Ethiopia - አፋርን የተጠጋው ቡድንና የኢትዮ ጅቡቲ ጉዳይ!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 фев 2025

Комментарии • 27

  • @AhmedAlimatoalaka
    @AhmedAlimatoalaka 3 часа назад +4

    ድል ለአፋር ህዝብ ይሁን

  • @ahmedmalikafar
    @ahmedmalikafar 3 часа назад +5

    አፋር ኢትዮጵያ 🇪🇹🫡

  • @FatimaH-y1j
    @FatimaH-y1j Час назад

    አፋር❤

  • @getachewzeleke3199
    @getachewzeleke3199 2 часа назад +2

    ለጅቡቲ ጥይት አያስፈልገውም ፤ መብራት፣ ውኃና የምግብ ፍጆታ ማቆም ነው።

  • @KhadraAbdelhkim
    @KhadraAbdelhkim 3 часа назад

    ነብስ ይማር ኢትዪጵያ

  • @YasinCanfare72
    @YasinCanfare72 2 часа назад

    ❤❤❤

  • @tewoldekahsai8056
    @tewoldekahsai8056 2 часа назад +1

    Ethiopia 🇪🇹 is =Yugoslavia

  • @dawetbelehu5722
    @dawetbelehu5722 3 часа назад +1

    Zendero sebeb new yemenfelegaw Degbuti mewerer new 💯👌

  • @dalmardiaspora9607
    @dalmardiaspora9607 Час назад +1

    Djibouti 🇩🇯 💪💪💪💪💪

  • @bereketrussom9444
    @bereketrussom9444 44 минуты назад

    የደሮ ህልም ፡ ኢትዮጵያ እንደ ዩገዝላቭያ ብትንትንዋ ጥወጣለች ፡ በኣሁን ሰኣት በጣም የምንንቃት ኣገር ካለች ኢትዮጵያ ነች ።

  • @Witine
    @Witine 2 часа назад

    የሱልጣን ሀንፈሬ አሊሚራህ ንግግር የገባው ያለ አይመስለኝም። በርግጥም የተወሰደበት መንገድ ለመልካም ነው። ነገር ግን በሶስት ሀገር ተከፋፍሎ ስለሚገኘው የአፋር ህዝብ ነበር የተናገረው።
    ሱልጣኑ ድምበራችንን አይደለም እኛ ግመሎቻችንም ያውቁታል ለማለት ፈልጎ ነበር የተናገረው።
    እና አፋር ከራሱ ህዝብ ተለይቶ በሶስት ሀገራት ተበትኖ እየኖረ ምንም ሳንፈይድለት ስለአንድነት ምናወራው ማፈር ያለብን ይመስለኛል። በአግባቡ እንኳን አናውቅለትም እኮ ይሄንን።

  • @girmatelk8457
    @girmatelk8457 Час назад

    ኢትዮጽያ የኣሽበርትት ስብስብ ይህቺ ትንሺ ኣገር ጁቡቲ ኢትዮጽያ እየጨፍጨፈች ነች፡ ኢትዮጽያ የምትከፍላት ኣንድ ቢለን ዶሎር በኣመት የገዛ ድሮን🇩🇯👍 ገና ይቀጥላል የኤረትራ🇪🇷የግብጽ🇪🇬 የሶማል🇸🇴 የሱዳን🇸🇩

  • @FatimaH-y1j
    @FatimaH-y1j Час назад

    ሳኡድ አረቢያ አፍርካ ናት እዴ😂

  • @ayalewgetachew7003
    @ayalewgetachew7003 Час назад

    ዐጎብዳጅ

  • @AwelAĺi-c5m
    @AwelAĺi-c5m 2 часа назад

    አፋርን የተጠጋ ቡድን ማለት ምን ማለት ነዉ?
    አፋር ውስጥ ከሌለ የመጠ ቡድን የለም
    አፋር ያሎዉ በራሱ መሬት በራሱ ምድር ነዉ።
    አፋር በዉጭ ወራሮች አየተገደሉ ያሉት በኢትዮጵያ ፍቃድ ሰጪነት ነዉ።

  • @AwelAĺi-c5m
    @AwelAĺi-c5m 2 часа назад

    ግዘቱ የጃቡቲ ከሆነ እንዴት የኢትዮጵያ አምቡላንስ ቁስሌኞችን በጃቡቲ ድምበር ዉስጥ ገብቶ ወዴ አፋር ክልል ዱብቲ ሆስፒታል ሊያመጠቸዉ ይችለል?

  • @ArabLive1990-z8
    @ArabLive1990-z8 3 часа назад

    የአሊ ሚረህ ልጅ ነው የኢትዮጵያን ባንዲራ ግመሎቻችንም ያውቃሉ ብሎ የተናገረው 8አመት በፊት ።

  • @amejafar996
    @amejafar996 Час назад

    " Sile Birqyewochu Afaroch tarik ena maninet silenegerken ye akbrot misganachin yidresih ! Thank u ! Enesu ke jegninetachew antsar lerasachew ayansum , mengist alen bilew kalehone ! egnam endezega ferten zim kaln , lehager anasibim ! alkomnim malet nw !! silezih, tikuret yemisha guday nw , thx.

  • @adeytube6750
    @adeytube6750 3 часа назад

    ለፍላፊ ጦርነት ናፋቂዎች።

  • @JjT-l1d
    @JjT-l1d 3 часа назад

    ጂቡቲ ትልቅ ስህተት ሰርተለች

  • @Mehari-y1y
    @Mehari-y1y 34 минуты назад

    ሁለት ሶስት የኢትዮጰያ አፋር ሰብስበህ የኤርትራ አፋር ትላለህ አታፍርም

  • @biniamhantal5433
    @biniamhantal5433 3 часа назад

    😂😂😂😂😂😂

  • @tewoldekahsai8056
    @tewoldekahsai8056 2 часа назад

    Shameful people which Ethiopia 🇪🇹 are you talking about

  • @Yohanasenafe12
    @Yohanasenafe12 2 часа назад

    😂😂😂😂