Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ዉለታህ አለብን ቀድመህ እሚመጣዉን ነገር በሙዚቃ ትነግረን ነበር አንተ ጀግና አይገልፅህም ህይወትህን አስይዘህ ነበር ብዙለፍተሃል ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ ነህ ።ክብርህን ጠብቀህ የምኖር እማታሽቃብጥ ጨዋ ያሳደገህ ነህ ፈጣሪ እምትፈልጋትን ሀገርህ መከባበርን አንድነትን ሰላምን ፍቅርን ዘረኝነት ተወግዶ የእዉነት መዋደድን ወ ዘ ተ ያሬግልህ በኢትዮጵያ ጉዳይ ሐሴት የሚሰጥህን ነገር ብቻ የልብህ እንዲደርስ ሆናለማየት የምትመኘዉ ሁሉ ሆኖ እንድታይ ደስተኛ ተመስገን ብለህ ሐገራችን ወደቀድሞዉ ትልቅነቷ ወደክብሯ በቃአኔተ እንደምፈልገዉ እኔድትሆንልህ ምኞታችን ነዉ ንጉሡ ዶክተር ቴድሮስ ካሳሁን የኢትዮጵያ ዕንቁ ልጅ ፈጣሪ ዉለታህን ይክፈልህ በእዉነት ቴድያችን አንተ ትለያለህ ከነቤተሰብህ ደስተኛ ያርግህ የኢትዮጵያ ህዝብ በጣም እንወድሃለን እንሳሳልሃለን ፈጣሪ ጤና ከዕድሜ ጀባ ይበልህ ።አንዳንድ ሆድ አደሮች ሐሳቢ መስለዉ ለጥያቄ ሲየዘጋጁህ አትቅረብ አንተ ሐሳብህን መግለፅ ያለብህ በሙዚቃ ብቻ ይሁን ። በስህተት የሆነ ነገር ከተናገርክ ፖለቲካ ነዉ ትባላለህ ፖለቲካ ቆሻሻ ነዉ እኛደሞ ዘፍነህም ጭንቅ ይይዘናል የሆነገር እንዳቶን ስለዚህ ስለሃገር ከማንምጋ ለጥያቄ አትቅረብ ሞያ በልብነዉ ማለቴ በሙዚቃህ ብቻ ይሁን
ትክክል
ቴዲያችን ሁላችንም ያመመንን ነው የገለፅክልንእናመሰግናለን ኑርልን
ቴዴ እውን የሁላችን ልብ ደማ ያማል ንጹህ ደምና እንባ በ እግዚአብሔር ፌት ይግባኝ ይላል ፍትህ ከእግዚአብሔር እናገኛለን ልብህ የደማው ቴዎድሮስ ካሳ ልብህ እንደ አጼ ቴዎድሮስ ካሳ ንው አምላክ ይጠብቅህ
የአብይ ፍቅር በጥላቻ ከመ ድምር ወደ መቀነስ ከመቀነስ. ወደ ማክፈል ገብተናል የሜቀጥለው ማን ይሆን ብለን ተራ እየጠበቅ ነው ማነው ተረኛ
ቲዲዩ የጦጦ ኪዳነምረት የ አማኒኢል እናት ትጠብቅህ አማኑኤል ይጠብቅህ። 🙏🙏🙏😭😭😭☝🏽☝🏽☝🏽
ኑርልን ዘላለም ክፉ አይንካህ እወድካልው አድናቂው ነኝ
ቲዲ አፍሮ በጣም እንወድሀለን 💛💚♥️እውነት ነው እያመመው ነው የመጣው ለዛም ነው ህፃናት ፡እናቶችእና አባቶች በግፍ በመከላከያ ሰራዊትና በድሮን ሳይቀር የተጨፈጨፊ ያሉት ፡፡💛💚♥️
የኔ ምርጥ ዜጋ ኑርልን ራስኽን ጠብቅ
የዚህ ዩቱዩብ አዘጋጅ እውነት እውነቱን ቁጭ ቁጭ አድርገህዋል !!እድሜና ጤናን ተመኘን!!
እውነት ነው እያመመን መጥቶል፣ ህፃናት፣ እናቶች፣ አዛውንት በማንነታቸው ብቻ ሲጨፈጨፉ። ያማል
Yamal
ወገን ድምፃችን እየተሰማነው ዝም አበሉ ድምፁስጡ
ሁላችንም አሞናል መናገር ይብቃ ወደ ተግባር ጎበዝ‼️‼️
ቴዲ የኢትዬጲያችን እንቁ ስጦታችን የምንወድህ ልጃችን ዘመን የማይለዉጠዉ ለመንግስት የማያሸረግድ ዘረኝነት የሌለበት ንፁህ ኢትዬጲያዊ ነዉ ሁሌም ፩ ፩ ፩ ፩ ኛ ነህ 👍👍👍👍
ቴድየ ምርጥ የኢትዮጵያ ባለቅኔ ነህ ማንም አልገባውጅ 💚💛❤👍
Yosi 4:49
ቴዲዬ የኛ ባለቅኔ የውስጣችንን ስትተነፍስልን ዘመናትን አስቆጠርክ እኔ የምመኝልህ የኢትዮጵያን ትንሳኤ አይተህ ሁሉ መልካም የሚሆንበትን ቀን ነው አንተም እፎይ የምትልበት ቀን 💚💛❤️
💚❤💛
አንቺ ልዩ ነሽ :: እግዚአብሔር ይስጥሽ ::
የአሁኑን ግፍ በምን አይነት ቃል ሊገለፅ ይችላል ከቃል በላይ ነው ግፉ 😭😭😭
😭😭
😭😭😭😭😭😭😭wegena.
ወለጋ የደም ምድር 😢😢😢😢😭😭😭😭😭
አብይ ዛሬ ጎመን ት ተክላለህ ነገ አንተም እንደ ኤትዩጵያ ሕዝብ ታልቅሳለህ
نعم نرفع رؤوسنا بإذن الله تعالى
ቴዲዬ የዘመናችን ንጉስ የአራት አመትን ስቆቃ በአዴ ገለፅው አይ አቺ ሀገር 😢👌
💚💛❤🕯ኢትዮጵያ ሀገሬ ናፈቅሽኝ🕯💚💛❤
አወ በጣም ታመናል እግዚአብሔር በፋኖላይ አድሮ ኢትዮጵያን ነፃ ያውጣት
ቴዲ የፍቅርና የሰላም አባት ነህ ክብር ከእነቤተሰብህ
ሺ አመት ከጤነት ጋር ለውዱ የኢትዮጵያ ልጅ🙏🏿🙏🏿🙏🏿⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️
ቴድዬ የኛ ጀግና የኛ ሀገር ወዳድ 😥💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹😢
አሪፍ አቀራረብ ነው እናመሰግናለን ሰላምን ፍቅርን በቅርብ ያምጣልን አቦ!!!
እውነት ነው እግዚአብሔር በቃ ይበለን🤲😥😥😥
ወይ ቴዲ! እረጅም እድሜ እግዚአብሔር ያድልልን :: አንተ ትለያለህ የልባችንን እሳት ስለተነፈስክልን ::ስንኞቹን በእንባ ነው ያዳመጥኳዋቸው እውነታውን በድፍረት የመሰከረ ጀግና 🙏🙏.
100 ዎች ቢጨፈለቁ ተጨምቀው አንድ ቴዲን የማይወጣቸው በቅናት እያረሩ ይኑሩ ማን ጆሮ ይሰጣቸዋል
ወንድማችን የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ ክፉ አይንካህ የኔ ዉድ ወንድሜ
የባስ አታምጣ ብለን ፀልየን ነበር። ግን ግን አሁን ያለው ጭካኔ መቼም አልነበረ ወደፊትም አይመጣም።
ፍትህ ለንፁሃን ወገኖቼ 😭😭😭
ቴድሮሰ ካሳወን እረጂም እድሜ ይሰጥልኝ ንጎሴ
ኢትዮጵያዊያን በነፃነት መኖር የሚችሉት የቱጋር ነው እባካችሁ ስላም ስላም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ ቴዲየ 💚💛❤
የኛ ጅግና በትክክል ታመናል
ቴዲ አይዞን💚💛❤✌️
እግዛብሄር ይጠብቅህ ቴዲዬ ድንቅ የኢትዮጲያ ልጅ አንተ ብቻ ጀግና
እኔኔ የፈራሁት እንደ አረቲሥት ዳኝ ዋለ እንዳያሥሩት ነው ፈጣሪ ይጠብቀው ደህንነቶች የህዝብን ድምፅ ማፈን አይደል ሥራቸው
ቴድዬ የህዝብ ድምፅ የሙዚቃው ንጉስ የኔ አስተዋይ ፈጣሪ ይጠብቅልን ሰው ሁሉ እዳተ ቢሆን በሰላም እና በፍቅር እንኖር ነበረ ትለያለህ ቴዳ ንጉሱ ንገስልን
እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህ ቴዲዬ እንወድሀለን🇪🇹🇪🇹🇪🇹💞💞💞🖐🖐
እናመሠግናለን!!
ቴድ አፍሮ ጀግናችን ኑርልን የኢትዮጵያ ንፁህ ልጅ😢😢😢😢😢😢
እዉነት ነዉ እያመመን መጣ 😭😭😭😭😭😭እናቶች ፦ህፆናቶች አባቶች አየተገደሉ ነዉ ቴዲ እናመስግናለን
እውነት ነው እያመመን መጣ ችለውን ነበረ ምንም አላስታግስ አለን ህመሙ በዛ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ቴዲ አፍሮ ማለት እኮ ጀግና ነው ለህደ ለመጣው የማያሸረግድ አንድ ኢትዮጵያ እንዳለ ነው ለማንም የማይበረከክ የማያሸረግድ ❤
💚💛❤ንጉሡ ሺ አመት ንገስ ቴዲዬ🥰🥰🥰
ቴዲ የሙዚቃው ንጉስ እረጅም እድሜ ይስጥህ አባቴ የፍቅር ሰው ነህ
ቴዲ አፍሮ በጣም አስተዋይ እና መላ የኢትዮጵያን ህዝብ በእኩልነት የሚወድ ሰው ነው። በእውነቱ ኢትዮጵያን የምያስፈልጋት መሪ ቴዲ አፍሮ ነው። ኢትዮጵያን ወዳጆች በሙሉ ቴዲን እንወደዋለን። ኢትዮጵያን ስም ለመጥራት ከሚፀየፉ ሰዎች ምንም ጥሩ አስተያየት ይመጣል ብየ አላስብም።
አገላለፃችሁ ልብ ይማርካል እናመሰግናለን
እውነተኛው የሀገር ፍቅር ያለህ እግዚአብሔር ይባርክህ
ቴዴ. ንፅህ. ኢትዮጵያዊ
እውነት ነው አያመመኝ መቷል።
ቴድዬ የኢትዮጵያ ደካማ ጎኗፈጣሪ ይጠብቅህ
የህዝብ ልጅ❤
ቴድዬ አተ ካሽቃበጠ አተመሽቃብጥ በቃ ትለያለህ❤❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሄር ይጠብቅህ❤❤❤❤❤
ብቸኛዉ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጂ ኑርልን::
የኢ/ችን ንጉሡ ቴዲዬ💔🥰የመብርሀን የአስራት ልጅ እሷው ትጠብቅህ🙏 የኛ የሁላችን ወንድም ኑርልን ነፍፍፍፍፍፍፍ___አመት❤! ውድድድድድድድ____ነው ማረግህ🥰
ለሚገባው የኢትዮጵያን ህመም ነው የተናገረው! እኔ ይህን ዘፈን አልለውም መዳህኒት እንጂ ። ቴድዬ ኑርልን ኢትዮጵያን፣ ፍቅርህን ፣ናፍቆትህን ፣ ህይወትህን ፣ ሁሉ ነገርህን ይባርክልን ህመሜን ነው የፈወስከኝ ። እኔ ስድን ግን ያመመው አለ ።ረጅም ዕድሜ ለቴዲ አፍሮ።እንወደዋለን
እድሜና ጤና አብዝቶ አላህ ይሰጠው የኛ ጀግና
ሁላችንንም አሞናል ተቃጠልን
Ewenetegna ye Ethiopia meyesaw kass lege Amhara❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቴዲ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ እድሜክ ይርዘም ህመማችንን ተነፈስክልን😭😭💚💛❤
ቸመቂሎ ደጋ ወጣ ረሶቱ
መተዘፍ ደጃ መደጆ ረሰጭሻ ወቱኦ
ምርጥ ዝግጅት ነው!! በርታ!!!
ቴድዬ አላህ ይጠብቅህ ከአራጁ አብይ እናመሰግናለን ቴድያችን ኑርልን ዘርህ ይብዛ ❣️❣️
እናመሰግን አለን ፈታ ዲሊ
Good writing and thank you.
ተመስገን ቴዴ የሰጠህን የዘፈኑ ንጉስ በዘፈንህ አለም ገዝተሀል
እቺን ውስብስብ ሀገር ለመምራት ዘረኝነትን ከህገመንግስቱ አጥፍቶፍፁም ኢትዮጵያዊ መሪ ሊኖረን የግድ ነው።
ይህ ነው ምኞቴ እኔ ለሀገሬ ከእራሴ ብምፌት ለውዲቶ ሀገሬ ማለት ይሁኑ ነው በርታ ወንድማችን ሁሌም ለሠንደቁ ዘብ ነን ልጆቾ ሀገራችንን ለዓድርባይ ንክች።
ቴዲየ የኔምልብ እዳተ ከደማ ቆየ መፍተሄው እራቀን ያረብ እሡያሥባት ሃገራቺነን 💔😭💚💛❤️
😭😭😭😭😭😭😭😭ፍትህ፣ለወገኔ፣ለደግናው፣አማራ😭😭😭😭😭😭
ቴዳችን እናመሰግናለን ብላቴናው ♥🙏🙏
ቴዲ እውነተኛው የኢትዮጵያ ልጅ ሀገሬ ብትናገር ትመስክርለት ነበር
ቴዶየ የህዝብ ልጅ
My hero best musicians all the time long life to you
እውነትነው አሞናል ውስጣችን ተቃጥሏል ባጨበጨበ እጃችን ተሰቃየን እስከመቼነው ወኔ አገሬ😭😭😭😭😭😭😭😭😭❌❌❌❌❌❌
ያለውን ግፍ ይህ ትብሉ አይግለፀም ቴዲ ትክክል ነው👌💯😭😭
fetadaily thank you
ቴዲየ ከእነዚ እውሪዎች አንተንም ፈጠሪ ይጠብቅህ እድሜናጤና እግዚአብሔር አብዝቶ ያድልልን
ቴድያችን ንጉሱ ሁሌም ኑርልን እዳተ ያለ ጀግና አጣን አተ የኛ የኢትዮጵያዊ አጣን
የዚህ ነብሳ በላ መንግሥት ተንኮል መች ገባዉ ህዝቡ ግደታ ቤቱ እስኪገባበት እየጠበቀ ነው መሰለኝ አላህ ያንሳልን ይኸንን ሠላቢ መንግሥት
big respect Dr. Teddy , you are the voice for voiceless . thanks a lot
ቴድዬ እናመሰግናለን ድምጽ ህ ለተከፉ ለተገፉ በሂወት የመኖር መብታቸውን ለተነፈጉ ሚስክኖች መከታ ነህ ተባረክ !!!
ለዘላለም ኑርልን ቴዲዮ
ፍትህ ለአማራፀረ አማራ ብአዴን ኦነግ ሕውኃት ለፍርድ ይቅረቡ ፍትህ ለፋኖ 💚💛❤️
አላህ ላገራችን ሰላም ያውርድልን💚❤💛🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ጀግና ኢትዮጵያዊ ቴዶ በ 18:00 ሰአት 1M ታይቶለታል።
ቴዴዬ የእዉነት አባት እግዚአብሔር ይባርክህ ልጆችህን ባለቤትህን መላዉ ቤተሰብህን እግዚአብሔር ይባርክ የሚስኪኖች የተገፉት አባት ነህ በዚህ አጋጣሚ ወንድማችን ጌትሽ ማሞም አንተንም እግዚአብሔር ይባርክህ ከእዉነት ጋር ስለቆማችሁ እግዚአብሔር ከእናንተ ጎን ይቁም።
ቴዲእዬ ዉስጣችን ፈጣሪ አምላክ ከተተናኳይ ተኩላዎች የምታምነዉ ፈጣሪህ ይጠብቅህ አሜን
ቴዲ 15 አመት ከዛም በላይ ዘፍነ አቢይ 4 አመት መራን ሚገርመዉ ነገር ግን ለዉጥ የለም እኛ ንፁህ ልብ የለንም ስለፍቅር ሚሰማ ጆሮ ቢኖረንማ ቴዲ በቂ ነበር በይቅርታ ብናምን አብይ በቂ ነበር እኛ ግን አልታደልንም እርስ ለራስ ጠንቅ ነን ብያንስ አሁን እንኳ ሀላፊነት እንዉሰድ ጥፋቱ የሁላችንም ነዉ እንበል
King TEDY wish long live wiz uJegna ena hakegnaw ethiopian ke netsuh leb afekari,wedaj Kerih zemeneh yetebareke yehun kefu ayenkah
Thank you the golden Teddy Afro,you are our hero,you express our pain.
ቅስቀሳ ኢትዮጵያን ያፈርሳል እንጂ አይገነባትም እግዚአብሔር አገራችንን ይጠብቅልን
የሀገሪቱ ፓርላማ እንኳን የአንድ ደቂቃ የህሊና ፀሎት ማድረግ የተሳናት ሰዉ ሳይሆን አማራ ሞተ ተብሎ ፀጥ የሚል መንግሰት ማመን ሞት ነዉ።
❤️AMEN❤️. ማስተዋልን ስጥቶ የፈጠረህ አምልክ ይመስገን💚💛❤️🙏🏼ቴዲ የኢትዮጵያ ህዝብ ልጅ💚💛❤️🙏🏼
በኖርንበት ዘመን እንደዚህ አስከፊ የዘር ጭፍጨፍ አይቼም ሰምቼም አላቅም ያውም በሀገሬ ምድር ፈጣሪ ይቅር በለን
ቴዲዬ ተባረክልኝ ረጅም እድሜ ይስጥህ
ቴዲ ማኛ ሰዉ ሰላም ፍቅር ለኢትዮጵያ
ቴዲ የኢትዬጲያችን እንቁ ስጦታችን የምንወድህ ልጃችን ዘመን የማይለዉጠዉ ለመንግስት የማያሸረግድ ዘረኝነት የሌለበት ንፁህ ኢትዬጲያዊ ነዉ ሁሌም ፩ ፩ ዘመነንህ ይባረክ እድሜና ጤና ይስጥህ
ቴዲዬ አንተስ በሙዚቃ የውስጥህን እሳት ተነፈስከው እኛ የት ሄደን ሀዘናችን ይውጣልን ወይኔ ሀገሬ እንባ ብቻ 😥😥😥😥😥😥
እረ ያማል በእውነት ያማል 💔💔💔😭😭😭 ቴዲ እድሜና ጤና ይስጥህ እነዚህን ሰው በላዎች አርበተበትካቸው
አጨብጭበን ሰቅለን ጨፈጨፈን አላህ ስሩን ይቀለው ይህ እባብ
አወበጣምቴድአለህእድሜናጤናይሰጠው👌👌
እውነት ነው ቴዲ ጀግናው ኑርልን
ይህ ልብ የሚያደማና ዘረኝነት የተላበሰ የንጹሃን ግድያ ይቁም !!!
እውነት ከልብ እንወድሃለን የኛ ማዴላ
ዉለታህ አለብን ቀድመህ እሚመጣዉን ነገር በሙዚቃ ትነግረን ነበር አንተ ጀግና አይገልፅህም ህይወትህን አስይዘህ ነበር ብዙለፍተሃል ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ ነህ ።ክብርህን ጠብቀህ የምኖር እማታሽቃብጥ ጨዋ ያሳደገህ ነህ ፈጣሪ እምትፈልጋትን ሀገርህ መከባበርን አንድነትን ሰላምን ፍቅርን ዘረኝነት ተወግዶ የእዉነት መዋደድን ወ ዘ ተ ያሬግልህ በኢትዮጵያ ጉዳይ ሐሴት የሚሰጥህን ነገር ብቻ የልብህ እንዲደርስ ሆናለማየት የምትመኘዉ ሁሉ ሆኖ እንድታይ ደስተኛ ተመስገን ብለህ ሐገራችን ወደቀድሞዉ ትልቅነቷ ወደክብሯ በቃአኔተ እንደምፈልገዉ እኔድትሆንልህ ምኞታችን ነዉ ንጉሡ ዶክተር ቴድሮስ ካሳሁን የኢትዮጵያ ዕንቁ ልጅ ፈጣሪ ዉለታህን ይክፈልህ በእዉነት ቴድያችን አንተ ትለያለህ ከነቤተሰብህ ደስተኛ ያርግህ የኢትዮጵያ ህዝብ በጣም እንወድሃለን እንሳሳልሃለን ፈጣሪ ጤና ከዕድሜ ጀባ ይበልህ ።አንዳንድ ሆድ አደሮች ሐሳቢ መስለዉ ለጥያቄ ሲየዘጋጁህ አትቅረብ አንተ ሐሳብህን መግለፅ ያለብህ በሙዚቃ ብቻ ይሁን ። በስህተት የሆነ ነገር ከተናገርክ ፖለቲካ ነዉ ትባላለህ ፖለቲካ ቆሻሻ ነዉ እኛደሞ ዘፍነህም ጭንቅ ይይዘናል የሆነገር እንዳቶን ስለዚህ ስለሃገር ከማንምጋ ለጥያቄ አትቅረብ ሞያ በልብነዉ ማለቴ በሙዚቃህ ብቻ ይሁን
ትክክል
ቴዲያችን ሁላችንም ያመመንን ነው የገለፅክልንእናመሰግናለን ኑርልን
ቴዴ እውን የሁላችን ልብ ደማ ያማል ንጹህ ደምና እንባ በ እግዚአብሔር ፌት ይግባኝ ይላል ፍትህ ከእግዚአብሔር እናገኛለን ልብህ የደማው ቴዎድሮስ ካሳ ልብህ እንደ አጼ ቴዎድሮስ ካሳ ንው አምላክ ይጠብቅህ
የአብይ ፍቅር በጥላቻ ከመ ድምር ወደ መቀነስ ከመቀነስ. ወደ ማክፈል ገብተናል የሜቀጥለው ማን ይሆን ብለን ተራ እየጠበቅ ነው ማነው ተረኛ
ቲዲዩ የጦጦ ኪዳነምረት
የ አማኒኢል እናት ትጠብቅህ
አማኑኤል ይጠብቅህ። 🙏🙏🙏😭😭😭☝🏽☝🏽☝🏽
ኑርልን ዘላለም ክፉ አይንካህ እወድካልው አድናቂው ነኝ
ቲዲ አፍሮ በጣም እንወድሀለን 💛💚♥️
እውነት ነው እያመመው ነው የመጣው ለዛም ነው ህፃናት ፡እናቶችእና አባቶች በግፍ በመከላከያ ሰራዊትና በድሮን ሳይቀር የተጨፈጨፊ ያሉት ፡፡💛💚♥️
የኔ ምርጥ ዜጋ ኑርልን ራስኽን ጠብቅ
የዚህ ዩቱዩብ አዘጋጅ እውነት እውነቱን ቁጭ ቁጭ አድርገህዋል !!እድሜና ጤናን ተመኘን!!
እውነት ነው እያመመን መጥቶል፣ ህፃናት፣ እናቶች፣ አዛውንት በማንነታቸው ብቻ ሲጨፈጨፉ። ያማል
Yamal
ወገን ድምፃችን እየተሰማነው ዝም አበሉ ድምፁስጡ
ሁላችንም አሞናል መናገር ይብቃ ወደ ተግባር ጎበዝ‼️‼️
ቴዲ የኢትዬጲያችን እንቁ ስጦታችን የምንወድህ ልጃችን ዘመን የማይለዉጠዉ ለመንግስት የማያሸረግድ ዘረኝነት የሌለበት ንፁህ ኢትዬጲያዊ ነዉ ሁሌም ፩ ፩ ፩ ፩ ኛ ነህ 👍👍👍👍
ቴድየ ምርጥ የኢትዮጵያ ባለቅኔ ነህ ማንም አልገባውጅ 💚💛❤👍
Yosi 4:49
ቴዲዬ የኛ ባለቅኔ የውስጣችንን ስትተነፍስልን ዘመናትን አስቆጠርክ
እኔ የምመኝልህ የኢትዮጵያን ትንሳኤ አይተህ ሁሉ መልካም የሚሆንበትን ቀን ነው አንተም እፎይ የምትልበት ቀን 💚💛❤️
💚❤💛
አንቺ ልዩ ነሽ :: እግዚአብሔር ይስጥሽ ::
የአሁኑን ግፍ በምን አይነት ቃል ሊገለፅ ይችላል ከቃል በላይ ነው ግፉ 😭😭😭
😭😭
😭😭😭😭😭😭😭wegena.
ወለጋ የደም ምድር 😢😢😢😢😭😭😭😭😭
አብይ ዛሬ ጎመን ት ተክላለህ ነገ አንተም እንደ ኤትዩጵያ ሕዝብ ታልቅሳለህ
نعم نرفع رؤوسنا بإذن الله تعالى
ቴዲዬ የዘመናችን ንጉስ የአራት አመትን ስቆቃ በአዴ ገለፅው አይ አቺ ሀገር 😢👌
💚💛❤🕯ኢትዮጵያ ሀገሬ ናፈቅሽኝ🕯💚💛❤
አወ በጣም ታመናል እግዚአብሔር በፋኖላይ አድሮ ኢትዮጵያን ነፃ ያውጣት
ቴዲ የፍቅርና የሰላም አባት ነህ ክብር ከእነቤተሰብህ
ሺ አመት ከጤነት ጋር ለውዱ የኢትዮጵያ ልጅ🙏🏿🙏🏿🙏🏿⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️
ቴድዬ የኛ ጀግና የኛ ሀገር ወዳድ 😥💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹😢
አሪፍ አቀራረብ ነው እናመሰግናለን ሰላምን ፍቅርን በቅርብ ያምጣልን አቦ!!!
እውነት ነው እግዚአብሔር በቃ ይበለን🤲😥😥😥
ወይ ቴዲ! እረጅም እድሜ እግዚአብሔር ያድልልን :: አንተ ትለያለህ የልባችንን እሳት ስለተነፈስክልን ::
ስንኞቹን በእንባ ነው ያዳመጥኳዋቸው እውነታውን በድፍረት የመሰከረ ጀግና 🙏🙏.
100 ዎች ቢጨፈለቁ ተጨምቀው አንድ ቴዲን የማይወጣቸው በቅናት እያረሩ ይኑሩ ማን ጆሮ ይሰጣቸዋል
ወንድማችን የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ ክፉ አይንካህ የኔ ዉድ ወንድሜ
የባስ አታምጣ ብለን ፀልየን ነበር። ግን ግን አሁን ያለው ጭካኔ መቼም አልነበረ ወደፊትም አይመጣም።
ፍትህ ለንፁሃን ወገኖቼ 😭😭😭
ቴድሮሰ ካሳወን እረጂም እድሜ ይሰጥልኝ ንጎሴ
ኢትዮጵያዊያን በነፃነት መኖር የሚችሉት የቱጋር ነው እባካችሁ ስላም ስላም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ ቴዲየ 💚💛❤
የኛ ጅግና በትክክል ታመናል
ቴዲ አይዞን💚💛❤✌️
እግዛብሄር ይጠብቅህ ቴዲዬ ድንቅ የኢትዮጲያ ልጅ አንተ ብቻ ጀግና
እኔኔ የፈራሁት እንደ አረቲሥት ዳኝ ዋለ እንዳያሥሩት ነው ፈጣሪ ይጠብቀው ደህንነቶች የህዝብን ድምፅ ማፈን አይደል ሥራቸው
ቴድዬ የህዝብ ድምፅ የሙዚቃው ንጉስ የኔ አስተዋይ ፈጣሪ ይጠብቅልን ሰው ሁሉ እዳተ ቢሆን በሰላም እና በፍቅር እንኖር ነበረ ትለያለህ ቴዳ ንጉሱ ንገስልን
እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህ ቴዲዬ እንወድሀለን🇪🇹🇪🇹🇪🇹💞💞💞🖐🖐
እናመሠግናለን!!
ቴድ አፍሮ ጀግናችን ኑርልን የኢትዮጵያ ንፁህ ልጅ😢😢😢😢😢😢
እዉነት ነዉ እያመመን መጣ 😭😭😭😭😭😭እናቶች ፦ህፆናቶች አባቶች አየተገደሉ ነዉ ቴዲ እናመስግናለን
እውነት ነው እያመመን መጣ ችለውን ነበረ ምንም አላስታግስ አለን ህመሙ በዛ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ቴዲ አፍሮ ማለት እኮ ጀግና ነው ለህደ ለመጣው የማያሸረግድ አንድ ኢትዮጵያ እንዳለ ነው ለማንም የማይበረከክ የማያሸረግድ ❤
💚💛❤ንጉሡ ሺ አመት ንገስ ቴዲዬ🥰🥰🥰
ቴዲ የሙዚቃው ንጉስ እረጅም እድሜ ይስጥህ አባቴ የፍቅር ሰው ነህ
ቴዲ አፍሮ በጣም አስተዋይ እና መላ የኢትዮጵያን ህዝብ በእኩልነት የሚወድ ሰው ነው። በእውነቱ ኢትዮጵያን የምያስፈልጋት መሪ ቴዲ አፍሮ ነው። ኢትዮጵያን ወዳጆች በሙሉ ቴዲን እንወደዋለን። ኢትዮጵያን ስም ለመጥራት ከሚፀየፉ ሰዎች ምንም ጥሩ አስተያየት ይመጣል ብየ አላስብም።
አገላለፃችሁ ልብ ይማርካል እናመሰግናለን
እውነተኛው የሀገር ፍቅር ያለህ እግዚአብሔር ይባርክህ
ቴዴ. ንፅህ. ኢትዮጵያዊ
እውነት ነው አያመመኝ መቷል።
ቴድዬ የኢትዮጵያ ደካማ ጎኗ
ፈጣሪ ይጠብቅህ
የህዝብ ልጅ❤
ቴድዬ አተ ካሽቃበጠ አተመሽቃብጥ በቃ ትለያለህ❤❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሄር ይጠብቅህ❤❤❤❤❤
ብቸኛዉ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጂ ኑርልን::
የኢ/ችን ንጉሡ ቴዲዬ💔🥰የመብርሀን የአስራት ልጅ እሷው ትጠብቅህ🙏 የኛ የሁላችን ወንድም ኑርልን ነፍፍፍፍፍፍፍ___አመት❤! ውድድድድድድድ____ነው ማረግህ🥰
ለሚገባው የኢትዮጵያን ህመም ነው የተናገረው! እኔ ይህን ዘፈን አልለውም መዳህኒት እንጂ ።
ቴድዬ ኑርልን ኢትዮጵያን፣ ፍቅርህን ፣ናፍቆትህን ፣ ህይወትህን ፣ ሁሉ ነገርህን ይባርክልን ህመሜን ነው የፈወስከኝ ። እኔ ስድን ግን ያመመው አለ ።
ረጅም ዕድሜ ለቴዲ አፍሮ።
እንወደዋለን
እድሜና ጤና አብዝቶ አላህ ይሰጠው የኛ ጀግና
ሁላችንንም አሞናል ተቃጠልን
Ewenetegna ye Ethiopia meyesaw kass lege Amhara❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቴዲ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ እድሜክ ይርዘም ህመማችንን ተነፈስክልን😭😭💚💛❤
ቸመቂሎ ደጋ ወጣ ረሶቱ
መተዘፍ ደጃ መደጆ ረሰጭሻ ወቱኦ
ምርጥ ዝግጅት ነው!! በርታ!!!
ቴድዬ አላህ ይጠብቅህ ከአራጁ አብይ እናመሰግናለን ቴድያችን ኑርልን ዘርህ ይብዛ ❣️❣️
እናመሰግን አለን ፈታ ዲሊ
Good writing and thank you.
ተመስገን ቴዴ የሰጠህን የዘፈኑ ንጉስ በዘፈንህ አለም ገዝተሀል
እቺን ውስብስብ ሀገር ለመምራት
ዘረኝነትን ከህገመንግስቱ አጥፍቶ
ፍፁም ኢትዮጵያዊ መሪ ሊኖረን የግድ ነው።
ይህ ነው ምኞቴ እኔ ለሀገሬ ከእራሴ ብምፌት ለውዲቶ ሀገሬ ማለት ይሁኑ ነው በርታ ወንድማችን ሁሌም ለሠንደቁ ዘብ ነን ልጆቾ ሀገራችንን ለዓድርባይ ንክች።
ቴዲየ የኔምልብ እዳተ ከደማ ቆየ መፍተሄው እራቀን ያረብ እሡያሥባት ሃገራቺነን 💔😭💚💛❤️
😭😭😭😭😭😭😭😭ፍትህ፣ለወገኔ፣ለደግናው፣አማራ😭😭😭😭😭😭
ቴዳችን እናመሰግናለን ብላቴናው ♥🙏🙏
ቴዲ እውነተኛው የኢትዮጵያ ልጅ ሀገሬ ብትናገር ትመስክርለት ነበር
ቴዶየ የህዝብ ልጅ
My hero best musicians all the time long life to you
እውነትነው አሞናል ውስጣችን ተቃጥሏል ባጨበጨበ እጃችን ተሰቃየን እስከመቼነው ወኔ አገሬ😭😭😭😭😭😭😭😭😭❌❌❌❌❌❌
ያለውን ግፍ ይህ ትብሉ አይግለፀም ቴዲ ትክክል ነው👌💯😭😭
fetadaily thank you
ቴዲየ ከእነዚ እውሪዎች አንተንም ፈጠሪ ይጠብቅህ እድሜናጤና እግዚአብሔር አብዝቶ ያድልልን
ቴድያችን ንጉሱ ሁሌም ኑርልን እዳተ ያለ ጀግና አጣን አተ የኛ የኢትዮጵያዊ አጣን
የዚህ ነብሳ በላ መንግሥት ተንኮል መች ገባዉ ህዝቡ ግደታ ቤቱ እስኪገባበት እየጠበቀ ነው መሰለኝ አላህ ያንሳልን ይኸንን ሠላቢ መንግሥት
big respect Dr. Teddy , you are the voice for voiceless . thanks a lot
ቴድዬ እናመሰግናለን ድምጽ ህ ለተከፉ ለተገፉ በሂወት የመኖር መብታቸውን ለተነፈጉ ሚስክኖች መከታ ነህ ተባረክ !!!
ለዘላለም ኑርልን ቴዲዮ
ፍትህ ለአማራ
ፀረ አማራ ብአዴን ኦነግ ሕውኃት ለፍርድ ይቅረቡ
ፍትህ ለፋኖ
💚💛❤️
አላህ ላገራችን ሰላም ያውርድልን💚❤💛🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ጀግና ኢትዮጵያዊ ቴዶ በ 18:00 ሰአት 1M ታይቶለታል።
ቴዴዬ የእዉነት አባት እግዚአብሔር ይባርክህ ልጆችህን ባለቤትህን መላዉ ቤተሰብህን እግዚአብሔር ይባርክ የሚስኪኖች የተገፉት አባት ነህ በዚህ አጋጣሚ ወንድማችን ጌትሽ ማሞም አንተንም እግዚአብሔር ይባርክህ ከእዉነት ጋር ስለቆማችሁ እግዚአብሔር ከእናንተ ጎን ይቁም።
ቴዲእዬ ዉስጣችን ፈጣሪ አምላክ ከተተናኳይ ተኩላዎች የምታምነዉ ፈጣሪህ ይጠብቅህ አሜን
ቴዲ 15 አመት ከዛም በላይ ዘፍነ አቢይ 4 አመት መራን ሚገርመዉ ነገር ግን ለዉጥ የለም እኛ ንፁህ ልብ የለንም ስለፍቅር ሚሰማ ጆሮ ቢኖረንማ ቴዲ በቂ ነበር በይቅርታ ብናምን አብይ በቂ ነበር እኛ ግን አልታደልንም እርስ ለራስ ጠንቅ ነን ብያንስ አሁን እንኳ ሀላፊነት እንዉሰድ ጥፋቱ የሁላችንም ነዉ እንበል
King TEDY wish long live wiz u
Jegna ena hakegnaw ethiopian ke netsuh leb afekari,wedaj
Kerih zemeneh yetebareke yehun kefu ayenkah