🔴አነጋጋሪዉ የሉላ ገዙና ዮናስ ቪዲዮና በአባቱ የተገ-ደለዉ ህጻን፡ የሰይፉ ፋንታሁን ወንድም - EBSTV | Dallol Entertainment

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 ноя 2024

Комментарии • 1,1 тыс.

  • @ሀበሻ-መ2ሰ
    @ሀበሻ-መ2ሰ 11 месяцев назад +15

    አንተ ልጁ በጣም እግዚአብሔር ይባርክህ ደስ የሚል ስብእና ነዉ ያለህ አቀራረብህ ጨዋነት የተሞላበት ነዉ

  • @ተሥፈኛዋነኝየልጄቅምጥል
    @ተሥፈኛዋነኝየልጄቅምጥል 11 месяцев назад +51

    ወይኔ 😭ልጄን ጠብቅልኝ ፈጣሪዬ!የጭካኔ ጥግ💔

  • @mulukenmuluken3056
    @mulukenmuluken3056 11 месяцев назад +27

    የኔ አባት የሞተው ህፃን አንጀቴን በላው 😢😢😢😢😢😢

    • @keroskeros5466
      @keroskeros5466 11 месяцев назад

      ኣቤቴ ኣምላኬ ሆይ ሃገራችን ባኣነ ምህረትህ ተመልገትልን ኣቤቱ ኣስተዋይ ልቦና ስጠን❤❤❤

  • @tsehayserur6120
    @tsehayserur6120 11 месяцев назад +2

    በጣም ትልቅ መልክት ነው ጎረቤት እኮ አጠገቡ ያለ ልጅ ሲያሳድግ ነው የምናውቀው ወገን እንተያይ አመሰግናለሁ

  • @beletetube_
    @beletetube_ 11 месяцев назад +24

    ሠላም ሠላም በመላው አለም የአላችሁ ውድ እህት ወንድሞቼ ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቃችሁ እኛም በስደት ያለነው ያላችሁ ለእናት ሀገራችሁ ያብቃን ያብቃችሁ
    ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር💚💛❤🎉🎉🎉🎉

  • @gizewale1258
    @gizewale1258 11 месяцев назад +2

    ቅዱስ ጊዮርጊስ ክለብ
    እግዚአብሔር ለሁሉም ነገር ልቦና ይስጠን ሌላ ምን ይባላል።

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 11 месяцев назад +32

    ህፃን ታምራት የኔ ጨቅላ ነብስህን ፈጣሪ በአፀደገነት ያሳርፍህ ልጄንንንን😭😭😭😭 የገረመኚ እሄንን ፎቶ ያነሳው ሰው በህይወቱ ሲሰቃይ ለምን አላዳኑትም???

    • @madinashaker4471
      @madinashaker4471 11 месяцев назад

      😢😢😢😢

    • @amytk6095
      @amytk6095 11 месяцев назад +3

      እኔም ከበዳዮቹ በላይ የጠላሁት ፎቶውን ያነሳው ሰው ነው። ደሞ የበአል ልብስ ነው የለበሰው እንዴት አንድ ሰው አልደረሰለትም በቁሙ ሲያሰቃዩት😭😭😭

    • @FrehiwotAmdu-p3v
      @FrehiwotAmdu-p3v 11 месяцев назад

      Enem photo anshew ergum nuw

  • @RahelMolla-k4b
    @RahelMolla-k4b 11 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ትክክለኛ ልጂ ነህ እግዘብሔርን መልካም ነገሮች ሁሉ ይሰጥህ

  • @medimt1285
    @medimt1285 11 месяцев назад +3

    በእውነት በጣም ፈራው እጂግ በጣም ዘግናኝ የግፍ ጥግ እግዚያብሔር አምላክ ለአባታችን ኖህ ድጋሜ በንፍር ውሐ እዳንጠፋ ቃል ባይገባልን እስካሁን በዚህ ግፋችን እጠፍ ነበር 😢😢😢😢😢😢😢

  • @mohamedsultan7549
    @mohamedsultan7549 11 месяцев назад +1

    አቤቱ ጌታ ሆይ ምን አይነት ጊዜውስጥነውያለን😢😢😢

  • @EtneshAlmanio-fj8xg
    @EtneshAlmanio-fj8xg 11 месяцев назад +17

    ልጁ ሲያሳዝን😢😢😢😢 እፍፍፍፍፍ ስው በኑሮ ውድነት ምክንያት የስው ነብስ መቀለጃ ሆነ😢😢😢😢
    ግን እናት የፈለገ ነገር ብትቸገሪ ልጅሽን አብረሽ ጎዳና አብረሽ በውጣሽ ነበር ያው አይፈሩድም ግን ያማል😭😭😭

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi1 11 месяцев назад +3

    ምን አለ አች የበላሽዉን በልቶ ባታገኝ እኳን አች ትሻይ ነበር እናት መቸም አጨክንም ያሳዝናል ስት አይነት አባት አለ ኡፍፍ😢😢

  • @mishu372
    @mishu372 11 месяцев назад +13

    እህቱን የገደለውን ልጁንም የገደለውን እነሱንም ገሎ ከጎናቸው ማስተኛት ነው የኔ ፍርድ😢

    • @fafisirajnani5065
      @fafisirajnani5065 11 месяцев назад

      Enam

    • @FreweiniHailemariam-ip7uy
      @FreweiniHailemariam-ip7uy 11 месяцев назад +2

      የገደለ ቢገደል ማ ልናልቅ ነው እንዴ እግዚኣብሄር ከነዚ ጭካኔ ይሰውረን ብቻ

    • @fafisirajnani5065
      @fafisirajnani5065 11 месяцев назад

      @@FreweiniHailemariam-ip7uy አይ አናልቅም እዴውም ይሰተሩ ነበር

    • @Intisarabdulkani
      @Intisarabdulkani 11 месяцев назад

      አዳሜ አርፋ ትቀመጥ ነበር የሞተው ነፍስ አይደል እዴ

  • @cherenetdagne6160
    @cherenetdagne6160 11 месяцев назад +2

    እራስህን በምን ሂሳብ ነው የምታየው። ፍፁም ነኝ አትበል

  • @tensayemeru6242
    @tensayemeru6242 11 месяцев назад +4

    ሚስተር ዳሎል ሀረሮ_ጌ እንዲህ ነው እኛ ጋር እግዚአብሔር አላህንም በጋራ እንለምናለን አምላክ አንድ ነው

  • @Sarah-ge2il
    @Sarah-ge2il 11 месяцев назад +21

    ወይኔ እደዚህ ሕፃን ልቤን የሰበረዉ የለም እንባይን መቆጣጠር አቃተኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢ያረቢ እንዴት እጃችሁ ጨከነ

  • @Melawitchanel
    @Melawitchanel 11 месяцев назад +8

    ኣባት እንዴት በልጁ ኣስቻለው ለሴት ብሎ እህህ ያልታደል ህፃን💔😭

  • @stepha8391
    @stepha8391 11 месяцев назад +2

    ወይኔ 😢😢😢ከሩቅ ወድም ጎረቤት ይበልጥ ነበር አቤቱ ደግ አሰማን ደግ አሳየን አምላክ ሆይ

  • @firezewedmaru113
    @firezewedmaru113 11 месяцев назад +3

    ዶር እናመሰግናለን ግን ሰትየዋ አገራችን ላይ ነው የተፈጠረው አረ ምን አይነትዘመነ ደረሰን ወንዶቹ እነኮን መቼም ይሁን መልኮ ያምራል አረ ንገረኝ

  • @ajsdnxn7941
    @ajsdnxn7941 11 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን ወንድማችን ያማል

  • @EtneshAlmanio-fj8xg
    @EtneshAlmanio-fj8xg 11 месяцев назад +8

    እህቴ ም ወንድሜ ነብስ ይማር😢😢😢

  • @helenkidane4616
    @helenkidane4616 11 месяцев назад +2

    እግዚአብሄር ይጠብቀን እንጂ ብዙ ጉድ ነው ያለው የኔ አባት እግዚአብሔር ጋር ነው ያንተ እረፍት 😢😢

  • @Naniya254
    @Naniya254 11 месяцев назад +16

    ይህ ሁሉ ግፍ እንደሚፈፀምበት እያወቁ ዝም ያሉት ግን አሁን አፍ አለኝ ብለው ሲያወሩ ምን አይነት ቆሻሾች እንደሆኑ 😢😢

  • @arbamnich
    @arbamnich 11 месяцев назад +1

    የህጻኑን በደል እያዩ ዝም ያሉት የግድያዉ ተባባሪ ናቸዉ

  • @jehshsnsnsnsns2671
    @jehshsnsnsnsns2671 11 месяцев назад +4

    እርወገን ወዴት እየሄድን ነዉ ሰዉ የዚን ያህል ይጨክናል ❤❤❤❤

  • @hermelasolomon8504
    @hermelasolomon8504 11 месяцев назад +1

    ያረቢ ጌታዬ መስቀሉን እፕውልቁ

  • @selamawitgulumaa4669
    @selamawitgulumaa4669 11 месяцев назад +3

    በጣም ያሳዝናል ምንም የማያውቅ ህፃን ዪሄን ያክል ማሰቃየና መግደል ኧረ እግዚኦ አገራችን ላይ ብዙ ዘግናኝ ወንጀሎች በዝተዋል ህግም የለም ማለት ይቻላል እያየነው ነው 💔💔💔😢😢😢😢

  • @sarahgwapa6368
    @sarahgwapa6368 11 месяцев назад +1

    በትክክል

  • @tesfimy
    @tesfimy 11 месяцев назад +16

    ቅዱስ ጊዮርጊስ ክለብ

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 11 месяцев назад +4

    አረመኔ ወላጅ አባት እንዲሁም ጎረቤት ።

  • @የኔወርቅተስፋዮ
    @የኔወርቅተስፋዮ 11 месяцев назад +15

    ለሞተው ህፃን ተጠያቂወች ጎረቤቶች ናቸው እዳ አለባቸው ነገ በኔ ነው 😢😢

    • @MichaelHmariam-en4wo
      @MichaelHmariam-en4wo 11 месяцев назад

      እዉነት የኔ ዉድ😢

    • @geni7633
      @geni7633 11 месяцев назад

      ruclips.net/video/tvfsEGd62vE/видео.html

  • @ghgrffdd519
    @ghgrffdd519 11 месяцев назад +1

    እግዛብሄር አምላክ ሆይ ልጀን አደራ አንተ ጠብቅልኝ በስደት ነዉ ያለሁት ልጀን በጣም ናፍቃኝ አለች አምላኬ ሆይ ከኔ በለይ አንተ ነህ ያለሃት አምላኬ ጥላ ሁናት እደት ሰዉ በሉጁ ላይ ይጨክናል ፈጣር ሆይ ልቦና ስጠን 😢

  • @Never_gonna_give_you_up000
    @Never_gonna_give_you_up000 11 месяцев назад +7

    ምአለ ይዘሽ በወጣሽ ካቺ ጋ ጎዳው ይሻለው ነበር ነብስ ይማር አረ ፈጣሪ ሆይመተሳሰብን ፍቅርን አድለን ❤❤

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 11 месяцев назад +1

      😂እውነት ነው ኦኔ የምለው ጎረቤት የለም ማዶረ ወሬኝ ለመቅበር ይራርጣል

  • @Serkalem62
    @Serkalem62 11 месяцев назад +1

    .በትክክል ጎረቢቶቹ ባላጌዎች ናቹው

  • @nejatabdella4725
    @nejatabdella4725 11 месяцев назад +5

    አላህ የሰራቸውን ይሰጣቸው ሰው የምትገሉ የአላህ ቁጣ ይውረድባቹ እናንተ ፈጣሪን የማታውቁ 😭😭😭💔💔💔

  • @Hiwot-lq1rz
    @Hiwot-lq1rz 11 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር የስራቸውን ይስጣቸውከዚይሰውረን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ashiaashia7169
    @ashiaashia7169 11 месяцев назад +5

    ቅዱስ ጊዮርጊስ እስፖርት ክለብ ሳንጅዬ የልቤ ድምድም ❤ ለሞተው ህፃን ነፍሱን ይማርልን ለገዳዮቹ ፍርዱን ፈጣሪ ይስጥልን 😢😢😢😢😢

  • @merytedy8075
    @merytedy8075 11 месяцев назад +1

    የኔ ናት ስታሳዝን በክርስቶስ 😢😢😢😢😢😢😢ልጅ በአባቱ ሲገደል እግዚኦ አይይ ጆሮ እባክህ አትስማ😢😢😢😢😢

  • @lili-of7qm
    @lili-of7qm 11 месяцев назад +5

    አሁን.ለነዚህሰወች.ፍርዱ.ምንድነው.በእውነት.ልቤንነው.የሰበረው.ፈጣሪ.በሰማይም.በምድርም.ይቅጣችሁ.የኔምሥኪን.አፈርልብላ😢😢😢

  • @AXUM13
    @AXUM13 11 месяцев назад +1

    እኔ ማርያምን ሞት ሳይሆን ያስፈራኝ ኢ/ያ መግባት ነው የፈራሁት ሰው ምን አይነት አውሬ ነው የሆነው በፈጣሪ ስም እግዞኦ መሐረነ ክርሰቶስ እባክህ ልቦናችን ክፈትልን ያ መልካሙ ግዜ ይመልስልን 🤲🤲🤲🤲

  • @Emine-ri7ex
    @Emine-ri7ex 11 месяцев назад +25

    የልጅነት አምላክ የነሱን ረጅም ዕድሜ እንደዛው ለመኪና ጎማ ስር ያድርግ ።RIP

    • @geni7633
      @geni7633 11 месяцев назад

      ruclips.net/video/tvfsEGd62vE/видео.html

    • @zeritutube
      @zeritutube 11 месяцев назад +2

      እነዉነት ያስብላል ልጆች እኮ ቆጥጠሻቸወ ትንሽ ቆይተሽ ይቆጭሻል እኮን እደዛ ፊቱ እስካብጥ እስኪደማ😭😭😭አቤ ጭካኔ

    • @AmenMama-xw3oo
      @AmenMama-xw3oo 11 месяцев назад

      Calsei

    • @Emine-ri7ex
      @Emine-ri7ex 11 месяцев назад

      @@AmenMama-xw3oo dulet ysew tinsh

  • @አባቴንናፋቂ-ቘ1ጘ
    @አባቴንናፋቂ-ቘ1ጘ 11 месяцев назад +2

    ልጁ ደግ አረጋችው ለዝሙተኞች መልካም መደንገጥ ብያለሁ

    • @mominaabdula4614
      @mominaabdula4614 11 месяцев назад

      አንቺ እዳሰብሽው ተሆነ ጥሩ ነው

  • @የኮሜቶችታዛቢ
    @የኮሜቶችታዛቢ 11 месяцев назад +3

    ኡፉፉ የልጁ አሟሟት አሳዛኝ ነው

  • @Anumma572
    @Anumma572 11 месяцев назад

    Chru Egziabeher Yatsnash.

  • @leabouaoun9217
    @leabouaoun9217 11 месяцев назад +4

    አረ ወይኔ ግዜ ኡኡኡኡ አቤቱ አምላኬ ሆ
    ይ😢😢😢

  • @Yemariam4284
    @Yemariam4284 11 месяцев назад +2

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ

  • @om-mubark
    @om-mubark 11 месяцев назад +5

    ዶክተሮቹሥ ለምን ለቀቋቸው ያኔ በድብደባ እደሞተ እያወቁ ሣያጣሩ በጣም ያሣዝናል

    • @LoveAndPeace2424
      @LoveAndPeace2424 11 месяцев назад

      ኢትዮጵያ ሰዉም ባለሞያውም ተሰላችቷል በተለይ ደሀን ማን ግድ ይለዋል? ውጭ አገር ቢሆን ኖሮ እንዳልሽው ህክምና ያደረገለት ሆስፒታል ለፖሊስ ይጠቁም ነበር፣ ልጁ አይኑ አብጦና ሰውነቱ በልዞ ሲያዩት በድብደባ ብዛት መሆኑን ሳያውቁ ቀርተው አይደለም።

  • @hassetambachew21com95
    @hassetambachew21com95 11 месяцев назад +2

    ወንድም የሚሰርቀው የድሃ ልጅ ብቻ አይደለም አነጋገራችንና አስተሳሰባችን ይስተካከል አመሰግናለሁ

  • @natiminda
    @natiminda 11 месяцев назад +5

    Kidus georgis

  • @Yenantwtube.
    @Yenantwtube. 11 месяцев назад +1

    ወይይይይ እኔን አፈር ልብላለት የኔ ጌታ ያለ እድሜው የሰው ጭካኔ እግዚኦ እረ እግዚአብሔር ሆይ ታረቀን።😢😢😢ምን አለ ካንቺም ጋር ጎዳና ይዘሽው ብትወጪ😭😭😭

  • @RahelFikru-vv7od
    @RahelFikru-vv7od 11 месяцев назад +4

    እግዚአብሄር ይመስገን ማንም የለም ወይ ዋንጫ ይናፍቀናል

  • @tajuredi5146
    @tajuredi5146 11 месяцев назад +2

    ያሳዝናል የሀገራችን ጉዳይ አሳሳቢ ነው ህፃናትን ማሰቃየት አላህ ይሁነን

  • @zainabyzz
    @zainabyzz 11 месяцев назад +3

    አወ ልጂት ሽልማት ያስፈልጋታል በጣም ጀግና ነች

  • @ayshaa-mj1oy
    @ayshaa-mj1oy 11 месяцев назад +1

    ኢና ኢላሒ ወኢና ኢላሒ ራጀኡን ወይኔ ሕፃኑ ምን ጉደ ነዉዉዉዉ የአላሕ ደጉን አሠማንንን

  • @saraethiopia8073
    @saraethiopia8073 11 месяцев назад +3

    እግዞኦ ማርን ክርስቶስን 😭😭😭

  • @bezawetmulgeta4452
    @bezawetmulgeta4452 11 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ፍጥረቱን ሲፈጥር እናትና አባትን ምክንያት አርጎ ነው ግን ሁላችንም ሀላፊነት አለብን የእግዚአብሔር ፍጡርን በምድር ሲበደል ሲገደል ለምን የማለት የመሟገት ሀላፊነት አለብን አያገባኝም ከተጠያቂነት አያድንም ይሔ ሕጻን የማሀበረሰቡ ሀላፊነት ነበር ግን ምነቸገረኝነት ህይወቱን አሳጣው እግዚኦ

  • @ETHIOTECK
    @ETHIOTECK 11 месяцев назад +7

    ቅዱስ ጊዮርጊስ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @umunani5371
    @umunani5371 11 месяцев назад +1

    ያረቢ ያአላህ ይላል እንዴ ዱአ እያደረገ ያለው ጫቱ ።በጫት ዱአ በጣም ይገርመኛል የተለመነው ለማን ይሰጥ ለጫቱ

  • @rahelkasaye
    @rahelkasaye 11 месяцев назад +6

    የምን ደሞዝ ጭማሪ ነው አባቴ ከራሷ ነበር እንጂ ጨምራ የምትከፍለው ተርፋለች ነቅታ መጠበቋ እራሷን አድናለች

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 11 месяцев назад +1

    ለህገራችንሠላም እመኛለው❤❤❤❤

  • @marthahidego7902
    @marthahidego7902 11 месяцев назад +1

    ማህበራዊ ኑሮዎችን ይሻለናል እባካቹ ያሳዝናል ልጁ እግዛብሔር ፅናቱን ይሰጥልን

    • @geni7633
      @geni7633 11 месяцев назад

      ruclips.net/video/tvfsEGd62vE/видео.html

  • @Melawitchanel
    @Melawitchanel 11 месяцев назад +3

    እኔ እንደሚመስለኝ ለሚከፍሉት ሰዎች ወንድነቱ ነግሯቸው ተስማምተው እንደ ሴት መስሎ የሚገቡ ይመስለኛል ማለት ባያውቁ ኖሮ በገቡ ሰኣት ጠንግጠው ግርግር ተፈጥሮ ልጁ ይሄን ያህል ኣመት ኣይቆይም ነበር

  • @Mita460
    @Mita460 11 месяцев назад +2

    እህቱን የገደላት እስርቤት በርሀብ እስኪሞት ድረስ ቢቀጣ ባይ ነኝ

  • @ayeshaumuruqyayoutubechann1600
    @ayeshaumuruqyayoutubechann1600 11 месяцев назад +6

    በአሁኑ ስአት ብዙ እሩህሩህ አባቶች ቢኖሩም አንዳድ ጎማአንጄት አባቶች አሉ አላህ ይጠብቅልን

    • @geni7633
      @geni7633 11 месяцев назад

      ruclips.net/video/tvfsEGd62vE/видео.html

  • @ቃልየማርያምልጅ-ገ7ተ
    @ቃልየማርያምልጅ-ገ7ተ 11 месяцев назад +1

    አምላኬ ኡፍ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @EtneshAlmanio-fj8xg
    @EtneshAlmanio-fj8xg 11 месяцев назад +32

    እናት ሀገሬ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💛❤🙏🙏🙏

  • @shimeleshunde8318
    @shimeleshunde8318 11 месяцев назад +1

    የፓሊስ ፕሮግራም ብትለው ይሻላል የዛሬውን ዝግጅትህን።

  • @AmdeworkMekonen
    @AmdeworkMekonen 11 месяцев назад +7

    ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ ነው ❤❤❤

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 11 месяцев назад +1

    ኡኡኡኡኡኡፍፍፍፍፍ ተወው ዳሎን የዚህ ህፃን ታሪክ እዴት ህይወቴን ነው ያስጠላኛል

  • @michaelgebissa9284
    @michaelgebissa9284 11 месяцев назад +12

    ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ 🏆🏆🏆🎉🎉🎉

  • @amynaA-tc6py
    @amynaA-tc6py 11 месяцев назад +1

    ሰላም ለኢትዮጵያ

  • @Crime_Chronicles9011
    @Crime_Chronicles9011 11 месяцев назад +4

    ቅዱስ ጊዬርጊስ🎉🎉

  • @dawitbeyenemuse1015
    @dawitbeyenemuse1015 11 месяцев назад +1

    ተመጣጣኝ አስተማሪ እርምጃ ስለማይሰጥ ነው ግድያ ነበዛው

  • @eyoba48
    @eyoba48 11 месяцев назад +5

    ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ✊

  • @Hiwot-lq1rz
    @Hiwot-lq1rz 11 месяцев назад +1

    ነብሱን በገነትያኑረው😢😢😢❤❤❤❤

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 11 месяцев назад +8

    ይሄ ልጅ ጎበዝ ነው!!! ቴዲ እማይቀርብበት ሰይፉ አምለሰት ሙጬን ለብዙ ግዜ አውጥትዋታል ገርል ፍሬንዱ ነበረች!!!

    • @Naniya254
      @Naniya254 11 месяцев назад +7

      😂😂😂😂😂አቤት አቤት ቀስ ብለሽ ተበጥረቂ እንዳትፈነጂ

    • @BurtiFan
      @BurtiFan 11 месяцев назад

      ዋዉ ሰይፉ ይችን የመሰለች ቺክ ጠብሶ ነበረ እንደ ዋዉ ሰይፉ ከባድ ሰዉ 😂😂

    • @brainfuel9593
      @brainfuel9593 11 месяцев назад +1

      ሰይፍ ያልመጨለው አለ?

    • @ermiaszerihun5422
      @ermiaszerihun5422 11 месяцев назад +2

      Wergna atkebateri

    • @EskinderGebreyohannes
      @EskinderGebreyohannes 11 месяцев назад +4

      በጣም የዘቀጠ ወራዳ አሉቧልታ!
      አንች በወቅቱ የቤታቸው ገረድ ነበርሽን?
      በምን አወቅሽ?
      ቅናት እንዳለብሽ ያስታውቃል! አይባልም!
      ጥፍራም ባለጌ ነሽ::

  • @zeynibadaoud9686
    @zeynibadaoud9686 11 месяцев назад +2

    አላህ ይጠብቅልን ልጆቻችን ያረብ

  • @almazaragaw203
    @almazaragaw203 11 месяцев назад +1

    የህጻናትን በደል በጋራ እንከላከል በየሰፈራችን እባካችሁ

  • @zdkiram9830
    @zdkiram9830 11 месяцев назад +1

    ወይኔ ያረቢ አቤት ጭካኔ

  • @fitsekebe-sk7lf
    @fitsekebe-sk7lf 11 месяцев назад +1

    ድንግል ሆይ አደራ

  • @TukaMekonnen-ls6ds
    @TukaMekonnen-ls6ds 11 месяцев назад +1

    ምን ችግር አለው አላህም ፈጣሪም አንድ ናቸው 💖

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف 11 месяцев назад +1

    ሕጻኑ😢😢😢እዴ ጎረቤት የለም በኢየሱስም😢😢😢

  • @mohamedsultan7549
    @mohamedsultan7549 11 месяцев назад +1

    እኔን እፍፍፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢የኔአባት እኔን አፈርልብላልህ😢😢😢 ነብስይማር እግዚአብያፅናሽ እህታችን😢😢

  • @HhHhh-jr3by
    @HhHhh-jr3by 11 месяцев назад +1

    ምን አረገ አንድነታችንን ነዉ ያንፀባረቀዉ ወሎ እንዲህ ነዉ አንድላይ ነዉ ዱአ የሚደረገዉ

  • @amynaA-tc6py
    @amynaA-tc6py 11 месяцев назад +1

    ፈጣር ስደት የገባሁት ለልጄ ነው ሰላም እንዳገናኘኝ ፅልሉልኝ

  • @rozineka
    @rozineka 11 месяцев назад

    Dawit Tsige was in Canada . He performed in Calgary and Toronto on September

  • @meeenegn3361
    @meeenegn3361 11 месяцев назад +1

    ኡፍፍፍ ህፃን በጣም ያማል ነፍስ ይማር😭😭😭😭

  • @Mona-sz6gt
    @Mona-sz6gt 11 месяцев назад +2

    ወይኔ ህፃኑን ብዙ የሞተ ሰው አይቼ አዝኜ አቃለው ግን እደዚህ ህፃን ያሣዘነኝ የለም ኡፈፍፍፍፍፍፍ😢😢 ትንንሽ ወድሞች አሉኝ እነሱን መሠለኝ😥😭😭😭 ወድሜን ይመሥላል ወይኔ 😢😢😢

  • @lamrotagegne2512
    @lamrotagegne2512 11 месяцев назад +1

    እኔም በጎረቤት ነው የፈረድኩኝ ፎቶ ከማንሳት ለፖሊስ ማመልከት

  • @MekdesRomano
    @MekdesRomano 11 месяцев назад +1

    በርታ

  • @fozii9685
    @fozii9685 11 месяцев назад

    Yaa rabbii nuu bararii ati subahaallah

  • @SofiaS-j9b
    @SofiaS-j9b 11 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር የስራችሁን ይስጣችሁ ህፃን ልጅ ላይ ይህን ያክል ጭካኔ😢😢😢😢😢

  • @semharyacob2764
    @semharyacob2764 11 месяцев назад +1

    ሰላም ይብዛልህ ጎበዝ ነህ አረ ለምን በሊቢያ እኛ በስደት ኡጋንዳ ነን በኡጋንዳ ይሻላቸዋል ዳዊትና ጃኪ ለሞቱት ነፍስ ይማር ❤❤❤❤❤

  • @KidistGebremichael-s4b
    @KidistGebremichael-s4b 8 месяцев назад +1

    ስወድክ

  • @tigisttekleab858
    @tigisttekleab858 11 месяцев назад

    ቅዱስ ጊዬርጊስ የስፖርት ክለብ ነዉ ለህፃኑ ገዳዬች ፈጣሪ ይፍረድባቸዉ

  • @markonbini9187
    @markonbini9187 11 месяцев назад +1

    የኛው ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ ነዋ💛❤️💛❤️💛❤️💛❤️

    • @yosefteketelew
      @yosefteketelew 11 месяцев назад

      ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፓርት ክለብ

  • @life-cg2wd
    @life-cg2wd 11 месяцев назад +1

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ ጭካኔ የኔ አባት

  • @yoyoy13
    @yoyoy13 11 месяцев назад +1

    ቅዱስ ጊዮርጊስ viva

  • @addisgutema
    @addisgutema 11 месяцев назад +1

    ሠላም ጤናይስጥልኝ ለዳሎል ኢንተርቴመንት ለጥያቄው መልስ ከሆነ ቅዱስ ጊዮርጊስነው ለካ ዘሪቱከበደ ስለ አባት የዘፈነችው እውነት ነው ያሳዝናል በጣም😢😢😢😢😢

  • @rivkaterunah3195
    @rivkaterunah3195 11 месяцев назад +1

    በጌታ ምንድነው እንዲህ ጨቃኝ ያደገን