Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አላህ የተበዳዮች እንባ አባሽ ነው እናም በድል አጎናፀፈን አልሀምዱሊላህ አለኩሊሀል ክብርም ምስጋናም ለ አለማቱ ጌታ
👍👍👍👍👍💚❤️🧡
8
እውነትነው ለአድቀንም ቢሆን በአንድነት ተደሰትን ውለን አደርን ክብር ለዋሊያዎቹ
አልሃምዱሊላህ ❤️❤️❤❤❤
🥰😍💚💛❤️
ደስታቹ ደስታችን ነው እንካን ደሳላቹ🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
❤️❤️❤️❤️
የፍቅር ህዝቦች ሁሌም በደስታ ያኖራቹ እናመሰግናለን!
🙏🙏🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹
እግዚአብሔር ያክብራችሁ
አሜን እንወዳችሁአለን ኑሩልን
እልልልል እናት ሀገር እናት አለም ኢትዮጵያ ታሸንፋለች ይነጋል ይነጋል የምንለዉ ለዚህ ነዉ 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
አቡኪ ጀግናዬ ገና ብዙ እንጠብቃለን ከወንደሞችህ ጋር!!!
እንሻ አላህ
አቡኬ አንበሳ ትዉልድ ነዉ ምርጥ የኢትዮጵያልጅ
ድሉ ይቀጥላል እግዚአብሔር ይመስገን ጀግኖቻችን በርቱልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👍
የህዳሴው ግድብ እየተጠናቀቀ በመሆኑ ተበሳጭታ ነው የተሸነፈችው አሉ።
@@sadatabubeker3765 Wawuoo! This game loss could be head ache for them!
ድል ለእናት ሀገሬ ውድ የሀገሬ ልጆች እንኳን ደስ አላችሁ ሽንፈር ለግብፅ ድል ለኢትዮጵያ
ድል ለእናት ሀገራችን ድል ለጭቁኑ የአማራ የአፋር ህዝቦች ድል ለሁሉም ሰላም ወዳድ ህዝቦች
አሚን አሚን😭
አቡኪ ብዙ እንጠብቃለን እግዚአብሔር ጋር
እዉነት እላችኋለዉ ትላንትና የአለም ዋንጫ ብናልፍ እንኳን እንደዚህ በደስታ ምሰክር አይመስለኝም ነበር።ኢትዮጵያ ሁሌም ደስታሽ ይብዛ🙏
አላህ አክብር አላህ አክብር እንኳን ደስ አላችሁ ወድ ያገሬ ልጆች
አቡበክር ጀግናው አላህ ኢጠብቅህ
ሱብሀን አላህ ነደዱ ተቃጠለኡ አልሀምዱሊላህ ታምር ኛው ጊታ አላህ ሽኩር ለአላህ
🤣🤣🤣🤣🤣ተቃጠሉ ኘይገልጸውም
Asey des blunal congratulations Ethiopia 🇪🇷🇪🇷🇪🇷
አይ አቡበክር ከብራክ ኑርልን ያኛ ጀግና:
Congratulations Ethiopian Brothers!! Fun from Eri.
Thank you friend! Say Selam to ISU❤️
እግዚአብሄር ይመስገን (አልሀም ዲሊላ)
ትላንትና ከግብፃዊያን ጋር እያየን ነበርየነሱ በንዴት መብከነከን የኛ ደስታ ሀገሬ ሁሌም ከፍ ከፍ በይ ጀግኖቻችንበጣም እናመሰግናለን💚💚💚💚💛💛💛❤❤❤
ቅንቅናም ከምር ተመችከኛ
አልሃምዱሊላህ እንኳን ደስ ያላችሁ እንኳን ደስ አለን ድሉ የኛነው ይቀጥላል
አምላካችን. ይክበር. ይመስገን. !
አቡኪ ይለያል አለህ የጠብቅ አንተ የኢትጵያ ኮኮብ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
እሰይ ጌታ ይመስገን። ያውም በዚህ ጊዜ ድርብ ድል ነው
እይወላ☝️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏
ያረቢ ደስታዬ በምን ቃል ልግለፀው ቆይ🤔ደሞ ልጁ ሊበሉብን ነው ቡዳ ዘር አቡበከር ባለህበት አላህ ከእነሱ አይን ይሰውረክ ያረቢ
ፈታ እናመሰግናለን በጣም ደስ ብሎናል እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር ይመስገን💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
"ፈጣሪ ከተገፉት ጎን ነው" ይላል ቁርአን
አቡኪ ከዚ በላይ አላህ ለሀገርህም ለራስህም ከፍታዉን የጥረትህን ዉጤት ያብዛልህ 🥰😘
ሁሌም ሳቂልኝ እናቴ ውዴ መመክያዬ ☝🏼️😥💪🏿💪🏿
💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹Congratulations Ethiopia fetbool group
እንኳን ደስ አለን!!!
ባለድል ያደረገን እግዚአብሔር ይመስገን
እንኳን ደስ ደስ ደስ አለን ።እንዲህ ነው ጀግኖቻችን ኮራንባችሁ።
ሀገሬ ሁል ግዜም ከፍታሽን ያሣየኝ
አቡኪ ረጅም እድሜና ጤና ከኸይር ስራ ጋር በሄድክበት ሁሉ አላህ ይጠብቅህ ጀግናችን በደ/አፍሪካው ቆይታህም አላህ ድርብ ድልን ያጎናፅፍህ አቡኪ በድል ተመለስልን እንወድሀለን!!!!
አሏህ ከናተጋር ይሁን አቡኪየ አኮራሀን ጀግና በርቱልን
ተመስገን እምዬ ኢትዮጲያ
አልሀምዱሊላህያረብ
ይኔ የእግዚአብሔር ክንድ አለበት እግዚአብሔር ይመስገን🕯⛪️
ከሰዉአይን ይጠብቀዉ የኔወዲም ሱጀዲወረደእኮ አላህይገዘህ ያረቢ
እልልልልልልል እናት ሀገረ እናት አለምኢትዮጵያ ታሸንፋለች💚💛❤️💚💛❤️
እግዚአብሔር ይመስገን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪❤️
እሰይ ! ዋሊያዎች እንኳን ደስ አላችሁ፡፡ ኢትዮጵያውያን ደስ ብሎናል፡፡ ወደፊትም አይዟችሁ በርቱ፡፡
አቡኪ. ኮራንብህ አላህ ከሠው አይን. ይጠብቅህ ከጥላትም. ወንድማችን የኛ ጀግና ያረብ
ኢትዮጵያ ሁሌም ታሽንፋለች እንኳን ደስ አለን!!!!!
እግዚአብሔር ዪመሰገን
እልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን
መሻአላህ
አልሃምዱሊላህ አቡበከር ናስር ጀግናችን ❤️ እኛ የኢትዮጵያ ሙስሊሞች እንዲ ነን ሁሌም ኢትዮጵያን እናኮራለን ደግሞ በአዲስ አበባ እሁድ አለም አቀፍ የቁርዓን ውድድር አለ በእሱም አንደኛ የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ወጥተው ኢትዮጵያን ዳግም ያኮራሉ እንሻአላህ
Bertu💪 Wondimotch/Hitoch✌️
አለሀምዲሊለህ
እንኮን ደስ ያለን ለሚቀጥለውም ፈጣሪ ይርዳን
አለሀምዱሊላህ ያረብ
It is time Ethiopia to shine, this is small the big one yet to come!!!!!! We Ethiopians TRUST IN GOD!!!Truth will win.
Others TRUST IN GOLD.
@@kiyarina Yes, others "trust" but ETHIOPIAN'S is differently executed, if you know what I mean. No problem if you don't get it🤣
እልልልልልል የኢትዮጵያ አምላክ ይመስገነው
ቀጣይ ጨዋታወችን በማሸነፍ ብቃትን ማረጋገጥ ያስፈልጋል
ሐገሬ ድሮም ለጠላቶቿ እጇን ሰታ አታውቅም!ኢትዮጵያውያዊነት🇪🇹= ጽናት ቆራጥነት አይበገሬነት አሸናፊነት ነው::ኢትዮጵያ ለዘልአለም ትኑር!
እምየኢቶባሰላምሽይመለስ
እግዚአብሔር የኛ አምላክ ሀይላችን ስለሆነ ነው እንደዚህ ተአምር ሆነን አመሸን ተገርሜያለሁ አመስግኛለሁ
አላህ ከውርደት ታድጎናል
Yes I agree with you bless you more 🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አልሀምዱሊላህ
አልሀምዱሪላህ
ተመሰገን🙏🙏
Allhamdulilah
ኢትዮጵያ ሀገሬ ሁሌም ከፍ በይልኝ
አብኪ አላህ ይጠብቅህ
ማሻአላህ እምየኢትዬብያ ትኑሪልን
እኛም በጣም ደስ ብሎናል
ለግብፆች ውሃ ሳይሆን ጎል ነው የሞላንላቸው ደስ ሲል!!!!
wow wow ገና ብዙ እጠብቃለን በርቱ
ኢትዮጵያ ትቅደም 💚💛❤💪💪
አብኬ ገና ታሪክ ይስራል የኛ ጀግና
አቡበከርየኛጀግናአላህካተይሁን
ዋው የዛሬው በእውነት በጣም ይለያል ምሽቴን ያሳመራችውልኝ ብርቅዬወቹ ዋሊያወች ምችት ይበላችው እንኳን ደስ አለን ድል ለናተ ሠላም ላገራችን ይሁን
አኩርተውናልወድሞቻችንሁሌምድልንአላህይወፍቃችሁ
ኢትዪጸያችን ገነ ትበለጥጋለች ፈጣሪ ከሶጋ ነወ💪💪💪💪
ወይ ደስታዬን ለመግለፅ ቃላት አጠረኝ ሀገሬ ሁሌም ደስታሽን ያሰማን መከራሽን በቃ ይበልሽ ፈጣሪ💚💛❤
Amen
እንኳን አብሮ ደስ አለን
አላህምዱሊላህ ክፍ ብይ አገሪ
🇪🇹አቡኪየ🇬🇳 አኩርተኸናል እማማ ኢትዮጵያየ በምርጥ ልጆችሽ ኩሪልን ባንች ተስፋ አንቆርጥም፣ ግብፅየ ደግሞ በአባይ ግድቡ እንገናኝ።
አልሀምዱሊላህ አሏህ ከጉነህ ይሁነ🤲🤲🤲🤲🤲🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤
እንኳን ደስስስስስስስ አለን
🇪🇹❤እንኳን ደስ ኣላቹ ❤🇪🇹 ይህ የእጅብት ሽንፈት የእግር ኳስ ብቻ ኣይደለም🇪🇹❤🇪🇹።
አልሀምዱሊላህ ሀገሬ ሁሌም ከፍፍፍፍ በይልኝ
👍👍🏆🏆🏆🏆✅✅✅አቡበክር አላህ ይጠብቅህ ጀግና 🚘👈ሀገሬ ከፍ በይ
እንኳን ደስ አለን ጃግኖቻችን አላህ ይጠብቃችሁ እንወዳችኋለን
30 አመት በኋላ ከሆነ የሸፈነው ከዚህ በፍትህ። በነበረው ጨዋታ የወያኔ እጃ ሳይኖርበት አይቀርም🤔🤔
✅✅!
ክክክበትክክል
ት
ዋው በጣም ደስ ይላል አንካን ለዚህ ድል አበቃችሁ ድሮም መሰሪና ጉረኞ መዋረድ ግድ ነው
Masha allah Ethiopia! Proud of you guys!
አላህይጠብቀዉ አቡራ🥰🥰🥰🥰🥰
በውጤቱ በጣም ተደስቼአለሁ።ነገም እንድንደግመው በስነልቦናም፣ በፋዚካልም consistent እንድንሆን ይሰራበት።ፉከራችንም በልኩ ይሁን።
አቡበከር ምሆነ ሀመሀድ ሳለህ ለኛ ጃግኖቻችን ተቻው። አላህ የጣብቃቻው።።።።🌹💪
ሀገሬ ከፍ በይ
ግድቡንም ሞላነውኳሱንም አሸነፍናቸው🇪🇹 የሚመጣው እሁድ ደግሞ ታላቅ አለማቀፋዊ የቁርኣን ዉድድሩ ኢትዮጵያችን ለመጀመርያ ጊዜ ታካሂዳለች። እኛው እናሸንፋለን ኢንሻ አላህ። ሀገራችንም ስሟ በመልካም ነገር ይጠራል።
100% እናሸንፍለን ኢትዮጵያ በእስልምናው ብዙ ብዙ የተባለላአት ትልቅ የነ ቢላል የነ ነጃሺ ሃገር ናት ኢትዮጵያን አትንኳት የተባለውን መልክት በቅጡ የሰሙት አይመስለኝም ግብፆች በየትኛውም ሃይማኖት ኢትዮጵያ ፈራ እግዚሓብሔር ያላአት ቀዳሚ ሃገር ናት! ድል ለኢትዮጵያ ሙስሊም ወገኖቼ!!!
@@abebatadese3690 የማሽቃበጥ ጥግ
@@ልቤበእግዚአብሔርጸና-ፈ3ፈ እየመረረሽም መዋጥ ነው እናቱ። አለቆችሽም እነ አባይነህ ጦሴ እና ethio እየዋጡት ነው። ተከበብረን እንኖራለን አይ ያለ ሰው ኢትዮጵያችንን ለቆ ወጣ ይበል።
@@Nejash-k6i ዝም ሲሏችሁ ጥጋባችሁ ልክ እንደሌለው እናውቃለን እና ደግሞ እንዴት ልክ እንደምትገቡ እናውቃለን ስለዚህ የተሰጠሽ ጊዜ እስኪያልቅ ቀውጭው 😉
@@ልቤበእግዚአብሔርጸና-ፈ3ፈ ኧርባክሽ(ባክህ)ተነቃቃንእኮ
Ethiopia🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪
ከፍበይ ሀገሬ
ማሻአላህ የኔምርጦች እኛ ኢትዮጵያ ዊያን አበሶች ለውጪጥላት የማንገበር ነን💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
💚💛❤️kefe Beiylen
ዋልያዎቹ💪
እንኳን። ደስ አላችሁ ወደ የኢትዮ። ህዝብ
ሁሌም አገሬ በልጆቹ ከፍ ትላለች
🤣🤣🤣 yes
እንኳን አብሮ ደስ አለን ቅንቂናም ተመችቶኛል
ደስስስስስ ይበልሽ ሀገሬ ኢትዮጵያ በልጆችሽ ተደሰት
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ከዚህ በሗላ በማንኛውም ነገር ኢትዮጵያ ናት አሸናፌ አትጠራጠሩ ዋሊያወቹ እደጉ ተመደጉ ምንጊዜም ዋሊያ እንወዳችሁአለን 💚💛❤️
መጨረሻው።።።ያው ነው የኢትዮጵያ ነገርአጨራረስ አያምር
አቡኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪ ጤና እድገት አሏህ ይስጥህ
ለሁሉም ነገር አልሐምዱሊላህ!
Silredan egziber yimesgen 🙏❤
አላህ የተበዳዮች እንባ አባሽ ነው እናም በድል አጎናፀፈን አልሀምዱሊላህ አለኩሊሀል ክብርም ምስጋናም ለ አለማቱ ጌታ
👍👍👍👍👍💚❤️🧡
8
እውነትነው ለአድቀንም ቢሆን በአንድነት ተደሰትን ውለን አደርን ክብር ለዋሊያዎቹ
አልሃምዱሊላህ ❤️❤️❤❤❤
🥰😍💚💛❤️
ደስታቹ ደስታችን ነው እንካን ደሳላቹ🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
❤️❤️❤️❤️
የፍቅር ህዝቦች ሁሌም በደስታ ያኖራቹ እናመሰግናለን!
🙏🙏🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹
እግዚአብሔር ያክብራችሁ
አሜን እንወዳችሁአለን ኑሩልን
እልልልል እናት ሀገር እናት አለም ኢትዮጵያ ታሸንፋለች ይነጋል ይነጋል የምንለዉ ለዚህ ነዉ
💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
አቡኪ ጀግናዬ ገና ብዙ እንጠብቃለን ከወንደሞችህ ጋር!!!
እንሻ አላህ
አቡኬ አንበሳ ትዉልድ ነዉ ምርጥ የኢትዮጵያልጅ
ድሉ ይቀጥላል እግዚአብሔር ይመስገን ጀግኖቻችን በርቱልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👍
የህዳሴው ግድብ እየተጠናቀቀ በመሆኑ ተበሳጭታ ነው የተሸነፈችው አሉ።
@@sadatabubeker3765 Wawuoo! This game loss could be head ache for them!
ድል ለእናት ሀገሬ ውድ የሀገሬ ልጆች እንኳን ደስ አላችሁ ሽንፈር ለግብፅ ድል ለኢትዮጵያ
ድል ለእናት ሀገራችን ድል ለጭቁኑ የአማራ የአፋር ህዝቦች ድል ለሁሉም ሰላም ወዳድ ህዝቦች
አሚን አሚን😭
አቡኪ ብዙ እንጠብቃለን እግዚአብሔር ጋር
እዉነት እላችኋለዉ ትላንትና የአለም ዋንጫ ብናልፍ እንኳን እንደዚህ በደስታ ምሰክር አይመስለኝም ነበር።
ኢትዮጵያ ሁሌም ደስታሽ ይብዛ🙏
አላህ አክብር አላህ አክብር እንኳን ደስ አላችሁ ወድ ያገሬ ልጆች
አቡበክር ጀግናው አላህ ኢጠብቅህ
ሱብሀን አላህ ነደዱ ተቃጠለኡ
አልሀምዱሊላህ ታምር ኛው ጊታ አላህ ሽኩር ለአላህ
🤣🤣🤣🤣🤣ተቃጠሉ ኘይገልጸውም
Asey des blunal congratulations Ethiopia 🇪🇷🇪🇷🇪🇷
አይ አቡበክር ከብራክ ኑርልን ያኛ ጀግና:
Congratulations Ethiopian Brothers!! Fun from Eri.
Thank you friend! Say Selam to ISU❤️
እግዚአብሄር ይመስገን (አልሀም ዲሊላ)
ትላንትና ከግብፃዊያን ጋር እያየን ነበር
የነሱ በንዴት መብከነከን የኛ ደስታ
ሀገሬ ሁሌም ከፍ ከፍ በይ ጀግኖቻችን
በጣም እናመሰግናለን💚💚💚💚💛💛💛❤❤❤
ቅንቅናም ከምር ተመችከኛ
አልሃምዱሊላህ እንኳን ደስ ያላችሁ እንኳን ደስ አለን ድሉ የኛነው ይቀጥላል
አምላካችን. ይክበር. ይመስገን. !
አቡኪ ይለያል አለህ የጠብቅ አንተ የኢትጵያ ኮኮብ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
እሰይ ጌታ ይመስገን። ያውም በዚህ ጊዜ ድርብ ድል ነው
እይወላ☝️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏
ያረቢ ደስታዬ በምን ቃል ልግለፀው ቆይ🤔ደሞ ልጁ ሊበሉብን ነው ቡዳ ዘር አቡበከር ባለህበት አላህ ከእነሱ አይን ይሰውረክ ያረቢ
ፈታ እናመሰግናለን በጣም ደስ ብሎናል እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር ይመስገን💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
"ፈጣሪ ከተገፉት ጎን ነው" ይላል ቁርአን
አቡኪ ከዚ በላይ አላህ ለሀገርህም ለራስህም ከፍታዉን የጥረትህን ዉጤት ያብዛልህ 🥰😘
ሁሌም ሳቂልኝ እናቴ ውዴ መመክያዬ ☝🏼️😥💪🏿💪🏿
💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Congratulations Ethiopia fetbool group
እንኳን ደስ አለን!!!
ባለድል ያደረገን እግዚአብሔር ይመስገን
እንኳን ደስ ደስ ደስ አለን ።እንዲህ ነው ጀግኖቻችን ኮራንባችሁ።
ሀገሬ ሁል ግዜም ከፍታሽን ያሣየኝ
አቡኪ ረጅም እድሜና ጤና ከኸይር ስራ ጋር በሄድክበት ሁሉ አላህ ይጠብቅህ ጀግናችን በደ/አፍሪካው ቆይታህም አላህ ድርብ ድልን ያጎናፅፍህ አቡኪ በድል ተመለስልን እንወድሀለን!!!!
አሏህ ከናተጋር ይሁን አቡኪየ አኮራሀን ጀግና በርቱልን
ተመስገን እምዬ ኢትዮጲያ
አልሀምዱሊላህያረብ
ይኔ የእግዚአብሔር ክንድ አለበት
እግዚአብሔር ይመስገን🕯⛪️
ከሰዉአይን ይጠብቀዉ የኔወዲም ሱጀዲወረደእኮ አላህይገዘህ ያረቢ
እልልልልልልል እናት ሀገረ እናት አለምኢትዮጵያ ታሸንፋለች💚💛❤️💚💛❤️
እግዚአብሔር ይመስገን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪❤️
እሰይ ! ዋሊያዎች እንኳን ደስ አላችሁ፡፡ ኢትዮጵያውያን ደስ ብሎናል፡፡ ወደፊትም አይዟችሁ በርቱ፡፡
አቡኪ. ኮራንብህ አላህ ከሠው አይን. ይጠብቅህ ከጥላትም. ወንድማችን የኛ ጀግና ያረብ
ኢትዮጵያ ሁሌም ታሽንፋለች እንኳን ደስ አለን!!!!!
እግዚአብሔር ዪመሰገን
እልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን
መሻአላህ
አልሃምዱሊላህ አቡበከር ናስር ጀግናችን ❤️ እኛ የኢትዮጵያ ሙስሊሞች እንዲ ነን ሁሌም ኢትዮጵያን እናኮራለን ደግሞ በአዲስ አበባ እሁድ አለም አቀፍ የቁርዓን ውድድር አለ በእሱም አንደኛ የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ወጥተው ኢትዮጵያን ዳግም ያኮራሉ እንሻአላህ
Bertu💪 Wondimotch/Hitoch✌️
አለሀምዲሊለህ
እንኮን ደስ ያለን ለሚቀጥለውም ፈጣሪ ይርዳን
አለሀምዱሊላህ ያረብ
It is time Ethiopia to shine, this is small the big one yet to come!!!!!! We Ethiopians TRUST IN GOD!!!
Truth will win.
Others TRUST IN GOLD.
@@kiyarina Yes, others "trust" but ETHIOPIAN'S is differently executed, if you know what I mean. No problem if you don't get it🤣
እልልልልልል የኢትዮጵያ አምላክ ይመስገነው
ቀጣይ ጨዋታወችን በማሸነፍ ብቃትን ማረጋገጥ ያስፈልጋል
ሐገሬ ድሮም ለጠላቶቿ እጇን ሰታ አታውቅም!
ኢትዮጵያውያዊነት🇪🇹= ጽናት ቆራጥነት አይበገሬነት አሸናፊነት ነው::
ኢትዮጵያ ለዘልአለም ትኑር!
እምየኢቶባሰላምሽይመለስ
እግዚአብሔር የኛ አምላክ ሀይላችን ስለሆነ ነው እንደዚህ ተአምር ሆነን አመሸን
ተገርሜያለሁ
አመስግኛለሁ
አላህ ከውርደት ታድጎናል
Yes I agree with you bless you more 🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አልሀምዱሊላህ
አልሀምዱሪላህ
ተመሰገን🙏🙏
Allhamdulilah
ኢትዮጵያ ሀገሬ ሁሌም ከፍ በይልኝ
አብኪ አላህ ይጠብቅህ
ማሻአላህ እምየኢትዬብያ ትኑሪልን
እኛም በጣም ደስ ብሎናል
ለግብፆች ውሃ ሳይሆን ጎል ነው የሞላንላቸው ደስ ሲል!!!!
wow wow ገና ብዙ እጠብቃለን በርቱ
ኢትዮጵያ ትቅደም 💚💛❤💪💪
አብኬ ገና ታሪክ ይስራል የኛ ጀግና
አቡበከርየኛጀግናአላህካተይሁን
ዋው የዛሬው በእውነት በጣም ይለያል ምሽቴን ያሳመራችውልኝ ብርቅዬወቹ ዋሊያወች ምችት ይበላችው እንኳን ደስ አለን ድል ለናተ ሠላም ላገራችን ይሁን
አኩርተውናልወድሞቻችንሁሌምድልንአላህይወፍቃችሁ
ኢትዪጸያችን ገነ ትበለጥጋለች ፈጣሪ ከሶጋ ነወ💪💪💪💪
ወይ ደስታዬን ለመግለፅ ቃላት አጠረኝ ሀገሬ ሁሌም ደስታሽን ያሰማን መከራሽን በቃ ይበልሽ ፈጣሪ💚💛❤
Amen
እንኳን አብሮ ደስ አለን
አላህምዱሊላህ ክፍ ብይ አገሪ
🇪🇹አቡኪየ🇬🇳 አኩርተኸናል እማማ ኢትዮጵያየ በምርጥ ልጆችሽ ኩሪልን ባንች ተስፋ አንቆርጥም፣ ግብፅየ ደግሞ በአባይ ግድቡ እንገናኝ።
አልሀምዱሊላህ አሏህ ከጉነህ ይሁነ🤲🤲🤲🤲🤲🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤
እንኳን ደስስስስስስስ አለን
🇪🇹❤እንኳን ደስ ኣላቹ ❤🇪🇹 ይህ የእጅብት ሽንፈት የእግር ኳስ ብቻ ኣይደለም🇪🇹❤🇪🇹።
አልሀምዱሊላህ ሀገሬ ሁሌም ከፍፍፍፍ በይልኝ
👍👍🏆🏆🏆🏆✅✅✅አቡበክር አላህ ይጠብቅህ ጀግና 🚘👈
ሀገሬ ከፍ በይ
እንኳን ደስ አለን ጃግኖቻችን አላህ ይጠብቃችሁ እንወዳችኋለን
30 አመት በኋላ ከሆነ የሸፈነው ከዚህ በፍትህ። በነበረው ጨዋታ የወያኔ እጃ ሳይኖርበት አይቀርም🤔🤔
✅✅!
ክክክበትክክል
ት
ዋው በጣም ደስ ይላል አንካን ለዚህ ድል አበቃችሁ ድሮም መሰሪና ጉረኞ መዋረድ ግድ ነው
Masha allah Ethiopia! Proud of you guys!
አላህይጠብቀዉ አቡራ🥰🥰🥰🥰🥰
በውጤቱ በጣም ተደስቼአለሁ።ነገም እንድንደግመው በስነልቦናም፣ በፋዚካልም consistent እንድንሆን ይሰራበት።ፉከራችንም በልኩ ይሁን።
አቡበከር ምሆነ ሀመሀድ ሳለህ ለኛ ጃግኖቻችን ተቻው። አላህ የጣብቃቻው።።።።🌹💪
ሀገሬ ከፍ በይ
ግድቡንም ሞላነው
ኳሱንም አሸነፍናቸው🇪🇹
የሚመጣው እሁድ ደግሞ ታላቅ አለማቀፋዊ የቁርኣን ዉድድሩ ኢትዮጵያችን ለመጀመርያ ጊዜ ታካሂዳለች። እኛው እናሸንፋለን ኢንሻ አላህ። ሀገራችንም ስሟ በመልካም ነገር ይጠራል።
100% እናሸንፍለን ኢትዮጵያ በእስልምናው ብዙ ብዙ የተባለላአት ትልቅ የነ ቢላል የነ ነጃሺ ሃገር ናት ኢትዮጵያን አትንኳት የተባለውን መልክት በቅጡ የሰሙት አይመስለኝም ግብፆች በየትኛውም ሃይማኖት ኢትዮጵያ ፈራ እግዚሓብሔር ያላአት ቀዳሚ ሃገር ናት!
ድል ለኢትዮጵያ ሙስሊም ወገኖቼ!!!
@@abebatadese3690 የማሽቃበጥ ጥግ
@@ልቤበእግዚአብሔርጸና-ፈ3ፈ እየመረረሽም መዋጥ ነው እናቱ። አለቆችሽም እነ አባይነህ ጦሴ እና ethio እየዋጡት ነው። ተከበብረን እንኖራለን አይ ያለ ሰው ኢትዮጵያችንን ለቆ ወጣ ይበል።
@@Nejash-k6i ዝም ሲሏችሁ ጥጋባችሁ ልክ እንደሌለው እናውቃለን እና ደግሞ እንዴት ልክ እንደምትገቡ እናውቃለን ስለዚህ የተሰጠሽ ጊዜ እስኪያልቅ ቀውጭው 😉
@@ልቤበእግዚአብሔርጸና-ፈ3ፈ ኧርባክሽ(ባክህ)ተነቃቃንእኮ
Ethiopia🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪
ከፍበይ ሀገሬ
ማሻአላህ የኔምርጦች እኛ ኢትዮጵያ ዊያን አበሶች ለውጪጥላት የማንገበር ነን💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
💚💛❤️kefe Beiylen
ዋልያዎቹ💪
እንኳን። ደስ አላችሁ ወደ የኢትዮ። ህዝብ
ሁሌም አገሬ በልጆቹ ከፍ ትላለች
🤣🤣🤣 yes
እንኳን አብሮ ደስ አለን ቅንቂናም ተመችቶኛል
ደስስስስስ ይበልሽ ሀገሬ ኢትዮጵያ በልጆችሽ ተደሰት
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ከዚህ በሗላ በማንኛውም ነገር ኢትዮጵያ ናት አሸናፌ አትጠራጠሩ ዋሊያወቹ እደጉ ተመደጉ ምንጊዜም ዋሊያ እንወዳችሁአለን 💚💛❤️
መጨረሻው።።።ያው ነው የኢትዮጵያ ነገር
አጨራረስ አያምር
አቡኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪ ጤና እድገት አሏህ ይስጥህ
ለሁሉም ነገር አልሐምዱሊላህ!
Silredan egziber yimesgen 🙏❤