
    @Kudstuwhidunaa 2 дня назад +1

    አይ ኢትዬጲያ

  • @ቢዋይንሚድያ
    @ቢዋይንሚድያ 22 часа назад

    እናቱን የሚወድ እና ቀና ልብ ያለው,ሰውን መርዳት የሚወድ ጥሩ ልብ ያለው ብቻ. Subscribers እያደረገ ፍቅሩን እና ደግነቱን ያሳየኝ 🥰🥰 እወዳቺሁዋለሁ ያራዳ ልጆች

  • @tedamy1698
    @tedamy1698 2 дня назад

    የተሰረቀ ትረካ

  • @ameenameen6123
    @ameenameen6123 2 дня назад

    እሰይ ኢትዮጵያ በጠፋች🙏🏼

  • @solomonhawaz8750
    @solomonhawaz8750 2 дня назад +3

    አብይ እንደሆን ግድ አይለውም:: ፓርላማውን ሰብስቦ "የመሬት መንቀጥቀጥ መንቀጥቀጥ ትላላችሁ: በአብይ ዘመን የተጀመረ አታድርጉት" እንደሚል 100% እርግጠኛ ነኝ

  • @Aaa1-k8o
    @Aaa1-k8o 2 дня назад

    🙏🙏🙏🙏🙏😥😥😥😥

  • @addis312
    @addis312 2 дня назад +2

    አዲስ አበባ ያውም አዲስ አበባ ?ሌሎችን ከተሞች ስም በዝርዝር እቅርቡ

  • @floramiemanit9876
    @floramiemanit9876 2 дня назад +7

    ምን ይገርማል የአማራ ህዝብ ደም ይፈርዳል ገና እንደ መለስ ዜናዊ ተዘቅዝቆ ሲሞት በአይናችን ያሳየናል አብይ ስንት ህዝብ አልቋል ግማሹም ተስዷል ❤❤❤❤

    • @Only-true-
      @Only-true- 2 дня назад +1

      አንቺ መሀይም😊 አፋር ፧ ትግራይ ፧ ወሎ ፧ አጣዬ ፧ ደብረሲና ፧ ደብረብርሀን ሌሎችም ስንት ሚሊዮን አማራ ሀዝብ ሊያልቅ ከአፋር አዲስ አበባ የሚደርስ ማፑን እያየሽ እንኳ የማይገባሽ ድንጋይ እራስ። ጥላቻ አይንሽን ሰውሮት ምን ይገባሻል😊

    • @NemeMerera-jd6km
      @NemeMerera-jd6km 2 дня назад

      ተረት ተረት ጠንቋዮች።

  • @biriktihaile5499
    @biriktihaile5499 2 дня назад

    ንስሃ ያስፈልጋቹሃል በተለይ በኤርትራ ህዝብ ላይ ያለ ኣባት እናት እህት ወንድም ያስቀራችሁን ሰላም ዘምሩ ከውግያ የምታገኘው ነገር የለም

  • @atnasbirru8212
    @atnasbirru8212 2 дня назад +6

    አብይ ከሰልጣን መልቀቅ አለበት ምክንያቱም አብይ የሰይጣን ተከታይ ነው

  • @yemanekidane9147
    @yemanekidane9147 2 дня назад

    tigray I have you I’m happy now Ethiopia good damage

  • @ezdinozil3738
    @ezdinozil3738 2 дня назад

    Endane.eska.ahun.yalsema🥺✋✋.?

  • @GaffateGondera
    @GaffateGondera 2 дня назад +1

    አብይን እጅ ከፈጅ አሳየን😊😊😊😊😊

    • @gravitymobile7558
      @gravitymobile7558 2 дня назад

      እዚህ ምድር ላይ አብይ ብቻ ነው የሚኖረው ?

  • @Altayedesta573
    @Altayedesta573 День назад

    ይልቁንሥ ማን እንበለው የአዲሡን ባአራችን ሥም ,
    በኔ በኩል ኮሊደር ልማት ብየዋለው

  • @ሶልያናየሸዋልጅ
    @ሶልያናየሸዋልጅ 2 дня назад +1

    የዘመኑ ማፈርያ ሆዳም ባለስልጣናት ሀገር መሪ ባዮች እግዚአብሔር የስራችሁን ይስጣችሁ😢😢😢 መከራን ሰቆቃን ሞትን ሁሉን አሳያችሁን መንግስት ሆይ የንጹሀን መከራ ሰላም ይንሳህ☝️☝️☝️

  • @z-aethiopica-tube
    @z-aethiopica-tube 2 дня назад

    የመሬት መንቀጥቀጡ 4ኪሎ ሲደርስ ንገሩኝ, ይሄ በግፍ ና በደሃ ደም የጨቀየ መንግስት ገና ብዙ መዓት ያመጣብናል እግዚሐብሔር ለፍርድ ከተነሳ ማንም የሚያስቆመው የለም ከፀሎት በስተቀር!! ማረን ይቅርበለን!!

  • @Moderngame2024
    @Moderngame2024 2 дня назад

    እኔ ምን አገባኝ የመሬት መራድ የሳት ቃጠሎ ጦርነት ጎርፍ እራሀብ ቸነፈር የሌለበት ሀገር በሰማይ አለኝ ከቅዱሳን ጋር እርስት ተካፍዬ የምኖርበት እግዚያብሔር በልጅ በየሱስ ክርስቶስ በኩል እዳያው በጸጋው ያወረሰኝ ሰማያዊ
    ሀገር አለኝ በዚያ ራሀብ ጥማት የለም ደዌም አይታወቅም እባ ካይኖቻችን ይታበሳል በጉም የኛ እረኛ ይሆናል

  • @MiskrAzmeraw
    @MiskrAzmeraw 2 дня назад

    ሌሊት 9:52 ለገዳዲ ተናውጧል ።

  • @birukabraham7285
    @birukabraham7285 2 дня назад

    የትኛው መን...

  • @saved1580
    @saved1580 2 дня назад

    ሮሜ 5
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹ እንግዲህ በእምነት ከጸደቅን በእግዚአብሔር ዘንድ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ሰላምን እንያዝ፤
    ² በእርሱም ደግሞ ወደ ቆምንበት ወደዚህ ጸጋ በእምነት መግባትን አግኝተናል፤ በእግዚአብሔር ክብርም ተስፋ እንመካለን።
    ³-⁴ ይህም ብቻ አይደለም፥ ነገር ግን መከራ ትዕግሥትን እንዲያደርግ፥ ትዕግሥትም ፈተናን ፈተናም ተስፋን እንዲያደርግ እያወቅን፥ በመከራችን ደግሞ እንመካለን፤
    ⁵ በተሰጠንም በመንፈስ ቅዱስ የእግዚአብሔር ፍቅር በልባችን ስለ ፈሰሰ ተስፋ አያሳፍርም።
    ⁶ ገና ደካሞች ሳለን ክርስቶስ ዘመኑ ሲደርስ ስለ ኃጢአተኞች ሞቶአልና።
    ⁷ ስለ ጻድቅ የሚሞት በጭንቅ ይገኛልና፤ ስለ ቸር ሰው ግን ሊሞት እንኳ የሚደፍር ምናልባት ይገኝ ይሆናል።
    ⁸ ነገር ግን ገና ኃጢአተኞች ሳለን ክርስቶስ ስለ እኛ ሞቶአልና እግዚአብሔር ለእኛ ያለውን የራሱን ፍቅር ያስረዳል።
    ⁹ ይልቁንስ እንግዲህ አሁን በደሙ ከጸደቅን በእርሱ ከቍጣው እንድናለን።
    ¹⁰ ጠላቶች ሳለን ከእግዚአብሔር ጋር በልጁ ሞት ከታረቅን፥ ይልቁንም ከታረቅን በኋላ በሕይወቱ እንድናለን፤
    ¹¹ ይህም ብቻ አይደለም፥ ነገር ግን አሁን መታረቁን ባገኘንበት በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል በእግዚአብሔር ደግሞ እንመካለን።
    ¹² ስለዚህ ምክንያት ኃጢአት በአንድ ሰው ወደ ዓለም ገባ በኃጢአትም ሞት፥ እንደዚሁም ሁሉ ኃጢአትን ስላደረጉ ሞት ለሰው ሁሉ ደረሰ፤
    ¹³ ሕግ እስከ መጣ ድረስ ኃጢአት በዓለም ነበረና ነገር ግን ሕግ በሌለበት ጊዜ ኃጢአት አይቈጠርም፤
    ¹⁴ ነገር ግን በአዳም መተላለፍ ምሳሌ ኃጢአትን ባልሠሩት ላይ እንኳ፥ ከአዳም ጀምሮ እስከ ሙሴ ድረስ ሞት ነገሠ፤ አዳም ይመጣ ዘንድ ላለው ለእርሱ አምሳሉ ነውና።
    ¹⁵ ነገር ግን ስጦታው እንደ በደሉ መጠን እንደዚያው አይደለም፤ በአንድ ሰው በደል ብዙዎቹ ሞተዋልና፥ ነገር ግን የእግዚአብሔር ጸጋና በአንድ ሰው በኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ የሆነው ስጦታ ከዚያ ይልቅ ለብዙዎች በዛ።
    ¹⁶ አንድ ሰውም ኃጢአትን በማድረጉ እንደ ሆነው መጠን እንደዚያው ስጦታው አይደለም፤ ፍርድ ከአንድ ሰው ለኵነኔ መጥቶአልና፥ ስጦታው ግን በብዙ በደል ለማጽደቅ መጣ።
    ¹⁷ በአንዱም በደል ሞት በአንዱ በኩል ከነገሠ፥ ይልቁን የጸጋን ብዛትና የጽድቅን ስጦታ ብዛት የሚቀበሉ በአንዱ በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል በሕይወት ይነግሣሉ።
    ¹⁸ እንግዲህ በአንድ በደል ምክንያት ፍርድ ለኵነኔ ወደ ሰው ሁሉ እንደ መጣ፥ እንዲሁም በአንድ ጽድቅ ምክንያት ስጦታው ሕይወትን ለማጽደቅ ወደ ሰው ሁሉ መጣ።
    ¹⁹ በአንዱ ሰው አለመታዘዝ ብዙዎች ኃጢአተኞች እንደ ሆኑ፥ እንዲሁ ደግሞ በአንዱ መታዘዝ ብዙዎች ጻድቃን ይሆናሉ።
    ²⁰-²¹ በደልም እንዲበዛ ሕግ ጭምር ገባ፤ ዳሩ ግን ኃጢአት በበዛበት፥ ኃጢአት በሞት እንደ ነገሠ፥ እንዲሁ ደግሞ ጸጋ ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ የተነሣ በጽድቅ ምክንያት ለዘላለም ሕይወት ይነግሥ ዘንድ፥ ጸጋ ከመጠን ይልቅ በለጠ።

  • @SonySony-u2r
    @SonySony-u2r День назад

    ማንምላዉቅ ያልከውተመቺቱኛል

  • @AschalewuBogala
    @AschalewuBogala 2 дня назад +2

    ፈጣሪ ይሄንን ክፉ መንግስት እዲነቅለው ፀሎት ማረግ አለብን እሱ ያፈሰሰው የንፁሃን ደም ፍርድ ነው

    • @mtslalewmichael707
      @mtslalewmichael707 2 дня назад

      I endedu atbelu mechersha gize new mengst min hayl alew bealem mulu new lezgabher mexeley new hulachn yeyaznew yelem

  • @eveali3177
    @eveali3177 22 часа назад

    Yes Somalia will have it’s own island far away from this haters

  • @woldefantu75
    @woldefantu75 2 дня назад

    ነውጥ ነው እንዴ?አደጋ እንጂ?

  • @wediadi6788
    @wediadi6788 2 дня назад

    Just an hour ago, magnitude 5 earthquake, 31 Km north of Awash

  • @simongrmay9975
    @simongrmay9975 2 дня назад

    ዶ/ር አብይ ከሰማይ ዝናብ አዝንቦ ያጣፈዋል

  • @ወይኩንፈቃድከ-ሐ9ተ
    @ወይኩንፈቃድከ-ሐ9ተ 2 дня назад +1

    በትግራይ ላይ ለተፈፀመው ጄኖሳይድ ከፅዮን ማርያም የተሰጠ ፍርድ .... ከላይ ትርምስ: ከታች መንቀጥቀጥ ያበደ ነው...ቻሉት የንፁሃን ደም ነው

    • @Only-true-
      @Only-true- 2 дня назад

      አፋር እኮ ከሁሉም ከትግራይ ይቀርባል 😂😂😂😂

  • @almazaragaw203
    @almazaragaw203 День назад

    ንስሐ እንግባ የሐይማኖት መሪዎች የት ናችሁ

  • @YewerkuhaBereket
    @YewerkuhaBereket День назад

    አብይን ፈርክሶ ፈጣሪ ዋጋዉን ይሰጠዉ

  • @TekloAbdala
    @TekloAbdala 2 дня назад

    Awash7.ena.akbabi.

  • @hawaabesh1032
    @hawaabesh1032 2 дня назад

    ቁጣ ነዉ።አለም አይታ የማታቀዉን ወንጀል በአማራ ሕዝብ ላይ እየፈፀመ ይገኛል።አብይ ፀረ ሀይማኖት፣ፀረ ኢትዮጵያ ነዉ።መላዉ ኢትዮጵያ ፍርዱን ከፈጣሪ እንጠብቃለን።

  • @aschalewwale9469
    @aschalewwale9469 2 дня назад

    አረ የትናትናዉ ቀ22ም ጀምሮ ነበር

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ 2 дня назад +2

    መንግስት ሆይ የተቀደሰውን ጌታችን የተሰቀለበትን መስቀል እረግጠህ አስረግጠህ ሰላም የለም እወቀው

    • @NemeMerera-jd6km
      @NemeMerera-jd6km 2 дня назад

      ማሀይም ተረትህን ምቀኛ ጠንቋይ

  • @Ethiopia2132
    @Ethiopia2132 2 дня назад

    ገና እዬ ምልክት ናው ።

  • @bezadinku9868
    @bezadinku9868 2 дня назад

    Abatehoo Hageren tebkat 😢leboge yihun inde?fetenash baza

  • @MengstuKinfe
    @MengstuKinfe День назад

    ግፈኞች ተጠንቀቁ ምልክት ነው ካልገባቹ

  • @KadiirRabbirraa
    @KadiirRabbirraa 16 часов назад

    tajudiin

  • @super__star6823
    @super__star6823 2 дня назад

    Abiy was bombing the country for the last 4 years , this could affect the country

  • @islamliyou
    @islamliyou 2 дня назад

    የአብይ መንግስት በአፋር ክልል የመሬት መንቀጥቀጥ አስነሳ ብላችሁ ለምን አትዘግቡም

  • @yeshiworkk1106
    @yeshiworkk1106 2 дня назад

    አሁንሰ ሊጠራርገን ነው መሰለኝ

  • @BeNegashti
    @BeNegashti 2 дня назад +1

    Abyi ahemed you step on Jesus cross because of you Ethiopia tenawatech.

  • @user-mg5dp7no8p6
    @user-mg5dp7no8p6 2 дня назад

    የተገፋችሁ እና የተከፋችሁ አይዟችሁ አትፍ ሩ ግፈኞች እና የንጹሀን ደም በእጃችሁ ያለባችሁ ግን ወየዉላችሁ ወዮታ አለባችሁ 4ኪሎ እና ግብረአበሮችንም ጨምሮ።

  • @ethiowisdom7721
    @ethiowisdom7721 2 дня назад

    ኢትዮጵያ ከባድ አደጋ ላይ ነች !!
    👉 የሚንሸራተቱ ከተሞች
    ደሴ፣ ወልዲያ ፣ይፋት፣ ደብረብርሃን
    👉 የሚሰምጡ ከተሞች
    መተሃራ ፣ ደብረዘይት ፣ አዳማ
    👉 የሚናዱ ከተሞች
    አዲስአበባ እና መቀሌ

  • @AaBy388
    @AaBy388 2 дня назад

    የርዕስ አመራረጥሽ እራሱ ነውጠኛ ነው😡

  • @Ethiopia2132
    @Ethiopia2132 2 дня назад

    የፍጣሪ ቁጣ ናው ህዝብ ተበድሎል ስለዚህ
    መንግስት ቡዙ ግፍ በህዝብ ላይ ፍፆሞል

  • @TekloAbdala
    @TekloAbdala 2 дня назад

    Ara.ahun.qan.moli.1000.gize

  • @KassawFentaye
    @KassawFentaye День назад

    አብይ አምላክ ነኝ ሲል አልነበረም እንዴ? አንዱን ዓይን ከኋላ አንዱን ከፊት ማድረግ ነበረበት ሲል አስተያየት የሰጠው ከአምላክ እኔ እበልጣለሁ በማለቱ አይደለም እንዴ? እና ለመሬት መንቀጥቀጡ ምላሽ ይስጥ እንጅ? ዘባራ! ይህ ሁሉ የመጣው በአንተ ኃጢዓት ነው። መስቀል እየረገጥክና እያስረገጥክ ዝም ሊልህ ትፈልጋለህን? የሰው ደም በከንቱ እያፈሰስክ ምድርን በደም ያጨቀየህ አንተ እኮ ነህ? ችግሩ ለኃጥአን የመጣ ለፃድቃን መትረፉ ነው። እግዚአብሔር እንደወደደው ይሁን እንጅ እኛ እንደምንፈለግው አይሁን።

  • @thomywub2317
    @thomywub2317 2 дня назад +1

    በተኛሁበት መሬቱ ሰለበኝ እኮ 😮

  • @belaysol4422
    @belaysol4422 День назад

    የትግራይ ሓጥያት ነው