My sister words cannot describe you how amazing mother you are I know from the beginning when Nilas hair was very very fine and now look what it looks like now. This is what we call it dedicated mother honestly, I adore you so much, you did so much and so well with your daughter, God bless you and we learning a lots from you a lot a lot 👌 all I can say is God bless you and God bless you daughter and god bless you family 😘❤️🙏🙏🙏❤️😘
Do you start taking thyroid medicine? That will help you little bit but you can massage your hair with cloves and Rosemary oil massage your scalp every day and use onion, rice, cloves water will help you too slow the hair loss then slowly will stop it
እንኳን ደህና መጣችሁ ሰላምና ጤና ከናንተ ጋር ይሁን ለህፃናት ብዙ ጥያቄ ስለበዛ እነሆ ብያለው በተለይ እንደናይላ ቆዳቸው ለማይችል እና ፀጉራቸው ለተጎዳ የፀጉር ምግ ይጠቅማል ሰላም ለሁላችሁም💖🌸💖
መስኪዬ ለወንዶችም ልጆች መጠቀም ይቻላል ወይ 3 እና ከዛ በላይ ለሆኑ ልጆቼ ወንዶች ስለሆኑ አቮካዶ በወይራ ዘይት ፈጭቼ እቀባቸዋለው ይሄ ግን ሳየው ተመቸኝ?
@@fioriteka5215
በደንብ ይሆናል እማ💙
@@meskitube16 የኔ ቆንጆ ለፈጣን ምላሽሽ አመሰግናለው ብሩክ ሁኚ
በስማም ናይላዬ በጣም ፀጉሮ አድጓል በዝቶል እዉነት ትልቅ ለዉጥ ነዉ ፈጣሪ ያሳድጋት።😘😘😘
እሄ ዉህደ ለልጆቻ ብቸ ነው የምሆነው ዉይስ ለአዉቅምይሆነል?
መስኪዬ በጣም ጠንካራ የልጅ ልባም ነሽ፣ የናይላ ፀጉር በጣም ነው የተቀየረው ይሄም ያንቺን ትዕግሥት እና ጥንካሬ ውጤት ነውና በርቺ ልጅሽም ጨዋ ነች ልጆች ፀጉራቸው ሲነካ እንደዚህ በትዕግሥት ሲሰሩ አልተለመደም፣ አምላክ በፀጋ ያሳድግልሽ።
በጣም እናመሰግናለን መስኪየ በጣም ቆንጆ ነገር ነው ያካፈልሽን የናይላየ ጸጉር እንደዚህ አምሮ ስላየሁት ደስ ብሎኛል እንኳን እግዚአብሔር የልፋትሽን ቆጠረልሽ በጣም ጎበዝ እናት ነሽ ለኛም የዋህ እህታችን ነሽ እግዚአብሔር ዘመንሽን ዘርሽን ሁሉ ይባርክ 🥰☺️
wow የናይላዬ ፀጉር አደገ ምርጥ እናት ነሽ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልሽ💚💛❤👌
ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ enhune pls
አሜን እማ💕🙏🏽💕
እግዚአብሔር ይመስገን መስኪየ የናይላ ፀጉር በጣም ለውጥ አለው ናይላየ ፍቅር እድግ በይላት ፍቅር ለሆነች እናትሽ
መስክዬ ምነው ያች ጎርቤት ብሆን ፀጉሬ ይለወጥነበር የልጆቸስ በጣም ቆጆነው ዘመንሽ ይባርክ መስክዬ🙏
ናይላዬ የኔ ማር ዋው ፀጉሯ አደኛ ሆኖል መስኪዬ የኔ መልካም እግዚአብሔር ይባርክሽ ከነ ቤተሰብሽ ውድድ ነዉ ማረጋችሁ ናይላዬ ❤️❤️❤️❤️
ወይ የናይላዬ ፀጉር በጣም እኮ ነው የሚገርመው ደስ ይላል ጐብዝ እናት እኮ ነሽ
መስኪዬ እንኳን ደህና መጣሽልኝ እሰይ የኔ እናት የናይላዬ ፀጉር በጣም ቆንጆ ሆነ ልክ እንዳንች እኔ እንኳን የወንዶች እናት ነኝ እንግዲ ሴት እሰከምትመጣ ለራሴ ነው ፀጉር የሚያሰጨንቀኝ😂
Ohhh what a change Meski
I remembered your angel hairs
And now it’s change a lot
Thanks to God. Good job mom
You’re awesome 👏👍👏👍👏
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ብዝዝዝዝት ይበልልኝ የኔ ልዩ እህታለም ዋዉ ደስ ይላል የኔ ቆንጆ ልጄ ሳሚልኝ እማምላክ ትጠብቅልን አሜን ፫
ዋውውውው የናይላ እናት 😍እመቤታችን ጨረሳ ትማራት በዛላት ትልቅ👉 አቡካቱ ሙዝ እንቁላል ሸንኩርት👌👍በጣም ታሰማምቶኛል እኔ በጆንሶ ቅባት ጆንሶ ሻንፖ ነው ፀጉሬ ያሳደኩት አንቺ ካወኩኝ በኋላ ከላይ የጠቀሰኩልሸን መጠቅም ከጀመርኩኝ ፀጉሬ☝እጆቺሸን ይባረክልኝ💕
ጥሎብኚ ስወድሺ እግዚአብሄር ከነቤተሠቦችሺ እድሜእና ጤና ይስጥሺ መሢ
የናይላ ፀጉር ፍጹም ነው የተቀየረው! በጣም ጎበዝ ነሽ እህቴ!
Le 6wer lij.min kibet new metekam yalebn
Btam ymgrm lewt new
ሰላም መስኪዬ በእዉነት የላይላ ፀጉር በጣም ለዉጥ አለዉ እደጊልኝ መስኪዬ እናመሰግናለን👍👍👍🙏 ❤❤❤
መሸ አለህ የነይለዬ ፀጉር በጣም አዳጋ ምርጥ እናት ነሽ ወለሂ የኔ ለረሱ እንዴት እዳዳጋ አጣይቁኝ አለህ ረዥም እድሜ ከጤነ ኡሙ ነይላ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንደው በፈጠረሽ እንደት እንደምትጠቀሚ ንገሪኝ ፀጉሬ ለለሥላሣ ነው ግን አያድግም
መስኪዬ ምርጥ እናት በፍጥነት አደገ የናይላ ፀጉር ዋውው ፈጣሪ ያሳድግልሽ ውድ ♥♥♥♥
ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ enhune pls
መስክየ ተጠቂመው መጣም ቆንጆ ነው
ጎበዝ እናት ነሽ 😍🙏🙏
መስኪዬዬ በጣም አሪፍ ነዉ ግን እሺ ብላ መቀመጥዋ ገረመኝ😄 እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግልሽ❤❤❤❤
አይይይ አንዳንዴ እሺ አትልም😄🤣
Geta yebarekish 👍❤️❤️
መስኪ የናይላ ፀጉር የሚገርም ሆኗል❤❤❤❤
የሚገርም ለውጥ ነው በርቺልን መስኪዬ
እንኳን ደህና መጣሽ መስዬ ላይላ ፀጉራ እየተስተካከለ ነው በጣም አመሰግናለሁ
ዋው መስኪ የነይሉ ፀጉር በጣም አሪፍ ሆኗል በጣም አሪፍ ውህድ ነው ያሳየሽን ተባረኪልኝ የኛ የፀጉር expert😍💖 እግዚአብሔር አምላክ ነይሉን ጤናዋን ጠብቆ ለክብሩ ያሳድግልሽ💖🙏💞 ጀግና እናት ነሽ መስኪ💪 በልጅ መፈተን በጣም ከባድ ነው ግን እግዚአብሔር ይመስገን በፈተና ሀይል ለሚሰጠን🙌🙏 ተባረኪልን💕🙏💞
እግዚአብሔር ይመስገን በቃ መቼም አይለወጥም ብዬ ነበር ይሄ ስቴሮይድ በልቶ ጨርሷት በህፃንነትዋ ብዙ ተሰቃይታ ነበር መኒ ኢትዮጵያ ስትሄድ ይሻላታል ብዬ እግዚአብሔር አላሳፈረኝም ተመስገን😭😭❤️
I miss you dear ❤❤❤ yene marrr I enjoy ur video ols i am happy Really ❤❤
ማምዬ ስለምሰጭን ትምህርት እናመሰግናለን ልጂሽን አላህ በሰላም በጤና ያሳድግልሽ ጥያቄዬ እሮዝ መሪዉ ደርቁ ቢሆን ምችግር አለዉ አይሆንም እርጥብን አጣሁገባየም አይሸጥም አሉኝ ከደርቁ ዉጭ ክፍለሀገር ስለሆኩ ነዉ
ናይላዬ በጣም ጎበዝ አታለቅስም
መስኪየ የኔ ጀግና ሴት 💖👈እኔኮ እስከዛሬ ቻሌንጁን አላቆረጥኩም ፀጉሬ አደገ 🤗👏
መሰኪ ጀግና ነሸ እህቴ ነሂላ እድግ ትበልልሽ
ሠላምሽ ይብዛ መሥኪየ እቤት ውሥጥ ሻንቦ መሥራት ይቻላል ወይ
መሲኪዬ የኢንስትግራም ልክሽን አስቀምጭልኝ
Wow u r special mum Meskiye Naylaye u r so cute edig bey
መስኪየ የኔ ውድ ደህና ነሽ ነይላ ደህና ናት እኛ ተከራይተን ነው የምንኖረው እና መብራት አይፈቀድም እና በሌላ መንገድ ማዘጋጀት አንችልም ውዴ
ተባረኪዬ ሚሰኬዬ ለእኔ ፀጉር መላ በይኝ
Wow betaaaaam telek lewt bance ayew yene weddddddd nayla
እግዚአብሔር ያሳድግልሽ እህቴ
Enameseginalen Mariye betam melikam Ena tenikara enat nesh selamish bizit yibel tsegure hule yiregifal chafu sabetirew yiregifal min ladirigibut
መስኪየ እባክሽ ምላሽ ስጭኝ አደራ...የምጠቀመው የአቮካዶ,ሙዝ,እንቁላል ,ሎሚ እና ኦሊቭ እና ኮኮናት ውህድሽን ሲሆን ወደ 1አመት አካባቢ ተጠቅሜዋለሁ የፀጉሬ ቁመት እንደተመዘዘ ነው የረዘመዉ ነገር ግን ከስሩ እየተነቀለ እየሳሳ መጣብኝ ሰዎች ፀጉር ሲረዝም ይሳሳል ይሉኛል ምን ትመክሪኛለሽ አንችስ???መፍትሄ አታጭም መቼም አንቺ እባክሽ መልስ ሰጭኝ😔😔😔
mashallah nayla tigstwan adenekut.yenemar
Gonez arif enat nesh
መስኪ ሰላም ጥያቄ ነው የጥርሙሱ ፕላሴንታ ከምን ጋር ቀላቅለን እንቀባ ጥቅሙ ጉዳቱስ ምንድን ነው ብትነግሪን ውዴ አመሰግናለሁ።
መስኪ ሂና ተቀብቼ በጣም አሳከከኝ እንኩዋን ጸጉሬን ሙሉ ሰውነቴን እና ምን ትመክሪኛለሽ
ፈጣሪ ያሳድግልሽ
ሰላም መስኪ የናይላ ፀጉር ከኔ ሊበልጥ ነው ጎበዝ ነሽ
ክክክክክክ
@@እሩታነኝ ሃይማኖተኛ ነው የሆነብኝ ባክሽ ያልሞከርኩትን ጠይቂኝ ክክክክክክ
@@tsigeredagetachew6342 እውነት በይስኪ እኔግን አዲስ ጀማሪ ነኝ በሩዝ ውሀ ጀምሬለው የሚበጣጠሠው ትቶኛል ትንሽ ለውጥም አለው ውዴ አይዞሽ ክክክክክ
በጣም በጣም ይገርማል ትዕግስትሽን ሳላደንቅ አላልፍም ለዛውም በ7 ወር
ጎበዝ እናት በርች ጭቃው ቅባት ምንድነው ስሙ
Blue Magic🥰
*ውዴ አላህ ጨርሶ አፊያ ያርግልሽ የኔ ውድ ጠንካራ ነሽ የኔዋ ገና 9 ገባች የፀጉር ያረግሽላት ፊስታል ሀገር ይገኛል ይሁን የምታቁ ደምሩኝ ውዴቼ*
Demiregn wudea eneam beteseb hognalehu
አመሰግናለሁ መስኪዬ♥
እኔም ለውጥ እያየውበት ነው 3ግዜ ተጠቅሜው በተለይ የሩዝ ውሀ ዋው
የኔ፣መልካም፣እህት፣መልካም፣እናትነሽ፣እድሜና፣ጤናውን፣ያድልሽ፣ናይላየንም፣እመቤቴ፣ድንግል፣ማርያም፣ታሳድግልን፣ሰላማቹ፣ይብዛልን፣እናመሰግናለን
የእኔ እንጆ ናይላዬ😍😍😍😍😍😍ሳሚልኝ ስላየወት ደሰሰሰ በሎኝል ናፍቃኛነበር💕💕💕
ማሻ አላህ ናይላዬ
Performa Extra Strength አባክሽ መስክዬ ካወቅሺው ንገሪኝ መዳሜናት የሰጠችኝ ለተበጣጠሰ ፀጉር ጥሩነው አለቺኝ አጠቃቀሙም ምኑንም አላቀውም እና ጥሩነው አይደለም የሚለው መልስሽን እጠብቃለው የኔ ውድ
ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን ናይላዬ የኔ ጣፋጭ ጸጉር እሚገርም ለውጥ አለው የኔጣፋጭ ጸጉርሽም አንችም እድግ በሉልኝ ውህዱውን ደግምዎ ፈጣሪ ልጅ ሳሰጠኝ እጠቀመዋለሁ መስኪዬ ክበሪልን😍
ሰላም መስኪ እንዴት ነሽ የኔ ፀጉር ለረጅም አመት አድጎ አያውቅም አጭር በጣም ስስና የተሰባበረ ነው ምን ላድርግ ተስፋ አለው ወይስ ልላጨው
Mashialah beyalehu meskye be ewnet ma men alchalhum
ሰላም መስኪ እኮን ደና መጣሽ
ሰላም መስኪ ቪዲዮዎችሽ ደስ ይላሉ
ፀጉሬ እየገባ ነዉ እስኪ መፍትሄ ፈልጊልኝ ለወንድ እባክሽ
የናይላዬ እናት እናመሰግናለን
ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ enhune pls
መስክዬ. ደና የተስተካከለልኝን ፀጉረን ፐሪሚ ተቀብቸ በጣሚ ይነቃቀላል መብተው ሚንድነው መስክ በገታ
ኒያላይ የኔ ማር እድግ በይልኝ
መስኪ የናይላ እኩያ ልጅ አለቺኝ ፀጉራ እንዲያድግእፈልጋለሁ ጥሩ የምትይኝ ውህድ ሊንኩን ጠቁሚኝ የኔ ቆንጆ❤
Wow የኔ ልዩ ❤
ሰላም ሰላም ውዴ የሀገር ልጆች
Subscribed አድርጉልኝ 🙏
እኛም በጣም እናመሰግናለን የናይላዬ እናት ናይላላላላላላላላላዬን ሳሚልኝ
Esay enkuwan adega meskiye ayzosh kazi belay yadegal
Meski pls coconut oil ከታጠብ በኃላ መቀባት እንችላለን ወይስ ልንታጠብ ስንል ነው
ከታጠብን በኃላም በፊትም ይቻላል
Tnx meski
መስኪ እናመስግናለን የናይላ ፅጉር አደገ
ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ enhune pls
ማሻላህ እንደምንም ቆንድደሽ አሳደግሽላት የኔ ከቦታው ሳይቀሳቀስ የናይላ ቂጧ ላይ ይደርሳል
yene konjo layla tseguruwa betam adguwal
በጣምእናመሰግናለን
My sister words cannot describe you how amazing mother you are I know from the beginning when Nilas hair was very very fine and now look what it looks like now. This is what we call it dedicated mother honestly, I adore you so much, you did so much and so well with your daughter, God bless you and we learning a lots from you a lot a lot 👌 all I can say is God bless you and God bless you daughter and god bless you family 😘❤️🙏🙏🙏❤️😘
Thank you sister💕💖💕
እሙ ለይላ እስቲ የኔ ፀጉር ብዙነው ግን አላድግ አለኝ ፐርምእየተቀባሁ መጨረሻ የዛሬ ሁለት አመት ቆረኩት ሲረግፍ አሁን ምን ባደደርገው ትመክሪኛለሽ ሻፖ ምን ብጠቀም ይሻላል ዘይት የምጠቀመው ኮኮናት ኮይል ነበር የምጠቀመው አልተስማማኝም
መስኪየይ እንኳን ደና መጣሽ ባንቺ ምክንያት ፀጉሬን በጣም ኣድጉልኛል ግን በኮሮና ምክንያት ደሞ ተነቃቀለብኝ ግን ለማቀም እየመከርኩ ነው በጣም ነው ማመስግንሽ የልጄን ፀጉር ስስ ነው ግን ገና ኣንድ ኣመት ከሁለት ወር ናት እና ጀማይካ ካስተር ኦይል እየቀብዎት ነው ግን100 % የሚል የለው ካስትሩ ችግር ኣለዎ በናትሽ መልሽልኝ መስኪየይ የኔ ውድ
አይዞሽ ኮሮና ብዙ ሰው ፀጉር እየጎዳ ነው የኔንም ጨምሮ ግን ይመለሳል የተነቀለው ይበቅላል ቶሎ የተለያየ ብራንድ ስላለ ክተስማማት ምንም ችግር የለውም 100% ባይኖረውም የሁሉም ብራንድ ከቨር ስለሚለያይ🌸💖🌸
@@meskitube16 እሺ መስኪየይ የኔ መልካም ስለመለሽልኝ በጣም በጣም አመሰግንሃለሁ
@@selamtube5095 selam yenea ehet benatishi sebscrab aregign aberetachegn enea beteseb hognalehu achega
Hi Mesi, thank you for your videos. Do you have solution for the hair which have a thyroid problem?
ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ enhune pls
Do you start taking thyroid medicine? That will help you little bit but you can massage your hair with cloves and Rosemary oil massage your scalp every day and use onion, rice, cloves water will help you too slow the hair loss then slowly will stop it
መስኪዮ ስለ ፀጉሬ ተስፋ ቆርጬ አንቺን መከታተል ከጀመርኩ ያየሁት ለውጥ ለኔ ለቤተሰቤ ፀጉር እንደደረሽ በኑሮሽ ሁሉ ፈጣሪ ይድረስልሽ በቅርብ አንቺን ማወቄ ቆጭቶኛል የቆዮ ቪዲዎችሽን ሳይ የልጅሽ ፀጉር ለውጥ ይደንቃል
ለ7 ወር ልጅ መጠቀም እንችላለን መስኪዬ?
ምንም ነገር ስጀምሪላት መጀመርያ ለየብቻ ሞክሪላትና የሚስማማትን መርጠሽ ትቀላቅይላታለሽ ናይላ እንቁላል ካረኩበት ያሳክካታል
Meski bareduu ko egaan si dhagefadhuu egalee rifesii ko baay'ee naf jijiramee gudaa galatomii baay'ee si jaladhaa🤗🤗🤗💋💋♥️♥️♥️♥️
Meski ere sele hairline endat memulat endemnchil seriln
Wawwwww maski baxm Adaglt.wawwww maskii wad ahte sawdshi
ጥሩ ለውጥ አይተናል እናመሰግናለን
Meski nayilaye betam new yemwedachihu😍🥰
ሰላም መስኪዬ እንዴት ነሽ እባክሽ እርዳታሽን እፈልጋለሁ የኋላ ፀጉሬ እየሳሳ እየተመለጠ ምን ባደርግ ይሻለኛል።
በጀርባሽ የምተኚ ሄርድ ባንድ አዘውትረሽ የምታስሪ ከሆነ ጥሩ አይደለም የሮዝመሪ ቅርንፉድ የሩዝ ውሀ ሰርተሽ በየቀኑ ተቀብተሽ ለ 2 ደቂቃ መሳጅ አድርጊውንና በቅባት አብሰሽ ለብቻው ስሪው ሙሽጥ አትጠቀሚ ስታበጥሪ ከኃላ አትጀምሪ ፎቶ አንሺው ስትጀምሪ
ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ enhune pls
ሚገርም ለውጥ ነው 👍
meski rozmery derekun betekem cheger alew?
መሲክዬ።ሰለሚ ነሺ።የኔመ።ተሲፈአሲቆርጦኘል።ጊን ለልጄ።ሚንሚ።ቅበት።አልመቸት።አለ።ይቆሢለል የህፀነት።ቅበት።ነበር።ሚመቸት።አሁኑ ቅመል።ሲየሲቸጊረት ተዊኩት መለ።በይኚ በፈጠረሺ???
መሲ የኢትዮጰያ እሬት እንደተቆረጠ ወደ ቢጫ ይቀየራል ችግር የለውም
መስኪዬ ኮሮና ይዞኝ ነበር ከኣራት ወር በፊት ከዛ በኋላ ፀጉሬ ምን እንደሆነ ያሳክከኛል ፎሮፎር ይሁን ምን ይሁን ሁሌ ያሳክከኛል በየሳምንቱ ነው ምታጠበው እና ምን ሁኜ ነው መፍትሄ ካለሽ
አቤት ሰረአቶየኔማር አትረብሺም🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Mashalah alah asadegelesh
Meski benatishi isik yshiibeti maxifiya sir
መስኪዬ
Thanks 👍 👍 wude 🥰 ♥
መስኪየ ግን አለሽ እንደ ነው እኔ አይደረስኝም ቪደወሽ ልበል
ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ enhune pls
ነይ አንችምምምምም
ሰላምሽ ይብዛ ምስክዬ
እባክሽ የጭንቀት መፍቴ ፈልጊልኝ
እኔ ጭንቀት የቀነስኩበት
ስልክ መጠቀም ቀነስኩ ስልክ ነፃ ሰአት ለራሴ ሰጠው
ምንም አይነት መጥፎ ነገሮችን ዜናዎችን ማየት ተውኩ
የሀይማኖት ነገሮችን አዳምጣለው ረጋ ያለ የሚያፅናና መዝሙሮች አዳምጣለው ፀሎቱ ግድ ነው
ፈገግ የሚያረጉ ነገሮችን አያለው አስቂኝ ነገሮችን አዕምሮአችን ሪላክስ ለማድረግ በየቀኑ
ፈጣሪ ያረገልኝን ነገሮች በማሰብ የምጨነቅበት ነገር ከተደረገልኝ አይበልጥም እግዚአብሔር ያስተካክለው እያልኩ
ነው መድሀኒት ሁላ ተሰቶኝ ነበር የጦርነቱ ግዜ ጭንቀት ይዞኝ
የጭንቀት መፍትሄ እየሱስ ብቻ ነው ።
ማቴዎስ ወንጌል 11÷
28 እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ።
29 ቀንበሬን በላያችሁ ተሸከሙ ከእኔም ተማሩ፥ እኔ የዋህ በልቤም ትሑት ነኝና፥ ለነፍሳችሁም ዕረፍት ታገኛላችሁ፤
እግዚአብሔር ያክብርልኝ
እነዚህን ለማድረግ እሞክራለሁ
Meskiye for the vitamin oil be needle bshew it will make it easier
ወይኔ ትክክል እንደሱ እሞክራለው እንዳልጥለው አሳዝኖኝ እንጂ አማሮኝ ነበር thank you🥰💖
እህቴ ለ 4 ወር ልጅ ይሆናል ወይ ግራ ገብቶኛል
እዴት ነሽ እር ለኔ ፀጉር መላ በይኝ የሚያበዛ ካለሽ ንገርኝ በጣም እየወለቀ ሳሳ❤
የኔ ውድ ብዙው ቪድዮዎች አልዋት ከስር እይ ሸርተት እያረግሽ ከመስኪ ከሰማሁዋቸው በጥቂቱው የሩዝ ውሀ እሬት የቀይሽንኩርት ውሀ አጠቃቀሙን ቪድዮዎችዋን እይ በደብ ሳትሰለቺ ከተጠቀምሽ እውነተኛ ለውጥ ታያለሽ👍
የበፊት ቪዲዮዋን እይ ሰርታለች የሽንኩርት ውሀ ያበዛል በዶክተርም የተረጋገጠ ነው ብላለች ሙሉ ቪዲዮዎን እይ
Meskiye selam yelje segur ynekelal
Enat ekoo ❤️