Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ጌታ ኢየሱስ ሀገሬን ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን በምህረትህ አስበን ለጠላቶቻችን መሳለቂያ እንዳንሆን አሳልፈህ አትስጠን እባክህ😢😢😢 ጌታ ሆይ😢😢😢
ጠላቶችሽ እዛው ኢትዮጵያ ውስጥ ናቸው
@@jajah7767True 💚❤️💛👑I am an Ethiopian and l share your comment.
አሜን
@@jajah7767የኢትዮጵያና የሕዝቦቿ ጠላት አንዱ አንተ/ቺ ነህ ።
Amen 🙏
ግብጾች አይናቸው ኢትዮጵያ ግድብ ላይ ነው እግዚአብሔር አያዳላም ግብጽ ብቻ ትበልጽግ ኢትዮጵያ ትጥፋ አይልም ሁሉም ለበጎ ነው
Egypt 🇪🇬 yemitimegnew ayisakam Allah Ethiopian yitebik
አይ ግብፅ ምን አገናኘዉ የኛን ዉድቀት ሲመኑ ያረጃሉ ኢትዮጲያ ከፋ ትላለች አላህ ዘረኝነትን ድህነትን ያጥፋልን ፋትሀዊ መሪ ይስጠን
ነገር ሁሉ ለበጎ ነውና ፍጣሪ ሆይ እንተ ለበጎ አድርግልን፣ ማዕበሉንና ወጀበን ፀጥ ያደረክ ጌታ ይህንንም ችግር ፀጥ አድርግልን፣ ሁሉ ለአንተ ይቻላል ።
ያረቢ ከጀሀነም እሳት በአንተ እጠበቃለሁ የአሏህ
እስልምና ከመሀመድ በፊት ያልነበረ የውሸት ሀይማኖት ነው አምልጥ
ተከበር@@jajah7767
ኮሜንቶችህ ሁሉ ይደብራሉ !!!@@jajah7767
@@jajah7767ሀሀሀሀሀ አልሀምዱሊላህ ፍጡር አናመልክም ፈጣሪጅ
ከጀሃነም እሳት የሚያስመልጠው ኢየሱስ ነው። በኢየሱስ ስታምን ሓጥያትህ ይቅር ይባላል ወደ ጀነትም ትገባለህ።
አቤቱ የፍጥረታት ፈጣሪ እና ፣ጌታ በኢየሱስ ስም የጠላቶቻችን ደስታ አታድርገን
Beautiful message brother
እዚህ መስሪወች ምን አይነት ክፉ ቢሆኑ ነው ሱበሀን አላህ አላህ አላህ የሀቀራችንን ሰላም ይመልስልን
አብዱ ሶመድ ስለትተናህ ከልብ እናመሰግናለን❤❤❤
ምኑን ከምኑ ነው የሚያገናኙት እነዚህ ግብፆች ማልቀስ ነው ያለባቸው አይበለውና ግድቡ በቅጥቅጡ ቢፈርስኳን ከኢትዮጵያ በላይ የሚጎዱት እነሱ ናቸው ከአስዋ ውሃ ጋር ተደባልቆ ግብፆን በሙሉ አጥቦ ሚድትራሪያ ብሃር ነው የሚደበልቃቸው ሠላም ለምዬ ሀገሬ 🇪🇹🌹
ዝም አትያቸውም😂😂😂እንዴ እደ እደሳኩኝ አጠይቂኝ
በሬ ሆይ በሬ ሆይ ሳሩን አየህና ገደሉን ሳታይ እንደሚባለው ነው
Thanks very much brother information
መጨረሻው በረከት ነው የዓለም ሕዝብ ሊያያው ቅርፅ ተፈጥሮ ሊያዮ ይመጣሉ ጉዳቲ ጊዛዊ ነው እግዛብሔርን መፎሪት እጅግ መልካም ነው ቁጣን የሚያበር ድ ደግሞ የሚባላ እሳት ነው፡፡ሕዝቤሆይ ንሰሐ ግባ ጌታ ለበረከት እንጂ ለቁጣ አያድርግ፡፡አሜን አሜን በሆነው ስሙ፡፡
አሪፍ ትንታኔ ነዉ
ያረብ ያአላህ ሀገሬን ጠብቃት በቃህ በለን😢😢
እግዚአብሔር አይተወንም እመኑኝ
ግብፅ ለራስሽ አልቅሺ ይላ የሰራዊት ጌታ ።እግዚአብሔር ሕጌን አልጠበቃችሁም ይላል ለኢትዮጵያ ኢትዮጵያዎ ሁሉ ወደ ንስሃ ወደ እግዚአብሔር እግር ፍት መውደቅ ነው ያለብን ስራችን እጅግ ከፍቷል።ትግስት በዝቶ ነውእስካሁንም።
በሚገርም ሆነታ መርስሪወች በረበኛ ደስታቸዉ ኮመታቸዉ😢😢😢😢 አላዋ አገራችንንን ጠብቅልን
ግብፆች የህዳሴው ግድብ የቁም ቅዠት ሆኖባቸዋል ለዚህ ነው የማይገናኘውነ ለማገናኘት የሚሞክሩት
እግዚአብሔር ይቅር ይበለን😢😢😢😢😢😢😢😢 ኃፅያታችን ነዉ ይማረን ፆሎት እናድርግ።😢😢😢😢😢
ነግ በኔ ይበሉ ክፉ ነገር ለስው መመኘት ሀጢያት ነው
As Ethiopians ope your eyes and see all the evil you do to your neighbours especially Eritrea 🇪🇷
የግብፅ ሙሁራን ማን ነው የሚያስመርቃቸዉ 😅😅😅 3:56 4:03
Setan
ሀሠብያላህ ወኒእመል ወኪል አላህ ሆይ ወንጀሌን ማርልኝ ከጂሀነም እሳት አንተ ጠብቀኝ ያረቢ እኔ ደካማ አፅያተኛ ባሪያህ ነኝና ከቀብር ቅጣት ከጂሀነም ቅጣት ጠብቀኝ የአላህ ያረብ
ምድር ወንጀል ሲበዛባት ትንቀጠቀጣለች እሱም ማስጠንቀቂያ ነዉአላህ ወንጀላችንን ይቅር ይበለን አሚን
ኸረ አብዛኞቻችን ተጋሩዎችም በተራችን እልል ብለናል ! Thank u God...ይች የግፈኞች ሐገር ከፈጣሪ ዘንድ ፍርዷን የምታገኝበት ቀን ተቃርቧል : ተመስገን'ካ ጎይታ'ና እግዚአብሔር 🤲 ከሰው ሰው ፍርድ ቢመለጥ: ከፅዮን ሰማያዊ ፍርድ አይመለጥም☝️
ሀገሪቷን ግጦ በልቶ ዘርፎ ደገሞ ለምን ዝርፊያው ቀረብኝ የምትሉት መሆን አለባችሁ
ተጋራኮ እራሳችሁ ያስመሰከራችሁ ሰይጣን ናችሁ ቤተ እምነት ሳይቀር ያቃጠላቹ የአይምሮ ድሀ ማለት እናተ ናችሁ ምንም የማያቁ እስሳት የምትገሉ ሰይጣንነትሽ ሰዉሲጎዳ እልል አልሽ ለብቻቹህ በላ ያዉርድባቹ
አንተስ መቼ ይቀረላችሁላ ከመጣ አንተ መርዝ አነሳ
Thank you fata it’s so nice analyzing and perfect truly
ኢትዮጵያ በአላህ ይተጠበቀች ሀገር ናት።ምንም አትሆነም ከዚህ የባሰ የደረሰባቸው ሀያላት ሀገርም አሉ ፈተና ነው ከፈተና አላህ ያውጣን።አሜን።ምናልባት የአክሱም እስላሞች እንባና ግፍ ሊሆን ይችላል ባገራቸው መብትና ነጻነት ባገራቸው ህዝብ እየተነፈጉ።አስብ ወገን የሀጣያት ትንሽ የለውምና።አላህ እንድነታችንን ያቅርብልን
በማንነት ለምጨፈጨፈው ህዝብስ በዘረኛው አብይ ምክንያት
አገረችንን አለሀ ይጠብቅልን የረብ
ጀኸነም ፈላ
ግብጥ ግብጦ አይዞሽሽሽሽ
Geta hoyi adera le itophiyaa tenas 😭😭😭😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ምን ግዜም እግዚአብሔር ኢትዮጵያን አይረሳም። በበሉበት የሚተፉ የግብፅ መሪዎች የኢትዮጵያን ክፉ ሲመኟት ይኖራሉ።
እውነት ግብፅ በመቼም ቢሆን ለኢትዮጵያ መልካም አትመኝም መቼም መቼም ቢሆን እኔ ያለውበት አገር ሳውዲ አረቢያ ነው ሳውዲ ውስጥ ያለ ግብፆች በሙሉ ወሬው ሁሉ ስለ እሳተ ጎመራው ነው ደስተኛ ሆነው ነው እያወሩ ያሉት አብሬው አንድ ቦታ ላይ ስራ የምሰው ግብፃዊ አለ በጣም ተደስቶ ነው ወሬውን የሚያወራው አረ አላህ እንደው ሰላም ያድርጋት አገራችንን የውስጥ ሰላሙን ይስጠን
እኛ ፈጣር ይጠብቀና እነርሱ ግን ፈጣር ዝም አይላቸውም።
ይቅርታ ፈጣሪያችን በጣም ይቅርታ አርግልን።
Esey
አላህ በቃ ይበለን 😭
Very good
የአላህ ቁጣ መሁኑን መቀበል ያስፈልጋል
አይ😣😣አይ ግብጾች አፋቸውን ሞልተው በእግዚአብሔር ስራ ገቡ ነገስ በግብጽ ላይ የሚመጣውን ምን እንደ ሆነ ሳያውቁ
ኧረ ግብፅ ይህን ያኽል ከእውቀን ነፃ መሆናቸውን ከዚህ በፊት ገምቼ አላውቅም ውይ የግብፅ መንግስት ምድረ ምቀኛ ሁሉ ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ
ግብፅ በቀንም በማታም አልሚ አባይ የኛ ነው አትቃዢ
ምን ይጠበስ፣ ቅናት ይብላቸው
አይ ግብፅ የነሱ ምቀኝነት፡ መች፡ እንዲቆ ምንአለ ህ ይወቀው ።
ግብፆች አፍ ለማሲያዝ መነግስት ጀግና መሆን አለበት ተፈናቃዮች በህዳሴግድብ ዙሪያ እና በአባይ ዙሪ አሰፍራለው ቢል አፋቸው እናቂጣችው የቆልፋሉ
ይህ ዜና በአረብኛ ለግብፆቹ በደረሳቸው እንቅልፍ አጡ እኮ በኢትዮጵያ ጉዳይ
እሳተ ጎሞራ እና ግድብ ምን አገናኘው ጠላት የማይለው የለም
ሮሜ 5¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¹ እንግዲህ በእምነት ከጸደቅን በእግዚአብሔር ዘንድ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ሰላምን እንያዝ፤² በእርሱም ደግሞ ወደ ቆምንበት ወደዚህ ጸጋ በእምነት መግባትን አግኝተናል፤ በእግዚአብሔር ክብርም ተስፋ እንመካለን።³-⁴ ይህም ብቻ አይደለም፥ ነገር ግን መከራ ትዕግሥትን እንዲያደርግ፥ ትዕግሥትም ፈተናን ፈተናም ተስፋን እንዲያደርግ እያወቅን፥ በመከራችን ደግሞ እንመካለን፤⁵ በተሰጠንም በመንፈስ ቅዱስ የእግዚአብሔር ፍቅር በልባችን ስለ ፈሰሰ ተስፋ አያሳፍርም።⁶ ገና ደካሞች ሳለን ክርስቶስ ዘመኑ ሲደርስ ስለ ኃጢአተኞች ሞቶአልና።⁷ ስለ ጻድቅ የሚሞት በጭንቅ ይገኛልና፤ ስለ ቸር ሰው ግን ሊሞት እንኳ የሚደፍር ምናልባት ይገኝ ይሆናል።⁸ ነገር ግን ገና ኃጢአተኞች ሳለን ክርስቶስ ስለ እኛ ሞቶአልና እግዚአብሔር ለእኛ ያለውን የራሱን ፍቅር ያስረዳል።⁹ ይልቁንስ እንግዲህ አሁን በደሙ ከጸደቅን በእርሱ ከቍጣው እንድናለን።¹⁰ ጠላቶች ሳለን ከእግዚአብሔር ጋር በልጁ ሞት ከታረቅን፥ ይልቁንም ከታረቅን በኋላ በሕይወቱ እንድናለን፤¹¹ ይህም ብቻ አይደለም፥ ነገር ግን አሁን መታረቁን ባገኘንበት በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል በእግዚአብሔር ደግሞ እንመካለን።¹² ስለዚህ ምክንያት ኃጢአት በአንድ ሰው ወደ ዓለም ገባ በኃጢአትም ሞት፥ እንደዚሁም ሁሉ ኃጢአትን ስላደረጉ ሞት ለሰው ሁሉ ደረሰ፤¹³ ሕግ እስከ መጣ ድረስ ኃጢአት በዓለም ነበረና ነገር ግን ሕግ በሌለበት ጊዜ ኃጢአት አይቈጠርም፤¹⁴ ነገር ግን በአዳም መተላለፍ ምሳሌ ኃጢአትን ባልሠሩት ላይ እንኳ፥ ከአዳም ጀምሮ እስከ ሙሴ ድረስ ሞት ነገሠ፤ አዳም ይመጣ ዘንድ ላለው ለእርሱ አምሳሉ ነውና።¹⁵ ነገር ግን ስጦታው እንደ በደሉ መጠን እንደዚያው አይደለም፤ በአንድ ሰው በደል ብዙዎቹ ሞተዋልና፥ ነገር ግን የእግዚአብሔር ጸጋና በአንድ ሰው በኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ የሆነው ስጦታ ከዚያ ይልቅ ለብዙዎች በዛ።¹⁶ አንድ ሰውም ኃጢአትን በማድረጉ እንደ ሆነው መጠን እንደዚያው ስጦታው አይደለም፤ ፍርድ ከአንድ ሰው ለኵነኔ መጥቶአልና፥ ስጦታው ግን በብዙ በደል ለማጽደቅ መጣ።¹⁷ በአንዱም በደል ሞት በአንዱ በኩል ከነገሠ፥ ይልቁን የጸጋን ብዛትና የጽድቅን ስጦታ ብዛት የሚቀበሉ በአንዱ በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል በሕይወት ይነግሣሉ።¹⁸ እንግዲህ በአንድ በደል ምክንያት ፍርድ ለኵነኔ ወደ ሰው ሁሉ እንደ መጣ፥ እንዲሁም በአንድ ጽድቅ ምክንያት ስጦታው ሕይወትን ለማጽደቅ ወደ ሰው ሁሉ መጣ።¹⁹ በአንዱ ሰው አለመታዘዝ ብዙዎች ኃጢአተኞች እንደ ሆኑ፥ እንዲሁ ደግሞ በአንዱ መታዘዝ ብዙዎች ጻድቃን ይሆናሉ።²⁰-²¹ በደልም እንዲበዛ ሕግ ጭምር ገባ፤ ዳሩ ግን ኃጢአት በበዛበት፥ ኃጢአት በሞት እንደ ነገሠ፥ እንዲሁ ደግሞ ጸጋ ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ የተነሣ በጽድቅ ምክንያት ለዘላለም ሕይወት ይነግሥ ዘንድ፥ ጸጋ ከመጠን ይልቅ በለጠ።
እውነትም ከሬቻ ቦሀላ እኮ ነው የምንቀጥቀጥ ወሬ የጀመረው
አይ ፕሮፌሰር! እምኑ ላይ ነው ፕሮፌሰርነቱ? አስዋን ግድብ ያላስከተለውን እንዴት ህዳሴ መሬት መንቀጥቀጥ አስከተለ ይላል? ይህ ፕሮፌሰር እንኳንም የእኔ መምህር አልሆነ!
❤
😢😢😢😢😢
ግብፅ እንዲህ አታስብም!!
EYESUS YADENAL EYESUS BECHA
Thank you for the analysis but interviewing research professionals is better. Please try to provide us with expert’s explanation.
ይሄ ነው ከጸዳ ጭንቅላት የሚመጣ ምሁራዊ ትንታኔ!በጣም አመሰግናለሁ!ይህን ቻናል ተከተሉ ሚዛናዊ ጋዘጠኝነትን ታዩበታላችሁ!!!
ፕሮፌሰርነቱን ያገኙት በምን ነዉ ?
የአ ኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ ጸሎት ኣድርጉ ኣግዚ ኣብሄር ኣንድ ትልቅ * ወደብ እንድ ታገኙ* የመረት መንቀጥቀጥ በ ኣቀኑ ተወዳዳሪ የለለው እስከ 50 በ ረክታር ኣቀን በላይ ያለው ከ ሙሉ ትግራይ ጀምሮ ማለት ትግራይ በሙሉ ኣዲስ ኣባባ በሙሉ እንዲ ፈነዳ ውስጥ ውስጥ ኣድርጎ ወደ ህንዳዊ ውቅያኖስ የሚሄድ በመረት ውስጥ ውስጥ ኣድርጎ እንዲ ፈነዳ ለ ኣምላካችሁ ጸሊዩ በተለይ ኣዲስ ኣባባ በሙሉ እንዲሁም ትግራይ በሙሉ እንዲ ወድም ጸልሊዩ !!!!
Egzio!!!!!!
Elill elill
My dear God ejea bezer ena be gosa tkefele. Abetu fekadeh yun bezi 100 bota kefaflen.
ወላሂ ግብፆች ደስታ ወደር የለዉም ግን ግድዉ በምዕራብ በኩል አፋር በምስራቅቅቅ
😢😢😢
የእርስ በእርስ መገዳደል የባሮቹን የማስጠንቀቂያ ምልክት ነዉ ሁሉም ሙስሊም አላህን ሊገዛ ይገባል
ግብፅ መቼም እልል ብላ አታቅም
በጣም በሚገርም ሁኔታ ግብጽ የሚሉዋት አገር ገና ለገና ወንዞቻቸዉን መጠቀም ከጀመሩ ብላ ኢትዮጰያ ላይ የማትሸርበዉ ሴራ የማትመኘዉ ክፉ ምኞትም የለም።
እነዚህ ግብፆች ምነው አበዙት ከኢትዮጵያ ላይ ለምን አይወርዱም ዓለምስ ግን ዝም ብሎ ይቀበላቸዋል ማለት ነው ::
ማልቀስ ነዉ ያለባቸው ምክንያቱም በፍንዳታዉ የአባይ ወንዝ አቅጣጫ ይቀየራል የአስዋን ግድብ ይደርቃል ትንቢተ ኢሳያስ ምዕራፍ 19 ን ተመልከት
የእግዚአብሔርን ሰራ ማን ያውቃል
የተለከፈው ሳይንስ ብለን እንለፈው
የአለም ቂሎች ግብፅነች የራሳቸውን ጦስ ሳይቱ በተፈጥሮ አትቀልዱ
አውን 4:58 pm እራሱ ተንቀጥቅጧል ፈጣሪ ይጠብቀን
አላህ ከዚህ በላ ይጠብቃት አትዮጵያን
ግብፅ ግራ ይግባችሁ ምቀኛች
ምክንያታቸው የአሁኑ መሬት መንቀጥቀጥ በፊት በጥናት አቅርበው ቢሆን ኖሮ ሚዛን በደፋ ነበር።
መሬት መንቀጥቀጥ ከኢትዮጵያ ችግር አይበልጥም ምን ይመጣል ወገኔ እግዚአብሔር ፈርተ ኑር ...!!!
ተራራወችን አልላህ ሱ ወተ የመሬት ምሶሶ አድርጎ ፈጠራቼው
ምቀኛ በላቸው አለቀ እኮ ቢፈራገጡ ቢያለቅሱ ቢያሴሩ
ወይ ጎድ ግብጦች የአባይ ግድብ የመሬትን እግር ከበደው አሉ በሉ ኑና እግሩን አጠንክሩ
ከ ኪንደርጋርተን ነው እንዴ የተመረቀው ኧይ ኘሮፌሰር
"ጊዜያዊዉ የኦስማተኞቻቸዉ ሥራ ነዉ ቢሉ እዉነት ይመስላቸዉ ነበር
Byhon rihda maretu matot gidibu gibtsochn endaytergachew!!!
ህፃናትን ደም በከንቱ ያፈሰሳችሁ በግፍ የገደላችሁ ወየውላችሁ
በየ ኮምንቱ እየዞሩ ግብፅን የነካ የለውም በረካ እያሉ ነው
ፈርኦኖች እኮ ውሸትና ምቀኝነት አንደኛ ናቸው😊
የአስዋን ግድብስ ምን ያህል ይዟል ዶሮ ብታልም
I am Ethiopian and a male thinking like a male unlike Egyptian male who thinks like a female even though a male.
ፕሮፌሰር ዶሮ ብታልም ጥሬዋን ነው አይዞህ አልም
The so called “professor” Alkashar has no academic integrity.
ይሄ ኮመንት ለአንተ አይደለም በስህተት ነው ይቅርታ
የግብፅን ህዝብ በሚፈጠረው ጎርፍ ሜድትራኒያን ውስጥ እንዳይጨምራችሁ ፈርተናል።
ምን አለ አዲስአበባ የተሰራው ቤተ መንግስት ባፈረሰው
eyseuse,kestose,ethiop,baxaltechene,aselfa,atesexane,hulacheme,badelanale,bmerate,asebanch😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
በሰው ሃዘን የሚደሰት ለራሱ ይገልበጥ
አንተም አመጣኸው ሃገር ግብቦ😢😮
የአማራ ሞለክስና የገዳም እሳት ማቃጠል የህፃን መታረድ የእናቶች መደፈር ከዛበላይ ሊመጣ ነው እመኑኝ።😢
FETA, ante yedem negade! Ante enge Egypt aydelem destegna!
የግብፅ እልልታ!!ከግብፅ ይልቅ የኦሮሞ ብልፅግና ያሰጋኛል ለመሆኑ ጦርነቱን የት አደረሳችሁት!!አማራ ነቅቷል።
Jil kerfef
😂😂😂 Ante jel ahun mne yagnagnwal
አይ ይቅር ብቻ አንተ ፈረስ ፊት አስተሳሰብህ ግን ሁሌም እንደሰው አደለም 😢💔
@samsamsun367 መቼ ሰው ሆናችሁ እና😁
ግፅ ቀድመው ከምድር ላይ የሚጠፊት እነሱናቸው 😅😅
ንፉግ ሀብታም በሚበላው ሳይሆነ ድሀ የሚበላው ሲያገኝ በጣም ይበሳጫል አሉ!!
የካይሮ ሰዎች የአባይ ግድብና የአፋር የመሬትን መንቀጥቀጥ ምን አገናኘው እና ጮቤ የሚረግጡት። በቅርቡ ግብፅ ላይ እግዚአብሔር የጥፋት ብትሩን የሰጥ ይሆናል።
አባስ እኮ ፊደል የቆጠረ መሃይም ነው
ግብፅማለትፈጣሪንየከዳችእምነትየለላችየመንግትአመራሮብቻየመንፈስጭንቀትነዉዉሸትየሚነዘመሪወችያልቃሉህዝቡይተርፋል
ምንም ይሁን ምን ግድቡ አሁን አናፈርሰው ። ደግደጉን እየተመኘች ብትኖር ይሻላታል ግብፅ ከዛውጭ ቢጥቀለቅ መከራው እሱዋው ጋ ነው።
ጌታ ኢየሱስ ሀገሬን ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን በምህረትህ አስበን ለጠላቶቻችን መሳለቂያ እንዳንሆን አሳልፈህ አትስጠን እባክህ😢😢😢 ጌታ ሆይ😢😢😢
ጠላቶችሽ እዛው ኢትዮጵያ ውስጥ ናቸው
@@jajah7767
True 💚❤️💛👑
I am an Ethiopian and l share your comment.
አሜን
@@jajah7767የኢትዮጵያና የሕዝቦቿ ጠላት አንዱ አንተ/ቺ ነህ ።
Amen 🙏
ግብጾች አይናቸው ኢትዮጵያ ግድብ ላይ ነው እግዚአብሔር አያዳላም ግብጽ ብቻ ትበልጽግ ኢትዮጵያ ትጥፋ አይልም ሁሉም ለበጎ ነው
Egypt 🇪🇬 yemitimegnew ayisakam Allah Ethiopian yitebik
አይ ግብፅ ምን አገናኘዉ የኛን ዉድቀት ሲመኑ ያረጃሉ ኢትዮጲያ ከፋ ትላለች አላህ ዘረኝነትን ድህነትን ያጥፋልን ፋትሀዊ መሪ ይስጠን
ነገር ሁሉ ለበጎ ነውና ፍጣሪ ሆይ እንተ ለበጎ አድርግልን፣ ማዕበሉንና ወጀበን ፀጥ ያደረክ ጌታ ይህንንም ችግር ፀጥ አድርግልን፣ ሁሉ ለአንተ ይቻላል ።
ያረቢ ከጀሀነም እሳት በአንተ እጠበቃለሁ የአሏህ
እስልምና ከመሀመድ በፊት ያልነበረ የውሸት ሀይማኖት ነው አምልጥ
ተከበር@@jajah7767
ኮሜንቶችህ ሁሉ ይደብራሉ !!!@@jajah7767
@@jajah7767ሀሀሀሀሀ አልሀምዱሊላህ ፍጡር አናመልክም ፈጣሪጅ
ከጀሃነም እሳት የሚያስመልጠው ኢየሱስ ነው። በኢየሱስ ስታምን ሓጥያትህ ይቅር ይባላል ወደ ጀነትም ትገባለህ።
አቤቱ የፍጥረታት ፈጣሪ እና ፣ጌታ በኢየሱስ ስም የጠላቶቻችን ደስታ አታድርገን
Beautiful message brother
እዚህ መስሪወች ምን አይነት ክፉ ቢሆኑ ነው ሱበሀን አላህ አላህ
አላህ የሀቀራችንን ሰላም ይመልስልን
አብዱ ሶመድ ስለትተናህ ከልብ እናመሰግናለን❤❤❤
ምኑን ከምኑ ነው የሚያገናኙት እነዚህ ግብፆች ማልቀስ ነው ያለባቸው አይበለውና ግድቡ በቅጥቅጡ ቢፈርስኳን ከኢትዮጵያ በላይ የሚጎዱት እነሱ ናቸው ከአስዋ ውሃ ጋር ተደባልቆ ግብፆን በሙሉ አጥቦ ሚድትራሪያ ብሃር ነው የሚደበልቃቸው ሠላም ለምዬ ሀገሬ 🇪🇹🌹
ዝም አትያቸውም😂😂😂እንዴ እደ እደሳኩኝ አጠይቂኝ
በሬ ሆይ በሬ ሆይ ሳሩን አየህና ገደሉን ሳታይ እንደሚባለው ነው
Thanks very much brother information
መጨረሻው በረከት ነው የዓለም ሕዝብ ሊያያው ቅርፅ ተፈጥሮ ሊያዮ ይመጣሉ ጉዳቲ ጊዛዊ ነው እግዛብሔርን መፎሪት እጅግ መልካም ነው ቁጣን የሚያበር ድ ደግሞ የሚባላ እሳት ነው፡፡ሕዝቤሆይ ንሰሐ ግባ ጌታ ለበረከት እንጂ ለቁጣ አያድርግ፡፡አሜን አሜን በሆነው ስሙ፡፡
አሪፍ ትንታኔ ነዉ
ያረብ ያአላህ ሀገሬን ጠብቃት በቃህ በለን😢😢
እግዚአብሔር አይተወንም እመኑኝ
ግብፅ ለራስሽ አልቅሺ ይላ የሰራዊት ጌታ ።እግዚአብሔር ሕጌን አልጠበቃችሁም ይላል ለኢትዮጵያ ኢትዮጵያዎ ሁሉ ወደ ንስሃ ወደ እግዚአብሔር እግር ፍት መውደቅ ነው ያለብን ስራችን እጅግ ከፍቷል።ትግስት በዝቶ ነውእስካሁንም።
በሚገርም ሆነታ መርስሪወች በረበኛ ደስታቸዉ ኮመታቸዉ😢😢😢😢 አላዋ አገራችንንን ጠብቅልን
ግብፆች የህዳሴው ግድብ የቁም ቅዠት ሆኖባቸዋል ለዚህ ነው የማይገናኘውነ ለማገናኘት የሚሞክሩት
እግዚአብሔር ይቅር ይበለን😢😢😢😢😢😢😢😢 ኃፅያታችን ነዉ ይማረን ፆሎት እናድርግ።😢😢😢😢😢
ነግ በኔ ይበሉ ክፉ ነገር ለስው መመኘት ሀጢያት ነው
As Ethiopians ope your eyes and see all the evil you do to your neighbours especially Eritrea 🇪🇷
የግብፅ ሙሁራን ማን ነው የሚያስመርቃቸዉ 😅😅😅 3:56 4:03
Setan
ሀሠብያላህ ወኒእመል ወኪል አላህ ሆይ ወንጀሌን ማርልኝ ከጂሀነም እሳት አንተ ጠብቀኝ ያረቢ እኔ ደካማ አፅያተኛ ባሪያህ ነኝና ከቀብር ቅጣት ከጂሀነም ቅጣት ጠብቀኝ የአላህ ያረብ
ምድር ወንጀል ሲበዛባት ትንቀጠቀጣለች እሱም ማስጠንቀቂያ ነዉ
አላህ ወንጀላችንን ይቅር ይበለን አሚን
ኸረ አብዛኞቻችን ተጋሩዎችም በተራችን እልል ብለናል ! Thank u God...ይች የግፈኞች ሐገር ከፈጣሪ ዘንድ ፍርዷን የምታገኝበት ቀን ተቃርቧል : ተመስገን'ካ ጎይታ'ና እግዚአብሔር 🤲 ከሰው ሰው ፍርድ ቢመለጥ: ከፅዮን ሰማያዊ ፍርድ አይመለጥም☝️
ሀገሪቷን ግጦ በልቶ ዘርፎ ደገሞ ለምን ዝርፊያው ቀረብኝ የምትሉት መሆን አለባችሁ
ተጋራኮ እራሳችሁ ያስመሰከራችሁ ሰይጣን ናችሁ ቤተ እምነት ሳይቀር ያቃጠላቹ የአይምሮ ድሀ ማለት እናተ ናችሁ ምንም የማያቁ እስሳት የምትገሉ ሰይጣንነትሽ ሰዉሲጎዳ እልል አልሽ ለብቻቹህ በላ ያዉርድባቹ
አንተስ መቼ ይቀረላችሁላ ከመጣ አንተ መርዝ አነሳ
Thank you fata it’s so nice analyzing and perfect truly
ኢትዮጵያ በአላህ ይተጠበቀች ሀገር ናት።ምንም አትሆነም ከዚህ የባሰ የደረሰባቸው ሀያላት ሀገርም አሉ
ፈተና ነው ከፈተና አላህ ያውጣን።አሜን።ምናልባት የአክሱም እስላሞች እንባና ግፍ ሊሆን ይችላል ባገራቸው መብትና ነጻነት ባገራቸው ህዝብ እየተነፈጉ።አስብ ወገን የሀጣያት ትንሽ የለውምና።አላህ እንድነታችንን ያቅርብልን
በማንነት ለምጨፈጨፈው ህዝብስ በዘረኛው አብይ ምክንያት
አገረችንን አለሀ ይጠብቅልን የረብ
ጀኸነም ፈላ
ግብጥ ግብጦ አይዞሽሽሽሽ
Geta hoyi adera le itophiyaa tenas 😭😭😭😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ምን ግዜም እግዚአብሔር ኢትዮጵያን አይረሳም። በበሉበት የሚተፉ የግብፅ መሪዎች የኢትዮጵያን ክፉ ሲመኟት ይኖራሉ።
እውነት ግብፅ በመቼም ቢሆን ለኢትዮጵያ መልካም አትመኝም መቼም መቼም ቢሆን እኔ ያለውበት አገር ሳውዲ አረቢያ ነው ሳውዲ ውስጥ ያለ ግብፆች በሙሉ ወሬው ሁሉ ስለ እሳተ ጎመራው ነው ደስተኛ ሆነው ነው እያወሩ ያሉት አብሬው አንድ ቦታ ላይ ስራ የምሰው ግብፃዊ አለ በጣም ተደስቶ ነው ወሬውን የሚያወራው አረ አላህ እንደው ሰላም ያድርጋት አገራችንን የውስጥ ሰላሙን ይስጠን
እኛ ፈጣር ይጠብቀና እነርሱ ግን ፈጣር ዝም አይላቸውም።
ይቅርታ ፈጣሪያችን በጣም ይቅርታ አርግልን።
Esey
አላህ በቃ ይበለን 😭
Very good
የአላህ ቁጣ መሁኑን መቀበል ያስፈልጋል
አይ😣😣አይ ግብጾች አፋቸውን ሞልተው በእግዚአብሔር ስራ ገቡ ነገስ በግብጽ ላይ የሚመጣውን ምን እንደ ሆነ ሳያውቁ
ኧረ ግብፅ ይህን ያኽል ከእውቀን ነፃ መሆናቸውን ከዚህ በፊት ገምቼ አላውቅም ውይ የግብፅ መንግስት ምድረ ምቀኛ ሁሉ ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ
ግብፅ በቀንም በማታም አልሚ አባይ የኛ ነው አትቃዢ
ምን ይጠበስ፣ ቅናት ይብላቸው
አይ ግብፅ የነሱ ምቀኝነት፡ መች፡ እንዲቆ ምንአለ ህ ይወቀው ።
ግብፆች አፍ ለማሲያዝ መነግስት ጀግና መሆን አለበት ተፈናቃዮች በህዳሴግድብ ዙሪያ እና በአባይ ዙሪ አሰፍራለው ቢል አፋቸው እናቂጣችው የቆልፋሉ
ይህ ዜና በአረብኛ ለግብፆቹ በደረሳቸው እንቅልፍ አጡ እኮ በኢትዮጵያ ጉዳይ
እሳተ ጎሞራ እና ግድብ ምን አገናኘው ጠላት የማይለው የለም
ሮሜ 5
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ እንግዲህ በእምነት ከጸደቅን በእግዚአብሔር ዘንድ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ሰላምን እንያዝ፤
² በእርሱም ደግሞ ወደ ቆምንበት ወደዚህ ጸጋ በእምነት መግባትን አግኝተናል፤ በእግዚአብሔር ክብርም ተስፋ እንመካለን።
³-⁴ ይህም ብቻ አይደለም፥ ነገር ግን መከራ ትዕግሥትን እንዲያደርግ፥ ትዕግሥትም ፈተናን ፈተናም ተስፋን እንዲያደርግ እያወቅን፥ በመከራችን ደግሞ እንመካለን፤
⁵ በተሰጠንም በመንፈስ ቅዱስ የእግዚአብሔር ፍቅር በልባችን ስለ ፈሰሰ ተስፋ አያሳፍርም።
⁶ ገና ደካሞች ሳለን ክርስቶስ ዘመኑ ሲደርስ ስለ ኃጢአተኞች ሞቶአልና።
⁷ ስለ ጻድቅ የሚሞት በጭንቅ ይገኛልና፤ ስለ ቸር ሰው ግን ሊሞት እንኳ የሚደፍር ምናልባት ይገኝ ይሆናል።
⁸ ነገር ግን ገና ኃጢአተኞች ሳለን ክርስቶስ ስለ እኛ ሞቶአልና እግዚአብሔር ለእኛ ያለውን የራሱን ፍቅር ያስረዳል።
⁹ ይልቁንስ እንግዲህ አሁን በደሙ ከጸደቅን በእርሱ ከቍጣው እንድናለን።
¹⁰ ጠላቶች ሳለን ከእግዚአብሔር ጋር በልጁ ሞት ከታረቅን፥ ይልቁንም ከታረቅን በኋላ በሕይወቱ እንድናለን፤
¹¹ ይህም ብቻ አይደለም፥ ነገር ግን አሁን መታረቁን ባገኘንበት በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል በእግዚአብሔር ደግሞ እንመካለን።
¹² ስለዚህ ምክንያት ኃጢአት በአንድ ሰው ወደ ዓለም ገባ በኃጢአትም ሞት፥ እንደዚሁም ሁሉ ኃጢአትን ስላደረጉ ሞት ለሰው ሁሉ ደረሰ፤
¹³ ሕግ እስከ መጣ ድረስ ኃጢአት በዓለም ነበረና ነገር ግን ሕግ በሌለበት ጊዜ ኃጢአት አይቈጠርም፤
¹⁴ ነገር ግን በአዳም መተላለፍ ምሳሌ ኃጢአትን ባልሠሩት ላይ እንኳ፥ ከአዳም ጀምሮ እስከ ሙሴ ድረስ ሞት ነገሠ፤ አዳም ይመጣ ዘንድ ላለው ለእርሱ አምሳሉ ነውና።
¹⁵ ነገር ግን ስጦታው እንደ በደሉ መጠን እንደዚያው አይደለም፤ በአንድ ሰው በደል ብዙዎቹ ሞተዋልና፥ ነገር ግን የእግዚአብሔር ጸጋና በአንድ ሰው በኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ የሆነው ስጦታ ከዚያ ይልቅ ለብዙዎች በዛ።
¹⁶ አንድ ሰውም ኃጢአትን በማድረጉ እንደ ሆነው መጠን እንደዚያው ስጦታው አይደለም፤ ፍርድ ከአንድ ሰው ለኵነኔ መጥቶአልና፥ ስጦታው ግን በብዙ በደል ለማጽደቅ መጣ።
¹⁷ በአንዱም በደል ሞት በአንዱ በኩል ከነገሠ፥ ይልቁን የጸጋን ብዛትና የጽድቅን ስጦታ ብዛት የሚቀበሉ በአንዱ በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል በሕይወት ይነግሣሉ።
¹⁸ እንግዲህ በአንድ በደል ምክንያት ፍርድ ለኵነኔ ወደ ሰው ሁሉ እንደ መጣ፥ እንዲሁም በአንድ ጽድቅ ምክንያት ስጦታው ሕይወትን ለማጽደቅ ወደ ሰው ሁሉ መጣ።
¹⁹ በአንዱ ሰው አለመታዘዝ ብዙዎች ኃጢአተኞች እንደ ሆኑ፥ እንዲሁ ደግሞ በአንዱ መታዘዝ ብዙዎች ጻድቃን ይሆናሉ።
²⁰-²¹ በደልም እንዲበዛ ሕግ ጭምር ገባ፤ ዳሩ ግን ኃጢአት በበዛበት፥ ኃጢአት በሞት እንደ ነገሠ፥ እንዲሁ ደግሞ ጸጋ ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ የተነሣ በጽድቅ ምክንያት ለዘላለም ሕይወት ይነግሥ ዘንድ፥ ጸጋ ከመጠን ይልቅ በለጠ።