🤔 ወንድሜ የልጄ አባት ሆኖ ተገኘ 🤔 || አሁን ልጄን አባትሽ ማነዉ ልላት ነዉ? | አስታራቂ | Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • የልጄ አባት የራሴዉ ወንድም አጎቷም አባቷም ነዉ
    Subscribe to our official channel / @samuelwoldetsadik
    የገዛ ወንድሜ 1ወር ሙሉ ይደፍረኝ ነበር አሁን ልጄን አባትሽ ማነዉ ልላት ነዉ? | አስታራቂ።#አስታራቂ #Ethiopia #Sami_Studio
    የልጄን አይን በሙሉ አይኔ ማየት እንኳን አሳፈረኝ
    አስወልዷል የተባለዉ ወንድሟ በስልክ የሰጠዉ የሚያናድድ አወዛጋቢ ምላሽ
    ባለታሪኳን ማግኘት ለምትፈልጉ በፕሮግራሙ አዘጋጅ ስልክ +251994922121 ምንተስኖት ይልማ ብላችሁ ደዉሉ።
    አስታራቂ ፕሮግራም ላይ መቅረብ ወይም የስነልቦና አገልግሎት ማግኘት የምትፈልጉ ስልክ +251994922121 ምንተስኖት ይልማ ብላችሁ ደዉሉ። ቢሮ መምጣት ለምትፈልጉ ደግሞ
    ጀሞ ሚካኤል ቤተክርስቲያን አጠገብ እግዚአብሔር ይባረክ ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ ላይ አገልግሎት ታገኛላችሁ።
    • ሚስቱ ይሄን ከሰማች አለቀልኝ! ከአ...
    ሚስቱ ይሄን ከሰማች አለቀልኝ! ከአሰሪዬ ባረግዝ ሚስቱ እንዳትሰማ የሚያስወርድ ነገር አመጣልኝ።
    • ድንግልናዬን የሰጠሁት ጠንቋይ! የማ...
    ድንግልናዬን የሰጠሁት ጠንቋይ!
    • ደም አልቅሳ ያስለቀሰችን ሰላም! አ...
    ደም አልቅሳ ያስለቀሰችን ሰላም! አልቆም ያለ መሪር እምባ የምታነባዉ የሰላም እጅግ አሳዛኝ ታሪክ።
    • ፎቶዉ ላይ የምታዩት አረብ ደፈረኝ!...
    ፎቶዉ ላይ የምታዩት አረብ ደፈረኝ! ይህን ማንም ስለማያምነኝ በተክሊል ያገባሁት ባሌን ተደብቄ እኖራለሁ
    • Ethiopia: በ16-ዓመቴ የአክስ...
    በ16-ዓመቴ የአክስቴን ልጅ ቀጠፍኳት በዛች ቀን የፈፀምኩት እየፀፀተኝ መኖር አቃተኝ
    sami studio | ሳሚ ስቱድዮ | samuel woldetsadik | ሳሙኤል ወ/ፃዲቅ | erk mead | የእርቅ ማእድ | amharic music | abol tv | tiktok ethiopia | adey drama | ethiopian music new | ethiopia today | ethiopian movie new | አዝናኝ | አስቂኝ | ፍቅር | አስገራሚ | የፍቅር ታሪክ | habesha | love story | addis ababa | famous | comedy | drama | funny | eyoha | comedian | seifu | amharic | music | prank | love | ሀበሻ | መዝናኛ | ድንቅ | ልጆች | ዜና | ሰርግ | እሸቱ | ቪድዮ | አማርኛ | ፕራንክ | ታሪክ | የቤተሰብ | ኮሜድያን | ሰይፉ | እዮሀ | shall | marry | her | she | me | shorts | fani samri | ዘጠነኛው ሺህ | miko mikee | brex habeshawi | wub alem entertainment | saq terra | dink lejoch | donkey tube | ebs tv | ethiopia | ethiopian movie | ethiopian music | saron ayelign | seifu on ebs | ድንቅ ልጆች | ክህሎት | ሰይፉ በኢቢኤስ | ethiopian news | ethiopian tiktok | ale tube | habesha tiktok | ethiopia reaction | ethiopian artist | ebs tv worldwide | Instagram | Telegram | bitcoin | bitcoin mining | cryptocurrency | crypto | bitcoin today price | bitcoin today news | amharic comedy | habesha couple prank | unexpected prank | ethio comedy | music video | ethiopian funny video | ethiopian drama | ethiopian reaction | ethiopia today | abrelo hd | abrelo hd new | የኢትዮጵያ ፊልም | habesha tiktok videos | ebs drama | ethiopian movie | dallol entertainment | tiktok ethiopia | ቲክቶክ | mereja | maed | wedding | seifu fantahun show | eregnaye | sheger info | abrelo hd gaming | vlog | seifu on ebs today | seifu fantahun new | ethiopian music | donkey | comedian eshetu | zehabesha | ethio forum | breaking news | gege kiya | gigi kiya | yoni magna | jiji kiya | teddy afro | minew shewa | dallol entertainment | Frash Adash | ale tube | ethiopian | ethiopian music oromo | ethiopian news agency | adey | ethiopian news today live | ethiopian news today zehabesha youtube | storytelling | ArtsTvWorld | EthiopianEntertainment | ፍራሽአዳሽ | ጦቢያግጥም | love (Quotation Subject) | story | ethiopia (Country) | eritrea | business | people | documentary | famous | reconciliation | Africa | Group | Incredible | Episode | Insane | Youth | Live | Life | Wonderful | Epic | Intense | Cool | Great | Retreat | Extreme | abel birhanu | genet nigatu | egna legna | ashruka | fana lamrot | Andafta | Hana Yohannis | Rakeb Alemayehu | Feta Daily | Ethio Tube | Mereja Today | እማማ ዝናሽ | Zemedkun Bekele | Genet Nigatu | Egna Legna | teshager tassew | አረብ ሀገር |
    | love (Quotation Subject) | story | ethiopia (Country) | eritrea | business | people | documentary | famous | reconciliation | Africa | Group | Incredible | Episode | Insane | Youth | Live | Life | Wonderful | Epic | Intense | Cool | Great | Retreat | Extreme | Ethiopian_Wedding | online_couples_therapy | virtual_marriage_counseling | sami studio,Ethiopia (Country),Quotation (Quotation Subject),Amazing (Composition),fani samri,donkey tube,seifu,prank,amharic,abrelo,miko mikee,fetadaily,ebs,storytelling,eritrea,
    ashruka,new,habesha,Episode,oromo,abel birhanu,ale tube,news,Africa,Extreme,genet nigatu,Frash Adash,saq terra,gigi kiya,yoni magna,ሰበር,Story Part,love (Quotation Subject),
    Day After,sad,Jack,today,ሴት,Haiti,she,Intense,Breaking,marry,her,Person,business,Epic,shall,
    #የእርቅ_ማእድ #የሰላም_ገበታ #የፍቅር_ታሪክ #Habesha #Love_Story
    Welcome to our channel,
    Sami Studio that brings you highly educational videos and useful tips focused on youth life with a vision of bringing meaningful change on the relationship between family members.
    parents, children and love partners
    be with us. We are ready to serve you with loyalty and strong commitment.
    Your feedback is a backbone for our strength, So please don't hesitate to write us your comment.
    Sami Studio is happy to serve you, Stay with us!

Комментарии • 219

  • @erq-maed-TV
    @erq-maed-TV  Год назад +7

    ወንድሜ የልጄ አባት ሆኖ ተገኘ አሁን ልጄን አባትሽ ማነዉ ልላት ነዉ?
    የልጄ አባት አጎቷም አባቷም ነዉ።
    የልጄን አይን በሙሉ አይኔ ማየት እንኳን አሳፈረኝ።
    አስወልዷል የተባለዉ ወንድሟ በስልክ የሰጠዉ የሚያናድድ ምላሽ።
    ባለታሪኳን ማግኘት ለምትፈልጉ
    በፕሮግራሙ አዘጋጅ ስልክ +251994922121 ምንተስኖት ይልማ ብላችሁ ደዉሉ።

  • @tigistmengist319
    @tigistmengist319 Год назад +17

    እኔ ልጂቶ እራሱ በጣም ነዉ የምታናድድ እሷም ተስማምታ ነዉ የሚመስለኝ እንዴ እህት ወንድሞቻ እጠገቦ ሆነዉ እራሶን ታጠፍለች ትላለች ቢገላት አይሻም ብትሞት ከወንድሞ ከመውለድ ደግሞ የገረመችኝ ለማስወረድ ሀይማኖት አይፈቅም ትላለች ከወንድም መዉለድስ ሀይማኖት ይፈቅዳል እንዴ እስር ግዜ ሞት ይሻላል ልጅ ብቻ ጥፍተኞ አይደለም መቶ በርሰት የእሷም ነዉ

    • @samesheger3834
      @samesheger3834 Год назад +3

      ተይ አትፍረጂ እውነቱን አናውቅም አያድርስ ማለቱ ይሻላል

    • @samesheger3834
      @samesheger3834 Год назад +1

      ብታስወርድ ይሻል ነበር

    • @liyagebretsadik
      @liyagebretsadik Год назад +1

      አትፍረዱ ልጅ ሆነሽ ያላሰብሽው ሲፈጠር በጣም ትሸማቀቂያለሽ ብትናገሪም የሚያምንሽ የለም ከደፋሪው ይልቅ የተደፈረችው ላይ ነው የኛ ህዝብ የሚወግረው እኔ ሙከራ ደርሶብኝ ስለማውቅ ነው በአጎቴ ልጅነት ስለነበረብኝ የሱ ፈንታ እኔ አፈርኩ ነገር ግን አልደፈረኝም እግዚአብሔር ረዳኝ

    • @bafanamemehiru6442
      @bafanamemehiru6442 Год назад

      ​@@liyagebretsadik የደረስባት ብቻ የውቃል

  • @azizamohammed7
    @azizamohammed7 Год назад +9

    ነገሩ በጣም ያሳዝናል ግን እኔ የሷ ምክንያት ምንም አልተዋጠልኝም አንድ ወር ሙሉ ደፈረኝ ብላ ከዛ አስታውሽው ስትባል ደግሞ ሌላ ነው እምታወራው ብቻ በዛ ላይ እንዳው እህትና ወንድሞ እያሉ ከሆነ ያደረገው ለምን እናገራለሁ ወይም እጮሀለሁ አትለውም በዛ ላይ በተደጋጋሚ ሲያደርግ ቢያንስ እሱጋ አልተኛም ከአሁን በኋላ አትልም እንደ?

  • @selammesganaw3899
    @selammesganaw3899 Год назад +4

    ምተስኖት ቁጣህ ልክ ነው ከወንድም ወይም ከእህት ከመውለድ ውርጃ ህግም እምነትም ይፈቅዳል

  • @mekdes5013
    @mekdes5013 Год назад +5

    በስማም😢😢😢😢😢😢 ኡፍፍፍ የደረሱ ሴትና ወንዶችን ልጆች እድሜቸው ከደረሰ አንድ ላይ አትተው እባካችህ 😢😢 የፈጣሪ ያለህ ሙስሊሞች ጠንቃቃ ነበራችህ እኮ ልጁ አንድ ጊዜ ፈጥሯል አሳድግ ወንድሜ ምን ይደረጋል አንድጊዜ ሆኖል አረቦችን አደንቃቸዋለሁ በእውነት የ4 አመት ልጆችን እንኳን አንድ ላይ አያደርጉም

    • @umuhumra4244
      @umuhumra4244 Год назад +3

      Muslimoch ayidelum eko bedenib simew lijitua ye senibet temari nat😢

    • @lopesohadiso
      @lopesohadiso Год назад

      መቅዲያ ሰው ሁሉ አንድ አይዶሌም አሰተሰብ ጉዳይ ነው እኔ የአባቴ ወንድም ቡዙ ሴት ልጆች አሉት እነዚህ ሴቶዎች ተረበተሪ ቅድሜ እና እሁድ እኔ ጋ ይመጣሉ አንድ ክፍል ውስጥ አብረን እናውላለን እናድረሌን እንዲህ አይነት አስብ በፍጹም አይሞሮ ላይ አይመጣም በእውነት ይህ ትውልድ ካንቱ ትውልድ ነው እግዚአብሔር ይቅር ይባሌን እንጂ😭😭

    • @mekdes5013
      @mekdes5013 Год назад

      @@umuhumra4244 ማሬ አላህ ያውቃል እያለ አሰሚውም

    • @mekdes5013
      @mekdes5013 Год назад

      @@lopesohadiso ልክ ነህ ሁሉም አንድ አይነት አስተሳሰብ የለውም አሁን ላይ ትውልዱ በዝሙት ወድቋል😭 ቡዙ ከባባድ ታርክ እየሰማን ነው ከዚህ ሁሉ ጠንቃቄ ማድረግ ነው ሁላችንም ከወንድምና ከጎረቤት ልጆች ጋር ነው ያደግነው ግን አንድም ቀን ይሄ ሀሳብ አስበን አናቅም ብቻ እግዚአብሔር አስተዋይ ልቦናን ይስጠን🙏😭

  • @aminaamina-em4tu
    @aminaamina-em4tu Год назад +2

    እሄን ስሰማ ወንድሜ አላህ ይራሀምክ ክፉ እዳይደርስብኝ ጠባቂየ ወንድም ከደፈረ አለም በቃ የአላህ የአላህ

  • @bertukanyoutube4773
    @bertukanyoutube4773 Год назад +5

    አይዞሽ እህት አትፍረዱ ይፈረድባሀል ይላል እግዚአብሔር ስለዚህ የወደቀ እንጨት ላይ መጥረቢያ ይበዛል እግዚአብሔር ይቅር በለን

  • @ምጥን
    @ምጥን Год назад +12

    1ወር ሙሉ ተደፈርኩ እውነት አይመስለኝም ልጅ ናት ማለቱ ይቀላል ተደፈርኩ ግን አያስኬድም ለማንኛውም እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ ።

    • @ኢትዮጵያየእኝናት
      @ኢትዮጵያየእኝናት Год назад +1

      😔😔አትፍርጅ ከ እህት ውንድም ጋር አብረው አላደጉም ስለዚህ ምን አይነት ኑሮ እንደምትኖር ምን ዛቻ እንደሚደርስባት እሷ መጤ ናት ስልዝህ አትታመንም 😏😏

    • @ምጥን
      @ምጥን Год назад +1

      @@ኢትዮጵያየእኝናት መፍረዴ አይደለም ግን 1 ወር ሙሉ ካልፈለገች አይቀጥልም በአንድ ቀን ብታረግዝ ተደፍራ ይባላል ለማንኛውም እኔ እየፈረድኩ አይደለም እህቴ ተባረኪ !!

    • @aminaamina-em4tu
      @aminaamina-em4tu Год назад

      ምን አስዋሻት ከወድሜ ከምትል ከሌላ ከደፈርኩ ማለት አይቀላትም

    • @toyiba7644
      @toyiba7644 Год назад

      በወድሟ ሳይሆን በወድሜ አትልም ስለዚህ ወድሟ ነው

    • @bafanamemehiru6442
      @bafanamemehiru6442 Год назад

      ​@@aminaamina-em4tu የሌለውን ስሜ በውሽት ከምተጣፍ እውነቱን መነገር ይሸላል

  • @mesayasert6703
    @mesayasert6703 Год назад +3

    እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ልጁማ በትክክል አባትነው ደግጦነው

  • @negistberhane3022
    @negistberhane3022 Год назад +1

    እናትየዋ ትክክል ነች አንቺ ባለጌ እንኳንም አባረሩሽ ምን አይነት ሰው ነሽ ለምን ለጉድፍቻ አትሰ ጭም በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ ምን አይነት ጉዶች ናችሁ ። ሲጀምር ፔሬድሽ ሲቆም እንዴት ማርገዝሽን አታውቂም ውሽታም።

  • @salammbtube7403
    @salammbtube7403 Год назад +2

    ፈጣሪዬ ሆይ ጆሮዬ አመመኝ እንኳንም ሴት አልወለድኩ ግን የተማርሽ ነሽ ፍላጎት ከሌለሽ በፍፁም ሊሆን አይችልም

  • @fikir1677
    @fikir1677 Год назад +4

    ፈጣሪየ ሆይ ይቅር በለን የሃጢያታችን ብዛት እማንሰማው ነገር የለም እኔ ያዘንኩት ለህፃኗ ነው ስታድግ ትሸማቀቃለች 😢😢

  • @amyethiopian4426
    @amyethiopian4426 Год назад +8

    ሀይማኖቴ አይፈቅድም አይባልም ከወንድምሽ ጋር አይደለም ማረግ ማስብም የትኛውም ሀይማኖት አይፈቅድም

  • @መሲየማርያምልጅ-ደ9ወ

    እግዚኦ ማሃረነ ክርስቶስ 😭
    የመጨረሻው ዘመን 😭😢

  • @peacelove5040
    @peacelove5040 Год назад

    አባት ነው። ሁሌም የተጎዳ ሰው ይገለላል። አይዞሽ በትቺ።

  • @terhasberhane71
    @terhasberhane71 Год назад +1

    ወይ ጉድ መደፈር አድቀን በሀይል ሊሆን ይችላል በተደጋጋሚ ግን ፍላጎት ነው እጂ እህትሽ መንድምሽ እያሉ ምን ማለት ነው

  • @hshs7s-nt9yh
    @hshs7s-nt9yh Год назад +1

    እናትሽምታርግለመፍረድተቸግራነው፣ቁማ፣መራመዷአጀብነው፣ለመስማትይሰቀጥጣልእንኮንበገዛልጆቿ፣አይናትአልታደለችም

  • @Yegeter.ljitube.1
    @Yegeter.ljitube.1 Год назад

    ህስቡን አላህ ወነኢመል ወኪል ደሞልጂ መዉለዷ ከባድ ያደርገዋል 😢ምስኪን ፈጣሪ ሀገራችንን ከዝሙት መንፈስ ጠብቅልን አይዞሽ ሂወት ይቀጥላል ገናልጂነች አትፍረዲባት ምንተስኖት ቆሻሻዉ ወድሟነዉ ከባድነዉ 😢😢😢

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 Год назад +3

    አምላኬ ሆይ በምህረትህ ተመልከተን 😢😢 እንዲህ አይነት ጉድ ሲገጥመን ወገኖቼ እረ ለሰው እናማካር በጊዜ መናገሩ መፍትሄ ያስገኛል
    በሀይማኖት በኩል የሀይማኖት አባቶቻችንን እናማካር እንጠይቅ እንዲህ ካለ ፈተና ውሰጥ መውደቅ ለዘር የሚተርፍ መከራ ነው የምናስቀምጠው
    ይህ ህፆን ለዚህ መከራ 😢😢 የሚያሳዝነው እንዲህ አይነት መከራ ውሰጥ የጨመራቹት 😢😢
    የልጅቶ አነጋገር ግን 😡😡 እረ ምንጉድ ነው ምን አይነት ዘመን ላይ ነው የደረስነው 😡

  • @mohammedseid9121
    @mohammedseid9121 Год назад +3

    ህብረተሰቡ ማወቅ ያለበት የደረሱ ሴትና ወንድ እህትና ወንድም ቢሆኑም አንድ አልጋ ላይ መተኛት የለባቸም

  • @ethiotiru4329
    @ethiotiru4329 Год назад +2

    እግዚኦ ማህርና ክርስቶስ አቤቱ ፈጣሪ ሆይ የኛ ሀጥያት ብዙ ነዉ አንተ ማረን እንጂ

  • @selammesganaw3899
    @selammesganaw3899 Год назад +2

    የናትሽ ልክ ነው ወንድምሽ ምርመራ ማርግ የለበትም እውነቱ ላችም ለልጅሽም የቤተስብሽ ሂይወት እሚያበላሽ ነው ያለሽ አማራጭ ፈጣሪሽን ቤተሰብ አድርገሽ ከነሱ እራቂ ጥፊ እስከመጨርሽው ለልጅሽም ተደፍሬ ነው በይው

    • @selammesganaw3899
      @selammesganaw3899 Год назад +1

      @@free-spirit-z6y ለጉድፍቻ ቢሰጥ ልጅ ይጎዳል ሲያድግ እናቴ ማን ትሆን ከሚል እሷ ዋጋ ትክፈል ተመልሳ እህትም ልጅም ልትሆን አትችልም

  • @hshs7s-nt9yh
    @hshs7s-nt9yh Год назад +1

    ሲጀመርከጎረመሱበሀላአብሮማስተኛት፣ሀራምነው፣ቢስ፣እህትለብቻ፣ወንድምለብቻይተኙ፣ሠዎች፣ተጠንቀቁአላህይጠብቀልን

  • @hdhdhrdhdhdh7485
    @hdhdhrdhdhdh7485 Год назад

    በአላህ ምን ጉድ ነው እርበአላህ ተው ይስቀጥጣል ወየውው ሞት ይሻላል

  • @teddy777
    @teddy777 Год назад +3

    በፈጠራችሁ ይችን ምሰኪን ልጅ አትፈረዱባት ከምረ እንረዳት እኔ በበኩሌ ህፃኗን እኔ ላሳድጋት በጣም ነው ደሰ የሚለኝ

  • @martasiraw2755
    @martasiraw2755 Год назад

    ከቻላቹ ይሄልጅ አድጎ ይህን ከሚሰማ ቶሎ ጉዲፈቻ መስጠቱ ይሻላል

  • @AleLene-g9i
    @AleLene-g9i Год назад +1

    ሲጀመር አቅደውት ነው ወንድ ከሴት ጥንድ ጥንድ የሆኑት ለምን ሴቶቹ ለብቻ አልተኙም?

  • @tesfaethiopia4436
    @tesfaethiopia4436 11 месяцев назад

    ምን እያላችሁ ነወ ሰዎች?
    ዝሙት ሀጥያት ነው፣ከቅርብ ዘመድም ወሲብ ማድረግም ሀጥያት ነው።ውርጃ ግን እጅግ በጣም ሀጥያት ነው ከሁሉም የከፋ ሀጥያት።ሀጥያት ያልሆነው ግን ልጇ ነው።ልጇ በእግዚአብሔር ፈቃድ ነው የመጣው።እህቴ ተረጋጊ ልጅሺ ሃጥያት አይደለም የእግዚአብሔር ስጦታ እንጅ።ለዝሙቱ ግን ንሰሃ ግቢ።

  • @wigialshamiri8992
    @wigialshamiri8992 Год назад +2

    እደኔ በትክክል አርጓታል ምክንያቱም ካወራሩው ያስታውቅበታል

  • @birhanlegesse2055
    @birhanlegesse2055 Год назад

    Afer beye keshem

  • @selammehari4709
    @selammehari4709 Год назад

    ትክክል ብለሐል ወኒደመ

  • @TigistAbayneh
    @TigistAbayneh Год назад +11

    ምንተስኖት ምን ሆነህ ነው በጣም ስሜታዊ ሆንክ እኮ በነገራችን ላይ ልጅቷ ምስኪን ናት ሀሳቧን በአግባቡ መግለፅ የማትችል ስለሆነች እንጂ ምን አልባት ጥቃት ሲደርስባት ከዚህም በላይ ስቃይ ነበረባት እድሜዋንም ግምት ውስጥ እያስገባን እንጂ ጎበዝ አምላኬ ሆይ ወንድ ልጅ በቃ የተፈጠረው ሴትን ለማሰቃየት ነው ማለት ነው

    • @rarsgirl6836
      @rarsgirl6836 Год назад +2

      እህቴ ምንነቴ ስሜታዊ የሚሆነው ብዙ ግዜ ሴቶች እህቶቻችን በተጎዱበት ሰአት ነው እንረዳው እባክሽ

    • @azmaddamaz
      @azmaddamaz Год назад

      ኧረ በፈጣሪ አቶ ምንተስኖት!
      ልጅቱ ጨንቋት ለምክርና መፍትሄ, እንዲሁም እገዛ እንጂ "ነበር!" የሚል ተጨማሪ ሰቆቃ ለመስማት አይደለም አንተ ጋ የመጣቸው, ምናለ ቢያንስ ተጨማሪ ቁስል ባትሆንባት? የአብርሀም በግ አደረግካት እኮ!
      አንተስ ፈጣሪን አትፈራም? እግዚኦኦኦኦኦኦ......
      በወደቀ ምሳር.. አሉ,
      የአንተ ይብስ።

    • @woubemekuria4425
      @woubemekuria4425 Год назад +1

      ትአምር ነው ተለያይቶ ማደግ አንዱ ይህ ነው እንዳትናገረው ትፈራለች አገር አታውቅም የሚገርም ነው ችግሩ ከመጣ በሃላ ደግሞ ገደል ግቢ ስማችንን አታጥፊ ማለት ምን ማለት ነው ወይ የሴት ልጅ መከራ የሰይጣን ግዜ 😭😭😭😭
      ልጁ እራሱ ከሱ እንደተወለደማ ያስታውቅበታል ።
      ጋዜጠኛ ምንቴ እባክህ ይህች ልጅ በጭንቀት እንዳትሞት ጭንቅላቷ ተወጣጥሯል እርዳታ በሰፊው ያስፈልጋታል በጣም ነው የምታሳዝነው 😭😭😭

    • @ሰላምአድማሱበላይ
      @ሰላምአድማሱበላይ Год назад

      ምንቴምን አረገ ተይ እንጂ. መሞት ይሻላል እኮ እህቴ ይሄን ሁሉ ስቃይ ከመሸከም

    • @alemzewdhaileyes6255
      @alemzewdhaileyes6255 Год назад +2

      እችማ ወዳ ተስማምታ ነው መደፈር ለአንዴ ነው ወር ሙሉ ተኝታ አሁን ችግር ታመጣለች

  • @HelenAgonafir-jm9xc
    @HelenAgonafir-jm9xc Год назад +1

    ኧረ በምንም አይነት ምክኒያት የትኛውም ሀይማኖት ማስወረድ አይፈቀድም ወንድሜ። ግን የእናትየውን ህይወት አደጋ ላይ የሚጥል complications ካለ በሀይማኖት ተቀባይነት ሊኖረው ይችላል። ከይቅርታና ብዙ ጊዜ ስሰማ ለምን ከ 3 ወር በፊት ማስወጣት አላሰብሽም ስትሉ እሰማለሁ። በማንኛውም ወራት ማስወረድ መግደል ነው እና ባይሆን ልጆቹ የመኖር እድል ተሰቷቸው ለጉዲፈቻ ሰተው እናቶችን አችግሮቻቸው ማምለጥ እንደሚችሉ አበረታቱ በፈጣሪ ስም። ለምታደርጉት ብዙ መልካም ነገር ግን ላመሰግናቹ እወዳለሁ። ፈጣሪ ስራችሁን ይባርክ።

  • @amentube2416
    @amentube2416 Год назад

    የእኔ እናት አይዞሽ 😭😭😭😭 ምን አይነት የተረገመ ግዜ ላይ ደረስን😡 የእኔ ቅስም ይሰበርልሽ😭😭😭

  • @ተምሬየወግድዋ
    @ተምሬየወግድዋ Год назад +2

    😊ይገረማል በጣም😊😊

  • @amalal3376
    @amalal3376 Год назад

    ምን እየሆናቹ እንደሆነ የዚ ዘመን ወጣቶች አላዉቅም ነገን ማሰብ የለም በቃ ይገርማል

  • @freweinikidane8847
    @freweinikidane8847 Год назад +1

    ይህንን ፕሮግራም የምታዘጋጁ ሰዎች ልነግራችሁ የምፈልገው ይህች ልጅ ገና ምንም ማገናዘብ የህወት ተሞክሮ የሌላት ብትናገረው ዕዳ ዝም ብትለው የማትወጣዉ ነገር ነው ይሆነባት አብሮ ያላደገ እንኳን ወንድም እህት እናትም ብዙም ቀረቤታ አይኖራቸዉም ልእህቶችዋም እንዳትናገር ብዙ መግባባት ኣልትፈጠረም በዛች ክፉ ጓደኛ ሌላው ደግሞ ልጅ ማስወረድ ሓጥያት ነው የሰው ሂወት ማጥፋ እንደሆነ አታውቁም

  • @የጉራጌልጅነኝየቡታጀራ

    አሁንስ ሀፂያታችን በበዛ ቁጥር ይቅር በለን ማለት እኳን ድፍረት አጣሁ ፈራሁ😥😥😥

  • @saramekonen6760
    @saramekonen6760 Год назад +1

    ሆ በጣም ያሳዝናል ወንድም እኮ ጥላ ከለላ ጋሻ መከታ ነበር ሲሆን የማውቀው ምን አይነት መጥፍ ጨካኝ ነው ወንድምየው ።

  • @wigialshamiri8992
    @wigialshamiri8992 Год назад

    እግዛብሔር ልቦና ይስጠው

  • @Samf3031
    @Samf3031 Год назад +1

    እውነት ነው ግን የምታወሩት ግራ እየገባኝ ነው 🤔

  • @munatefera3924
    @munatefera3924 Год назад

    Ebakachu mechereshawin asawikun

  • @markiyaeshetue6586
    @markiyaeshetue6586 Год назад +1

    አንዴ አንቺ በግንኙነት ውሰጥ ማርገዝ እንዲለ አታውቂም ጥቃቱን መከላከል ትችይ ማርገዝን መከላከል ትችላለች!!!!መፋረርድ ሳይሆን እውነቱ ይህ ነው !!!!!!ሌላውን መውቀስ እንዲ አደረጉኝ ማለት ይከብዳል ስተትሽን ማመን ከዛ ወደመፋቴ መሄድ ይሻላል!!!የማትወጭው ስት ውስ ገብተሻል !!!!ከላይ ባለው ጥንቃቄ ጎድለትሽ ነው !!!

  • @firehiwotseblegiorgis301
    @firehiwotseblegiorgis301 Год назад +2

    እውነተኛው ዳኛ እግዚያብሔር ይቅር ይበለኝ
    ፅንሱን ለማቋረጥ ሀይማኖቴ አይፈቅድም ስትይ ከወንድም መውለድንስ ሀይማኖትሽ ይፈቅድ ይሆን ????????!?????????????????
    እንዲህ እንጋለጣለን ብላችሁ አርቃችሁ ባለማሰባችሁ ተስማምታችሁ የከወናችሁትን ነውር ዛሬ በአደባባይ ትካሰሱበት ትዋቀሱበታላችሁ ።
    ለምን በጊዜ ለእህትሽም ይሁን ለሌላሰው አልተናገርሽም ስትባዬ ለእህቴ ብነግራት እራሷን ታጠፋለች እሚል ምላሽ ሰጠሽ አሁንስ ከወንድምሽ መውለድሽን ስታውቅ ምላሿ ምንሆነ እንዴት ተቀበለችው ???????

  • @lopesohadiso
    @lopesohadiso Год назад

    ምን አይነት ዘመን ነው የመይሰማ ጉድ የሌም አራ ማሞት ይሸላል እግዚአብሔር ይቅር ይበለን

  • @freweinikidane8847
    @freweinikidane8847 Год назад +2

    ሌላው ልለው የምፈልገው ደግሞ የቤተሰብ ልጅን ኣለመተባበር ወደ ከፋ ችግር መምጣት ነው የተረዳሁት

  • @alemzewdhaileyes6255
    @alemzewdhaileyes6255 Год назад

    ይኼ ነገር ወዳያረገችው ነው ከዚህ አይበልጥም ለማኝ ብትሆን ይሻል ነበር ተቀባይነት የለውም ከቤተሰብ የሚደበቅ የለም መንገር ነበረባት ጥፋተኛ ነች ::ይ

  • @woubemekuria4425
    @woubemekuria4425 Год назад +2

    እግዚዮ ተለያይቶ ማደግም አንዱ ችግሩ ነው ከህፃንነቷ ጀምሮ አብረው ቢያድጉ ምንአልባት አይደፋፈሩም 😭😭😭
    ልጁ ጥቃቱን እንደፈፀመ ያስታውቅበታል ። ልጅቷን መሄጃም የላትም ከአረገዘችም በሌላ ወንድ አሳብባለሁ ብሎ በሰይጣን ተደፋፍሮ ያደረገው ነው ።
    ግን 1 ወር ሙሉ 😭😭
    ልጅቱ በጣም ጭንቅላቷ ተወጣጥሯል ከቤተሰብም አግልለዋታል የእርዳታ ሰዎች ከነ ልጇ ቢሰበስቧት እና ብትረዳ ጥሩ ነው በጣም ታሳዝናለች 😭😭

  • @seblemulugetha8401
    @seblemulugetha8401 Год назад +1

    ይሄ ታሪክ ተመካክረው እርዳታ ለመሰብሰብ የተደረገ ይመስላል

  • @kwkw2880
    @kwkw2880 Год назад

    ሁሉም ናጋር ያልፋል Abshir yene enat😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @rashamohammed8529
    @rashamohammed8529 Год назад

    በሰማም ወልድ ወመፈሰ ቅዱሰ አዱ አምላክ ምን አይነት ጉድ ነው የሚሰማ

  • @negash4587
    @negash4587 Год назад

    መስማት ይከብዳል : የሆነው ሆኗል መቼስ ግን የመጀመሪያው ቀን ሲተሻሻት እንዴት አትናገርም የፈለገው ይምጣ ለዛውም አንድ ወር ሙሉ : እንደሚመስለኝም አንድ ላይ ያደጉ አይመስለኝም : እንደዚህ አይነት ነገር በጣም እየተደጋገመ ነው

  • @hayatedemsie3671
    @hayatedemsie3671 Год назад

    በጭራሺ እማይመስልነዉ አንድቀንእኮአይደለም የተደፈርሺዉ 30ቀንነዉ፣ሲቀጥል እኳንወድም ደፍሮቀርቶ አባትእናእናት ሲናገራቸዉ ጠፍተዉአይደል አዲስአበባእሚመጡት

  • @tirhasggorgis3908
    @tirhasggorgis3908 5 месяцев назад

    የዲኤንኤን ውጤት እንዴት ሆነ ወልሱን ንገረን

  • @chefgeni7700
    @chefgeni7700 Год назад +1

    ጌታ ሆይ ሃይኖቴ ትላለች እንዴ ሃማኖትሽን ብታከብሪ ያ ወንድምሽ እንደደፈረሽ ሃይማኖት አባቶች ጋር ሄደሽ ማስቆም ትቺ ነበር ሁለታችሁም ፈልጋቹ ነዉ ያሳዘነኝ የተፈጠረዉ ህፃን

  • @memijtelefoon9887
    @memijtelefoon9887 Год назад

    😢😢😢 Betam tasaznalech....Ere benatih Mintesnot gena 17 ametua new ehetachin Betam tebedlalech☹😭😭😭 telik sew honek enkuan meheja matat buzu bedel tekeblo yenoral. Egziabher yerdash Ayzosh ehete🙏🤲. Legazetegnochu gin endet new police, hig gar athedum malet yekelelachew? Sew eko sijemer defro ategebu lalew sew menager saychil endet police gar yehedal? Beza lay ehetachin teru aderga negeranalech bebetesebu lay chiger endaymeta new, eras wedad selalehonech erasuan sewach😢😢😢😢

  • @abebechwoldeyohanese8388
    @abebechwoldeyohanese8388 Год назад

    Egzyo marena krstose mnaynat ngre nawe sawe Edat keheto yweldale batam ysaznale Egzyo

  • @martasiraw2755
    @martasiraw2755 Год назад

    ብዙዎች ስላልወለዱ እንጂ ይሄ ጉድ በጣም አለ እኔ በግሌ ከአንድ ሶስት የማውቀው አለ አቤቱ አውጣን ከመአቱ

  • @mominamomi2726
    @mominamomi2726 Год назад +1

    መጀመሪያ ነበር መጥኖ መደቆስ አሁን ምን ያደርጋል ድስት.......😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @selammehari4709
    @selammehari4709 Год назад

    እቺ ልጀ ከመጀመረየ ስጀምር መጥፈት ትችል ነበር

  • @helenbeyene8775
    @helenbeyene8775 Год назад +1

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ 😢😢😢

  • @munatefera3924
    @munatefera3924 Год назад

    Awo leju yewendimua new gen besimemenet yemesilal

  • @ganettafesse3089
    @ganettafesse3089 Год назад

    Lejjtwa raswa felga new meknyatum Gena senekakat le betsebe atenagerme ersaw geme nat asedabe yedfashe sew 1 yesasatale byans ke wendem ene bhone Gena senkag eglwalu medya laye batakerbu me alebet mentsnot?

  • @אשנאפי
    @אשנאפי Год назад +5

    ምክንያቷ ምንም አጥጋቢ አይደለም

  • @liyagebretsadik
    @liyagebretsadik Год назад

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ

  • @mohammedseid9121
    @mohammedseid9121 Год назад +2

    ስልክ ስለሚዘጋ እራሱ መሆኑ ያስታውቃል

  • @adanechemekonene7694
    @adanechemekonene7694 Год назад

    Keze Hulu mote yeshalal

  • @mastyasfaw9176
    @mastyasfaw9176 Год назад

    Yedeferesen wedem tade eyalese teterewaleshi echi yegara medefafer nat were mulu wedemeshi sedefreshi adelem selete lemen medefe ayizem 😢😢😢kezi belayi mut yelem

  • @selamawittasfaye8711
    @selamawittasfaye8711 Год назад

    እግዚኦ ማረን ክርስቶስ😢

  • @martasiraw2755
    @martasiraw2755 Год назад

    ቀድማ ብትናገር መፍትሄ ነበረው በፍፁም ምክንያትዋ ተቀባይ አይደለም አይ አለማሰብ ለሚወለዱት የዘላለም ህመም

  • @mizankassa9854
    @mizankassa9854 Год назад +7

    አንድ ወር ሙሉ እግሯን ለወንድሟ በፍቃደኝነት ስትከፍት ከርማ ተደፈርኩ ትላለች እንዴ ክፍት ሲቀጥል ወንድ የተባለ ሁሉ እርኩስ ነው አባቴ አጎቴ ወንድሜ ዘመዴ ስጋየ ነው የሚል እምነት ሊጣልባቸው እንደማይገባ ስንቴ እንናገር

    • @kokokko8695
      @kokokko8695 Год назад

      እንም ተናጅጄባታለሁ አዶርሙሉ እዴት ዝምትላለይ

  • @ገኒእህተማሪያም
    @ገኒእህተማሪያም Год назад

    ስብሀት ለአብ ምን አይነት ነገር ነው የሚሰማው

  • @ሀይማኖትቡዙአየሁ
    @ሀይማኖትቡዙአየሁ Год назад +4

    አይደብርሽ ማን ልያምንሽ ነው አንድ ቀን አይደለም ክስተቱ ፣30 ቀን ተስማምተሽ ተሾጉረሽ እግዚአብሄር ስያጋልጥሽ ልጅ ሲመጣ ደፈረኝ ይጋጫል ኖ ማለት ትችይ ነበር ገና ሲተሻሸኝ ባልሽ ግዜ ምን ነበር የምጠብቂው ? ይህ ቀን እስኪመጣ እውነት መሄጃ አተሽ ነው ወይስ ወሲቡን ፈልገሽው?

    • @toyiba7644
      @toyiba7644 Год назад

      ተይ አታጋጥመኝ ነው የሰው ልጅ ይሳሳታል

    • @ሀይማኖትቡዙአየሁ
      @ሀይማኖትቡዙአየሁ Год назад

      ​@@toyiba7644የኔ ውድ ተይ አንዳንዴ እውነትን እውነት ብንል ነው መልካም 30 ቀን ይሳሳታል ስው እንዴ

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 Год назад +1

    🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿😭😭😭😭🙏🏿🙏🏿😭😭😭😭😭

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 Год назад +4

    የ ሴቶች ጥቃት ይቁምምምም 😭😭😭

  • @slamsisay
    @slamsisay Год назад

    እግዚሆ ማርነ ክርስቶስ መንፈስ ነው ይሰውረን😢

  • @amyethiopian4426
    @amyethiopian4426 Год назад +1

    እሽ አንዴ ትደፈር ለምን ተደጋገመ ለምንስ በግልጽ አልተናገርሽም? አንዴ ይጀመራል ከዛ ይለማመዳል ችግር ሲደርስ ተደፍሬ ይባላል

  • @amentube2416
    @amentube2416 Год назад

    ብቻ እንዳይገላት ልጁ ገዳይ ቢጤ ይመስላል ጥንቃቄ ታርግ እኔ ለሱዋ ተሳቀኩኝ😭

  • @undermysaviour
    @undermysaviour Год назад

    እንደዚህ ዓይነት ነገር ሲመጣ ጨርሱትና ምስክርነቱን ንገሩን አሁን አመነ ቀረ ልታጋቧቸው ነው?

  • @yoditsahle2046
    @yoditsahle2046 Год назад

    ልጅቷ እየዋሸች ነዉ ማለት ተደፈርኩኝ ለአንድ ወር ያህል ዝም ብላ እስክታረግዝ ድረስ መቀመጧ ይገርማል ።ብቻ ትገርማለች ገና ሲተሻሻት ወደ ነበረችበት መሔድ ትችል ነበር። ብቻ ገራሚ ዘመን ነዉ ።የማንሰማዉ ጉድ የለም ።የሚገርመው ለምን ሚዲያ ላይ መቅረብ ተፈለገ ቤተሰብ አይጨርሰዉም ጉዳዩን ከህዝብ መፍትሔ ሊገኝ ነዉ አልገባኝም ።አንድ ወር ብላ ደግሞ ላስታዉስህ ትላለች። ማፈሪያ

  • @kasahuntadege6987
    @kasahuntadege6987 3 месяца назад

    የራዲዮ ፕሮግራም አዘጋጅ የሰውን ችግር በማቅረብ ሌሎች እንዲማሩ ማድረግ እና የግለሰቡን ችግር ደሞ መፍትሄ ለመስጠት ነው እንጅ ,አንተ መሞት አይሻልም እያልክ ማሳቀቅ ወንጀል ነው

  • @zuziyoutubeapp6879
    @zuziyoutubeapp6879 Год назад

    Subahan አላህ ያማል betam ወላሂ mitesinot አይ ተናዶዋል

  • @kelakidaneyasu4589
    @kelakidaneyasu4589 Год назад

    😭😭😭😭😭 ጌታ ሆይ ማርኝ በጣም ያሳዝናል አትፍርዱ 😭😭

  • @senaittsegaye8357
    @senaittsegaye8357 Год назад

    Ere yechi balegie koshasha defar nat setasetela lemen tolo atenagerem lebieteseb

  • @wacaalewalloo5224
    @wacaalewalloo5224 Год назад

    Ahunim tifeligewalech lijituwa 2 litiweld

  • @ሰላምአድማሱበላይ

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ😪😪😪😪😪😪😪😪😪

  • @mistregizaw3859
    @mistregizaw3859 Год назад

    Wey yene enat setasazen aye wendoch yedfachehu😢😢😢😢😢

  • @ሀይማኖትቡዙአየሁ

    ምንም አልተዋጠልኝም ጋዜጠኛው ጎበዝ ጥያቄዎችን ስለጠየክልኝ ልጅትዋ እራስዋ ነች ወንድምዋን የደፈረችው ልጅ አንድ ወር ሙሉ

  • @staytoxic6718
    @staytoxic6718 Год назад

    enda ere mentesnote min honek new?

  • @elhammohammed4349
    @elhammohammed4349 5 месяцев назад

    ለምንድነው ሁሉም ላይ የሙስሊም ሴቶች poster የምታረገው🤔🤔🤔🤔???

  • @mamaethiopia12
    @mamaethiopia12 Год назад

    ምን ጉድ ነው ዘንድሮ

  • @mamaethiopia12
    @mamaethiopia12 Год назад

    እግዚኦ

  • @aminaamina-em4tu
    @aminaamina-em4tu Год назад

    ግን ምን ይሻለናል

  • @toyiba7644
    @toyiba7644 Год назад

    እኔ እደተረዳሁት ወድሟ ነው የሰው ልጅ ይሳሳታል

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 Год назад +4

    ሰላም ለኢትዮጵያና ለህዝቦቻ 💚💛❤️
    ረመዳን ሙባረክ የኢስላም ልጆች

  • @warkwark6096
    @warkwark6096 Год назад

    ለመስማትም ይዘገንናል

  • @fateo4493
    @fateo4493 2 месяца назад

    ፈልገሽጂቢያሥአሥገደደሽብንልኮንአድቀንሁለቀንይሆናልወሩሙሉሠአተሽእደገናተገፍሬምማለነዉ

  • @sነኝየስኢድእህትየሀይቅል

    አሳፍሪ ትውልድ ወሬዋ ምንም አልተዋጠልኝም የሚርገዝ ሳይመስላችው ሁለቱም በስምምነት የፍጠሙት ነው የሚመስለው የሁሉትም አነጋገር 😡😭😭😭😭

  • @asasasas2169
    @asasasas2169 Год назад

    Egziuw marene krestu 😢

  • @nnmffrixx1340
    @nnmffrixx1340 11 месяцев назад

    የዕርቅ ማዕድ ቁልቁል የወረደበት ፕሮግራም ነው የህ እኮ በጥናት ሊሰራ የሚገባው ነው ህዝብ ከህዝብ የሚያቃርን በሌላቸው ወገን የደረሰውን መከራ የሚያቃልል አደገኛ ስራ ነው በዚህ ጉዳይ ላይ በናንተ አቅም መሠራት አልነበረበትም ይህ የቤተሰብ ጉዳይ ብቻ አይደለም ከባድ ጥፋት አጥፍታችኋል አርሙ