🔴የEBSTVዉ ዮናስ በሳያት ምክንያት የተሰጠዉ ማስጠንቀቂያና የቃልኪዳን ጥበቡ ጉዳይ | Dallol Entertainment

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 сен 2024

Комментарии • 1,6 тыс.

  • @user-lo7cq8dq2j
    @user-lo7cq8dq2j 6 месяцев назад +123

    ይህ ኮሜን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያላሰባቹት ደስታ ይስጣቹ ወቶ ከሙቅረት ይጠብቃቹ የሰዉ እጅ አያሳያቹ❤❤❤

  • @kaleabshiferaw2531
    @kaleabshiferaw2531 6 месяцев назад +5

    ወንድም ልጅ የሚያድገው በአስማት ሳይሆን በእግዚአብሔር ቸርነት ነው:: አሜን በል?!!

  • @frehiwotmoges3266
    @frehiwotmoges3266 6 месяцев назад +22

    አንተ ልጅ ቅን እና ጓበዝ ልጅ ነህ ከምታገኘዉ እምታካፍል ያለህን ያብዛልህ🙏❤

  • @user-oy1sv6py5d
    @user-oy1sv6py5d 6 месяцев назад +8

    ለበርገር የተሰለፈችው እናት አሳዝናኛለች ይኼኔ ልጆቿን ማብላት ስላልቻለች በዚህ አጋጣሚ እንኳን ላስደስት ብላ ነው። አስለቀሰችኝ😢

  • @meremwolloyewatube
    @meremwolloyewatube 6 месяцев назад +166

    ኧረ የመዳም ቅመሞች❤እኔንም አበረታቱኝ 😢😢አያስከፍልም እህታችሁነኝ አበረታቱኝ

  • @azeb9433
    @azeb9433 6 месяцев назад

    በጣም አስተዋይ ነህ ስለ ቃልየ የገመትከው ነው የሆነው ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ለብዙ ሰው ምሳሌ ነህ ❤❤❤🙏🙏🙏🌹🌹🌹

  • @neba77
    @neba77 6 месяцев назад +35

    እድለወርቅ ጣሰው ከሰራችባቸው ፊልሞች መካከል:
    1:ባላገባሁ
    2:ወደፊት
    በርታ ወንድሜ ሰላመ እግዚአብሔር ከሁችንም ጋር ይሁን አሜን

  • @fanoscse2223
    @fanoscse2223 6 месяцев назад +1

    አራት ልጅ ከሚያሰድጉት ነኝ ት/ቤት ሁሉም ከፍሎ ነው የሚመሩት ሁለት ስራ እያሰራው ነው እነም እማራለው ይህ ሁሉ በእግዚአብሔር ቸርነት ነው አባታቸውም ይሰራል ቢሆንም ከባድ ነው

  • @yonidagne6097
    @yonidagne6097 6 месяцев назад +5

    1:ባላገባሁ
    2:ወደፊት
    3:እንደ እናት
    4:ቀሚስ የለበስኩ እለት
    5:መባ
    6:ወይኔ የአራዳ ልጅ5
    7:ባላገባሁ
    8:ፍቅሬን ላድን
    9:ስስት 2
    10:ጊዜ ቤት

  • @beshiralasad25
    @beshiralasad25 6 месяцев назад +2

    ስር-ሚዜዋ እና ወደፊት...best actress

  • @user-tq7fo9ro2o
    @user-tq7fo9ro2o 6 месяцев назад +7

    ወደፊት እና ስር ሚዜ በጣም ነዉ የምወዳት❤❤❤❤

  • @fekerteh974
    @fekerteh974 6 месяцев назад +1

    ትክክል ነሽ እኔም ግማሽ እንጅራ በሽሮውጥ እየተሸጠነው ብለውኛል እግዛብሔር ያስበን መፀለየነው

  • @rahelhagos542
    @rahelhagos542 6 месяцев назад +4

    ስወድህ የኔ ወንድም ባለህበት እግዚአብሄር ይጠብቅሕ 😘😘

  • @MakiWonne
    @MakiWonne 6 месяцев назад +1

    Let's go 30000🎉 melsu 1ባላገባሁ 2 ወደፈት በጣም ነው መንወደህ ብሮ ❤❤❤❤❤

  • @begnagojomedia
    @begnagojomedia 6 месяцев назад +8

    ይህን ኮሜንት የምታነቡ ሁላችሁ ደስተኛ ቤተሰብ፣ ስኬታማ ትዳር፣ የምትረኩበት ስራ ይስጣችሁ ❤❤❤

  • @stmarytsegaye
    @stmarytsegaye 6 месяцев назад

    ኢትዮጵያ ወንዶች ንብረት ነው የሚፈልጉት እግዞኦ ማህርነክርስቶስ!!!!

  • @Hablen_tube
    @Hablen_tube 6 месяцев назад +11

    ይሄን coment የምታዩ የ እኔንም ስራ አይታችሁ አበረታቱኝ 🙏
    የምትሰራው ስራ በጣም ነው የሚያዝናኑት በርታልን

  • @kaltessema2787
    @kaltessema2787 6 месяцев назад +1

    ባለጥሎሽ አገራችን በቀን አንዴ መብላት ያቃተው ህዝብ ላይ መንበላጣጥ ምን ይባል እገዚሀቤርን መፍራት ጥሩ ነው

  • @Nejat104
    @Nejat104 6 месяцев назад +6

    አንደኛ ነኝ ዛሬ ዳሎልዬ መቼ ነው እኔ የሚደርሰኝ

  • @user-kc5qe6jo1j
    @user-kc5qe6jo1j 6 месяцев назад

    የምታቀርባቸው ፊዲዮዎችና አስተያየትህ አሪፍ ነው ይህ ሁሉ ስጦታ የባል ብቻ ሳይሆን የቤተሰብ የጎረቤት የጓደኛ በአንድላይ ነው

  • @user-xn2hk4uj5c
    @user-xn2hk4uj5c 6 месяцев назад +23

    በርገር በቅናሽ የቀረባችሁ ባለቤቶች ይጨምርላችሁ❤❤❤

  • @andykebede2022
    @andykebede2022 6 месяцев назад

    አቤት ተመቸኸኝ ስለ ልጅቷ የገመትከው ግምት thank you bro

  • @user-pg9xr1ht5y
    @user-pg9xr1ht5y 6 месяцев назад +5

    ❤❤❤❤❤❤❤ኑቲየመጣህልን❤❤❤❤ ስማኝማ ❤❤❤ሥደት መረረኝ ምን ይሻለኛል በእውነት ላረጅ ነው እስኪ ልምጣና ዳሎል ቀጥረኝ❤❤❤❤❤❤

    • @selambelay-hp2hi
      @selambelay-hp2hi 6 месяцев назад

      Atzoshe Fetary kanchi gare yehune wanaw tena new❤

  • @Dmplo21
    @Dmplo21 6 месяцев назад +1

    እንደ እናት ና ወደ ፍት

  • @nooreat9595
    @nooreat9595 6 месяцев назад +4

    የገረመኝ ጥሎሹን እምሆናትን ለክታ ሌላዉ ተመላሽነዉዴ በጣም ይገርማል

  • @sn-jn3eg
    @sn-jn3eg 6 месяцев назад

    ውይ አተ ልጂ ወላሒ መረጃዋች ምታጣራበት መገድ ሲመች ትልቅ ደረጃ ድረስ

  • @sayameen760
    @sayameen760 6 месяцев назад +4

    ""ጥሎሽ ""ማለት ምን ማለት ነው እባካችኡ በትህትና መልሱልን የኤርትራ ልጅ ነኝ

    • @mekdeswerku8783
      @mekdeswerku8783 6 месяцев назад +2

      ጥሎሽ ማለት ገዝሚ ማለት እዩ

    • @zem696
      @zem696 6 месяцев назад +4

      ጥሎሽ ማለት በአማራ ባህል ወንድ ለሚያገባት ሴት የሚያቀርብ ስጦታ ነው እንደ ሀብት መጠኑ የተለያዩ ስጦታ ይመጣል ከሰርግ አንድ ቀድሞ ስጦታወን ወደ ሙሽሪት ቤተስብ ይልክና በሽምግሊዎች ፊት ይቆጠራል ይታያል።

    • @PeacefromJesus
      @PeacefromJesus 6 месяцев назад +7

      እኔ እስከማውቀው ድረስ አንድ ሴት ልታገባ ጥቂት ቀናቶች ሲቀራት ባልዋ በቤተሰቦችዋ በኩል ለስዋ የሚያቀርብላት ስጦታ ነው ልብስ : ጫማ: ጌጣጌጦች : ሽቶ ...... የመሳሰሉት ሀብታም ከሆነም ስጦታው ከፍ ማድረግ ይቻላል መኪና : አይሮፕላን ….. 😂😂😂😂

    • @user-qn7pb6yx3c
      @user-qn7pb6yx3c 6 месяцев назад

      ስጦታ እና ጊጣጊጥ ነዉ

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 6 месяцев назад

    ፎቶዎች አደንቀውኛል እንድህ በፊደላችን ቀለድንበት💚💛❤🙏🌺👏😍

  • @user-jc4kx3sj8z
    @user-jc4kx3sj8z 6 месяцев назад +4

    አስተዋይ ነህ ግን ወንድሜ በርታ
    እድለ ወርቅ ስራ
    ባላገባሁ💃
    ወደፊት🏃
    ስር ሚዜዋ💃💃

    • @foziahassen
      @foziahassen 6 месяцев назад

      ስር ሚዜዋ,ባላገባሁ, ወደፊት

  • @selambirhanu4866
    @selambirhanu4866 6 месяцев назад

    ወይኔ የአራዳ ልጅ 5፣ መባ ፣ ታሽጏል ፕሮግራምክን በጣም ነው የምወደዉ 🥰🥰🥰

  • @Yitustory
    @Yitustory 6 месяцев назад +4

    ወደ ፊት እና ፍቅሬን ላድን

  • @LulumTube
    @LulumTube 6 месяцев назад

    እደለወርቅ ጣሰው የተወነችበት፣እንደ እናት እና የራዳ፣ልጅ፣5🎉😂❤❤❤❤❤

  • @jerusalemtasew6996
    @jerusalemtasew6996 6 месяцев назад

    ይሄንን ኮሜንት የፃፍኩት የቤቱ ስጦታ የእውነት አይደለም ስላልክ ነው እኛ ሰፈር አንድ አባት ስማቸውን መግለፅ ባይኖርብኝም ልጆቹን ሲድር g+2 ቤት እየሰራ ለእያንዳንዱ ልጆቹ ተራ በተራ አበርክቷል ይሄን የማወራው አንደኛዋ ልጁ ሀገር ውስጥ እያለሁ ጓደኛዬ ስለነበረች እና በቅርበት ስለማውቅ ነው አመሰግናለሁ 🙏

  • @hanatadese7846
    @hanatadese7846 6 месяцев назад

    እድለወርቅ የተወነችበት ያራዳ ልጅ 5 እንደ እናት

  • @tiegegerma
    @tiegegerma 6 месяцев назад

    በጣም በጣም ገራሚ ቨድዮ ነው መሀመሀድ ቢሎ ክረስቲያን የለም ግን ገብ ለመሰብሰብ ነው የአገራችን ወሪ እኮ ወደቀ ከተባሌ ተሰነጠቀ ነው አመሠግናለሁ በጣም ዳሎል ሚዲያ

  • @user-br5ny6gc7u
    @user-br5ny6gc7u 6 месяцев назад

    ወደ ፊት እና መባ አገር ውስጥ እና ውጪ ያላችሁ ሰላማችሁ ብዛት ይበል ❤❤❤

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u 6 месяцев назад

    ፍትህ በክፉ ኦሮምማ ለሚገደለው ንፁህ ለአማራ ወገኖቻችን! ድል ለአማራ ፍኖ💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾

  • @AffectionateDimSum-rj8cd
    @AffectionateDimSum-rj8cd 6 месяцев назад

    አለ ዳሎልዬ ያውም ፕሮቴስታንት የሆነ መሀመድ የሚባል ሠው አውቃለሁ❤❤❤❤

  • @betetewahedo23
    @betetewahedo23 6 месяцев назад

    እድለወርቅ ጣሳው
    ወደ ኋላ
    እንደ እናት

  • @tolaararssa2961
    @tolaararssa2961 6 месяцев назад

    ዮናስ እና ሳያት ደምሴ የተከበሩ ዕንቁ ሰዎወች ናቸው.. የባለጌ ስድብ አይመጥቸው!

  • @Eldana23
    @Eldana23 6 месяцев назад

    ❤ እንደ እናት እና ወደ ፊት ❤
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fishoyehabeshawlij7363
    @fishoyehabeshawlij7363 6 месяцев назад

    ወደፊት እና እንዴ እናት 🎉🎉🎉🎉
    Ewedihalew dallol wendime❤❤

  • @user-kc5qe6jo1j
    @user-kc5qe6jo1j 6 месяцев назад

    ነገሮችን በቀና መንገድ ለማስማማት የምትሄድበት መንገድና ፍለጠው ቁረጠው ከማለት በፊት ለስተቶች ማረምያ በምታደርገውና ሀቁን ስለምትናገር አድናቂህ ነኝ

  • @youtubenew209
    @youtubenew209 6 месяцев назад

    ወደ ፊት እና መባ love you ❤️💕💖

  • @fikretabirhanufikretabirha9429
    @fikretabirhanufikretabirha9429 6 месяцев назад

    ይሄ የሀገራችን ካድሬ መሆን አለበት የእውነት

  • @tengnemelka4007
    @tengnemelka4007 6 месяцев назад

    ኸረ ይመችህ ዛሬማ አዝናናኸን ይመችህ ብሮ

  • @betelhemgezhegin
    @betelhemgezhegin 6 месяцев назад

    ወድሜ ፈረስ ቤት የተባለው ባልደራስ ነው የሚገኝው ፈረስ ቤት የተባለበት ምክንያት ከብዙ አመታት በፊት ፈረስ ይጋለብበት ነበር ያንን ከማሰብ ነው ፈረስ ቤት የተባለው መረጃው ከሌለክ አሁን አለክ ስለዚህ በሚቀጥለው አስተካክለክ ትሰራለክ ብዬ ተስፋአ አደርጋለው በተረፈ እንወድሀለን

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 6 месяцев назад +1

    OK ለተመለጠ የጸጉር ያበቅላል ወይ!??

  • @tigistgashu5881
    @tigistgashu5881 6 месяцев назад

    ስር ሚዜዋ በጣም የምወደዉ ፊልም

  • @senaittesfaye4069
    @senaittesfaye4069 6 месяцев назад +1

    እውነት ነዉ ቤቱ የተሰጣት ሀዋሳ ላይ ነው አባቷ የራሱ የሆነ ተመሳሳይ ቤት አለው

  • @marmar7350
    @marmar7350 6 месяцев назад

    ወደ ፊት እና እንደ እናት ❤❤❤

  • @user-do4to8vt8v
    @user-do4to8vt8v 6 месяцев назад

    ስር ሚንዜዋእና ወደ ፊት ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SeniSeni-xn5bh
    @SeniSeni-xn5bh 6 месяцев назад

    Yene Abate 16 lej New MiyasTemerew Yene Jegena❤❤❤

  • @azeb9433
    @azeb9433 6 месяцев назад

    የዛሬው ቪዲዮ በጣም ነው ያዝናናኝ 🙏🙏🙏

  • @adsdj3859
    @adsdj3859 6 месяцев назад

    ፈረስ ቤት እኮ የቆፍጣኖቹ ጎጃሜዎች አገር ነው ኑትዬ ባለ ብሩህ አእምሮዎች ባለ ማህተቦች ስወዳችሁ ሞቼ ነው ጎጃሜ ባልሆንም ከናት ልጅ የ ሚበልጡ ወንድምና እህቶች አሉኝ, 🙏❤️🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️ኑሩልኝ

  • @negussasfaw9195
    @negussasfaw9195 4 месяца назад

    1.ባላገባሁ
    2:ወደፊት
    3:እንደ እናት
    4:ቀሚስ የለበስኩ እለት

  • @fikiritetadese867
    @fikiritetadese867 6 месяцев назад

    እንደ እናት እና መባ
    እድለወርቅ የኔ ደረባባ ጨዋ ስወድሽ እኮ

  • @birkeababu1006
    @birkeababu1006 6 месяцев назад

    እድለወርቅ ጣሰው ከሰራችባቸው ፊልሞች መካከል
    1.እንደ እናት
    2.መባ

  • @MohaJR_7
    @MohaJR_7 6 месяцев назад

    1....ዋዳፍት
    2... ባላጋባሁ 🙌🏆

  • @yoyoy13
    @yoyoy13 6 месяцев назад

    ወደ ፊት ፣ ስር ሚዜ🎉🎉🎉

  • @ferhiwottegenu8545
    @ferhiwottegenu8545 6 месяцев назад

    Egezaber yemsgen menm berka ayedelm bezeh mederlaye❤❤

  • @kidestgetachewz4475
    @kidestgetachewz4475 6 месяцев назад

    ስር ሚዜ እንደ እናት 🙏🙏🙏በርታ

  • @sn-jn3eg
    @sn-jn3eg 6 месяцев назад

    አለ ከእስልምና ወቶ ክረስታን የሆነ ይሆናል መሀመድ ስጋ ቤት የተባለው

  • @sarabeyene415
    @sarabeyene415 6 месяцев назад

    ወይነ የ አራዳ ልጅ 5
    ወደፊት
    እንደ እናት ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @saberatemo
    @saberatemo 6 месяцев назад

    ደዉሎዲ እተሪትመት ጨወ ሰዉ ሰዉ ሚሪጢ 💪💪💪💪💪💪💪💪🇴🇲🇴🇲🇴🇲🇴🇲🇴🇲🇴🇲🥂🌹

  • @bezatamirat1161
    @bezatamirat1161 6 месяцев назад

    እድል የኔ ድምፅ ብዙ ሰው ይወደዋል ይለያል ይሉኛል እኔ ግን እንዴት እንደምጠላው በቃ ተፈጥሮ ነው።

  • @Aendys-wx8pb
    @Aendys-wx8pb 6 месяцев назад

    አስተዋይ ልጅ ነህ እድልየ ስወድሽ

  • @enyewhustle
    @enyewhustle 6 месяцев назад +1

    ባላገባሁ እና ወደፊት

  • @heniget1278
    @heniget1278 6 месяцев назад

    እንደ እናት እና ወደ ፊት🎉🎉🎉

  • @serkalemwagnew1955
    @serkalemwagnew1955 6 месяцев назад +1

    እድለወርቅ ጣሰው ከሰራችባቸው ፊልሞች መካከል ጢባጢቤ
    ጊዜቤት

  • @matricplusuniversity
    @matricplusuniversity 6 месяцев назад

    selam wendmie.1. balagebahu
    2:ወደፊት
    3:እንደ እናት
    4:ቀሚስ የለበስኩ እለት

  • @mammya1638
    @mammya1638 6 месяцев назад

    ቃል እንደኔ እርግዝናሽን ከቤት አስቀምጠሽው ነው ጭፈራው ዩኒቨርስቲ እየተማርኩ ነብሰጡር ነበርኩና መምህራኖቼ በፍፁም አያውቁም ነበረ እና ስወልድ አንዱ መምህሬ ነው ፅንሱን ከቤት አስቀምጠሽ ነው እንዴ ስትማሪ የነበረው አለኝ ግና አንቺ ለፊልም ነው እኔ ግን........

  • @user-qn7pb6yx3c
    @user-qn7pb6yx3c 6 месяцев назад

    አረ ዳሎል የኔ የራሲ ጸጉር አተመልጦ አልቋል እባክህን አቀብለኝ

  • @serkalemteshome4581
    @serkalemteshome4581 6 месяцев назад

    1.የአራዳ ልጅ ቁጥር 5
    2. ወደፊት
    3,እንደ እናት

  • @AbebechArgaw
    @AbebechArgaw 6 месяцев назад +1

    ወይኔ ያራዳ ልጅ 5 እና እንደእናት

  • @tsigenigatu3922
    @tsigenigatu3922 6 месяцев назад

    አይ ወንዶች ፍቅር ሳይሆን ሀብት የምትፈልጉ እባካችሁ ለሴት ልጅ ክብር ይኑራችሁ። ገንዘብ...ገንዘብ😡😡😡😡😡😡

  • @hannabeki9404
    @hannabeki9404 6 месяцев назад +2

    ስር ሚዜ
    ወደፊት ❤️

  • @hanantadese2964
    @hanantadese2964 6 месяцев назад

    የአማራ ባህል ነው ❤🎉

  • @salamam9532
    @salamam9532 6 месяцев назад

    ስስትትና ወይኔ የአራዳ ልጅ ነው የሰራችው ፊልም እድልዬ ❤❤❤❤❤❤

  • @MurtesaDine
    @MurtesaDine 6 месяцев назад +1

    1. Wede fit
    2. Ser mizewa

  • @Paradise.959
    @Paradise.959 6 месяцев назад

    እንደ እናት እና ወደ ፊት 🎉🎉

  • @asterteshome5337
    @asterteshome5337 6 месяцев назад +1

    ወደፊት
    መባ 😍😍

  • @tsediyemar
    @tsediyemar 6 месяцев назад

    ባላገባሁ እና ወደፊት ❤❤

  • @asmaahmed2424
    @asmaahmed2424 6 месяцев назад

    You are the best

  • @Kalቃልዬ
    @Kalቃልዬ 6 месяцев назад

    እንኳንም አገባሁ ያላገባችሁ ፈጣሪ ፅ ናቱን ይስጣችሁ 😅😅😅

  • @user-jy8ow7tq1p
    @user-jy8ow7tq1p 6 месяцев назад

    ኮረብሽን፣ነው፣ወንድሜ፣፣እማያፍሩ፣በቀን፣አንዴ፣የሚበላው፣የሌለው፣ሕዝብ፣አገር፣ላይ፣እንዲህ፣አይነትቅንጦቶች፣ቀርፆ፣በሚዲያ፣ማውጣት፣ሼም፣ነው፣፣ከጀርባው😢

  • @rahelbirhanu9621
    @rahelbirhanu9621 6 месяцев назад

    ስር ሚዜዋ
    እንደ እናት❤❤

  • @gezahagntamirat3087
    @gezahagntamirat3087 6 месяцев назад

    ወደ ፍት

  • @user-er4tb5zx9k
    @user-er4tb5zx9k 6 месяцев назад

    ❤❤woww

  • @nahombefekadu25
    @nahombefekadu25 6 месяцев назад

    እንደ እናት እና ወደፊት።

  • @awolhassen53
    @awolhassen53 6 месяцев назад

    ያልተመጣጠነ ኑሮ በኢትዮጵያ ይሄ ነው

  • @betelethiopiawit1313
    @betelethiopiawit1313 6 месяцев назад

    እርግዝናው ትላለህ እንዴ ወንድሜ! ይሄን አይቶ እንዴት ሰርግ ትሄዳለች የሚልም አይጠፋም😂 ቃልዬ ውድድድ❤

  • @addisg4969
    @addisg4969 6 месяцев назад

    ወደ ፊት
    የአራዳ ልጅ 5
    እንደ እናት

  • @youtubenew209
    @youtubenew209 6 месяцев назад

    Ende enat ena maba ❤❤❤

  • @danielmulugeta4009
    @danielmulugeta4009 6 месяцев назад

    ጉርሻም አለ ነይ ፍቅር❤❤❤

  • @asmaahmed2424
    @asmaahmed2424 6 месяцев назад

    Love you dallol entertainment

  • @user-nc6rd8hx8x
    @user-nc6rd8hx8x 6 месяцев назад

    Giza bate and wede fit🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sarahbiruk2574
    @sarahbiruk2574 6 месяцев назад

    ቀሚስ የለበስኩ እለት እና ያራዳ ልጂ ቁጥርም 5 አመሠግናለው🎉

  • @nardina19
    @nardina19 6 месяцев назад

    እንደ እናት
    ወደ ፊት 🎉

  • @tigistmohammedmolla166
    @tigistmohammedmolla166 6 месяцев назад

    1.ወደ ፊት
    2.የአራዳ ልጂ ቁጥር 5