ተገናኙ !! አትሌት ሀይሌን የሚመስለው ወጣት ንብረት ና ሀይሌ ድንገት ፊትለፊት ….. | Seifu on EBS

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 янв 2025
  • ተወዳጁ አርቲስት ንብረት ገላው እከ ... bit.ly/3BuT874
    ስለ ጀግና አትሌት ሀይሌ ገብረስላሴ
    በኤሌትሪክ የሚሰራው መኪና..... bit.ly/3y2YO6a
    ኮሜዲያን ደረጄ ሀይሌ ስለ ሀይሌ ገብረስላሴ የተናገረው ..... bit.ly/3QJlTCq
    ሀይሌ የገነባው ትምህርት ቤት… bit.ly/3Qxr1t0
    ሀይሌ ለታሪኩ ደሽታግና ወደ እርሻው እንዲመለስ የሰጠው የገንዘብ ማበረታቻ bit.ly/3xILBOq
    ሞት አይቀርም ስትሞት ምን ተብሎ ይፃፍ ..... bit.ly/3y5y9px
    ከሽምግልና ወደ ዘመቻ የገባሁበት ምክንያት ..... bit.ly/3OnqE33
    አትሌት ሀይሌን የሚመስለው ወጣት ….. እንዲ ነው እንዲያ ነው ከማለት መመርመሩ የተሻለ ነው | Seifu on EBS
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Комментарии • 2,2 тыс.

  • @adgddfdsaa4479
    @adgddfdsaa4479 2 года назад +50

    ሀይሌ ትልቅ እና አስተዋይ ሰው ነው ይሄን የሰው መውደድህን ቀጥልበት የኔ ደግ ሰው

  • @melakugetachew9248
    @melakugetachew9248 2 года назад +230

    ከምወደውና ከማከብረው ብቸኛ ኢትዮጵያዊ ሀይሌ ገ/ስላሴ ነው እንዲሁም ቅን ሰው በኢትዮጵያዊነቱ የማይደራደር።
    ክበርልን የኛ ጀግና !!!🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @kiyyaatube4930
      @kiyyaatube4930 2 года назад +1

      Mele demrgn❤❤

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 года назад +1

      ሰብ አርጉኝ💚💛💓💐

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 года назад

      @@kiyyaatube4930 እሽ

    • @selman456
      @selman456 2 года назад

      በአቮካዶ ዙርያ እየተወራ ያለው!
      ruclips.net/video/pqnMy88Kbeo/видео.html

  • @sifuntiya7559
    @sifuntiya7559 2 года назад +50

    ወይኔ ታድለህ ሌላው ባለ ሀብት ቢሆን ስሜ ጠፉ የአባቴ ስም ጠፉ ብሎ ይደበቅ ነበር አቀባበልህ ደስ ሲል እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥህ ያለህ ላይ ይጨምርልህ

    • @jemalaliabdullah3158
      @jemalaliabdullah3158 2 года назад

      ሰይፋ ስራህ እጅግ መልካም በፈጣሪም ዘንድ የተወደደ ነው። መቼም ይህ ወጣት ከሐይሌ የመመሳሰል አጋጣሚ ብቻ ሳይሆን የትውልድ ቦታቸው እንዲሁም ልጁ እስካሁን ድረስ ወላጅ አባቱን አለማወቅ ጉዳይ ነገሩን ይበልጥ አጓጊ ያደርገዋል ።

    • @حليمهاحمد-ر3ق
      @حليمهاحمد-ر3ق 2 года назад

      አንተ።መልካም።ሰው።ነህ።

    • @Selamyibiza-q7i
      @Selamyibiza-q7i 8 месяцев назад

      ይህ ፊት ደገመው የፈጣሪ ስራ

  • @soyegerado6831
    @soyegerado6831 2 года назад +25

    ኃይሌ፣ንፁህና ታታሪ፣አስተዋይ ሰው!!!ልጁን እንኳንም ተወለድክ ብለህ አነቃቃኸው!!!

  • @hirutwedajo6984
    @hirutwedajo6984 2 года назад +5

    ከ 10- ወደ 11 ከዚህ በላይ ይብዛችሁ
    ሻለቃ ሀይሌ ገ/ሰላሴ ድንቅ ጀግና ኢትዮጵያዊ ነው
    ኑሪልኝ ሀይልሻ ሰይፋሻ እናመሰግናለን🙏

    • @yebetesebchewata
      @yebetesebchewata 2 года назад

      0 - 25000 ruclips.net/video/HTJ33nDf6Og/видео.html

  • @ribkamengistu7153
    @ribkamengistu7153 2 года назад +140

    ቢሆንም ባይሆንም የውጤቱን መጨራሻ ሳይጠብቅ ሃይሌ አቀባበሉ ፈገግታው አክብሮቱ በጣም ደስ ይላል። እናከብርሃለን።

  • @gechkt4079
    @gechkt4079 2 года назад +97

    ሐይሌ ለሠው ልጅ ያለው ክብር በጣም ደስ ይላል። ሠላማችሁ ይብዛ።

  • @tameratgutema9834
    @tameratgutema9834 2 года назад +240

    ጀግናችን ሻለቃ ሐይሌ ገብረስላሴ ክብር የሚገባው ሰውን በሰውነቱ የሚቀበል ምርጥ ኢትዮጵያዊ በመሆኑ ደስታ ይሰማኛል አርዓያ ሊሆነን የሚገባ ምርጥ ሰው ነው።

    • @JA-mn3re
      @JA-mn3re 2 года назад

      ruclips.net/video/pqnMy88Kbeo/видео.html

    • @stmarytsegaye
      @stmarytsegaye 2 года назад +6

      ትክክል ሌላው እየወለደ የሚክድበት ሀገር የማያውቀውን ስው አቅፎ ተቀብሎ ማናገሩ ፍቃደኛ መሆኑ ታላቅ ስው ነው በእውነት ።

    • @zekaryaswobie8823
      @zekaryaswobie8823 2 года назад

      @@stmarytsegaye ለለለለለለለለለለለለለ

    • @fasikabera9704
      @fasikabera9704 2 года назад

      በጣምምምም

  • @ጊዜለኩሉ-ኈ9ከ
    @ጊዜለኩሉ-ኈ9ከ 2 года назад +4

    አይ ሀይልሻ በራሰ መተማመንክ....ጀግናችን በጣም እንወድካለን!!!!

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 2 года назад +29

    ጀግናው ሀይሌ የDNA ምርመራውን ውጤት እንጠብቃለን ቁጭ አንተን ነው የሚመስለው ወንድምክ በሆነ ❤️

  • @Ambassel
    @Ambassel 2 года назад +55

    ኅይሌ ገብረሥላሴ የኛ ፍልቅልቅ ድንቅ ምርጥ ኢትዮጵያዊ መልካም ሰው!

  • @hafidatalttahir2471
    @hafidatalttahir2471 2 года назад +189

    ሰዎች ሲደሰቱ ማየት ያስደስተኛል በጣም ጓግቶ ነበር እንዲያገኘው ሰይፋ በረካ ሁን ብዙ ጥሩነገር አለህ ደስ አለች አላሀምዱሊላህ ያሳለፈውን ሂይወት አላህ ያውቃልና አሁን ምኞቱ ተሳካለት

    • @ekrammohammed3009
      @ekrammohammed3009 2 года назад +4

      እስኪ የሀይሌን ቁጥር ስጡኝማ ቤትይስራልኝ እና ስደትን ይገላግለኝ

    • @gffg571
      @gffg571 2 года назад +2

      @@ekrammohammed3009 ማለት ክክክክክክክክክ

    • @rosarcalm2769
      @rosarcalm2769 2 года назад

      👉🏾👉🏾👉🏾 👉🏾👉🏾👉🏾 የኦነጉ መሪ አብይ አህመድ ትዕዛዝ
      ህፃናቶችና ሴቶች በወለጋ በየቀኑ እየተገደሉ ነው😭😭😭😭😭😭😭😭😭🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐
      ወለጋ ላይ የአምሓራ ማህበረሰብ ላይ የሚደረገውን የዘር ጭፍጨፋ የምትቃወሙት መቼ ነው????????
      የአማራው ስቃይ በየቤታችሁ ይግባ😭😭😭😭🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐

    • @eshetubeyene9557
      @eshetubeyene9557 2 года назад

      መኪና እንዲገዛልኝ እፈልጋለሁ አለ እኮ ሌላ መጠይቅ ላይ

    • @eshetubeyene9557
      @eshetubeyene9557 2 года назад +2

      @@ekrammohammed3009 አይ ሀይሌ ስራ ቀጥሬ ያሰራሻል እንጂ ጤነኛ ለሆንሽ ሴትዮ ቤት አይገዛም

  • @mahimemaryamlej2295
    @mahimemaryamlej2295 2 года назад +23

    ሚስኪን ሀይሌኮ😘ቢሆንም ይሁን እንኳን ተወለድክ አለ ሲበዛ ቅን ልብ ነውኮ ያለው የኔ የዋህ😘💕

  • @wayenshtwubwayeniwube1994
    @wayenshtwubwayeniwube1994 2 года назад +3

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነክ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያኑርክ

  • @firdutolosa7567
    @firdutolosa7567 2 года назад +22

    ደስ የሚል አጋጣሚ ነው አይሌ ምርጥ ሰው ወንድሙሆኖ ቢገኝም በደስታ መቀበሉ ከምንም በላይ መልካም ሰው መሆኑን ያሳያል ሀይሌ ምርጥ ሰው

  • @bezebeze2553
    @bezebeze2553 2 года назад +49

    ሀይሌ ኩራታችን የኢትዮጵያ ጀግና ነህ እግዚአብሔር ትልቅ እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ እድለኛ ነህ

  • @truneshtesema6944
    @truneshtesema6944 2 года назад +279

    ሰይፍየ በጣም ታኮራለህ እግዚአብሔር ልጆችን ይባርክልህ።

  • @sarahbeirut9545
    @sarahbeirut9545 2 года назад +108

    ማን ያውቃል የእግዚአብሔር ስራ ማን ያውቃል በሆነ አጋጣሚ አባት ወንደውህ ይሆናል

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 года назад

      እደፈቀደ ደምሩኝ

    • @adugnagetachew5894
      @adugnagetachew5894 2 года назад +1

      የእግዚአብሔርን ስም በከንቱ አትጥራ ይላል መጽሐፉ። እግዚአብሔር ወስልታችሁ ውለዱ ይላል?😀 ወስላታ!😂

    • @KunaVenue
      @KunaVenue 2 года назад +2

      @@adugnagetachew5894 የልጁጥፋ ነው መወለዱ , እ/ር ያላለው ነብስ በህግዊ ይሁን በውስለታ አይፈጠርም

    • @adugnagetachew5894
      @adugnagetachew5894 2 года назад +2

      @@KunaVenue ሰዎቹ ሲወሰልቱ እግዜር አላለውም፤ ልጁ ሲፈጠር ግን እግዜር ያለው ነው ብሎ ነገር የለም። መወስለት ኅጢአት አይደለም ካልሽ ያንቺ ምርጫ ነው።

    • @sarahbeirut9545
      @sarahbeirut9545 2 года назад +2

      @@adugnagetachew5894 እኔ ያልኩት ስለወሰለቱ ወልደውታል አይደለም ነገር ግን ማንኛችንም ስህተት በሚመስል መንገድ ብንወለድ እንኳን እግዚአብሔር ሳያውቀው አይደለም

  • @girmamathewos507
    @girmamathewos507 2 года назад +6

    ሰይፍዬ በጣም ጓጓግተናል የዚህ ልጅ ነገርማ መጨሻዉን መስማት አለብን፡፡

  • @abdi-uz6iw
    @abdi-uz6iw 2 года назад +27

    ወላሂ ሁሌም ምወድልክ ቱሁት ትህትናክ ስረአትክን ነው ብርቅዬ ኢትዮጵያ ነክ ሀይሌያችን ረጂም ዕድሜ ከነ ቤተሰብክ

    • @tewodrosgirmatsegaye717
      @tewodrosgirmatsegaye717 2 года назад

      ሰይፍሻ ጥሩ ስራ እየሰራህ ነው ቀጥልበት።
      ሀይሌም እንደ ታዋቂነቱ አዋቂ መሆኑን አሳይቶናል ።የሚዲያ አጠቃቀም ለቁም ነገር ሲውል ማየት ናፍቆናል ።እስቲ ሌሎችም ከተማሩ እንማማርበት፣ እንዝናናበት፣ባጠቃላይ ለበጎ ነገር ሲውል ሁላቸውም አትራፊ ነን ።እስቲ ትዝ ያለኝን አንድ ነገር ልበል፤ንጉሱ አደባባይ ወጥቶ የተሰበሰበውን ህዝብ እያነጋገረና እየጎበኘ እያለ ከህዝቡ መሀል እራሱን በመልክም በአካልም ቁርጥ ራሱን የሚመስል ሰው ያይና በማስጠራት ስሙንና ስራውን ከጠየቀው በኋላ በሁኔታው በመገረም ቆይእስቲ ለመሆኑ እናትህ ቤተመንግሥት ውሰጥ ይሰሩ ነበር ? ብሎ ሲጠይቀው ሰውየውም አይ እሷ ሳትሆን አባቴ የቤተመንግሥት አትክልተኛ ነበር።ብሎ መለሰለት ከዛ ምን እንደተፈጠረ እናንተ ገምቱ ።አበቃሁ !!!!

    • @nafisafeker7847
      @nafisafeker7847 2 года назад

      በጣም ወላሂ

  • @sara46076
    @sara46076 2 года назад +26

    ሻለቃችን እውነትም ሰው ነህ ኑር እድሜውን ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥህ.

  • @aticho7216
    @aticho7216 2 года назад +39

    ሀይሌ ምርጥ ሰው ለሰው ያለህ ክብር ደስ ይላል ፈጣሪ ይባርክህ.

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 2 года назад +67

    ሀሌዬ ጀግናዬ ሀገሬን ከፍ ያርከው ሰወድህ የኔ አስተዋይ እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን❤️🙏 መልካም ሰው :: በጣም ወዳችሁ አለሁ ❤️🙏

  • @hggff9535
    @hggff9535 2 года назад

    እውነት ሃይሌ ገብርሥላሴ ወይ ለስው ያለው ክብር ምርጥ ኢትዮጵያዊ ስይፋሻም ምርጥ ስው አክባሪነህ እግዚአብሔር ልባችሁን በዚሁ ያጽናው

  • @queenqueen73
    @queenqueen73 2 года назад +16

    Haile we love you. You're so humble, respected, work harder and lovable person. Honestly, You're the walking legend in Ethiopia.

  • @altayebeyene3983
    @altayebeyene3983 2 года назад +20

    ሀይሌ ጉሩሙ ሰው እግዚአብሔር ይባርክህ በአግባቡ ማነጋገርህ ከበቂ በላይ ነው።

  • @anthonysolomon9492
    @anthonysolomon9492 2 года назад +45

    Haile is a person every parent want their kids to look up to. A genuine person with a winner attitude.

    • @brighttube4me
      @brighttube4me 2 года назад +1

      ሰይፉ አላናግራቸው አለ። ኪስ ውስጥ እጅ ከተህ ማናግርም ነውር ነው።

  • @NA-cb9eo
    @NA-cb9eo 2 года назад +36

    የሚገርም ቅንነት ሀይሌ የእውነት የተከበርክ ነህ

  • @tttthhhy3456
    @tttthhhy3456 2 года назад

    ሀይሌ ምርጥ የኢትዮጵያ ሰዉ ነህ ኢትዮጵያን የምታኮራ ኑርልን የኛ ጀግና

  • @amashewakena8378
    @amashewakena8378 2 года назад

    አወይ መታደል እደዚ ነው ሲጎበኙህ እደዚ ነው ሐይሌ ምርጥ እትዮጵያንዊ ነህ የፍቅር ሰው የሰው መውደዱ

  • @romiegebreselassie3108
    @romiegebreselassie3108 2 года назад +426

    ሃይልዬ እንዴት መልካም ሰው ነው ምርጥ ኢትዮጵያዊ 😘😘❤❤❤

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 года назад +1

      ሰብ አርጉኝ💓💓💜💛

    • @brighttube4me
      @brighttube4me 2 года назад +5

      ሰይፉ አላናግራቸው አለ። ኪስ ውስጥ እጅ ከተህ ማናግርም ነውር ነው።

    • @MulunaLewi
      @MulunaLewi 2 года назад +1

      Yes

    • @habeshaentertainmentchanne1346
      @habeshaentertainmentchanne1346 2 года назад +1

      Selam wudoch ቤተሰብ አንደራረግ ❤

    • @Selam12973
      @Selam12973 2 года назад

      @@hirutsubscr9312 አንቺም ደምሪኝ ደሠርኩሽ 😘

  • @selamtilahun9404
    @selamtilahun9404 2 года назад +51

    ሀይሌያችን ኩራታችን የኢትዮጲያ አለይታ ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥልን!

  • @mickeydi
    @mickeydi 2 года назад +54

    Haile the living legend a true son of Ethiopia congrats that you found your brother..you guys look alike, looking forward for the DNA result.

  • @aberashalemu600
    @aberashalemu600 2 года назад +24

    ሃይሌ መልካም ሰው የኢትዮየጵያ ጀግና ሰታገኘው ፈገግታህ ብቻ ይበቃል እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ የኞ ጀግና.

  • @tesfayekassaw6499
    @tesfayekassaw6499 2 года назад +1

    Haile , great as usual ! Example of greatness! GBU!

  • @DenkneshEthiopia
    @DenkneshEthiopia 2 года назад +17

    ወይኔ ሃይሌ ባልወድህ ይቆጨኝ ነበር ከልቡ ሰው ነውኮ ሽፍንፍን የማይወድ የሚያስበውን በግልፅ የሚናገር ንፁህ ልብ ያለው ሰው ነው ላንተ ያለኝ ክብር ጨመረ በእውነት ይሄኔ ሌላ ሰው ቢሆን እንኳን ሊያገኘውና ርንዱህ ሁኔታዎቹን በግልፅ ሊያወራ ቀርቶ ገና ሲሰማ ነበር ሚሸሸው 🤗

  • @tilewak9225
    @tilewak9225 2 года назад +129

    ሀይልዬ ኢትዮጵያዊ ሳይሆን እራሱ ኢትዮጵያ ነው። ለዘላለም ኑርልን !!

    • @aaegrnshnea1331
      @aaegrnshnea1331 2 года назад +2

      በጣም

    • @NeYa-24
      @NeYa-24 2 года назад

      ኢትዮጵያ - ትግራይ = ኃይሌ ከሆነ!

    • @grandfor6092
      @grandfor6092 2 года назад

      ተባረክ

    • @abacustech0912
      @abacustech0912 2 года назад +1

      እግዚአብሄር ይስጥህ እኔ ቃላት አጣሁለት ጥሩ እይታ ነዉ

    • @NeYa-24
      @NeYa-24 2 года назад

      @@abacustech0912 ላግዝሽ፤ ገጣጣ መሃይም በይው፡፡

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 2 года назад +14

    ሰይፉ እግዚአብሔር ይስጥህ። ሀይሌ መልካም ሰው እግዚአብሔር ይባርክህ ሁሉም ኢትዮጵያ ወንድሜ ነው።

  • @ktube8920
    @ktube8920 2 года назад +27

    አንድ አይነት ናቸውኮ ወላሂ በተለይ ከአፋቸውና ከግንባራቸው አንድ አይነት ይሄኛው ፊቱ ሰፋ ይላል እንጅ 🙄
    ፍትህ ደማቸው በነፃ ለሚፈሰው ሚስኪን ገበሬ 😭😭😭

  • @SuperAstrax111
    @SuperAstrax111 2 года назад +6

    ሀይላት ብራንዳችን እንወድሀለን። አዲስ ቤተሰብ ስለምታገኝ እንኳን ደስ አለህ።

  • @titibibi
    @titibibi 2 года назад +16

    Haile .so humble and down to earth. He don't think he has internalized how big he is ...

  • @ኢትዮጵያዬሰላምሽንያብዛል

    ሻለቃ ሀይሌ እግዚአብሔር ይስጥህ ለሰው ልጅ ደስየሚል ፊትና አክብሮት የሚሰጥ ሰው ደስይለኛል

    • @ele4290
      @ele4290 2 года назад

      Lemen belo sewen yenekal, ezigar man ke man yebeltal???

  • @ayo7639
    @ayo7639 2 года назад +26

    አባቴ ኩራቴ መጠሪያዬ የኔ ውድ የብዙዎች ደግ አባት ናፍቆቴ ነፍስክን በፃድቃን ከተማ ያሳርፋት፤ መልካም የአባቶች ቀን ይሁንልክ ደጉ አባቴ፡፡ አስፊቲ ያንተ አይነት ስሜት በየቤቱ ብዙ አለና አይዞክ የአባቶቻችንን ነፍስ ያሳርፍልን ጥሩ ትዝታቸው ስንቃችን ነው፡፡

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 2 года назад

      Endmamar

    • @selman456
      @selman456 2 года назад

      በአቮካዶ ዙርያ እየተወራ ያለው!
      ruclips.net/video/pqnMy88Kbeo/видео.html

    • @ktube8920
      @ktube8920 2 года назад

      እኔም እንዳች ነኝ 😭😭

  • @TAS27483
    @TAS27483 2 года назад

    ሀይሌ በጣም የማከብርህ እንኳንም ተወለድክ አልክ እውነት ነው ኢትዮጵያዊ ወንድምህ ነው

  • @hiwotassefa5538
    @hiwotassefa5538 2 года назад

    ሀይሌ ምርጥ ሰዉ ትሁት ነህ በጣም ጌታ አምላክ ጨምሮ ጨማምሮ ይባርክህ

  • @tsehayalyou3864
    @tsehayalyou3864 2 года назад +14

    ዋአው በጣም ይገርማል ይሄ ልጅ በትክክል ወድሙ ነው የሚመሰለው ለሐይሌ ይመችክ 👍👍

  • @selammulatu3807
    @selammulatu3807 2 года назад +39

    እይሌ መልካም ሰው በእውነት ለሰው ያለህ ክብር ልዩ ነው አይ ትንንሽ አብታሞች ጉራቹ 🥱🥱🥱

  • @tigistalemu7580
    @tigistalemu7580 2 года назад +12

    ብርዝ የጠጣው ሐይሌ እና ብርድ የጠጣው ሐይሌ ዋው ደስ ሲል

    • @semharhaile9908
      @semharhaile9908 2 года назад +1

      🤣🤣🤣🤣very funny

    • @semharhaile9908
      @semharhaile9908 2 года назад +1

      የአመቱ ምርጥ ኮሜንት 🤣🤣🤣🤣

    • @maruyerdaw5515
      @maruyerdaw5515 2 года назад

      No no (berr yetetaw bemel yestekakel)

  • @tigistdamtew6703
    @tigistdamtew6703 2 года назад +3

    ሰይፉ ተባረክ እግዚአብሔር ይባርክህ!! ሰውን ፈልጎ ማግኘት በጣም አስቸጋሪ ነው እኔ ውስጥ ትልቅ እዳ ሆኖብኝ ያለው አደራ መወጣት ስላልቻልኩ አይምሮዬ በጣም ያስጨንቀኛል፡፡ የሻለቃ ኃይሌን መልስ ለመስማት በጣም ነበር የጓጓሁት ሻለቃ ዶ/ር ኃይሌ አንተም የሰው መውደድ ይስጥህ ምላሽ በጣም ጥሩ ነበር

  • @tigst4103
    @tigst4103 2 года назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ ሀይል የምርጥ የኢትዮጵያ ኩራትነክ

  • @lovenature4241
    @lovenature4241 2 года назад +61

    MR. HAILE IS SUCH A WONDERFUL MAN. HE RESPECTED THE PERSON HE DOESN’T KNOW, AS A RICH MAN AS HE IS TO RESPECT SUCH A PERSON HE DOESN’T KNOW IS AMAZING. HE IS SUCH ONE OF A KIND. SOME PEOPLE WITH A WEALTHY STUTUS WILL HANE A VANITY PRIDE. GOD BLESS MR. HAILE

    • @tilahunalemayehu1498
      @tilahunalemayehu1498 2 года назад +1

      Even Seifu Fantahun disrespected the dude whom Haile respected. I dont liked the way Seifu treated the dude.

    • @yayehyirad1345
      @yayehyirad1345 2 года назад +2

      ሐይሌ የምርጦች ምርጥ የመጨረሻ ቅን ሰው ነው።

    • @dawitgebrat1878
      @dawitgebrat1878 2 года назад

      U right, most rich always suspect people are after thier wealth 🤔

    • @Robdurobdiye7796
      @Robdurobdiye7796 2 года назад +1

      @@tilahunalemayehu1498 we are on the same page. Let see if the DNA rivalled that he is hailes brother we will see how he treat him. But nice presentation !

  • @KunaVenue
    @KunaVenue 2 года назад +13

    አቤት የፈጣሪ ስራ ወይ መመሳሰል, ሃይሌ በጣም መልካም ሰው ስራ ወዳድ ነው, አንዳን ሰዎች ቆንቋና ነው ሲሉ ያበሳጨኛል እሱ ነጭ ላቡን እንጠፍጥፎ ያመጣውን የኛ ስራ ፈቶች በነፃ ማግኘት ነው የሚያልሙት::

  • @nuredinsheger7919
    @nuredinsheger7919 2 года назад +59

    100 ሚለየን ህዝብ ወንድሜ ነው ሀይሌ ምርጥ ሰው🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kingaklilu9665
    @kingaklilu9665 2 года назад

    በእውነት በእውነት ኃይሌ ገ/ስላሴ እንደ ዛሬ ደንግጦ አያውቅም

  • @barhanetemesgan5
    @barhanetemesgan5 2 года назад

    ሀይሌ እግዚሀብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ በፈገግታ መቀበልቅ ትልቅ ነገር ነው❤️👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @tameshibru2649
    @tameshibru2649 2 года назад +338

    ከቤተሰቦቼ ጋር በጣም በጉጉትና በሳቅ በመገረም እያየን አለቀ የሚገርም መመሳሰል ሳቃቸው ጥርሳቸው አይናቸው ፀጉራቸው ፍታቸው

  • @גטהכסמהגכהרין
    @גטהכסמהגכהרין 2 года назад +7

    ሀይሌ በጣም ደግ መልካም ስው
    መቶ ሚሊዮን ወንድሜ ነው አለ
    ይህ ነገር መሀበራውይ ሚድያ ላይ ሲነሳ የስው መመሳሰል ያለ ነው
    የጥንት ስወች ሱተርቱ
    ገቡያ ውጣ አምሳያህን አታጣም ይባላል
    በዚህ የሚድያ ዘመን ብዙ ተመሳሳይ ስወችን ማግኘት ይቻላል
    አስላ ነው የተወልድኩ ሲል ልጂ የሆነ ነገር ልቤ ድንግጥ አለ በርግጥም ወንድሙ ሉሆን ይችላል ባይሆንም ልጁ ንቁ ቀልጣፋ ደግነትም እንደሀይሌ ይታይበታል ሀይሌ ብዙ ዜጎቹን ቀጥሮ ያስተዳድራል በድርጁተ ጥሩ ስራተኛ ሊሆነው ይችላል
    በጣም ደስ ይላል ሀይሌ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ጄግኖ ኩራት ኢንቢስተር ትልቅ ስው ሀይሌ የእውነት ወንድምህ ከሆነም የበለጠ ደስ ይለኛል
    በዚህ አጋጣሚ አንድ ነገር ልንገራችሁ አንድ ስው ከ70 አመት ቡሃላ መወለዳን የማያውቅ እህቱን አግኝታል ዛሬ ሁሉም ተዋህደው ባንድ ላይ በደስታ ይኖራሉ

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 2 года назад +142

    ያድርግልህ ። ወንድም እንጂ ማንንም በምንም እንዳልፈለግክ ታስታዉቃለህ። ባይሆንም ችግር የለም። አንድ ቀን አባትህን ታገኛለህ።❤️

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 года назад

      ሰብ አርጉኝ ሰይፍ ስታስቅ😍😁

    • @eshetubeyene9557
      @eshetubeyene9557 2 года назад

      እረ ፈልጓል መኪና ቢገዛልኝ አለ እኮ ሌላ መጠይቅ ላይ

    • @mebratl.abraha5022
      @mebratl.abraha5022 2 года назад +3

      ለቀቅ አድርጉት❤️ ወንድሙ መሆኑን በመተማመኑ፣ ወንድም ከወንድሙ የሚመኘዉን ነዉ የጠየቀዉ🌝 እንደሚችልም አዉቆ እንጂ ጫና ለመጭንበት ፈልጎም አይደለም😖 ፈታ ይበል ተዉት🤩 ያለ ወንድሙ የኖረበት ዘመን በገንዘብ ቢተመን፣ እጅግ ብዙ ነዉ ያከሰረዉ😥 ሁሉም ለበጎ ነዉ👍❤️

    • @habeshaentertainmentchanne1346
      @habeshaentertainmentchanne1346 2 года назад

      Selam wudoch ቤተሰብ አንደራረግ ❤

    • @lemakefla9806
      @lemakefla9806 2 года назад

      ኸረ፣አባቱ፣እኔነኝ

  • @bizuyetegegne6418
    @bizuyetegegne6418 2 года назад

    ሀይሌ የስራ ሰው ዘርህ ሁሉ ይባረክ ግልፅ ሰው ነህ በጣም❤ ያምርብሃልልልል የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ ነህ። ልጁ እራሱ በጣም ያሳዝናል ።

  • @ዜድነኝወሎየዋ-ሐ9ቸ
    @ዜድነኝወሎየዋ-ሐ9ቸ 2 года назад

    ሱባሀን አላህ እድት ነዉ የሚሳሰሉት ሀይሌኮ ጨዋ ነዉየምር ይጨምርልህ

  • @kasufeleke5794
    @kasufeleke5794 2 года назад +10

    ሀይሌ ግሩም ሰው አቀባበልህ በጣም የተለየ ስብዕናህ የተለየ ስለሆነ ተባረክ።

  • @ሻሎምለአለም
    @ሻሎምለአለም 2 года назад +84

    አረ ሀይልዬ በሳቅ አደከምከኝ😂አራዳ እኮ ነህ ሀይሌ ❤ሰይፍዬ እናመሠግናለን ከዚ በኋላ እናንተ ጨርሱ ከምር ቢያንስ መመሳሰላቸው ራሱ ይገርማል

  • @myownoasis
    @myownoasis 2 года назад +186

    Please, keep update us the DNA result. The poor boy story is so sad. He needs to know his biological Father. I hope he will be Haile's brother. Seyfu you are one of my Best person.thank you for sharing this amazing story. Many loves🇪🇷

    • @rosarcalm2769
      @rosarcalm2769 2 года назад

      👉🏾👉🏾👉🏾👉🏾👉🏾👉🏾 የኦነጉ መሪ አብይ አህመድ ትዕዛዝ
      ህፃናቶችና ሴቶች በወለጋ በየቀኑ እየተገደሉ ነው😭😭😭😭😭😭😭😭😭🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐
      ወለጋ ላይ የአምሓራ ማህበረሰብ ላይ የሚደረገውን የዘር ጭፍጨፋ የምትቃወሙት መቼ ነው????????
      የአማራው ስቃይ በየቤታችሁ ይግባ😭😭😭😭🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 2 года назад +1

      Endmamar

    • @haihao5362
      @haihao5362 2 года назад +1

      አረ ምንም ዲእኔ አያሰፈልገዉም ዉዲመሞች ነቹ
      በጠመቀ እኮ ነው ምመሰሰሉት

    • @filmontesfamichael3885
      @filmontesfamichael3885 2 года назад

      Why do you hope that he will be haile brother?

    • @hey1232
      @hey1232 2 года назад +1

      @@myownoasis hayle is his father

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 2 года назад +1

    ሔይሌ ጎበዙ የኢትዮጵያ ብርቅዬ ልጅ :: እግዚአብሄር ካንተ ጋር ይሁን:;

  • @emu-yenata-lig-negn
    @emu-yenata-lig-negn 2 года назад +1

    ሀይሌ ገብር ስላሤ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነው ከሡ መሥሪያ ቤት ሀይሌ ሪዞርት ጎንደር ሰረቸ አለሁ እንወድሀለን ጀግናችን ኑረልን💪💪💪💪❤❤❤

  • @voiceofshewa2235
    @voiceofshewa2235 2 года назад +17

    I Love it የሃይሌ ነርቨስ መሆን እና ድርጊቱ በጣም ያስቃል ።

    • @yabsarlema7216
      @yabsarlema7216 2 года назад +2

      ልጁ ቢህነስ 😂😂😂😜😜😜

  • @mickeymitiku4455
    @mickeymitiku4455 2 года назад +55

    በኢትዮጽያ ምድር ሀይሌን የሚመስል ሰው የለም። ሀይሌ ትለያለህ። ነገሮችን የማቅለል ና የመረዳት አቅም አለህ። እንኳንም ወንድማችን ሆንክ። የምንጊዜምኩራታችን, ጀግናችን ,ለዘላለም ኑርልን!!!

    • @JA-mn3re
      @JA-mn3re 2 года назад

      ruclips.net/video/pqnMy88Kbeo/видео.html

  • @addislife9502
    @addislife9502 2 года назад +21

    ደስ ይላል የስራ እድል ሰጥቶት ዘና ብሎ እየሰራ ራሱን እያስተማረ ቤተሰቡን ቢያስተዳድር አሪፍ ነው ለሀይሌም የነፍስ ምግብ ይሆነዋል 👌👌👌🙏🙏🙏🙏

  • @yealemlewite6319
    @yealemlewite6319 2 года назад

    ሀይልየ የኔ የዋህ የሀገር ኩራት ስወድህ በምክንያት ነው እድሜና ጤና ይስጥህ።

  • @alemtsehaykassaw2029
    @alemtsehaykassaw2029 2 года назад

    ሀይልየ !!! የእኔ ማር !!!! ባይሆንም ችግር የለም !!! አቀባበልህ በቂ ነው፡፡

  • @huluagergelaye1341
    @huluagergelaye1341 2 года назад +4

    ሳቂታው ሀይሌ ፥ ውጤቱን ያሳካላችሁ ፡፡ አሜን!!!

  • @anwarmoh4588
    @anwarmoh4588 2 года назад +39

    ወንድም ሊሆን ላይሆን ይችላል ልጁ ኃይሌን የፈለገበት ከቤተሰቡ ከሚደርስበት መገለል ህና ብቸኝነት ስለሆነ ቢያንስ ቀጥሮ ቢያሰራው መልካም ይመስለኛል

    • @JA-mn3re
      @JA-mn3re 2 года назад

      ruclips.net/video/pqnMy88Kbeo/видео.html

    • @stmarytsegaye
      @stmarytsegaye 2 года назад +2

      እንኩን እሱን ለብዙዎች ስራ የፈጠረ ጁግና ትሁትም መሆኑን አሳየን

  • @netsiawoke3150
    @netsiawoke3150 2 года назад +24

    በጣም ነው የምትመሳሰሉት የእግዚአብሔር ስራ ይገርማል በጉጉት እንጠብቃለን ውጤቱን እውነት ዲኤኑን እንጠብቃለን

  • @mesfinseleshi7108
    @mesfinseleshi7108 2 года назад

    ሀይሌ አንተ መልካም ሰው ነህ።ሺ ዓመት ኑርልን........

  • @asratehulumyifer1049
    @asratehulumyifer1049 2 года назад

    እረ የሚገርም መመሳሰል ነው ሀይሌ የሚደነቅ ሰው ነው እገዛብሄር እድሜህን ያርዝምልን ሀይሌ ምንም አይንካህ

  • @userenter2635
    @userenter2635 2 года назад +11

    ሴፉ አንዳንድ ግዜ እኮ ጥሩ ኘሮግራም ትሰራለክ እግዚአብሔር ይስጥክ በጣም ጓግቶነበር እዲገኝው ሀይሌ የኢትዮጵያ እንቁ🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @haileyesusdegefu9088
    @haileyesusdegefu9088 2 года назад +11

    The bond between Hajji and Haile indicate that the Ethiopia I know is still alive and kicking. Thank you Hair for your at most respect for your brother Hajji.

  • @alemayehuasfaw4393
    @alemayehuasfaw4393 2 года назад +42

    ይህ ነው ኢትዮጵያዊነት" መቶ ሚሊየን ሕዝብ ሁሉ ወንድሜ ነው" !!! የሃይሌ ቃል።

    • @goltomjeganu
      @goltomjeganu 2 года назад

      Tebale ende wedmu bihon yahulu sew beyebotaw yemilqes meche sele mimotut zegoch tenager wedminet endeze kohone tenqer bilo yqer

  • @imblackimblack105
    @imblackimblack105 2 года назад

    ሀይሌ ምርጥወንድማችን ቀለል ያለ እራሱን የማይክብ እንወድሀለን እናመሰግናለን ሰይፍሻ።

  • @mesaykinfu86
    @mesaykinfu86 2 года назад

    ሀይሌ የሁልጊዜ የኢትዮጵያ ታላቅ ሰው

  • @michaelg9664
    @michaelg9664 2 года назад +51

    ሰይፍዬ በጣም አሪፍ ነገር ነው ያደረከው! በርታ!

  • @semumohammed8969
    @semumohammed8969 2 года назад +13

    የአላህ ስራ አይታወቅም ምናለ ወንድሙ ቢሆንና የጓጓለት ማንነቱ ቢመለስለት

  • @ደግነትለራስነው-ቨ2ጐ
    @ደግነትለራስነው-ቨ2ጐ 2 года назад +6

    አይ ሀይሌ ስወደው የሰው ልጅ ሁሉ አንድ ነው አለ ድንቅ ነው ሁለቱም ሳቂታ ናቸው ደግሞ😍

  • @yesewzertamir8296
    @yesewzertamir8296 2 года назад

    ሀይሌ ጀግንነትህን ዛሬም እያሳየኸን ነው ሐገሩ ሁሉ ወንድማችን ነው!!!

  • @የሺየማርያምልጅ-ደ9ገ
    @የሺየማርያምልጅ-ደ9ገ 2 года назад +9

    ፍትህ ፍትህ በወለጋ ላይ ለሚጨፈጨፉት ወገኖቻችን
    የሺ አለቃ ሀይሌ ገብረስላሴ ዘመንክ ይባረክ ምርጥ ኢትዮጵያዊይ ሰውን የማይንቅ ሰው ብሎ ዝም ፈታ ያለ!!!

  • @abyelove9263
    @abyelove9263 2 года назад +9

    ኃይልዬ እንኳን ደስ አለህ አምሳያ ወንድምህ አገኘህ። ሌላ Endurance መሰራት ካለበት this guy is the best fit.

  • @dansamkid01
    @dansamkid01 2 года назад +371

    ሃይሌ100 ሚሊዬን ህዝብ ወንድሜ ነው አልክ በውነት ከብር ይገበሀል ሃይሌ አግዚአብሄር ይባርክህ ዲኤንኤ ባይመሳሰል አንኾ የሰጠህው መልስ በቂ ነው ቴንኪው .፦ሃይልሻ።

    • @emteemte3985
      @emteemte3985 2 года назад +9

      Kkkk

    • @tsiontesfay3632
      @tsiontesfay3632 2 года назад +2

      😀😀😀....

    • @dawitsenbetu4912
      @dawitsenbetu4912 2 года назад +3

      I really respect Hile

    • @asmarem.7893
      @asmarem.7893 2 года назад +4

      በጣም ሸጋ አመለካከት ነው። ሀገራዊ እይታውን ያሳያል።

    • @JA-mn3re
      @JA-mn3re 2 года назад

      ruclips.net/video/pqnMy88Kbeo/видео.html

  • @azebtufa7389
    @azebtufa7389 2 года назад +6

    አይሌ ወንድማችን ፈጣሪ አብትክን ይጠብቅልክ ላብክን ጠብ አድርገክ ያገኝከዉ ነዉ የድንግል ልጅ ይጠብቅክል አሜን ደስ የሚል አቀባበሌክ ከፈገግታ ጋር ረዉ ይመችክ

  • @mehrettesfamikael6494
    @mehrettesfamikael6494 2 года назад +2

    ሃልዬ ይዋህ እኮ ነህ እረጅም እድሜ ከነ ሙሉ ጤና ጋር እግዚአብሔር ከነ ቤተሰቦችህ ይስጥልን ጀግናችን ኩራታችን ቅርሳችን እንወድሃለን

  • @a.z9309
    @a.z9309 2 года назад

    ለሁሉም ቀን አለው ግዜ አለው የእግዚአብሔር ድንቅ አሰራር ይገርማል እውነት ወንድም ከሆነ።

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 2 года назад +10

    እንግዲህ እናት እውነት አባት እምነት እንደሚባለው እናትየው ብቻ ነች አባቱን እምታውቀው :: እግዚአብሔር ይመሰገ የፈረንጆቹ እውቀት ለክፋት ቢበዛም ዩDNA ነገር ግን ሁሌም የሚደነቅ ነው:: እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሰማን ባይሆን እንኳን ሀይሌም እንዳለው ትንሹ እንዳይከፋህ :: ሁይሌም ከዚህ በሁዋላ አይጥልህም እርግጥ ሃይሌ በስራ የሚያምን ጀግና ነውና የሱን ፈለግ ተከተል::

  • @honeymar140
    @honeymar140 2 года назад +10

    ወንድሙ ቢሆን ደስ ይለኝል። እግዚአብሔር ባረገው።

  • @hanaabebeyemaryamelje6535
    @hanaabebeyemaryamelje6535 2 года назад +3

    ሀይልዬ የእኔ ጌታ ሳይህ አይኖቸ እንባ ይሞላሉ ለምን ደግነትህን የምገልፀው እኔ በእንባ ነው እግዚአብሄር እድሜ እና ጤና ይስጥህ ሰይፍሻ አንተም አንዱ መልካም ሰው ነህ ምናለ እኔም ወንድም ቢኖረኝ ለነገሩ ወይድም የለኝም አልልም ምክኒያቱም እናተ ደጋግ ኢትዮጲያዊያን ለኔም ወንድሞቸ ናችሁ ነፍፍ አመት ኑሩልኝ ሰይፍዬ😍😍

  • @sikosilo4611
    @sikosilo4611 2 года назад

    አላህ ወንድሙ ያድርግለት. ካልሆነም. በዚሁ. ሊጠቅመው ነውሊያሳድገው. ያሰላም

  • @Mona-sz6gt
    @Mona-sz6gt 2 года назад +23

    ብዬነበረ እደምታቀርባቸው👌 ሀይሌ ምርጥ ሰው እደሀብታም ማትኮራ 💞😍

  • @Mita460
    @Mita460 2 года назад +33

    #ሀይልዬ💚💛❤ ቅን ሰው እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ🙏🙏🙏 ኩራታችን 🙌

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 2 года назад +41

    ውይ ሀይሌ መልካም ነህ በራሱ በቅንነት ማናገርህ

  • @abacustech0912
    @abacustech0912 2 года назад

    የሰይፉ መበርታት የሀይልዬ ፍቅር አሰጣጥ በጣም ነዉ የሚያስደስት ፍቅርና ጤና ያብዛላችሁ አቦ

  • @yisakaly8365
    @yisakaly8365 2 года назад

    በጣም ደስ የሚል ልጅ። ልክ እንድ ሀይሌ ገ/ሥላሴ።

  • @getch1145
    @getch1145 2 года назад +21

    I never thought Haile is such a funny and a very humble person. Thank you Seifu for doing this. Haile we are proud of you.