ከካናዳ ፍቅረኛውን ለማግባት የመጣው ዲያስፖራ!!የ2 ወር አራስ ሆና ጠበቀችው!! Arada Plus| ዱካ ሾው/ duka show | addis kememoch

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 ноя 2024

Комментарии • 883

  • @Kasa-jk3up
    @Kasa-jk3up Месяц назад +141

    ተሜ ሰላም ነዉ ጠፋክ ተሜ እነዚ ሴቶች ሴጣን የሴጣን ቁጭ ናቸዉ ተሜ ሁሉም አደሉም ሚለዩ አሉ ፈጣሪ ይቅጣቸዉ እጂ

  • @Kelem-j4k
    @Kelem-j4k Месяц назад +37

    ወይ ዘንደሮ ጉደ ነው።የዘመኑ ሴት።ተማኝ የማዳም ቅመም ብቻ ግጩ👍👍👍👍

  • @MeryYosf
    @MeryYosf Месяц назад +94

    በሉ በማሰረጃ ተናግረዋል ቤቱንመ ሱቁንም አሰመለሱለት

    • @ከረያባመታባዘራውtube
      @ከረያባመታባዘራውtube Месяц назад +2

      እኮ መጨረሻ ያላቸው ከሆነ ልክ እደ ንስር እና ዱካ ከሆኑ ሰብ አረጋቸዋለው

    • @Emanu1532
      @Emanu1532 Месяц назад

      ይበለው በምላስ ለሚታለሉ ወጣቶች ዋጋ ነው ቴክኖሎጂ በተትረፈረፈበት አለም እንብላው ሰዎች መኖራቸውን ካላወቀ ተበልቷል ለሌላ ግዜ ትሞህርት ይሆነዋል ሌባ ክርስትና ያከብራል ወንጌል የሌለው እምነት መጨረሻው ሌብነት፣መገዳደል፣ጥላቻ ተደባዳቢነት ፀበኛነት ነው በመረጃ እያየን ነው ጉድ

  • @YYy-v7n
    @YYy-v7n Месяц назад +138

    እንደኔ የተናደደ በፈጣሪ በላይክ አሳዩኝ ያማል😢😢

    • @ራያወለላ-ጰ5ቈ
      @ራያወለላ-ጰ5ቈ Месяц назад +1

      😢😢

    • @YYy-v7n
      @YYy-v7n Месяц назад +1

      የሁላቹም ሰላም ይብዛልኝ ፈጣሪ ከንደዚህ አይነት ይሰዉረን

    • @asterjesustadesse1002
      @asterjesustadesse1002 Месяц назад +2

      ባለጌ ነች አሳዳጊ የበደላት !

    • @LemlemAga
      @LemlemAga Месяц назад +1

      ደምሪኝ

    • @Rid-o1t
      @Rid-o1t 29 дней назад

      ❤❤❤

  • @KsaKsa-gz4yz
    @KsaKsa-gz4yz Месяц назад +48

    አዝናለሁ ምነዉ በሰዉ ሀገር እየተከራተትን ገዘባችን የማንም መጨዋቻ መሆኑ😢😢😢😢

  • @alemyoso2807
    @alemyoso2807 Месяц назад +74

    ይሄ ልጅ የዘላለም መንታ ነው የሚመስለኝ

  • @ዜድዩቱብ-ዀ2ዀ
    @ዜድዩቱብ-ዀ2ዀ Месяц назад +60

    እረ ተዉ ዳሰፖራወች እኛ የመዳም ቅመሞች ታማኝ አልንላቸሁ😂😂🎉

  • @burukburuk3241
    @burukburuk3241 Месяц назад +30

    አራ ውጭ ሀገር ያለው ውንዳች ውጭ ሀገር ያለው ስቶችሁ አግቡ ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ስቶች ውንዳች አንድ አይነት ናቸው

    • @Alice-kr5op
      @Alice-kr5op Месяц назад +3

      ያማል እሱ ብር እየላከ እስዋ በሱላብ ስትጨማለቅ ኖረች አፈርብይ የድያስቦራ ሂወት በጣም ከባድ ነዉ እና የዚች ይለያል የኔወንድም ፈጣሪ ያፅናናህ 😢😢😢😢

    • @MohamdAgha-qd1wd
      @MohamdAgha-qd1wd Месяц назад +1

      😢😢😢😢😢😢

    • @burukburuk3241
      @burukburuk3241 Месяц назад +2

      @@Alice-kr5op አው ኢትዮጵያ ያሉ ስቶች ውንዳች አንድ አይነት ናቸው 💔💔💔

    • @emabet578
      @emabet578 Месяц назад

      We left our country with brain 🧠 and now we even lost our head with Technology 😅😂 we need transplant 😂

  • @Rediat-yt1zj
    @Rediat-yt1zj Месяц назад +28

    እኔ እሚገርመኝ እንደዚህ አይነት የዋህ ወንዶች በኔ ግዜ የት ነበሩ እኔ ክፉ ከሃዲ የሚመስለኝ ወንድ ብቻ ነበር አሁን በሚዲያዎች አየሁ ሰይጣን የሚያስንቁ በስመአብ እግዚአብሔር ልቦና ለሰው ሁሉ ይስጥ በተለይ ወጣቱ ገንዘብ ን አምላክ አድርገው በገዛ ምኞታቸው ይሰቃያሉ ወላጆች ልጆቻችንን በሐይማኖት ኮትኩተን የእግዚአብሔርን አምላክነት እናስተምራቸው

  • @sarahabas8619
    @sarahabas8619 Месяц назад +56

    ድቅ አደረገችው እኛ ስደተኞችን ይሳደባሉ እኛ ኮ የመዳብ ቅመሞች የሰው ሀቅ አንበላም ክብር ለህቶቸ የማታ እጀራ ይስጠን ❤❤❤❤

    • @AmarSufyan-wr8qk
      @AmarSufyan-wr8qk Месяц назад +1

      አሚን

    • @ጎዶልያስ-567
      @ጎዶልያስ-567 Месяц назад +1

      አሜን አሜን አሜን አብሮ ይስጠን

    • @dannyworku2195
      @dannyworku2195 Месяц назад

      ​@@AmarSufyan-wr8qkአሜን አብሮ ይሰጠን

    • @Zebura-d5v
      @Zebura-d5v Месяц назад +2

      አሜን ያረብ ለመዳም ቅመሞች ሁሉ

    • @DfDf-j6r
      @DfDf-j6r Месяц назад

      አሚንአሚንአሚን

  • @amanuelmesfin1732
    @amanuelmesfin1732 Месяц назад +22

    የመናገር የማውራት ሞራሉን ከምን አገኘሽው ፈጣሪ ጉሮሮሽን ይዝጋው

  • @Alice-kr5op
    @Alice-kr5op Месяц назад +23

    ምን አይነት ሚስኪን ልጅ ነዉ የዛሬስ ይለያል እንዳንተ የመሰለ ወንድ በዚህ ዘመን በፍፁም አይገኝም እና ፈጣሪ ይፍረድባት ካሃዲ ተምየ ተሎብለህ ብርካለ ባንክ ቤቱም ማሳገድ አለብህ ተምየ አንበሳ አግዘዉ በፈጠረህ 🙏

    • @ניצן-ד6ב
      @ניצן-ד6ב Месяц назад

      ውይይይ አረ የአዲስ አበባ እሴቶች እግዚአብሄር ይቅር ይበላችሁ አረመኔ ወንበዴወች ሌቦች ናችሁ ውይ የገጠር ድሀ ልጆች ስንት ሞልተው 🙈🙈🙈

  • @faseka-k7u
    @faseka-k7u Месяц назад +10

    ህይወትሽ በመከራ የተሞላ ይሁን ይደፋሽ የሚዉድሽን ዉንድ ገፋሽ መና በሰዉ እጂ ይጣልሽ

  • @almazreta9110
    @almazreta9110 Месяц назад +19

    እኔ እኮ እናነት ዉጪ የምትኖሩ ሰዎች እዚህ እዉጪ ብዙ ሴትና ወንድ እያለላችሁ ኢትዮጵያ እየሔዳችሁ የምትጃጃሉት ለምንድነዉ ወይስ የሚሆነዉን ሁሉ በሚዲያ አታዩም ስታሳዝኑ💔💔💔💔💔💔💔💔💔

    • @emabet578
      @emabet578 Месяц назад +2

      We left our country with brain 🧠 and now we even lost our head with Technology 😅😂 we need transplant 😂

  • @Sarasunrise-dq9nv
    @Sarasunrise-dq9nv Месяц назад +24

    ተሙ እባካችሁን በህግ አስደግፋችሁ እያንዳንዷን ሳንቲም ትመልስለት

  • @mamaumengesh9991
    @mamaumengesh9991 Месяц назад +15

    ቤቱንም ሱቁንም አስመልስለት በፈጣሪ በሰው ሀገር ተከራቶ ያፈራውንብረት ነው ይች ባለጌ ፈጣሪ ይቅጣሽ

  • @brhaneberakie5670
    @brhaneberakie5670 Месяц назад +21

    ተምየ እነዚ ሴቶች ተግባራቸው በጣም ያሳዝናል እም ዓይነት እርኩሶች ናቸው እግዚኣብሄር የእጃቸው ይስጣቸው

  • @fatuma-q1j
    @fatuma-q1j Месяц назад +14

    ለካ የሤትምካህድአለ እኛሥደተኞች መችነዉ የሚያምርብን ያረቢአደረህን

  • @קלמומספין
    @קלמומספין Месяц назад +24

    የክህደት ዘመን
    የክፍት ዘመን

  • @ሬዲነኝባይተዋሯ
    @ሬዲነኝባይተዋሯ Месяц назад +10

    ፡የኔዋ ሀይሚ ነሽ ይበላችሁ አሜሪካ ለንደን ካናዳ ምናምን ሀገር ያላችሁ ወንዶች እኛን የማዳምን ቅመሞች እንደምትንቁን የእጃችሁን ነው ምታገኑት

  • @SisaySamuel-g5d
    @SisaySamuel-g5d Месяц назад +22

    አንድ በአንድ ንብረትህን አስመልስ ከሀዲ ነች

  • @MdAlllalinlain
    @MdAlllalinlain Месяц назад +34

    ተመስገን ጀግናው ጋዜጠኛ ጎበዝ ነህ

  • @MryiamMryiam
    @MryiamMryiam Месяц назад +7

    ያንተና የዘላለም ዘገየ እንዲሁም የነስር አይን እንደውም ሚኪ, ስለኛ ጉዳይ አረ ስንታችሁን ልጥራ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ 🎉🎉🎉❤❤❤

  • @jeenajeena6909
    @jeenajeena6909 Месяц назад +18

    ታሜ እንኳን ደህናመጣህ ወንድማችን በርቱልን ጀግኖቻችን ❤❤❤

  • @RabihhCalll-c4i
    @RabihhCalll-c4i 20 дней назад +3

    ስጀመሪ እኛ የመዳም ቅመሞች ማግባት ምንፈልገው ስደት እንደኛ የቀመሰውን ነው ምክንያቱም እንኳን እጮኛ ይቅሪ ቤተሰብ የማይታመን ጊዜ ውስጥ ነው ያለነው

  • @HaregAmHaregAm
    @HaregAmHaregAm Месяц назад +17

    አረ ምንዓይነት ክህደት ነው 😮 በስመአም ፈጣሪ የስራሽን ይስጥሽ እነደዚ አንደካድሹ ያምንሹ ይካድሽ በለጌ አረመኔ 😢

  • @honeyhoney8185
    @honeyhoney8185 Месяц назад +12

    አይ ጉድ ክክክ በገዛ አፋችሁ መስከራችሁ በሉ ሀቁን መልሱለት ፈላጊና ተፈላላጊ አይገናኝም 😢😢አይ ጉድ ዋ ዘመኑ የፍርድ ነው ዋ😢😢

  • @Nema-n3q
    @Nema-n3q Месяц назад +20

    እረ በአላህ ንብርቱን አስመልሱለት ይች አጨበርባሬ ጉድ በል ቤቱንም ሱቁንም አስመልሱ በቃ

    • @ttww9470
      @ttww9470 Месяц назад +2

      ዝሙተኛ ለዝሙተኛ ነው

  • @umhibatube
    @umhibatube Месяц назад +11

    በሥደት ያለው ወንድ የአገሩ ሤት ትማግጥበታለች
    በሥደት ያለቹ ሤት በአገር ያለው ወንድ በትዳርላይትዳር መሥርቶ ይጠብቃታል ። በሥደት ያላቹ ወንዶች አትመኑ ሤቶችን በጥንቃቄ ገዘብላኩ ሤቶችዬም እናተም እንደዛው ያገሩ ወንድ አትመኑ

  • @asterjesustadesse1002
    @asterjesustadesse1002 Месяц назад +3

    እግዚአብሔር የስራሽን ይስጥሽ ባለጌ ! እነዚህ ይመስለኛል የባላገር ልጆች ናቸው ! የአዱ ገነት ልጆች እንደነዚህ አይጨካክንም ! አብዛኛው !

  • @merryeuerusalem8891
    @merryeuerusalem8891 Месяц назад +11

    ወንድማችን ለአንተ ያለው የትም አይሄድም ንብረትህን በህግ አስመልስ ኢቺ አስቀያሚ ነች አሰዳግ የመደለት😢😢😢😢😢😢

  • @SofiaAboneh
    @SofiaAboneh Месяц назад +14

    ጀግናችን፣በርቱልን

  • @Qemarahmad
    @Qemarahmad Месяц назад +15

    ወይኔ ተሜ ትርታሚድያ ምንሁኖ ጠፋ እያልኩኘ ነበር

  • @RabihhCalll-c4i
    @RabihhCalll-c4i 20 дней назад +2

    እኛ የመዳም ቅመሞች እንሻላለን ምክንያቱም ከገንዘብ ይልቅ ፍቅሪን ስለምናስቀድም ግን ይሄ ለእኛ ትምህሪት ነው ወንድማችን እናመሰግናለን

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ Месяц назад +9

    ተምዬ እንኳን ደህና መጣህ ጠፋህ እኮወንድሜ❤❤❤ግን ለምንድነው ብዙ ለፍታችሁ ያሳደጋችሁትን ቻናል የሚዘጉት ሲያናድዱ አይዞህ አሁንም ከጎንህ ነን እናሳድግሀለን❤❤❤ስጠፋ እኮ እያሰብኩ ነበር❤❤

  • @GhGh-tu7dr
    @GhGh-tu7dr Месяц назад +3

    አይዞ ወንድሜ ህይወት ፈተና ነዉ ይቀጥላል
    ነጋ አዲስ ህይወት አሌ በጣም ከበድ ነዉ ልቦና ይስጠቸዉ ለሴቶች😢😢😢😢😢

  • @selmejons5098
    @selmejons5098 Месяц назад +55

    እረ ወንዶችዬ አገር ቤት ያሉ ሴቶች አይሆኗችውም እኛ አለን የማዳም ቅመሞች ለፍቅራችን ታማኝ ነን እሰኪ ቅመሞችዬ ልክ ነኝ ላይክ አርጉ

    • @ttww9470
      @ttww9470 Месяц назад +1

      😂😂 ሁሉም ታማኝ መሆናቸው ያጠራጥራል አንዳንድ አክረዳድ አይጠፍም

    • @selmejons5098
      @selmejons5098 Месяц назад

      @@ttww9470 እሱ ልክ ነው

    • @mastallbisset9682
      @mastallbisset9682 Месяц назад +1

      😂😂😜😂😂😂😂

    • @dannyworku2195
      @dannyworku2195 Месяц назад

      ልክ ነሸ እኝ እኮ ቁምነገረኘ ነን

    • @selmejons5098
      @selmejons5098 Месяц назад

      @@dannyworku2195 መች ገባቸው ዲያሰቦራዎች

  • @YYy-v7n
    @YYy-v7n Месяц назад +13

    አረ በፈጠረክ ቤቱን ወደልጁ እንዲዞር አድርግ አንዱ በለፋበት ሌላዉ ይኖርበታል ጨካኝ ነሽ እኔ ምለዉ እንደዚህ ጀግና ወንድ ለማዳም ቅመሞች ቢያገቡ ምን አለበት ሁሉም ጥቅም ብቻ😢😢😢 የሚፈልግ ነዉ ፈጣሪ ያስበን ዉዶቼ አሜን በሉ❤❤

    • @Aduye1354
      @Aduye1354 Месяц назад

      ልጁን ይህችን የማዳም ቅመም አጋባት።

    • @Rid-o1t
      @Rid-o1t 29 дней назад

      ❤❤

  • @Merima-y3k
    @Merima-y3k 6 дней назад +1

    አው።ወዶቼ።እናየማዳም።ቅመሞች።።ለፊቶአዳር።ለኛም።ቀንይወጣልናል❤❤❤❤❤❤

  • @WessnFelke
    @WessnFelke Месяц назад +3

    አዞህ ወድሜ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ንብረቱን አስመልሱለት ይቺ ባለጌ ነች አተን ለጥቅም ነው የፈለገችህ

  • @HAlimetReshid
    @HAlimetReshid 20 дней назад +1

    ዲያስፖራው ግን ንብረትክን ለማስመለስ መረጃ አግኝተካል በርታ

  • @WebalemNigusei
    @WebalemNigusei 23 дня назад +2

    ውይ በፈጣሪ እንዴት ነው ማስመሰሉን የምትችልበት በድንገል 😢
    በጣም ነው የምያስጠላ

  • @AmeleWork-w1b
    @AmeleWork-w1b Месяц назад +4

    ወድማችን እንኳን ደህና መጣህ በጣም ያሳዝናል ወደት እየሄድን ነዉ ግን ለምን የመዳም ቅመሞችን ወንድ ይበላናል የካናዳ ወንዶችን የኢቲዮ ሴቶች ይበላሉ ወይ ጉድ

  • @ማህተቤክብሬነው
    @ማህተቤክብሬነው Месяц назад +4

    አለመፈራረማቸው ደስብሎኛል ንብረቱን በሙሉ ታስረክብልን ይች ጨካኝ

  • @Rid-o1t
    @Rid-o1t 29 дней назад +2

    አጀቴን ነው የበላኝ 😢ግን እኮ ያገባት ልጅም አይፈረድበትም ምስኪን ነው ❤ ካሀዲቱ እሷ ብቻናት የስራሽን አይ የኢትዪጲያን ወድ አንመን የመዳም ቅመሞች የሩቅ ፍቅር ይቅር የተመቻችሁ ላይክ😢

  • @MignoteFikre
    @MignoteFikre Месяц назад +9

    እግዞ እግዞ ከማለት ውጭ ምን ይባላል ❤❤❤❤❤❤❤ እረ ሞት አለ ❤ ትውልድ ምን ይማር❤❤❤❤

  • @Sarah-f7b7l
    @Sarah-f7b7l Месяц назад +9

    ምን አይነት ባለየ ናት ቤተሰብ የላትም ግን

  • @Melawitchanel
    @Melawitchanel Месяц назад +8

    የምር በጣም ያማል😣 ደግሞ እኮ በሰው ሀብት የወለደችለትን ባል ላይ ስትሞላቀቅ መኖርዋን ነው😅😂

  • @Zulyeka-kc9jo
    @Zulyeka-kc9jo Месяц назад +7

    ፋ ብለነዉ ምንኖረዉ አለለም የሰዉ ነገሪማ ለግዜዉ ፏነዉ ሚያረገዉ አይ ስልኬን ሚወስድልኝ ልጣ ሥንቱን አሰየኝ😮😮

    • @zebibagashaw
      @zebibagashaw Месяц назад

      ewosedleshalehu😅

    • @Zulyeka-kc9jo
      @Zulyeka-kc9jo Месяц назад

      አሪ ደስነዉ ሚለኝ ተመምኩ እኮ በገዛ ስልኬ

  • @sabelfayeza9921
    @sabelfayeza9921 Месяц назад +5

    ተሙችን ዛሬም።።የጉድ ነው ወይኢትዮጵያ በቃ ቢዝነስ ።ሆኗል ወይ ፈጣሪሆይ😢

  • @dannyworku2195
    @dannyworku2195 Месяц назад +3

    ምን አልበት ከመዳም ቤት የሜወጣ ቤያየን
    እኔንም ከመዳም ቤት መሮኘል እስክይ ወሰደኘ

  • @ሰብእንታይዘይበለ
    @ሰብእንታይዘይበለ Месяц назад +3

    ኣይዞህ ፍልሞን ወንድም 🙏🏼🙏🏼🙏🏼😢😢 ፍቃደኛ ከሆንካ እኔ ላገባህ?

  • @Kwt-xo8tr
    @Kwt-xo8tr Месяц назад +11

    መጨረሻውን አሳዩን

  • @CheerfulEagleRay-oq6xo
    @CheerfulEagleRay-oq6xo 9 дней назад +2

    ይአላህ ያረብ

  • @CvbFgh-m8j
    @CvbFgh-m8j Месяц назад +126

    ኸረ አምላኬ እኛን የመዳም ቅመሞችን ተመልከተን የሰዉ ቤት መሮናል 😮😮😮😮

  • @LulapaNugus
    @LulapaNugus Месяц назад +11

    ተሜ በርታልን ❤❤❤አፈር ያብላሽ ካሀዲነሽ

  • @Nigatkiya
    @Nigatkiya Месяц назад +2

    ደግ አረገች የአረብ ሃገር ሴትን ገረድ እያሉ የሚያጣጥሉን እነሱ አይደሉ ሲያንሳቸው ነው😂😂

  • @wxcfdz5872
    @wxcfdz5872 Месяц назад +7

    አላህየደረሥልን😢😢

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 Месяц назад +7

    ወይ ይገርማል የልጁንህ ቤት መስጠት ግዴታ ነው

  • @favibeyene4085
    @favibeyene4085 Месяц назад +17

    ለእንደዚ አይነት ሴቶች ነው የምትወዱት ደግ አደረገችው እሰይ

    • @sarakebede3234
      @sarakebede3234 Месяц назад

      አይባልም እህቴ አይደርስ ነው ሴቶ አብዳል😢😢😢😢

  • @hikma5251
    @hikma5251 Месяц назад +9

    ጉድ ነው ያአላህ

  • @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
    @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ Месяц назад +6

    እስት እህቶቼ ደሚሩኝ ስዎደቹሁ

  • @የጴጥሮስእንባስጠኝእልሃለ

    ወይኔ እሴቶቺ ፍቅረኛዬ ወንድሜ 😂😂😂እረ ላሽ ይከብዳል በሞቴ 😂😂😂

  • @Tilanesh
    @Tilanesh Месяц назад +4

    ምስኪን በጣም ያሳዝናል አይዞህ❤❤❤❤❤❤

  • @WwAa-bh9ov
    @WwAa-bh9ov Месяц назад +2

    እነዚን መልካም ወዶች በምንድነው የምትለዩት ግንእረ ንገሩን

  • @AmsalMengistu
    @AmsalMengistu Месяц назад +3

    ሥለደነገጥክ ጥያቄው እራሡ ጠፍብህ ተመሥገን

  • @RabihhCalll-c4i
    @RabihhCalll-c4i 20 дней назад +1

    እና ወንይማችንን እናበርታ ላይክ በማድረግ እናግዝ

  • @የኔዉቤእነዉ
    @የኔዉቤእነዉ Месяц назад +5

    ተሜእንኳን በሰላም መጣህ ጠፋህ🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ቲጂጎጃሜዋየደብረወርቛን

    አይይ ፈላጊና ተፈላጊ አለመገናኝት😢

  • @አለምገራሚ
    @አለምገራሚ Месяц назад +7

    በይ ቤቷንም ሱቋንም መልሺ በራይድ ብርሽ ፍቅርሽን መኮምኮም ነው ሱቋንም በጉሊት ቀይሪያት የክርስትና መደገሻም የለም እንዲሁ መኖር ነው

  • @AlgansheKahsaye
    @AlgansheKahsaye Месяц назад +5

    ኧር በማርያም እግዚአብሔርን ፍሪ እግዚኧ

  • @GirmayGirmanesh
    @GirmayGirmanesh 13 дней назад

    እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ ።ፈጣሪ የት ነው የሚያስገባሽ ፈጣሪ ልቦና ይስጥሽ።

  • @emugela-tube
    @emugela-tube Месяц назад +1

    ድራማ ነው የሚመስለው ከዱካና ከንስር አይን ሚዲያ ውጪ ለማመን ይከብዳል

  • @favibeyene4085
    @favibeyene4085 Месяц назад +2

    እኔ የሚገርመኝ በወንድ ልጅ ላይ ሌላ ወን ይዛ ፈጣሪ በልጅ ባረካት ስንት ታማኝ ጨዋ ሴቶች ግን ልጅ አተው ጠዋት ማታ ያለቅሳሉ ይቺ አለም ለክፉዎች ነው የምትሆነው

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 Месяц назад +6

    አይ ታሜ ዛጉብክ አይዞክ እግዚአብሔር ካንቴ ጋ ይሁን 🙏🥰

  • @AnshaSeid-gi7ei
    @AnshaSeid-gi7ei Месяц назад +5

    አረአይሠማ የለም ጉድ በሉ የመዳም ቅመሞች😂😂😂😂😂😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤

    • @HaregAbboy
      @HaregAbboy 27 дней назад

      እያልነዉ😂😂😂😂

    • @Rid-o1t
      @Rid-o1t 25 дней назад

      😂😂😂😂😂

  • @UmmuAbdurahaman
    @UmmuAbdurahaman Месяц назад +2

    እዳ የሴትም ባለጌ አለ ያ አላህ ዉንድ ብቻ የምስለኝ ነብረ 😢

  • @TuluGenet-ec6pu
    @TuluGenet-ec6pu Месяц назад +5

    Yaa rabbii nama amanani wajji akkamiti waji jiaratu maltu ishiti hir, ate qabenya nama irati dhiraa birra heruma maltu fidee balagee nesh

    • @HayatAli-n3p
      @HayatAli-n3p Месяц назад

      Dhuga jete garuu gara
      Jalate gowadha ini jala si aksii dalagee natii fakatii

  • @tigestasfaw2986
    @tigestasfaw2986 Месяц назад +1

    ደግ አረገች እኛን እንደምታቃጥሉን🎉🎉🎉

  • @Sara-n8f6j
    @Sara-n8f6j Месяц назад +4

    ተሜዋ እንኳን ደህናመጣህ

  • @fetiwizgola8997
    @fetiwizgola8997 Месяц назад +2

    እባክህን የሄንን የዋህ አግዘዉ ይቺ አረመኔ የጃ ማግኘት አለባት ከሀጂ አረመሄ

  • @febanlove2876
    @febanlove2876 10 дней назад +1

    ወይ ዘንድሮ እኛ አበሾች ምንሆንን ግን ሂሊናችን የሸጥነው እግዚኦ

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j Месяц назад +3

    ተሙ አንበሳ የአጠያዬቅህ ስልት ቤቱን እሱ እንደላከላትና እንደስራች ተናግራለች ቤቱን ቶሎ ትመልስ

  • @Letish190
    @Letish190 Месяц назад +2

    ወዳለሁበት ካናዳ ክ/ሀገር ይምጣ..እቀበለዋለሁ. ቢሲ ቢመጣ ያለሁበት province በደንብ አጎበኘዋለሁ . አሳዘነኝ ግን

    • @mtolla5767
      @mtolla5767 20 дней назад

      Enen tekebeyegn leteye

  • @YA-rh4vi
    @YA-rh4vi Месяц назад +1

    ይገርማል ። ኣርግዛ እንከ እስከሚታርስ የት ነበረ ግን ??

  • @mxm8763
    @mxm8763 Месяц назад +3

    ተሜ ጠፊህ ሠላም ነዉ

  • @meseretgelaw273
    @meseretgelaw273 23 дня назад +1

    በሰማግል የዘረፍከውን የደሀ ገንዘብ ቀለደችብህ ።እግዚአብሔር እንዲህ ያስተፋል ያዋርዳል ለመሆኑ በህጋዊ መንገድ ነው የወሰድካቸው ወዴት አደረስካቸው

  • @TgMulugita
    @TgMulugita Месяц назад +2

    ማረን በስማም ምንጉድናት

  • @ahm-p2r
    @ahm-p2r Месяц назад +1

    ቶሙየይ የኔ ጅግና የኣብራህም ጉዳይ የት ደረስክ

  • @yeznaelias417
    @yeznaelias417 Месяц назад +11

    መሰኪን ገንዘቡን ትመልስ ትታሰር

  • @ፋፊቢንትEbrahim
    @ፋፊቢንትEbrahim Месяц назад +2

    እስኪ ቤተሰብ አድርጉኝ የኔ ምርጦች

  • @jamilaatta823
    @jamilaatta823 Месяц назад +2

    ተሜ ሰላም ናዉ ጠፈክ እድሜና ጤና ይሰጥህ❤❤❤

  • @ሎምቤ
    @ሎምቤ Месяц назад +5

    የ አብሔርም ናገር የት ዳርሰ

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 Месяц назад +2

    የእኔ አባት ልብህ እግዚአብሔር ይጠግንልህ💔😭

  • @lidiyalove5683
    @lidiyalove5683 Месяц назад +2

    እረ አምላኬ እኛንም ወይ ሹተን ወይ ሹፈን 🥰🥰🥰🥰

  • @EteFhse
    @EteFhse Месяц назад +9

    የተረገምሽ😢

  • @kksakksakksakksa8165
    @kksakksakksakksa8165 Месяц назад +3

    ታሙ ኡኑከን በሰለም መጠሀ

  • @romangedeye9684
    @romangedeye9684 Месяц назад +3

    ቀድማ ሳፕራይዝ አርጋሀለች በጣም ሀጢያት ነው እግዚአብሔር አትፈራም ደሞ እኔ እገርመኝ ዲያስፖራው ቤት ስሪ ሲል አድራሻው የት ነው ብሎ አይጠይቅም ባለጌ እጮኛ እያላት ስው መካድ ብቻ ሆነዋል ቤተስቦችዋ ስለ እጮኛዋ አያቁም ባለጌ ክብር የሌላት ምን አይነት ውሽታም ናት የስው ስይጣን በዛ

  • @ዘሀራይመር-ዀ7አ
    @ዘሀራይመር-ዀ7አ Месяц назад +13

    ወይኔ ለምን ጠፉህ

  • @እናትዩቱብmothertube
    @እናትዩቱብmothertube 27 дней назад

    እሚገርም ነዉ ያሁን ትዉልድ ከሀዲ 😢😢😢😢😢😢ካናዳያላችሁ ወንዶች አረብ ሀገር ያለችን ሴት አግቡ ማለቴ ከኢቶ አረብ ሀገር ለስራ የዎጣች ማለት ነዉ ታማኝ ነን እኔም በቅርቡ ካናዳ ያለ ልጅ ላገባ ነዉ❤