የዚህ አመት አሳዛኝ ታሪክ || ሳላዉቅ ዘመዴን አግብቼ ከጉድም ጉድ ሰራኝ | የእርቅ ማእድ | Ethiopia | Habesha

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 июл 2023
  • The sad story of this year#Ethiopia #Habesha #እርቅ_ማእድ #Sami_Studio
    Subscribe to our official channel / @samuelwoldetsadik
    ያሰብኩት የፍቅርም የትዳርም ህይወት መጨረሻዉ ሳያምር ቀረ።
    ከሱ ብሶ የብዙ ህመሞች ተሸካሚ ሆኛለሁ ያም አይደለም የእናቴ ነገር ያሳስበኛል እናቴን አድኑልኝ? የእርቅ ማእድ።
    ባለታሪኳን ማገዝ ለምትፈልጉ
    1000162718596 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ስልክ 0967723220
    ራሄል ክብሩ ይስፋ።
    የእርቅ ማእድ ላይ መቅረብ ወይም የስነልቦና አገልግሎት ማግኘት የምትፈልጉ ሰኞ ጠዋት ከዘሪሁን ህንፃ ወደ አትላስ በሚወስደዉ መንገድ በተለምዶ ቺቺንያ በመባል የሚታወቀዉ
    ወይም ሚኪሊላንድ ጎዳና NB Business Center 8ኛ ፎቅ ላይ የቢሮ ቁጥር 804 አገልግሎት ታገኛላችሁ። በተጨማሪም በስልክ +251921333331 ደዉላችሁ ቀጠሮ ማስያዝ ትችላላችሁ።
    Welcome to our channel,
    Sami Studio that brings you highly educational videos and useful tips focused on youth life with a vision of bringing meaningful change on the relationship between family members.
    - parents, children and love partners
    - be with us. We are ready to serve you with loyalty and strong commitment.
    - Your feedback is a backbone for our strength, So please don't hesitate to write us your comment.
    - Sami Studio is happy to serve you, Stay with us!
    ሳሚ ስቱድዮ፣
    በተለይ ወጣቶችን ትኩረት አድርጎ በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር የሚሰራ የዩቲዩብ ቻናል ነዉ።
    በቤተሰብ አያያዝ፤ በልጆች አስተዳደግ፤ በፍቅር ግንኙነት፤ ደስተኛ ስኬታማና የተሻለ ራእይ ያለዉ ቤተሰብ እንዲኖራችሁ እዉነተኛ ለዉጥ ለማምጣት የሚጥር ቻናል ነዉ።
    ተከታተሉን እናንተን ስናገለግል ከልብ ደስ እያለን ነዉ!
    አስተያየታችሁ ስህተታችንን እንድናርም ይጠቅመናልና ከመጻፍ አትቆጠቡ። ቤተሰብ ስለሆኑ ከልብ እናመሰግናለን።
  • ВидеоклипыВидеоклипы

Комментарии • 120

  • @SamuelWoldetsadik
    @SamuelWoldetsadik  Год назад +7

    በኦክሲጅን ብቻ የምትተነፍሰዉ እጅግ የምታሳዝን ባለታሪክ
    ያሰብኩት የፍቅርም የትዳርም ህይወት መጨረሻዉ ሳያምር ቀረ።
    ከሱ ብሶ የብዙ ህመሞች ተሸካሚ ሆኛለሁ።
    ያም አይደለም የእናቴ ነገር ያሳስበኛል እናቴን አድኑልኝ? የእርቅ ማእድ።
    ባለታሪኳን ማገዝ ለምትፈልጉ
    1000162718596 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ስልክ 0967723220
    ራሄል ክብሩ ይስፋ።

    • @empyrealcirus
      @empyrealcirus Год назад +2

      አጭበርባሪ ሌባ ይሄ እዮሀ ሚዲያ የሰራው ቪዲዮ ነው ሳሚ ሌባው 😂

    • @user-pm7gj5sb6j
      @user-pm7gj5sb6j Год назад

      ​@@empyrealcirusእርቅ ማዕድ ፕሮግራም በፋና ሬድዮ ነው የሚተላለፈው በ RUclips ደግሞ ሳሚ ሚዲያ ነው የሚለቀቀው ከመፍረድዎት በፊት ፕሮግራሙን እስከመጨረሻው ይስሙ

    • @Love-zd2bi
      @Love-zd2bi Год назад +1

      ⁠አንተ ነከ እንዴ ባል ተብዬው

    • @FAFa-wo4oq
      @FAFa-wo4oq Год назад +1

      ​@@empyrealcirusባለየነህሽ ሰዉ እደዚህ አይሰድብም

    • @yilfaalemayehu7062
      @yilfaalemayehu7062 Год назад

      Pp

  • @user-km2xy3vg8x
    @user-km2xy3vg8x Год назад +25

    ይሄን ታሪክ የሚሰማት አለም ሰገድ መሆኑ አስደሰተኝ ተረጋግቶ ይሰማታል ሌላ ቢሆን ትንፉሻን ይቆረጣት ነበረ እፍፍ ታሳዝኛለሽ እህቴ አላህ ከአንችጋ ይሁን

    • @Sofis-yn6eq
      @Sofis-yn6eq 11 месяцев назад

      Our country sins left and right are. What made us to suffer. Men are so selfish.

  • @seblewolde5045
    @seblewolde5045 Год назад +11

    የእንጦጦዋ ማሪያም ትማርሽ እናቴሽንም ትማርልሽ ልጅሽም ትደግልሽ አይዞሽ

  • @bezagetachewnigatu6735
    @bezagetachewnigatu6735 Год назад +6

    አዛኝቷየጭንቅ አማልጅቷ ትርዳሽ የኔ እናትፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ

  • @genetbekele7044
    @genetbekele7044 Год назад +14

    አቤቱ ሁሉ ይቅር ጤና ብቻ ስጠኝ እባክህ ጌታ ሆይ በምህረትህ ዳብሰን 😭

  • @meazafenta6600
    @meazafenta6600 Год назад +2

    እንኳን ልጅ አገኘሽ የኔ እህት አታልቅሽ ሁሉም ያልፋል በእግዚአብሔር ተስፋ እንዳትቆርጭ ሁሉምን ያደረገው ለበጎ ነው

  • @nazretnazret8929
    @nazretnazret8929 Год назад +7

    የኔ እናት ብዙፈተና አሳልፈሻል አይዞሽ እህቴ ልዑል እግዜአብሔር ጤናሽን ይስጥሽ እመብርሀን ትርዳሽ 🙏🙏🙏

    • @belayshebo3149
      @belayshebo3149 Год назад

      Hye tsabale? Tsabale iyetebala eko nawe sikohar yagodaat

  • @salamahawitsalamahwit1162
    @salamahawitsalamahwit1162 Год назад +4

    እግዚአብሔር ይማርሽ አይዞሽ የኔ እናት ወዶች ሴትን ምታሳዝኑ እግዚአብሔር ይፍረድባቹ ኡፍፍ አይዞሽ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ እናትሽንም ይማርልሽ💔😢😢😢

  • @mariyammariyam6752
    @mariyammariyam6752 Год назад +4

    አቤቱ የሰው ልጅከልጅነት እስከዕውቀት ስንት ፈተና ነው የቻልሽው እህቴ እግዚአብሔር ምህረቱን ያውርድልሽ አይዞሽ የኔ እናት ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @naimarayali7977
    @naimarayali7977 Год назад +8

    የኔ እህት አላህ አፊያ ያድርግሽ አይዞሽ እህቴ ለሁሉም ከለይ አላህ ሁሉንም ያያል

  • @rutaaraya7464
    @rutaaraya7464 Год назад +5

    አይዞሽ እህቴ የንጦጦዋ ኪዳነምህረት እምባሽን ታብሰው🙏🙏🙏

  • @felekechbender8373
    @felekechbender8373 Год назад +3

    እግዚያብሔር ይማርሽ የኔ ዉድ🙏🙏🙏

  • @hadyaendris1447
    @hadyaendris1447 Год назад +1

    ምርጥጋዜጠኛ ጋር ምጣትሺ ጥሩነው በስነ ስረአት ይረዳሻል አላህ አፊያሺን ይመልሰልሺ ያረብ😢

  • @aberashayele66
    @aberashayele66 Год назад +2

    አይዞሽ አታልቅሽ እንኳን ጌታ ልጅ ሰጠሽ በእግዚአብሔር ታመኝ አሁን ሰለ አሱ ተይው እርሸው በሸታሽን አሰታሚው ጌታ ያድናል ይታደጋል።

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 Год назад +6

    አላህ ጤናሽን ይመልስልሽ

  • @lily-gg4nh
    @lily-gg4nh Год назад +2

    እመቤቴ ትርዳሺ በለተቀኖ እናትሺን ትማርልሺ እመቤቴ ከዚሁሉ ነገር ትፍውስሺ አይዝሺ ድህነት ምንም ማለት አይደለም ጤና ካለ ሁሉም ቀላል ነው

  • @lily-gg4nh
    @lily-gg4nh Год назад +1

    እውነት ነው አለም ሰገድ እግዚአብሔር ይመስገን ስመ ከፍ ይብል የናትና የልጅ

  • @genetdangedange
    @genetdangedange Год назад +3

    የጌታ የኢየሱስ ምህርት ያግኝሽ 🙏🙏🙏🙏

  • @mussiezereay6188
    @mussiezereay6188 Месяц назад

    የኔ እናት አይዞሽ ራስሽን አትጉጂ:የሚያፅናና ወንደም ወይም እህት ባይኖርሽም እኛ አለንልሽ አይዞሽ

  • @martaayenew8733
    @martaayenew8733 Год назад +1

    አይዞሽ እህቴ ደሞ የእሱን ነገር ያሳይሻል እኔአምናለው ብዙ ወንዶች ሲበድሉ አይታወቃቸውም ግን የራሳቸውን ዋጋ ሲያገኝ ይረዱታል

  • @user-kp9wp2fe1x
    @user-kp9wp2fe1x Год назад +2

    የኔእህት ህይወትሽ በሙሉበፈተና የተሞላነው አይዞሽ ድንግል ከነልጇ ትድረስልሽ ሁሉም ያልፋል

  • @MariaMaria-ez3vo
    @MariaMaria-ez3vo Год назад +2

    አለምዬ በዝህም አለህልን ብዝት ትርፍርፍ በልልን🎉🎉🎉🎉እግዚአብሔር ይማርሺ እህታለም ሌላ ምን ይባላል ለሁላችንም ልቦና ይስጠን😢😢

  • @MelkamsewAyal
    @MelkamsewAyal Год назад +1

    ይከብዳል እህቴ፣ ቢሆንም አይዞሽ፣ ስለሁሉም የሰጠንና ያለንን እናመስግን። *እከኩን ሰቶ ማከኪያውን አይንሳህ* እንዲሉ፣ እግዚአብሄር የሚወደውን ልጁን እስከመጨረሻው ይፈትነዋል።
    👉እህታለም *እዮብን አስታውሽ* በዛ ሁሉ ፈተና ፈጣሪውን አልካደም አንድም ቀን አላማረረውም። ሁልጊዜም *አንተ ሰጠህ አንተ ነሳህ ስምህ ይባረክ* ነበር እያለ የሚፀልዬው።
    👉ስለዚህ እህታለም እግዚአብሄ ከአንች ጋር ነው፣ ብላቴናውን አይረሳሽም፣ በርትተሽ ፀልይ እኛም እብፀልይልሻለን።
    እግዚአብሄር የምህረት እጁን ዘርግቶ ይዳስሽ👏አሜን/3

  • @sn-jn3eg
    @sn-jn3eg Год назад +4

    አልሀምዱሊላ😢😢😢😢
    አላአህ ያሽረሽ የኔ ውድ
    ኡፉፉፉፉ

  • @sosinasine5843
    @sosinasine5843 Год назад +3

    እግዚአብሔር በምህረት እጅ ይዳብሰሸ

  • @merryyosef9727
    @merryyosef9727 Год назад +1

    ጠንከር በይ አይዞሽ በፀሎትሽ ትጊ ሁሉም ያልፈል ጤናሽን ይስጥሽ አሁንም ትምርትሽን ጨርሰሽ ተመረቀሽ ለማየት ያብቃን አይዞሽ

  • @senduebraemebraym6960
    @senduebraemebraym6960 Год назад +2

    ፈጣሪ ይማርሽ የተሻለ ሰው ለመሆን ለልጅሽ ምርጥ እናት እንድትሆኜ ጠንካራ ሁኜ አሁንም እራስሽን ጠብቄ ነገ የተሻለ ነገር ይመጣል

  • @user-zf4dm9ss1u
    @user-zf4dm9ss1u Год назад +3

    አይዞሺ እመቤቴ ጨርሳ ትማርሽ እህቴ

  • @tsadkangebrehiwot5054
    @tsadkangebrehiwot5054 Год назад +2

    አዞሽ እግዛአብሔር ይማርሸ

  • @azebeasefa1437
    @azebeasefa1437 11 месяцев назад

    አይዞሽ እህቴ የእጅ ያገኞል ላንች ፈጣሪ ምረቱን ይስጥሽ

  • @martaayenew8733
    @martaayenew8733 Год назад

    የእኔ ቆንጆ አይዞሽ እንባሽን እግዚያአብርያብሰዋል ደሞ ፈጣሪ አንቺ ያለቀሽውን ያለቅሳል

  • @bruktayttilaye5314
    @bruktayttilaye5314 Год назад +5

    እግዚአብሔር ይማርሽ እህታችን።

  • @abrish9952
    @abrish9952 Год назад +1

    አይዛሽ እህቴ ሁሉ ያልፉል አብዛኛዉም የኢትዬጲያ ሴቶች የሚያሳልፉት ነዉ እኔም ሁላችንምየደረሰብን ነዉ ያንቺ የሚለየዉ የጤናሽ ነገር ነዉ ፈጣሪ ጨርሳ ይማርሽ ልጂሽ ነገ ታዲጋለች ያልፉል

  • @f.m.asherekmedia3120
    @f.m.asherekmedia3120 Год назад +2

    አብሽሪ የእኔ እህት እድማሽ ገና ልጅ ነሽ ! ብዙ ተስፋ አለሽ ! ይሄ ቀን ያልና እና ከበሽታሽም አላህ ያድንሽ ና ለልጅሽም ለእናትሽም ትኖሪያለሽ የእኔ ምርጥ እህት! ሁላችንም አይነቱ ይለያይ እንጂ በብዙ የህይወት ውጣ ወረድ ያለፍን ነን ብቻሽን አይደለሽም አይዞሽ ! እባካችሁ እህቶቼ ወንድሞቼ ይህቺን እህታችን ከምታሳልፈው ችግሮች ይበልጥ ጤናዋ ነገር ነው እና ወሳኙ ለምን 100 ብር አይሆነም የቻልነውን ሁላችንም በማድረግ ነገ ቆማ በተፈጥሮ አየር ተንፍሳ ከአላህ እርዳታ ጋር ለልጇም ለእናቷም ስለምትተርፍ በቻልነው ከእለት ጉርሳትንም ቢሆን ተባብረን በአካውንቷ እንስገባላት እባካችሁ🙏🙏💞❤️💔😭 !!! አንቺንም አላህ ፈፅሞ ይማርሽ የእኔ እህት! ግን አንድ ነገር የምልሽ ነገር ቢሆን ይሄ ሁሉ እያለቀስሽ ታሪክሽን መተንፈስ እስኪያቅትሽ ስትናገሪ በጣም በጣም እኔ እዚ እንዴት እንደጨንቀኝ አላህ ነው የሚያውቀው እናም ልልሽ የፈለግኩት ይሄ ሰው ይሄ ሁሉ ያለቀስሽው ከዚ በውሃላ አንድ የእንባ ዘለላ ከአንቺ ላይ ጠብ ማድረግ የማይገባው ሰው ነው !! ስለዚህ ጠንክሪ እና ጤናሽ ፣ ልጅሽ እና እናትሽ ላይ ትኩረት በመስጠት ሁሉም ነገር ተስተካክሎ ከአላህ ጋር በቅርቡ ታይዋለሽ በፍፁም ለእርሱ ብለሽ እንዳታለቅሺ እባክሽ አንድ ዘለላ እንባሽ በእርሱ የምታወጫት በጣም ውድ ናት 🙏🙏💞💝❤️

    • @hannagetaneh2368
      @hannagetaneh2368 Год назад +2

      ኢትዮጵያዊነት እኮ የማይበጠስ ማንነት እንደሆነ የማውቀው በመከራ ጊዜ ነው የተለያየ ኃይማኖት ቢኖረንም ሁላችንም ግን ማንም ላይ ክፉ ሲደርስ ብሔርና ኃይማኖታችን ትዝ አይለንም በቃ ሰውነታችን ይቀድምብናል ኡፍፍፍ ለዚህ እኮነው በኢትዮጵያ ተስፋ የማልቆጥረው በይበልጥ ደግሞ በሙስሊም ወገኖቼ ደግነት ሁሌም እደነቃለሁ ኢትዮጵያዊ ሙስሊም ይለያል በእውነት ክበሩልኝ ወገኖቼ 🙏🙏🙏

  • @lemlemyoni1703
    @lemlemyoni1703 Год назад

    ይህ ሰው ሰው አይባልም በእውነት መሰበር መታመመም አለኮ ምን እያሰበ ነዉ

  • @user-ey4ku9qe1f
    @user-ey4ku9qe1f 11 месяцев назад

    Ayzosh bezu fetena sebeza yadekimal gin anchi tenkara nesh ayzosh talfiwalesh egziabher yimereshal Emebete keanchi gar tihun

  • @ertaerta726
    @ertaerta726 Год назад +1

    እመቤቴ ትዳብስሽ እግዚአብሔር ይማርሽ

  • @menberelegesse4717
    @menberelegesse4717 Год назад

    Egzbher anchine yemaershi le lijeshi nurlate betam yamale ayzoshi yena wedde

  • @tilahunyimer2066
    @tilahunyimer2066 Год назад

    በስራው ልክእግዚአብሔር ይበቀለዋል አንች በርች

  • @almazhoussein66
    @almazhoussein66 Год назад +1

    አይዞሽ . እህት ይሄ ሁሉ ነገር ያልፋል አይዞሽ

  • @nitsuhwondie8961
    @nitsuhwondie8961 Год назад +2

    አይዞሽ እግዚአብሔር መልካም ነው የምትካሽበትን ነገር ይሰጥሻል

  • @firehiwotseblegiorgis301
    @firehiwotseblegiorgis301 Год назад

    እግዚያብሔር በምህረቱ እናትሽንም አንቺንም ይጎብኝሽ 🤲
    እህቴ
    የፈሩት ይደርሳል የጠሉትም ይወርሳል
    የአበው ብሂል ቀላል አይደለም !

  • @Lillyetube-nu5hr
    @Lillyetube-nu5hr Год назад

    Ye ene qonjo fexari yxebqsh tebareki honom gn enkuwanm lijshn weledshat zershn tekash des ylal tesfa yetebale neger endatasbi hywet tqexlalech xru chnqlat alesh memarm tchyalesh honesh asyiw le lijsh araya thongatalesh stress aswegdesh le xenash tkuret adrgi ayzosh emaye xena kale hulum ale ❤❤❤❤❤❤

  • @genetbekele7044
    @genetbekele7044 Год назад +2

    ታሪኩን አልሰማሁም ግን ስለ ጤናዋ እጅግ በጣም አዘንኩኝ የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር በጤና ይጎብኝሽ በጌታ በእየሱስ ስም ፈውስ ይሁንልሽ 😭

  • @Lillyetube-nu5hr
    @Lillyetube-nu5hr Год назад

    Ahunm Emebete Maryam ye Amlak enatn yzesh xenkri bersh gze beshtashn atababshiw ❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊 ebakshn ❤❤❤❤❤

  • @meronzerihun7505
    @meronzerihun7505 Год назад +2

    እግዚአብሔር ይማርሽ ፈጣሪ ይሄን ቀን እንደህልም ያርገው 😭omg

  • @tinahailu1843
    @tinahailu1843 Год назад

    Ayzose ehety betam lbe sebry tarke newe

  • @djgdic
    @djgdic 7 месяцев назад

    እመቤቴ ማሪያም እቅፍ አድርጋ ትማርሽ

  • @bettygettu9702
    @bettygettu9702 Год назад +1

    እህቴ ምህረት እግዛቤሔር ይላክልሽ

  • @aliliwad4158
    @aliliwad4158 Год назад

    በዉነቱ በጣም አድናቂህ ነኝ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @user-yv2gd3tp9d
    @user-yv2gd3tp9d Год назад

    ሀሳብ መስጠትም ግራ ያጋባል ከመጀመሪያ ጀምሮ እድሏ በጣም ያሳዝናል እሚገርመኝ ነገር አንድ ልጅ ሲኮን በስስት ስለሚታዩ ነው መሰለኝ ብዙ ፈተና ይገጥማቸዋል እማቃቸው አንድ እናት ነበሩ በወር በወር ሳሎን የሚቀመጥ የሆነ ጌጥ ይገዙ ነበር የአንድ ልጃቸውን አይን ላለማየት በደንብ ያየሁዋት ቀን ከስታ ታድራለች ይሉ ነበር እህቴ አይዞሽ ልጁን እርሺው እንደው ፈርዶብሽ እንጂ እሱም ገና ሮጦ መች ጠገበ ከስንት አንድ ነው በዚህ እድሜ ልባም የሚገኝ አይዞሽ አንቺ አሁን ጤናሽን አስቢ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን

  • @Lillyetube-nu5hr
    @Lillyetube-nu5hr Год назад

    Lela sew endemthongi Emenetachn mskrachn nat ❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊

  • @ali.a1305
    @ali.a1305 Год назад

    Ayezoshe yene konjo!Allah Afiya yaregeshe

  • @user-tz6el7tc6g
    @user-tz6el7tc6g 4 месяца назад

    Bewunet yemtwejat egnam yemnwedat embetachin dngl mariyam chersa tmarsh

  • @semengesubalew7539
    @semengesubalew7539 Год назад

    Ayzoshe egzabher mels ysetshal dngl maryam tdabseshi

  • @Hiwothiyab
    @Hiwothiyab Год назад

    ለእግዚአብሔር አይከብደውም ምህረቱን ያውርድልሽ እህቴ

  • @Lillyetube-nu5hr
    @Lillyetube-nu5hr Год назад

    Emebrtachn anchinm Enatshnm tmrachuwalech!!!!!Amen Amen Amen 🙏 ❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊

  • @user-ev7vt3ln2s
    @user-ev7vt3ln2s Год назад

    Thank you gad

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 6 месяцев назад

    አፈር ልብላልሽ እኔን እኔን 🙏🙏😭😭❤

  • @user-nc9zv1oz8f
    @user-nc9zv1oz8f Год назад

    አላህ,ምህረቱን,ይላክልሽ,

  • @messaymahari8829
    @messaymahari8829 Месяц назад

    Yemeheret abat geta yimareshi

  • @user-gj4hl1ys9h
    @user-gj4hl1ys9h Год назад

    Ayzoshe embte terdashe

  • @Lillyetube-nu5hr
    @Lillyetube-nu5hr Год назад

    Kezihs enkuwanm teleyayesh ❤❤❤❤

  • @user-ke3pv9qx4p
    @user-ke3pv9qx4p Год назад

    አለምዬ ፈጣሪ ጤና እና እድሜይ ስጥህ

  • @eshetneshteklehaymanot9615
    @eshetneshteklehaymanot9615 Год назад

    እህት አለሜ እባክሽ ከዘመድሽ ካወቅሽ በሗላ በፍፁም አብረሽ መሆን የለብሽም ተፈጠረሽ አምላክ ያሳድግልሻል አንቺ መጠንከር ነው ያለብሽ።

  • @yeshigetachew8180
    @yeshigetachew8180 Год назад

    ሠላም ለእናንተ ይሁን አይዞሽ ለበጎ ነው እግዚአብሔር ይማርሽ መጨረሻሽን ያሣምርልሽ።

  • @genettesfaslase6340
    @genettesfaslase6340 Год назад

    እይዛሽ እግዝሀቤር ይማርሽ

  • @comcell3831
    @comcell3831 Год назад

    😢😢😢😢😢 እግዚአብሔር ይማርሽ

  • @asmiraworke5582
    @asmiraworke5582 Год назад

    እመቤታችን ትዳብሰሺ

  • @nikotekabe5702
    @nikotekabe5702 Год назад +1

    እኔ የምገርመኝ አረ ሴቶች እባካችሁ እንደው ምን ልበል ወንድ ልጅ ሽብወደድ አንድ ቀን እጁን ሰንዝሮ ከመታሽ የትኛዋንም ሴት ነው የምለው ከዝያ ወድያ ለሰከንድ አብሮ ማደር ቀርቶ አይኑን ማየት ለምን አንቺ እሜበቴ ትጠብቅሽ አቅም በቻለ እናግዝሻለን በርች እንዳታለቅሽ አንች ስታለቅሽ እሱ ይስቃል እመኚ ረጅም ግዜም አትጠብቂ እንደዝህ እንዳንች ከዝህም በላይ መአት ይወርድበታል እግዚአብሔር ይማርሽ እማብርሃን ትርዳሽ

  • @amasnaku2738
    @amasnaku2738 Год назад

    እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ

  • @genetteferi9552
    @genetteferi9552 Год назад

    አመ ብርሀን አሷዋ እባሽን ትዳብሰው😢😢😢😢

  • @kalebmesfin7241
    @kalebmesfin7241 Год назад

    Kongit marimam maserem meftatitm atichilim meftatim maserm yemichil and yemaramilig eyesus bicha new ahunim keneger hulu yemifetash yenazretu eyesus new ahunm wedesu tetegiy haymanot erfit weyim selam ayistim

  • @selometube-12
    @selometube-12 11 месяцев назад

    Egizeabher Yimaresh ehte Dingel Maryam tirdash ayzosh tidegnalesh enateshim yidenalu yihem ken alfo tayewalesh

  • @hilinamkebebtube4511
    @hilinamkebebtube4511 Год назад

    ymtamgnat dengley temarshi😢😢

  • @yegiletesfaye9343
    @yegiletesfaye9343 Год назад

    🙏🙏❤️❤️

  • @user-it2hj2qr9f
    @user-it2hj2qr9f Год назад +1

    እ ደ ሪሳዋን ላክልነ እንረዳ ታለን እባክህን

  • @mohammedmhd8550
    @mohammedmhd8550 Год назад

    እኔን እራሱኮ ፈልጎኝ ነበር ይኤ ልክስክስ ውሻ

  • @rigatteklu7354
    @rigatteklu7354 Год назад

    Ehetye be mejmeria Egezabher Amelakh betenentesh taleka yegebalesh.beterefe gen lemendenew setoch kegabcha befit genenugnete yemetefesemu.Hatyat eko new.keza waye waye .kezema lela hatyat leje aboration madereg .keza hiwet selam yele meskeleklu yewetal.

  • @tinahailu1843
    @tinahailu1843 Год назад

    Fetary yejune ykeflwale

  • @aydaberhe3883
    @aydaberhe3883 11 месяцев назад

    Zegeyecha new yayehut kidst dengel maryam be ejua tedabesachu

  • @user-co6ih3qb2k
    @user-co6ih3qb2k Год назад

    🙏🙏🙏🙏

  • @samerabuzuualamuusamera7633
    @samerabuzuualamuusamera7633 Год назад

    ❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @sousoutube6334
    @sousoutube6334 Год назад

    😢😢😢

  • @redwave4776
    @redwave4776 Год назад

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @aliliwad4158
    @aliliwad4158 Год назад

    አላህ አፈያሽን ይልቀ ቅልሽ

  • @roza7158
    @roza7158 Год назад

    😔😔😔😔😔😔😔

  • @Lillyetube-nu5hr
    @Lillyetube-nu5hr Год назад

    Lemndnew yemtaleqshiw????!!!!!! Sijemerm yerash sew aydelem beqa

  • @user-sd1wb3bk8k
    @user-sd1wb3bk8k Год назад

    እስቲ የመዳምን ስራ እየሰራው ልስማው

  • @asegedechanbesso1399
    @asegedechanbesso1399 Год назад

    ፍቅር የሚባል ታሪክ እራሱ ምን እንደሆነ በአንቺ እድሜ አላውቅም አይ ትውልድ ትፈሪያለሽ ስታደርጊውስ አትፈሪም እረ ወዲያ ለማንኛውም እግዚአብሔር አንቺንም እናትሽን ይማርልሽ ያንን ሁሉ ነገር እያየሽ እየሰማሽ አልሰማም አብረን ካልተኛን አልፈልግሽም ሲልሽ መንገዱን አሳየዋለሁ ፈረድሽ አትበሉኝ ይሄ ሕይወት በእኔም አልፉዋል ከፍቅር የተነሳ ደም እያለቀስኩ ደም እየተፋሁ ተለያይተናል አሁን የምን መነፍረቅ ነው

    • @selamselina1321
      @selamselina1321 Год назад +1

      እስኪያልፍ ተራራ የማይወርድ ሸክም መከራ ነው ሲያልፍ ታሪክ ይሆናል

  • @unitedminleke2king
    @unitedminleke2king Год назад

    ምን አስቸኮለህ አንተ እሷ እየነገረችን ነዉ ምን ይሉታል

  • @wegf6808
    @wegf6808 Год назад +2

    ባለታሪኳ የራሷን ሀላፊነት መውሰድም አለባት በዚህ ልክ የማይፈልጋትን ወንድ እዚህ ሁሉ ችግር ውስጥ ከመግባቷ በፊት ግንኙነቱን ማቋረጥ ነበረባት።

    • @selometube-12
      @selometube-12 11 месяцев назад

      atefered yiferedbehal

    • @wegf6808
      @wegf6808 11 месяцев назад

      @@selometube-12
      አንድ ሰው እራሱ የሰራውን ስህተት ተገንዝቦ ስህተቱን ለማረም ጥረት ካላደረገ ጥፋቱን ሁሉ ለሌላኛው ወገን የሚሰጠው። እርግጥ ነው ያፈቀረ ሰው የሚያይበት አይን ሰከን ብሎ ነገሮችን ለማየት ይናገራል!!!

  • @kalebmesfin7241
    @kalebmesfin7241 Год назад

    አንተም እመቤቴ ትርዳሽ ትላለህ አታነብም መፅሐፍ ቅድስ እባክህን ይህን ስብዕና ይዘህ?

    • @TM-ku3or
      @TM-ku3or 11 месяцев назад

      ምን ለማለት ነው መናፍቅ
      መፅሀፍ ቅዱስ ስለሚያነብ ነው እኮ የጌታውን እናት ያወቀው

    • @kalebmesfin7241
      @kalebmesfin7241 11 месяцев назад

      መፅሐፍ ቅድስ ካነበበ እስቲ እመቤቱ የት ተፅፎ ነው ከአንድ ጌታ በቀር የሚረዳ ያነበበው

  • @user-vj4zo8mt9s
    @user-vj4zo8mt9s Год назад

    300 ብር ብቻ ???እዴት ይበቃሻል

  • @belayshebo3149
    @belayshebo3149 Год назад

    Nigariyat lamariyaam kkkk kkkkkk

  • @tsehaymebretu1299
    @tsehaymebretu1299 Год назад

    Le Egzabhier qelal newu . Eyesus yadnal ! Wede Protestant Church hidesh asxxely Tfeweshalesh . Egzabhier yzemenat qenbershn yisebrewal . Ayzosh Tebatekilgn .

  • @samirawitgobaze4945
    @samirawitgobaze4945 Год назад

    እግዚአብሔር የሚፍትነው የሚወደወን ሰው ፍተናወን መወጣት የሚችለውን ሰው ነው የእውነት ከልጁነትሽ ጀመረሽ በፍተና ነው የኖርሽው እግዚአብሔርም ባንድም በሌላም አልተለየሹም የምትወጃት አዛኝቷ ምስጥረሽን ችግርሽን ሁሉ የምትነግራት እመብራሀን ወላድት አምላክም ድንግል ማርያም አተለየችሽም አሁንም ዛሬ ሀሙስ ቀን ሀያ አንድ ወላድት አምላክ ድንግል ማርያም ናት የዛሬዋ ድንግል ማርያም ህመምሽን ታንሳልሽ አንችንም እናትሽንም ትዳሳችሁ ተፍወሳችሁ የሀዘናችሁን ዘመን በቃ ተበላችሁ እግዚአብሔር አምላክ አንችንም እናትሽንም ይፍወሳችሁ እግዚአብሔር ከነተጋነው ያለሁ አሁንም ጨርሱ ይማርችሁ የእውነት እሂ ታሪክ ለኛ ለጤናኙች ነው በትንሽ በትልቁ ለምናምርረው ለኛነው የእውነት ሁላችንም በየምነታችን ተመስጌን መለት አለብን የእውነት ለሰራነወም ሀፀት ላማረነው ይቅር ይበልን ለታመሙት የእግዚአብሔር መርት ፍወስ ለሚሹት ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ መህርቱን ያወርድላችሁ እኛንም ይቅር ይበልን እህታችንም አይዛሽ እግዚአብሔር አምላክ አሁንም ጨርሱ ይማርሽ

    • @user-ps3bq6vy3w
      @user-ps3bq6vy3w Год назад

      አዲስ ዓለም ትርጉም
      ያዕቆብ 1:13
      13ማንም ሰው ፈተና ሲደርስበት “አምላክ እየፈተነኝ ነው” አይበል። አምላክ በክፉ ነገር ሊፈተን አይችልምና፤ እሱ ራሱም ማንንም በክፉ ነገር አይፈትንም።

  • @ItaferDamoz-xx2gr
    @ItaferDamoz-xx2gr Год назад

    አቤት አተ በቸርነትህ አተ ፈውሳት አደራህን

  • @Alemkedir
    @Alemkedir Год назад

    😂😂😂😂😂

  • @meazafenta6600
    @meazafenta6600 Год назад +3

    እንኳን ልጅ አገኘሽ የኔ እህት አታልቅሽ ሁሉም ያልፋል በእግዚአብሔር ተስፋ እንዳትቆርጭ ሁሉምን ያደረገው ለበጎ ነው