ለልጄ ሳልሞት ሞታለች ብለው አረዱት!የቀድሞ የከፍተኛ ኪነት ተወዛዋዥ ሮማን!Ethiopia |Sheger info |Meseret Bezu

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 окт 2024
  • Sheger Info Media brings, social, economic, and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Комментарии • 233

  • @unievrsal-tube
    @unievrsal-tube Год назад +121

    የኔ እናት አለባበሳ አነጋገሯ እንዴት ደስ እንደምትል።የኔ ወንድም ይችን ምስኪን እናትህን አግተህ ስትስቅ አይተን እኛም መሳቅ እንፈልጋለን።ሉል እግዛብሄር ይርዳሽ🙏

    • @melkamsew4082
      @melkamsew4082 Год назад +1

      🙏አሜን/3
      ደምሪኝ ከመልካም ምኞቱ።

  • @olivedemeke5123
    @olivedemeke5123 Год назад +76

    እውነተኛ ታሪክ ነው እኔም ምስክር ነኝ ስለማውቃቸው እንደሚገናኙም አምናለሁ በቅርቡ

  • @ኤሚየባባሙሀመድ
    @ኤሚየባባሙሀመድ Год назад +40

    የኔ ከርታታ የኔ እናት የወለደ ያውቀዋል አላህ ከልጅሽ ሰላም ያገናኝሽ የልጇ አባትም ይህን ቪዲዮ ካየህ አገናኛቸው ለነፍስ ይሆንሀል አይዞሽ የኔ እና በህይወትማ ይኖራል ባይኖር ሞቱን አባቱ ያረዳሽ ነበር አይዞሽ

  • @ኢትዮጵያአገሬ-ወ6ኘ
    @ኢትዮጵያአገሬ-ወ6ኘ Год назад +17

    ድርብብ ያለች ምርጥ እናት😍🥰😘 እግዚአብሔር ከልጅሽ ጋር ያገናኝሽ አንቺ መልካም እናት

  • @rosinatesfatsion285
    @rosinatesfatsion285 Год назад +21

    አይዞሽ ታገኚዋለሽ
    አንቺን የመሠለ እናት ማጣት ከባድ ነው። ጨዋታሽ የዋህነትሽ በጣም ያስወድድሻል ምርጥ እናት ነሽ እፀልይልሻለው እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይሙላልሽ።ክፉ አይንካሽ ረጅም እድሜና ጤናን ይስጥሸ።

  • @tsiontsion3938
    @tsiontsion3938 Год назад +23

    ስታምሪሪሪ❤❤❤የኔ የዋህህህህ ❤❤❤ አንቺን የመሰለ እናት ጌጥ ነሽኮ የዋህ ; ነፁህ ልብ ቢያገኝሽ እንደማይለሽ አውቀው ነው ደሞ ይመጣል !!!!! ልጅሽ አይረሳሽም!!!! እግዚአብሔር መሰስ አርጎ ያምጣልሽ!!! አልጣልሽው ለአባቱ ነው የሰጠሽው !!!!

    • @Saif-bw9tx
      @Saif-bw9tx 2 месяца назад

      ችግር አይንእ ይጥፋ 😭😭😭😭😭😭😭

  • @menderinalemu3313
    @menderinalemu3313 Год назад +12

    የኔ ወንድም ሣይረፍድ ይህችን የመሠለች እህትም እናትም የምትሆን ደሥ የምትል ዘመናዊ ከነጠላው በስተጀርባ ብዙ የሚባሉ ደስ የሚሉ ጊዚያቶች ያሣለፈች ምርጥዬ ናት
    የኔ ምሥኪን ያሠብሽው ሁሉ ይሣካል
    ፈጣሪ አይለይሽ 🤲🤲🤲

  • @mqw544
    @mqw544 Год назад +36

    አየ ወንዶች የስንቱን ልብ ሰበራችሁ ምናለ ያፈቀርክባትን ቀን ብታስታውስ ልጇን አገናኛት አላህ አይወድም እናትን ልጅ መደበቅ ጥሩ አይደለም

  • @wubanchtesfaw5522
    @wubanchtesfaw5522 Год назад +20

    ደስ ሲሊ ሲያወሩ የአራዳየ ልጂ ልጂሸን በሰላም ያገኛኝሽ 🙏😍😍😍

  • @fantayenegash4997
    @fantayenegash4997 Год назад +10

    በነጠላና በሻሽ ሸፋፍነሽው ነው እንጂ ዛሬም ውበትሽ ይታያል ቆንጆና ጠንካራ ነሽ አላረጀሽም
    የልጅሽንም ጉዳይ እግዚአብሔር
    ይርዳሽ ይፈጽምልሽ

  • @mhiertnegussie6529
    @mhiertnegussie6529 Год назад +25

    በጣም ነው ደሰ የምትል እናት

  • @genetasfaw3959
    @genetasfaw3959 Год назад +5

    ያራዳ ልጅ ለዛውም የዶሮ ማነቂያ አይዞሺ ታገኝዋለሺ አግኝት ነው እንዳንቺ ያለች የገባት እናት ይፈልግሻል

  • @selamissak5726
    @selamissak5726 Год назад +3

    በጨጣም ደስ የምትል ቀለል ያለች አራዳ ምናለ ቢመቻት ምርጥ ሴት ልጅየው ቢያገኛት እራሱ እንደውም ይችን የመሰለች እናት እራሱ እድለኛ ነው የሚሆነው ።ከድህነት ውጭ ነውር የለባትም ።አረ አገናኙዋቸው።ይሄኔ ልጁ በልቡ ይፈልጋት ይሆናል ።ከምግብ አልፎ የማንነት ጥያቄ እኮ የሚባል ነገር አለ ።አረ አገናኙዋቸው በናታችሁ ቅን ሁኑ

  • @sintayehumerawi1727
    @sintayehumerawi1727 Год назад +24

    አቤት የኢትዮጲያ ኸዝብ ክፉ ነን እኮ ምናለ ደሀ እናቱን ብታገናኙዋት የኔ እኸት ፀልይ እግዚያብሄር አዋቂ ነው የልጅሽ ሆድ ማራራት ይችላል አይዞሽ እኸት አለሜ ወጣት ነሽ ገና ኑሮ ነው ያጎሳቆለሽ ለበጎ ነው 😭❤👈

  • @beatenatbeatenat1923
    @beatenatbeatenat1923 Год назад +7

    ሮይዬ እናቴ እንባሽን እግዚአብሔር ያብስልሽ አይዞሽ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይረዳሻል ይገኛል እናቴ አይዞሽ

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa1226 Год назад +20

    ሰው ግን እናትና ልጅ አንደው እንደዋዛ ተለያይቶ የሚቀር የሚቻል የመስለዋል በጣም ያሳዝናል! ፈጣሪ ቀን አለው አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ የደስታ ዘመን ጀመጣልሻል! ጤናትሽን እራስሽን ጠበቂ🙏

  • @tsehaykassaye4996
    @tsehaykassaye4996 Год назад +8

    የኔ እናት ድርብብ ያለች ስታምር ስራቷ ፈጣሪ ያገናኝሽ 🙏🙏

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 Год назад +9

    ማማየ ልጁሽ ተገኝቶ በደስታ የምናይሽ ይርገን

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 Год назад +4

    እግዚአብሔር ይርዳዎት ወ/ ሮ ሮማን ልጀዎት ይህን ቪዲዬ ያየዋል ደስ ብሎት ያገኘዎታል

  • @Nነኝተስፈኛዋ-l8y
    @Nነኝተስፈኛዋ-l8y Год назад +6

    የኔ እናት አላህ ከናፈቅሽዉ ልጂሽጋ ያገላኝሽ

  • @shibreysis2677
    @shibreysis2677 Год назад +3

    የኔ እናት እግዚአብሔር አምልክ ከልጂሽ ያገኛኚሽ 👍👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤❤ሰላም ለሀገር መሲዬ ተባረኪ👍👍👍

  • @tigistbush5334
    @tigistbush5334 Год назад +9

    መሲዬ የኔቆጆ ፈጣሪስላንቺቅንነትብሎፈጣሪከልጆያገናኛት ልጆች ጨካኝናቸው እናትየዋህናት ፈጣሪይርዳት

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Год назад +3

    የኢትዮጵያ አባቶች የዘላለም አምላክ እግዚአብሔር ምህረት ያድርግላችሁ እባካችሁ እናት ክቡር ነች እንዴት በህይወት ያለችውን ሴት መግደል ምን ማለት ነው እባክህን አባትየው ለነፍስህ ይሆናል እናትና ልጅን አገናኝ እጅግ በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው ድህነት ምንም አይደለም እናቱጋ ቢያድግ ጥሩ ነበረ ነገር ግን አልሆነም ጠንካራ ሴት ነሽ መጨረሻሽን የደስታ ያደርግልሽ አይዞሽ ይህም ያልፋል !

  • @salayshtamrat3134
    @salayshtamrat3134 Год назад +7

    እግዚአብሔር እረድቶሽ ልጅሽን እንድታገኝው ይሁን

  • @tigistseleshi8923
    @tigistseleshi8923 Год назад +35

    ወይ ጉድ ስታምር ደሞ ኣላረጀችም!!!❤

  • @ayeshaumuruqyayoutubechann1600
    @ayeshaumuruqyayoutubechann1600 Год назад +7

    የኔ እናት አላህ በሰላም ያገናኛችሁ መልካም ምኞታችን ነው

  • @gabekassa3626
    @gabekassa3626 Год назад +4

    መሲ ለተቸገሩ ሁሉ መፍትሄ የምታፈልቂ ውድ እህታችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ እንወድሻለን ንሪልን

  • @menaasefa9937
    @menaasefa9937 Год назад +2

    ሮሜ የአራዳ ልጂ አይዞሽ ቸሩ ፈጣሪ ይረዳሻል ልጂሽን በቅርቡ ታገኝዎለሽ አይዞኝ

  • @ummoalmi8477
    @ummoalmi8477 Год назад +2

    እግዚአብሔር ቸሩን ያስማሽ የኔ እናት 😢 ጎበዝ ሴትና ንቁ ነሽ ደግሞ በእርግጠኝነት ታገኝዋለሽ

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 Год назад +3

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ አቤት የሰው ክፋት ግን በጣም ይገርማል እንደው ይች እናት ልጇን እንዳታገኝ በሕይወት እያለች ሞታለች ብለው መዋሸት ጥቅሙ ምንድነው አይዞሽ የኔ እህት እግዚአብሔር ከልጅሽ ጋር ለመገናኘት ያብቃችሁ ከአለባበሷ ጀምሮ ንግግሯ ጭምር ደርባባ ደስ ስትል

  • @meye1988
    @meye1988 Год назад +4

    ፈጣሪ ይርዳሽ, አግኝተሽው ስትስቂ ለማየት ያብቃን

  • @yeshibekele4392
    @yeshibekele4392 Год назад +1

    ሮምዬ ለሁሉም ግዜ አለው ፍጣሪ ከልጅሽ ጋ ያገናኝሻል

  • @genetemarkos9675
    @genetemarkos9675 Год назад +2

    ሮሚዬ እይዞሽ ፈጣሪ ይርዳሽ እንደምታገኚው እትጠራጠሪ እግዚእብህሔር ያውቃል በሱ ተስፋ ማድረግ ነው

  • @zenebechmekete3353
    @zenebechmekete3353 Год назад

    ተስፋሽ እና እምነትሽ ህይወትን ያድሳል😊 አይዞሽ ታገኚዋለሽ, ደስ የምትዪ እንቁ ሴሴት ነሽ!❤😊❤

  • @Beza579
    @Beza579 Год назад +6

    የኔ እናት ፈጣሪ በሰላም ያገናኝሽ 🙏

  • @emamaethiopia5992
    @emamaethiopia5992 Год назад +1

    የእኔ እናት ከልጅሽ ጋር በስላም ያገናኛሽ 🙏🙏🙏አለባበስሽ ንግግርሽ እንዴት እንድምያምር 💓🙏

  • @familypromotion9552
    @familypromotion9552 Год назад +2

    የኔ እናት እግዚአብሔር በሰላም ያገናኛችሁ ከልጅሽ ጋር ያገናኝሽ

  • @genetemarkos9675
    @genetemarkos9675 Год назад +9

    በቅርብ እቃታለሁ ከሷ ጋር እምስት ቤተሰብ ነው ምታስተዳድረው ባለቤቷም ስራ የለውም የቧንቧ ውሀ በሀይላንድ እየሸጠች ነው ምታስተዳድራቸው ቤቷንም ሄዶ ማየት ይቻላል ቢያንስ ትንሽ ገንዘብ ብታገኝ የራሷን ትንሽ ነገር ሰርታ ልትቀየር ትችላለች እና ብንተባበራት ደስ ይለኛል

    • @stmarytsegaye
      @stmarytsegaye Год назад +3

      ጥንካሬዋን በመፃፍሽ አመስግናለሁ !!! ልጄን ብቻ እንጀ ችግር አላወራችም !!! የምርጥ ምርጥ እናት።

    • @demwezeassefa5221
      @demwezeassefa5221 Год назад

      ይቺን ጀግና እናት ለመርዳት ልጃ ይበቃታል!አሁንም እሷ ችግር አላወራችም።ከገንዘብ ጋር አናገናኘው

  • @etalemadeto4892
    @etalemadeto4892 Год назад +2

    ወይ የኔ እናት ደስ ስትል እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @linaenuofficial9919
    @linaenuofficial9919 Год назад

    አንቺ ደርባባ ውድ እናት ነሽ ጸባየኛ ልዩ ነሽ በእውነት መቼስ የወለደ ግን ደሞ በ አንድ ሳምንት ደስታ እንሰማለን እግዚአብሔርን ሁሌም አዋቂ ነው ሞታለች ላሉ ግን ይፈሩ አንቺ ግን በሂወት ኑሪ ያለሽ ትልቅ ነው ገናም ርኖሪያለሽ !መሲዬ ለምልሚልኝ ዘመንሽ ቤተሰብሽ ኑሮሽ ይባረክ ።

  • @etsegenetbeyene9856
    @etsegenetbeyene9856 Год назад +1

    መሲዬ እንወድሻለን መልካም ልብና ጥሩ አመለካከት ያለሽ ትህትናሽ ለሰው ያለሽ ቅንነት ደስ ይላል እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርአው ።ከኒውዝላንድ።

  • @bealembealem1224
    @bealembealem1224 Год назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ በሠላም ከልጅሸ የአገናኝሸ አይዞሸ የኔ ሙሉ ሴት ከልጇ አገናኟት ክፉወች

  • @saron6381
    @saron6381 Год назад +1

    ደስ ስትል እግዚአብሔር ከልጅሽ ያገናኝሽ

  • @-zedye
    @-zedye Год назад +3

    ፈጣሪ በሰላም ያገናኝሽ የናት ናፍቆትከበድ ነው እሱም በምን ሁኔታ እንዳል ማን ያዉቃል

  • @ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ
    @ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ Год назад +3

    ሎቱ ስባት ሟርተኞች ናችው እንኳን ኖርሽለት የእኔ እናት ለምስጋና እንድትቀርቢ እግዚአብሔር ይርዳሽ ከልጅሽ ያገናኝሽ

  • @bettybre6312
    @bettybre6312 Год назад

    ሮዬ እግዚአብሔር አምላክ ከልጅሽ ጋር ያገናኝሽ

  • @asnakechasres4579
    @asnakechasres4579 Год назад

    የኔ እናት አይዞሽ ታገኚዋለሽ ሰው እኮ ክፉ ነው እንደው ምን አለበት እስኪ ልጁ እኳን ባይፈልግ ተቆጥቶ ማገናኘት ነበረበት

  • @ayimanamajaz8002
    @ayimanamajaz8002 Год назад +1

    ኡፍፍፍ እማየ ድንግል ማሪያም በሰላም ያገናኜወት ቆይ ምናለ መልካም ስራ ሰርተን ብናልፍፍ አይዞወት ማዘርየ በሰዉ የማይቻለሁ በፈጣሪ ዘንድ ይቻላል ደስታወትን ያሰማን በቅርቡ ዋናዉ ደግሞ ጤና ነዉና ሙሉ ጤናወትን ይስጣወትና ከልጀወጋ ያገናኜወን እኔም ከስደት የወጣሁት ደሀ ቤተሰቦቸን ላግዝ ነበር ግን እዳሰብኩት አልሆነልኝም ዛሬ እኔ በከፍተኛ የልብ ህመም እየተሰቃየሁ እገኛለሁ ህክምና አላገኜሁም ከጎኔ ማንም የሚርዳኝና የሚያግዘኝ ሰዉ የለም ብዙ ተሰቃየሁ ዉበቴ እርገፈ መፈጠሬን ጠላሁ ሂወቴ አስጠላኝ እባካችሁ ዉድ ኢትዮጰያዉያን ለሀገሬ አፈር ልብቃ እርዱኝ

  • @sherifhassenmuzeyin9734
    @sherifhassenmuzeyin9734 Год назад

    ወዉ ሮም ስለያሁሽ ደስ ብሎኝል ወይኔ ገነ ኒቅኒቅ አለልሽም እድሜነ ጤነ ይስጥሽ

  • @bekelemisrak1288
    @bekelemisrak1288 Год назад

    ልጅ ያለው ያውቀዋል ናፍቆቱን እመሞን
    አባትየው መልስ እደሚሰጥ ተስፋ አለኝ እባሽ
    ይታበሳአል የኔ እናት ፈጣሪ መልካም ነገር ያስማሽ 🙏

  • @meseretdibisa5311
    @meseretdibisa5311 Год назад +6

    ግን እናትና ልጅን የሚያለያዩና እናት በህይወት እያለች ሞታለች የሚሉ ሰዎች ግን ጤነኞች ናቸው ??? እንዲህ አይነት ክፋትስ የት ያደርሳል ስንት ዓመትስ ለመኖር ነው ?? ለእንደዚህ አይነት ክፉዎች እግዚያብሔር በልጆቻችሁ ይክፈላችሁ እህቴ አንቺንና ልጅሽ እግዚያብሔር ያገናኛችሁ ቀርበሽ ስታመሰግኚ ለመስማትና ለማየት ያብቃን ።

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 Год назад +4

    አይዞሽ ፈጣሪ ይረዳሻል ስቀሽ ለማየት ያብቃን ደሞኮ ድምጷ ልክ አይደለም መሲ ብትታይ ጥሩ ነው ብንረዳት

    • @aneleykassakassakasssa6144
      @aneleykassakassakasssa6144 Год назад

      ሮሚዬ አይዞሽ ሰማህቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይርዳሽ
      የኔ ልዩ

  • @bethelabate3611
    @bethelabate3611 Год назад

    የኔ እናት ከልጅሽ ጋር ፈጣሪ ያገናኝሽ።

  • @solofficial7339
    @solofficial7339 Год назад +1

    _የኔ እናት የኢትዮጵያ አምላክ ልጆትን በሰላም ያገናኞት_

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 Год назад +4

    የኔናት እግዚአብሔር ያገናኛችሁ

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 Год назад

    እንዴት የሚያሳዝን ታሪክ ነው። አባትየው ግን መልካም ሰው ነው፣ ይጠይቃታል አልተዋትም። ምናልባት ልጁ አሁን አማርኛም ሊረሣ ይችላልና ይህን የሰሙ አሜሪካ ያሉ የአባቱ ዘመዶች ቢረዷት ጥሩ ነበር።

  • @chefgeni7700
    @chefgeni7700 Год назад +2

    አቦ ጨዋታቸዉ ደስ ይላል

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Год назад +3

    እግዚአብሄር በዐይነ ስጋ ያገናኛችሁ አይዞሽ ባለቤትሽ ግን ስህተት ሰርቶአል ናትናኤል የእሱ ልጅ ብቻ ሳይሆን የእኩል ልጃችሁ ነው ያለፈው አልፍዋል ወደ ፊት በቅርቡ ተገናኝታችሁ የምትስቂበት ጊዜ ይመጣል እንባሽ ይታበሳል ።

  • @wubanchtesfaw5522
    @wubanchtesfaw5522 Год назад +3

    ፈጣሪ በሰላም ያገናኝሽ እህቴ

  • @abnetkebede9451
    @abnetkebede9451 Год назад +2

    አይ ሂወት ሂዉት እንዲ ናት አይዞሽ ዋናው ጤና ነው ልጅሽ ፈጣሪ ያገናኝሽ

  • @hiyabalay2742
    @hiyabalay2742 Год назад +1

    አይዞሽ ዋናው በህይወት መኖር ነው አንድ ቀን መገናኘታችሁ አይቀርም ልጁን መደበቅ ከናት አይቻልም አሁን ይሰማዋል ይህን ወሬ ድህነት አያሳፍርም ሳትሞት ሞታለች ብለው ደበቁት እምዪን የትም የማትገኘዋን አስረሱት ታሪክ አይጠፋም ወሬዉን ትታችሁ ይችን እናት በሰላም አገናኙት

  • @እኔየማርያምልጅነኝ-ሰ5ጸ

    ልዑል እግዚአብሔር ያገናኛችሁ
    ሰው እንደሆነ በጣም ተጨካክኗል

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye6731 Год назад

    እግዚአብሔር በሰላም የከልጅሽ ጋር ያገናኝሽ በደስታ ተመለሽ እማዬ

  • @abat6971
    @abat6971 Год назад +2

    እንኳን ደስ አለሽ ወደ ትክክለኛ ሚዲያ መጥተሻል ልጅሽ ይገኛል

  • @almazzelek6676
    @almazzelek6676 Год назад +2

    እሮሚዬ እናቴ ስእማአቱ ጊዬረጊስ እንደሚያገናኝሽ ባለሙሉ ተስፋ ነኝ የኔ ምረጥ

  • @berukhunde3436
    @berukhunde3436 Год назад +4

    እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @seragabren2451
    @seragabren2451 Год назад

    የኔ ዉድ እግዚአቤሔር ልጅሽ በሰላም ያገናኝሽ

  • @romantakel1326
    @romantakel1326 Год назад

    እግዚአብሔር ከልጅሽ ያገናኝሽ❤

  • @mekdesdegu9099
    @mekdesdegu9099 Год назад +1

    እናታችን ልጅሽን እግዚአብሔር አምላክ ያገናኝሽ

  • @anwatmohamed9178
    @anwatmohamed9178 Год назад +1

    እውነት ያሸንፋል ።

  • @selamwongel1625
    @selamwongel1625 Год назад

    መስዬ ሙሉ ስሙን ከእነ አባቱ መጨረሻ ላይ ብትገልፅው ጥሩ ነበር። በትክክል አልገለፃችሁትም ናትናኤል ለብቻ አባቱን ለብቻ የሚያቀው እንኳለመፈለግ አገጣጥሞ መፈለግ?
    እንዳዳመጥኩት አስተያየት

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 Год назад

    ሰላምሽ ይብዛ መሰዬ እናታችን የቅዱሳን አምላክ መልካም ብስራት ያሰማቸው

  • @itsselam4495
    @itsselam4495 Год назад +1

    ሆዴን ብልት አረግሽው የኔ ናት። ቸር ይግጠምሽ

  • @nesibugibato7686
    @nesibugibato7686 Год назад +1

    ምስኪን እናት ለምን ትሙት ? እባካችሁ አገናኟት ደግመን ደስታዋን እንይ

  • @selamawittsegaye5308
    @selamawittsegaye5308 Год назад

    እርጋታሽ የኔ እናት ፈጣሪ ከልጅሽ ያገናኝሽ

  • @niyatm.3938
    @niyatm.3938 Год назад +1

    የኔ እናት አይዞሽ ልጅሽን ታገኝዋለሽ

  • @salamontube
    @salamontube Год назад +2

    አይዞሽ ፈጣሪ ይርዳሽ 🙏🙏🙏

  • @bekojiimedia2018
    @bekojiimedia2018 Год назад

    እግዚአብሔር ያገናኝሽ መቼም አሜሪካን ያፈገ ልጅ እግዚአብሔር ካልረዳው ልጅ አይሆንም ! ብቻ ፈጣሪ ይርዳሽ እናቴ

  • @yordanosdanial7674
    @yordanosdanial7674 Год назад +1

    እግዚአብሔር ያገናኝሻ እማ እይዞሽ እግዚአብሔር ስው አደለም።

  • @melkamaddis
    @melkamaddis Год назад

    የኔ እናት ፈጣሪ ለአይነ ስጋ ያብቃችሁ

  • @demwezeassefa5221
    @demwezeassefa5221 Год назад

    ቆንጆ ሴት ነሽ አላረጀሽም ያው ኑሮ ነው።

  • @rahilrahi9182
    @rahilrahi9182 Год назад

    አይ ወንድ መንገደኛአ ነው የኔኤ እናት አይዞሽ እምታመልኪው አምላክ ያገናኚሽ

  • @user-lu123
    @user-lu123 Год назад +6

    Wow እጥን ምጥን ያሉ እናት ደስ ስትል

  • @manalegsadick2561
    @manalegsadick2561 Год назад +6

    የኔእናትእግዚአብሄርከልጅሽጋርያገናኝሽ።ልጅሽንአግኝተሽስትስቂእንይሽ።አይዞሽእህቴሞታለችብለውያረዱትግንእግዚአብሄርይይላቸው።መስዬአንቺጥሩልጅነሽፈጣሪልጆችሽንያሳድግልሽ

  • @mekdes9004
    @mekdes9004 Год назад +3

    ሲለይሽ ትልቅ ልጅ ነው ሞታለች ካላሉት በስተቀር እና በሕይወት ካለ በደንብ ማስታወስ ይችላል

  • @mimiabebe1012
    @mimiabebe1012 Год назад +1

    Nathaniel , please contact your mother . She just want to get in touch with u , hear your voice and noting more .

  • @muluworkbireda6172
    @muluworkbireda6172 Год назад

    ቅዱስ ጎርጊስ በጤና በሰላም ያገናኝሽ የኔ እህት አቤት ውበት አራዳ ይግደለኝ ሚባለው እኮ እውነት ነው እድለኛ ነው ልጅሽ አንችን የመሰለች እናት ሰላለው

  • @-Ele
    @-Ele Год назад +6

    ፈጣሪ ያቄርብልሽ ኑ👉 የሙስሊም ልጆች አብረን የቁራኣት ተፍሲር እንማር 📚👉🏻 ኑ 🌷ብሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ 🌹🌹🌼🌼🌹🌹

  • @selamadinew945
    @selamadinew945 Год назад

    እሮምዬ አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ እናት እንደምታገኚው ተስፋ አለኝየሰፈራችን አራዳ

  • @nazretnazret8929
    @nazretnazret8929 Год назад

    አይዞሽ የኔ እናት ታገኝው አለሽ ❤❤❤

  • @yetewahedo7669
    @yetewahedo7669 Год назад

    እግዚአብሔር ከ ልጅሽ ጋር ያገናኝሽ 🙏

  • @konjokonjo9375
    @konjokonjo9375 Год назад

    የኔ እናት ፈጣሪ በሰላም ያስገኝልሽ ልጅሽን

  • @AMHARASAREINGREATDANGER
    @AMHARASAREINGREATDANGER Год назад +3

    She is a living history and Bezu you take us back to the seventies and eigthies as you always do. Watched the video with enthusiasm. My Saturday morning spent well. Thank you. I wish she found her son as soon as possible.

  • @tzetayimam8091
    @tzetayimam8091 Год назад +2

    ፈጣሪ ይርዳሽ እህት

  • @addisdemeke1472
    @addisdemeke1472 Год назад +2

    እግዚአብሔር መልካሙን ያሰማን

  • @almazyetbrkahiwetyehunlheu332
    @almazyetbrkahiwetyehunlheu332 Год назад

    የኔ ቆንጆ እህት ከልጅሽ እመቤቴ ታገናኝሽ አይዞሽ

  • @Mekatubewello
    @Mekatubewello Год назад +2

    እንቅርት ወይም እባጭ ያፍናል የእኔ እናት እኔ ነበርብኝ ያፍናል

  • @ketemawelde7793
    @ketemawelde7793 Год назад

    ሮማን ጥሩ ሤት ነች አውቃታለሁ ዶሮ ማነቂያ ከረዲ ሻይ ቤት አጠገብ ነው ቤትዋ እግዚአብሔር በሠላም ያገናኝሽ ከልጅሽ ጋር

  • @messyyegola9201
    @messyyegola9201 Год назад

    ፈጣር ሰላም ያገናኝሽ ደስ ስትይ

  • @abunbasore2169
    @abunbasore2169 Год назад +1

    Messiy God bless you.