ባለቤቴ ከ2ት ልጆቼ አንደኛዉ እኔን አይመስልም የኔ አይደለም ብሎ ካደኝ የእርቅ ማእድ | Ethiopia | Pastor Chere

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • The sad storyteller.#Ethiopia #Habesha #እርቅ_ማእድ #Sami_Studio
    Subscribe to our official channel / @samuelwoldetsadik
    The betrayal that broke my oath. My husband broke my vow saying that one of my 2 children doesn't look like me, it's not mine.
    ቅስሜን የሰበረዉ ክህደት
    ባለቤቴ ከ2ት ልጆቼ አንደኛዉ እኔን አይመስልም የኔ አይደለም ብሎ ቅስሜን ሰበረዉ
    ከፓስተር ቸሬ አስደናቂ ማብራርያ ጋር የእርቅ ማእድ
    የእርቅ ማእድ ላይ መቅረብ ወይም የስነልቦና አገልግሎት ማግኘት የምትፈልጉ ሰኞ ጠዋት ከዘሪሁን ህንፃ ወደ አትላስ በሚወስደዉ መንገድ በተለምዶ ቺቺንያ በመባል የሚታወቀዉ
    ወይም ሚኪሊላንድ ጎዳና NB Business Center 8ኛ ፎቅ ላይ የቢሮ ቁጥር 804 አገልግሎት ታገኛላችሁ። በተጨማሪም በስልክ +251921333331 ደዉላችሁ ቀጠሮ ማስያዝ ትችላላችሁ።
    Welcome to our channel,
    Sami Studio that brings you highly educational videos and useful tips focused on youth life with a vision of bringing meaningful change on the relationship between family members.
    - parents, children and love partners
    - be with us. We are ready to serve you with loyalty and strong commitment.
    - Your feedback is a backbone for our strength, So please don't hesitate to write us your comment.
    - Sami Studio is happy to serve you, Stay with us!
    ሳሚ ስቱድዮ፣
    በተለይ ወጣቶችን ትኩረት አድርጎ በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር የሚሰራ የዩቲዩብ ቻናል ነዉ።
    በቤተሰብ አያያዝ፤ በልጆች አስተዳደግ፤ በፍቅር ግንኙነት፤ ደስተኛ ስኬታማና የተሻለ ራእይ ያለዉ ቤተሰብ እንዲኖራችሁ እዉነተኛ ለዉጥ ለማምጣት የሚጥር ቻናል ነዉ።
    ተከታተሉን እናንተን ስናገለግል ከልብ ደስ እያለን ነዉ!
    አስተያየታችሁ ስህተታችንን እንድናርም ይጠቅመናልና ከመጻፍ አትቆጠቡ። ቤተሰብ ስለሆኑ ከልብ እናመሰግናለን።

Комментарии • 61

  • @erq-maed-TV
    @erq-maed-TV  Год назад +10

    ቅስሜን የሰበረዉ የባለቤቴ ክህደት
    ባለቤቴ ከ2ት ልጆቼ አንደኛዉ እኔን አይመስልም የኔ አይደለም ብሎ ዉስጤን አቆሰለዉ
    ከፓስተር ቸሬ ገራሚ ማብራርያ ጋር የእርቅ ማእድ

  • @sn-jn3eg
    @sn-jn3eg Год назад +9

    ቸሪ ወላሒ በጣም ነው ማከብረክ ሰዋች ወደ ዙሙት እዳይሄዱ ከጋቢቻ በፊት ያለው ግንኝነት ምትቃወመው ነገረ በጣም ይመቸኛል 👌👌👌👌👌

  • @user-mz4tt1sm8f
    @user-mz4tt1sm8f Год назад +3

    ውይ ቸርየ እድሜህ ይርዘም ኑርልን የኛ መካሪ ጌታየ መካሪ አታሳጣን

  • @melatberhanu9149
    @melatberhanu9149 Год назад +9

    ቸሬ እያዋዛ ያስተምራል ልብ ያለው ልብ ይበል

  • @user-nr5ll1sf4g
    @user-nr5ll1sf4g Год назад +4

    እኔ ያለፍኩት ታሪክ ነው ለወዶቻችን ልቦና ፈጣሪ ይስጣቸው

  • @user-yj6xm3ej5m
    @user-yj6xm3ej5m Год назад +1

    ከሰማሁት የእርቅ ማእድ ታሪክ ሁሉ የወገናችን ያስተላለፈው ምክር በጣምምምም ጥሩ ነው መሰረቱ ካላመረ መፍረሱ አይቀርም ማንኛውም ነገር የመዳም ቅመሞች አደራ እንዳትሸወዱ።

  • @user-dp4ri4ln2g
    @user-dp4ri4ln2g Год назад +1

    ❤❤❤አቤት ፓስተርዬና አለምዬ ስወዳችሁ ከምር ከልቤነው ነፍአመት ኑሩኽኝ ❤❤❤❤❤ እኅታችን አይዞሽ እኔግን በአንቺ ምክንያት ቆንጆትምህርት አገኘሁኝ

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 Год назад

    በጣም ትክክል ፓስተር ቸሬ እኛ ለራሳችን በደንብ ሳንቋቋም ሌላ ልጂ አምጥተን መከራ ማብዛት በጣም በዚህ ጉዳይ ምዙ ስፋ ያለ ትምህርት ብትስጡልን ባይ ነኝ ።ምክራችሁ በጣም ምርጥ አስተማሪ ነው እህቴ አይዞሽ ወንዶች ምንም ሀላፊነት አይስማቸውም🙏😢

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 Год назад +1

    ቸሪ @ አለምየ ረጅም እድሜ ከጤናጋር

  • @zaidsamid9870
    @zaidsamid9870 Год назад +8

    ከዚህ በፊት ጥቁርና ነጭ ወለጀች ብሎ ፕሮግራም አቅርባቹህ ስንጠብቅ ቀራቹህ ግን ለምኖንን ምን ሆኑ እነሱ አረ ከሰማሁት ጀምሮ እየጠበኳቹህ ነዉ???

  • @meseehallu1001
    @meseehallu1001 Год назад

    ውይ በእውነት ቸሬ ክእርቅ ማእድ በጣም እነጋገሩ ስላም ይሰጣል እመስግናለሁ

  • @asegedechanbesso1399
    @asegedechanbesso1399 Год назад

    አይ ቸሬ ልክ ልካቸውን ንገራቸው እኔም የማምንበት ነገር ገና ለገና ይወደኛል ብዬ መጋደም ጥሩ አይደለም ሴቶች እግራችሁን አትስቀሉ ተሰብቆ ተደባብቆ ትዳር ዋጋ ያስከፍላል የሚገርመኝ አባትነቱን ይመን እንጦሮጦስ ይውረድ ለመውለድ ለመውለድ እበትም ትል ይወልዳል መጀመሪያ ተጠንቀቁ

  • @tediwon
    @tediwon Год назад

    ይህ በኔ ህይወትም የነበረ ታሪክ ነው አንዳንድ ወንዶች በራሳቸው እምነት የሌላቸው ሲሆኑ የኔ አይደለም ምናምን ይላሉ ግን እግዚአብሔር ነውና ልጆች ማደጋቸው አይቀርም አንችም ጠንክሪ ማነው ልጅ የግድ አባቱን ብቻ ነው መምሰል አለበት ያለው አሁን ዲኤንኤም ስላለ በዛ ማረጋገጥ ይችላል አይዞሽ ማለፉ አይቀርም

  • @zaidsamid9870
    @zaidsamid9870 Год назад +1

    ወይ ጉድ የማንሰማዉ ጉድ የለም ምንችግር አለሁ እህቷን ቢመስል አቤቱ ማረን

    • @bafanamemehiru6442
      @bafanamemehiru6442 Год назад

      እኳ የግድ ሁሉም የተወለደው ልጅ የእሱን ቤተሰብ መምሰል አለባት እንደ ምን ችግር አለው የእሷ ቤተሰብ

  • @user-ym5nc5od2r
    @user-ym5nc5od2r 10 месяцев назад

    ሰለም አለምዬ እንዴት ነቹ ሰለመቹ ብዝተሸ ይበልልኝ እንዴት እናንተን መግኘት እችለለው

  • @kedestzegeye992
    @kedestzegeye992 Год назад

    Cherye what a beautiful advice thank you ❤❤

  • @tesfaneshdebusho6634
    @tesfaneshdebusho6634 Год назад

    Wud wendimich abet mikrachihu betam yastemral.
    kezare mikrachihu endet balochachin treat madreg endalebin astemrachihunal tebareku.
    NURULIN. 🎉🎉🎉🎉

  • @toyiba7644
    @toyiba7644 Год назад +3

    እና ያችን ቤተሰብ ቢመስል ምን ችግር አለው እስኪ ጨርሸ ላዳምጥ መጀመሪያ

  • @akallemma7573
    @akallemma7573 Год назад

    ወይ ፡ ቸሬ ፡ እንዴት ፡ እንደ ፡ ማደንቅህ ፡

  • @wirohode506
    @wirohode506 Год назад

    pastor chere minale yesetoch nigus bihon enikeber neber

  • @liyaseferi3676
    @liyaseferi3676 Год назад +1

    እወዳቹሁ ነበር ግን አባባላቹ ግን ሴቶን እንደጥፋተኛ እያረጋቹ ነው ወንድ ልጅ ወርቅ ብታነጥፍለት ለውጥ የላቸውም ልዩነቱ አንዳድ ያስታውቅበታል

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Год назад

    ቸሬ መጀመሪያ ላይ የተናገረውን በመድሀኒት መልክ ነበር ለሁሉም ማስዋጥ አሁንማ በቃ ፋሽን ሆነን ሳይጋቡ መውለድ፣በየቦታው ዝሙት ።
    ወደ እህቴ ስመለስ በጣም ነው ያሳዘነችኝ ።አሁንኮ ለእናቶች ስነልቦናም አልተጠነቀቁ "ልጁ የኔ አይደለም" በሚል እንዴት ልባቸው እንደሚሰበር ።እኔ ብሆን አላስመረምርም።ማስመርመር ተራ ነገርኮ ነው ይህን ሁሉ የስነልቦና ጫና ደርሶባት በምርመራው ልጅህ ነው ሲባል እሱ ቢመለስለትም።ይህ የተሰበረ ክብሩአ ፣ስነልቦናዋ እንዴት ይመለሳል ።ይህ DNA ከመጣ ማንም እየተነሳ የኔ አይደለም ይላል።
    አዝናለሁ በእውነት ።
    ወይ ባል አልሆኑ ወይ ጥሩ አባት አል ሆኑ የሀገራችን ወንዶች 90%% ግራ የተጋቡ ሀላፊነት የጎደላቸው ከህፃን ያነሰ ሀይምሮ ነው ያላቸው።
    እናመሰግናለን ቸሬ፣ አለምሰገድ ፣ሣሚ 💚👏👏✅

  • @meseretdibisa5311
    @meseretdibisa5311 Год назад +1

    እና ሜን ችግር አለው ልጅ የእናትንም የአባትንም ቤተሰብ ይመስላል

  • @sn-jn3eg
    @sn-jn3eg Год назад +1

    እኔ እኮ ያለ ቤተሰብ ፊቃድ ትዳረ ሚያክል ነገረ ስትዳፈሩ እኔ ኒካአህ እሰረልኝ ለማለት አባቴን ይፈቅድ ይሁን አይሁን እያልኩ የነበረኝ ሰቀቀን እኔነኝ ማቀው አልሀምዱሊላ ግን እዶ ትዳረ ቀልድ አደለም ቤተሰብ ማወኩ ደሞ የተወደደ ብቻ ሳይሆን ግዴታም ነው

  • @edendak5588
    @edendak5588 Год назад

    Kkkkkkkkkkkkkk
    Chire betam yasaken
    Gin atafirdu!

  • @kirosabbay6523
    @kirosabbay6523 Год назад

    የሰነ ተፈጥሮ አዋቂዎች ልጅ ወደ ኃላ 4ና 5 ትውልዶች ከዛም የበለጠ ግዜ ከሚስትም ከአባትም ዘር ሊመስል ይችላል:: ጭራሹንም እናቱን ወይም አባቱም ፍፁም ሊመስል ይችላልና እኔን አይመስልም የሚለው ላያዋጣ ይችላልና ዘመኑ ጥሩ በመሆኑ DNA የሚባል በመኖሩ አባት ( በተለይ ) ጥርጣሬ ካለው ምርመራ ማድረግ ሰለሚችል ገና ለገና ልጅ እኔን አይመስልም በሚል ጥርጣሬ በመግባት ትዳር ላይ ችግር መፍጠር አይገባም:: ለሁሉም ጌዜና ሁኔታው ያመቸ በመሆኑ ትዕግስት ያሻል::

  • @shitayeessa1481
    @shitayeessa1481 Год назад +1

    I disagree with your opinion; I do not believe that the wive to pamper her husband just because she has given birth. How about the husband taker of his responsibility. I am sure it is not easy to stay home and take care of the children. How about he cares for his wife too. And take care of his duty. i believe they need to talk to each other to solve their problems.

  • @asni4265
    @asni4265 Год назад

    እኔ የእናቴን እህት በሁሉ ነገር በቋም በስውነት ቅርፅ እራሱ እሷ ነው የምመስለው እንግዲህ የአባቴ ልጅ አይደለሁም ማለት ነው እንዴት ነው ግን የምናስበው ለምን ስበብ አስባብ እንነታረካለን እረ እግዚአብሔር ፍሩ

  • @throwbackvibezz6757
    @throwbackvibezz6757 Год назад

    ፍትህ ለጉራጌ ህዝብ ፍትህ ለደቡብ ህዝብ ፍትህ ለአማራ ህዝብ

  • @toyiba7644
    @toyiba7644 Год назад +2

    ክክክክክክክ ታዳ ከህትሽ አትወልጅ አለ

  • @sanyaabdulkader9213
    @sanyaabdulkader9213 Год назад

    🙏🙏🙏

  • @dubairak2209
    @dubairak2209 Год назад

    kkkkkkkkkkk ቸሬ

  • @frehiwotkefle6519
    @frehiwotkefle6519 Год назад

    ጉድ እኮ ነው እሽቱ መለሰም ጆከር ተብሏል አንተን አላዩ ቸርዬ በጣም ጆክር ነህ i like the way u talk 😂 very funny

  • @Ethiopia890
    @Ethiopia890 Год назад

    Alem and chery❤

  • @tutuz8920
    @tutuz8920 Год назад

    ገደል ግባ በይውወሬ

  • @konjokonjo9375
    @konjokonjo9375 Год назад

    እንዴ ምናለበት ልጆች ሲወለዱ ግድ የእናትንና የቤተሰብ መሀል አንዱን መልክ ይዘውተው የሚወጡት

  • @kirosabbay6523
    @kirosabbay6523 Год назад

    እባክህን አንተ ሰምተሄው ይሆናልና ባለቤቴ ከሄደ በኃላ ችግሩ እየሰፋ መጥቶዋል ብላለችና የት ነው የሄደው? ጠይቃት ? እባክህን:: አድማጭ ይወቀው::ትንታኔዎቹ በመጨረሻ ቢሆን አያምርምን?

  • @user-vp7vg5qc7j
    @user-vp7vg5qc7j Год назад

    Allah hkòn yawtlat

  • @melatyenatwa7027
    @melatyenatwa7027 Год назад

    ሲጀመር መጠየቅ አይጠበቅባትም እሱ አያውቅም እንዴ ባል ነው በዛላይ አብሮ እየኖረ

  • @mistersayed6624
    @mistersayed6624 Год назад

    ቸሪናዬ የት ጠፋህ በጌታ

  • @user-cb9jk8yt3u
    @user-cb9jk8yt3u Год назад

    ፕሮግራሙ አንዲት ሴት ባሏ አንዱ ልጅ የኔ አይደለም በሚል ነው የመጣችው ።
    ነገርግን ፕሮግራሙ የጋብቻ ትምህርት ሆነ ።

  • @meedaskarunnyam8119
    @meedaskarunnyam8119 Год назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌

  • @drawingzone101
    @drawingzone101 Год назад

    I don't like how the guest is blaming women for everything happned....people fall in love regardless of their economy status and their plan. That doesn't mean the woman failed to control her sexual desire. The man was at fault, but the woman was the one who is being blamed.

  • @Gene-kg1or
    @Gene-kg1or Год назад

    አይ አማካሪ

  • @user-tf2ru9cx8j
    @user-tf2ru9cx8j Год назад

    ኧረ እኔም ኮቢ አክስቴን ነው የአባቴን እህት የምመስለዉ

  • @onlyme6606
    @onlyme6606 Год назад

    Enide saudi sheqaloch eqed aleba atihunu setoch

  • @user-vp7vg5qc7j
    @user-vp7vg5qc7j Год назад

    Chare satyow 1o lage benowrat talowat and mehad alwkacem salem yawrdow

  • @tutuz8920
    @tutuz8920 Год назад

    ገደል ግባ በይው ይሄ በአንተ ሚድያ አይጠበቅም

  • @hshs7s-nt9yh
    @hshs7s-nt9yh Год назад +1

    እረ፣እኔ፣ልጄ፣ወላሂ፣ወንድሜነው፣የሚመስለው፣ግን፣አባቱ፣ደስተኛነው፣ጉድ፣እንኳን፣ወንድምእህት፣ዘመድ፣ይመስላል፣እንዴ፣እና፣ቤተሠብ፣ካልምሰለ፣ማንን፣ይምሰል፣ጅል

  • @clickcell4333
    @clickcell4333 Год назад

    😂😂😂😂😂

  • @ababamoges4604
    @ababamoges4604 Год назад

    💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️